የስደት ጓዴ !ለሰርጓ በጨፈረንበት ቦታ የሀዘን ድንኳን ተጣለ!

  Рет қаралды 203,221

SHEGER INFO

SHEGER INFO

25 күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 694
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 24 күн бұрын
እባካችሁ ባለቤቷን ጠብቁት። ተንከባከቡት። የምክር አገልግሎት የሚያገኝበትን መንገድ ብታመቻቹለት በጣም ጥሩ ይመስለኛል። ለመላው ቤተሰቦችዋ ወዳጆቿ እግዚያብሄር ፅናቱን ይስጣችሁ።
@hiwotlema1121
@hiwotlema1121 24 күн бұрын
መስዬ እባክሽን ይህንን ሰው እርጂው please please ቢያንስ ባለሞያ እንዲገናኛ እርጂው please 😢😢😢😢😢 በጣም ነው ልቤን የነካው😢😢😢😢😢
@eyorusalem3527
@eyorusalem3527 23 күн бұрын
Exactly 💯
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 24 күн бұрын
ብዙ እንባዎች አሉ ያልታበሱ! ብዙ ሆዶች አሉ ያልጠገቡ! ብዙ ብሶቶች አሉ! ያልተወሩ! ብዙ ችግሮች አሉ ያልተቀረፉ። ኢላሂ አንተ ግን እንባንም ታብሳለህ፣ የተራበንም ታበላለህ፣ የተቸገረንም ትረዳለህ። ሁሉንም ካለበት ጭንቅ፣ መከራ፣ ስቃይ አንተ አዉጣዉ ያአላህ
@zehraissa5162
@zehraissa5162 24 күн бұрын
አሚን አለሁማ አሚን የረብ❤
@SuperThankyougod
@SuperThankyougod 23 күн бұрын
አሜን
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 23 күн бұрын
አቤተ የተመቸኝ እጥር ምጥን ያለ ኮመንት አሚንንንን ያኢላሒ
@SururMubesher
@SururMubesher 23 күн бұрын
አላህ ያፅናናቹ ቤተሰቦች
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 22 күн бұрын
በዝህ ዘመን እደሀለች ጓደኛ አለች
@habtamugutema7017
@habtamugutema7017 23 күн бұрын
ይህች ልጅ ለማንኛውም የሚታውቀው ነገር ያለ ይመስለኛል በዚያ ላይ ደግሞ ገዳዮቹ ተጠቁመን ነው የመጣነው ብለዋል ስለዚህ ሟቿን ወይም ባልዬውን የሚያውቅ ውስጥ አዋቂ አለ ማለት ነው ስለዚህ በተያዙት ገዳዮች ላይ ጥብቅ ምርመራ ያሰፈልጋል እውነት ተዳፍኖ አይቀርም ፈጣሪ እውነቷን ያውጣ😢
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 24 күн бұрын
ውይ ኢትዮጵያ ውስጥ መልካም ዜና መስማት ናፈቀኘ ነፍስ ይማር😢
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 24 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@Kidist858
@Kidist858 7 күн бұрын
በጣም 😢😢
@DinquAbera
@DinquAbera 24 күн бұрын
ሀይሚዬ ከነባለቤትሽ ዮሃንስ ን ለማጵናናት እየከፈላቸው ያለውን ሳይ በዚህ ክፉ በበዛበት እንደናንተ ያለ ደግሰዋች ማግኘት ይደንቃል አግዚአብሔር ከክፉዎች ይጠብቃችሁ
@MahletGiday
@MahletGiday 24 күн бұрын
ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያሳርፍሽ ለቤተሰቦቻ መፅናንትን እመኛለው ገዶዬች ግን መቼም ነፍሳችሁ አትማርም መቼም የህሊና እረፍት አይኖራችሁም ነፍሰጡ በሆድዋ ልጅ የያዘችን ሴት ነፍስ ማጥፋት ከሀፅያትም በላይ ሀፅያት ነው እስዋስ ወደሚወዳት ፈጣሪዋ ሄዳለች ገዳዬች ግን የዘላለም ፀፀት አይልቀቃቸው
@emuemuti1105
@emuemuti1105 23 күн бұрын
እባክሽ መሲ አንቺ መልካም ሰው ነሽ ይህ ስው የስነ ልቦና ሃኪም እንዲረዳው አድርጊው መጽናናት ይስጥህ
@user-zp2cf6yi6k
@user-zp2cf6yi6k 24 күн бұрын
እውነትሽን ነው የኔውድ ምንም ብታረጊለት በቃኝ የማይል ነው ዋና እናትና አባት ከሌለ ማንንም ያለማመን እኔ ብዙ ዓመት የለፋውበትን በቁሜ የተገፈፍኩት ማረፊያዬንየኔ ያልኩትን ያለምንም ይሉንታ የሰጠዋቸው አንሷቸው የኔ ያልኩትን ሁሉ ባዶዬን አስቀርተውኝ በፈጣሪ ቸርነት እማላልፈው የመሰለኝ ጊዜያትን እያለፍኩት ነው በተቻለን መጠን ሲነገረን ጆሮና ልቦናችንን ከፍተን እንስማ ከሰው ገንዘብ የቀበት ዘመን ላይ ደርሰናል ፈጣሪ አምላክ ፍርዱ ይዘገያል እንጂ ወስደውብንም አይባረክላቸውም ብቻ በተቻለን መጠን ልብ እንግዛ
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 24 күн бұрын
ትክክክል ነሺ እዚህ ሰንሆን ሰጡ ሰጡ የሚለል ነገር አለብን ምንደሁ አላቅም ምናልኮ ልከንላቸዉም በተለወጡልን ወይ እነሱ አይለወጡ ወይ እኛ አንለወጥ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብብ
@tuuilgig
@tuuilgig 24 күн бұрын
እና እሱ እኮ ችግሩ እናቴ ተቃጠልኩልሽ
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 23 күн бұрын
በጣም ከሁሉም ውጭ መሆናችን ያሳዝናል አላህዋ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
@hikmayimeryimer
@hikmayimeryimer 14 күн бұрын
ሱበሐን አላሕ ተያይዘን ማለቅ😢የቢቀሩማ ለኛም ይጠቅሙን ነበረ
@hikmayimeryimer
@hikmayimeryimer 14 күн бұрын
​@@tuuilgigአብሽሪ 😢 የተሰጠን እድል ካለ እንጠቀምበት
@hikmayimeryimer
@hikmayimeryimer 14 күн бұрын
​@@zeharahassen7810አሚንንን
@user-zl7ig4tg6w
@user-zl7ig4tg6w 24 күн бұрын
አይ የኛ ነገር በስደት ስቃይ ባገራችን ሞት ዋዋ😭😭😭ነፍስ ይማር😭😭💔💔
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 24 күн бұрын
በጣም ብዙ ስቃይ አሳልፋን አገር አለን ብለን ስንገባ ብር አላቸው ተብለን ለብር በወንበዴ እንገደላለን 😢😢😢😢
@yemariam628
@yemariam628 24 күн бұрын
​@@ZorishMenjetaአይዞን❤
@woderyeleshzeleke3032
@woderyeleshzeleke3032 24 күн бұрын
ይህችን ልጅ ስሰማት ምንም ወሬዋ አልጣመኝም ባለቤታን ሳይገሉት እንዴት እሳን ገደላት ባላንም እሳንም ጠረጠርኩኝ ዝም ብላ ትለፈልፍለች ለእሱ ነው እንጂ ለእሳ አላዘነችም ምንም ቢሆን ፊት ለፊት እሱ እያለ እሳን አይገሉም የሆነ ነገር አለ
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 24 күн бұрын
በኢትዩፒካሊንግ ሰውየውን አልሰማሽውም እንደ ገዳዩችም እኮ ተይዘዋል ፍርዱን ነው እንጅ የተባለው
@ecoskelloten6874
@ecoskelloten6874 24 күн бұрын
በትክክል
@ht3077
@ht3077 23 күн бұрын
ewnet new yemejemeria tetertati mehon alebat
@haymanotandebet159
@haymanotandebet159 23 күн бұрын
Gedel gib minm bitaweru minm atametum
@haymanotandebet159
@haymanotandebet159 23 күн бұрын
​@@ht3077midere kotet werega hula
@appseth8007
@appseth8007 24 күн бұрын
ስደተኛዋ እህቴ ነፍስሸን ይማር የኔከርታታ ለቤተሰብም መጽናናት ይስጣቸው ልጅትዋ ግን አልተመቸችኝም ይቅርታ ለምን በሚድያ መቅረብ ፈለገች እናትዋ እና ወንድምዋ ቀርበው የሆነውን ተናገሩ የኔ ጥያቄ ቤተሰብ መርዳትና የእህታችን ሞት ምን አገናኘው ሌላው ቤቱን የሰራው በራሱ ነው እስዋ ለሱ አላከችም ለቤተሰብ ነበር የምልከው ምን አስባለሸ ምን አስበሸ ነው ? ቤተሰቦችዋ ይገባናል እዳይሉ ወይስ በዚህ ሰአት ይሄን መዘርዘር ምን አስፈለገ ስለንብረት ከርታታዋ ያረገዘችውን ልጅ ሳታቅፍ ሄዳ የለ አዝማሚያሸ ይደብራል ከሟቿ ለባልዋ ያዘንሸ አስመሰለብሸ ፍቅር ከባድ ነው የሚወዳትን ነው ያጣው ከነልጁ ማዘን ሲያሰው ነው
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 24 күн бұрын
ጋዜጠኛዋ ለተየቀቻት ነው የመለሰችው እንጂ ሌላ ምንም አላለችም።👹👺 ምንም ሌላ ነገር የለበትም። እባብ የሆነ መርዘኛ ምላሳችሁን እዛው እቤታችሁ በጥብጡበት። ስንት አይነት መርዝ ህዝብ አለ።
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂ኮሜንት ማንበብ እደኔ የሚወድ ሰው ግራ ይገባል ግንኮ ሌቦቹም የገቡት ወርቅና ብር እዳላቸው ተጠቁመው መሆኑን ተናግረዋል ብቻ የአገራችን ነገር ያሳዝናል😢😢😢​@@addisababanazareth1525
@user-vw4ho4zj1n
@user-vw4ho4zj1n 24 күн бұрын
አይገርምም ከእሷ ሞት በበለጠ እሱ ነው ያሳሰባት
@appseth8007
@appseth8007 24 күн бұрын
@@addisababanazareth1525 ምን አበሳጮት የተመለከትነውን እውነታ ነው የጻፍነው ቤተሰብ መርዳትና የስደተኛዋ ሞት አይገናኙም ሌላው ብር አላከችለትም በራሱ ነው የሰራው ማለትም አያስፈልግም የሰው ህይወት እናትና ልጅ በወንበዴወች ተቀጥፎ ስለንብረት ማውራት ሀራም ነው ወንድም እህትን ማስተማርም መርዳትም ሰብአዊነት ነው እየረዳነው አልጎደለብንም ተመስገን
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 24 күн бұрын
@@addisababanazareth1525 😏 በየቦታው ገብተሽ ጋዜጠኛ የጠየቀቻትን ነው ብቻ በይ ወረኛ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 24 күн бұрын
ቆይ ቆይ ምንደር ነው የምትቀባጥረው ልጂትዋ ግን? የልጂትዋ አማማትና ለዘምድ አዝማድ ብር መላክ ምን አገናኘው?🤔 የገባው ሰው አለ የዚህች ልጅ ንግግር ግን?🤔
@user-iv8rf5io3s
@user-iv8rf5io3s 24 күн бұрын
እኮ እኔም ገራ ገባኝ
@ecoskelloten6874
@ecoskelloten6874 24 күн бұрын
ጠርጥሪያታለሁ ከባልየው ጋር የሆነ ነገር ያላቸው ይመስላል
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 24 күн бұрын
​@@ecoskelloten6874በትክክል ባልዋን አዛኝና አፅናኝ መስላ እያጨቹ ነች ልጂትዋ ምንም ጥያቄ የለውም ማፍርያ ነገር ነች?🤔
@ConfusedBicycle-eh3rh
@ConfusedBicycle-eh3rh 24 күн бұрын
Meheyim silehonachuh ayigebachuhem emiyakesew atekebish kale yasiredash
@user-pd6cl6xq2e
@user-pd6cl6xq2e 24 күн бұрын
Sejmer lemen endkerbech rasu algebagem menem kum negr yelewm batu ye esu endhone lememesker new yemtachew azag mesla eche asmsay
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 24 күн бұрын
ገዳይ መገደል አለበት የሰው ሂወት እያጠፉ ትንሽ ግዜ አሰረው ይለቋቸዋል ለዚህ ነው በአገራችን ግድያ የበዛውና ይህ ሰው መገደል አለበት።
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 24 күн бұрын
ይቅር ይበለኝ ፈጣሪ በባሎ ፈርጄ ነበር የባሎ እጂ አለበት ብዬ ለካ እደዚሕ ይወዳታል ለሷ ሲል ሒወቱን አበላሼ አቤት አምላኬ በሰዉ ላይ መፍረድ ከባድ ነዉ ስቶቻቺን ነን በማናቀዉ ታሪክ ዉስጥ እየገባን የምንፈርደዉ ይቅር በለኝ ፈጣሪ😢😢😢😢
@mernouser3774
@mernouser3774 24 күн бұрын
ጎበዝ ስህተትሽን አውቀሽ መመለስሽ
@user-ne3gl3fe5v
@user-ne3gl3fe5v 24 күн бұрын
አኔ እራሱ በጣም
@sawsanaraya
@sawsanaraya 24 күн бұрын
እኔም ነገር አለ እያልኩ ነው ትንሽ እንጠብቅ የልጅቷ አመጣጥ ራሱ አልተመቸኝም ቤተሰብ እንዳይካፈል ቀድማ ቤቱ የስዋ አይደለም ማለት ምን ማለት ነው ገንዘብ እየላከችለት እንደሰራ ሰምተን ነበር የዝች ሴት ሁኔታ ራሱ ከፍየልዋ ባላይ ነው
@Amnen-ly3rh
@Amnen-ly3rh 24 күн бұрын
enam
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 24 күн бұрын
🤔ማለት አልገባኝም
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 24 күн бұрын
የእኔ ወንድም ሂወት ይቀጥላል የአምሮ ማደሻ የምክር ይሰፈልገዎል እሰኪሻለው ቤትና ሰፈር ለመቀየር ሰገልቦነ አማካሪ የሰፈልገዋል አግዛብሄር ይርዳው🙏🙏🙏🙏
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 24 күн бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@sawsanaraya
@sawsanaraya 24 күн бұрын
እግዚአብሄር ሀቋን ያውጣላት የተወሳሰበ ነገር ነው እስዋን የገነት ሰው ያርጋት አንቺ ጓደኛ ተብየዋ ግን ከፍየሏ በላይ ሆንሽብኝ ቤቱ የሱ ነው ቤቱ በገንዘቡ ነው የሰራው ይሄን ልትመሰክሪ ነው የመጣሽው ለስዋ አዝነሽ አይደለም ከይቅርታ ጋ በጣም ያሳዝናል አስተያየት ሰጪዎች ወንድም እህቶቼ ልብ ብላቹህ እዩዋት ስሟት ተልእኮዋ ሌላ መልእክት አለው እኔም የህግ ሰው ነኝና ከንግግሩ የሚገባኝ ነገር ስላለ ነው
@kaledoto7623
@kaledoto7623 24 күн бұрын
Awo yehone nagar ale
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 24 күн бұрын
ጋዜጠኛዋ ለተየቀቻት ነው የመለሰችው እንጂ ሌላ ምንም አላለችም።👹👺
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 24 күн бұрын
ጋዜጠኛዋ ለተየቀቻት ነው የመለሰችው እንጂ ሌላ ምንም አላለችም። ምንም ሌላ ነገር የለበትም። እባብ የሆነ መርዘኛ ምላሳችሁን እዛው እቤታችሁ በጥብጡበት። ስንት አይነት መርዝ ህዝብ አለ። ደሞ አዎ አዎ የምትሉ አታፍሩም??? ከብቶች።
@ConfusedBicycle-eh3rh
@ConfusedBicycle-eh3rh 24 күн бұрын
Anichn bilo yehig sewu denez wushoch
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 24 күн бұрын
ያጠራጥራል
@martamarta1229
@martamarta1229 24 күн бұрын
ይቅር ይበለኝና ምንም አልጣመችኝም የልብ ጓደኛዋ ሆና ቤተሰብ በደንብ የምትግባባ ሆና እንዴት ሞቷን ከሚዲያ ሰማች?
@THEFIXER1
@THEFIXER1 22 күн бұрын
Ena geday dewlo menger nebrebt ere zim belu
@Tadele-bp1mv
@Tadele-bp1mv 15 күн бұрын
በትክክል
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 23 күн бұрын
ኡፍ ነፍሷን በገነት ያኑረው የኛ ነገር በጣም ያሳዝናል 😥😥😥 ባልየው የስነልቦና ባለሞያ ቢያየው መሲዬ እባክሽ እርጅው
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 24 күн бұрын
የአረብ ሀገር ያሉ ሴቶች ናቸዉ ዩቱበሮችን ቲክቶኮችን ሀብታም የሚያረጉትእሱስ ነገር በምን ይታከም
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w 22 күн бұрын
ስራፈተው ነው ሲያዩ የሚውሉት? ማዳምዪ ካሜራሽን ትከይ እንግደህ
@sawsanaraya
@sawsanaraya 24 күн бұрын
መሲየ የህግ ሰዎች በደንብ ይዩት ይሄ ጉዳይ ጓደኛ ነኝ ባይዋ ምንኣም አልተመቸኝም የዝች ከርታታ ልጅ እና የናትዋ ነገር አንጀት ይበላል እና በደንብ እንዲጣራ አበረታቺ አደራ ብዙ ፌክ ነገሮች ይሰራሉና
@ConfusedBicycle-eh3rh
@ConfusedBicycle-eh3rh 24 күн бұрын
Anich wusha min emitakiw neger ale semim yeleshm zim bilesh atilefelef
@ConfusedBicycle-eh3rh
@ConfusedBicycle-eh3rh 24 күн бұрын
Anich min emitakew neger ale atilefelef yerasachuh eyarere yesew atamasilu enanit silawerachuh mesimeyam yelem midere kotet
@ethiopiawi1571
@ethiopiawi1571 24 күн бұрын
እንዴት ነው የምታስቡት ቢያንስ ሆዷ ውስጥ ያለው ልጁ እኮ ነው ጠማማ አስተሳሰብ ነው ያለህ ገዳየቹ እኮ ተይዘዋል
@amasnaku2738
@amasnaku2738 24 күн бұрын
ምን ማለት ነው እሷ ነች በጣም ባለጌ ሌቦች ለመዝረፍ ገቡ ገደሎት ኢትዮጵያ መቸም ሕግ የለም
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 24 күн бұрын
gen gen sewchu eko teyzewaln men malte new wechi ager eko yetewaweku sewche betam new yemiwadedut bezu aynet neger aytewaln so endi yewerde neger atadergem gestion new meterteru gen aykefam ETHIOPIA WEST BEZU NEGER SELAYEN
@ktube8920
@ktube8920 16 күн бұрын
አይ የወገኔ ነፍስ በየቦታው ደሙ ይፈሳል ያለ ፍርድ 😢 ምን እላለሁ አላህ በዳዮችን ይበቀላቸው በስ 😢😢😢
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p 24 күн бұрын
ወንድማችን ፈጣሪ ያበርታህ የእህታችንንም ነበስ ጌታ በሰላም ያሳርፍ እናትዋና ቤተሰብ ጓደኛ ፈጣሪ ያጽናችው 🙏
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ያፅናቹ ገዳዮቾ ተያዙ አልተያዙ ምንም ጥቅም የለውም እኛ አገር የሚረባ ፍርድ ስለሌለ ይታሰራሉ ደልበው ይወጣሉ ከዛም ወደ ሌላ ጥፋት ይሰማራሉ እሷ ቀረቹ ነፍስሽን ይማረው
@fanatube196
@fanatube196 24 күн бұрын
ነፍስ ይማር 😢😢😢 ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን በጣም ያስዝናል
@tsion5088
@tsion5088 24 күн бұрын
ጓደኛዋ እሷ ናት ወይሰ እሱ ? ? ባልየውን ዩሀንስ ብላ በሰሙ እየጠራች ሚሰቱን እሷ የምትልበት ምክኒያት አልገባኝም። በመኪና አደጋ ነበር የመሰለኝ ማለትሰ ምን ማለት ነው ??🤔
@user-eb6eg7pc3h
@user-eb6eg7pc3h 24 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነው የሞተ ተጎዳ😢
@tsion5088
@tsion5088 24 күн бұрын
@@user-eb6eg7pc3h ለህታችን ፍርድ ያሰፈልጋል ጓደኛ ተብየዋ 17 አመት ለጠበቃት ሰውዬ ምንም አላደረገችለትም ሰትል ንብረቱም የሱ ነው እያለች ነው ።
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 24 күн бұрын
Kebt zmbey.
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 24 күн бұрын
ጋዜጠኛዋ ለተየቀቻት ነው የመለሰችው እንጂ ሌላ ምንም አላለችም። ምንም ሌላ ነገር የለበትም። እባብ የሆነ መርዘኛ ምላሳችሁን እዛው እቤታችሁ በጥብጡበት። ስንት አይነት መርዝ ህዝብ አለ።
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 24 күн бұрын
ከየትም ይልቅ ለሱ ነው ምታለቅሰው ግራ ገባኝ 🤔🤔
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 10 күн бұрын
የእውነት በጣም ልብ የሚነካ ከሳዛኝ ነገር ነው😭😭😭😭😭😭 እንደው ምንም የምለው ነገር የለኝም እግዚአብሔር ለእሱም ለቤተሰቧም ለአንቺም መፅናናትን ይመኛለሁ😭😭😭👏
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 24 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር😭😭😭 ሀይማኖት ምክርሽ ልክ ነዉ!! ቤተሰብ ማገዝ በልክ መሆን አለበት !!
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 24 күн бұрын
አረብ ሀገር የኖረን ልጆች በብዛት ሞት እና በሽታ ያጠቃናል ስንለፍ እንኖራን ለናርፍ ስነሰ በቃ አሳዳጁ መብዛቱ ምን ይሻለናል
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 24 күн бұрын
15 አመት ተቃጥላ ምን ቃል ይገልፀዋል
@tuuilgig
@tuuilgig 24 күн бұрын
ስናሳዝን እኮ የሚወደን የፈጠረን ብቻ እመቤቴን ሳይኖረን ማንም አይወደን😢
@yemariam628
@yemariam628 24 күн бұрын
​@@tuuilgigየማያልፍ የለም ዋናው መጠንከር ነው
@ShahadShahad-kk9ds
@ShahadShahad-kk9ds 24 күн бұрын
በትክክል
@genetyilma7717
@genetyilma7717 23 күн бұрын
ምን አይነት ጭካኔ ነው ለገንዘብ ተብሎ የሰው ህይወትን ማጥፋት እረ መጨረሻው ምን ይሆናል
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 24 күн бұрын
እኔ ብዙም ኣልተመቸችኝም ጏደኛዋ ን በደንብ ፖሊስ ይከታተል !!! ብዙ ጊዜ እጃቸው ያለባቸው ሰዎች ይለፈልፋሉ !! ስለስውየ ብቻ ብዙ ለፈለፈች!!! እስቲ ጊ ዜ ይፍጀው!! 🙏🙏🙏
@tuuilgig
@tuuilgig 24 күн бұрын
ፈጣሪ ይፍታው
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 24 күн бұрын
@@tuuilgig ቆይ 🥲የዚች ምስኪንሴት ደም ይጮሃል ይጣራል ደሟ ደመከልብ ኣይሆንም ጥሩ ጏደኛ ከሆነች ስለሟች ቤተሠብ ኣንድም እኮ ኣልጠቀሰችም የሟችን ባል ነፃ ለማውጣት የምትፈራገጥ ነገር ሆነብኝ !!ማንም ባል ሚስት ከሞተች እንደማንኛውም ስው ያዝናል ቀስ ብሎሌላዋን ያገባል!! የሞተ ተጎዳ !!ወንድ ምንም ኣይሆንም !! 🙏🙏መቃብሯላይ ኣብረን እናወራለን 🤔🤔ድራማ ይመስላል🙏🙏
@Tadele-bp1mv
@Tadele-bp1mv 15 күн бұрын
በትክክል
@abebaali4790
@abebaali4790 24 күн бұрын
መሲ እባክሽ ትዕግስት ዋልተንጉስን አገናኝው በብዙ ትረዳዋለች ተባረኪ
@muludenekew2576
@muludenekew2576 24 күн бұрын
በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉእባካችሁ ሆዳሞች ስረቁ እጅ ሰዉ አትግደሉ የሰዉ ሒወት ቀላል አይደለም ገዳዮችን ለፍርድ ይቀረቡልን ግልፅ ይሁን ለምን አሰፈለገ ሁለት ነብስ ጠፋ 😭😭😭
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 13 күн бұрын
😢😢😢😢
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 24 күн бұрын
እጅግ ልብ ይስብራል ነፍሷን በገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭ለባለቤቷ እና ለመላው ቤተስብ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@GenteSofe
@GenteSofe 24 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ነፍሷን ይማረዉ ባሏንም ያበርታዉ ያጠክረዉ ሀቀኦንም ያዉጣላት ፍርዱን በጉጉት እጠብቃለን😢 ወድም እህት ካሉ ወደ ጸበል ቢወስዱት መልካም ነዉ😢
@alemituali6406
@alemituali6406 23 күн бұрын
ቀጥተና ግልጽ የተናገረውን ሰው ብዙዎቻችን ባንወደውም ልጅቱ የተሰማትንና የሆነችውን ነው የተናገረችውና ትክክል ናት።ተዋት።
@haymanotandebet159
@haymanotandebet159 23 күн бұрын
Yen konjo ameseginalehu yederesebet yakewal simetun
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 24 күн бұрын
ሁሌም ለሴቶች እቅፈት ለቅሶ እብደት ከሁሉም ሞት ተጠያቂው ወንዶች ናቹው ምንም አውሬ ብትሆኑ እንዴት ለመውለድ የደረሰች እናት ላይእንዴት ይጨክናል ፈጠር መፈራቱም የቀረበት ዘመን ወይ መጨረሻችን ፈጠር ነብሷ ይመር እነንቴንም መጽናናቱን ያብዘለቹ
@debirbelay1604
@debirbelay1604 24 күн бұрын
ገዳዮቹ እሷን ብቻ ሳይሆን እሱንም ነው የገደሉት። አይ ሀገሬ ፈራሁሽ
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 24 күн бұрын
አሁንም የኔ ጥያቄ እሱን ተኩሶ ሳይገለው? መኝታ ቤት ያለች ሴት ተኩሰው የገደልዋት ለዛውም እርጉዝ ሴት ይቺ ደሞ ያልተጠየቀችውን ነው የምታወራው አሁንም ይሄ ግድያ የተፈፀመው በባልየው የመጣ ግድያ ነው
@wintanamytube6530
@wintanamytube6530 24 күн бұрын
Awo
@radyakhairoaldeen8436
@radyakhairoaldeen8436 24 күн бұрын
እኔ ሁለታችንም ጠርጥሬያቸዋለሁ በልና ጓደኛዋ ማለት ነው በሁለተቸው መሀል የሆና ነገር ያለ ይመስለኛል
@haymanotandebet159
@haymanotandebet159 23 күн бұрын
Anich nesh manim sayitekesh emikebaterew
@ethiopia819
@ethiopia819 24 күн бұрын
ከባድ ነው ሰው ለፍቶ ለፍቶ በማረፊያው በመደሰቻው ያውም በሀገሯ እደዚ ስትሆን ያማል አለህ ያፅናችሁ ባሏንም አላህ ይድረስለት ከስለነ ልቦና ዶክተሮች ጋ አገናኙት እባካችሁ እርጉት አለም ስጨልምበት ተስፋ መቁረጥ ከባድ ነው ኡፍፍ😭😭
@user-bt1ve9uk2b
@user-bt1ve9uk2b 21 күн бұрын
😱😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😪😪😭😭😭😭😭
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 24 күн бұрын
አቤቱ ያንተ ያለህ ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑረው ከድካሟ ትንሽ ሳታርፍ ያሳዝናል ቤተሰቡ ባለቤቷ መፅናናቱን ይስጣቸው
@tsigetadesse4934
@tsigetadesse4934 24 күн бұрын
የኔ ወንድም አምላከ ቅዱሣን አጽናኙን መልአክ ይላክልሕ መሥዬ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 24 күн бұрын
አይ መከራው😢😢😢17አመት ጠብቆ ደግሞ እዲህ ሲሰቃይ ማየት ያሳዝናል😢😢😢ነፍሷን ይማረው😢😢የኔ ከርታታ
@tyabauae5539
@tyabauae5539 24 күн бұрын
😢😢ማን ገደላት እማ አስረጂኝ
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 23 күн бұрын
@@tyabauae5539 ኢትዮጵያ ህግ እንደሌለ ስለሚታወቅ ወርቅና ብር አላቸው ተብለው የተጠቆሙ ሌቦች ለመስረቅ ገብተው ወርቁን አምጡ አለበለዛ ባልሽን እገለዋለን እያሉ ሲያስፈራሩ ባሏን ስትከላከል የተተኮሰው ጥይት እሷን ገደላት ይሄውነው የኛ አገር ህግ
@KjvccYexs
@KjvccYexs 23 күн бұрын
🥺
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy 23 күн бұрын
@@tyabauae5539 enide tenegna ayedelshm enide min malte new lebawen kawekshe aniche nigergne
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 19 күн бұрын
የፓሊስ ልብስ ለብሰው ነው አሉ የገደሉት እቤቱአ ገብተው 😢​@@tyabauae5539
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁንካን ደና ሜጣችሁ ውአጋኞቼ 🙏እህቴ ኔብስሽ ባፀዳ ገነት ያኑር 🤲😭😭😭እራ ፀበል ዉሳዱት እግዚአብሔር ዌዳ ልቦና ይማልሳው
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 22 күн бұрын
እሚረዱት አይነት እንዲኖረው ያስፈልጋልለእናት ለአባት አስፈላጊ ነው በተረፈ አጎት አክስት ወንድም ህህህህህ ሁሉም ይስራ የኔ ቅመም እውነትን ነው!!
@nasserjemal8915
@nasserjemal8915 23 күн бұрын
መሲ የኔ እህት አላህ ይክስሻል ይህንን ወንድማችን ክፋኛ ሀዘን እና ድባቴ ውስጥ ገብቷል እና በተቻለሽ አቅም የአይምሮ ሀኪም እገዛ ያስፈልገዋል በትጨማሪ የሀይማኖት አባቶች ቢመክሩት ቢያፅናኑት መልካም ነው እላለሁ ባለቤቷን አላህ ያፅናው
@user-xv6eh3nq1p
@user-xv6eh3nq1p 24 күн бұрын
ነብስ ይማር መፅናናት ይስጣችሁ ልክነሽ ያልተነካ አያቀዉም 16 አመት ሰርቼ ባዶየን ነኝ ደሞዜ በወር 27, 35, ሽ እየገኘዉ እንዜሐብሄር ጤና ሰቶኝ አሁንም እየሰራዉ ነወ እኛም እንመክራለን ግን ለራሳችን አልሆንንም
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ነፍሷን ይማረዉ እናኗን እና ባለቤቷን ጠቅላላ ቤተሰቡን ጓደኞቿንም እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 23 күн бұрын
አዝኜ ነበር ethiopikalik ላይ የዛሪ ወር ገደማ interiewን አይቼ ወላሂ ተሰብሯል በጣም በምን ማፅናኛ ቃል ሊታፅናናው አትችልም በምንም ቃል አላህ ያፅናው ከማለት ሌላ
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 24 күн бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ለኹላችኹ መጽናናትን ይስጣችሁ😢😢😢😢😢
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 24 күн бұрын
እኛ ሀገር ህግ የለም ጌታወይ መልካም ወሬ ናቀኝ ስደትም ሀገርም ጭንቅ 🥹😭😭
@TikdemTikdem-zg7hd
@TikdemTikdem-zg7hd 23 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢እግዞዮ መሀረነ ክርስቶስ እህህህ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ያፃናናው 😢😢😢
@aynadisteklu1626
@aynadisteklu1626 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ የጓደኛ ሀዘን ከባድ ነው
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 24 күн бұрын
ስደት አስከፊ ነው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ አንቺ ለሷ መልካም አስበሽ ነው እንጂ ነይ ያልሻት በክፋት አይደለም ሁሉም በእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኗል ፅናቱን ይስጥሽ
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 24 күн бұрын
እናቷ እኮ ልጄ ጋደኛ የላትም ሚዜ እንካን ምታረገው ሲሉ ነበር ! ከየትም በላይ ለሱ ነው ምታለቅሰው 🤔 ስቀጥል ንብህረት የላትም ማለት ምን ማለት ነው 🤔🤔🤔 እግዚአብሔር ሃቅሽን ያውጣው 😢😢💔 ነብስሽን ይማረው ! አንዴ ሱቅ ነው ምሰራው ቀጥላ ደሞ እኔ ምሰራበት ፎቅ ላይ አንድ ልጅ እራሳን አጠፋች ቤተሰቦቻ ብራን አጥፍተው 🤔🤔 እግዚአብሔር ይወቀው ብቻ
@selamawityalew6032
@selamawityalew6032 24 күн бұрын
እስቲ ከመፍረድ በደንብ አዳምጡ
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 24 күн бұрын
@@selamawityalew6032 አዳምጨ መሰለኝ አሳቤን የሰጠውት !
@ConfusedBicycle-eh3rh
@ConfusedBicycle-eh3rh 22 күн бұрын
Anich wusej ena yajachew betesebochan anich wusha
@ConfusedBicycle-eh3rh
@ConfusedBicycle-eh3rh 22 күн бұрын
​@@ayoushamk7518sijemer min abash agebash yet abash sitakiyat
@user-ll3hr6xv1c
@user-ll3hr6xv1c 20 күн бұрын
​@@ConfusedBicycle-eh3rhEresa
@Temutubeተሙ
@Temutubeተሙ 24 күн бұрын
ይች ልጅ ክትትል ይደረግባት ሁኔታዋ አላማረኝም
@amasnaku2738
@amasnaku2738 24 күн бұрын
ማለት ? ምን ለማለት
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 23 күн бұрын
እኔም psychologicaly አወራሮ አላማረኚም የሶ እጂ ያለበት ይመስለኛል!
@FikireTube12
@FikireTube12 22 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@marthagirma7228
@marthagirma7228 22 күн бұрын
በሚገባ እጅዋ ሳይኖርበት አይቀርም ብታወራ ስለባልየው እግዚአብሔር ይፉርድ ስታሳዝን 😭😭
@ConfusedBicycle-eh3rh
@ConfusedBicycle-eh3rh 22 күн бұрын
Min abatachu agebachuh lerasachuh eweku eresa hula
@Yeshi987
@Yeshi987 24 күн бұрын
ተው የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ 😢😢😢 ደክሞኛል ስደት አበረታቱኝ በፈጣሪ😢😢
@user-gv4gh2no7r
@user-gv4gh2no7r 24 күн бұрын
እኔም ከፍቸ አዲስ ደምሪኝ
@user-dp3pv5es5r
@user-dp3pv5es5r 24 күн бұрын
አይዞሽ ደመርኩሺ❤
@Yeshi987
@Yeshi987 24 күн бұрын
@@user-gv4gh2no7r ነይ በታማኝነት ደመርኩሽ ደምሪኝ
@Yeshi987
@Yeshi987 24 күн бұрын
@@user-dp3pv5es5r አመሰግናለሁ ውዴ
@user-tb3fn9rr8s
@user-tb3fn9rr8s 24 күн бұрын
ደስ ይበልሽ
@AmiryimamAdem-lv8fu
@AmiryimamAdem-lv8fu 23 күн бұрын
በጣም ነው የሚሰብረው እግዚአብሔር ያፅናችሁ ነፍሷን ይማረው ገዳይወቹ ግን እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 24 күн бұрын
ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢ለመላዉ ቤተሰባ መፅናቱን ይስጥልን በጣም የሰዝናል 😢😢😢አይየስደተኛ ህይወት የኔ ከርታ እህቴችን ነፍስሽ በሰላም ትረፍ😢
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 24 күн бұрын
💔😴😭💔 በጣም የሚያሳዝነው እህቴ ነብስ ይማርልን😭😴💔 እግዚአብሔር አባታችንም ጥሩና ደግ ደግ ሰወችን አንዳንዴ በቶሎ ይጠራቸዋል
@zinasheendale609
@zinasheendale609 17 күн бұрын
እቱ ነፍስሽ ይማረው ጓደኛዬ እናትሽ በጣም ያሳዝናሉ ወንድምሸ ትንሿ እህትሸ ለእነሱ ብቻ በኖርሸላቸው ሁሉም ቀርቶ
@EnatAlen
@EnatAlen 5 күн бұрын
😢😢😢በውነት በጣም ይናፈቀን ነብሥ ይማረ መግሥተሠማይን የአውረሳት😢😢😢
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 24 күн бұрын
ሐይማኖት ትክክል ነሽ ወላጆች፣ እህቶች፣ ወንድሞች ሁላችሁም አረብ ሀገር ሰርተው የሚልኩላቸሁን ገንዘብ እባካችሁ እባካችሁ አትካዷቸው ከሆነም እነሱ አስበው ሲልኩላችሁ እናንተ ደግሞ ለነሱም ከዚያው ላይ ቀንሳችሁ ማስቀመጥ ራስ ወዳድ አትሁኑ።
@zahraliban5714
@zahraliban5714 23 күн бұрын
ምን አድርጊ ብሎ ነው የገደሏት መዝረፍ ይችላሉ ህይወቷን ለምን መጥፋት ተፈለግ አላህ ሀቋን ያውጣላት ።እውነት ትቆያለች አትጠፋም።ለማንኛውም ባሏን ማሳከም አንቺም የሞተ አይመለሰም አትሂጂ ቀብር።ባላም ያቁም መሄዱን።ነገም ሌላ ቀን ነው።አላህ አሟሟታችንን ያብጀው🙏አሚን
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 24 күн бұрын
ይች ሴት በደንብ ትጠና የሆነ ነገር አለ ከጀርባዋ አመጣጧ ደስም አላለኝም, የባልየው ተመሰቃቅሎ ማየት አሳማኝ አይደለም ምን አልባት ራሱ ገሏት ህሊናው እያሳደደው ቢሆንስ? ሲቀጥል ዝም ብላ ትቅለበለባለች!ከባልዮው ጋ የሆነ ሚስጥር አላቸው ይጠኑ ይታዩ በደንብ****
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 24 күн бұрын
ከብት። ስንት አይነት መርዘኛ ሰው አለ እባካችሁ። ምን አደረገች እስኪ አሁን?? 👹👺 ከእናንተ ጋር ሰው መኖር ይችላል ግን? ቀባጣሪ
@Spurgeo
@Spurgeo 24 күн бұрын
Abet chinklat!? Abet Ewuket...! Abet Memeramer...! Abet Mehur... 🙄 ...Yehnn Chinklat neber hagere be'mebrat setfeleg yeneberew.... 😅😅😂😂😅😂😅
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 24 күн бұрын
@@addisababanazareth1525 መርዘኛው ማ እንደ እናንተ ያለው በትንሽ ቃላት ሸፋፍኖ ለማለፍ የሚሞክrew ነዉ
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 24 күн бұрын
@@Spurgeo የገዳዎች ተባባሪ comment 🤣
@ConfusedBicycle-eh3rh
@ConfusedBicycle-eh3rh 24 күн бұрын
Anichn neber megidel eresa dedeb
@melessechdegu
@melessechdegu 23 күн бұрын
ኡፍፍፍፍ እግዝአብሄር ያፅናናችሁ አቤት የሰው ጭካኔ እግዝአብሄር ይፍረድ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@kalkidan745
@kalkidan745 23 күн бұрын
ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ነፍሷን በቀኙ ያኑርልን በሆዷም ያለውን ፅንስ ነፍስ አንተው ተቀበል ለቤተሰቦቿም በተለይ ለባለቤቷ እመቤቴ ከጎናችሁ ሆና ታፅናናችሁ እግዚአብሔር ሆይ ቸር ወሬን አሰማን😢😢😢🙏
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 23 күн бұрын
በርውነት አገራችን ደስ የሚል ነገር መስማት ናፈቀኝ እግዚኦ ማረን🙏🙏🙏
@user-rg6jx5qc6c
@user-rg6jx5qc6c 23 күн бұрын
መሲየ እሷሴት ምንም አላመረችኝም የሆነስራያለባት ትመስላለይ በደብ ፐሊስ ይከታተላት አስገድላት እደሁ አይታወቅም ከንግግሯላይ እጇያለበት ይመስላል ምንአገባት ስለቤት የሱነዉ እያለይመጣይ አለማፈሯ እደዉ እጅሽ እዳለበት አችንየስራሽን ይስጥሽ
@Hana_tube
@Hana_tube 24 күн бұрын
_እግዚአብሔር አምላክ ያፅናችሁ ለሟቾም እረፍተ ነፍስ ይስጥልን በጣም ያሳዝናል😥_
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ያጽና እሳዋን እግዚአብሔር ነፍሱዋን ያሳሮፋት ለባለቤቱዋ መጽናኛ ይስጠው አሜን ።
@borenaabebechayano-ow8sk
@borenaabebechayano-ow8sk 16 күн бұрын
ነፍስ ይማር እውነት በጣም ያሳዝናል ገዳዮችን ነፍስና ስጋን መግደል የሚችለው እግዚአብሔር ይግደላቸው
@rabiaseid7470
@rabiaseid7470 23 күн бұрын
ወገኛ ነገር ነች ደስ አላለችኝም ጓደኛ ተብዬዋ ፈጣሪ ይማራት የኔናት ባልቤቶ እና ቤተሰቦቾ ፈጣሪ ያፅናችሁ ።
@ConfusedBicycle-eh3rh
@ConfusedBicycle-eh3rh 22 күн бұрын
mider kotetam yimeleketeshal werega wusha
@ConfusedBicycle-eh3rh
@ConfusedBicycle-eh3rh 22 күн бұрын
Min akatelesh bekumish yemotesh
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 24 күн бұрын
የስደቱን ውጣ ውርድ ወጣ የአርብ አገር ፈተና አይልፋ የአገራ ጅብ በላት በቃ ይሄነው ልፋታችን በጣም ልብ ይስብራል ነብስሽን በስላም ትርፍ ስደተኘዋ እህቴ
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 24 күн бұрын
ቤተሠብ በቁም ነው የሚጨርሠው ልክ ነሽ ወንድም እሕት ይሥሩ እናት አባት ይርዱ በመጠኑ
@user-ey2op4ko9l
@user-ey2op4ko9l 23 күн бұрын
ለመላው ቤተሰቦቿ ወዳጆቿ እግዚአብሔር ያፅናቸው
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ያጽናው ባልየውን በጣም ከባድ ነው የምክር አገልግሎት ያስፈልገዋል
@user-bf7wq8qt4h
@user-bf7wq8qt4h 24 күн бұрын
እግዲ ምን እናግ ባልዬው ክትትል ያስፈልገዋል የሀኪም ስነልቦናው ተጎቶአል
@frehiwot27
@frehiwot27 24 күн бұрын
ኧይ እህት አለም ነፍስሽን ይማረው
@user-sb8lj9vt1h
@user-sb8lj9vt1h 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ 😢
@KjvccYexs
@KjvccYexs 23 күн бұрын
🥺
@tgze2435
@tgze2435 24 күн бұрын
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጠዉ አይ ባለቤቶ በጣም ተጎዳ ሲያሳዝን
@KjvccYexs
@KjvccYexs 23 күн бұрын
🥺
@eteneshworikcho8190
@eteneshworikcho8190 21 күн бұрын
እች ሴትዮ ምኑዋም አለመራኝም ለሰዉዮ ነው የምታዝነዉ በጣም ታጎደ እያለች ፈጣር ይፍራድሽ የምር🥺🥺🥺🥺
@FhfJcjg
@FhfJcjg 4 күн бұрын
ነፍስ ይመራ😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ኢትጲያ ጥሩ ነገር መስመት ጠፋ...…..
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ያጽናናቹሁ!!!
@lylykonjo5130
@lylykonjo5130 24 күн бұрын
😢😢እግዛቢሄር የወደደውን ወሰደ ህይወትዋ ያለፈበት ቤት መኖሩ ሰላም ይነሳውይሆናል ሁላችንም ወደዛው ሂያጅ ነን የቀን ጉዳይ ነው ለቤተሰቦችዋ መጽናናትን ይስጣቸው
@hanahana1960
@hanahana1960 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ለገደዩ ፍርድ ይሰጠል አንድ ቀን 😥😥😥😥😥
@B12d17a
@B12d17a 24 күн бұрын
የዘፈን ዳርዳሩ ምንድነው እሚባለው ቤቱን ይሰራው እሱ ነው የሷን ብር እኔ ነበርክ ለቤቱሰቦቿ እማስከባው አለች ኢሄን ለመናገር ነው የመጣችው ድንቄም አዘነች ይችም ባልየውም ፊልም ነው እሚሰሩት ነገር ሲረጋጋ እሱ የሰራው ቤት ነው ብላለች ይጠቃላሉ ወንጀሉ ያለው ባል ተብየው እና ይች የሴት ሰይጣን ጋር ነው ያለው እውነት ሌቦች ቢሆኑ ሁለቱንም ገለው ነበር እሚሄዱት እንዴት እርጉዝ ገለው ባልን ይተዋሉ ንብረቷ በጁ እስኪገባ ነው እንጂ ኢቺ ነበረች ሚስቱ ሳትወለድ የተገደለችበት ሚስር ኢሔ ነው ።
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 24 күн бұрын
ዘድሮ ማንም አይታመንም ! እውነት ትወጣለች ብዘገይም
@haymanotandebet159
@haymanotandebet159 19 күн бұрын
Seyitan anatish lay bet yiserabish yewusha lij
@Tadele-bp1mv
@Tadele-bp1mv 15 күн бұрын
አረ መጠየቅ አለባት እሱን ትታቹህ እስዋን ግደሉ ተብለው ቢሆንስ
@fetiamohamed8672
@fetiamohamed8672 24 күн бұрын
Weyine wedmen Betam New Misazinew Allah kante gar yihun betam new anjeten yebelage
@AddisAbabaBete
@AddisAbabaBete 24 күн бұрын
እህታችን ፈጣሪ ነፍስሽን ይማርልን እጅግ ያሳዝናል ❤ አረብ ሃገር ያላችሁ እህቶች እባካችሁ ለወንድም ለእህት ላክስት etc አትስጡ!!!!!! እናት እና አባትም ልጅ የሚወልዱት ሊጦሩ አይደለም። ከቸገራቸው ለወላጅ ብቻ እርዱ! እህት ወንድም ሰርተው ይብሉ! አውሮፓእና አሜሪካ ያለነውን ተመልከቱ ማንም አይቀልድብንም ለዛውም ተምረን የቢሮ ስራ እየሰራን ለሚረዳው ብቻ ነው ምንረዳው! ጦጣ የመቀመጫዬን ነው ያለችው አትጎዱ!
@stc6291
@stc6291 23 күн бұрын
እግዚአብሔርአምላክይፍረድ በጣምያሳዝናል ነፍስይማርለን ባለቤቷንም እናቷንምመላዉቤተሰቧንያፅናልን በትክክልእጃችንላይብርሲኖርላኩ ላኩ ነዉእሚለን ምክነያቱምንእደሆንአላቅም ለራሳችንአናሰብምእናመስግናለንሰለምክርሽእህታችን❤❤❤❤❤❤
@zafuzafu6588
@zafuzafu6588 24 күн бұрын
በትክክል የዋህነት በጣም ያጠቃቸዋል ከንቱነት ነው
@TiruMedia18
@TiruMedia18 24 күн бұрын
ገና ሣልጀምረው እንባየን መቋቋም አቃተኝ እንደት አሣዛኝ ነው በአላህ ባለቤቷን አላህ ያበርታው ወደ ጤናው የሚመለስ ያድርገው አላህ የፈቀደው ሆኗል ሰብሩን ይስጣችሁ
@genat6896
@genat6896 21 күн бұрын
ወንድ እያለ ሴትን መግደል ምን ይሉታል?እሱን የምትፈልግ ሴት ነች ያስገደለቻት የምትሉ በላይ ግለፁልኝ?
@zebalkhomari277
@zebalkhomari277 24 күн бұрын
በትክክል እውነትሽን እህትየስደቱን ውጣ ውርድ ወጣ ነፋሷን ይማረው
@azebtadese3403
@azebtadese3403 23 күн бұрын
ነብስ ይማር ግድያው በጣም የተቀነባበረ ይመስላል ብቻ ባጠቃላይ የተረገዘው ልጅ እንዳይወለድ ተብሎ ይሆናል የተገደለችው የባልዋ ቤተሰቦች እጅ ሊኖርበት ይችላል እንዴ።ት እስዋን ብቻ ገደሉ ዘራፊዋች ከሆኑ የሚፈልጉትን ነገር ይውሰዱ ብላለች የሞተችው ያው ወንድምዋ እንደተናገረው ታድያ ለምን እስዋን ገደሉ ? እንዴት ባለቤትዋ ነው ቅድሚያ ያገኙት እንዴት እሱን ትተው ሴትዋን ለዛውም እርጉዝ ብቻ ፈጣሪ ደምዋን ይበቀልላት አለም የሐሰተኞች መፈንጭያ ናት ፈጣሪ እውነቱን ያውጣው
@konjonesh
@konjonesh 24 күн бұрын
አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ኡፍፍፍፍፍ መጨረሻሽ ናፈቀኝ አቤት ጭካኔ😢😢😢😢
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 24 күн бұрын
💔 የየትምወርቅ ሞት ሁለት ነፍስ ይዛ ሲታሰብ በጣም ይዘገንናል ባለቤትዋም ሁለቱንም ማጣቱም ከባድ ሃዘን ሆኖበታል ተዳፍኖ የቀረ ሃዘን ከውስጥ የማይወጣ😥😥😥😥
@Anumma572
@Anumma572 24 күн бұрын
Nefes Ymar. Egziabeher Tsenatun Yyestachew
@mahmudmb2606
@mahmudmb2606 24 күн бұрын
ኦ እግዚኦ አቤቱ ነብስዋ ማረው የኔ ከርታታ
@kinghabtamu9608
@kinghabtamu9608 23 күн бұрын
ሀይሚ የኔ ዩዋህ የምታውቂውን እውነት ነው የተናገርሽው ልብሽ የተሰበረበትን ከቤሩት እስከ አዲስ ያለውን ለቤተሰብ ገንዘብ ልኮ መጨረሻ ላይ ወደሀገር ስትገባ ከባላ ውጪ ያሉትን ታሪክ ታውቂያለሽ ከሰደት ጎደኝነት እስከ ሚዜነትአሁንም እስከ ፍርድ ቤት ምርጥ ጎደኛ ነሽ comment የምትሰጡ አስተውሉ ይህች ልጅ የምታውቀው እውነት ነዉ ዛሬ ወታ ለመናገር ያበቃት ለማንኛውም ስደተኛ እህቶቼ ለራሳችሁ አስቡ አንዳንድ ቤተሰብ አይጠግብም ሞተንም አይተውንም አስባችሁታል17አመት ለፍታ still.የምትረዳን እሳ ናት ማለት አያሳፍርም አዝናለለው ሳትኖር ላለፈችው እህታችን ነፍስ ይማር ለባለቤትዋም እግዚያብሔር ያፅናው እባክሽ መሲ የባለሞያ እገዛ እንዲያገኝ እርጂው
@ConfusedBicycle-eh3rh
@ConfusedBicycle-eh3rh 22 күн бұрын
Sileteredahegn medihenialem yiredah ameseginalehu bigebachew gadegna malet kehulum belay new
@ConfusedBicycle-eh3rh
@ConfusedBicycle-eh3rh 22 күн бұрын
Betam ameseginalehu
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
Её Старший Брат Настоящий Джентельмен ❤️
00:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН
小女孩把路人当成离世的妈妈,太感人了.#short #angel #clown
00:53
ሰራተኛዋን የሚያሰጨንቀው አባወራ
51:02
Sile HiwotTV
Рет қаралды 159 М.
☺ Неожиданная встреча спустя полгода
0:27
Мария Шортс
Рет қаралды 2,9 МЛН
This Shape Is IMPOSSIBLE To Draw...
0:57
Stokes Twins
Рет қаралды 50 МЛН
Разрезанный Человек 🤯
0:31
MovieLuvsky
Рет қаралды 8 МЛН