ኤርትራዊውን ሙዚቀኛ ባለቤቴን በሞት በማጣቴ የመንፈስ ስብራት ደርሶብኛል በ90 ዎቹ "ተመከር" በሚለው ሙዚቃ የምትታወቀው ድምፃዊት ጥሩእድል | Seifu

  Рет қаралды 151,520

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

በዘጠናዎቹ "ተመከር" በሚለው ተወዳጅ ሙዚቃ የምትታወቀው ከከባድ ሀዘን በኃላ የተመለሰችው ድምፃዊት ጥሩእድል ዘነበ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 238
@eritrea7521
@eritrea7521 Жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ እህቴ ጌታ መፅናናት ያብዛልሽ ልጆችሽን ወግ ማረግ ያሳይሽ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
@asnitube3283
@asnitube3283 Жыл бұрын
የታላቹ የ90ዎቹ ልጆች ላይክ አድረሰጉ ልጅነቴ ትዝታዬ ወይኔ እንኳን ደና መጣሽልን😍😍
@netsimesfin
@netsimesfin Жыл бұрын
ስወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ቆንጆ
@seidali5521
@seidali5521 Жыл бұрын
እኔየሚሊኒየሙ ትዉልድነኝ ግን የ90ዎቹአድነቂ ነኝእወዳለሁ
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 Жыл бұрын
Ahilen
@abebakasa6951
@abebakasa6951 Жыл бұрын
አቤትአቤት 😢
@netsanettesfay1323
@netsanettesfay1323 Жыл бұрын
Ye zefen taem be 90 wochu akome
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
ከባድ ነው በሠው አገር የትዳር አጋርን ማጣት!!ጠንካራ ነሽ !!አውንም በርቺ🎉🎉
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ በልጅነታቸው የአባታቸውን ቤተሰብ በማሳየትሽ ጎበዝ ነሽ ለእነሱም የልጃቸውን ሃዘን ባይረሳም ይጽናናሉ ገና ወጣት ነበር 😢ያሳዝናል
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 Жыл бұрын
አወይ ጊዜ ትላንት ይመስላል💙 90 ዎቹን የፍንዳታ እድሜዬን አስታወሰኝ በትዝታ……😢❤ ይቺ ልጅ ደሞ ደስ ትለኝ ነበር ዘፋኝ እንደ ቆሎ ባልተበተነበት በዛ ውድና ድንቅ ዘመን በዛን ተመልሶ በማይመጣ በሚመስል ጊዜ በቴለቭዥን ሁልጊዜ ትቀርብ ነበር💖💖💖👍👍👍👍
@henokyohannes8192
@henokyohannes8192 Жыл бұрын
Gobeze my sister endachi atnate lebona talaye sate yetbarekache nache zamaneshe Life yebarek yewldeshew tebareku
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 Жыл бұрын
@@henokyohannes8192 Amen! ! 💖🙏
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
አይ ሞት ክፉ በወጣትነቱ ደግሞ ሲያምር😭😭😭አይዞሺ የኔቆጆ በርቺ ሁላችንም ወደዚያዉነን
@-nt5np
@-nt5np Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ አላውቃትም ። እህቴ ግን አሳዘንሽኝ 😢😢😢 አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ ያፅናናሽ በርቺ ለልጆችሽ መኖር አለብሽ በርቺ ልጆሽን ያሳድግልሽ ወግ ማዕረግ ያሳይሽ ❤❤❤
@merongirma6247
@merongirma6247 Жыл бұрын
በስመአብ ባሏ እንዴት ነበር የሚያምረው! አይ የሰው ልጅ ከንቱ! ለዚች እድሜያችን እንዲሁ ስንባላ! ወየው ለኔ፣ ከንቱ መሆኔ!😢🙍‍♀️🙆‍♀️
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
ጥሩ እድል ስወድሽ ያችን ሙዚቃ የገበዝኩት ውድባሌ በዛን ሣዓት ነበር ብጋብዘውም አላሳፈረኝም አብሮ አደጌ ፍቅሬ ያሁን ባለቤቴ ሁኖ እየኖርን ነው እግዝአብር ይመስገን እርሜናጤና ይሥጥልኝ የኔ ውድ❤ የሚወዱትን ሠው ማጣት ከባድ ነው እግዝአብሄር ያፅናሽ ልጅችሽን ያሳድግልሽ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ጥሩእድል ስወድሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ነፍሱን ይማር 😭ያሣዝናል ገና ወጣት ነው ደግሞ አምላክ ሑሌም አይሳሳትም ልጆችሽን አምላክ ያሣድግልሽ 🙏
@Ethio.selam27
@Ethio.selam27 Жыл бұрын
ዕድልዬ በባለቤትሽ ሞት በጣም ነው ያዘንኩት😭😭😭😭
@christinayared1972
@christinayared1972 Жыл бұрын
ውይ ባለቤቷ እንዴት እንደ ሚያምር ወይ እግዚአብሔር ያፅናሽ
@itsbrukti9767
@itsbrukti9767 Жыл бұрын
በጣም እንጂ😥😥
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
በጣም እኔ እደዚህ ከሆኩ እሷ ሆዷ እዴት እደሚቃጠል 😭😭😭
@mfamillymeron
@mfamillymeron Жыл бұрын
ጥሩዬ ❤❤የኔ ቆንጆ የ90ዎቹ እንቁ የድርብ ዘነበ እህት አቤት የወንድምሽ ሙዚቃ የድርብ ዘነበ ወሎ እሚለዉ ዉስጤ ነዉ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
ወድሟ ነው እዴ እሱ ዘፋኙ
@mfamillymeron
@mfamillymeron Жыл бұрын
@@genetteshome3906 እንዴ አዎ ወንድሟ ነዉ እዚም ላይ ሰይፉ ጠይቋት ስለ ድርብ ተናግራለች
@mfamillymeron
@mfamillymeron Жыл бұрын
@@genetteshome3906 ደመርኩሽ እህቴ እስኪ ደምሪኝ ወደፊት እንሰራለን😂😂😂
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo Жыл бұрын
አይ ጊዜ የኛ የዘጠናዎቹ ጊዜ መቼም አይደገምም 😓😓😓
@fanuelwoldemichael1854
@fanuelwoldemichael1854 Жыл бұрын
ሰለ ያላት ትህትና እና የባልዋ ፍቅር ከ ኣንደበትዋ እና ከፊታ ያስታዉቃል አይዞሽ በርቺ እድሜና ጤና ከነ ልጆችሽ ይስጥሽ ::
@mihreteabgebrekidan3144
@mihreteabgebrekidan3144 Жыл бұрын
Be strong sister 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
የ90ወቹ አቤት ድምፅ 🥰🥰🥰🥰
@hanabegie7154
@hanabegie7154 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ሲያምር ደሞ ነብሱ ይማር በርቺ እማ 😢
@Tube-nq2uz
@Tube-nq2uz Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በረከት ያንች ባል ነው ማለት ነው😢 አላህ ሰብሩን ይስጥሽ ልጆችሽንም ያሳድግልሽ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
መፅናናቱን ይስጣችሁ ለመላው ቤተሰብ አሟሟቱ በዚህ እድሜው ልብ ይሰብራል ቆንጅዪ ልጆች አሉሽ መፅናኛ የሚሆኑ
@FreeSoul76
@FreeSoul76 Жыл бұрын
Omg I love this woman I used to love her song back 1997 it’s very sad she lost her husband be strong she is very good single.
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ያፅናሽ እንደው የሚወዱት ሰው በሞት ከማጣት እኮ ኖሮ መለያየት መታደል ነው በሩቅ ማየትም
@Martaethio363
@Martaethio363 Жыл бұрын
ብዙ ግዜ አስባት ነበር የት ጠፋች ብዬ እሷና ወንድሟ ጎበዝ ሙዚቀኞቾ ናቸዉ የዘጠናዎቹ ሙዚቀኞች እባካቹ ኑልን ጆሯችን በማይሆን ዘፈን እየደማ ነዉ
@Susuuuuu-w5z
@Susuuuuu-w5z Жыл бұрын
እውነት ነው
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
😢😢እውነት ባለቤትን በሞት አጥቶ መኖር በቁም መቀበር ነው😢😢😢😢ታሪክሽ ታሪኬ ነው እንች ያለፍሻቸውን መከራ እየተጋፈጥኩት እገኛለሁ የልጆቼ አባት ሴት እና ወንድ አሉን እሱ በቅርቡ በሂወት የለም በአደጋ አጣሁት እኛም ስደት ላይ ነበር የተጋባነው እግዚአብሔር ፈቅዶ ልጆቹን ለቤተሰቦቹ አሳይ ዘንድ እለምናለሁ 😢😢😢
@netsanethaile4290
@netsanethaile4290 Жыл бұрын
Egzabehar nibsun yemarewn anchinm egzabehar yatenashe
@gedag5658
@gedag5658 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያፅናሽ አይዞሽ🙏
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርታት ይሁንሽ ❤❤❤
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ነብሱን ይማር አንቺንም ለልጆችሽ ዕድሜ ይስጥሽ ልጆችሽንም ለቁምነገር ያብቃልሽ በርቺ
@user-ij8dl7kf9h
@user-ij8dl7kf9h Жыл бұрын
Offf yene enat ayzosh😢
@user-yo2xg7sd8j
@user-yo2xg7sd8j Жыл бұрын
❤❤❤90 ዉቹ የሰጠን የማትጠገቡ እንቁ ዉች ብዙ ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤
@fatimaaterab7033
@fatimaaterab7033 Жыл бұрын
በጣም የምወዳት ፡ አርቲስትናት ጠፍታ ነበር እንኳን መጣሽ ፡ ደግሜ ደግሜ ደጋግሜ ፡ የምትለው እና የወይኒቱ የግሸንዋ የእስዋንም የምትዘፍነው ።
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 Жыл бұрын
በጣም በጣም ሚወደድ ዘፋኝ ነዉ መሞቱን የሰማን እለት አዝነናል አይዞን ነፍስ ይማር ጠንክሪ
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl Жыл бұрын
ንኡስ ሐወይ መንግስተ ሰማይ የዋርስካ 😭🇪🇷
@gualbahtahagos7001
@gualbahtahagos7001 Жыл бұрын
Men ybhal shmu zihawey ???
@atanskalikegberley
@atanskalikegberley Жыл бұрын
@@gualbahtahagos7001 berekt ybehal
@lenagreetsonglama1833
@lenagreetsonglama1833 Жыл бұрын
ውይ እዴት እደምወድሸ ጥሩ እድልዬ እንኳዋን ደህና መጣሸ ህይወት ይቀጥላል አይዟሸ
@lizhenen5395
@lizhenen5395 Жыл бұрын
ፈጣሪን በእውነት ከለመኑት እውነት እንዲህ ያለ አጽናኝ መንፈስን ይልክና ያጽናናል በርቺ እህቴ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
እህት አይዞሽ... መድሀንያለም ፅናቱን ይስጥሽ.. ያው ባህላችን ስለሆነ ነው... ላንቺ እና ለህፃናት ልጆች ነው እመሙ... በርቺ የእኛንም መጠርያ ቀናችንን አናውቀውም... ፈጣሪ ያፅናሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ...☺️🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
@zeritutube
@zeritutube Жыл бұрын
የ90 ወርቃማ ግዜ ነበር እድልዬ የባልሽን ነብስ ይማር የልጆችሽን አለም ያሳይሽ ያሳዲግልሽ💚💛❤
@oM-vc5po
@oM-vc5po Жыл бұрын
በጣም የምወድሽ የአገሬ ዘፋኝ አስብሽ ነበር የት ጠፋሽ ብዬ የኔ ቆንጆ ሀዘንሽ ግን አመመኝ እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ ልጆችሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ መፅናኛ ሰቶሻል በርቺ እህቴ❤❤❤
@zermariammedhani5448
@zermariammedhani5448 Жыл бұрын
God blessed you my sister and your familys🙏🏿🇪🇷🇳🇴❤
@sinamawmensur7436
@sinamawmensur7436 Жыл бұрын
እንኳን ወደ ሃገርሽ በሰላም ተመለስሽ❤።ከወንድምሽ ጋር አንድ ስራ ብትሰሩልን ጥሩ ነው
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Жыл бұрын
አይዞሽ ፣የኔ፣ቆንጆ፣ከባድ፣ነዉ ፣ግን ፣ለልጆቹ ፣ጠንካራ ፣መሆን ፣አለብሽ፣እግዚአብሔር ፣ሁልጊዜም ፣ካንቺ፣ይሀን
@eteneshfantahun8038
@eteneshfantahun8038 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርታት መፅናናትን ይስጥሽ ።
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
ጥሩዬ የደርብ እህት ከእነወንድምሽ የ90ዎቹ ኮከቦች ናችሁ❤❤❤
@kiya9587
@kiya9587 Жыл бұрын
በጣም ተቀይራለች ዘፈኗን መጀመሪያ ባላየው አላቃትም ነበር ይገርማል
@meskeremadugna3706
@meskeremadugna3706 Жыл бұрын
Betam
@rahewube2006
@rahewube2006 Жыл бұрын
ጥሩ እድልዬ በጣም ታምራለሽ ያሰብሽውን እግዚአብሔር ያሳካልሽ ::❤❤❤
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl Жыл бұрын
ደርብ ዘነበ በጣምም ምወደውን ዘፋኝ ነው 🇪🇷❤️
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትልሴት እግዚአብሔር የአጸናሽ ❤❤
@yemisrachkraemer6267
@yemisrachkraemer6267 Жыл бұрын
Derb The Ambassdor i would like to meet you one day❤ I ❤ your work hope to see you live one day ❤
@liduofficial6305
@liduofficial6305 Жыл бұрын
የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ነው የምወድሽ🥰🥰🥰
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
እንዴት እደምወድሽ እየደጋገምኩ ነብር የማዳምጥሽ በስዲ ወደኃላ እየመልስኩ ፈጣሪ ፅናቱን ይሰጥሽ ነፍስ ይማር
@user-eb4hq1bj1x
@user-eb4hq1bj1x Жыл бұрын
ውይ የኔ ቆጆ በጣም ትዝታ አለብኝ😍😍😍
@banchibirhanu7158
@banchibirhanu7158 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ላያስችል አይሠጥም መጽናናቱን ይስጥሽ። ወደ ነበርሽበት ስራ እንደምትመለሽ አምናለሁ። በርቺ
@LoveLaugh2013
@LoveLaugh2013 Жыл бұрын
Seifu the legend, Thank you for inviting Tiruedil!
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ ትንሽ ቅር ያለኝ ነገር እባካችሁ ክብር መስቀሉን እግራችሁ ላይ አርጋችሁ ባትረጋግጡት ደስ ይለኝ ነበር በተረፈ በርቺ
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Tiru Edil betam yasazinal yebalebetish memot gin hewot yiketilal. Anchi betam tiru sew nesh lijochishin lebetesebu yasayeshachew tebareki lijochishim Allah yasadigilish.
@xssa6895
@xssa6895 Жыл бұрын
ማርያምን ስወዳት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
መፅናናቱን እመኝልሻለሁ በሰው ሀገር ከባድ ነው
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ
@Jerrymekonnen2866
@Jerrymekonnen2866 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ዉድ አሁንም እግዚአብሄር ይርዳሽ❤❤❤
@mekdestamiru9259
@mekdestamiru9259 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ
@tssegaaalegessehaile6641
@tssegaaalegessehaile6641 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ማር እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥሽ😢የወንድማችንን ነብስ ኤግዚአብሄር ነብሱን ይማር🙏
@senayetedema5238
@senayetedema5238 Жыл бұрын
እግዚያብኤር ያበርታሽ የኔ ቆንጆ ማንም ለዘላለም የሚኖር የለም
@tsegeredabelay3912
@tsegeredabelay3912 Жыл бұрын
Happy to see you back on the stage my sister ❤❤❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
❤❤wow እድልዬ 💝💝ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤💝💝💝
@user-ot3vn6vq7c
@user-ot3vn6vq7c Жыл бұрын
ውይ ስወዳት 🥰🥰🥰🥰🥰
@RahelTsegaye-sl3jv
@RahelTsegaye-sl3jv Жыл бұрын
ውይ ስወዳት እንኳን ደና መጣሽ😍😍😍
@michaelabaku5079
@michaelabaku5079 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ መልካም እድል ይግጠምሽ
@Ethio.selam27
@Ethio.selam27 Жыл бұрын
ወይኔ ጥሩ እድል እንዲህ ትለወጪ አይ ውፍረት ስወድሽ ነበር እኮ የኔ ውብ
@desstadessta
@desstadessta Жыл бұрын
ወይኔ 90s ልጅ ሆኜ ኢቲቪ 2 ላይ ዘፈንሽን ደጋግሜ እሰማዉ ነበር።
@siltanbelay1679
@siltanbelay1679 Жыл бұрын
I am Happy to see you back on the stage turuedl
@user-uy5em5fj5j
@user-uy5em5fj5j Жыл бұрын
ውይ ስወዳት የኔ ትዝታ
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
በጣም ነው እምወድሽ
@romiydawit
@romiydawit Жыл бұрын
ጥንካሬሽ ደስ ሲል ፈጣሪ ካንቺና ከልጆችሽ ጋ ይሂን❤🎉
@mimigezaw-yg7lx
@mimigezaw-yg7lx Жыл бұрын
ብትመጣልኝ ምነው እረ አንተ ሰው በትዝታ ናፍቆት እኔስ ከሳው እይንህን ባይኔ. አይቼ ነበረ ምኞቴ ነበረ ምኞቴ ነበረ ምኞቴ ሆኖ ላይሆልኝ እረ እኔስ ተጎዳው እረ እኔስ ተጎዳው አንተን በማጣቴ 🎼 ተስፋ አይቆርጥም ልቤ በሰው ቢመከርም በስው ቢመከርም ባገር ቢመርም እንዲህ እንደዋዛ አይለቀውም እሱስ. አይለቀውም እሱስ የያዘው ፍቅር 🎶🎵🎶🎵🎶🎶🎷ቁጭ በል ተመከር ምን ተገኘስ ከመዞር ላድርግልህ. ሁሉን ብሎ ሲያማከኝ ወዳጅ መስሎ. አትጠገብ ይህቺስ አለም ብዙ ለፍቶ ምንም የለም ተመልሰህ አስተውል እና. እንፋቀር. እንደገና 🎷🎸🎵🎶🎷 እስኪ አንዴ ናና እንማከር ፍቅርክ ይመለስ ጥላቻው. ይቅር ናና እንታረቅ ሁሉን ተውና ፍቅራችን. ያብብ. ዛሬ እንደገና ዛሬም እንደ ገና አትሰለቸኝም የፍቅር ጌታ ምንህ ተጠግቦ ያንተስ ጨዋታ አንተ እኔን እኔን እኔ አንተን አንተን እንኑር እንጂ ለኛው ተሳስበን ለኛው ተሳስበን💃🎧🎷 🎶🎶🎹🎶🎶🎶🎷 ❤ ጥሩ እድልዬ 😘🌹🌷🌹 እንኳ ደህና መጣሽልን 🇪🇹🇪🇷 ነፍሱ ይማር አይዞን ህይወት. ይቀጥላል ውለታን አይረሳ. አይቸኩልም ልቤ አይቸኩልም ልቤ. አይሮጥም ለክፋት ውስጥን. ካወቁ ወዲያ ሚስጥር ማድረግ እንጂ ሚስጥር ማድረግ እንጂ ምንድነው ሰው ማማት ለሊቱም አይነጋም ቀኑ እንዳለ አለ ቀኑ እንዳለ አለ ቀኑ እንዳለ አለ. ወሬን ከምሰማው ላንዳፍታ ብትመጣስ አንዴ ብትመጣልኝ ብትመጣስ ምናለ 🎶🎶🎶🎷🎶🎷🎶🎶 አትቸኩል ተመከር ምንተገኘስ ከመዞር ላድርግልህ ሁሉን ብሎ ሲያማልከኝ አትጠገብ ይህቺስ አለም ብዙለፍቶ ምንም የለም ተመልሰህ. አስተውል እና እንፋቀር እንደገና 🎶🎷 እስኪ አንዴ ናና እንማከር ፍቅርህ ይመለስ ጥላቻው ይቅር ናና እንታረቅ ሁሉን ተውና ፍቅራችን ያብብ ዛሬ እንደገና ዛሬ እንደገና አትሰለቸኝም የፍቅር ጌታ ምንህ ተጠግቦ ያንተስ ጨዋታ አንተ እኔን እኔን እኔ አንተን አንተን. እንኑር እንጂ ለኛው ተሳስበን ለኛው ተሳስበን. እስኪ አንዴ ናና 🎷🎷 እንማከር. ፍቅርህ ይመለስ 🎷🎷 ጥላቻው ይቅር 🎷 ናና እንታረቅ 🎷🎷 ሁሉን ተው እና 🎷🎷🎷 ፍቅራችን ያብብ 🎷🎷 ዛሬም እንደገና ዛሬም እንደ ገና።።
@forgotemail7718
@forgotemail7718 Жыл бұрын
🤗🔥
@Abducurry
@Abducurry 9 ай бұрын
መቸም የማትረሳኝ ልጂ ጡሩድል የልጂት ትውስታየን ታሳየኛለች 😢❤
@samharamen2584
@samharamen2584 Жыл бұрын
Ajoki mearey🥺🙏🏽 N hawna kea mengste semay yewars🥺 🇪🇷❣️🇪🇹
@filmonasgedom818
@filmonasgedom818 Жыл бұрын
እግዜኣብሄር ሓወይ መንግስተ ሰማይ የውርስካ በሬ ሓወይ ጥሩዕድልዬ እግዜኣብሄር ያጽናሽ
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 Жыл бұрын
ስወዳት የኛ ዘመን ❤❤❤❤
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
አይዞሺ ፈጣሪ ያፂናሺ ሁሉም ቤት አለ እኔም እንደሱ ተጎጂ ነኝ
@azizaabdurazak1568
@azizaabdurazak1568 Жыл бұрын
Turu edil betam new yemiwesh ke duro jemiro ❤❤❤❤
@user-vf3oh3lz5u
@user-vf3oh3lz5u Жыл бұрын
Lijocheshen Allah yasadegelesh Yeni knojo ❤️❤️❤️
@liyagg6568
@liyagg6568 Жыл бұрын
የኔ እናት በርቺ ከዚ በላይም
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Жыл бұрын
90's በጎረቤት ቲቪና ዲቪዲ ነበር ምንሰማሽ❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
ሰይፉዬ የሳቄ ጌታ እረ ዕድሜ ይስጥህ ሳከብርህ ስወድህ ከነቤተስብህ ነው ኑርልን
@meronnigussie8193
@meronnigussie8193 Жыл бұрын
ዉይ ባሏ😢😢😢ነብሰ ይማር
@eskedarsolomon4815
@eskedarsolomon4815 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤❤❤
@user-xf9tu1qk6w
@user-xf9tu1qk6w Жыл бұрын
አረ የኛ ማር ወለላ ❤❤❤❤❤❤
@slamsisay
@slamsisay Жыл бұрын
ውይ ፈጣሪ ነብሱን ይማረው እግዚአብሄር ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@ejigayehualemie8157
@ejigayehualemie8157 Жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ሚያፅናና አምላክ ነው ከኔ ሕይወት ጋር ተመሳሰለብኝ ግን ፈጣሪ ይችላል
@astermehari9868
@astermehari9868 Жыл бұрын
Keinem hiwet gar.
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Жыл бұрын
ዴሴ የሚለውን ሙዚቃ እንረሳም የደርብ ዘነበን ሙዚቃን
@Bitaniya12
@Bitaniya12 Жыл бұрын
Egziabher yaxnash egnam betam aznenal bemomotu 😢
@negestihabtestion5654
@negestihabtestion5654 Жыл бұрын
😢 Hawey natey amlak yekebela naki ka amlak bereite yehabki tsbktey ❤
@uniquealmaz4214
@uniquealmaz4214 Жыл бұрын
የኔ ዉድ ስወዳት በቅርብ ነበር ሙዚቃዋን ያየሁትና የት ሂዳ ይሆን እል ነበር ስለተመለሽ ደስ ብሎናል ❤❤❤
@ermiasteshome2009
@ermiasteshome2009 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ♥️
@melatcode4111
@melatcode4111 Жыл бұрын
Good luck my beautiful sis
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 Жыл бұрын
Wane wane is my favorite song love tiruyeee
@user-tl1fz6mc8s
@user-tl1fz6mc8s 3 ай бұрын
ባሏ ስያምር ወይኔ 😢😢😢😢😢አይይይ ሞት
@forgotemail7718
@forgotemail7718 Жыл бұрын
የኔ ቀሽት እንኳን አየንሸ 🌷💐😘💝
@rahwawelday6843
@rahwawelday6843 Жыл бұрын
Ewey Bereket. Hawey mengste semay yewarka
@biniyamabraham888
@biniyamabraham888 Жыл бұрын
Loyal Ethiopian ladies to the end …!! Respect to the man whom will have them give them respect the highest Habesha men’s!! Others try not to have hard to have !!! You GOT TO HAVE OVER 3000 YEARS CULTURE TRADITION… never mixed but duplicated to western by English no one can’t speak the music rap country soul r and b blues dance all Habesha music not by English no one can’t speak but me the truth !!!
@user-ui7zf3rp3z
@user-ui7zf3rp3z Жыл бұрын
ደህሜ ደግሜን ስወድልሽ
@HagereYt
@HagereYt 6 ай бұрын
ሰይፉ ግን በጣም ነው ምታናድደውም ምታሳቅቀውም የሚጠየቅና የማይጠየቅ ነገር እወቅ😢
@dana.j9062
@dana.j9062 Жыл бұрын
Sorry for your loss Beautiful!! May God give you his strength and his Blessings to you and your Family!!
@hdhd9405
@hdhd9405 9 ай бұрын
Allah ybrtashemamya esunm nbsymare
@leilasalah5073
@leilasalah5073 Жыл бұрын
ሰይፉ ግን ቀድመህ information ብታውቅም እድሉን እንዲመልሱ ለነሱ ጊዜ ብትሰጣቸው ጥሩ ነው ሁሉንም አንተ መለስከው
@SaraWorku-jq1qk
@SaraWorku-jq1qk Жыл бұрын
ጥሩ እድልዬ አይዞሽ
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ ለልጆችሽ እናት ያድርግሽ እስከመጨረሻው በርቺ ። እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች የአበሻ ቀሚስ የምታሰሩ እግዚአብሔርን ፍሩ መስቀል የእግር መርገጫ ሳይሆን ጌታችንና መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት ነዉ ዘመንን እያላችሁ ዲዛይነሮች አታስቀስፉን እባካችሁ😭😭😭😭 እኛም ገዝተን የምንለብሰው እንጠንቀቅ መስቀል ከቻልን ወደላይ አካባቢ እንጂ መሰራት ካለበትም ወደ ትከሻና ደረት አካባቢ ቢሆን ይመረጣል ስንት ዲዛይን በሞላበት የእግር መርገጫማ የጨለመውን ማህበረሰብ እየደገፍን ነዉ እንጠንቀቅ ።
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 24 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 129 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 39 МЛН
የህልውና ትግል ምንድነው?
Ethio hulu media ኢትዮ ሁሉ ሚዲያ
Рет қаралды 29
He Used All The Sauce On 1 Slice Of Pizza🤪😂
0:12
BorisKateFamily
Рет қаралды 15 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 4 МЛН
Собака не хотела чтобы так вышло...❤️
0:24
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 12 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,6 МЛН