ESAN TV ከብልጽግና የመከራ ዘመን እንዴት እንውጣ? | Tue 12 May 2024

  Рет қаралды 24,968

ESAN TV

ESAN TV

14 күн бұрын

#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti
ESAN TV ከብልጽግና የመከራ ዘመን እንዴት እንውጣ? | Tue 12 May 2024

Пікірлер: 135
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 12 күн бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 13 күн бұрын
ጀግኖች በርቱ❤❤❤🎉🎉🎉
@getutadesse6121
@getutadesse6121 13 күн бұрын
Mesay welcome! Meti ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-vq7ur1fl4l
@user-vq7ur1fl4l 13 күн бұрын
Mesay Lijochih yibateku ❤❤
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 13 күн бұрын
ላይክ አትርሱ ወገኖቼ
@benbiniyamyitbarek2457
@benbiniyamyitbarek2457 12 күн бұрын
Meti & Messay Thanks a lot❤❤❤
@genetabate45
@genetabate45 12 күн бұрын
ድል ለተገደለዉ ለተጎዳዉ አማራ ህዝብ.🙏
@fetenetizazu764
@fetenetizazu764 13 күн бұрын
በርቱ ጀግኖቻችን።
@user-vq7ur1fl4l
@user-vq7ur1fl4l 13 күн бұрын
Like Like Like atirsu ❤❤
@jejdjxndndmd3362
@jejdjxndndmd3362 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ክልል እና ዘረኝነትን ከአገራችን ያጥፋልን አሜን
@ermiastesf7298
@ermiastesf7298 12 күн бұрын
ወደ ግንባር እንውረድ
@amsaleatraga3803
@amsaleatraga3803 12 күн бұрын
Victory for FANO Mesaye and Metiye well done you guys are awesome.
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 12 күн бұрын
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@eyerusakalu8324
@eyerusakalu8324 12 күн бұрын
Thanks
@ZEKIA-ub1gi
@ZEKIA-ub1gi 13 күн бұрын
የESAN እውነት ድምፅ የብል*ግናና ውሸት እንድታጋልጥ ላይክ በማረግ እንርዳ💚💛❤️
@fetenetizazu764
@fetenetizazu764 13 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@romiooo0193
@romiooo0193 12 күн бұрын
Well came mesay mekonnoen & Metasaby 🙏❤❤
@ymekuria1375
@ymekuria1375 13 күн бұрын
Great discussion for our future peaceful country. God willing----- thank you
@user-ue2hl5yn3l
@user-ue2hl5yn3l 12 күн бұрын
ፋኖ ያሸንፋል በርቱ!
@werasemipoletica
@werasemipoletica 12 күн бұрын
መቲዬ ወሳኝ ሰው አለሽልኝ? መሳያችን የተከበርክ በርታልን
@user-wl3of9kb1t
@user-wl3of9kb1t 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@saleMlese-sr4fm
@saleMlese-sr4fm 13 күн бұрын
መሳይ ጀግና እኮ ነህ
@tititezeta5435
@tititezeta5435 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@robertaalt
@robertaalt 12 күн бұрын
እሱን ማስወገድ
@twdrskss
@twdrskss 13 күн бұрын
Brilliant discussion❤❤❤ በንግስቱ ባይፈረጡ ታላቁ መለስ ባይሞቱ ኑሮ ዛሬ ጭራቃዊ መንግስት እና አስተዳደር አናስተናግም ነበር እንዴ እኛ ኢትዮጵያውያን እኮ ለሰው አዛኝ የተራበን አብልተን የተጠማን አጠጥተን የታመመን ጠይቀን የሞተን አልቅሰን ቀብረን እሩህሩህ ዜጎች በእምነታችን በአገራችን የማንገዳደር ምርጥ ዜጎች ነበር ነገርግን አንድ መግስት ሲያልፍ ሌላ መከራ እየተቀል እየደማን አለን🤔
@menurhassen7434
@menurhassen7434 12 күн бұрын
ሲጀመር አገሪቷን መከራ ላይ የጣላት መልስ አይደለ እንዴ እነዚህንም እዚ ያደረሳቸው መልስ ነው!!
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 13 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@haileanteneh5174
@haileanteneh5174 12 күн бұрын
መቲዬ❤❤❤
@Messy-mt7oh
@Messy-mt7oh 13 күн бұрын
💯
@sulimanendris803
@sulimanendris803 12 күн бұрын
Messay and mete thanks all of us we have to struggle like u!!!
@gemedaayano4066
@gemedaayano4066 12 күн бұрын
Yes, always talk about solutions
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 12 күн бұрын
ከችግራችን መውጣት እምንችለውማ በትግልና በትግል ብቻ ነው በድርድር እሚባል ነገር የለም ምርጫ ደርሶአል አገሪቱ ሰላም የለምና ተራዝሟል ይለናል
@hikmamerssatube5280
@hikmamerssatube5280 13 күн бұрын
መጣን
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 13 күн бұрын
የሴራ ፓለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም
@ethio8774
@ethio8774 12 күн бұрын
አቤት ጉድ እንዲህ ሲቀደዱ አያፍሩም🤔 እንኳን ቱሪስት ወፍ የለም!! 🙃🫣
@hailubelayneh6888
@hailubelayneh6888 12 күн бұрын
Meti , ur my tacher (the strongest lady) heroin !!!!! keep up.......
@tadesseabebe5787
@tadesseabebe5787 13 күн бұрын
Selam mesay
@AlazarZelalem
@AlazarZelalem 12 күн бұрын
Gelilaye
@user-ec2jm5pb6l
@user-ec2jm5pb6l 12 күн бұрын
ከየቤታችን በእየለቱ ወጥተን የምንመለሰውን የሰፈር እንቅስቃሴ ደምራ ይመስኛል።
@abatefamily1756
@abatefamily1756 13 күн бұрын
🙏🙏🙏
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 13 күн бұрын
የገዳዩ አብይ መንግስት መላው የኢትዮጵያን ህዝብ ያንገሸገሸ ቢሆንም ሲጋደልና ሲሞት የሚታየው አማራው ብቻ ነው:: ሌላው ቢቀር በውጭ ያሉት ሌሎች ብሄረሰቦች በገንዘብ እንኳን ሲረዱ አናይም::
@kt.2770
@kt.2770 13 күн бұрын
Please metasebia give a chance for your friend
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg 13 күн бұрын
በርበሬ ቢወደድ እንበላለን ቃሪያ አላስቀምጥ አለን የአባታችን ባሪያ 🤔 ድል ለንጉሱ ልጅ ፋኖ እናሸንፋለን 💚💛❤️ ሞት ለታሪክ አልባው ገዳይ ወራሪ🤮🤮🤮
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 13 күн бұрын
አኖድነት አንድነት ሐይል ነው መከፋፈል ሞት ሽንፈት ባርነት ውርደት ድሕነት ነው ውጤቱ
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 12 күн бұрын
ከዚህ መከራ መውጣት እሚቻለውማ በትል ነው ብቻ ነው ኢትዮ ሕዝብ ሆይ ኧረ ንቃ ከፋኖ ጎን ሆነ ተፋለም ተው በኋላ ይቆጨናል ይሄ እብድ 10 አመት ካስተዳደረ ኢትዮ እምትባ አገር አናገኛትም
@user-ky9be2sf6h
@user-ky9be2sf6h 12 күн бұрын
የምትሉት ሁሉ መሬት ላይ ያለ ሀቅ ነው ችግሩ እያኖቀረን ነው መጪውንም ማሰቡ ዘግናኝ ነው እየባሰበት እንጂ የመሻሻል ምልክት አይታይም
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 12 күн бұрын
ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ
@user-op7yt
@user-op7yt 12 күн бұрын
ግብአተ መሬት ይፈፀም እያላችሁ በሚዲያችሁ ሰትቀሰቅሱ ነበር እኳ ተረሳ?
@Jakenic3510
@Jakenic3510 12 күн бұрын
መቲ ጀግና ነሽ ተረጅሻለሁ በርቺ ስለ ፋኖ እድገት እንጅ ስለ ፋኖ ውድቀት የሚያወራው ይሄንን አሳማ እናውቀዋለን ፕሮፓጋንዳ ተሸንፈሽም ቢሆን ጥሩ አርገሽ ታወሪያለሽ እንጂ ልክ ይሄ ኩሩሩ እንደሚያወራው አይደለም። ዬናስን ይዞ እየመጣ ሰው እኮ ነው መሳይ የጭቃ ውስጥ እሾህ አብይን ስለጠላ እንደ ቅማል ፋኖ ላይ ወቶ ማክሸፍም ነው አላማው መቲ ያንቺን ምንም አልተቃወምኩም በርቺ
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 12 күн бұрын
ፈፋኖ ያሸንፋል
@danielkassaabza568
@danielkassaabza568 12 күн бұрын
ፖርኮቹ በጥናት የተሠሩ ናቸው።የኢትዮጲያ ህዝብ የሚዝናናበት ሳይሆን ህዝብን አደይቶ እና የፓርኮችን ዋጋ ዜጎች በማይችሉበት የዶላር ዋጋ በመሥጠት የሚዝናኑት ሌሎች ኢትዮጲያን የፅዳት ሥራ ይሠራል ብለው ነው ያቀዱት።ነገር ግን ኢትዮጲያዊ ባርነት አያውቅም።መልሱን ወቅቱ ሲደርሥ እናሳያችዋለን።
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 12 күн бұрын
እንዳፍህ ያድርገው እኔም እማስበው አንደአነሰተ ነው ተስፋአለን በራሱ ሰው ይገደላል ወይ ይታፈናል ስለዚህ የፋኖ ትግል መደራጀት ማደግ ያስፈልጋል ፋኖን መጠበቅ አያስፈልግም ሁሉም የራሱን ስራ መስራት ያስፈልጋልል
@sammymanu7584
@sammymanu7584 12 күн бұрын
Today's issue how we can pass the grip of Prosperity Party is crucial for achieving unity of Ethiopian people. First of all, Fano and other opposition party have to expand their horizon of connection and communication. This movement isn't only about Amhara people issues, it must address Ethiopian country wide as a national agenda. The negative features of division which was created in past and present time between this ethnicity, tribe.... ( yezih beher, yezih wogen) has to stop and think about one Ethiopia.
@zelealemakele3686
@zelealemakele3686 12 күн бұрын
የምን ግንባር ነው
@sammymanu7584
@sammymanu7584 12 күн бұрын
Then we talk about Diaspora dialog and unity, followed by internal connections with country wide movement. Journalists have a responsibility to have to work together and do investigative documents in order to have credibility.
@nasirshafi6250
@nasirshafi6250 9 күн бұрын
እዛው ተከንቸሩ፦እኛ ብልፅግናጋር እንቆያለን።ሁለታችሁም በማንነት ኪሣራ ውስጥ የምትገኙ ስለሆነ ምንም ማድረግ አይቻልም። ምቀኝነት ካልሆነ በሥተቀር ብሥለት የማይታይባችሁ
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 13 күн бұрын
Mitye and Mesaye have to change the day Ethiopia colander ግንቦት 13,2016 not 12, and 5/12 2024 Thanks guys
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 12 күн бұрын
አንድ መሆን ያስፈልጋል ይሄ ገዳይ መንግስት ሲወገድ ከተወገደ በጠረጴዛ ዙሪያ መነጋገር ይቻላል አሁን ላይ አንድ እንሁን እያንዳንድህ በርህ ላይ ሳንጃ ተስሎ ተቀምጧል ፊሽካው እስከሚነፋነው ጎበዝ ፋፋኖኖ መሆንያስፈልጋል ደሰልል ለፋፋኖኖ
@henigirma5955
@henigirma5955 12 күн бұрын
Yeaddis ababa enatoch wodlmena megbatachewun mn yahal yawukalu
@tekluaklilu5377
@tekluaklilu5377 13 күн бұрын
May 21
@MukuMaka-zj2gq
@MukuMaka-zj2gq 13 күн бұрын
Hello 👋
@danielamare8280
@danielamare8280 12 күн бұрын
Meti, now you are talking, this PM gelel malet alebet. No exceptions. GHU JW
@kirubealbekele4955
@kirubealbekele4955 12 күн бұрын
"እየመጡ ነው" የሚለውን የተሳሳተ መፈክር ፣ ሲጀመር ጀምሮ አላማረኝም። ፋኖን ምንም ሳልሰራ ፣ ቁጭ ብዬ እጠብቃለሁ ማለት ነው። በእንደዚህ አይነት አካሄድ ፣ ድል ሕልም ነው የሚሆነው።
@solomongirma8767
@solomongirma8767 12 күн бұрын
Hizbu mutan new
@ymekuria1375
@ymekuria1375 13 күн бұрын
Please, at least, like share
@henigirma5955
@henigirma5955 12 күн бұрын
Ethiopia lemejemrya gizy be ibed temerach
@brookyilma9850
@brookyilma9850 12 күн бұрын
የኬኒያን እየቆጠረች ይሆናል።
@yoannessimegne9292
@yoannessimegne9292 13 күн бұрын
Delu eyftene newe Del le amhara fano ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@henigirma5955
@henigirma5955 12 күн бұрын
Ethiopan eyemera yalewu gech naw tamnalchu
@user-oz6bd8gb7u
@user-oz6bd8gb7u 13 күн бұрын
Today is 21 not 12.
@teddy7551
@teddy7551 12 күн бұрын
People, there s no Ethiopia on the ground, please don't confuse the people!
@viber907
@viber907 12 күн бұрын
ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ተርቧል
@teddy7551
@teddy7551 12 күн бұрын
3,8 million us from tourism,omg poverty party 😀
@henigirma5955
@henigirma5955 12 күн бұрын
I.m thinking that Our leader have no more human sense just the one who loaded like robot sofiya
@kokiyene2348
@kokiyene2348 12 күн бұрын
By the way, the most tactical and strategical alliance for ODP and pm Abiye Ahmed led federal government of Ethiopia is Italy, but not addressed properly and appropriately. Italy previous fascism colony ideology of anti Amhara and anti Orthodox of Ethiopia is being carried out by ODP. So happy is Italy . What do you think...???
@saidFeleke
@saidFeleke 12 күн бұрын
እውነት ነው ኢትዮጵያውያን በመቼም ጊዜ እንደዚህ አይነት ሁኔታ ገጥማቸው የሚያውቅ አይመስለኝም የተሻለ ለውጥ ኢትዮጵያውያንን አንድ የሚያደርግ ለውጥ ይመጣል ብለን ጋጉተን ነበር ጭራሽ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ቅራኔው ሰፍቶ ገዥና ተገዥ የሚል የውሸት ትርክት ፈጥሮ ኢትዮጵያውያን እርስ በእርስ ማገዳደል በጭራሽ ተቀባይነት የለውም !!!
@saadaahmed420
@saadaahmed420 12 күн бұрын
ለኦሮሞ ስልጣን መስጠት ለህፃን ልጂ ብርጭቆ መስጠት ነው ብለዋል መለስ ዜናዊ
@MukuMaka-zj2gq
@MukuMaka-zj2gq 13 күн бұрын
we are in complete devastations
@muluafessa
@muluafessa 13 күн бұрын
ከዚህ ከከፋ መከራ የምንወጣበት መንገድ ፋኖ በሚሊተርና በፓለቲካዊ ማእከላዊ መዋቅርን ይዞ ሲመራ ሰለሆነ በዚህ የሚታየው ክፍተት ካልተሞላ የመከራው ዘመን ይቀጥላል።
@et2507
@et2507 12 күн бұрын
ጀባዋን ፈልጌ እሥተምተነትን ስንት ሰኣት ወር ወይን ኣመት ይፈጃል? ብሎ የጠየቀውን ኣሰላስሎ ተወጠነ ኳላ... በል ቱኔውን ስጠኝ ብሎ ኣለርህራሄ በፍጥነት ዴፈነው., Internal affair birro. ጸዋ እና ባለጌ.. በ ቶና::
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 12 күн бұрын
አብይ ኦርቶዶክስ እና ነባር ሙስሊም ላይ አነጣጥሯል ይህ ማምታቻዉ እንጂ ለመላው ኢትዮጵያ አያስብም በጋራ ቆመን በቃን የምንልበት ጊዜ አሁን ነዉ!!!
@danielamare8280
@danielamare8280 12 күн бұрын
Meti, if true that the Wolega, Tigray etc. elkit has taken place Fano won’t make any deredir with the fascist PM criminal regime. GHU JW
@eyayuasnakew7724
@eyayuasnakew7724 12 күн бұрын
መታሰብያ እንዳንቺ ፻ ሽህ ሴትልጅ ቢውለድ ለኢትዮጵያ ይወለ ብየእመኆለሁ መሌካም ስራ ከመሳይ ገር
@eyayuasnakew7724
@eyayuasnakew7724 12 күн бұрын
ወይለድ ቡየ እመኛለሁ መልካም የስራ ሕብርት ከመሳይ ጋር
@amarefetene6300
@amarefetene6300 12 күн бұрын
መሳይ ሁሉም ነገር ሂደት አለው ቀላል አይዴለም ቁጭ ብሎ እንደማውራት ጦርነት ቀላል አይዴለም ፋኖ የሚዋጋው የሀገሪቱን በጀት ጠቅልሎ ጦርነት ላይ እያዋለ ካለ ምንም ሀላፊነት ከማይሰማው ደንቆሮ መንግሥት ጋር ነው ስለዚህ ግዜ ሊፈጅ ይችላል የዚህ መንግሥት ውድቀት እንዲፋጠን በከተማ ውስጥ ንቅናቄ መጀመር አለበት ያልተገባ አስተያየቶች አደጋ አላቸው !!
@wmn-waalloowmedianetwork952
@wmn-waalloowmedianetwork952 12 күн бұрын
የፋኖ ጫጫታ ከትግልነት ወደ ቢዝነስ የቀየራችሁት ዲያስፖራ ናችሁ እኮ። አሁንም ትግል ስትሉ አታፍሩም። ሙታን ሁላ።
@Swungne
@Swungne 12 күн бұрын
ሀይ መታሰቢያና መሳይ ወሳኝ ቪዲዬ አለኝ በድሮ ዘመን የኦሮሞ ተወላጆችን እንዴት ይሸጡ እንደነበር ሲሸጡ የሚያሳይ ቪዲዬ ነው ያለኝ ከፈለጋቹ ቁጢራቹን አለበለዛ ደሬን ኢየው በሉት ልኬለታለው በዋሳፕ
@Swungne
@Swungne 12 күн бұрын
የአባ ጅፋር አስተዳደር ነበር ይሄን ትዛዝ ሰቶ የሚያስተገብረው በኦሮሚኛ ነው
@onelove8576
@onelove8576 12 күн бұрын
Fano is not working with any fake political part. Fano have their own party. We know you 2 bandas trying to hijack Amhara movement
@danielamare8280
@danielamare8280 12 күн бұрын
Well, if ICC was legitimate in this case, do they care about Palestinian kids used and killed by terrorist Hamas since a few years ago? GHU JW
@user-uu4mc4vb2b
@user-uu4mc4vb2b 6 күн бұрын
ማንኛውም የትግራይ ተወላጅ የህወሓት ደጋፊም ይሁን አይሁን ወደ ማጎሪያ ካምፕ መግባት አለባቸው ።እንዲሁም 95% ለ5% ያላችሁት አሳፋሪ ንግግራችሁ አንድ ቀን በህግ ፊት እንደምትቀርቡ አልጠራጠርም ።
@henigirma5955
@henigirma5955 12 күн бұрын
Abiye ahamed have no human mind
@danielamare8280
@danielamare8280 12 күн бұрын
Meti if anyone Libu Abtual ketetbale guaranteed according the Merk index Libu fendito yomotal. If it’s a member of “barbarian” Ronald Reagan, current fascist PM member will be a victim of Amhara Fano anytime soon. GHU JW
@solonseid7338
@solonseid7338 12 күн бұрын
መሳይ ጦርነት ከሌለ ልጆችህ ይርባቸዋል አይደል ? የደም እንጀራ ለምን ትጋግራለህ
@user-uu4mc4vb2b
@user-uu4mc4vb2b 6 күн бұрын
እናንተን ብሎ የፖለቲካ ተንታኞች እና የመፍትሄ አምጪዎች።
@Yif66
@Yif66 12 күн бұрын
አይ መሳይ የአብይን ባህሪ ለካ ገና አልተረዳኸውም ። እሱ እኮ አንድ ነገር ይበጠብጥና ተቃውሞ ሲበረታበት የተወው በማስመሰል በሌሎች በኩል ውሰጥ ውስጡን የሚሰራ ምስጥ ነው።
@MrMark0428
@MrMark0428 13 күн бұрын
ነሲሲቶ? ጎብኚዎቹ በመንፈስ መጥተው ነው የከፈሉት? ነው ወይስ የቀውስ ጠማቂው ጠ/ሚ የውሸት ማሰሮ አስረከበሽ አጃኢባ ናሲሴ!
@yoannessimegne9292
@yoannessimegne9292 13 күн бұрын
Del le jegnohu amhara fano demoha bertu fano is king 🤴 amhara qwdfet❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@berketbefkadu9385
@berketbefkadu9385 13 күн бұрын
❤😂🎉😢😮😅😊.hi
@user-bg5kc7dx4t
@user-bg5kc7dx4t 12 күн бұрын
Ketey degmo keman ger newu yemteserut wulum nekabechewu ke seti degmo wushet yedeberel yenyawu enkuwun yelemede newu jibirawu
@ermiastesf7298
@ermiastesf7298 12 күн бұрын
ከብልጽግና ለመገላገል ተደራጅቶ ወደግንባር መውረድና መታገል ብቻ ነው መንገዱ። ከርባትሽንና ሜክ አፕሽን እየተቀባሽ ብትለፈልፊ ዋጋ አያመጣም።
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 13 күн бұрын
ድርቢያብር አንበሳ ያስር!!!
@enatabate333
@enatabate333 13 күн бұрын
ውሸት ገደብ የለውም ዝም ብሎ መበጥረቅ ነው
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 13 күн бұрын
ሁሉም እደናተ ይመስላችሃል አይደል በጥራቃ ሁላ
EMS Eletawi Mon 03 Jun 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 529
100❤️ #shorts #construction #mizumayuuki
00:18
MY💝No War🤝
Рет қаралды 20 МЛН
Eccentric clown jack #short #angel #clown
00:33
Super Beauty team
Рет қаралды 25 МЛН