አስገራሚ የህይወት ጉዞ - የተባበሩት ብሄራዊ ፔትሮሊየም መስራች እና የ ታፍ ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ባለቤት ከሆኑት ከ አቶ ፀጋ አስማረ ... S02 E01

  Рет қаралды 9,344

Impact Seminars

Impact Seminars

21 күн бұрын

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RipleImpact
Tiktok: / impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spotify.com/pod/sh...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
- • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
#selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
ለበለጠ መረጃ: +251988068511

Пікірлер: 51
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 20 күн бұрын
ስንት ያልተነበቡ አባቶች ታሪካቸውን ሳያካፍሉን አለፉ ? ያደመጥኩት ግለ ታሪክ በመፅሐፍ ሊፃፍ የሚገባ ነው !! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን!!❤❤❤
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 21 сағат бұрын
እኛን ለማስተማር ፈጣሪ እድሜ ሰጠዎት 100% የሕይወት ታሪክዎን አሰሙን እንዴት እንደማደንቅዎት ግራ ገባኝ እድሜዬ 68 ነው ሕይወቴን ሙሉ ነው የተናገሩት ሚዲያውን ጋዜጠኛውን እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@zemenumalede5931
@zemenumalede5931 19 күн бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ታሪካቸው ትልቅ መጽሃፍ ይወጣላቸዋል።
@henokalemu9130
@henokalemu9130 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ዕድሜ እንዲሰጦት ፀሎቴ ነው አቶ ፀጋ። ከእርሶ ለገባው ላወቀው ትልቁን የሂወት መንገድ ያገኛል። የእርሶ ምርቃት ለሁላችን ይድረስ።
@AbdulMajeed-pe3ey
@AbdulMajeed-pe3ey 17 күн бұрын
ቃ ሦ
@christinayared1972
@christinayared1972 16 күн бұрын
በድጋሚ አቅርቡልን የሚገርም ታሪክ ነው የነገሩን እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ይስጦት❤
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 18 күн бұрын
ምርጥ ምክር ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን::
@ptegegn2
@ptegegn2 Күн бұрын
ከአባታችን ብዙ ቁምነገር አግኝቼያለሁ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጣቸው። ከተናገሩት የገረመኝ አንድ ነገር የከፍተኝ ፍርድቤት የመሃል ዳኛ እንግሊዛዊ ነበር
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 4 күн бұрын
እንዲህ አይነት ድንቅ አባቶች ለአይምሮአቸዉ እና ለልቦናቸዉ ነፃነት ያላቸዉ በሞራልና በግብረገብ የታነፁ ሰዎች በሂወት መኖራቸዉ በጣም ይገርማል ከ40 አመት በፊት የነበረዉ ትዉልድ ምን ያህል የሞራል ከፍታ እንደነበረዉ ያሳያል ተማሪዎች ድንጋይ በመወርወር በጥብጠዉ ባያፈርሱት እና ትልልዱ ባይፈርስ ኖሮ ለማንኛዉም እንዲህ አይነት ድንቅ ሰዎችን ከየጓዳዉ ፈልጋችሁ ብታመጡልንና ልምዳቸዉን አስተሳሰባቸዉን ቢያጋሩን በጣም ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን
@bethelhemasrat9669
@bethelhemasrat9669 16 күн бұрын
He is my father's friend thank you for presenting him. My father always talk about him and his thinkings & I always eager to know about him and how he got to zs point. Thank you for bringing him it is exciting.
@Elsakelemwork3023
@Elsakelemwork3023 20 күн бұрын
ደስ ሲሉ ወሬቸው እራሱ ደስ ሲል።
@user-pm5gh7wz3b
@user-pm5gh7wz3b 20 күн бұрын
ከወላጆቼ ያላገኘውትን እውቀት ስለሰጡኝ እግዘብሔር እድሜና ጤና ይስጦት በጣም በጣም አመሰግኖታለሁ የልጆቼ የምሰጠው ስጦታ ይህ የእርሳን ትምህርት ነወ።
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 18 күн бұрын
ዋዉ ብርጥና አስተማሪ ታሪክ የጥንካሬ የይቻላል ዉጤት ነህ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@emmy1365
@emmy1365 15 күн бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት በልምድ የተሞላ ከዜሮ ተነስትክ ቢልየነርነት WOW!! አባቴ እ ጌታ እድሜዎትን ያርዝመው!!🙏
@ZekariasGebremichael
@ZekariasGebremichael 20 күн бұрын
ያሬዶ እናመሰግናለን ድንቅ አባት ስላቀረብክልን!
@sabrinmo-fd6yi
@sabrinmo-fd6yi 20 сағат бұрын
Great memory long live abatachen💚💛❤️
@user-lf5oc2wu4k
@user-lf5oc2wu4k 20 күн бұрын
ጋሼ ገለቶማ! እድሜ ይጥልኝ
@henoktadesse2454
@henoktadesse2454 8 күн бұрын
What an amazing journey! May GOD bless us like this blessed man!.
@sewmehone1736
@sewmehone1736 20 күн бұрын
በጠም ጥሩ ትምህርት ስለሰጡን እሳቸውንም አቅራቢዎቹንም እናመሰግናለን። የትልቅ ላይብረሪ ናቸው።
@user-oy8tt9wp9f
@user-oy8tt9wp9f 4 күн бұрын
በጣም ምርጥ አባት❤❤❤እድሜውን ይስጥዎት
@itcanbe2114
@itcanbe2114 19 күн бұрын
Impactochi kiberulen ejig betam Des yemil ewnetegna astemari tilek sew nw yakerebachihulen.. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asteralemuakele
@asteralemuakele 17 күн бұрын
ብርቱ አባት ከስራ እስከ ትዳራቸው ከዚያም ለልጆቻቸው ታማኝ ታታሪ ታላቅ አባት ምስጋናየ ባለሁበት ይድረስዎት🙏ባለማተብ ታማኝ የስራ ሰው ልክ እንደ አባታችን ያሰብንበት በጎ አላማ እንዲያደርሰን እመኛለሁ። ሁላችንም ያለምነው አላማ እንዲሳካልን ለአላማችን ታማኞች እንሁን
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 20 күн бұрын
እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥሆት የኔ ባት ባለፈ ዳዊት ድርምስ ላይ ፕሮግራሙን ተከታትያለሁ. ታሪክሁ. ደስ ይላል አባታ❤
@user-jn8ye7ii3j
@user-jn8ye7ii3j 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ትላልቅ ሰዎችን ያቆይልን ያብዛልን፡፡ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ፡፡
@haimanotmogesse7028
@haimanotmogesse7028 13 күн бұрын
Though he couldn't continue education to the level he wanted due to different reasons, he satisfied his thirst for it by supporting students. His encouragement drive me a lot and never forget his reaction how he grabbed the legacy (1 thousand ...pages)Webster Dictionary from his shelf and gave me when I first told him that I passed ESLCE and joined University! He is our Role model in all his deeds and thoughts.
@Ethiohomes785
@Ethiohomes785 11 күн бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን🎉🎉🎉
@hanasesay4974
@hanasesay4974 5 күн бұрын
Long life our father
@user-my7nk4gf9s
@user-my7nk4gf9s 20 күн бұрын
ደሰ የሚሉ አባት እረጅም እድሜ ጤና ይሰጦት ፈጣሪ.ያሬዶ እናመሰግናለን❤❤❤🙏
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 20 күн бұрын
EGIZABIHER EDMENA Tenawotin Yabizalot!❤❤❤🎉🎉🎉Yaredo Ato Ashe Enamesegenalen!Meseret yalew Timihrit Yalachew Abatachinin Egeda Sile Aqerebachihulin!🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 20 күн бұрын
ዳዬ የኛ እቁ እንወድሀለን. ❤
@solomondefar7337
@solomondefar7337 19 күн бұрын
Lovely program
@nebiatdebesay245
@nebiatdebesay245 15 күн бұрын
እንደዚ አይነት አባቶችን ይብዛልን ቀጥተኛ ❤
@tewodrosteshome579
@tewodrosteshome579 16 күн бұрын
Iron man & quality minded long life for Ato Betgega
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጋሽ አሼ ናፍቆናል
@zeinabamohamed2872
@zeinabamohamed2872 19 күн бұрын
Wow
@DieselIndustry
@DieselIndustry 20 күн бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-kp2sv7zz3d
@user-kp2sv7zz3d 15 күн бұрын
❤❤❤❤
@wondimagegnehus.2026
@wondimagegnehus.2026 20 күн бұрын
👌
@user-ec7fs3ob8i
@user-ec7fs3ob8i 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fanayeamanu4051
@fanayeamanu4051 19 күн бұрын
Edeme ktena gare yesetlegn
@gadi6563
@gadi6563 16 сағат бұрын
አዘጋጁ ብቃት ያለህ ነህ ታሪኩን አደራ መፅሀፍ አድርጉት አስተማሪ ነውና
@mamemanofishial
@mamemanofishial 20 күн бұрын
wawe ihave money
@user-jg2jw8eo7q
@user-jg2jw8eo7q 18 күн бұрын
ashe nafikonal
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 Күн бұрын
Control yourself, save your money, and work any jobs available at the core point of this discussion .Thank you
@beleteg207
@beleteg207 20 күн бұрын
benate 8interview adergen
@melakuendalie
@melakuendalie 20 күн бұрын
አረ አሼ ጠፋ
@user-ec7fs3ob8i
@user-ec7fs3ob8i 20 күн бұрын
Emacat yleyal
@EteneshAlemayehu-fg9sy
@EteneshAlemayehu-fg9sy 15 күн бұрын
እንግዳው አከብራለሁ ሂወታቸው አሰተማሪ ሰለሆነ አሼን ምነው ጠፋህ በልልኝ
@yisenapro7421
@yisenapro7421 18 күн бұрын
ተንሳይ አክሊሉ ነዉ ወይስ እሳቸዉ ናቸዉ የ TAF ባለቤት
@yaredhaile6355
@yaredhaile6355 13 күн бұрын
ታፍ ኦይል ነው የትንሳኤ ታፍ ትሬዲንግ ነው የሳቸው
@yisenapro7421
@yisenapro7421 13 күн бұрын
@@yaredhaile6355 ok tnxs
ምናባዊ እይታ || The Power of Imagination - ክፍል 1
33:57
Impact Seminars
Рет қаралды 185 М.
FOUND MONEY 😱 #shorts
00:31
dednahype
Рет қаралды 3,5 МЛН
小路飞姐姐居然让路飞小路飞都消失了#海贼王  #路飞
00:47
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 69 МЛН
Monster dropped gummy bear 👻🤣 #shorts
00:45
Yoeslan
Рет қаралды 13 МЛН
የ107.8 ሬድዮ ጣቢያ ባለቤት| Ethiopian | Serawit Fikire |
1:06:08
ንቃ || Wake Up _ #Monday_Impact_Seminars_With #Mr_Ashenafi_Taye
1:08:01
FOUND MONEY 😱 #shorts
00:31
dednahype
Рет қаралды 3,5 МЛН