ESAN TV የኬንያው አመጽ ኢትዮጵያ ይሰማል | Thu 27 Jun 2024

  Рет қаралды 26,870

ESAN TV

ESAN TV

4 күн бұрын

#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti
ESAN TV የኬንያው አመጽ ኢትዮጵያ ይሰማል | Thu 27 Jun 2024

Пікірлер: 148
@user-iy7on7go5x
@user-iy7on7go5x 2 күн бұрын
እኔምለው መሳይ አማን አዲስ አበባ ንቅናቄ ድምፃቸው ጠፍቷል አሁን እንደ ኬኒያ ለመነሳት እንደ አማን አይነት ያስፈልጋሉ እና መሳይ ባንተ መድረክ ላይ ብትጋብዛቸውና የአዲሳባን ህዝብ ቢያነቁት ጥሩ ይመስለኛል በተረፈ በርታልን ጀግናችን ነህ መሳይ
@adanemelese2042
@adanemelese2042 2 күн бұрын
መሳይና አበበ ትልቁ ችግር ኢትዮጵያ ውስጥ ይህንን የሚመራ ፖለቲካ ድርጅት የለም።
@Gtlprrpeek
@Gtlprrpeek 2 күн бұрын
ለእንድ የሆስፒታል ኃላፊ በወር ለስልክ30,000.00 ብር ይወጣል ዝርፊያው ከትንሽ ክስከ ትልልቅ ኃላፊዎች ነው
@ephremasebe7686
@ephremasebe7686 2 күн бұрын
30000 is equivalent US$258.62 at 1US=116 exchange rate. So, it seems that you need to update your knowledge.In 1974, the exchange rate was 1USD= 2.07 birr. A corporation head used to get the equivalent of a hospital manager. At that time, birr 2000 was the salary for corporation head. This was equivalent to birr =2000/2.07=966.16. Now, since 1974, the USD has depreciated every year at 2%.. so the purchasing power of the dollar has depreciated by about half. So, in terms of purchasing power, it is about USD100 in terms of 1974. That was 200 birr! I hope you learn from this.
@user-pc4je9cy9e
@user-pc4je9cy9e 2 күн бұрын
ይእንጋጥወጥዱሮየንግሥት በሕዝብአመፀናበፍኖትግል ይወገዳል ድልለፍኖ
@_samsonabebe4853
@_samsonabebe4853 2 күн бұрын
እናመሰግናለን
@jemijemi2710
@jemijemi2710 2 күн бұрын
ኬኒያ የእናተ ወኔ በአድስ አበባ ህዝብ ላይ ይድረብን
@ArekebArku
@ArekebArku 2 күн бұрын
አትድከም ወዳጀ የአዲስ አበባ ወጣት በ50 አመቱም ከእናቱ ቤት የማይወጣ እናቱ ቆሻሻ እየተሸከመች እሱ ቀፍሎ ደልሎ ጫትና አረቄ ከበዛ ጃንቦውን ከመጨለጥ ውጪ ለወለደችው እናት የማይጨነቅ ካገኘ ዘርፎ ካጣ የእናቱን መሀረብ ዳብሶ የሚኖር በአመት አንዴ የአርበኞች ቀን ሲከበር ሚኒሊክ ጨባቴ ከማለት ውጪ ምንም የማይፈጥር ልምሻ ሆድ አደር ወጣት ለትግል የማይመች ነው
@eyobnega2349
@eyobnega2349 2 күн бұрын
@@ArekebArkuእንዲህ ብለህ አትደምድም ሁሉም እንዳተ አይደለም
@ethiopia6721
@ethiopia6721 2 күн бұрын
@@ArekebArkuአንተ ለሀገርህ ምን አድርገሀል ትችት ብቻ ለሁሉም ግዜ አለው ህዝብ ግዜ ይፈጃል እንጂ ያሽንፋል::
@Ferzergerma
@Ferzergerma Күн бұрын
ጀላ ይደርብህ 😂
@eyobnega2349
@eyobnega2349 Күн бұрын
@@Ferzergerma ማን እንዳሳደገህ እየነገርከኝ ነው
@lasksegid8926
@lasksegid8926 2 күн бұрын
two Ethio Lion♥💛💚
@rahelsolomon8763
@rahelsolomon8763 22 сағат бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@aeraer8
@aeraer8 2 күн бұрын
አላህ ያሣልን
@saidFeleke
@saidFeleke 2 күн бұрын
አላህ ያለው ታገሉ እረዳችሁ አለሁ ነው ያለው ሳንታገል የሚመጣ ለውጥ የለም በተለይ ለሰው ልጅ ፍትህ ኃይማኖት አይለይም ለፍትህ ከሆነ ከየትኛውም እምነት ጎን ቁሙ ለሰው ልጅ ፍትህ እኩልነት ታገሉ አላህ ሰማይ እና ምድርን የፈጠርኩት ዘር ቀለም ሳይለይ ለፈጠርካቸው ህዝቦች መኖሪያ ነው በምድር ላይ ስትኖሩ አንዱ አንድኛውን አይበድል ይላል አላህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ላጣው ህዝብ !!!
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 2 күн бұрын
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@smsm3968
@smsm3968 2 күн бұрын
አቤ ለዓመታት ስጠብቅህ ነበር። ዘግይተህ ብትደርስም አልረፈደብህምና ስለምታደርገው ሰላማዊ ትግል ከልብ እናመሰግናለን! መሳይም የምታቀርባቸውን ፕሮግራሞች በAnchor Media ስለምከታተል የምታደርገውን በመረጃ የተደገፈ ማጋለጥ ሳላደንቅ አላልፍም።❤
@user-dr8wm3kh2o
@user-dr8wm3kh2o 2 күн бұрын
ቆየኮ
@smsm3968
@smsm3968 2 күн бұрын
@@user-dr8wm3kh2o አውቄያለሁ። ይበልጥ እንዲጠነክር ነው
@yoannessimegne9292
@yoannessimegne9292 2 күн бұрын
Tankyou my best medya esan❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ mesiy and abebe
@schdevices1860
@schdevices1860 2 күн бұрын
Dw 44:56
@schdevices1860
@schdevices1860 2 күн бұрын
Dw amharic
@godisgood3876
@godisgood3876 2 күн бұрын
Mesay blessed 💚💛♥️
@ArekebArku
@ArekebArku 2 күн бұрын
መሳይ አብይ አህመድ የአዲስ አበባን ህዝብ በኑሮ ውድነት በቤት ፈረሳ በመብራት በውሀ ታሪፍ ጭማሪ እያሰቃዬ ነው በሀገሪቱ ታሪክ የአዲሰ አበበሠን ህዝብ የተበቀለ የለም ልብሳችንን አሰወልቆ በመገርፈን ለምን የሚል የለም መሞት ሰለማንፈልግ መቸም አንኖርም የኢትዮጵያ ህዝብ በተረትና በዘፈን ነው የሚኖረው በነጭ ያልተገዛች አገር ጀግና ምናምን የተረት ተረት ነው የኬኒያን ስናይ እኛ የምንንቃቸው ባሪያ ሻንቅላ የምንላቸው ጀግኖች ናቸው
@zeedam6066
@zeedam6066 2 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ኢትዮጵያውያ አየር መንገድ በአየር ኃይል እዝ ሥር መውደቁ ። ይልማ መገርሳ የለ ምክንያት አመራሩን አልተረከበም። ያአምባገነን ስርዓት ውጤት ነውና
@azebeshete7665
@azebeshete7665 2 күн бұрын
ድርድር ማዘናጋት ነው ነገሩ ንፁህ ህዝብ እየተጨፍጨፍ ነው ይህ የድርድር ወሬ በዱር በገደል ይህ መከራ እንዲያበቃ ብለው ነው እየታገሉ ዋጋ እየከፍሉ ያሉት እነሱን ለማዘናጋት ነው የድርድሩ ወሬ ያሳዝናል
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 күн бұрын
ነፃነታችን በክንዳችን!!!!!!
@Kelem1212
@Kelem1212 2 күн бұрын
በፌደራልም በከተማ አስተዳዱርም ከፅዳት ሰራተኛ እስከ ጥበቃ ሙሉበሙሉ የተቆጣጠሩት የአንድ ብሄር ሆኗል።
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px 2 күн бұрын
አቤ ወንድሜ አንድ ትምህርት ከአርባ ፐርሰንት በላይ ማሳለፍ ካልቻለ ትምህርት ቤቱ አለ እንጅ አስተማሪ የለም ይኸ በህግ ያስጠይቃል ለነገሩ ማን ይጠበቃል
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 2 күн бұрын
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@Jo05319
@Jo05319 2 күн бұрын
Thanx
@yoannessimegne9292
@yoannessimegne9292 2 күн бұрын
Bertu demoha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Masinqo
@Masinqo 2 күн бұрын
Excellent!
@emiMulu3610
@emiMulu3610 2 күн бұрын
የአብይ ጭፍሮች ከአሁኑ ቡልኮ ያዘጋጁ ምክንያቱም በኬንያው ግርግር ብርድ ብርድ ካላቸው ሰሞኑን በሚከሰተው ለውጥ ይጠቅማቸዋል።። ድል ለፋኖ ለአማራ ሕዝብ 💚💛❤️
@badmawededu6078
@badmawededu6078 2 күн бұрын
ፋኖ ባይኖር ኖሮ አዲስ አበባን ጨምሮ በሀገር ደረጃ እነሱ ማለትም የሰው በላው አራዊት ኦነጋዊ ኦህዴድ የዲያብሎስ ስብስብ ምን ያደርጉና ያደርጋቸው ነበር፤ ህዝቡስ ከዚህ በከፋ እንዴት ይጎዱትና ያሰቃዩት ነበር የሚለውን ሰፋና ጠለቅ አድርጎ ሲመለከቱት ፋኖ ለአማራ ህዝብ ህልውና ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ብሄረሰቦች ህልውና እና ለሀገር ደህንነት ሲባል ከአምላክ የተላከ፣ በህዝብ የሚደገፍና በውጪ ሀገራት ከእውቅና በላይ ትልቅ አድናቆትን ያተረፈ የሰላማዊ ሰው ሁሉ ጠበቃ፣ መከታና አለኝታ የሆነ ህልውና፣ ደህንነትና ጥቅም ነው፡፡ መዳረሻው በፋኖ ድል አድራጊነትና አሸናፊነት መላ ኢትዮጵያዊያን በሰላምና በአንድነት በፍቅርና በመነከባር በእኩል መብትና ነጻነት ያለምንም ስጋትነባ ገደብ በስራ እየተጉ የሚኖሩባትና የሚጠቀሙባት ኢትዮጵያን እውን ማድረግ ሲሆን የሰው በላው አራዊት ኦነጋዊ ኦህዴድ ዲያብሎሳዊ ስብስብ ከነሆዳም ባንዳ ቅጥረኛው ከሀገር እስከ አለማቀፍ በዘር ማጽዳትና ማጥፋት፣ በጦርነት፣ በውድመት፣ በዘረፋና ተዘርዝሮ በማያልቅ ወንጀል ለፍርድ የሚቀርብ ነው፡፡ ዛሬ የሚዘርፈውም ሆነ የሚያወድመው እየታራ የመኒመለስ ሲሆን በዚህ ተሳታፉፊ የሆነ ዋጋውን ያገኛል፡፡ ፋኖ አማራ ህዝብ ግን ከድል ውጪ ሌላ ምንም ምርጫ የለውም፡፡ ለዚህም ሲባል ማንኛውም መስዋእት መከፈል ግድ የሚል ነው፡፡ ሆዳም ባንዳ አማራ ዋነኛ የአማራ ጠላት ነው እና ይህን ቆሻሻ ከአማራ ማጽዳት አደገኛ ቆሻሻ እንደተወገደ እንጂ እንደሌላ መታየት የለበትም፡፡ ባንዳ አማራ ሳይሆን የአማራ ቁጥር አንድ ጠላት ነው፡፡
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 күн бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@merikonjo798
@merikonjo798 2 күн бұрын
ወድሙችበርቱዉ❤❤❤❤❤
@EliasGerma-tj9gn
@EliasGerma-tj9gn Күн бұрын
አዎ ልክ ናቹ ለውጥ ማምጣት አለብን፡፡
@RadiyaaliyuDetebo
@RadiyaaliyuDetebo Күн бұрын
Abebe the greatest
@mimitz9388
@mimitz9388 2 күн бұрын
እረ ባካችሁ እውጭ ያለው ሰልፍ እንድወጣ ወታደሩ ከአማራ ክልል እዲወጡ
@user-qi5mr3dy5v
@user-qi5mr3dy5v Күн бұрын
❤❤
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 2 күн бұрын
ውይይቱ ወይም በሚድያ ህዝባዊ ቅስቀሳ ያስፈልጋል በእኔ እይታ ያስፈልጋልም በተናጥል እየመታ ግዜ ሰጥቶታል
@titimulatu5426
@titimulatu5426 2 күн бұрын
የኬንያዎች አመፅ ኢትዮጵያውያን ለማንቃት ይመስላል ምክንያቱም ያ ሁሉን በደል ችለን ዝም አህያ ሆነናል ጥሩ ማነቃቂያ ነው
@user-gy8bd8vh2q
@user-gy8bd8vh2q Күн бұрын
ይሰማል መሳይ መኮነን ኬንያ ላይ ያለው ኢትዮጵያ ላይ የማይሰማው አገዛዙ በዘርና ቋንቋ ስለከፋፈለን ለተመሳሳይ ችግር አንድ አይነት ቋንቋ እንዳናወራ እንዳንግባባ በመካከላችን የጀርመን ግንብ ተገንብቶብናል ኬንያ ደግሞ ቋንቋቸው አንድ አይነት ስለሆነ ይመስለኛል
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@schdevices1860
@schdevices1860 2 күн бұрын
Dw amharic
@saidFeleke
@saidFeleke 2 күн бұрын
ህውሀት የፈበረከው የዘረኝነት ሥ/ዓት ለትግራይ ህዝብ አልጠቀመም በሥ/ዓቱ ላይ የተቀመጡት የሀገሪቱን እና የህዝብን ሀብት በመዝረፍ እራሳቸውን እና ቤተሰቦቻቸውን ጠቅመው ሊሆን ይችላል እንደህዝብ ግን የትኛውም በላቡ የሚኖር ህዝብ ተጠቃሚ ሆኖ አያውቅም የኦሮሞም ህዝብ ተመሳሳይ ነው ነገር ግን አንድ ሀቅ አለ ኢትዮጵያውያን ለዘመናት በደም በባህል ለሀገር ህልውና በአንድነት አብሮ በመሞት ሀገሩን ያቆዬ ህዝብ ይህ የሀሰት ትርክት ዘረኝነት ለዬትኛውም ኢትዮጵያዊ ጠቃሚ አይደለም ለኢትዮጵያውያን የሚጠቅመን አንዳችን ለአንዳችን በመቆርቆር ለሁሉም ኢትዮጵያዊ በፍትህ የምንኖርባትን ሀገር መፍጠር የተመረጠ ነው ለለውጥ በአንድነት እንነሳ ዘረኝነት ይውደም !!!
@aligemalgemal9489
@aligemalgemal9489 2 күн бұрын
እኔመቸምተአብይጋመደራደርከንቱነው
@asfawgetachew713
@asfawgetachew713 2 күн бұрын
The main reason in ethiopia Revolution is slowdown becouse Abiy used and issued different agenda that divided the public at large in religion, in power relation,corrider development, sea port issues,etnic conflict and war, purposely infeliated infeliation in general he made the people being busy and suffer in one cercular poroblem than focus to the regime impresiment ,kednap,and killings are the main couses .the other factors is also all social mudia are busines oreinted than revolutionalist and are abiy agenda reciver so generaly the people have lose of common agenda for revolution are the main causes.
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg Күн бұрын
❤አብይ አህመድ እስካለ ኢትዮጵያ የዙምባብዌ እጣ በባሰ መልኩ ይደርሳታል
@utube2121
@utube2121 2 күн бұрын
is it not in live
@argachewweyessa7339
@argachewweyessa7339 2 күн бұрын
Ethnic politics is designed to concur & rule. The system doesn't allow the people to come together & protest the government. It is tirnefa system, that why it stares forward it doesn't look around by nature. When it comes to Presidential system, it is national system which works for the country that's why Kenyan protesters succeed with their tasks. Thank You!!!
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 2 күн бұрын
If Abiy declare war once again in Tigray, i can assure you people will support & demonstrate. Shame on you! We know you & your journalists!
@timur-4894
@timur-4894 2 күн бұрын
መሳይ አበበ ገላው እኮ ከማንም የተሻለ እያብራራ ነው አታቋርጠው ምንድን ነው ሲያወራ የሚያንቆራጥጥህ ?😂
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 2 күн бұрын
ABiY owns the whole land of Ethiopia, and now, he has promulgated to take forcefully the private properties of the citizens turning the whole citizens to his serfs. Abiy has established a serfdom in Ethiopia.
@Lemishe
@Lemishe 2 күн бұрын
ወነረድሞቼ በአውሮፓ በአሜሪካ በአውስትራልያ እንዲሁም በአፍሪካ ሚሊዮኖች ጠዋት ማታ ይናፍቋችኋል ትግሉ በናተ እየተመራ በዴል እንደሚጠናቀቅ ፈፅሞ አልጠራጠር አወ የሚቆም የሚደበዝዝ የሰፊው የአማራ ትግል የለም ለኢትዮጵያ ለኢትዮጵያውያን ብለን ህልውናችንን ማንነታችንን አንነጠቅም ርስት መሬታችንን ተዘርፈን ተዋርደን ባሪያ ሆነን አንቀጥልም አወ አልሆን አልሆን ካለ አባት አገር አማራን እስገመፍጠር እስከ መገንጠል እንሄዳለን ለስራአቱም ለኦሮሙማውም ለባንዳውያን ለእከካም ኢትዮጵያዊም የእናት ጡት ነካሾች የምንመክረው ይህንን ነው!
@Yo-ys3kb
@Yo-ys3kb 2 күн бұрын
👴🐸 Talking? 🤔
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 күн бұрын
የሴራ ፓለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም
@ambayealem395
@ambayealem395 2 күн бұрын
ጋዜጠኛ መሳይ እና አበበ ገላው የሚገርመው እንዲህ ዓይነቱን በሥራቸው ላይ ያሉ ንፁሀን አርሶ አደሮችን በጠራራ ፀሐይ ከነበሬዎቻቸው በጅምላ ሲረሽን የሰወ በላውን የብልፅግና ፋሽሰታዊ ሥራ ምዕራባዊያንና ሚዲያዎቻቸው ባላየ እያለፉት መሆኑ የበለጠ ይገርማል ያናድዳልም።🤔በዓለም ላይ ከዚህ የበለጠ ወንጀል አለ??👎👎👎
@et2507
@et2507 2 күн бұрын
የትምርት መለክያ.... ዝግጅት ==================== መቸም ዋናው ጉዳይ ሲ ነ ዲ ነ ኤፍስ ቢሆን የሰው ልጅ በትምርቱ ግዘ ብዙ ጉዳይ ኣለው ተመሬት ተነስቶም ኣይመረቅም ምርቃት መቸም ካፒታ ነ ካቢታሉ ይለያያል ሰው ይሳሳታል ጃንሆይ በባተሌ ዲያቆን ሊገዘቱ ይላሉ ተሳቱ ማለት ነ እንዴሰው ኣሊባባ የሲ እና ዲ ሰፌድ ነበር ዋናው ጉዳይ ቲዎሪን በተግባር ኣየለ ቨመዴዴ ምናምን መለኪያ ራሱን የቻለ ባህል ሁኖ ሰው ኣይቀየርም የተሰራ ተዲንጋይ ነ ሚያስብል መጥፎ እሳት ኢትዮጵያ የገባ ምራባውያን ትምርት ተከትሎ ነ ተግባርን ወዴቲዎሪ መቀየር ሚችል የትኛው ኢትዮጵያዊ ምን ትምት ጽፎ ነ ወርቁን ወዴ ብረት ተዝያ ወዴ ዲንጋይ ቲቀየር ዮኡ ኖው ለነሱ ተትቢያ ዴሞ ወቅቱን ጠብቆ ወዴጉብዝና ቲቀየር ዴብ ነበር ሸምዳጅ ነበር ገለመለ ሰው በዲርጊቱ ግዘ ተደራጅቶ ፈታኙን ታሸነፈ ራሱን የቻልለ ይንቅናቄ ህግ ጋ ት ነ ሩት ኮዙን ታያዩ ዝም ብሎ መኣአጥ ምቀኛ ፈተናን ይፈጥራል ስድሳ ስምንይት ፐርሴንት ተማሪዎች ሰብጀክት ማተሩን የማለፍ ኣቅም ኣላቸው ሚፈተኑት ግና ባዶ ትልም ነ ምፈትንህ ይሄን ይሄን ይሄን ነ ብለው መንገር ሃፍረት ሚቆጠር ኢትዮጵያ ብቻ ነ ኣማሪካም ኣውሮጳም ማን ምን መፈተን እንዳለበት በተለየ ሩሲያ ሶቢየት ተራ ነገር ነ ተምረው ብረት ኣቅልጠው ማሽን ማምረት ነ ዋናው ኣላማው ኢትዮጵያ ዴሞ ተምረው ማሽን መግዛት ተግባርም ወዴ ቲዎሪ መለወጥ ኣንድ ኣቅል ነ ትምርት ይጥፋል በራስዎ ቃንቃ ይነቅነቅንቅብህ ኣቦ!! ይላሉ ኣሜሪካ ዶክተር ሁኛለው ብላ ኢትዮጵያ ባኴሽን ት ት ሄድ ወሬዋ ኩሉ ትለ ኣቅምዋ ታይሆን ሌሎች ተባረሩ ወዴቁ ተናቁ ድራጊስት ሆኑ ምትል ኮ ቂጧ ኣስገጅዋት እንጂ ወንፊት ነች ኳሊፋይ ኣደረኩ ትላለይ ቆየት ብላ:: No four points., no two points...Moment., I did not fail., I discovered one thousand things that do not work!
@hilinatesfalidet8790
@hilinatesfalidet8790 2 күн бұрын
ጅጋና ቀራንዮ ግፍ ሲፈፀም ማወገዝ ፥ ተመሳሳይ ተግባር ትግራይ ዉስጥ ሲፈፀም ማጨብጨብ......
@dawitdenekew6650
@dawitdenekew6650 2 күн бұрын
Shoe shine is 30 birr
@yoannessimegne9292
@yoannessimegne9292 2 күн бұрын
Del le jegnohu amhara fano demoha fano is king 🤴❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hi3uf8mx2d
@user-hi3uf8mx2d 2 күн бұрын
ሾላ በድፍኑ ተብሏል፡፡
@YenguseYaynshet
@YenguseYaynshet 2 күн бұрын
Bewognochchen chfchfa lebachen kosel 💔😭😭
@user-pu7nc8mg5w
@user-pu7nc8mg5w 2 күн бұрын
የወሮም ንብረት ተለይቶ የሚቀር መሰለህ
@zaredx7491
@zaredx7491 2 күн бұрын
The Kenyan protest is fully orchestrated by the oromos, like by jawar and bacha debele.
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 Күн бұрын
አ በበ ትምህርቱን ጨርሶ ነው ዲግሪ የወሰደውና ዶክትሬት ያገኘው ብለህ በግልፅ ክበኸው ነበር አሁን ያልከውን ይጣረሳል
@teddy7551
@teddy7551 Күн бұрын
Abebe, please Abiy Olf has never been to secondary school, don't be his mouth!
@ChaltuDeme-jx9lw
@ChaltuDeme-jx9lw 2 күн бұрын
ሀገሩን ህዝቡን የሚወድ መንግስት ሲሆን እኮ ነው የምትቃወመው እኛ አልታደልንም ወያኔም የአሁኖቹም ኢትዮጵያን ስለሚጠሉ እኮ ነው መከራ የዘነበብን። እኛ ሀገር እንኳን ፓርላማ መደብደብ አስባችሁ ሰላምንና ተመኛችሁ ተብለው አደል ታስረው የተንገላቱት። መከላከያው ህዝቡን እንዲጠላ እንደፈለገም እንዲጨፈጭፍ ሞልተውታል።አምላክ ኢትዮጵያን የሚወድ ጤነኛም መሪ ይስጠን።
@saraepherm7144
@saraepherm7144 2 күн бұрын
አይይይይይ ወንድሞቻችንን እኛ ኢትዮጵያዊያን ወደን መሰላችሁ የደነዘዝነው ዐብይ በየሰፈራችን መንደር ውሰጥ ሳይቀር እየዞረ አዚሙን እየረጨብን ነው በርግጥ ሴጣን ስልጣን የለውም እንዳይኖረው ደግሞ በርቱ መሆን አለብን በየሐይማኖትታችን ግን የእኛ ሀጢያት ተትረፈረፈ 😭😭😭😭
@ephremgebre50
@ephremgebre50 2 күн бұрын
kkkkk ያሁኑ ትዉልድ ነፃነት ምን እንደሆነ አልገባዉም ቢገባዉ እኔ ከሞትኩ ሠርዶ አይብቀል እንዳለችዉ እህያ ሆኖል kkkkk ትንሽ አይቆጫቸዉም በዚህ እድሜ ስራ ካልሰራ ንብረት ካላፈራ ካላገባ ለራሱ ይታገል
@aderajewhailu650
@aderajewhailu650 2 күн бұрын
ያሁሉ የዲያስፖራ ሰልፍ የት ገባ ለዚህ ግዜ አደለም እንዴ መሆን ያለበት? እረ አስተባብሩ ከአዚም ይውጣ ህዝቡ
@user-yq9nu3on4f
@user-yq9nu3on4f 2 күн бұрын
አደራጀው አተ ሀገር ገብተህ ማታደራጀው? ስምህን ተጠቀምበት አንጅ?
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 күн бұрын
የዘር ፓለቲካ እንደት ሰላምን ሊያመጣ ይችላል???
@ketselazelalem1646
@ketselazelalem1646 3 минут бұрын
ህዝቡ እርር ድብን ብሎ እንደ ጎርፍ አንዴ መነሳት አቅቶት አይደለም ምንም ምላሹ በከተማ አብይ ያዘጋጃቸው የገዳዮቹ ቡድን እንደሚጨፈጨፍ ያቀዋል ጊዜና ሁኔታ እየጠበቀ ነው ከዚህ የባሰ አይመጣም ያለቀው አልቆ የስርአት ለውጥ የግድ ያስፈልጋል
@berketbefkadu9385
@berketbefkadu9385 2 күн бұрын
❤😂🎉😢😮😅😊
@user-pb9sh7yz5q
@user-pb9sh7yz5q Күн бұрын
እኔ የማንም ፖለቲካ አባል አይደለሁም ግን 8ቱ አዋጆች በጤና ;ትም;አላግባብ የተዘረፈ ሀብት ማስመለስ የፕሮፓጋንዳ አካል ለምን ማድረግ ተፈለገ የዘረፋችሁት አለ ስጋታችሁ ምንድን ነው ?
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 2 күн бұрын
ሩቶ ይውረድ ለሚለው የእነ አብይ እጅስ ከኇላ ካለ መጠርጠር ይቻላል አብይ በቅናት የእኔን ታዋቂነት ሩቶ ሸፍኖታል የሚል ቅናት ስላለበት
@Xestra37490
@Xestra37490 2 күн бұрын
There’s no checks and balances the guy’s delusional he think because of his Witt and charm the Arabs gave him money;( no what did he promise them without the public knowledge? He have no rights he’s just a public servants but due to lack of knowledge and experience without a shame he said publicly you can’t ask me. What a shame he doesn’t even understand he’s wrong? How can he? This’s a guy that determines what the people needs without consulting them;( He is building a castle 🏰 god knows he must be planning to stay in power regardless of the people choice? 😢 We are heading for catastrophic period he must be removed asap!
@user-xz2dv5yp7j
@user-xz2dv5yp7j 2 күн бұрын
ኬንያ ከዜህ ወዴያ መንግሥት ይወረድ ብለው ሰልፍ ከወጡ አገሬቷ ትፈርሳለች
@user-le7xf1mt6m
@user-le7xf1mt6m 2 күн бұрын
የሳር ቤት አረከው!!!
@teddy7551
@teddy7551 2 күн бұрын
u talk about democracy, but there s no Ethiopia on the ground!
@ETHIOUNITY-pr3js
@ETHIOUNITY-pr3js 2 күн бұрын
ህዝቦ ጡርነቱ የአማራና የኣሮሞ ብቻ መስሎታል ግን ቤቱ እየፈረሰ ያለው እየተገደለ ያለው ኣሮሞ ያልሆነው አማረኛ ተናጋሪ ዜጎች ናቸው ህዝብ ተነስ እየባሰ እንጂ እየተሻለ አይመጣም እዬዋቸው በየቲክታኮና ፌስ ቦኮ እልቂትህን ሲያውጆልህ
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 2 күн бұрын
እንዲህ አይነት ግፍን ነው ደጋግማችሁ ዜናመስራት ምክንያቱም ያማራመሪዎች ወገኖቻቸውን እያስጨረሱ መሆናቸውን በተለይ ንፁሐንን ዜጋ የሚያስጨርሱትን ማስረጃ ይዞ ለሚመለከታቸው ማቅረብ ያስፈልጋል
@menbereteshome7571
@menbereteshome7571 2 күн бұрын
ካልሲ መግዣ
@jemijemi2710
@jemijemi2710 2 күн бұрын
ድል ለፋኖ ሞትና ዉርደት ለአማራ ጠላቶች ይሁን
@faysalzinab5221
@faysalzinab5221 2 күн бұрын
Ena ethiopian hezbe letascherisu new 😂😂😂😂
@bithanyagetu4068
@bithanyagetu4068 2 күн бұрын
ህውሀት ከአገዛዙ ጋር በተዋዋለው ከአላላ ኬላ ጀምሮ ትጥቁን እንደታጠቀ 200000ሽ ሰራዊት ይዞ አማራን ለማጥፋት በወረራ ቀድሞ የያዛቸውን መሬቶች ሊሠጠው የተነጋገረ ለመሆኑ ሰኔ መጨአሻ እንይዘዋለን ብሎ የተናገረው ታደሰ ወረደ ራያን በታጠቀ ሐይል ወያኔ ሲወር አገዛዙ ትንፍሽ ሳይል ወልቃይትን ለመያዝ ዋጋ የሚያስከፍለው በመሆኑ ፊት ለፊት ዋጋ ከመክፈል በጀርባ በጎጄም በጎንደር የመከላከያ ልብስ አልብሶ ወልቃይትን ለመያዝ ጦሩን እያንቀሳቀሰ ነው የአማራ ተወላጅ ሁሉ ሰይፍህን አንሳ ትግሬ ለ3ኛ ጊዜ ሊወርህ ነው ታሪካዊ ጠላትህ እንደገና ሊበቀልህ ነው ።
@gcy3510
@gcy3510 2 күн бұрын
እናንታ ነጭ ነቹ ማን ሕዝብን ያሚያሰቃይ ማሆኑን ማሬት ያለው ሕዝ ያውቃል እናንታ ሴጣናዊ ሥራን ትማኛለቹ ያእትዮጵያ ሕዝብ አሥታዋይ ነው እናንታ ድቤ ብትማቱም አይሰከም
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 Күн бұрын
እንደ እናንተ አይነት ዲቃላ አክቲቪስቶች እዚች አገር ላይ ተፈጠራችሁ እንጂ ኢትዮጵያውያን ጨዋ ህዝቦች ነን።
@user-pc4je9cy9e
@user-pc4je9cy9e 2 күн бұрын
ትክክልበሽገላእናበድሪድሬ ስምማጭበሪበሪአብይተብየው አጭበሪባሪአችልምድልለፍኖ
@mulugetayohannes5340
@mulugetayohannes5340 2 күн бұрын
Medere fesam atelefu Ethiopia wust yenante felagot ende Kenya endehon naw eyehonim gergir le leba yemechal enante kisawelake ye Ethiopia hizeb dedeb ayedelem endenante agerun le amora asalefo ayesetim ale yemebalew chiger bemulu beseletene menged beselamawe beterepeza becha no more violence enough is enough medere ye you tube amora beanatachu tetekelu banda ye banda lij 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😝😝😝😝
@user-pc4je9cy9e
@user-pc4je9cy9e 2 күн бұрын
አሲቂመሪነውአቱአብይ መስቀልይለበትስውነው
@bithanyagetu4068
@bithanyagetu4068 2 күн бұрын
አ/አበባ እኮ ፒያሳ ለአረብ ኢምሬት ተሽጧል ሐገር አለን ብለን አናስብም
@hilinatesfalidet8790
@hilinatesfalidet8790 2 күн бұрын
ይህ ስርዓት እንዲመጣ የናንተ አስተዋፅኦ ምን ነበረ?
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 2 күн бұрын
ሰላም ሊሆን ነው ሰው የሚዝናናው ሁሉም ብልጭልጭ ለኢትዮጵያ ህዝብ አይመጥንም ለባለገሮቹ ጋሎች ለነ አዳነና ለባለገሩ ሾማሊሲ ነው
@user-yq9nu3on4f
@user-yq9nu3on4f 2 күн бұрын
አይዞሽ ገለተ የበሻሻው ተመችቶናል!
@Kelem1212
@Kelem1212 2 күн бұрын
ቁልቋል እና ቦቲህን ተሸክመህ ዙር ኦሮ ትግሬ
@user-yq9nu3on4f
@user-yq9nu3on4f 2 күн бұрын
@@Kelem1212 kiki
@getuabebe
@getuabebe 2 күн бұрын
መሳይ እናአበበ ብርቱ
@abaynehreda2287
@abaynehreda2287 2 күн бұрын
አበበ ገላው የአማራ ህዝብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዝብ?
@user-le7xf1mt6m
@user-le7xf1mt6m 2 күн бұрын
በሐሳብ የሚዋጋ የኢትዮጵያ ህዝብ !!!
@TsegayeAmbo
@TsegayeAmbo 2 күн бұрын
አቤ አይዞን አትናደድ
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 2 күн бұрын
ምን መሰላችሁ ፣ኢትዪጵውያን በዘር ተከፋፍል፣ አዲስ አበባ፣በጋላ ተሞልታለች፣ከገጠር ሰብስበው አምጥተዋል ፣
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 2 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ትከሻው ጎብጦዋል ሀገር አልባ የጋላ መንግስት ሳያደርገን እንደ ኬንያ እናምፅ እንነሳ ሁሉም ፋኖ መሆን አለበት
@mensurnuru6612
@mensurnuru6612 2 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ንቃ የኢትዮጵያ ችግር በእንጭጩ ጀርባ ያለችው አሜሪካ ነች !!!
@TsegayeAmbo
@TsegayeAmbo 2 күн бұрын
ፍኖ የሀብታም ልጅ ነው?
@hilinatesfalidet8790
@hilinatesfalidet8790 2 күн бұрын
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ ጦር ሲያጓግዝ "አበጀህ" ተብሎ ነበር።
@user-oc2wp2jb7z
@user-oc2wp2jb7z 2 күн бұрын
ደግ እንካን ሆነ በለስልጣኖችን ጠይቅ እነደብረጺሖን ባመጡት ጣጣነወሰ። እንካን ደግ ምን ይምጣልሽ።
@orkaido-xm1py
@orkaido-xm1py 2 күн бұрын
በእናታችሁ 100 ዶላር ላኩልኝ እና እኔ አ/አ ጀምራለሁ መሳይ ክክክክክ
@tarikuteressa909
@tarikuteressa909 2 күн бұрын
መሳይ ጦርነት የምትቀሰቅሱ እናንተ ናቹ የኬንይ ሰማን ምን ይፈጠር የተመቸ አገር ተቀምጥ አገር አትረብሽ ባዳ ኡላ ስራ ፈልጋቹ ግቡ ለነገሩ ሰራ ሰርታቹ አታውቁም ለዚ ነው የበጣቹት
@user-qi5mr3dy5v
@user-qi5mr3dy5v Күн бұрын
❤❤
@schdevices1860
@schdevices1860 2 күн бұрын
Dw amharic
@hilinatesfalidet8790
@hilinatesfalidet8790 2 күн бұрын
ጅጋና ቀራንዮ ግፍ ሲፈፀም ማወገዝ ፥ ተመሳሳይ ተግባር ትግራይ ዉስጥ ሲፈፀም ማጨብጨብ......
@saidFeleke
@saidFeleke 2 күн бұрын
ህውሀት የፈበረከው የዘረኝነት ሥ/ዓት ለትግራይ ህዝብ አልጠቀመም በሥ/ዓቱ ላይ የተቀመጡት የሀገሪቱን እና የህዝብን ሀብት በመዝረፍ እራሳቸውን እና ቤተሰቦቻቸውን ጠቅመው ሊሆን ይችላል እንደህዝብ ግን የትኛውም በላቡ የሚኖር ህዝብ ተጠቃሚ ሆኖ አያውቅም የኦሮሞም ህዝብ ተመሳሳይ ነው ነገር ግን አንድ ሀቅ አለ ኢትዮጵያውያን ለዘመናት በደም በባህል ለሀገር ህልውና በአንድነት አብሮ በመሞት ሀገሩን ያቆዬ ህዝብ ይህ የሀሰት ትርክት ዘረኝነት ለዬትኛውም ኢትዮጵያዊ ጠቃሚ አይደለም ለኢትዮጵያውያን የሚጠቅመን አንዳችን ለአንዳችን በመቆርቆር ለሁሉም ኢትዮጵያዊ በፍትህ የምንኖርባትን ሀገር መፍጠር የተመረጠ ነው ለለውጥ በአንድነት እንነሳ ዘረኝነት ይውደም !!!
@hilinatesfalidet8790
@hilinatesfalidet8790 2 күн бұрын
ጅጋና ቀራንዮ ግፍ ሲፈፀም ማወገዝ ፥ ተመሳሳይ ተግባር ትግራይ ዉስጥ ሲፈፀም ማጨብጨብ......
@hilinatesfalidet8790
@hilinatesfalidet8790 2 күн бұрын
ጅጋና ቀራንዮ ግፍ ሲፈፀም ማወገዝ ፥ ተመሳሳይ ተግባር ትግራይ ዉስጥ ሲፈፀም ማጨብጨብ......
@hilinatesfalidet8790
@hilinatesfalidet8790 2 күн бұрын
ጅጋና ቀራንዮ ግፍ ሲፈፀም ማወገዝ ፥ ተመሳሳይ ተግባር ትግራይ ዉስጥ ሲፈፀም ማጨብጨብ......
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 21 МЛН
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 2,8 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 3,9 МЛН
ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ 19 June 2024
1:03:09
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 76 М.
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 21 МЛН