ESAT Special Program From Addis Ababa Mesay With Brigadier General Tefera Mamo Feb 27 2019

  Рет қаралды 82,738

ESATtv Ethiopia

ESATtv Ethiopia

5 жыл бұрын

ESAT - Ethiopian Satellite Television and Radio - Copyright protected
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ወይም በስልክ ቀጥር ‎‎1-888-772-3728 ext 4 ይመዝገቡ!
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ or by calling ‎‎1-888-772-3728 ext 4.

Пікірлер: 260
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 5 жыл бұрын
መሳይ መኮነን ውስጤ ነህ ጀግና ጋዜጠኛ
@dkassaca
@dkassaca 5 жыл бұрын
The general has so much courage. I find him to be peaceful and hopeful. Great interview ESAT.
@judahabraham3196
@judahabraham3196 5 жыл бұрын
Yes, our hearo we love you!
@bilatab1969
@bilatab1969 5 жыл бұрын
judah abraham , Eshohin be-shoh maleet yih neew. I like this guy!!!! He knows Amhara administrative borders and Woyanes strategy very well. Woyanes are screaming at this time!!!! I love his unwavering stance about wolkayit, tsegede Humera and Raya . We are with him in anyways.
@judahabraham3196
@judahabraham3196 5 жыл бұрын
@@bilatab1969 you got that right, thank you.
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
welikit amhric naw, raya gen ilakam humara amhric naw raya gen mix naw tigray nai amhric nachew
@kelemumesfin9739
@kelemumesfin9739 5 жыл бұрын
ጀኔራል ተፈራ ማሞ በርታልን ጀግናው የአማራን ወጣት በነብሥ ወከፍ ማሥታጠቅ ያሥፈልጋል ቢያንሥ 10 ሚሊዬን ወጣት መታጠቅ ያሥፈልጋል
@luchia686
@luchia686 5 жыл бұрын
David Solomon ⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🦂🦂🦂🦂🦂
@bentad8971
@bentad8971 5 жыл бұрын
ማስታጠቅ አይደለም ማሰልጠን ነው እሚባለው መታጠቅ ብቻውን ትርጉም የለውም ጦር ሃይል መሰራት አለበት መሳርያማ ሁሉም አማራ በየቤቱ ይኖረዋል ግን ጦርነት በክላሽ ብቻ አደለ በተለያየ ከባድ መሳርያ ነው
@malasatelate9742
@malasatelate9742 5 жыл бұрын
ጀ/ራል ተፈራ ማሞ በጣም ጥሩ መረጃ ነው የሰጡት እውነቱ እሂ ነው እኔም አውቃቸዋለሁ።ምክኒቱም በትግሉ ስለነበርሁ።
@semerewedihzbi5571
@semerewedihzbi5571 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkk wey Amara 10 milion wetader . shintamoch mehonachu amenachu adel .
@harerjhonalt2020
@harerjhonalt2020 5 жыл бұрын
Everybody above the age of 16 upto 45years boys girls men and women shall go to intensive training!Collaborate with other ethnicities too! Ask the Federal government why they are helping the TPLF OLIGARCHIES- giving budget allowing them to retain armaments..even buying new contraband amunition!!
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 5 жыл бұрын
ጄነራል ተፈራ ማሞ ትክክለኛ ንግግር ነው የተናገሩት ።
@endresyemam2939
@endresyemam2939 5 жыл бұрын
ክብር ፡ለተፈራ ፡ማሞ ፡ ላሳምነዉ ፡ፅጌ፡በመቀጠል፡ በየክልሉ ፡ላለዉ ፡የማራ፡ ተወላጂ ፡ጥሪ፡ አርጉልን፡ ጀሮዉን፡ከፍቶ ፡እየጠበቀ ነዉ ፡ከደቡብ ፡ደረጀ፡ነኝ
@aminatmuhammad4448
@aminatmuhammad4448 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ለሠጡን ሀሣብ ጀነራል ተፈራ ማሞ
@ruth3622
@ruth3622 5 жыл бұрын
ክብር ይገባቹሀል ጀግኖቻችን ኑሩልን ብርጋዴር ጀኔራል ተፈራ ማሞ እና ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ፅጌ እናመሠግናለን
@mamilove234
@mamilove234 5 жыл бұрын
ጄኔራል ተፈራ ማሞ እኛ የጎንደር ቅማንቶች አናሳፍርህም ከጎንህ ነን በርታልን !!
@asayejember4895
@asayejember4895 5 жыл бұрын
የማን ዘር ሁነሽ በርች የኛ ጀግና
@user-rn6zh8df2q
@user-rn6zh8df2q 5 жыл бұрын
ቅማንት አናምንህም ቅማንት ማለት ከትግሬ ጎን ሁኞ እኛን የሚወጋነው
@user-yk3wz9fw6f
@user-yk3wz9fw6f 5 жыл бұрын
በእውነት ነው የሚናገረው እኔ ራያ ነኝ ወጣቱን ማሰልጠን አለበት ቅማት ከኛ ከራያ የበለጠ አልተጎዳም በግድ ትግሬ ናቺሁ እያሉ ጨረሱን እካ ራያ ወሎ ነው በግድ ትግሬ ናቺሁ እያሉ አሰቃዩን እካ ማንኛውም የኢትዮ ህዝብ ከጎናቺን ሁኑ እነዚህ እባብአላቁን
@weyzendroagertefa1178
@weyzendroagertefa1178 5 жыл бұрын
ቅማንት ቀርቱ ለመብታቺ
5 жыл бұрын
Excellent discussion. Proffesional discussion
@justdoit7095
@justdoit7095 5 жыл бұрын
I am empress by your knowledge general asaminew my God bless you protect you Ameen 🙏🙏🙏🙏
@tigistbirhanu687
@tigistbirhanu687 5 жыл бұрын
Messy anbesaw bless you
@mz4290
@mz4290 5 жыл бұрын
ወያኔ ግትርነቱን ትቶ ከአማራ ህዝብ ጋር መስማማት ና ችግሩን በሰለጠ መንገድ መፍታት አለበት::
@Rhel579
@Rhel579 5 жыл бұрын
m z weyan denkoro new mechem ayegebawm
@SS-qi5hm
@SS-qi5hm 5 жыл бұрын
ብራጋዴራ ጀነራል ተፈራ ማሞ ትልቅ አክብሮት አለኝ የአማራ በደል ጠንቅቆ የሚያቅ ብልህ ሰዉ ነዉ የሰጠዉ መልስም ተገቢና ወቀቱን የጠብቆ ነዉ አበሳ ጀነራል ነዉ ቆራጥ ጠካር ህዝብ አለህ ወጣቱን በደንብ አስጣቁ አስልጥኑ ። ጎንደሬዉ፣ጎጃሜዉ፣ወለየዉ ሌላዉ ህዝብ ከጎናቹ ነዉ ። በጎጃም በወሎ ህዝን አሶልጥኑ አስታጥቁ።
@aregagashaw836
@aregagashaw836 5 жыл бұрын
ድሮም አማራ እውነቱን ይዞነው የሚጎዘው እውነት ያሸንፋል አይዟችሁ ጀግኖቻችን አማራ ዲል አድርጓ እንጂ ዲል ተደርጓ አያውቅም ድል ለአማራ ህዝብ
@yonasfikadu2786
@yonasfikadu2786 5 жыл бұрын
መሳይ እሄ ጉዳይ ክብደቱ ታይቶ የፌደራል መንግስቱን ጠይቅልን
@betelehembelete9341
@betelehembelete9341 5 жыл бұрын
Mesayya yhn jigna slakerebklan amesegnhelew !!! Beselam temeles
@gocal2000
@gocal2000 5 жыл бұрын
Very good speech. No one benefits from the war
@kassimebrahim4670
@kassimebrahim4670 2 жыл бұрын
ምርጥ ስው ውያኒን በድንበ ነው ይግልፅክው።
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 5 жыл бұрын
ጀግናዉ፥፥ጄኔራል፥ተፈራ፥ ማሞ: ከወያኔ፥እስር፥ቤት፥ወጥተህ፥እንደገና፥ለአማራ፥ክብርና፥ደህንነት፥በመቆምህ፥ታላቅ፥ምስጋና፥ይገባሃል፥፥ በሚሊዮን፥የሚቆጠር፥የተቆጣ፥የአማራ፥ወጣት፥ወታደራዊ፥ማሰልጠኛ፥ለመግባት፥ጥሪህን፥እየተጠባበቀ፥ነዉ፥፥ አሰልጥነዉ! አስታጥቀዉ!
@yonassamuelgebrael9972
@yonassamuelgebrael9972 5 жыл бұрын
ኢሳቶች አንድ አንድ ቀን እንደዚህ አይነት ጥያቄ ስትቀርብ ከህዝቡም ጥያቄ ብታስተናግዱ መልካምነው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ዛሬ የጋበዛችሁት።
5 жыл бұрын
Best and brave general. General Tsadekan wittnesed this guy is brave general.
@user-pj9jx8sn8m
@user-pj9jx8sn8m 5 жыл бұрын
አማራወች ነቃ ጠንቀቅ በሉ ቸልተኛ ሁናችኋል
@tedrosashenafe5312
@tedrosashenafe5312 5 жыл бұрын
ጎንደሬው ዝም በል! ንቃ ተነስ ታጠቅ መክት ፈንክት ጅግንነት አይደለም ሰርተህ አሳይ ምድረ ዱቄታም ሁላ kkkķk
@bentad8971
@bentad8971 5 жыл бұрын
የአማራ መንግስት የተባረሩትን የአማራ ክልል ወታደሮችና መኮንኖች መሰብሰብ አለበት ከባድ መሳርያም ከበጀት እየቆጠቡ ማስገባት ነው የትግራይን መንግስት በድርድር የማይሆን ነገር ነው የአማራ ክልል ህዝብ ተነስ ለስልጠና ተዘጋጅ ቢያንስ አቅዋማችንን ካሳየን በፍርሃትም ሊደራደሩ ይችላሉ ግን ፈዝዘን ቁጭ ካልን ክልሉን ከማደክረት በስተቀር ምንም እርቅን አይፈልጉም
@admassuzeweldie1329
@admassuzeweldie1329 5 жыл бұрын
ጀግና ነህ በርታልን የኛ ጀነራል
@user-fr4gy4rw3n
@user-fr4gy4rw3n 5 жыл бұрын
ብርጋዴር ጀኔራል ተፈራ ማሞ ጥሩ መልስ ነው:: የትግራይ ህዝብ የአማራ ወገንነእ:: የትግራይ ህዝ የኦረሞ የሁሉም ብሔር ብሔረ ሰብ ወገንነን ወያኔ ልክ የባይድ ህዝብ በማስመሰል ማሰለፍ መቆሙ ያሳፍራል አሁንም ወያኔወች አስቡበት???
5 жыл бұрын
Anbesaw Gen.Tefera. our herooo
@mekonnenalemahu4180
@mekonnenalemahu4180 5 жыл бұрын
ጀነራል እጅግ በጣም እናመሰግንአለን:: እራስን ማደራጀት እና ህዝብን መጠበቅ የግድ ነው: : የሚገደፍ ሀሳብ ነው::
@argiahussin2161
@argiahussin2161 5 жыл бұрын
ጄኔራል እባኳችሁ ሰላም ፍጠሩ ባገርሽማግሌ ወጣቶቻችን አይለቁብ አላህ ሰላም ያውርድ
@nolawiaddis5769
@nolawiaddis5769 5 жыл бұрын
Bless you my hero
@umuabduslam4901
@umuabduslam4901 5 жыл бұрын
ደስ ስል ይሄ ሰውዬ አነጋገሩ ራሱ የሰላም ብስል የሆነ ሰው ነው አላህ ይርዳህ ከሃቅ
@workeneshayalew4013
@workeneshayalew4013 5 жыл бұрын
የአማራ ክልል የተሰገሠጉትን መጥሮ ማውጣት አማራ አትዘናጋ
@Yielma
@Yielma 5 жыл бұрын
ጄኔራል፥ተፈራ፥ማሞ፥ለ 9 ዓመታት፥በእስር፥ቤት፥ለአማራ፥ክብር፥ብለህ፥መሥዋዕትነት፥ከከፈልክ፥በኋላ፥እንደገና፥ለአማራ፥ህዝብ፥በጦር፤መሪነት፥በመሰለፍህ፥እናከብርሃለን፥እንወድሃለን! ማንኛዉም፥የአማራ፥ተወላጅ፥ከጎንህ፥ነዉ! በበቀል፥ስሜት፥የነደዱ፥በብዙ፥ሺዎች፥የሚቆጠሩ፥የአማራ፥ወጣቶች፥ወታደራዊ፥ማሰልጠኛ፥እየገቡ፥መሆኑም፥እጅግ፥አስደሣች፥ነዉ፥፥ሌላ፥በሚሊዬን፥የሚቆጠር፥የአማራ፥ህዝብም፥ታጥቆ:ጥሪህን፥እየተጠባበቀ፥ነዉ!! የህዎሃት፥መሪዎች፥አስተሳሰባቸዉ፥ከአፍንጫቸዉ፥የማይርቅ፥ቆርቆሮ፥ራሶች፥ስለሆኑ፥በ 1983 እና፥በአሁኑ፤በ2011 ያለዉ፥ልዩነት፥አይገባቸዉም፥፥ በ1983፥የአማራ፥ገበሬ፥ደርግን፥ጠልቶ፥እንደ፥እዉነተኛ፥ነፃ፥አዉጭ፥አምኖአቸዉ፥እያበላ፥እያጠጣ፥መንገድ፥እየመራና፥አብሮአቸዉ፥እየተዋጋ፥ነበር፥አዲስ፥አበባ፥ያስገባቸዉ፥፥አሁን፥ግን፥ሁኔታዉ፥የተለየ፥ነዉ፥፥ ለ 27 ዓመት፥በፈፀሙት፥ግፍ፥ምክንያት:ህዝቡ፥እጅግ፥ተቆጥቶና፥ታጥቆ፥ሊበቀላቸዉ፥እየጠበቃቸዉ፥ነዉ፥፥እነርሱ፥ግን፥ድንጋይ፥ራስ፥ስለሆኑ፥ይህ፥ልዩነት፥አይገባቸዉም፥፥ህዎሃት፥ከሰላም፥ይልቅ፥ጦርነትን፥ከመረጠ፥በመጀመሪያ:ሁሉንም፥ወደ፥ትግራይ፥የሚወስዱ፥ መንገዶች፥መዝጋት፥ያስፈልጋል::ይህ፥እርምጃ፥በራሱ፥የህዎሃትን፥የደም፥ስር፥ዘግቶ፥፥ያሽመደምደዋል፥ከዚያ፥በኋላ፥ሁሉም፥ቀላል፥ነዉ፥፥የወያኔ፥መንጋ፥አማራ፥ምድር፥ሲገባ፥ጠብቆ፥ሙሉ፥በሙሉ፥መደምሰስ፥ነዉ!!
@birtukanzemene625
@birtukanzemene625 5 жыл бұрын
እባካችሁ ያማራን ልጅ አሰልጥኑት!!!
@veryrelitrans3025
@veryrelitrans3025 5 жыл бұрын
Amhara defaar yelachewum
@todtod5393
@todtod5393 5 жыл бұрын
This man looks so genuine !!!
@weyzendroagertefa1178
@weyzendroagertefa1178 5 жыл бұрын
አስራ አለቃ ደስ እንዲልህ ነው ጀነራል ያረጉህ
@hlinagirma178
@hlinagirma178 5 жыл бұрын
Thank you mesay
@bemenetbahiru3409
@bemenetbahiru3409 5 жыл бұрын
ESAtoch adesabeban hadera
@weyzendroagertefa1178
@weyzendroagertefa1178 5 жыл бұрын
አዎ ስልጠናው ተጠናቋል እና ምን ይጠቀስላቹ? እስራኤል ሁሌ እንደ ተዘጋጁ ናቸው ስለማናምናቹ መጠንቀቅ ነው ወዳጄ
@enenegn3484
@enenegn3484 5 жыл бұрын
ትግሬዎች የሀገራችንን የጦር መሳሪያ ወደ ራሳቸው ጠቅልለው ወስደውታል።
@zelalemzghion1400
@zelalemzghion1400 5 жыл бұрын
ጀግናው ጀነራል ተፈራ ማሞ መላው የአማራ ወጣት ጥሪህን እየጠበቀ ነው። በርታ ከጎንህ ነን።
5 жыл бұрын
Ufff I love Gen Tefera . please astatekun- Amharaw hod besonal
@user-em3fz8lr2u
@user-em3fz8lr2u 5 жыл бұрын
ጀነራል አንተን ነበር የገዱ ቦታ ላይ ማርግ ገዱ ሎሌ ነው አሁንም ምንም ለውጥ አይታይበትም ጀንራል በርታልን
@marushimk5654
@marushimk5654 5 жыл бұрын
Berta jegnawww !!! we support u!!!
@tigisttg5775
@tigisttg5775 5 жыл бұрын
This is the Amhara I know. Reasonable and Courageous!
@user-ly8sc5cf8o
@user-ly8sc5cf8o 5 жыл бұрын
በአማራ ክልል ወደ ትግራይ የሚኤድን ነገር መዝጋት መብራትን ጨምሮ አልተፋቱንም ማለት ነዉ
5 жыл бұрын
Very Good and smart answer. Lov u ESAT . proper discussion
@judahabraham3196
@judahabraham3196 5 жыл бұрын
Yes we do!
@hailugetachew8466
@hailugetachew8466 5 жыл бұрын
B.General Tefera Mama a great man and greater worrier, I always like him, he is reasonable and experienced leader. We really proud of you. I admire his winner psychology a lot. Mesay let me tell you B.G Asaminew Tsige and Tefera Mano are assigned in Amharas as government official very very recently, but TPLF has been preparing for war and invasion starting from 1983 E.C even before that.
5 жыл бұрын
Lov u ESAT u brought very good person. I respect him. He is is brave in the front. Gen Tsadekan Wittnessed about his braveness
@eshetu4148
@eshetu4148 5 жыл бұрын
This man is honest, straight and innocent, at least he seems. War between Amhara and tigre is inevitable but I advise the Amharas not to go to war with mad dogs who unfortunately are well prepared and are capable of deposing the federal government and take their positions back. Amharas should work with good diplomacy and ideas and defeat them. First the weak federal government should go or get strength.
@mandellaayanow223
@mandellaayanow223 5 жыл бұрын
ክብር ይገባሀላ ጀግናነህ አማራ ይደራጂ
@selamto4545
@selamto4545 5 жыл бұрын
Gineral Tefera Mamu you are mtuar person God be with you forever. Please trin the youngest people to help you.
@chalachewgetnet9273
@chalachewgetnet9273 5 жыл бұрын
ጀግናችን በርታልን
@ababuabegaz6214
@ababuabegaz6214 5 жыл бұрын
A true hero - I salute you General!!!
@prinxephone1627
@prinxephone1627 5 жыл бұрын
ጀኔራል ተሰማ በጣም እናመሰግናለን አውነታውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንኳን ደፍረው ሊናገሩት ያልቻሉትን ህዝቡ የሚያውቀውን እውነታ በግልፅ በመናገርወ የአማራው ህዝብ ጀኔራል ተሰማን እና ጀኔራል አሳምነው እውነተኛ ለአማራው ህዝብ የቆሙ ናቸውና በመላው አለም ላይ ያለነው አማራ ከጎናቸው ልንቆምና ልናግዛቸው ይገባል አብንም ከነሱ ጋር ተጋግዛችሁ ብትሰሩ ጥሩ ውጤት እናመጣለን የሚል ተስፋ አለኝ አማራ እባካችሁ ከመወቃቀስ ይልቅ አንድነትን እንፍጠር
@zenebezenebu1567
@zenebezenebu1567 5 жыл бұрын
የፌደራል መንግሥት በእነዚህ በአማራና በትግራይ ክልሎች መካከል ጦርነት መኖር የለበትም ብሎ የሚያምን ከሆነ ጣልቃ ገብቶ ማስታረቅ አለበት።
@alemasfaw8179
@alemasfaw8179 5 жыл бұрын
የመሬቱን ዳኝነት ለምን እውነትን ለሚያውቁ ህዝቦች ዳኝነት አትሰጡም ሁለቱም በእምነታቸው ፍርዱን ይስጡ እረ እባካችሁ ሀገራችን በሰማይ ነው !!
@alemasfaw8179
@alemasfaw8179 5 жыл бұрын
ጥጋበኞችን ጥጋበኞችን ጦርነትን የህዝባችንን እልቂት ማንም ሰብአዊ ፍጡር ሁሉ ማውገዝ አለበት ለዛውም ህዝብ በህዝብ ላይ መተላለቅ ያለፈው ይብቃ ለዚህ ደግሞ ሀገር እመራለሁ የሚለው የፌደራሉ መንግስት መፍትሄ መስጠት አለበት ዜጎች ድህነታቸው ይበቃቸዋል የጦርነት ማገዶ መሆን የለባቸውም !!
@abdusaadem7943
@abdusaadem7943 2 жыл бұрын
አመራ እቶፕያ ብሎ የምተገል ከሆነ ለምን ወልይት ላይ የሙጥኝ ብሎ ያለቅሳል ቶፕያ አነሰው እንዴ አያሰኝም ወይ?
@melkamaschalew8715
@melkamaschalew8715 5 жыл бұрын
መሣይ እንኳን ለሀገርህ ለመግባት በቃህ ኤርትራ በሄድክበት ወቅት ኢትዮጵያን በአሻጋሪ አየኋት ያልከውን ሣስታውስበዕውኑትእግዚ አብሔር የሚሣነው ነገር የለም አዲስ አበባ ላይ ተቀምጠህ ዘገባ ስታቀርብ ማየት በጣም ደስ ይላል የበለጠ ሀገራችን ከዳር እስከ ዳር ሠላሟ ተረጋግጦ ለማየት የበቃን ያድርገን አሜን።
@harerjhonalt2020
@harerjhonalt2020 5 жыл бұрын
Address and make aware every Amhara people -Shoa!Wello Gonder Gojam etc every Amhara living outside of Amhara region and other people who are friends of the Amhara people the only means of securing peace in Ethiopia is when the Amhara people get strong and united and make sure and be ready to repel the TPLF Oligarchies invading troops!!Be vigilant!!!Be strong !!
@selamtesfa3600
@selamtesfa3600 5 жыл бұрын
Amhara bbl , you gotta be wise this time.... without a single bullet fired, let TPLF'S gangsters be surrendered simply by blocking every export commodity that flows to Tigray region ....lock them up in MEKele and be starved alone. Ask also the federal government to cut all communications and budgets allocation to that region until TPLF-fugeatives submit to the rules of law .
@bgp0k407
@bgp0k407 5 жыл бұрын
I have two kids 9 years and 7 years old, however I am ready to fight them to protect my family. All Amhara be ready to fight your right
@frewoineabraham5980
@frewoineabraham5980 5 жыл бұрын
belet mola 😂foolish
@modycell3769
@modycell3769 5 жыл бұрын
Jegah wow
@freedom161
@freedom161 5 жыл бұрын
Yih sew jegna nw !
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye 5 жыл бұрын
yetigray hizb yefashistoch tebabari mehon yelebetm
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 5 жыл бұрын
ችግር የለውም ይሞክሩን እራት ነው የምናረጋቸው ከምድረ ገፅ ነው የምናጠፍቸው
@SimenehSMoges
@SimenehSMoges 5 жыл бұрын
tultula woyane endalneberik ahun tifokiraleh, ESAT+AmharaTV
@user-rn6zh8df2q
@user-rn6zh8df2q 5 жыл бұрын
መሳይ መኮነን ዛሬ ወደድኩህ ምን ማድረግ ይሻላል አልክ ያንድ አባት ያንድ እናት ልጆች አልክ ሰላምን የመሰለ የለም ለሰላም እንጣር
@lamebora5599
@lamebora5599 5 жыл бұрын
Our hero
5 жыл бұрын
So, Le Hulum Amhara meterat ena Mawej alebek.Hulunem Amhara mastatek albek
@NA-nq8lc
@NA-nq8lc 5 жыл бұрын
More light 💡
5 жыл бұрын
Amhara Mastatek albek
@helenh6930
@helenh6930 5 жыл бұрын
ወያኔ የኢትዮያ ህዝብ ጨፍጭፈው ዘርፈው እሁን እኮ ኦሮሞና እማራን ይህው እያጋጩት ነው እረባካችሁ እማራና ኦሮም ሰከን በሉ እስቲ ስሙ በዝግታ
@user-wo3mw6cb7b
@user-wo3mw6cb7b 5 жыл бұрын
አማራ ምንም መዘናጋት አያስፈልግም ትግሬን ጠራርጎ ማስወጣት ነው
@user-em3fz8lr2u
@user-em3fz8lr2u 5 жыл бұрын
አማራ ትግሬን ለማንበርከክ አንድ ጥይት መተኮስ የለበትም በአድማ ብቻ ነው ምንም አይነት ንግድ ልውውጥ አለማድርግ መንገድ መዝጋት ጉሮሮዋ ነው እሚዘጋው ቁልቋል ልትበላ ነው እንዴ ትግሬ የሆኑ ባለስልጣናትን ጠርጎ ማባርር አሉ በአማራ ክልል መጥርግ ነው በቃ
@yahunuyebase8563
@yahunuyebase8563 5 жыл бұрын
Tekikilegha amarach new
@freedom161
@freedom161 5 жыл бұрын
Mesay please ermias amelgan teyikilin emichal kehone ebakih
@gezahagngetahun4791
@gezahagngetahun4791 5 жыл бұрын
በእውኑ የዚህ ዘመን መፍተሔ ጦርነት ነውን ? ውድ የትግራይ ህዝብ ሆይ ህወሃት በሃሳብ እና በእውነት ሲሸነፍ የህዝቡ ምርጫ ጦርነት ሳይሆን በሃሳብ ፣በእውቀት እና በመረጃ ማሸነፍ እንዳለባቸው ንገሯቸው እንጂ የተከበረውን የኢትዮጵያን ታሪከ አታበላሹ፡፡
@yeagerlij4540
@yeagerlij4540 5 жыл бұрын
ወያኔን የመስለ ወንጀለኛና ሴረኛ ከጎናችሁ አስቀምጣችሁ ለምንድነው እንደ ቀላል የወስዳችሁትና ያ ሁሉ ችግር ጎንደር ውስጥ የተፈጠረው?አሁንም ቢሆን ህወሓት የተባለ የፋጌቶች ስብስብ እብሪተኛ የአማራን ክንድ ካልቀመስና ካልተነፈስ ስላም ከየትም አይመጣም የፌደራል መንግሥቱ እንደሆነ የደሀዎችን ቤት በማፍረስ ተጠምዷል
@biniyamtesfaye9098
@biniyamtesfaye9098 5 жыл бұрын
እንኳን ከእንጨብጣታለን ወደ መከላከል ተሸጋገራችሁ። 😂😂😂
@tigisttg5775
@tigisttg5775 5 жыл бұрын
It is better if you advice your bosses and bring peace for yourself and others.
@biniyamtesfaye9098
@biniyamtesfaye9098 5 жыл бұрын
Word Truth 😂😂😂 please don’t cry
@ritaf804
@ritaf804 5 жыл бұрын
What was Amhara region leader doing while tplf treaning it's people all of this time ?
@veryrelitrans3025
@veryrelitrans3025 5 жыл бұрын
Training
@sarahpfeil8628
@sarahpfeil8628 5 жыл бұрын
ኣሁን ዶር ኣበይ ኣግዙት ኣግዙት ኣግዝት በድንጋይ የወረደ መንግስት በ ኣለም የለም ኣምላክ ስራ ነው
@abdurahmankedir9214
@abdurahmankedir9214 2 жыл бұрын
Tamiru geda
@danialgebregergis1708
@danialgebregergis1708 5 жыл бұрын
የኣማራ ሰው ባለፈ ሳምንት ዓመት ወያነ ሙታ ብላቹ ስትስቁ ስትደሰቱ ነበራቹ ኣሁን መጣኝ ገደልኝ እያላቹ ግን ትግራይ ከናንተ በጭራሽ ኣብረን ኣኑነሩን ከመጣቹ ግን ታገኛላቸው
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 5 жыл бұрын
የአማራ ህዝብ ሆይ ንቃ ወሬ በቃ። ኦዴፒ በአዲስ አበባ በለገጣፎ በለገዳዲ የአማራን ህዝብ እያፈናቀሉ ተነስተዋል ትግራይ ጦርነት ልትከፍት ዝግጂት ጨርሳለች እናተስ? ህዝቡን ልታስጨርሱት ወሰናችሁ? ወይስ? አቃጥላችሁ ልገሉን ነው እፍፍፍ
@harerjhonalt2020
@harerjhonalt2020 5 жыл бұрын
Everybody above the age of 16 upto 45years boys girls men and women shall go to intensive training!Collaborate with other ethnicities too! Ask the Federal government why they are helping the TPLF OLIGARCHIES- giving budget allowing them to retain armaments..even buying new contraband amunition!!They are getting ready to enslave you the Amehara people !! You must get ready to defend your self be strong ..the only means of establishing peace!
@sarahbay3607
@sarahbay3607 5 жыл бұрын
Mesaye enku lezih abekah
@nuru566
@nuru566 5 жыл бұрын
ጦርነቱ ቢጀመር ደስ ይለኛል ምክንያቱም የጦርነቱን እሳት ሲቀምሰው ያኔ ጦርነት መጠፎ መሆኑን ይረዳል
@yahunuyebase8563
@yahunuyebase8563 5 жыл бұрын
Ante donkoro aheya nek yesew mote yasedesetekal
@shalomgomez2111
@shalomgomez2111 5 жыл бұрын
mame nuru people such as yourself are very shallow and superficial. You make this comment with a camouflaged profile.Caword !
@bekeletebabal
@bekeletebabal 5 жыл бұрын
የፌደራል መንግስት የለም.....ስለሆነም አማራ አይገፋም የትግራይ ህዝብም ግን እንዲሁ ግን ያው የተሳሳተ የኮንድሮባዲስቶች አላማ ማስፈጸሚያ ሊሆን ይችላል ያው ምልክቶቹ እንደሚያመላክቱት....
@sbd378
@sbd378 5 жыл бұрын
"Manem tebab ezih kilel lay endefelege lifenech aychilem "
@Emiruh
@Emiruh 5 жыл бұрын
DERG fought back the well armed ziad bare army which prepared itself for 9 years to invade Ethiopia with only 3 months training and preparation. The amharas are born fighters who only needs few weeks training on military discipline and Tigray will not match the sheer superiority of amharas . Gedu and his generals must be ready for any encounter. preaching peace and brotherhood is falling on a deaf ear.
@michaelmahari4690
@michaelmahari4690 5 жыл бұрын
Ykomata ybuda zer yetigray tigray atbel.woyane malet yjegna zer tigray malet new four point::
@zenebezenebu1567
@zenebezenebu1567 5 жыл бұрын
የፌደራል መንግሥት ጣልቃ ካልገባ በስተቀር መላ የሌለው ነገር ነው።
@JJ-xz2re
@JJ-xz2re 5 жыл бұрын
Mesay kormaw yihe yebetemengst choma temechitohal
@endresyemam2939
@endresyemam2939 5 жыл бұрын
ጀኔራል፡ አርባ፡አምስት፡ ጀኔራልና፡ ኮሌኔሎች ፡ናቸዉ፡ የተባረሩት፡ ተብለናል ፡እነሱን ፡ለትምርትም፡ ለማደራጀት፡ ሰብስቦቸዉ፡ ጀግና፡ ወጣት ፡ሞልቶል፡ ከደቡብ፡ ደረጀ፡ ነኝ
@johneshetu6958
@johneshetu6958 5 жыл бұрын
all amhara's region young man are voluntary enter in to war
@Hegruso
@Hegruso 5 жыл бұрын
Ere bakeh defar general
@girmaykebede3842
@girmaykebede3842 5 жыл бұрын
የአማራ ጦር ፎቶ ለመነሳት ነበር ወደ በቆቦና በሰሮቋ ሲዟዟር የነበረው ? ቦቅባቃ
@Lemishe
@Lemishe 5 жыл бұрын
Amhara. eskafu Mastateki ,Naw. Ba 4 Akitacha Maslefi Naw , beyanse Zemenawe Mesrya Megizat Alebachu
@ewnetm6420
@ewnetm6420 5 жыл бұрын
Tefe gegenaw nurelen
ESAT Interview with Brigadier General Tefera Mamo Part Three Nov 2018
47:33
ESAT Interview with Brigadier General Tefera Mamo Part one
1:19:27
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 156 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 62 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 24 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 14 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 12 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 62 МЛН