ESAT Interview with Brigadier General Tefera Mamo Part one

  Рет қаралды 156,199

ESATtv Ethiopia

ESATtv Ethiopia

5 жыл бұрын

ESAT - Ethiopian Satellite Television and Radio - Copyright protected
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ወይም በስልክ ቀጥር ‎‎1-888-772-3728 ext 4 ይመዝገቡ!
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ or by calling ‎‎1-888-772-3728 ext 4.

Пікірлер: 188
@sisaydamena8966
@sisaydamena8966 5 жыл бұрын
በጣም ነው የሚገርመው አሁንም ጠላት ይላል የኢትዮጵያ ሠራዊት ነበር ጠላት እናተ ነበራችሁ ያለምንም አላማ ትግል ብለህ ወተህ አገሪቷን ለዚህ አበቃችሗት በጣም ያሳዝናል ለኢትዮጵያ ሥቃይና እንዲሁም ለአማራው በደል ተጠያቂ ናችሁ ይቅርታም መጠየቅ አለብህ
@dejenmengistu830
@dejenmengistu830 5 жыл бұрын
That is fact
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 2 жыл бұрын
ጀኔራል እድሜና ጤና ይስጠወት አሏህ ከክፍወች ይጠብቃቸው
@abebalove5879
@abebalove5879 5 жыл бұрын
esat የኢትዮጵያኖች ሚዲያ
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 2 жыл бұрын
19092014 በኢትዮጵያ አሸናፊነት የሚጠራጠር ካለ እግዚአብሔርን ያማያምን ብቻ ነው። ውድ አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ በታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር ስትፈጠር ሁሌም ቢሆን አሸናፊ እንድትሆን ተደርጋ ነው። የጁንታው ወያኔ (የኢትዮጵያ ነቀርሳ) መቀበሪያ እጅግ በጣም ቀርቧል። እንዲሁም የኢትዮጵያ አገሬ ጠላቶቻ ማፈሪያ ጊዜ እና አንገታቸውን መድፍያ በጣም ቀርቧል ። በማፈርም አንገታቸውን እየደፉም ነው። እውነት ነው አይደል? አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ የተፈጠረችው በታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር ሲሆን በእግዚአብሔርም እርዳታ በልጆቻ ጥረትና ተጋድሎ ለዘመናት ኖራለች፤ እየኖረችም ነው፤ ለዘለዓለምም ተጠብቃ ትኖራለች። ጠላቶቻና እብሪተኞች በማዋረድ ወደ ክፍታዋም ትወጣለች። ይህንን ማንም ሊጠራጠር አይገባም። ሀገረ እግዝአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን የታላቁ አምላካችን እግዝአብሔር ጥበቃው አይለየን። የቅድስት ድንግል ማርያም እና የመላዕክታት፣ የጻድቃንና የሰማዕታት ረድኤትና በረከት አይለኘን!!! አሜን!!! እናታችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብረሽ ኑሪልኝ!!! አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! From Adawa Victory brings benefit to many blacks and other marginalized races by white (Westerns) participating and play significant role by having key position in politics, these and other right secured due to the above mentioned Ethiopians victories played positive influence.  One of Ethiopian proverb say that, “Donkey unable to protect its wife from hyena attack”. The same thing happen, nothing done relation b/n Western Countries and Ukraine.  Russia has a right to assure and protect its safeguard. We support Russia. Russia is struggling not only for Russia, but also for those countries adversely influenced by western countries.  Russia has a right to assure and protect its safeguard. We support Russia. Russia is struggling not only for Russia, but also for those countries adversely influenced by western countries.
@DaniLaliba-hv3pn
@DaniLaliba-hv3pn Жыл бұрын
የሀገሬ ጀግና የላሥታው አበሣ ላሥታ እውውነተኛ ልጆቿን ትፈጥራለች የቅዱሣን አገር የተባረከች
@hzjsjsuhsjshsh9301
@hzjsjsuhsjshsh9301 5 жыл бұрын
እድሜ ይስጠዎት
@techawatch
@techawatch 5 жыл бұрын
አማራው ወገኔ ሳያስበው ለካ ጠላቱን ህውሀትን ነበረ ሲያግዝ የነበረው 27 አመት ባርነትን አተረፈ።
@eishbalu7527
@eishbalu7527 5 жыл бұрын
ጎሮቤት ብሆን ሁልጊዜ እየጠሯሀቸሁ ይህ ማር ማረ የሚል ጨዋታ በክረምት ቁጭ ብሎ መኮምኮም ነበር የኔ አባት
@justdoit7095
@justdoit7095 5 жыл бұрын
Okay ouuu eletaw thank you birgadir general for you services for our beloved country Ethiopia 💚💚💚💛💛❤❤
@tadsharonmelke1449
@tadsharonmelke1449 5 жыл бұрын
ሰላም ኢትዮጵያዊ ውድ ወገኖች ። ስሜ መቶ አለቃ ማጌን መልኬ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የልዩ ጥበቃ ብርጌድ አባል ነበርኩ ወደጦሩ ስቀላቀል የ17 አመት ልጅ ነበርኩ ምንም እንኳን በድሚየ ልጅ ብሆንም በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ የተለያዩ ኩርሶች ተከታትየ አለሁ ባሳለፍኳቸው የአገልግሎት ግዜየ ቁልፍ በሆኑ ቦታወች ሰርቼ በምኒተሪውም ሆነ በፖለቴካው የማላውቀው የለም በዜህም የዜህ ጦር አካል በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል
@kebenasefere4519
@kebenasefere4519 5 жыл бұрын
I like the interview, but it would have been more interesting if it was with Sisay Agena.
5 жыл бұрын
ESAT Kasahun Yilma gegemawoch. Great job .
@sarahyitibarek2778
@sarahyitibarek2778 5 жыл бұрын
እንዳንተ አይነቱ እያንደረደራችሁ አምጥታችሁ የራሳችሁን ወገን አስጨረሳችሁ የሚትታገሉበት ምክንያት ሳይገባችሁ ሳትረዱ በስሜት አይ ኢትዬጵያ አሁንም የምናየው አንድ አይነት በስሜት ማስተዋል የለም
@gigi6428
@gigi6428 2 жыл бұрын
After three years i read your comment.... I feel you were right.
@SalamSalam-bc8kz
@SalamSalam-bc8kz 2 жыл бұрын
💚💛♥️🐅🐅🐅🐅🐅🥰🥰🥰🥰እግዝያቤር ይጠብቅህ
@yetesfan
@yetesfan 5 жыл бұрын
migerm new! Good job Kasish!
@user-qb6kz5xw4e
@user-qb6kz5xw4e 5 жыл бұрын
ኢሳቶች ታሳዝናናላቹ እንዲዚህ አይነት ባንዳ የውያኔ አገልጋይ በማቅረብ የኤርትራን አብረው ይልስገነጠሉ ሰው ምን ድነው የምትጠይቁት! የአማራን መሬት ለህዋት አስረክበው አማራን የበደሉ ሰው አታቅርቡ! እንስክራይብ እኗደርጋቸሃለን!
@user-sr4gp1cn7r
@user-sr4gp1cn7r 2 жыл бұрын
💚💛❤️🙏🙏🙏
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
አንዴን ጀግና ዘጠኝ አመት አስሮ ማስቀመጥ፣ ምን ያህል የሀገር ጠላትነት ነዉ🤔🤔🤔🤔
@michaelkidane365
@michaelkidane365 5 жыл бұрын
እለታዊ ፕሮግራም ቀረ እንዴ
@sarameseret2556
@sarameseret2556 5 жыл бұрын
እለታዊ
@fitzumlegesse
@fitzumlegesse 5 жыл бұрын
እለታዊ ፕሮግራም ምን ነካው
@BobMarley-ph9nm
@BobMarley-ph9nm 5 жыл бұрын
Michael Kidane አዎ ምናላቸውና ኤርሚያስ ተደባድበው
@johndenver-ride9286
@johndenver-ride9286 5 жыл бұрын
Shifta..General Prisoner... story teller.. Mesakia Doma
@abeyoutube9104
@abeyoutube9104 5 жыл бұрын
አድፓ ይሄንን ምርጥና ጄግና የአማራ ልጅ ቦታ ልሠጠው ይገባል ገና ህዝባችንን የማገልገል አቅም አለው
@solomonkefela1099
@solomonkefela1099 5 жыл бұрын
አሁን ዘርም የማያቀው የሰው ዘር መቁጠር የጀመረ የ ኢትዮጵያ ህዝብም ከ መጥፎ መርዎች ነው
@taremanalemayehu5117
@taremanalemayehu5117 5 жыл бұрын
Eletawi program kere enda
@jodet2597
@jodet2597 5 жыл бұрын
እለታዊ ለምን ቀረ ሱሴ ነው
@peace2ol425
@peace2ol425 5 жыл бұрын
ተፈራ ማሞ ባክህ ይህን ንስር የአማራ ትውልድ አሰልጥነው በወታደራዊ ስልጠና አማራ ታሪኩን ያድስ ዘንድ አብንን እንርዳ
@belayeabate6929
@belayeabate6929 5 жыл бұрын
to get peace we must read of all tgrea speakers from east africa
@benkal8774
@benkal8774 5 жыл бұрын
I love ur English (read of all tigre)kkkkkkkkk wey English
@freeghnn
@freeghnn 5 жыл бұрын
ኧረ ለመሆኑ ኢሳት ራሱ ለምን በኤርትራ ውስጥ ስላሉት በእስር ላይ ስለሚሰቃዮት የኢትዮጵያ ወታደሮች ኣንድ ቀን እንኩዋን ዘግቡ ፤ የታሪክ ተወቃሾች ስለሆናችሁ
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
አማራዎቹን አደራጁ
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 5 жыл бұрын
ሻዕቢያና ወያኔ ሁለቱም ታላቅና ታናሸ ማፊያዎች ናቸው::
@Ben-sq9cr
@Ben-sq9cr 5 жыл бұрын
@@user-qv6om2zl9h- watch your sedd mouth you r not here to call/ disrespect others we know Eritrean are not like you sedd
@mogesayalneh7043
@mogesayalneh7043 2 жыл бұрын
ጀባሕ አረብ ነን ይሉ ነበር
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
በአጭር ሰአት የአመታትን የህይወት ታሪክ ሲደመጥ እጅግ የአዳማጭ ተሳትፎንም ጭምር ያካተተ ነበር🤝 ቃለ ምልልሱን ዉበት የጨመረበትም አዘጋጁ ህዝብ በቂ ግንዛቤ እንዲኖረዉ ትልቅ አስተዋጽኦ ከማድረኩም ባሻገር ተጽእኖ አሳዳሪ ሚና ተጫዉቷል🤝👋
@hannametaferia1636
@hannametaferia1636 5 жыл бұрын
Interesting. I like his speaking flow. But Ethiopia is so 'miskin'. As he said most of youngsters didn't know or Care about the outcome. I see the same thing happening now.
@sryc6579
@sryc6579 5 жыл бұрын
Eletawi lemn tewachhu please tell us
@ashenafidama4239
@ashenafidama4239 5 жыл бұрын
እለታዊ ፕሮግራም ለምን የለም ?
@fanoforum360
@fanoforum360 5 жыл бұрын
Brigadier General Tefera Mamo, please join National Movement of Amara (NAMA) to lead the youth
@jonathanteshome2606
@jonathanteshome2606 3 жыл бұрын
congratulations your dreams have come true
@sarahyitibarek2778
@sarahyitibarek2778 5 жыл бұрын
እለታዊ እለታዊ እለታዊ የት ገባ ግራ የገባንን ነገር ያስረዳናል
@tadsharonmelke1449
@tadsharonmelke1449 5 жыл бұрын
በመሰረቱ የኢትዮጵያ ሰራዌት ከ65 አመት በላይ የተመሰረተ እውነተኛ ው የኢትዮጵያ ሰራዌት ከዛሬ 27 አመት የተበተነው ማለት ነው ከዝያ ውጭ ከ14 በላይ የኢትዮጵያ ጠላት ድርጂቶች ናቸው
@mogesayalneh7043
@mogesayalneh7043 2 жыл бұрын
ግብፅ እና ሊቢያ
@goitommekonnen1509
@goitommekonnen1509 2 жыл бұрын
General yetesasatu shabia yemiredaw Areb aidelem,endalut 12,000,13,000 ye Ethiopia serawit yemarkut endeneber kamenu mesaria,Tank kederg neber yemiagegnew.
@yinebebtube9979
@yinebebtube9979 5 жыл бұрын
ተፌ ምርጥ ሰው ስወድህ
@johndenver-ride9286
@johndenver-ride9286 5 жыл бұрын
If I were him I will say sorry to the people of Ethiopia...
@solomonkefela1099
@solomonkefela1099 5 жыл бұрын
የከሰረም ነጋዴ ነው የድሮ መዝገብን የምያገላብጥ አና አባካች
@fanoforum360
@fanoforum360 5 жыл бұрын
what happened to Eletawi program?
@beleyougebriowt2792
@beleyougebriowt2792 5 жыл бұрын
This is good lessons not to be confused now. Support Dr.Abey
@zmisganaw
@zmisganaw 5 жыл бұрын
እንግድይ አታናዱኝ የታለ እለታውይ ፕሮግራም???????
@temesgentadelewelde2132
@temesgentadelewelde2132 5 жыл бұрын
Betam aselche new bezalay alamaw alegebagnem
@kassaalane1697
@kassaalane1697 5 жыл бұрын
ተፈራ የአማራ ጀግና ከእኔ ጋር 1989 ነው የምንተዋወቀው።ፍን ብዙ ታሪክ ያላቸው ጓደኞችህ ኢትዮጵያና ሙሉአለም መሸሻ የት እንደደረሱና እንደሚገኙ አብራራልን።ምክንያቱም ገና አንተ ሌተናል ኮሌኔሬል እያለህ ጃንሜዳ እየተማራችሁ ፈረንሳይ ላይ ተከራይተህ ጥሩ የትግል ጓደኛሞች አብራችሁ ታጠኑ ነበር።የኢህድንን ባንዲራ ይዞ የነበረው ማነው።ቪዲዮን ልቀቅልን
@bamlakuamente8939
@bamlakuamente8939 5 жыл бұрын
Please inform about Colonel Tsereke Birhan because I didn't find his courageous in the war time.
@mogesayalneh7043
@mogesayalneh7043 2 жыл бұрын
ዋኘውን ያውቁታል
@taftatedla6256
@taftatedla6256 5 жыл бұрын
አላማውን ሳይቅ ሰለ ኢትዮጵያ ለመታገል ገባው ጀኔራል ሳይሆን ም የ10 አለቃ የማይገባ የሱማሊያን አላማና እቅድ አንካን ያለወቀ ምን እንበለው የቀድሞው ሰራዊት አባል ?
@bilatab1969
@bilatab1969 5 жыл бұрын
I can’t wait to listen the part 2 . I heard all the places he was mentioning in wollo and Gonder and the contents. It’s amazing and true.
@TedYohannes
@TedYohannes 5 жыл бұрын
እባክዎን አብን አባል ይሁኑ
@Addisababaet
@Addisababaet 5 жыл бұрын
ከአፍሪካ 3ተኛ ህዝብ ለህዝብ በማፋጀት ኢሳት
@berhaneasmelash1402
@berhaneasmelash1402 5 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው ነገር በጣም ትዋሻለህ አንተን የመሰሉ ነው ህዝብን እያታለላችሁ አሁንም ታወራለህ ግን አዉነታው ይሄ አይደለም፡ ሻእቢያን ማንም አይደግፈውም የራሱ አቃም አለው እሱም እራስህን በራስህ መቻል አሁንም ያው ነው አላማው ፡ደርግ ህዝቡን እፍኝ የማይሞሉ ወንበዴዎች ናቸው ገመድ ሰጥተው ይዛችሁ አምጧቸው ፡አንተም ይሄን እየነገርከን ነው ፡ባካችሁን እውነት ተናገሩ
@ericareynolds9278
@ericareynolds9278 5 жыл бұрын
Berhane Asmelash ደደብ ተራራ የሰረቅከው የባለእራዩ ሌባ የመለሰ ኮንዶም ነህ ያስታውቅብሀል የታሪክ አተላወች ትግሬ ብሎ ሰው መንጋ አራዊት
@yilgo3196
@yilgo3196 5 жыл бұрын
Shabia manem aydegefewem kkkkkkkk shabia le sudan ye eritrean set yasebeda aleneber ends negerugn bay banda lehadi
@berhaneasmelash1402
@berhaneasmelash1402 5 жыл бұрын
@@ericareynolds9278 መለስ ያንተ መሪ እንጂ የኔ መሪ አይደለም ሲጀመር አንተ ማታቀውን ትቀባጥራለህ ደደበ ብቻ ነው ስለ ሻእቢያ መጥፎ ገጽታ የሚናገር ወያኔን እንኳን መቀሌ የጣለው አይገባችሁም ገና
@Nour-ey1kc
@Nour-ey1kc 2 жыл бұрын
💚💛❤🥰🥰💪💪💪
@atenafuzekarias1528
@atenafuzekarias1528 5 жыл бұрын
ለዛፍ ማለቅ ዋናው ምክንያት ጠማማነቱ ምክንያቱም የመጥረቢያ አጅ ሰለሚሆን።ለአማራው በተለይ የዋሎና ሰሜን ጎንደር ሰወች ናቸው ለወያኔ በጥቅም በሞኘነት ተገሠተው ወንድሞቻችን ገለው ሀገሰችን ለወያኔ አሰጥተው ዘሬ ኦ ኦ ተወሠደብን የሚሉት ዮህን ሠውይ ሠንት የቆድሞ የኢትዮጵያን ሠራዊት ገዶሎ ጀነራል ተባለ አሁን ደግሞ በአዴን የወያኔ አሸከር ሠልጣን ሠጠው ሀቀኛ አማሯች አደአይነሡ ለአገራቸው ።ያሣዝናል አማራ መሆኔን ጠላሁ።ከአማራ በሠተቀር መሬት የተወሠደበት ቢሄር አለ።
@african8846
@african8846 5 жыл бұрын
Why they went at prison??
@mulatadhadadacho485
@mulatadhadadacho485 2 жыл бұрын
East is media is Nazii Amara media no need Amara fanoo media
@goitommekonnen1509
@goitommekonnen1509 2 жыл бұрын
Tadia leamara memetat teteyake enante nachu.
@user-zr3tb4bq7h
@user-zr3tb4bq7h 5 жыл бұрын
ኧረ እለታዊ ፕሮግራም እኔ ጋር ብቻ ነው የማይመጣው ወይስ ቀረ?????
@wonidiyehandiso7856
@wonidiyehandiso7856 5 жыл бұрын
plz elatawi?
@ft6225
@ft6225 5 жыл бұрын
if only he could learn to tell fact from assumption.
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 2 жыл бұрын
SHIWOCHE MILONES YEHONALU LENESANETACHEW ...
@abrahamt2356
@abrahamt2356 5 жыл бұрын
የዘመናት ሚስጥር መዝረክረክ ጀመረ
@tewodrosasferu4264
@tewodrosasferu4264 5 жыл бұрын
nesuh yeamaran hezebe ascheresachu
@tag7152
@tag7152 5 жыл бұрын
ወንድ ከሆንክ ካንተጋር ከነበሩ ታጋዮች አብረህ ታሪኩን ንገረን
@solomonkefela1099
@solomonkefela1099 5 жыл бұрын
አውነቱን ተደብቆ አይቀርም ራስን አምነህ መነሳት ነው የስራም ውተትም የምያምረ
@solomonkefela1099
@solomonkefela1099 5 жыл бұрын
ህዝቡ ነው የምያሳዝን ኣምላኽ ሰላም ያውርድሌት ::ፍቅርም አዳትሰብኩ መቸም????????????
@shumetgorems8325
@shumetgorems8325 5 жыл бұрын
tiru ende sera yaweral degimo doma wondimhin new yegedelehew yegna jegina jezima bafichah bemiwota nift new yemitasbew yihen tarik bileh atawura.kimalam woyane
@taremanalemayehu5117
@taremanalemayehu5117 5 жыл бұрын
እለታዊ programm ከ ሰኞ ጀምሮ በጉጉት ሰጠብቅ ነበር ኸረ የት ነው ያለው ሊንኩን ላኩልኝ
@selammarquardt3288
@selammarquardt3288 5 жыл бұрын
ምነወ እለታዊ በሮግራም በጉጉት እየጠበቅነው እባካቹ ተመለሱ
@user-yx8sj3lz8d
@user-yx8sj3lz8d 5 жыл бұрын
There is something wrong with this video😏 interview is done in different places they just put it together it look weird😲😲
@binyamyemane8430
@binyamyemane8430 5 жыл бұрын
hzbawi gimbar ke Areb ageroch andaAnd gize medihanit lelaw tinish tinish new yemiyagegnew yeneberew :: gn melawu hzb eritrea bewsti yihun bewch betam yredut neber
@solomonkefela1099
@solomonkefela1099 5 жыл бұрын
ወያኔ በሞተ ሰዓት አሁን የሞተ ሃሳብም ማፍለቅ ምነው ውጤቱ ::
@ahmedsemir4929
@ahmedsemir4929 5 жыл бұрын
ጀነራል ተፈራ ማሞ ገና ጫከ እያለህ አማራ ጮቀኝ አማራ የትግራይ ጠላት ነው ስል ህወሓት ማንፌስቶ አዎ ጮቀኝ ነው ጌታዬ ይል የነበረ ሰው ነው በጥቅም ስጣሉ አስራቻዉ አሁንም አለተፅፀቴም ስለ ዉጊያ ጀግንነት ይወሩናል እፍረት የላቸውም ጥሩ መንግሥትና ጥሩ ስረዓት እንደ አምጡልን ነቀርሳ የሆነ ወያኔ አምጥቶብን
@johndenver-ride9286
@johndenver-ride9286 5 жыл бұрын
Dubrotabor is funny
@mywollo1
@mywollo1 5 жыл бұрын
Yes, my two brothers died fighting for Ethiopia not derg you stupid so called general. Now stop telling us ተረት ተረቱንእና ይቅርብንና የቲፒኤሌእፍ የውስጥ አርበኞች በአሁኑ ስአት ህዝባችንን በተለይ አማራውን የሚገድሉትን ስወች በስም እየጠራህ ብታጋልጥ ጥሩ ነው:: ጀኔራሉ ከቻልክ ይኽንን የመስለ የጀግንነት ታሪክ ለልጆችህ ጽፈህ አስቀምጥላቸው (ደግሞ የውጭ ጠላት እንደገደለ ሲያወራ አያፍርም) ያው ማታ ማታ ሲተኙ ቤድ ወይንም ያልጋ እስቶሪ ይኾናቸዋል:: ለመሆኑ ጀኔራሉ ሀይእስኩል ጭርሶአል??? ህዝቡ በአሁኑ ስአት የሚያስፍልገው ፍትህ ነጻነት እና ስራ ነው የከሽፈ የጦር ሜዳ ውሎ ታሪክ አይደለም:: እረ ላመሆኑ ቲፒኤልኤፍ ስንት ጊዜ ነው ፊት ለፊት ከኢትዮጲያ ወታደር ጋር ገጥሞ የተዋጋው...በጣት አይቆጠርም:: በሽተኞች ናችሁ ሆዳም አማራም ኦነግም ወያኔም ሁላችሁም ውስጣችሁ ያውቀዋል:: ፈጣሪ ካለ ፍርዳችሁን ታገኛላችሁ:: ድል ለኢትዮጲያ ህዝብ እመኛለሁ ያው መመኘት ነው ስራችን::
@davidjacob3124
@davidjacob3124 5 жыл бұрын
Ahmed semir ortdx
@davidjacob3124
@davidjacob3124 5 жыл бұрын
John Degefe ortdo
@zelalmabate3786
@zelalmabate3786 5 жыл бұрын
እለታዊ program ቀረ ወይ?
@shumetgorems8325
@shumetgorems8325 5 жыл бұрын
gazetegnawu erasu tasafiraleh yihin sew bileh meteyekih awureee new
@abayleah1367
@abayleah1367 5 жыл бұрын
yegna comando gemed af
@yonastesfit114
@yonastesfit114 5 жыл бұрын
Yhie wushetam new yemayawkew tarik new yemiyawera yalew
@chesscheck8498
@chesscheck8498 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን የበተነ ጀነራል ተብየው የጁን እያገኘና የአገር ጡት ነካሽነቱን ዋጋ እየከፈለ ነው።
@yilgo3196
@yilgo3196 5 жыл бұрын
Eprdf yemilut teterargo kaltefa ethoopoa selam atagegnem they all are the same
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye 5 жыл бұрын
wey yeEthiopia telatoch lehulum gize alew ale nigus Solomon
@only1-way712
@only1-way712 5 жыл бұрын
አይ ጋዜጠኛ መጠየቅ ስላለብህ ነው ወይስ መጠየቅ ስለነበረበት የምትጠይቀውን የዝያድባሬ መንግስት መቼ ነው የነበር? ብ/ጄ መቼ ነው ወደ ትግል የገባው 1976 ብሎሃል እኮ? እንኳን እሱ ድርጅቱ ኢህድን አልተመሰረተም እኮ ምንድነው የምትጠይቅው እወቅ እንጅ
@belayeabate6929
@belayeabate6929 5 жыл бұрын
tgrea calling the amars a donkey .real donkey amars he fought for his own genocid
@genetyitayal4349
@genetyitayal4349 5 жыл бұрын
በሁሉ መልኩ ትዋሻለህ አርፈህ ተቀመጥ
@freeghnn
@freeghnn 5 жыл бұрын
this guy talking like a third person , what is going on?
@cookieentertainment8407
@cookieentertainment8407 5 жыл бұрын
I appreciate your honesty but your level of knowledge and explanation is well below the standard of one General. It's not your fault but it's a clear sign to say the Ethiopian military standard downgraded to the minimum by TPLF.
@aberaabreha5640
@aberaabreha5640 5 жыл бұрын
ወይ ተፈራ ሞሞ ምን ኣስታወሰኝ ድሮ ማሞ ቂሉ የሚል የኣማርኛ መማርያ መጽሓፍ ነበረ ለካ ኣንተ ነህ ምን ነካህ ኢሳት
@freeghnn
@freeghnn 5 жыл бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ ጋዜጠኛው የሚጠይቀው በጣም ቀላል ጥያቄዎችን ነው ፤ ጀነራሉ ራሱን በራሱን የሚቃረኑ ነገሮችን ሲያወራ ጋዜጠኛው መያዝ ነበረበት ፤ በራሱ ኣንደበት ወያኔ ጠፍጥፎ እንደሰራቸው ሲናገር ከቆየ በሁዋላ በሌላ ቦታ ደግሞ ራሳቸው ውሳኔ ሲወስኑ መኖሩንም ገልጾልናል ታሪኩ ሌላ ነበር ወያኔ ወይም ሻቢያ ሳይሰማ ምንም ነገር ማረግ እንደማይችል የኣደባባይ ሚስጥር ነው ፤ እስኪ ማን ይሙት መለሰ ዜናዊን ወንድ ሆኖ የሚናገር ነበር ኣንዋሽ ፤ይህንን ተረት ተረት ኣቁሙ፤ ሲጀመር ጀምሮ ኢትዮጵያ ብለው የተነሱትን የትግራይ ልጆችና የኣማራ ልጆችሞ በቁማቸው ነው የቀበራችሗቸው ፤ኢሳትም ይህ ሁሉ መረጃ ኣለኝ የሚል ድርጅት ጀነራሉን የቀይ መስቀል ጥያቄ መጠየቅ ነበረበት
@gizachewabebe3795
@gizachewabebe3795 5 жыл бұрын
ስትዋጋው የነበረው የኢትዮጵያን ሰራዊት ነው……ተዋጋህለት ዓላማ ኢትዮጵያን ማፍረስ ነው…… ኢሳቱ ጋዜጠኛ ጥያቄ ባቀርብልህም የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁለታችሁንም ይታዘባል……
@Tg-wu4pu
@Tg-wu4pu 3 жыл бұрын
Aye Ethiopia, yerasun wondim Telat(Enemy) matan yemil wotader mesmat yemikerew mech new?
@bayissadidi9394
@bayissadidi9394 2 жыл бұрын
ዋይ ! ማሞ ቂሎ !! ፈትፍተህ ፈትፍተህ ለራስህ ተፈተፈትክ ! ! ድንቁርና ከሚባል አስከፊ ጭለማ መች ትወጡ ይሆን ?
@solomonkefela1099
@solomonkefela1099 5 жыл бұрын
ተከዜ የሚገባ ሺፍታ ብቻ ነው !
@agazianstate8673
@agazianstate8673 5 жыл бұрын
Tplf always steals others credit
@gocal2000
@gocal2000 5 жыл бұрын
No wonder derg military becomes homeless
@kestedemena3800
@kestedemena3800 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያን የገደላችሁ ደደቦች
@wonidiyehandiso7856
@wonidiyehandiso7856 5 жыл бұрын
elatawi??????????????????????????????
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 5 жыл бұрын
this ESAT interviewer the baldhead guy is so sleepy he has not prepared himself for this session . he don't know what he should ask
@eriangelino7800
@eriangelino7800 2 жыл бұрын
From what I understood, this person is from military wing of the movement of EPDM. I don't think he has a detailed knowledge of political relationships between and among the insurgents. He said EPLF was getting assistance from arabs. Really? Historical facts reveal otherwise. I don't think he knows the difference between ELF AND EPLF.
@lovereligion2258
@lovereligion2258 2 жыл бұрын
Smh exactly I don't think he knows what his talking about
@orangeafrro586
@orangeafrro586 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛው በፍጹም ደስ አይልም።
@DD-ol6gl
@DD-ol6gl 5 жыл бұрын
ካስሽ ምን ነካህ ! ጋዜጠኛ አይደለህም ?? እንዴት ነው ? በዚያን ጊዜ በረከት ብሔራዊነት (ኢትዪጲያዊነት) ታምራት ደግሞ የክልልነት ( ትግራይን ነፃ በሚያወጡት) ተከፋፈሉ ሲልህ፣ አትጠይቀዉም አንዴ ? ተቃራኒ ስለሆነብኝ ነው ።ሌላው ስንት ከባድና ውስብስብ ጥያቄዎች እያሉ ተራ ጥያቄ አትጠይቅ !
@senayitasnakew2421
@senayitasnakew2421 5 жыл бұрын
ማስራዳት አይችለም
@Asheget
@Asheget 5 жыл бұрын
I feel sorry for Patriots of Ethiopian solders who died and suffered during Colonel Mengistu era because they were apostated by those driven by evil spirit and Moron so called “freedom fighters” brothers. I always respect the Patriots Ethiopian Army who defend our country from Somalia invasion. BUT I don’t understand why general Asaminew called them militias? I would like the journalist to ask him why he called them militias, please?
@african8846
@african8846 5 жыл бұрын
We need be honest mengistu military was rude too They just killed civilian but better than Tplf because Atllist they tried protected our country from our external enemy
@hulegabriel5820
@hulegabriel5820 5 жыл бұрын
THEY ARE NOT KILLED CIVILIANS , THE PEOPLE WHO HIDE WEYANE OF COURSE THE SHOULD GET PUNISHMENT BUT WEYANE ONG AND SHABIA THEY KILLED INNOCENT PEOPLE INCLUDING HAWZEN, YOU CAN WATCH GEBREMEDIHIN ARAYA POST DETAILS HOW WEYANE GENOCIDE TIGRAY PEOPLE
ESAT Interview with Brigadier General Tefera Mamo Part two
50:34
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 59 М.
ESAT Interview with Brigadier General Tefera Mamo Part Three Nov 2018
47:33
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 27 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 122 МЛН
Assefa Chabo with Meaza Birru On Sheger Chewata Engida - Part 1
46:44
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 23 М.
Ethiopia - ESAT Amharic Night Time News July 26  2024
40:57
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 3,5 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН