Ethel (ኢትኤል)new amharic best ethiopian film ::directed zelalem negede.Best Ethiopian Amharic Movie.

  Рет қаралды 1,153,101

Zerubabel picture

Zerubabel picture

Күн бұрын

Experience the captivating story of "Ethel" in this educational movie written and directed by Zelalem Negede, the creative mind behind Zero Lalem Neged Culture. Dive into a world of culture and tradition as you follow the journey of Ethel in this thought-provoking film. Don't miss out on this unique cinematic experience that will leave you inspired. ድንቅ ኢትዮጵያዊ ፊልም:: በዘላለም ነገደ ዳያሬክት ተደርጎ በዞላ ፊልም ፕሮዳክሽን የቀረበ:: Ethel. Best Ethiopian Amharic Movie. directed by Zelalem Negede from Zola film production.
ኢትኤል እጅግ ተወዳጅ የሆነና አስተማሪ የሆነ ኢትዮጵያዊ ፊልም ነው:: መላው ኢትዮጵያዊ ሊመለከተው የሚገባ ፊልም ነው:: ኢትኤል በሲኒማ ቤቶችና በቴሌቭዥኖች ቀርቦ አድናቆትን ያተረፈ ፊልም ነው:: በ2020 ደግሞ በዚህ በራሳችን ቻናል ለቀነዋል:: ፊልሙን አውርዶ ዳግም መጫን የተከለከለ ነው::
Ethel is our own first movie. It is a very popular and educational Amharic movie. Every Ethiopian should watch it. A movie directed by Zeleman Negede. /Zola film production/ and featuring famous Ethiopian actors. 100000 view
It is a movie that has been shown in Ethiopia cinemas and televisions and has won praise. After that in 2020 we have uploaded it on our own KZfaq channel.
don't forget to Subscribe to our channel.

Пікірлер: 3 200
@LijBiniTube
@LijBiniTube 3 жыл бұрын
ዛሬ ከልቤ ፊልም አየው! ኢትዮጵያዊነት ከአምላክ የተሰጠን ትልክ በረከት ነው::
@yelekaladdis1397
@yelekaladdis1397 3 жыл бұрын
er bakh . ante kalkma lyew esti mirt film endhone tesfa algn....ende semu mirt mehone albet
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 3 жыл бұрын
አንተም ታያለህ እንዴ ቢንየ
@user-or3no2bo1d
@user-or3no2bo1d 3 жыл бұрын
እውነት ነው ቢኒዬ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤ክፉውን ያርቅልን
@bosenagashu5349
@bosenagashu5349 3 жыл бұрын
ቢንዬ እኔም ሁሌም እናደዳለው ሃገራዊ መልክ ያለው ፊልም, ፈልገህ አይገኚም ወጣቱ ታሪኩን ረስቷል በዚህ ዘመን በመፈጠሬ በጣም እናደዳለው 😭😭😭😭😭አዝናለሁ
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 3 жыл бұрын
ቤኔ እንካን ደናመጣክ ለመጀመርያ ቤኔ እንጌሊዘኞ ሰላለበት ነው በጣም እወድካለው ወንድሜ ጤና ይሰጥክ❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏
@mykng.ethiopiageliss8808
@mykng.ethiopiageliss8808 3 жыл бұрын
ዋው ይሄንን ፊልም ለዘርኞች ይደርሥ የምትሉ ላይክ ሀገሬ ለካ በለ ብዙ ታሪክ ነሽ
@tsehayayalew6730
@tsehayayalew6730 3 жыл бұрын
እንዴት ልብ ይነካል
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 3 жыл бұрын
ታሪካችንን ባለማወቅ ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን!
@Aliahmed-tb1zv
@Aliahmed-tb1zv 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን የሚል እስቲ ላይክ አድርጉ
@Zerubabelethiopianmovie
@Zerubabelethiopianmovie 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ልስጣችሁን አስተያየት..ለብዙዋን እንዲደርሰ ሼር ላይክ በማረግ፣ ይተባ፣በሩን
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 3 жыл бұрын
Amen yasayen
@engdasewhabte1448
@engdasewhabte1448 Жыл бұрын
Amen amen
@mekdim-yc7ne
@mekdim-yc7ne Жыл бұрын
Amen ethiopia lezelalem tinur
@Kalkidan727
@Kalkidan727 11 ай бұрын
Amen🙏
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 3 жыл бұрын
ዋው ኤርትራዊ ነኚ ከ ኢስራኤል ይህ ፊልም የተለየ ነው በጣም ወድጀው ኣለዉ የ ኢትዮጵያ ትንሳየ ያሳየን ኣሜን 🤰🏽ኢትዮዕያ ኣርግዛለች ትቢቱ ልወለድ ነው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 😍😍😍
@user-od1gw8zl1h
@user-od1gw8zl1h 2 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን
@user-bk2ju9wr9m
@user-bk2ju9wr9m 5 ай бұрын
አሜን
@monaseyd5020
@monaseyd5020 5 ай бұрын
አሜን😢😢
@user-tr8kk6io9v
@user-tr8kk6io9v 5 ай бұрын
ሱቅ በል ወዶገባ ሓሳዊ መንቀላወጢ
@tube-ku5sd
@tube-ku5sd 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ. ብዙ ቁም ነገር ትምህርት ያገኘሁበት ፊልም ነው. ኢትዮጲያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር💚💛❤
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 жыл бұрын
Me to
@filmwedajtubee
@filmwedajtubee 3 жыл бұрын
1- ወደኋላ፣ 2- ውሀ እና ወርቅና 3- ኢትኤል አሪፍ ሀገራዊ ፊልሞች ናቸው። ለኔ ግን "ወደኋላ" የተለየ ነው፤ የቻናሌን ስም በፊልሙ ጽንሰ ሀሳብ ነው የወሰድኩት 🙏
@binimanbiniman3017
@binimanbiniman3017 3 жыл бұрын
እውነት ነው ኢትዮዽያዊነት ሚስጥር ነው ፊልሙን በስሜታቂነት ጀምሬ በስሜታዊነት ጨረስኩት በያነደዳንዱ ደቂዋዎች ስለ ኢትዮዽያ ሲወራ ሰውነቴን እንደ ኤሌትሪክ ይነዝረኛል ክብር ለሀገሬ ለኢትዮዽያ
@engdasewhabte1448
@engdasewhabte1448 Жыл бұрын
Mistir bicha gena bizu enaylen
@mareyabeba3598
@mareyabeba3598 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እና 💘ተዋህዶ ⛪⛪ለዘላለሙ ትኑር ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሠግናለን 🌼🌼🌷🌷🌹🌹🌹🌹
@godisgoodgodisgood742
@godisgoodgodisgood742 3 жыл бұрын
😊ምነው ቆንጆ ኢትዮጵያ ውስጥ ተዋህዶ ብቻ ነው እንዴ ያለው😀
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 жыл бұрын
አሜን
@mariyammariyam9402
@mariyammariyam9402 3 жыл бұрын
ኸረ ባክሺ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ እምነት አለ አይባልም ለሁላችንም ትበቃለች ከተስማማን
@mareyabeba3598
@mareyabeba3598 3 жыл бұрын
@@mariyammariyam9402 አወ ለሁሉም ይበቃል ዋናው ፍቅር ነው😍😍😍
@Zerubabelethiopianmovie
@Zerubabelethiopianmovie 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ስለ ሰጠችሁን አስተየያየት.ይበልጥ አንድሰራ ያበረታታናል
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 3 жыл бұрын
Ketulbet
@user-fp7mq2jk4h
@user-fp7mq2jk4h 2 жыл бұрын
ቀጥሉበት አሪፍ ነው
@zed8788
@zed8788 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
#ኢትኤሌ ፊልም ደራሲ ና ደይሬክተር ዘላለም ደግም ተባረክ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@amimusic-yw5iu
@amimusic-yw5iu Жыл бұрын
ZelEm new simu directory
@seadaseid3459
@seadaseid3459 3 жыл бұрын
ኧረ ይሄ ፊልም ድንቅ እና ተአምራዊ ፊልም ነው አቦ በረካ ሁኑ አገሬኮ ውብ ናት ያረቢ ኢትዩጵያን ጠብቃት
@user-yi9bm3hk2q
@user-yi9bm3hk2q 3 жыл бұрын
💚💛❤️
@alexzendar5069
@alexzendar5069 3 жыл бұрын
አሚን
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
አሚን
@raheemaabdo4300
@raheemaabdo4300 2 жыл бұрын
አሜን
@melatalemayew-pn5ql
@melatalemayew-pn5ql Жыл бұрын
Betam arif film
@user-gl1ow6cn6o
@user-gl1ow6cn6o 3 жыл бұрын
ወለሂ ምርጥ ፊልም ውስጤን የነካው እባየን ያፈሰሰው አወይ እኔ እስከመቼ እንደዚህ የምሆነው ለፊልም መሆኑን እያወኩ እንኳ የኔ ማልቀስ ነው የሚገርመኚ
@engdasewhabte1448
@engdasewhabte1448 Жыл бұрын
Min aff lagn
@user-mb8lu1rt7f
@user-mb8lu1rt7f Жыл бұрын
የመምሕር ተስፋዬ ልጆች ሲያውሩ ሰምቼነው የመጣሁት በእውነት ግሩም ድንቅ አስተማሪ ነው ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@marryethiopia1971
@marryethiopia1971 3 жыл бұрын
ልብ ብሎ ላየው ፊልሙ በጣም አስተማሪ ነው በተለይ ስደት ላይ ላለነው እንንቃ እስኪ ፈጣሪ ባንድም በሌላም ያስተመራል ይላል መፅሀፉ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@Beemenet
@Beemenet 3 жыл бұрын
እኔ ወስንኩ ሃገሬ ልገባ ስደት ላይ ያላቹ አስቡበት እኛ የስው ሃገር ስናለማ የኛ ሃገር እኛን ናፈቀች ሁላችንንም ጌታ ወደ ሃገራችን ይስብስበን
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 жыл бұрын
Yes
@bemnetgetnet9200
@bemnetgetnet9200 3 жыл бұрын
@tanislovak:kzfaq.info/get/bejne/Y7VkiNakkqfHYXU.html
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 жыл бұрын
አሜን በእውነት
@semu9724
@semu9724 3 жыл бұрын
ብዙ አማርኛ ፊልም አይቻለሁ ይሄ ግን አንደኛ ነው ❤🇪🇹
@filmwedajtubee
@filmwedajtubee 3 жыл бұрын
1- ወደኋላ፣ 2- ውሀ እና ወርቅና 3- ኢትኤል አሪፍ ሀገራዊ ፊልሞች ናቸው። ለኔ ግን "ወደኋላ" የተለየ ነው፤ የቻናሌን ስም በፊልሙ ጽንሰ ሀሳብ ነው የወሰድኩት 🙏
@surafeltadese4020
@surafeltadese4020 3 жыл бұрын
Awo new
@user-xr8ge2uh2x
@user-xr8ge2uh2x 3 жыл бұрын
ያበዴ ነው ሰሙቲ
@semu9724
@semu9724 3 жыл бұрын
@@user-xr8ge2uh2x ይመችሽ የኔዋ ❤️
@user-dp2gu7ip7f
@user-dp2gu7ip7f 3 жыл бұрын
@@filmwedajtubee ወርቅ እና ውሃ ሙሉ ፊም ናት እንዴ።
@onenationundergod4611
@onenationundergod4611 3 жыл бұрын
ሁሉም ኢትዩጵያዊያን ሊያየው የሚገባ ትልቅ ሙቪ ነው። በጣም የምወደው ወደፊትም የማልጠላው ታሪካዊ ሙቪ ነው። ለትንሳኤሽ ያብቃን 💚💛❤️🇪🇹💚💛❤️
@engdasewhabte1448
@engdasewhabte1448 Жыл бұрын
Ewinet new
@4uuurir387
@4uuurir387 Жыл бұрын
ደስ እያለኝም እያለቀስኩም እየኮራሁም ግን ደግሞ ይች ዉብሀገር እያለችኝ ስደት መሆኔ አበሳጨኝ ኢትዮ ለዘላለም ትኑር ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን🙏🙏
@melatalemayew-pn5ql
@melatalemayew-pn5ql Жыл бұрын
Hulachininm wede Hagerachin beselam yamelsen
@Tube-oj6ji
@Tube-oj6ji 3 жыл бұрын
ደራሲውን ሳላደንቅ ባልፍ ንፉግነት ነው ያመቱ ምርጥ ፊልም ብየዋለሁ
@filmwedajtubee
@filmwedajtubee 3 жыл бұрын
1- ወደኋላ፣ 2- ውሀ እና ወርቅና 3- ኢትኤል አሪፍ ሀገራዊ ፊልሞች ናቸው። ለኔ ግን "ወደኋላ" የተለየ ነው፤ የቻናሌን ስም በፊልሙ ጽንሰ ሀሳብ ነው የወሰድኩት 🙏
@hlimahrr6880
@hlimahrr6880 3 жыл бұрын
ደራሲውን ሳላደንቅ ባልፍ ንፋግነት ያመቱ ምርጥ ፊልም ብየዋለሁ
@crstiantech6068
@crstiantech6068 3 жыл бұрын
@@filmwedajtubee inem wede huala milew film swedew
@fafi6898
@fafi6898 3 жыл бұрын
*ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ🙏🙏*
@yotop1032
@yotop1032 3 жыл бұрын
ውላሂ እንደኔ አገሩን የሚውድ ደምሩኝ ውድድድድ እማርጋችሁ
@user-mp3ro2ef2z
@user-mp3ro2ef2z 3 жыл бұрын
ይመችሽ
@mohammedyousuf8154
@mohammedyousuf8154 3 жыл бұрын
እኔም ውድድድ
@bemnetgetnet9200
@bemnetgetnet9200 3 жыл бұрын
@tanislovak:kzfaq.info/get/bejne/Y7VkiNakkqfHYXU.html please subscribe
@user-zp1wf3gk3e
@user-zp1wf3gk3e 3 жыл бұрын
😍😍😍
@kokimanethiopia5760
@kokimanethiopia5760 2 жыл бұрын
እኔም
@thomaszemikael8587
@thomaszemikael8587 2 жыл бұрын
እሄንን ፊልም የፃፈ እጅ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከዉ ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ታፍረሽ ተከብረሽ ለዘላለም ኑሪልኝ እናታለም የልጆቻችን ነጋቸዉ ነሽና በክፉ ከሚያይሽ አይን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሀገሬ ኩራቴ አሜን።
@user-zx3ro4nh7u
@user-zx3ro4nh7u 5 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ያሥራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን አንች ጠብቂ 😢😢ሳላስበው እንባየ በትራሴ ሞልቶል ላካ ሀገርን መውደድም እድህ ያሥለቅሳል 😢😢ሀገሬ ሀገሬ ሀገሬ
@girlpower2023
@girlpower2023 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም። ያሄንን ፊልም የሠራቹህ ሁሉ ተባረኩ🙏
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 3 жыл бұрын
Amen
@alazargamer5825
@alazargamer5825 3 жыл бұрын
ዲያስፖራ ሆኖ የሚሰራው ልጅ ፊልም ነው።🥰
@bemnetgetnet9200
@bemnetgetnet9200 3 жыл бұрын
@tanislovak:kzfaq.info/get/bejne/Y7VkiNakkqfHYXU.html please subscribe
@nitsuhyohannes7331
@nitsuhyohannes7331 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ የሀገራችንን ፊልም አደነኩ ኢትዮጵያዊነት የሰበከ ብቸኛ ፊልም።!!!
@filmwedajtubee
@filmwedajtubee 3 жыл бұрын
ብቸኛው አይደለም። 1- ወደኋላ፣ 2- ውሀ እና ወርቅና 3- ኢትኤል አሪፍ ሀገራዊ ፊልሞች ናቸው። ለኔ ግን "ወደኋላ" የተለየ ነው፤ የቻናሌን ስም በፊልሙ ጽንሰ ሀሳብ ነው የወሰድኩት 🙏
@crstiantech6068
@crstiantech6068 3 жыл бұрын
@@filmwedajtubee awo beteley wede huala milew film swedeww❤❤❤
@danayitmekbib9432
@danayitmekbib9432 3 жыл бұрын
@@filmwedajtubee በትክክል
@fafi6898
@fafi6898 3 жыл бұрын
*ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ🙏🙏🙏🙏*
@user-yt1xw3kd9d
@user-yt1xw3kd9d 3 жыл бұрын
@@filmwedajtubee ገዳይ ሲያረፋፍድ ዪቶጺያ ረቡኒ ጨምሪበት
@semretkebede320
@semretkebede320 5 ай бұрын
እውነት ትልቅ አይምሮና ጥበብይፍልጋል እንዲህ አይነት ታሪክያለው እኛም በዛውም ብዙእንድናቅ የሚረግ ጥበብነው የስውሀገር የስውነው ያውኑሮን ለማሽንፍ ይውጣእንጂ ማንእንደናት ማንእንደሀገር ለዛውም አምዬ ኢትዬጵያን የበረክት ሀገር አብዛኛውን ክምናያቸውፍልሞች ይሄይለያል ፍቅርን። መተሳስብን እምነትን አንድነትን ታሪካችንን ገናያልተነካ ብዙነገር እስት አሆንም አመቤት የቃርኪዴን ሀገርሻይ ጠብቂልን ዳግምትንሳዬሽን ያሳየን አሜን ደራሴውን እድሜክጤና ይስጥህ እያለቀስኩ ያየሆት ፍልምነው በስው። ሀገርስትሆንድሞ ይብሳል እኛም ክስደት ይስብስበን አሜን❤❤❤
@mikikibo2480
@mikikibo2480 3 жыл бұрын
ይሄን ፊልም ኢትዮጵያዊ ሁኖ አለማድነቅ ባንዳነት ነው.!!
@netsanetm.afework
@netsanetm.afework 3 жыл бұрын
ለልጆቼ ለመጀመርያ ጊዜ እንዲያዩትና በማንነታቸው ይኮሩ ዘንድ የጋበዝኳቸው ፊልም። "ኢትዮጵያነት"💚💛❤
@emebetyimer1863
@emebetyimer1863 3 жыл бұрын
Ewnet gerami film new
@netsanetm.afework
@netsanetm.afework 3 жыл бұрын
@@emebetyimer1863 ልክ ብለሻል
@amimusic-yw5iu
@amimusic-yw5iu Жыл бұрын
Ye ethel giza yamitalin
@Youssef-rb8jz
@Youssef-rb8jz 8 ай бұрын
ኣታሽቃብጡ ኢቲኤል ሚባል የለም😂😂😂ሃይቅ የተጀመረ ስልጣኔ የለም ያሰው ኣትመኙ በማንነታቹ ኩሩ😅😅
@mekdeshailu7504
@mekdeshailu7504 3 жыл бұрын
ኢትዬጵያዊነት ለካ ሚስጥር ነው ከዚህ ፊልም በኃላ ኢትዬጵያዊነቴ የበለጠ መመረጤ መታደሌ መሆኑ ገባኝ ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 3 жыл бұрын
Amen
@hirutamare885
@hirutamare885 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@birukyeshambel1046
@birukyeshambel1046 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን በደን የሚገለጸው ፊልም ነው።❤❤🇪🇹🇪🇹❤❤best of the best film ❤❤🇪🇹🇪🇹❤❤. በማንነቴ በጣም ኮራሁ።እኔም ኢትዮጵያዊ ነኝ።
@fimirtefikir23.
@fimirtefikir23. Жыл бұрын
Ethiopian gelsawt eko
@slamako5368
@slamako5368 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንደዛሬው እንኳን በደስታ ሲከፋኝ እንኳን አልቅሼም አላውቅም በጣም ምርጥ ነው ተባረኩ እንዲህ ነው ለትውልድ የሚያስተምር ሰራ መስራት በጣም ደስ ይላል እናት ኢትዮጲያዩ ለዘላለም ተከብረሽ ኑሪ
@yetid8114
@yetid8114 3 жыл бұрын
ኧረ ተመቸኝ አንድ ሁለት ቡጢ ሲቀምስ ጥቁር እንጀራ ናፍቆኛል አለ 😂😂😂 ትንሳኤሽን ያሳየኝ ሀገሬ ምርጥ ፊልም ነው።
@user-mp3ro2ef2z
@user-mp3ro2ef2z 3 жыл бұрын
ቂቂቂ
@sameerasoso1489
@sameerasoso1489 3 жыл бұрын
አየ ደስም ይለኛል ደሞ ይከፋኛል ማነው እደኔ
@TechGPTet
@TechGPTet 3 жыл бұрын
Nebesehhh atemaremmm ... I could not stop laughing!
@hirutamare885
@hirutamare885 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@kokobataklo1481
@kokobataklo1481 3 жыл бұрын
ክክክክ
@mesimesi5615
@mesimesi5615 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ መሆን በራሱ መመረጥ ነው ሀገራችንን በጋራ በህብረት እንገንባት አንድ እንሁን
@bucunani5217
@bucunani5217 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነዉ እስከዛሬ ካየኋቸዉ ሁሉ አንጀት አርስ.....ኢትዮጵያኔቴ ለእኔ ኩራት ህይወቴ ትንሳኤሽን ያሳየን ዉዲቷ ሀገሬ
@SamrawitfentayeFenthunsamri
@SamrawitfentayeFenthunsamri 5 ай бұрын
በጣም ግሩም ፊልም ነው በእውነት የኢትዮጵያ ትንሳኤን ማየት እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ አቅርበው እናመሰግናለን
@sekinatube
@sekinatube 3 жыл бұрын
ይችን ኮሜንት የምታየቡ ዉድ የሀገሬ ልጆች ወጥቶ ከመቅረትና ከዚ መዘዘኛ በሺታ አላህ ይጠብቃችሁ አሚን በሉ 🙄❤❤❤
@kalyeyene8953
@kalyeyene8953 3 жыл бұрын
አሜን እማ አንቺንም ይጠብቅሽ
@zeytunazeytuna4013
@zeytunazeytuna4013 3 жыл бұрын
አሚንን
@sarahbash7031
@sarahbash7031 3 жыл бұрын
አሜን፫
@sekinatube
@sekinatube 3 жыл бұрын
@@kalyeyene8953 💝💝
@yuyutalib7528
@yuyutalib7528 3 жыл бұрын
Amin wedee
@biniyambi102
@biniyambi102 3 жыл бұрын
ዘላለም ወድሜ የጠፋችውን ኢትዮጵያን የምናፍቃትን 1:39:50 እዳያት ስላረከኝ እደስምክ ከማያልቅ ከዘላለሙ የእግዚአብሔር በረከት አይጏደልብክ ወድሜ በርታልኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zolatekelye9155
@zolatekelye9155 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@amimusic-yw5iu
@amimusic-yw5iu Жыл бұрын
Amen eyzabher yibatikew
@user-ei6gj1rd2z
@user-ei6gj1rd2z 3 жыл бұрын
ዛሬ ምርጥ ደስ የሚል የሚያስተምር ፌልም አይሁ ቀጥሉበት ኢትዮጵያየ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Zerubabelethiopianmovie
@Zerubabelethiopianmovie 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ልስጣችሁን አስተያየት..ለብዙዋን እንዲደርሰ ሼር ላይክ በማረግ፣ ይተባ፣በሩን
@masreshagetachew5236
@masreshagetachew5236 3 жыл бұрын
በዉንቱ በጣም ጥሩ ፊልም ነዉ ኢቲዮፒያዊ ይዘት ያለዉ ታሪካዊነቱ በዛላይ ተዋኒያወቹ በጣም በፍቅር የሰሩት ፊልም ነዉ በርቱልን የኢቲዮፒያ ፊልም በዚህ ደረጃ መሰራቱ ያስደስታል በረቱልን ቅረብነዉአይርቅምየኢቲዮፒያትንሳየበፍቅረከገባንየአንድነትሱባየ
@user-hh5wo8yg9v
@user-hh5wo8yg9v 3 жыл бұрын
ደራሲው እባክህ ቀጥልበት! ብዙ ማለት ይችላል ስለዚህ ፊልም ግን ባጭሩ እፁብ ድንቅ ነው!በርታልን! 💚💛❤️
@bemnetgetnet9200
@bemnetgetnet9200 3 жыл бұрын
@tanislovak:kzfaq.info/get/bejne/Y7VkiNakkqfHYXU.html please subscribe
@user-jz6hz3wi9x
@user-jz6hz3wi9x 3 жыл бұрын
በፈጣሪ ስም ምን አይነት ድንቅ ፊልም ነው አቦ እጅክ ይባረክ ይኤንን የፃፍከው
@engdasewhabte1448
@engdasewhabte1448 Жыл бұрын
Dink film
@helabayou1715
@helabayou1715 5 ай бұрын
ይሄን ፊልም የፃፈ ደራሲ እጅክ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ ትልቋን ኢትዮጽያ እንድናያት ስላረከን ክበርልን ተዋናዮችም ከልቤ አመሰግናችዋለው ዋውውውው ዛሬ አንጀቴ ነው የራሰው በዚ ፊልም አቦ ❤❤❤❤
@user-dw5lh1bo3r
@user-dw5lh1bo3r 2 жыл бұрын
ዋው የእውነት ምርጥ ስራ ሰራችሁ አርትሲቶች ፍቅር እያሉ እየተላላሱ አይናችንን ሊያፈርጠት ሲሉ ደረሳችሁልን ሀገሬ ሆይ ከጨለማ ወደብርሀን የምትወጭበት ቅርብ ነው
@zenash4659
@zenash4659 3 жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩት እማማ ኢትዮጵያዊ ንፍቅ ብለሽኛል ክፍሽን ያርቀው ደጉን ጊዜ ያቅርብልሽ🤲🤲🤲
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 3 жыл бұрын
Amen
@martagrmay370
@martagrmay370 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@eumgssan1260
@eumgssan1260 3 жыл бұрын
Amennnn(3)
@user-vy4zm5xh1l
@user-vy4zm5xh1l 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እናቴ ኢትዮጵያ ተንሳኤሽ ቅርብ ነው ኡፍፍፍ ምርጥ ፍልም በቃ አንደኛ ነው
@Ok-sh1nd
@Ok-sh1nd 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tinademeke124
@tinademeke124 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ስሜት ሰቶኝ ያየሁት የኢትዮጵያ ፊልም 👏👏👏❤❤❤❤
@melatalemayew-pn5ql
@melatalemayew-pn5ql Жыл бұрын
Ewinet new
@fatumaoumer7611
@fatumaoumer7611 3 жыл бұрын
የዘመኔ ምርጥና ውብ ሀገሬን ቁልጭ አድርጎ ያሳየኝ ኦኒየን ያሳበጠውና ዳግም ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ኩራት እንድሰማኝ ያደረገኝ ፊልም!!
@Zerubabelethiopianmovie
@Zerubabelethiopianmovie 2 жыл бұрын
Betam new yeminamesginew yemiyisetun comment lela tiru sira yebertatenal
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 3 жыл бұрын
እኛ በዘር ስንከፋፈል የውጭ ዜጎች ክፍተቱንተጠቅመው ተጫወቱብን እባካችሁ በዘር በሀይማኖት መናቆሩንተውና ስለፍቅር በፍቅር እንኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tyry6852
@tyry6852 3 жыл бұрын
እባካቹ ሁሌም ታሪካዊ ፊልም ማየት ያስደስተኛል። ኢትዮጵያ ሲባል እንደኔ ውስጡ የሚሰነዝረው??
@maranawityoutube1685
@maranawityoutube1685 3 жыл бұрын
ሀገሬን ብቻ ሳይሆን ሀይማኖቴንም እንዳውቃት የበለጠ እንዳከብራት ስላደረጋቹኝ እውነት ከልቤ ምስጋናዬን አቀርባለው ።ፈጣሪ ይጠብቃቹ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር💚💛💓
@bemnetabebe
@bemnetabebe 5 ай бұрын
አሜን።
@user-ve8kn2zd6h
@user-ve8kn2zd6h 5 ай бұрын
ኡኡኡፍፍፍፍ❤❤❤እንዴት ልብን የሚመስጥ ጥልቅ ሚስጢር ያለው ውበቱ ኢትዮጵያዊነት የሆነ ድንቅ ፊልም ነው ተባረኩ❤❤❤
@user-cw4yu5gj4k
@user-cw4yu5gj4k 2 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ነው ኢቶጲያ ሠላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ
@wintateddy3168
@wintateddy3168 3 жыл бұрын
The best movie I ever seen in my life omg this our country yes Ethiopia is a blessed 🥲 country I am so proud that I am Ethiopian 💚💛❤️
@yanetshewangizaw8772
@yanetshewangizaw8772 3 жыл бұрын
U r correct I feel the same
@bemnetgetnet9200
@bemnetgetnet9200 3 жыл бұрын
@tanislovak:kzfaq.info/get/bejne/Y7VkiNakkqfHYXU.html please subscribe
@birukssksksjxjx3255
@birukssksksjxjx3255 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያውነት እየተባለ በእንግሊዘኛ
@binigames9238
@binigames9238 3 жыл бұрын
You are in 100% correct
@amen4243
@amen4243 3 жыл бұрын
im really cry ilove my country
@meronmeron4757
@meronmeron4757 3 жыл бұрын
ተመስገን ጌታችን ዛሬ ገና ኢትዮጵያዊ ፊልም አየሁ ማርያምን 🇪🇹
@feti6449
@feti6449 3 жыл бұрын
Waw ወላሂ በጣም ደስ የሚልና ሰላም የተሞላበት በጣም ምርጥ ፊልም ነው ደራሴ በኔም በተመልካቾች ስም በጣም እናመሠግናለን ቀጥልበት
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 2 жыл бұрын
በህወቴ እንደዚህ አይነት ልብ የሚነካ ኢትዮጵያዊ ፊልም አላየሁም። ደስታና ሀዘን ተደባልቆ አስለቀሰኝ። ስሜቴን መግለፅ ይከብደኛል😭💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@engdasewhabte1448
@engdasewhabte1448 Жыл бұрын
Betam betam
@banchnegn1880
@banchnegn1880 5 ай бұрын
❤❤❤ Ere mn nekagn eskazarie saleyew mekoyete, ewnet kal yelwgnim tebareku tebereku kederasiew eske tewanegnochu
@user-vg1gv1se6k
@user-vg1gv1se6k 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፊልም እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን ኢትዮጽያ አንድ ናት ከሚሉት አንድዋ ነኝ እንዲህ አስተማሪ ፊልም ሲሰራ አላየሁም በርሀ እሺ
@user-ne1mz3to6b
@user-ne1mz3to6b 3 жыл бұрын
ትክክል ውዴ
@user-pw3qq9fl8i
@user-pw3qq9fl8i 3 жыл бұрын
በትክክክል ሁሌም አንድ ሆነን እንቀጥላለን
@amanuda3480
@amanuda3480 3 жыл бұрын
ዉሸታም ነሽ ሲጀመር ኤርትራዊ ነኝ ብለሽ ማስቀደምሽ ዉሸታም ያደርግሻል : ምክንያቱም ኤርትራዊ ምስክር ኣይፈልግም ኣንቺ ግን ኣጋሜ የጁንታ ዘር ስለሆንሽ ልማድሽ እንዳይ ቀር ኤርትራዊ ነኝ ብለሽ ብለሽ ዋሸሽ ። ኤርትራዊ ኢትዮጵያዊ ኣምሮት እና ተመኝቶ ኣያቅም ምክንያቱ በዉሸት መኖር ኣንፈልግማ ።
@bini5364
@bini5364 3 жыл бұрын
ኤርትራዊ መሆን ሲያምርሽ ይቀራል አንቺ ብሎ ሄለን
@user-vg1gv1se6k
@user-vg1gv1se6k 3 жыл бұрын
@@amanuda3480 መቸስ አበሻ ስንባል መሳደብ ይቀድመናል ማንን ለማሳመን ነዉ ያልሆንኩትን ነኝ የምለዉ እግዚኣብሔር ይቅር ይበልን ወንድም ወይ እህት
@layenaddis7563
@layenaddis7563 3 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው እናም ይህን ሁሉ የተነገረልንን ትንቢት እግ/ር ይፈጽምልን ።
@user-no8mw3jw5s
@user-no8mw3jw5s Жыл бұрын
ይህ ፊልም ብቻ ሳይሆን የእኛ ኢትዮጵያውያን እዉነተኛ ታሪካችንም ነው እስካሁን ካየዋቸዉ ፊልሞች ሁሉ እጅግ በጣም ልዩ ነዉ።
@tigistgebru3899
@tigistgebru3899 3 жыл бұрын
ጥሩ ፊልም ነው, ውጭ ላሉት ብቻ ሳይሆን ስንቶቻችን ነን ኢትዮጵያዊ????
@Zerubabelethiopianmovie
@Zerubabelethiopianmovie 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ልስጣችሁን አስተያየት..ለብዙዋን እንዲደርሰ ሼር ላይክ በማረግ፣ ይተባ፣በሩን
@aboledmusta2188
@aboledmusta2188 3 жыл бұрын
ተወልጀ እስካደኩ ድረስ እንደዚህ አይነት ፊልም አይቼ አላቅም በእውነት አንደኛ ፊልም❤
@tigestbeletew8544
@tigestbeletew8544 3 жыл бұрын
ለየት ያለ ፊልም ነው በስማአም አድግዜ ሳለቅስ አንድ ግዜ ስስቅ ጣፍጦኝ አለቀ እምየ እናቴ ክፉሽን አልስማ💚💛❤😘
@user-pw3qq9fl8i
@user-pw3qq9fl8i 3 жыл бұрын
አሜን ውዴ
@user-ho7py7xu2v
@user-ho7py7xu2v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን እድናይየፈቀደልንአምላክ
@mekdim-yc7ne
@mekdim-yc7ne Жыл бұрын
Egzabher yimsigen
@abrehamshimles2064
@abrehamshimles2064 2 жыл бұрын
ብዙ አማርኛ ፊልሞች አይቻለው የእውነት ይህ ድራማ ሊባል አይችልም በትምርት ቤት ደረጃ ሊታይ ነው ሚገባው ሀገርን ከመውደድም ባለይም በዚህ አጭር ድራማ የሺህ አመታት ታሪክ ያላትን ትልቋን #ኢትዮጵያ ይበልጥ እንዳከብራትና እንድወዳት አደረገኝ #ኢትዮያዊያነት ለካ ኩራት ነው✍️ Am proud off Guys 👏💚💛❤️
@melatalemayew-pn5ql
@melatalemayew-pn5ql Жыл бұрын
Ewinet new enam endeza new yetesemach
@selamfekadu5406
@selamfekadu5406 3 жыл бұрын
ምንም ማለት አይቻልም ፈጣሪ ይባርካቹ ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ደስ ይበልሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ዛሬ ፊልም ሳይሆን እውነትን ነው ያየሁት😘😘😘ተባረኩ
@gadamtegest390
@gadamtegest390 3 жыл бұрын
ዎው በጣም ቆንጆ ፊልም ነው እምዬ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏💚💛❤️
@mensurnafie8607
@mensurnafie8607 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 3 жыл бұрын
Amen
@alemayehuabebe8588
@alemayehuabebe8588 10 ай бұрын
የኢትዮጵያን እና አፍሪካን ትንሳኤ የሚያሳየን እግዚአብሔር ቀብቶት ንጉሥ አድርጎት በምድሪቱ ሁሉ የሾመው ይህ የኢትዮጵያ ልጅ በርግጥ ይመጣል !!!
@user-tu2ws1yp3m
@user-tu2ws1yp3m 2 жыл бұрын
ደራሲውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ያደለህ ጀግና ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር በጠብቆቱ አይለይህ ሀገሬ ትንሳኤሽን ያቅርብል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ፊልም ነው ኢትዮጵያ ያለባትን ትልቅ ችግር ብሎም ተስፋዋን የሚያሳይ ኢትዮጵያዊ ፍልም ነው
@melatalemayew-pn5ql
@melatalemayew-pn5ql Жыл бұрын
Amwekitun yewaje film
@user-it3be7gl3p
@user-it3be7gl3p 3 жыл бұрын
ፐ ፐ ፐ በስመአብ እጅህ ይባረክ ደራሲዉ ተዋናይወቹም ምሮጥ አድርገዉ ሰርተዉ መገቡን ይሄ ነዉ ፊልም ይች ነች ሀገራችን
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያዬ ክብሬ ሀገሬ የእግአብሔር ስጦታ ነች😭😭♥♥🇪🇹🇪🇹♥♥🇪🇹🇪🇹⛪➕🙏
@tseganeshgebereysuse6204
@tseganeshgebereysuse6204 Жыл бұрын
መልዕክቱን ለሚረዳው እጅግ በጣም ትልቅ ፊልም ነው ዘላለም ነገደ በዚህ አጋጣሚ አድናቂህ ነኝ። ኢትዮጵያነቴን የበለጠ እንዳውቅ ነው ያረከኝ።
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 жыл бұрын
Wow የአመቱ ምርጥ ፊልም ! እምዬ ኢትዮጵያ ትንሳኤሽን ያሳየኝ!💚💛❤️
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 3 жыл бұрын
Amen
@user-qu4qm4xd6b
@user-qu4qm4xd6b 3 жыл бұрын
ዋውውው ምርጥ አገረኛ ፍልም ኢትዮጵያ ሀገሬ ትንሳየሽን ያሰየን 💚💛❤
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 3 жыл бұрын
Amen
@ashenafikorme191
@ashenafikorme191 2 жыл бұрын
ይህ በጣም ምርጥ እና ድንቅ ፊልም ነው ለሌሎች ፊልሞቻችን ትልቅ አርአያ ይህን ፊልም ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ፼፼፼፼ times !!!!
@sakanasakana3216
@sakanasakana3216 5 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ደራሲውን ሳላደንቅ አላልፍም የኢትዮጵያ ትንሳኤ ያሳየን አምላክ ሆይ😢😢
@ararsemarga6629
@ararsemarga6629 3 жыл бұрын
ዋው በጣም በሚገርም ሁኔታ ኢትዮጲያን ገልጻችሁታል!
@AaAa-vo1um
@AaAa-vo1um 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ ደስ እሚለዉ
@genet6181
@genet6181 3 жыл бұрын
ፊልም ማለት እዲነው እስኪ ታሪካችንን እዲህ ንገሩንጂ ደራሲውን ሳላደንቅ አላልፍም
@haydersiraj7218
@haydersiraj7218 3 жыл бұрын
Hi
@genet6181
@genet6181 3 жыл бұрын
@@haydersiraj7218 Hi broy
@user-mn2qn3we3q
@user-mn2qn3we3q 2 жыл бұрын
ድንቅ ነዉ ኢትዮጵያዊነት ደስ ሲል 💚💛❤🙏
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 5 ай бұрын
ኢትኤል ለሁለተኛ ጊዜዬ ሳየዉ ገን ሰዉነተረ በንዝረት በእንባ ሀገሬን በመናፍቅ የህዝቤን አንድነት በመናፍቅ 😢😢መቼ ነዉ አንድ ምንሆነዉ አላህዬ እንደኢትኢል የሀገሬን መጨረሻ አሳምረልኝ🤲😢😢😢ሁሉም በሀገሮ እና በእምነቱ በእናቱ አይደራደርም💪👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አንድነታችን ናፍቀኝ😢😢😢
@afomiabete-mariam2089
@afomiabete-mariam2089 3 жыл бұрын
የፊልሙ ሀሳብ እና መልዕክት በጣም ውድ ነው። ሙሉ ልዑኩን ከልብ እናመሰግናለን!!! አጠራሩ ኢትዮጵያ ነው ኢትዮፒያ እያላችሁ እነሱ የሌላቸውን ፊደላት ከእኛ እንዳናጠፋው ይሁን! የኢትዮጵያን ትንሣኤ አብረን ለማየት ያብቃን🙏
@argwaabi6189
@argwaabi6189 3 жыл бұрын
አሻብር፡ጌታይባርክላጋባሬሖቹ፡ዳጋፊባማሆናክ፡ዋዳጌርልህዲ።ዋዳጋሬልህዲ😂🤣😂😂😂😂😂🤣😂
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 3 жыл бұрын
በጣም
@Gud.555tube
@Gud.555tube 3 жыл бұрын
አሜን
@user-yt1xw3kd9d
@user-yt1xw3kd9d 3 жыл бұрын
ክበርልኝ ደራሲ ተባረክ እግዚአብሔር ያክብርህ የእውነት በጣም ደስ ይላል በእውነት ምንም የምለው የለኝም እኝንም አባት ያኑርልህ
@haiatm5064
@haiatm5064 5 ай бұрын
ዛሬ ከልቤ ፊልም አየሁ ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው ኢትዮጵያዊነት ከአምላክ የተሰጠች በረከት ናት❤️❤️🙏🙏
@weendr8583
@weendr8583 5 ай бұрын
የእውነት መጨርሻው አስለቅስኝ ዋውውውውው በቃ ምርጥ ፍልም እማማ ሀገር ስላምሽን ይመልስልን የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ የእውነት 😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@Ethio_instrument
@Ethio_instrument 3 жыл бұрын
እና ወገን መቼ ነው አንድ ሆነን ትልቋን ኢትዮጵያ ምንገነባው 💪💪💪💪
@filmwedajtubee
@filmwedajtubee 3 жыл бұрын
ዮም ዛሬ ከአሁን ጀምሮ 👍👍👍
@ettube408
@ettube408 3 жыл бұрын
ከኮሮና በኋላ
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 3 жыл бұрын
Geziw kereb new
@AhmedAli-pw1it
@AhmedAli-pw1it 3 жыл бұрын
የሚደቅ ፍልም ነው ሳላደቅ ማለፍ ስላልቻልኩነው ኢቶብያ ለዘላለም ትኑር♥♥
@beltechkalid1401
@beltechkalid1401 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አስተማሪ የሆነ ፉልም ነው በትንሽ ሰአት ውስጥ ስለ ኢትዬጲያ ከብዙ ትንሹን እንድናቅ አርጎናል እናመሰግናለን..ደራሲው ማበረታታት አለብን .በሌላም ምርጥ ስራ እንጠብቅካለን
@Zerubabelethiopianmovie
@Zerubabelethiopianmovie 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ልስጣችሁን አስተያየት
@raheemaabdo4300
@raheemaabdo4300 2 жыл бұрын
በእውነት የህንን የመሰለ ስለሃይማኖትና ስለ እምየ ኢትዮጵያ የገለፀ ሳላዳቅ ባልፍ ምን ይሉኝል እና እግዚአብሔር ይስጥልን ያገሬ ማሮች ብያቸሆለሁ
@user-kh8zz5bv7e
@user-kh8zz5bv7e 3 жыл бұрын
ዋው ለመናገርስ ቃላት ያጥራል ኢትዮጲያ ለዘለአለም ትኑር 💚💛❤
@akakonjo4108
@akakonjo4108 3 жыл бұрын
Detasewn alemadenk nefuginat new beheata lemjemrya geza woooow etiopa ye enate
@adonimesfin1250
@adonimesfin1250 3 жыл бұрын
ፊልም ማለት እንደዚህ ነው። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
@melatalemayew-pn5ql
@melatalemayew-pn5ql Жыл бұрын
Filming is yegerimal
@fikrubiftu7419
@fikrubiftu7419 3 жыл бұрын
ተመስገን.... እውነት። እምነት። ፍቅር። በጥበብ ሲስማሙ ... እምዬ ክፉሽ ይራቅ ..... ክብራችን አንቺ ብቻ ነሽ ።!
@Zerubabelethiopianmovie
@Zerubabelethiopianmovie 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ልስጣችሁን አስተያየት
@user-mc3jz7pk2p
@user-mc3jz7pk2p 5 ай бұрын
የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እምዬ እናቴ
@salamgonder9271
@salamgonder9271 3 жыл бұрын
ፊልም በጣም በጣምነው የሚያምር ሲቀጥል መጀመሪያውም መጨረሻውም በጣም ቆጆነው አሉጂ መጀመሪያውን አይተን መጨረሻውን የምናውቀው አ👍ዳሜ ፊልም ሰርቻለሁ ብለሽ አዳታወሪ አዳሜ ሁላችሁም ያላችሁበት ፊልም ሰርታችሁ ድገሙን እስኪ ድጋሚ የምትይ እስኪ👏👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤ግጩኝ
@Ethiopiaye-lw2jc
@Ethiopiaye-lw2jc 3 жыл бұрын
I LOVE THIS MOVE ኡፍ እዉነት አስለቀሰኝ ማን እንደ እናት ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላሟን ስጥልን እኛንም ላገራችንያብቃን አሜን 🙌🙏
@mimiethiopia8912
@mimiethiopia8912 3 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@emimultimedia-ri5fd
@emimultimedia-ri5fd Жыл бұрын
Beritu teberatu
@denizbiniyam1014
@denizbiniyam1014 5 ай бұрын
እውነት ከልቤ ነው ተመስጬ ያየሁት በጣም ተጨቃችሁ ብዙ ለፍታችሁ የሰራችሁት ፊልም ሰው ሲያደንቅላችሁ በጣም ነው ደስ የሚለው ይሄንን ፊልም ደጋግሜ ባይው እራሱ አይሰለችኝም በጣም ተደንቄለሁ
@sameribaze8958
@sameribaze8958 3 жыл бұрын
አንደኛ ፊልም የፍቅር የሀገር የጀግንነት ብቻ የኢትዩጲያ ታሪክ 100 %💚💚💚💚💚💚
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ባሎን ይቆጨኝ ነበር ሰላምሽን ያብዛልኝ የኔ ውድ አገር ኢትዮጵያ💚💛❤🙏🙏🙏
@konegen6189
@konegen6189 3 жыл бұрын
ደራሲው በጣም ጎበዝ ነው የኢትዮጵያ ደራሲዎች እባካችሁ ከዚህ ደራሲ ተማሩ ታሪክ ያላት ሀገር ናት አንብባችሁ ታሪክ ያለው ፊልም ስሩ
@ZebenayTesfaw
@ZebenayTesfaw 5 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፀሀፊውም እጅህ ይባረክ እደዚህ የሜረካ ፊልም አይቸ አላቅም
@kidestmekonen531
@kidestmekonen531 3 жыл бұрын
ፊልም ብዙም አልወድም መንፈሳዊ ነገር ነው የሚከታተለው ህሄንን ፊልም ግን በእንባ ነው የጨረስኩት። ደራሲውን እጅግ በጣም እናመሰግናለን አቤቱ ጌታዬ የግዮን ልጆች እንደ ዳግም ወንድሞች በብሔር በዘር በጎሳ ተለያይተናል እርስ በርስም የወንድምን ደም በወንድሙ እየፈሰሰ ነው እባክ አንድ አድርገን እንዳመደ ውሻ ዙሪያችንን ከከቡን ውሾች ጥርስ በጥበብህ በካኅልነት አውጥተህ የኢትኤልን የኢትዮጲያን ወንድማማቾችን አንድ አድርገን✝️
@Zerubabelethiopianmovie
@Zerubabelethiopianmovie 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ልስጣችሁን አስተያየት..ለብዙዋን እንዲደርሰ ሼር ላይክ በማረግ፣ ይተባ፣በሩን
@omooo3137
@omooo3137 3 жыл бұрын
እውነት ቃላት የለኝም በጣም ይገርማል ኢትዩጲያ ለዘላለም ትኑር
@bemnetgetnet9200
@bemnetgetnet9200 3 жыл бұрын
@tanislovak:kzfaq.info/get/bejne/Y7VkiNakkqfHYXU.html please subscribe
@user-cc5dq8hs5r
@user-cc5dq8hs5r 2 жыл бұрын
አሜን 3❤❤❤
@user-yz6yd1hz9c
@user-yz6yd1hz9c 3 жыл бұрын
ለዚህ በታሪካዊ ፊልም ዲላይክ የሰጠ ሰው እሱ የነጭ ናፋቂ ይሆናል እንጂ ፊልሙ ከላይክም በላይ ይገባዋል
@betelhemmulugeta5827
@betelhemmulugeta5827 3 жыл бұрын
እነንቶኔ ናቸው እነዛ እኳ እንደ ጭቃ ቤት ኢትዮጵያ ትፍረስ የሚሉት እ አነሱ ናቸው 😂
@user-yu1cq7cn5v
@user-yu1cq7cn5v 3 жыл бұрын
ሱስ ሁንኖባቸው ነው ሌባ ለአመሉ ዳቦ ይሰረቃል
@johntagele7745
@johntagele7745 3 жыл бұрын
Hi
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 3 жыл бұрын
Leke neh
@user-sj8he5dt4u
@user-sj8he5dt4u 3 жыл бұрын
💕💕ማክዳ አፈወርቅ❣️❣️ ኢርትራዊቷ እና ኢትዮጵያዊቷ ተወዳጇ የአርቲስት ማክዳ አፈወርቅ ሃብት፣የሰርግ ፎቶ፣እድሜዋ፣የትዳር ሁኔታ... kzfaq.info/get/bejne/a5Opdrder8zeZHU.html የተወነይባቸው፤ስርየት፣ማክቤል..
@user-cq4xs4ll5v
@user-cq4xs4ll5v 5 ай бұрын
ወላሂ ምርጥ ታሪክ እኔም ሁሌም እላለሁ ኢ/ያ ይወለዳሉ ኢ/ያ ያድጋለሁ ኢ/ያ ይማራሉ ኢ/ያእኛን አሳድጋ ስጨርስ መልሰንእሷን ማኩራት ሲኖርብን ማሳደግ ሲኖርብን ተስፍ ቆርጠን ጥለን እጠፍለን ስድት እንመርጣለን ተምረን ሌላ አገር እናሳድጋለን እርስ በርስ እየተቦጫጨቅን እኛው ገደልናት😭😭🥺🥺🥺
@user-lj6te9sl7j
@user-lj6te9sl7j Жыл бұрын
ዋው ደብሮኝ ነበር ድንቅ ፊልም ነው እምዬ ሀገሬ ለዘላለም ትኑር💗💗💗💒💒💒💐💐💐
እንሳሮ ሙሉ ፊልም Ensaro full Ethiopian movie 2020
1:55:45
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 1,9 МЛН
መልካም ሴት - Ethiopian Movie  Melkam Set 2020 Full Length Ethiopian Film Melkam set 2020
1:31:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
ወደ ኋላ ሙሉ ፊልም Wede Huala Ethiopian movie 2021
1:54:48
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,7 МЛН
Ethiopia: እነ እገሌ ሙሉ ፊልም - Full Amharic Movie 2023
1:27:58
Yam Habesha Entertainment
Рет қаралды 1,6 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 85 МЛН
Что делать если закрыли на балконе
0:31
And who would you choose?👇
0:20
Kitty Power
Рет қаралды 6 МЛН
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 15 МЛН