እንዴት እንደሚያስንቀን‼️ችግር አለብን❓ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 110,093

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

9 ай бұрын

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #መፍትሄ #ችግር #ስኬት #ገናጥበብ
Song from KZfaq Audio Library:
All I Am - Dyalla
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
Music from KZfaq audio library: 'Ice & Fire - King Canyon
Music from #InAudio: inaudio.org/
Milk-MokkaMusic
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INF

Пікірлер: 320
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 9 ай бұрын
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ በጣም በተደጋጋሚ ስለምትጠይቁን ከዚህ በታች የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን 🙏ክብር ይስጥልን🙏❤🙏 በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ላይ ታገኙታላችሁ kzfaq.info/get/bejne/r7V-q7Kl2si9m40.html ☎🇮🇹 +393517815881 ☎ Ethiopia 🇪🇹 USA 🇺🇸 Canada 🇨🇦 +1 (319) 330-4790 Ruthi_habesha በቀጥታ ኮንታክት አርጓት ☎ 🇬🇧+447864660296 በኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb Gena Tibeb Website - genatibeb.co.uk Gena Tibeb Instagram - instagram.com/genatibeb?r=nametag Facebook - facebook.com/ELSA.GETU22 Instagram - instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ== Tik tok - www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1
@TigistSahle-fi8jc
@TigistSahle-fi8jc 9 ай бұрын
Ethiopia
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቅሽ የኔውብነሽ ከምር ባች እራሤን እዳዳምጥ ሆኩኝ ምንአለ ብዙ ሣደክም በደረሽልኝ ነበር
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 9 ай бұрын
ኤልስየ ስታወሪ ግንባርሽን አትሸብሽቢ በዛው እንዳይዝ እንዳይሸበሽብ እሽ ቆንጆ🥰🥰🥰
@user-zr1vx4vu3x
@user-zr1vx4vu3x 9 ай бұрын
እኔ አሜሪካ ስመጣ የማዉቀዉንም የማላዉቀዉንም የበለጠ ለመረዳት ከቆዩት ሰዎች እጠይቅ ነበር እና አመት ሁለት አመት ስቆይ እና ህይወቴን አስተካክዬ ስኖር መን እኔ አልዉቃትም እንዴ ሾፕ ማድረግ እራሱ እኔ ነኝ ያስተማርኳት ምናምን ብቻ አንዳንዴ ዝም ብሎ ኑሮ በጊዜ ብዛት ሁሉን ነገር ማወቅ ሳይሻል አይቀርም ምክንያቱም የቆዩት ሰዎችብዙ የሚያስተዉሉ ,የሚያግዙ ቢሆኑም አንዳዶቹ ግን በጣም የሚያሳፍር ስብእና ነዉ ያላቸዉ
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 9 ай бұрын
You right ✅
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 9 ай бұрын
አንጀቴ ቅቤ ጠጣ ተባረኪ አቦ!!! ገብቶሻል😂
@yibelamak
@yibelamak 9 ай бұрын
በጣም የሚያስጠላ ስበእና ነው፡፡ ግን ሰው እንደዛ ይለኛል ብለን ከመጠየቅ እና እውቀታችንን የበለጠ ለማዳበር ወደ ኋላ እንዳንል። እነሱም እንደዛ ሲሉ በሰው ዘንድ ይገመታሉ ሰውም ይንቃቸዋል።
@ethio4421
@ethio4421 9 ай бұрын
@@yibelamak Tikikil nesh
@genetmengesha7765
@genetmengesha7765 9 ай бұрын
አንች ቢሉሽ ምን ያስጨንቃል ሁሉም አንዱ ካንዱ ይማራል
@user-ur5hg6hl7w
@user-ur5hg6hl7w 9 ай бұрын
ኤልሲዬ ምክሮችሽ ሁሉ ምርጥ ናቸው እውነትነውፊደል የቆጠረ ሁሉ ብልሕ አይደለም ሀሁ ፊደልን ያልቆጠረ ግን በሁሉም ነገር የተዋጣለት ከእድሜው በላይ ትልቅ አስተሳሰብ እና ምግባር ያለው አባት ነው ያሳደገኝ አሁን በሞት 💔😭 ቢነጥቁብኝም ሁሌም እኮራበት አለሁ🥰🙏
@tsehayyemane3420
@tsehayyemane3420 8 ай бұрын
አንቺን አለማድነቅ አላስተዋይነት ድንቅ ሴት አንደበትሽ የተገራ በማንነትሽ የማትኮሪ ምሳሌ የምትሆኚ አስተማሪ ገንቢ ነገሮች የምታውቂ ውድ ውድ ውድ ኤልሲ ዘርሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ql2rv5ts5v
@user-ql2rv5ts5v 8 ай бұрын
እውነት ነው ግን ይቅርታ ስጠይቅ የበታች የሚያረጉት ነገር ያለእነሡ መኖር የማችል ይመስላቸዋል ግን ብዙ ጊዜ ጥፉቴ ሳይገባኝ ይቅርታ እላለው
@chappibow4120
@chappibow4120 9 ай бұрын
ኤልሲዬ እንኳን በደህና መጣሽ እውቀት የሚገኘው ትምህርት ቤት ብቻ አይደለም ሕይወት ራሱ አስተማሪ ነው ወድቆ መነሣት እኮ ሌላ ትምህርት ነውኤልሲ መልካም አስተማሪ ነሽ መቼም ልባም ለሆነ ሰው ብዙ ታስተምሪያለሽ ተባረኪ ግን ጣሊያን ሃገር ልምድሽን ብታካፊይን ደስ ይለኛል
@user-to6bu7et1z
@user-to6bu7et1z 8 ай бұрын
ውይ እንዴት ደስ ትያለሽ በዛላይ ቁም ነገርሽ በጣም ብዙ ነገር አውቄያለሁ ያልሻቸውን ነገሮች እኔም አስተውያለሁ፤በተጨማሪም ያለሽበት ቦታ ራሱ ጭንቅላት ይከፍታል ሁሉን ታውቂበታለሽ ፤ሌሎችም ነገሮችን ብታጋሪን/እንደዚህ ብትነግሪን ደስ ይለኛል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@mirthabesha8392
@mirthabesha8392 9 ай бұрын
እኔ ከማላፍርበት ነገር ቢኖር ካልገባኝ ዝም ብሎ ማለፍ አልፈልግም እጠይቃለሁ እስከሚገባኝ ድረስ ደጋግሜ እጠይቃለሁ
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 9 ай бұрын
እኔም
@Nejat197
@Nejat197 9 ай бұрын
እኒም
@hanitamitta7758
@hanitamitta7758 9 ай бұрын
እውነትሽን ነው በተለይ የመሳቁ ጉዳይ በጣም ነው የሚረብሸው በተለይ ከነጮች ጋር ብንሆንበሚያስቀውም በማያስቀውም ዝም ብሎ መሳቅ ይረብሻል
@rasayifat5726
@rasayifat5726 9 ай бұрын
አንዳንድ ሰዎች ፣በራሳቸው search አድርገው መረዳት ሲችሉ ማንኛውንም ነገር በመጠየቅ ያሠለቻሉ።
@yetinayetlove6988
@yetinayetlove6988 9 ай бұрын
ትክክል ነሸ መሳቅ ሰው ያስንቃል ክብርኝ
@yeshitadesse8134
@yeshitadesse8134 9 ай бұрын
ግን እኮ ሳያቅ እሚያቅ መስሎ አለሁ አለሁ እሚለው ነው ሚኖረው በዚህ ዘመን
@kifleadis-ph1vj
@kifleadis-ph1vj 9 ай бұрын
ኤልሲ ተባረኪ እ/ር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ከነቤተሰቦችሽ ሁሌ ዛሬ ምን አዲስ ነገር ይዛ መጣች ብዬ ነው የምጠብቀው ጥንቁቅ እና ቁጥብ የሆነች ሴት ያረግሽኝ ወሳኝ ቦታ ስሆን ምክርሽን ነው የማስበው ምክርሽ ብዙ ነገር ቀይሮኛል እኔ ትልቅ ምስክር ነኝ ኑሪልኝ
@user-hq9rh9ig7s
@user-hq9rh9ig7s 9 ай бұрын
👉👉ሰላም ኤልሲ እኔ የምኖረው ስዊድን ውስጥ ነው የምሰራው በ ነርስነት ነው ከማደንቀው ባህሪዬ እራሴን በምንም መልኩ ዝቅ አላደርግም ጥፋቴን ወይም ድክመቴን አምናለው ግን ጠንካራ ጎኔንም ጠንቅቄ አውቃለሁ ስለዚህ በስራ ቦታዬ ተከብሬ እሰራለሁ። ኢትዮጵያዊነቴ መከበሪያዬ ነው በጣም ነው የምወደው ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ጠንካራ ሰራተኞች ስለሆንን እንዲሁም እራሳችንን አስከብረን ስለምንኖር በብዞች ጥሩ ስም እና እይታ አለም👈👈
@tigistyetayew5036
@tigistyetayew5036 9 ай бұрын
አዎ ኤሊሲዬ" ፊደል የቆጠረ ወይም አንድም ሆነ ብዙ ዲግሪ ስለያዘ ብቻ የተማረ አይደለም"
@sintayehutesfaye2321
@sintayehutesfaye2321 9 ай бұрын
ኤልስዬ አንች እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ እናት ናት ያሳደገችሽ
@hargtube216
@hargtube216 9 ай бұрын
እናመስግናለን ኤልሴ ካንቺ በጣም ብዙ ተምሪያለሁ ግን ብዙ ዝምተኛ ነኝ ሲበዛ ደግሞ በጣም ያስጠላል
@meseretmandefro4433
@meseretmandefro4433 9 ай бұрын
ትክክል ሰዉ ስለ አንች በጣም ማወቅ ስለሚፈልግ ገደብ መድረግ ጥሩ ነው
@nanuyilma3990
@nanuyilma3990 9 ай бұрын
ኤልሲ... እስቲ እኔ ደግሞ 10ኛውን ልጨምረበት፤ እኔ በምኖርበርት አገር ለብዙ ግዜ የኖረና የተማረ ኢራናዊ ታክሲ እየነዳ እንጀራውን የሚያገኝ ካጋጠሙት ሁኔታዎች ሲያካፍል እንዲህ አለ " በአክሰንት ቋንቋችሁን ብናገር አይምሮዬ በአክሰንት አይደለም የሚያስበው። "... አዎ እኔም መጽሓፍን በአርስቱ ብቻ ከምንፈርድ አንብበን እንወስን እላለሁ። ❣
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 9 ай бұрын
በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ግን ዛሬም መፀሀፍ ከቨሩ በጣም ማተር ያረጋል፣ ሰው በአለባበሱ ከፍም ዝቅም ይደረጋል ቋንቋማ በደምብ ካልተናገርሽ እንኳን ቁምነገር ላለው ስራ ታመሽ እንኳን ሆስፒታል ብትሄጂ ለማናገር ታስጠያቸዋለሽ ኢሮፕ እና አሜሪካ ጉድ አሳየን እኮ ! አይምሰልሽ ሲወራ እና ሲኖር አንድ አይደለም። እሚያዋጣው እራሳችንን ቆፍጠን አርጎ ማዘጋጀት ማሬ 🙏❤️🙏
@nanuyilma3990
@nanuyilma3990 9 ай бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 እውነት ብለሻል ኤልሲ፤ የኑሮ ልማድሽንም ይሁን ጠቃሚ ምክሮችሽን ሳላደንቅ አላልፍም። እግዚአብሔር ባለሽበት ቦታ ሁሉ ይጠብቅሽ፣ ካራ ሚያ🙏
@Hana-cw6zg
@Hana-cw6zg 7 ай бұрын
ልክ ነሽ ምንም የሚጣል ሀሳብ የለሽም ያለበት ይብላላበት ይባል የለ ።አንቺማ ስርአት አለሽ የገባው ይታረም ያልገባው አንዲገባው ፍቃደኛ ስላልሆነ በጥብጠው ቢግቱት እውቀቱ መሳደብ እንጂ አይገባውምና ለመማርም ዝግጁ አይደሉም ። ስለዚህ በየጊዜው የተለያየ ሀሳቦች ይዘሽ ስለምትቀርቢ አድናቂሽ ነኝ።
@user-ub2bv6wo4r
@user-ub2bv6wo4r 8 ай бұрын
እጅግ አዳኝ የሆነ መድኃኒት ትምህርት ሰጪ መልእክት ነው በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አትርፌበታለሁ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 9 ай бұрын
ኤለሲ... አንዳኔዴ ሌላ ዓለም ያለሽ ይመሥለኛል፡ ስትወድቂ ወደታች የሚዘፍቅሽ እንጂ የሚያነሳ በሕይወቴ አይቼ አላውቅም...ስለዝህ እንደምንም ተጋጋጦ በራስ መነሳት ነው የሚያዋጣው።
@user-wz9vu4pr8w
@user-wz9vu4pr8w 9 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ መካሪያችን በእውነት ባነሳሽው አንድ ሁለት የሚሆን የማስተካክለው ባህሪ ነው አስተካክላለው እንደተለመደው ምክርሽን መግቢን አትጥፊ❤❤
@almazbokresion9842
@almazbokresion9842 9 ай бұрын
ኤልሲ 🇪🇷♥️🇪🇹 ፍቅር ያብዛልን ጌታ 💐💐💐🌹🌹🌹🥰🥰🥰
@fayroz7658
@fayroz7658 7 ай бұрын
አይ ኤልስዬ ምክሮችሽ እኮ ማኛ ናቸው ሺ አመት ኑሪልኝ የኔ ውድ እህት 😘❤️
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 9 ай бұрын
አላህ ይባርክሽ ከእናት እኩል ለማለት ብከብደኝም ግን እንደ እናቴ እዋድሻለው ❤ ለኔ ትልቅ ማምህሬ አስተማሪዬ ነሽ
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 9 ай бұрын
ስላም ፍቅር አንድነት መተሳስብ ያድለን❤❤❤❤❤🙏🕊️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 9 ай бұрын
Amen 🙏❤️🙏
@maartaafirdiisaa6410
@maartaafirdiisaa6410 9 ай бұрын
እንችም ከውዶች ውድ ነሽ 😘😘😘
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka 9 ай бұрын
የኔ ፍቅር ♥️ኤልሲ ቃላት ያጥረኛል ምን እንደምልሽ የኔ ውድ የዛሬው ምክር በጣም ይለያል ብዙ ቁም ነገር አግኝቼበታለሁ የኔ ቆንጆ 😘 ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ስኬታማነትም ከመላው ቤተሠብሽ ከምትወጅው ሁሉ እመኝልሻለሁ
@sadaahmed2576
@sadaahmed2576 9 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለፍልስጤምና ለእስራኤል ንጹህ ሰዎች😢😢😢
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 9 ай бұрын
አሜን 🙏❤️🙏
@ganatganat2457
@ganatganat2457 9 ай бұрын
ኤሊሲ በጣም አደንቅሻለሁ በአሁኑ ሰአት እንዳንቺ የማስብ ማግኘት ይከብዳል ግን አስተዋይ ጨዋ ጥሩ ኢትዮጳዊት ነሽ በርቺ
@Hope-kr2di
@Hope-kr2di 9 ай бұрын
ውዴ ብጣም ደስ ብሎኝ ነው እመዳምጥሽ እስኪ ሴት ልጄ ትዳር ላይ ወይ ፍቅር ላይ እንዴት መሆን ኣለባት ቡዙህ እሰማለሁኝ ግን ባንቺ እውቀት ወይም ኣጋላለጽ ፈሊጌ ነው።
@MedinaAdem-ht3vf
@MedinaAdem-ht3vf 9 ай бұрын
❤❤ኤልሳየ ወላሂ አማረኛ ቃላቶችስ በደንብነዉእሚገባኝ እጥርምጥንአርገሽ እምታስረጀበት መንገዲ❤❤ በተረፈእባክሽ አንድ ስደተኛ በሳዉድ አረቢያ 11አመት ታስራ የሞትፍርዲ ተፈርዶባት አሁን በይግባኝ በገንዘብ 2ሚሊየን ሪያል ተቀይሮላታል ድምፅሁኝአት በፈጣሪሽ😢😢
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 9 ай бұрын
እሺ ውዴ ክብር ይስልኝ እስቲ በደብ አስረዱን አልሰማሁም 🙏❤️🙏
@beliyutsegaye5227
@beliyutsegaye5227 9 ай бұрын
በመጀመሪያ የምታቀርቢያቸው ነገሮች በሙሉ የሚገነቡ ናቸው ነገር ግን እኛን እኮ ት/ቤት ቤተሰብ ጎረቤትና የመሳሠሉት ሰዎች በራስ መተማመን እንዳይኖረን አድርገውናል ለዚህ ነው ነገር ግን እኔ የማመነው ሁሉም ሰው የራሱ ኢነርጂ አለው ድንቅ ተፈጥሮ አለው ማንም ከማንም አያንስምም አይበልጥም ግን ለ ፐርፌክሽን ድግግሞሽ ያስፈልጋል፡።
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 9 ай бұрын
የእውነት በአችይ ብዙ ማላሀቀው አውቄሀለው በርቺ ኤልሲ
@nesuyusuf3549
@nesuyusuf3549 9 ай бұрын
Please teach us how u manage your family,house, and job?❤❤
@Fatuma155
@Fatuma155 9 ай бұрын
ወላሂ እዉነት ነዉ ይመችሽ በተለይ ቲክታክ መንደር ስለምንድነዉ የምታወሩት አስተያየት ልስጥ የምንል ሰዎች እንዳልሽዉ ነዉ ኤልሲ ዝምታ ወርቅ ነዉ ተመችቶኛል ምክርሽ አመሰግናለሁ🙏🏼🙏🏼🥰🥰🥰
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 9 ай бұрын
Excellent advice . God bless you
@kukunigussie223
@kukunigussie223 9 ай бұрын
ትክክል ብለሻል ኤልሲ እኔ ዶክተሬን ከማወራው ጣልያንኛ ውጭ ሆኖብኝ (biological languge) በስእል አስረዳኝ ስለው በጣም ነው የደነቀው ደስ አለው
@bruktaytabate3497
@bruktaytabate3497 9 ай бұрын
Wow, elsyee thak you so much. This is a good point ❤
@mardokanbezabih8923
@mardokanbezabih8923 8 ай бұрын
Thank you so much, for your advice, you hit the points, you are so classic!!!!!!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@maremaru
@maremaru 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲ ❤
@mariaqibttiya1405
@mariaqibttiya1405 9 ай бұрын
እፎይ ኤልስ ትክክል ብለሻል ይህ አይነት ምክርሽ ነው የናፈቀኝ
@fasikabera6123
@fasikabera6123 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ድንቅ ትምህርት ነዉ ።
@ruthmulugeta818
@ruthmulugeta818 7 ай бұрын
by the way this is the only U tube channel that makes me see the way i am. Thank you dear. God bless you more.
@MD-ks2ox
@MD-ks2ox 9 ай бұрын
ኢልሲየ በሪችልኝ በጣም ሀሬፈ የሁነ ምክር ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን ❤❤❤
@mabubaaummii2
@mabubaaummii2 9 ай бұрын
እናመስግናለን የኔ ውዴ ❤❤
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 9 ай бұрын
i learned a lot appreciate gorgeous sis thank you for share
@Amenmasresha
@Amenmasresha 9 ай бұрын
ኤልሲ ግን ሁላችንንም ንግስት ልታረጊን ነው አይደል?!😊
@alisalih1346
@alisalih1346 9 ай бұрын
Thank u for advice Elsy
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 8 ай бұрын
ትክክል ነሽ እናሠግንአለን❤ እህት
@haymanotbehailu8832
@haymanotbehailu8832 9 ай бұрын
ስወድሽ እኮ ኤልስዬ የኔ እህት እደርጎ ነው የሚገባው ❤❤❤በጣም አስተምሮኛል ተባረኪልኝ ሁሌም ለምልሚ🙏💖👍😘
@picolosparklish
@picolosparklish 8 ай бұрын
You're so elegant and very humble. 🙏🏾❤️❤️
@JahAdam
@JahAdam 8 ай бұрын
Thanks sister great point of view
@genetmengesha7765
@genetmengesha7765 9 ай бұрын
ብዙ ለማወቅ ለሚፈልጉ ላልሽ አንዳንዶቹ ግን ሁሉን ነገር ለማሽተትም የሚፈልጉ አሉ
@user-jt9gr9kf5w
@user-jt9gr9kf5w 9 ай бұрын
እዉነት ነዉ ኤልሲ እናመሰግናለ❤❤❤
@teklaydalawit6865
@teklaydalawit6865 9 ай бұрын
አመለካከትሽን እወድልሻለው፣ ተወዳጅ❤ ተባረኪ
@mekdeswolde-cm1ef
@mekdeswolde-cm1ef 9 ай бұрын
ኤልሲ በጣም ደስ ትያለሽ የምታቀርቢያቸው ሀሳብ ብስለት ♥♥♥♥♥♥
@user-mr6hr3bw3c
@user-mr6hr3bw3c 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ምክሮችሽበጣም ደስ ይላል በተለይ 9 የማያገባን አየገባን ወሬ የምናራባው ❤❤❤
@honestygalor6748
@honestygalor6748 7 ай бұрын
All your programs are perfect. This one beats all the rest.
@tenayeteni2599
@tenayeteni2599 9 ай бұрын
Wow wow elsi nice advice thank you
@thutthut4051
@thutthut4051 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@sitinahassn1979
@sitinahassn1979 9 ай бұрын
❤❤❤አከብርሻለሁ አላህ ሂዲያ ይስጥሽ ማማ እናቴነሽ ወላሂ
@remedannassir7900
@remedannassir7900 8 ай бұрын
የሰለጠነ ሀሳብ ነው የሰጠሽን thank you
@abayneshassefa3193
@abayneshassefa3193 9 ай бұрын
Thank you very much Elsy.🙏🙏🙏🙏🙏
@Japiii-jf4vu
@Japiii-jf4vu 9 ай бұрын
ኤልሲዬ ሰው ላይ ስለሚስቁ ላልሽው ምን ያክል የሰውን ሞራል እንደሚነኩ እንኳን የማያቁ አሉ ልጅ እያለሁ የሳቀችብኝን ሴትዮ እስካሁን ድረስ አሁን እስከሚመስለኝ ድረስ ተቀይሜያታለሁ
@meazagetachew486
@meazagetachew486 9 ай бұрын
Thank you for sharing. God bless you and your familly. I like your halr. Very nice.
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 9 ай бұрын
ኤልሲዬ ትክክል ብለሻል 🥰🥰🥰
@lidyaendale
@lidyaendale 9 ай бұрын
God bless you Elsiye ke addis sew gares endat megbabate endemnchel asergene plrase❤❤❤🙏
@user-rn3xf9fq1r
@user-rn3xf9fq1r 8 ай бұрын
ተባረኪልኝ
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 9 ай бұрын
ጅል እንደ ማሃይም እንደኣላዋቂ 😢ኣስተዋይ ተህትና ኣዋቂ ሰው የተማረ ሰው ይቅርታ ስህተትህ 😢❤ገራሚ ስብእና ኣዋቂ ጂኔስ 😮ሳይገባን በሕፍረት ኣልገባኝም ትልቅ ስህተት ኣስመሳይ ድኑዙዝ ድንጋይ ራስ 😢ሁሉ ቡሩቁ ኣይተው የማያውቁ
@luwimeb5963
@luwimeb5963 9 ай бұрын
Elsiye you are such a Gem.... oh how I love and respect you. Such a graceful dignified lady❤
@sulwe88
@sulwe88 9 ай бұрын
very good point
@rorororo7967
@rorororo7967 9 ай бұрын
በትክክል የእኔ ቆንጆ❤
@etagegnhugaga6301
@etagegnhugaga6301 8 ай бұрын
ተባረክ በእውነት
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 9 ай бұрын
I like it today very good Elsi
@misganawoldu5121
@misganawoldu5121 8 ай бұрын
You are so Smart! 🧡💛
@bayushtefera3958
@bayushtefera3958 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@rahelasfeha3753
@rahelasfeha3753 9 ай бұрын
ኢልሲ ቆንጆ ተባረኪ ጎበዝ ትክክል
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 9 ай бұрын
Tikekl nesh wide ❤ thank you
@addismulugeta3597
@addismulugeta3597 9 ай бұрын
ኤልሲ ዛሬ ምክሮችሽ ናፍቀውኝ የዛሬ አመት አከባቢ የሰራሻቸውን በሙሉ እየሰማሁ ነው የዋልኩት ❤❤❤የሆነ ካለሁበት ብርግግ ነቃ ነቃ ቆፍጠን ያደርገኛል ።mega minded
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 9 ай бұрын
ክብር ይስጥልኝ ውዶቼ 🙏❤️🙏
@mengedegnawtube
@mengedegnawtube 9 ай бұрын
Thank you, SIS
@ANEZEKIRSTOS
@ANEZEKIRSTOS 9 ай бұрын
ትክክል ነዉ ኤልስየ
@mekdeszewdie4901
@mekdeszewdie4901 9 ай бұрын
Thank you very mach 👍👍👍
@user-lt6ke2rx3u
@user-lt6ke2rx3u 9 ай бұрын
ቆንጅዬዋ ኤልሲ ጠፍተሽብኝ ነበር አገኝሁሽ የኔ ሴት በጣም ነዉ የምወድሽ ጥንካሬሽ ትህትናሽ እርጋታሽ ምክርሽ ይመቸኛል❤❤❤
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b 9 ай бұрын
Jil,jilanfo adorooooo!!!Brava, ammirevole!!!!!
@user-rl2zg2of4k
@user-rl2zg2of4k 8 ай бұрын
ፈገግታሽ ይማርካል የአፍ አከፋፈትሸ ደስ ይላል ። ፈገግታሽን ማራኪ ያደረገው ስለቆጠብሽው ነው ። እንደ ኢትዮጵያ ጋዜጠኞች በሚረባም በማይረባም ቶሎ ቶሎ ፈገግ ብትይ ኖሮ ይደብር ነበር ።
@lidudxb8764
@lidudxb8764 9 ай бұрын
ኤልሲቲ ስማርት የተባረክሽ ለምልሚልን!
@zaharamohmmed
@zaharamohmmed 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ
@user-gu7du4ty7y
@user-gu7du4ty7y 9 ай бұрын
ከባድ የህይወት ተሞክሮ አለኝ ሰው እኔን ቢሆን ምን ወስኖ ይኖር ይሆን ብዬ ማወቅ እፈልጋለው ብነግርሽና ሀሳብ ብሰጪበት ደስ ይለኝ ነበር በምን መንገድ አገኝሽ ይሆን (በውስጥ)
@deepakcnw
@deepakcnw 9 ай бұрын
የመጀመሪያው ሀሳብ 100% እዉነት ነዉ
@ትግስት955
@ትግስት955 8 ай бұрын
ልክ ነሽ ❤❤❤
@zaidalem8654
@zaidalem8654 9 ай бұрын
Good point ❤❤
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 9 ай бұрын
Thanks elsy. 😊
@user-me2wq3hy7q
@user-me2wq3hy7q 9 ай бұрын
Egzabiher abizito yibariksh
@mihertgebre8222
@mihertgebre8222 9 ай бұрын
Tebarek ❤
@user-vz5jn6xy4r
@user-vz5jn6xy4r 9 ай бұрын
የኔ አስተማሪ ለመልካምነትሽ አመሰግናለሁ የኔውድ እህት ❤❤❤❤
@mahiderbisrat9925
@mahiderbisrat9925 9 ай бұрын
❤❤❤ thanks for your advice Elsiye🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 9 ай бұрын
You're so welcome! Mar 🙏❤️🙏
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n 9 ай бұрын
ማሻአላህ አሌይኪ በቃ ትሁት ፣ብልጥ ፣ ምርጥኮነሽ !❤
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 11 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 25 МЛН
ህሊና ድራማ ክፍል 16 - Helina Drama Part 16
38:04
Salkan Tube
Рет қаралды 65 М.
ስትናደድ ማድረግ ያሉብህ 5 ነገሮች
21:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 250 М.
Gere Emun Emun Part 188 |. ገሬ እሙን ክፋል 188 ቻው ድኽነት ክፋለ 4
42:06
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 75 М.
Matt Kills Dexter's Deer | Dexter: New Blood S1E1 | #Shorts
0:51
Clashed PR
Рет қаралды 25 МЛН