ፓርላማ ሰብሮ መግባት ይቻላል? የኬንያ በረከት ይደርብን ማለት ? የሁለት ዓለም ሕዝቦችና መሪዎች|ETHIO FORUM

  Рет қаралды 120,035

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

5 күн бұрын

www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Пікірлер: 770
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 4 күн бұрын
"የኬንያ የአመፅ በረከት በእኛ ይደርብን።"አሜን 🙏🙏 💪💪
@emshawshimels7114
@emshawshimels7114 4 күн бұрын
የኬኒያው በረከት በምትሃት ነው በእኛ ላይ የሚያድረው ወይንስ እንዴት ነው? በዚህ አረመኔ አገዛዝ ላይ ለመነሳት አንድ ሺህ አንድ ምክንያት ያለው ኢትዮጵያዊ እኮ በዘር ተከፋፍሎ እርስ በርሱ የማይተማመን የአንዱ ሰቆቃ ሌላው የሚደሰትበት ወይ በትዝብት የሚመለከትበት አገር ላይ ነው ያለነው
@yontig
@yontig 4 күн бұрын
Banchi hasab lay teneato new yayesew yeseraw ehhen program. Semenawinet biruktaddese....
@explore-ethiopia1
@explore-ethiopia1 3 күн бұрын
ኧ ኧ ኧ ወራዳ አትታገል አሜን በል፣ ምድረ ደንቆሮ
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 3 күн бұрын
Aderebeh?fesam selb tuzetam.gena uuuuuu ere uuuuuu telalachew
@explore-ethiopia1
@explore-ethiopia1 3 күн бұрын
@@alulajohannes6265 Jezba አሁን አንተ ገብቶህ ነው አስተያየት የምሰጥ?? በርግጥ ስደተኛ ኤርትራዊ እንደምትሆን አልጠራጠርም፡፡
@user-zd4uh2os7t
@user-zd4uh2os7t 4 күн бұрын
"የእናቱን ኑዛዜን ለመኖር ቤተመንግስት የገባ"ምርጥ አገላለጽ ድል ለፋኖ ❤
@samsamsun367
@samsamsun367 4 күн бұрын
እናቱ ረለች እንዴ ? ቆየሁ ካየሀት በሚዲያ ፎቶዋን
@explore-ethiopia1
@explore-ethiopia1 3 күн бұрын
ድል ለብሻሻው አቡሽ!!!
@Tewahedo16
@Tewahedo16 3 күн бұрын
የሚመችህን ብቻ መርጠህ አትውሰድ። ጋዜጠኛው የወቀሰው ኑዛዜ ለመፈጸም የገባውን ብቻ ሳይሆን " ሳምባዬ " ሲለው በጥላቻ ይደግፈው የነበረውን ፣ ከጠላት ሀገር ጋርም አብሮ ወገኑን የጨፈጭፈውን ኋላቀርን ነው ።
@alemtsehayberhe2515
@alemtsehayberhe2515 3 күн бұрын
@@Tewahedo16በትክክል ተገልፀዋል 🙏
@kalutube5895
@kalutube5895 4 күн бұрын
ኢቶ ፎርም ኢድሜያችሁን ያርዝመው ሌላ የዘመኑ ጋዜጠኛ ሀቀኛ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@kasutube8310
@kasutube8310 4 күн бұрын
ያየሰዉ ሺመልስ የኛ የዘመናችን ተታኝ አተን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ጣም አደበት ድል ለተገፋዉ ህዝብ ወዳደሮቸ ያጥፋልን ፈጣሪ🙏🙏🙏
@explore-ethiopia1
@explore-ethiopia1 3 күн бұрын
guys why don't you use your own words ?? ኧረ የት እንግባ ይሄ ድንቁርና ሊበላን እኮ ነው፡፡ ድኩማን ኧ ኧ?? የበሻሻው የትንሽ ሰው ልጅም እንዲሁ ነው የመጣው፡፡
@abeba2241
@abeba2241 3 күн бұрын
@@explore-ethiopia1😂 በትክክል
@user-wy3xe2ni9t
@user-wy3xe2ni9t 4 күн бұрын
ይህ ብልህ መሪነት የታየበት የፕ/ት ሩቶ ንግግርና ውሳኔ ለብዙ የአፍሪካ መሪዎች እንደ አንድ የዩኒቨርስቲ ኮርስ ይሆናቸዋል ብዬ አስባለሁ። ፈጣሪ እንደዚህ ያለ አመራር የሚከተሉ መሪዎችን ያብዛልን።
@techawatch
@techawatch 3 күн бұрын
ሰሚ የለማ...ነብሰ በላውን አብይን ለፍርድ አቅርቦ መቀጣጫ ማድረግ ነው።
@raheemakader7352
@raheemakader7352 4 күн бұрын
ህዝቡን የሚወድ ለህዝቡ የሚያስብ መሪ የኬኒያው መሪ ይህ ነው መሪ ማለት እንደ ደነፋ አይቀርም አላህ የጁን ይሰጣል የንፁሀን ደም ይፈርዳል ይህ አውሬ
@haymanotwoldeamanuel7565
@haymanotwoldeamanuel7565 4 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ተኝቶአል ህልም ላይ ነው ተወው ኬኒያ ጀግኖች ናቸው መብት እና ግዴታቸውን ያውቃሉ
@yorted7529
@yorted7529 3 күн бұрын
የ ኢትዮጵያ ህዝብ ተኝቶዋል ሳይሆን: "ሞቶዋል" ነው መባል ያለበት
@KdusGebrial
@KdusGebrial 3 күн бұрын
ተኝቶ ሳይሆን ፈሪ ስለሆነ ነው​@@yorted7529
@user-te7cx4en3p
@user-te7cx4en3p 2 күн бұрын
Bezer selaletderagu ensu yemikomelet zer selelel kenyawyan lhagerachew yensalu egna gin bezer selhone abiyen lelaw baydegef kesu yhon yedegfewale kesu wesit maysemama benor enkwa kensu weist lelaw yedegefewale
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 4 күн бұрын
የያየሰው ወንድሜ ያልከው ሁሉ ትክክል ነው። እርግጠኛ ሆኜ የምነግርህ ሰውዬው ነገ ተነስቶ በወያኔ ስም የትግራይን ሕዝብ ለማጥፋት አንድ ፊሽካ ቢነፋ ከየጉድጓዱ አደባባይ ወጥተው ያዙን ልቀቁን እንደሚሉ ለታሪክ ይቀመጥልኝ። ኑሮ ተወደደ: ታክስ በዛብኝ:የመብራትና የውሀ አገልግሎት ገሌመሌ አይቆረቁረውም። የሚያስበው ዕልቂትን ብቻ ነው። ወኔው ለጦርነትና ለማሽቃበጥ ነው። ይሄንንም ሰውዬው በደንብ ያውቃል።።።።።
@addistedla
@addistedla 3 күн бұрын
Tikikil
@tsegaaynalem7641
@tsegaaynalem7641 3 күн бұрын
ትክክል ነው
@alemawberhe7354
@alemawberhe7354 3 күн бұрын
A 100% true.
@YosiefTsadic
@YosiefTsadic 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 күн бұрын
ከካድሬዎቹ በስተቀር ከንግዲህ አይደግፉም። በትግራይ ጦርነት ግዜ ህዝብ አታሏል። ብዙ ህዝብ ተፀፅቷል።
@alemteffera
@alemteffera 4 күн бұрын
የኬንያ የአመፅ በረከት በአዲስ አበባ ህዝብ ላይ ይደርበት !🙏🏽ከሞት እንቅልፍ ያንቃው::
@marimadawud608
@marimadawud608 3 күн бұрын
Amen.
@andenetashenafi814
@andenetashenafi814 3 күн бұрын
@@marimadawud608 Amen! Amen! Amen!
@classjohann8804
@classjohann8804 3 күн бұрын
Ant raseb meteh atitagelem end b addis ababa hizbe dem netsa mewtat tefligalhe
@zafuzafu6588
@zafuzafu6588 4 күн бұрын
ኢትዮፎሮሞች እድሜ ከጤና ሰጥቶ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን
@Man12210
@Man12210 4 күн бұрын
አዎ በረከቷ ይደርብን!! ለማንኛውም ፋኖ ወደፊት‼️ ፋኖ 💪💪💪💪
@kiflomtsegaye15
@kiflomtsegaye15 3 күн бұрын
ፋኖ አማራ አማራ እንጂ ኢትዮጵያ ይላል እንዴ
@tbarekyohannes
@tbarekyohannes 3 күн бұрын
አዎ የኬንያ ብርኸት ይድረስን ! ሸንታም ፍኖ ግን ምን አምጣው?
@nathanandmycountries
@nathanandmycountries 3 күн бұрын
Fano worst and killer than Abye
@AlemTadese-bk8zm
@AlemTadese-bk8zm 3 күн бұрын
ማለትም የለበትም ለአማራና ለአማራ ብቻ ነው መሆን ያለበት ​@@kiflomtsegaye15
@eliasgetachew2334
@eliasgetachew2334 4 күн бұрын
ከብት እና ሰው እዴት ይወዳደራሉ ?
@abrahamhailemariam4016
@abrahamhailemariam4016 4 күн бұрын
I am very very proud of you. Because at least we have the best Ethiopian reporter like you. I can understand every time you gives us updates reported. But I don't know when Ethiopian people wake up it is easy and clear what we see and what you said is absolutely true and no confusion. God bless ethio forum and thank you very much. I am every time waiting to listen for your amazing report .
@yimerasmare
@yimerasmare 3 күн бұрын
Really brother!!!
@ftsumbrhanalemngus9052
@ftsumbrhanalemngus9052 3 күн бұрын
Abiy haswai banda isis😢😢😢😢
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 4 күн бұрын
ይህን እከክ አታሳዩን ባካችሁ ታመምንኮ ጎበዝ
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 3 күн бұрын
አንተ ልጅ ተባረክ የማሽነፍ ድንቁርና የተናወጠው ያውም የሚያደርጉትን አያቁምና ይቅርበላቸው እምነት ተከታይ ነኝ እያሉ ሚሊየኖች የሚያስጨርሱት ጥሩ ገልፀአቸዋል
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 3 күн бұрын
እውነትም የኬንያ በረከት ይደርብን ተባረክልኝ ትችላለህ በርታልኝ
@tesfayewoldemihret1034
@tesfayewoldemihret1034 4 күн бұрын
Thank you Yayesew for your excellent reporting. You are my best. Please keep it up until that day , the day of liberation and emanicipation. ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ። ዕድሜ
@samekassahun3485
@samekassahun3485 4 күн бұрын
እባክህ የማይወዳደሩ ሰዎችን እያወዳደርክ አንጀታችንን አታሳርረው ኡኡኡፍፍፍፍፍፍ
@semaytub4896
@semaytub4896 3 күн бұрын
ስለማይወዳደሩ መሪዎች ብቻ ሳይሆን ስለማይወዳደሩ ህዝቦችም ነው ያወራው::አየህ እነዲ የመሆናችን ዋና ምክንያትት እንዲህ ስለምንረዳ ነው😅
@user-nh5vc3db3j
@user-nh5vc3db3j 4 күн бұрын
Yayie, my favorite journalist ❤
@bithanyagetu4068
@bithanyagetu4068 3 күн бұрын
ያየ ሰው ሰው ሆነን ከምናየው በላይ ላንተ የሚታየው የተለየ ነው በዚህ ታላቅ ጾም ምልከታህ የደረቀ አንጀት የሚያረሰርስ ቂቤ ነው ተባረክ
@BilalSeesay
@BilalSeesay 4 күн бұрын
የኛመግሥት ቢሆን በታክ ጨርሠዉ ቆየየሚለዉ ኢትዮ ፎረም ምርጥ ትንታኔ
@user-ks5dj1ux3i
@user-ks5dj1ux3i 4 күн бұрын
በጣም ጥሩ አቅቀራረብ
@paulosh6916
@paulosh6916 4 күн бұрын
Yayesew, Man, you rock dude! You absolutely rock! As we say it in my one and only beloved Tigray, go get them ብዘይ ንሕስያ!
@yohanishabite
@yohanishabite 3 күн бұрын
ወይ አለመታደል።ለሀገሬ ኢትዮጵያ ቀን ይወጣላታል።ሩቶን የእኛም ባይሆን ሰባአባዊ ፍጡር በመሆኑ አመሠገንኩት❤❤❤❤❤
@Mulugeta-gx1vn
@Mulugeta-gx1vn 4 күн бұрын
የሚኀርም ትንታኔ እናመሰግናለን
@abdulwekilnegash1888
@abdulwekilnegash1888 3 күн бұрын
የኬኒያ በረከት በኛላይ ይደር አሚን
@kibiroessa2215
@kibiroessa2215 4 күн бұрын
የሚገርም ትንታኔ
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 3 күн бұрын
ግሩም!!! ግሩም !! ነገርክልኝ ለአገሬ ሰዉ።
@baharuahmed3868
@baharuahmed3868 3 күн бұрын
አሜን!አሜን! ለአንተ ለጋዜጠኛው ግን እጅግ ትልቅ ክብር አለኝ፡፡
@user-jv7jp7sv7e
@user-jv7jp7sv7e 3 күн бұрын
እኔንም የሚያስፈራኝ የአምባገነኑ ብልጽግና ህገ-ወጥ ህጎች ሳይሆኑ የኛ ዝምታ እና ልጉምነት ነው። ኸረ መቼ ነው የዝምታው ማብቂያ?!
@explore-ethiopia1
@explore-ethiopia1 4 күн бұрын
በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያዊ ከመሆን በላይ በአለም ላይ አሳፋሪ ነገር የለም!!!!!!!!!!
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 күн бұрын
ትክክል። የፈጠጠ ወንጀል ላይ እነኳን እኮ ነው ትክክል አለመሆኑን ለማመን መስማማት ያቃተን።
@neymar1928
@neymar1928 3 күн бұрын
Yalfal
@YilmaNadew
@YilmaNadew 3 күн бұрын
ደስ የሚል ንጽጽር ነው
@MuseZenabe
@MuseZenabe 4 күн бұрын
አዎ የኬኒያ በረከት ይደርብን ፋኖ ወደፌት 💪💪💪👍
@Samitrghh
@Samitrghh 3 күн бұрын
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 3 күн бұрын
Thank you William Roto for respecting your pepole voice
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete 4 күн бұрын
ገና ብዙ ችግር ከፊታችን ዐለ፣ አሥቸጋሪ ጊዜ ይኖራል።
@eliasgirma6140
@eliasgirma6140 3 күн бұрын
እንደተለመደው ጥሩ ዘገባ። እናመስግናለን። ለኬንያ ሕዝብ ከፍ ያለ አድናቆታችን ይድረስው። አሻፈረኝ በማለቱ ቆራጥ ልጆቹ በከፈሉት ከፍተኛ መስወእትነት መብቱን ሊያስከብር ችሎአል። ጭቆና እስካለ ድረስ ትግል ይቀጥላል። ትግል እዚህ ማዶ ሲዳፈን እዚያ ማዶ ይቀጣጠላል። ይህ የጨለማ ስአት እያለቀ ስለሆነ በኢትዮጽያችንም አምባገነኖች እድሜያቸው በየቀኑ እያጠረ ወደ ከርስ መቃብራቸው እየወረዱ ነው። ከሕዝብ ጋር የቆሙት ከጨቋኞች በቁጥርም ሆነ በሞራል በልጠው ስለሚገኙ አምባገነኖችን ማሽነፋቸው አይቀሬ ነው። የነፃነት ትግሉን ለማፋጠን አንድነታችንን ማጠንከር፣ የጠራ የለውጥ አማራጭ ላይ መስማማትና ትግሉን ተጨባጭ በሆነ መንገድ በመርዳት መተባበር ያስፈልጋል።
@yewondwossenbitew4253
@yewondwossenbitew4253 3 күн бұрын
ቆርኪ ላይ የተጋገረች ዳቦ❤❤❤❤❤❤
@reyuyenu340
@reyuyenu340 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 4 күн бұрын
አብይ አህመድ የዳቢሎስን ስራ አስፈፃሚ ነው ለዛ ነው በንፁሀን ደም የሚቀልደው ይህንን እግዚአብሔር ይዋጋልን
@user-iv6hf1lp6x
@user-iv6hf1lp6x 4 күн бұрын
ሩቶ የአለምን ትኩረት እየሳበ ነው ከአፍሪካ መሪ የአብይ ተመሣሣይ ያያጋሜና ሙጋቤ ናቸው
@user-fx3eg6yn6p
@user-fx3eg6yn6p 3 күн бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ሠላምህ ይብዛልኝ ሌላ ምንምአልልም
@mangogogo9250
@mangogogo9250 3 күн бұрын
Great Respect Ethio Forum.
@generalredwan
@generalredwan 3 күн бұрын
ይመችህ 👍
@ousmanfano
@ousmanfano 4 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤ 💪💪💪💪💪💪💪💪
@mulugetatadessetewolde3659
@mulugetatadessetewolde3659 3 күн бұрын
ይህ ንግግር ሰለቸን ገለመመን ። ፉከራ ማዳመጥ አቅለሸለሸን
@zaraynew8048
@zaraynew8048 Күн бұрын
ቲሽ ቋቅ የሚል ህዝብ ቢኖር በአለም ነፍጠኛ ነው ጉራራ ብቻ አንድ አመት ሙሉ ምንም ሳትሰሩ እስቲ ከትግራይ ህዝቦች ተማሩ ከጫፍ ጫፍ አለምን አንቀጠቀጡ ፍኖ አይጥ ነው ቀሽም ሁላ።
@user-xg3hf1xx5m
@user-xg3hf1xx5m 4 күн бұрын
አሜን የኪኔያ በራክት ለብልፀግነው መራ ለአብይ አህመድ ይድረስልኝ።
@kiflomtsegaye15
@kiflomtsegaye15 3 күн бұрын
እውነትህን ነው ተባረክ ያየሰው
@sarahmiller9655
@sarahmiller9655 3 күн бұрын
ያየ ስው ካፍህ ማር ይዘንባል ኣንተ ብቻ ዘግብ ትችላለህ ኑርልን
@siyoumtemesgen2081
@siyoumtemesgen2081 4 күн бұрын
ምርጥ ትንታኔ
@demismuktar
@demismuktar 4 күн бұрын
ሙሉ በሙሉ አምባገነን የሆነን መንግስት በጦር እንጂ በተቃውሞ ማስወገድ አይቻልም። ድል ለፋኖ ፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😅❤❤
@esate725
@esate725 3 күн бұрын
ችግሩ የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ አይደለም እንጂ በጣም በትንሽ መስዋት መጣል ይቻላል
@drardrar7665
@drardrar7665 3 күн бұрын
What a wonderful analysis!! I can't ignore my feeling to appreciate you. Many people with good human simpathy can learn much from this.
@gannatmehari9735
@gannatmehari9735 4 күн бұрын
የኛስ ሜቼ ይሁን እሄን ሰይጣን የሰይጣን ልጅ የሚነቀለው😢
@TamirathelpedJikore
@TamirathelpedJikore 4 күн бұрын
😅😅😅
@AgriTechSolutions360
@AgriTechSolutions360 4 күн бұрын
Hizib hay bay sihun
@fjhyyhgy6913
@fjhyyhgy6913 4 күн бұрын
ያየሰዉ ምርጥ ሰዉ ትለያለክ✅
@sanitizer5247
@sanitizer5247 4 күн бұрын
በአቀራረብህ በጣም ታረካለህ። አውዱን የጠበቀ ትንተና። ተባረክ!!
@kassa4882
@kassa4882 3 күн бұрын
Excellent coordination & Fact .❤❤❤
@yewondwossenbitew4253
@yewondwossenbitew4253 3 күн бұрын
አሜን ይደርብን
@haymanotazemeraw2202
@haymanotazemeraw2202 4 күн бұрын
ጥሩ ምልከታ ጥሩ ዘገባ
@MekuMena
@MekuMena 3 күн бұрын
ፈጣሪ ይታረቀን
@anabiyaa651
@anabiyaa651 3 күн бұрын
True!!! I appreciate your reporting
@negashbabu9942
@negashbabu9942 4 күн бұрын
Outstanding journalism!!
@Zghnbn
@Zghnbn 3 күн бұрын
ትግራይ ሃገሬ በራስሽ ጥረት የሰራሻት ፀሃይ በምዕራብ ትግራይ ልትወጣ የተወሰነ ግዜ ብቻ ነው የቀራት ኣይዞሽ ኣጆኺ ትግራይ ሃገረይ
@GenetMehari-su8uy
@GenetMehari-su8uy 3 күн бұрын
ህልም አይክለክልም
@multnet6087
@multnet6087 3 күн бұрын
የትግራይ ሕዝብ ዕርዳታ የሚያስፈልገው በጦርነት ፣ በራብ የተጉዳ ነው ባይሆን ......
@kaym4389
@kaym4389 3 күн бұрын
❤❤❤❤
@aradaw320
@aradaw320 3 күн бұрын
respect presdant RUTO you are the one
@negussietewoldemedhin3708
@negussietewoldemedhin3708 4 күн бұрын
Amazing comparison between heaven and hell! Fantastic presentation!
@smd7650
@smd7650 4 күн бұрын
አሜን ያየ🙏
@sisaygsellasie
@sisaygsellasie 4 күн бұрын
የሚገርም አገላለፅ
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 3 күн бұрын
Respect for ethio forum!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tsehaitukiros8361
@tsehaitukiros8361 3 күн бұрын
Tbarke my brother you tell everything 💯 you 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KIROSWOLDESENBET
@KIROSWOLDESENBET 3 күн бұрын
እውነትም የኬንያ በረከት ይደርብን ጥሩ አገላለጽ🙏
@user-vt9hk2hg7r
@user-vt9hk2hg7r 4 күн бұрын
Great job
@nigetube6038
@nigetube6038 3 күн бұрын
ልክ ልኩን እንደ አንተ የነገረው የለም። ለዝህም ነው ውሾቹን ያዘመተብህ። በርታልን።
@bestgebremedhin8048
@bestgebremedhin8048 3 күн бұрын
Thank you for your service Ethio form,
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 4 күн бұрын
YES KENIYA.UNBELIEVABLE VERY IMPERATIVE JOB
@abrha1232
@abrha1232 4 күн бұрын
Wonderful 👍👍👍👍 report I give you 💯 for this
@talent659
@talent659 3 күн бұрын
ምርጥ ትንተና❤❤❤❤❤
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 4 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ኢ,ፎረም ሰላማችሁ ይብዛ የኢ,ፎረም ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከልቤ❤❤❤❤❤
@STAMA123
@STAMA123 3 күн бұрын
አንደበትህ ይባረክ አንተ ባትኖር ምን ይውጠን ነበር አንጀት አርስ ነህ ❤
@ambayealem395
@ambayealem395 3 күн бұрын
ኢትዮ ፎረም ግሩም ትንተና ነው እሰኪ ልቦና ይስጠን👍👍👍🤔🤔🤔
@tsehaitukiros8361
@tsehaitukiros8361 3 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Tbarke Tbarke brother 1000000000
@tesfayeayalew9152
@tesfayeayalew9152 3 күн бұрын
Perfect journalist !!!!!!
@chdy8227
@chdy8227 3 күн бұрын
ኢቲዮ ፎሮም ብእሪህ ይዳብር ኢድሜና ጤና ለዘሊአለም ይስጠህ የዘመኑ ብሊሆች ኢውነቱን አፍረጥሪጠው ለህዝባቸው ለአለም ግሊጥሊጥ አሪገው ያወጣሉ አምባገነኖች ያሳፍራሉ አይዛቹህ የዘመኑ ምሪጥ ታጋዮች
@dejenweldemichael4289
@dejenweldemichael4289 3 күн бұрын
Abe & yaye ❣️🙏
@ayeshaahmed-5950
@ayeshaahmed-5950 3 күн бұрын
ልክነህ ወንድሜ!!!
@eyobgedey5930
@eyobgedey5930 4 күн бұрын
እዚጋ አንድ ነገር ልጨምር የ ( ትገራይ ) ሕዝብግን ፈፅሞ ይለያል በደምና በአጥቱ ክብሩን ና ዲሞክራሲውን በእጁ አስገብቶል ባለፈት የተደረጉት ሰላማዊ ሰልፍች ማሳያ ናቸው ( ትገራይ ) ወደፊት
@paulosh6916
@paulosh6916 4 күн бұрын
That’s precisely the reason Tigray should part ways with Ethiopia. Independent Tigray-a must! ትግራይ ዓደይ ወለላ!
@GenetMehari-su8uy
@GenetMehari-su8uy 3 күн бұрын
አራት ግዚ አማራን ውርራችሆ ተቀጥቅጠህ ወጣህ አውን ደንበኛ ሎሌ ሆናችሆ
@tesfayaberhe
@tesfayaberhe 3 күн бұрын
@@GenetMehari-su8uyየታዘልሽው ህፃን ሻዕቢያ አፍ የለሽም!!!😂😂😂
@BekaAman605
@BekaAman605 3 күн бұрын
ትግራይ 50 አመት ሙሉ የወያኔ መጫወቻ አይደላችሁም እንደ 😂😂😂
@wondemagegnehudenbel6239
@wondemagegnehudenbel6239 3 күн бұрын
​@@paulosh6916የምን ዲሞክራሲ ነው የምትለው ? ኢትዮጵያ በአብይ ትግራይ ደግሞ በአብይ እና በወያኔ ተቀፍደው የተያዙ ናቸው ። ጨቋኙ ያንተ ሲሆን አንዳላየ አትሁን ።
@SamuelTsegayHaile-vr2fs
@SamuelTsegayHaile-vr2fs 3 күн бұрын
Thank U...
@mujtebaahmed3222
@mujtebaahmed3222 4 күн бұрын
መግሰት ሆይ ሲጋፎር ድረሰ ምን አሰኬደህ ከኬኒያ ተማር
@kichuu129
@kichuu129 3 күн бұрын
Wow ! what a difference !!
@henokgelan8091
@henokgelan8091 3 күн бұрын
Thank you bro keep it up!!
@user-bf2ln7sx3i
@user-bf2ln7sx3i 3 күн бұрын
ትክክል የጀግና ንግግር
@hithere4939
@hithere4939 3 күн бұрын
Abe and yaye sew wdddddddd new maregachu thank you so much ❤❤❤🙏🙏🙏
@abrahamworkneh8923
@abrahamworkneh8923 3 күн бұрын
ታሪክ አይረሳህም እናመሰግናለን
@user-rv3th4kh3g
@user-rv3th4kh3g 3 күн бұрын
Pm Abiy Ahmed, his receipt man 🎉 really. We love ❤️ him. From Mandara Kenya 🇰🇪
@thereisonlyone6357
@thereisonlyone6357 3 күн бұрын
Did you understand what he is saying? It is a comparison of the east African leaders. Kenya has the best leader in East Africa.
@muradkefa1256
@muradkefa1256 3 күн бұрын
Thank you
@mimia7202
@mimia7202 3 күн бұрын
በእግዚአብሔር የዚን ሰውዬ ድምፅአታሰማኝ
@danielabebe6014
@danielabebe6014 3 күн бұрын
❤❤❤ አሜን
@jemalseid5728
@jemalseid5728 3 күн бұрын
Yayesew !!!!!! Sew anten ayehu MN largeh Anbessaye Berta Yhe denqoro hezb Gena bezu magedo yfejal chlotawen ystek !! Ameeeeen
@user-gt9mg7hh1k
@user-gt9mg7hh1k 3 күн бұрын
ይበለን እህ
@dn2091
@dn2091 3 күн бұрын
የቆርኪ ዳቦ እውነትም የቆርኪ ዳቦ አቦ ይመቻችሁ ❤❤❤
@user-xy2nw4ip4s
@user-xy2nw4ip4s 3 күн бұрын
ቁጭ ብለን ነፃነትን በሌሎች ሰዎች መሰዋትነት የምንጠብቅ ከሆነ እድሜ ልክህን በባርነት ትገዛለህ ድል ያለ መስዋትነት አይገኝም ማለቃቀሱን ትተን ሁላችንም ለነፃነት እንነሳ
@user-mh9ez9ub8o
@user-mh9ez9ub8o 3 күн бұрын
ewunet new ende ethiopia hizib bekumu yemote feri hizib yelem.. betam yasazinal
@eyualex2884
@eyualex2884 3 күн бұрын
#ያየሰዉ ትለያለህ ዋው ትንተና
@yimerasmare
@yimerasmare 4 күн бұрын
Forever Greatest juornalist ; you show our leader badness & selfesheness and kanian leader humanty and kindenss!!!
@yohannesbelay7020
@yohannesbelay7020 3 күн бұрын
ተዋቸው ያየሰው የሚኖሩት እነሱ ናቸው ግን እስከመቸ ነው እንደዚህ ሁነን የምንዘልቀው አንተ ግን እድሜና ጤና ይስጥህ
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 61 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 7 МЛН
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 85 МЛН
ጉደኞቹ የገጠር ቤተሰቦች
17:27
Remla lemma
Рет қаралды 826
የአሁን መረጃዎች July 1,2024 #Dereje Habtewold
10:13
Dereje Habtewold
Рет қаралды 57 М.
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН