የጭፍቆና የሰላጣ የመጥበሻ ዳቦ አዘገጃጀት መልካም እለተ ሰንበት |How to Make Chifko|| ETHIO LAL|

  Рет қаралды 320,349

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

3 жыл бұрын

ጭፍቆ ቆንጆና ጤናማ ለልጅ ለአዋቂ ተስማሚና ለጤና ተመራጭ ተበልቶ የማይጠገብ የምግብ አይነት ::
የመጥበሻ የሰላጣ ዳቦ በቀላሉ ኮባ ማግኘት ለማይችል ቀላል ዘዴ
#ኢትዮላል

Пікірлер: 356
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
✅ የእርጢጦ አረጣጠጥ ሊንክ 👉 kzfaq.info/get/bejne/Z7qXi7x70cq7Y3k.html ✅ የተልባ አዘገጃጀት ሊንክ👉 kzfaq.info/get/bejne/Y72ZdqZztq7Unmg.html ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የጭፍቆ እና የስላጣ ዳቦ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ❤️👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው እኔ የማቀው ጭብጦ ነው በቂቤ የቀይ ጤፍ ቂጣ አሁን አንቺ እንዳሸሽው ይታሽና ይጨበጣል በጣም ነው የምወደው አያቴን አስታወሽኝ ሁሉም ምርጥ ነው ምሳዬ እጆችሽ ይባረኩ ያም መልካም ሰንበት እህቴ👌👍😋❤️❤️❤️🥰ሼር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
እውነት ነው በቅቤም ይሰራል ጭብጦ እሱ ደግሞ ፆም ሲፈታ እሰራላችሗለሁ ይሄ ለፆም ነው አመሰግናለሁ ቀለምዬ🙏🥰❤️
@teferitekle7250
@teferitekle7250 29 күн бұрын
ጭብጦ በተልባ ለሆድ ህመምም በጣም ጥሩ ነው::
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ምሳዬ ዋዉ በጣም ምርጥ የጭፍቆ ቆንጆ አሰራር አሪፍ የሰላጣ ዳቦ ልክ ነሽ በመጥበሻ የተጋገረ አይመስልም ልዩ ነው ባለሙያ ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ መልካም ሰንበት ለሁላችሁም ሼር 😍👍👌💯👍
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
ምሳየ💖 ጭፍቆውም ዳቦውም ቡናውም ልዩ ነው በጣም ባለሙያ ነሽ እጆችሽ ይባረኩ መልካም ሠንበት ይሁንልሽ 👍💖💖💖🙏
@user-lx8wb4yd9c
@user-lx8wb4yd9c 3 жыл бұрын
በኑግ ነው ሚሰራው
@LK-ip1ii
@LK-ip1ii 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ደግሞ አጠር አድርገሽ ማቅረብሽ የሚደነቅ ነው
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 26 күн бұрын
ጪብጦ ነው የሚባል በኛ ❤❤❤ጪፍቆ አልሽው ይሁን ጎበዝ በርች
@mekhonetay
@mekhonetay 23 күн бұрын
ትክክል ራያ አካባቢ በስፋት እንጠቀመዋለን ጭብጦ ነው የምንለው ጭብቆ ግን ሲባል አልስማሁም, ምናልባች አዘጋጇ የሌላ አካቢ ስው ልትሆን ትችላለች ባካባቢዋ ጭብቆ ይባል ይሆናል::
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዋዉ ምሳዬ ልዩ ነው አስራሩም አቀራረቡም እውነትም የስንበት ቁርስ ጭፍቆው አላውቅም ነበር እሞክረዋለሁ እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል እጅሽ ይባረክ🙏🙏😍😍
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር😋👌
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ነው በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን🙏💖👍👌👏
@abby8182
@abby8182 3 жыл бұрын
ሁሉም ያምራል በርች
@godislove5271
@godislove5271 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
የሰላጣው እራሱ ኮባ ለማያገኝ ጥሩ ዘዴ ነው በርችልኝ 🙏🙏🙏❤️💕
@kahsayabrhak754
@kahsayabrhak754 25 күн бұрын
እጅግ እጅግ ቆንጆ ሰራ :: በእውቀት የተመሰረተ ባልትና:: እጅ ይባርክ::
@emab6627
@emab6627 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ❤️ንጽህናሽና ሴትነትሽ እጅሽን ይባርከው
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው ሁሉም እናቴ በፊት የጤፍ ቂጣ በሰሊጥ ትሰራ ነበር ልክ አንቺ እደስራሽው አስታወሽኝ እጅሽ ይባረክ ምሳየ ውዴ መልካም ሰንበት🥰🙏ሼር
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ምሳዬ ቆንጆ የእለተ ሰንበት ጭፍቆውንም ዳቦው ቡና ባለሙያ እህቴ እጅ ይባርክ🥰🥰🥰👌👌👌
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
ምሳዬ ቆንጆ የምትገርሚ ባለሙያ ነሽ👌እሞክረዋለሁኝ
@EthioGeneral
@EthioGeneral 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርችልኝ የኔ ውድ ሼር
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
ምሳዬ እንደሁልጊዜው በጣም ቆንጆ ነው👌🙏🏻
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
You did it, wow very interesting I will try it.
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ልዩ ነው ምሳየ እጅሽ ይባረክ ውዴ ላይክ ሼር❤️😍👌
@kelemethiotube9610
@kelemethiotube9610 3 жыл бұрын
ምሳዬ ጭፍቆውም ድፎውም ብሉኝ ብሉኝ ይላል ተባረኪ መልካም ሰንበት 👌🏾🙏👍🏾
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
በጣም የስጎመጃል ምሳየ በርችልኝ 🙏🙏🙏❤️
@elizabethlake5387
@elizabethlake5387 2 жыл бұрын
ባለሙያ ፡ ከቅልጥፍና ፡ ጋር ፡ እጂሽ ፡ ይባረክ።
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሸ ያባረክ የኔ ባለሙያ ላይክ ሼር የኔ ውድ👌👍♥️
@worldpeace668
@worldpeace668 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ጭፍቆ በተለይ ጤናማ ነው ለስኳር በሽተኞች በተለይ ጥሩ ምግብ ነው ጌታ ይባርክሽ ተባረኪ
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
Looks yummy and delicious thanks you for sharing like
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
ዋዉ ያስታውቃል ጣፋጭ ጭፍቆ ነው👍😍ተባረኪልኝ ማሬ
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 3 жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው የኔ ውድ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ምሳዬ እንዴት እንደሚያስጎመጅ👍👍👍❤️🥰❤️
@uaeuae9958
@uaeuae9958 13 күн бұрын
ዋዉዉዉ ሲምር ባለሙያ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በርቺ❤
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
ዋው👌👍👏👏❤🙏
@BezTube1627
@BezTube1627 3 жыл бұрын
ምሳዬ ጭፍቆ ስሙንም ስራውንም ዛሬ ነው ያየሁት የሚገርም ነው በጣም ያምራል ዳቦውም ሁሉ ነገር ልዩ ነው👍👍🥰♥️like share
@fikrybeltal9578
@fikrybeltal9578 2 ай бұрын
አማራ በሀይማኖቱ ፣ በአገር ወዳድነቱ ፣ በጀግንነቱ ፣ በቁንጅናው ፣ በሙያ አይታማም ያልነው በምክንያት ነው ።
@fikrybeltal9578
@fikrybeltal9578 2 ай бұрын
አማራ በሀይማኖቱ ፣ በአገር ወዳድነቱ ፣ በጀግንነቱ ፣ በቁንጅናው ፣ በሙያው ፣ በሠው አክባሪነቱ አይታማም ያልነው በምክንያት ነው ።
@MersieLakew-bj4vt
@MersieLakew-bj4vt Ай бұрын
Be arera betam yitafital
@marthat6031
@marthat6031 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል በዛላይ ጥቀር ጤፍና ተልባ ሁለቱም ለጤና ጠቃሚ ናቸው ከልብ እናመሰግናለን እጆችሽ ይባረኩ መልካም እለተ ሰንበት 😍
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
ምሳየ በጣም ቆንጆና ጤናማ ነው በርችልኝ የኔ ውድ 🙏🙏🙏❤️💕♥️
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Misaye sibeza behaleshen wedad nesh yene gobez.. Hagersh kemetaw anchi bet negn eweki👈
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ነይልኝ እንግዳ መቀበል ባህላችን ነው እምወድሽዋ 🙏🥰😍
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ደስ ይላል ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 3 жыл бұрын
በጥም ቆንጆ ኡሰራር ተባርኪ👍👏👏❤️❤️
@tilahun123
@tilahun123 23 күн бұрын
ሞያሽ በጣም ደስ የሚል ነው።በርች፤፤፤
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 23 күн бұрын
ጎበዝ በርቺ ድንቅ ነዉ።
@tikethabibi5951
@tikethabibi5951 3 жыл бұрын
እሰይ የኔ ባለሟያ❤❤😍😍👍👍👍👍👍
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 3 жыл бұрын
ሁሌም ጥሩ ትሰሪያለሽ የዛሬው ግን ልዩ ነው ።
@sindushenkut4897
@sindushenkut4897 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አዲስ ነገር ነው የምታስተምሪው ተባረኪ የኔ እህት።
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
watching
@abby8509
@abby8509 22 күн бұрын
ባለሙያ ከጨዋነት ጋር እጆችሽ ይባረኩ
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
Watching
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ባለሞያ እኮ ነሽ ጭፍቆ ዛሬ ገና መስማቴ ነው ግን በጣም ነው አሰራርሽን የወደድኩት ጤናማ ነው እሞክረዎለው ዳቦው እራሱ ሰላጣን እንደ ኮባ መጠቀምሽ ልዩ ሞያ አለሽ ብርቺ እህቴ 🥰🥰
@muhammadsameera106
@muhammadsameera106 2 жыл бұрын
የብናው መወፈርና መጥቆሩ ሢያሥፈራ በተረፈ ቆንጆ ነው
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እንደሁልግዜው ልዩ ነው 😍👌💗ሼር
@fetihahassen3930
@fetihahassen3930 3 жыл бұрын
Wow betam arif naw Mashallah
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ምሳዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ጤናም በጣም ነዉ የወደድኩት ሲያምር ሲያስጎመጅ ዉድድድድድድ ሼርርርርር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ነቢዬ እኔም ውድድድድድድ🥰🙏❤️😍🥰
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
watching
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
Thank you for sharing Mesaye betam yameral moya temerealehu ejesh yebarek
@merrytsegay9889
@merrytsegay9889 2 жыл бұрын
በጣም የምፈልግው ነበር ጭፍቆውን አምሰግናለሁ ጎበዝ ነሽ!!!
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 17 күн бұрын
ጎበዝ በርች
@liyumead-2345
@liyumead-2345 3 жыл бұрын
ምሳዬ ሁሉም በጣም ቆንጆ ነው ጭፍቆን እሞክረዋለሁ👍🙏
@tsion5088
@tsion5088 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ቀላል አሰራር እናመሰግናለን እህታችን 💚💛❤🙏
@guenetagonaferadfrese313
@guenetagonaferadfrese313 2 жыл бұрын
Thank you so much for sharing! Remains Blessed
@hajaj_bayad
@hajaj_bayad 3 жыл бұрын
اسلام عليكم ورحمه الله وبركاته أختي الغالية ماشاءالله عليك 👍 احلى لايك 👍
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 2 жыл бұрын
Www betam konjo egishe yebarke Enamsgenalen Ehetachin berchi
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Wow edet konjo adregesh new yeserashew ejesh yebarek mesay 😍🙏
@zj.zl.
@zj.zl. 23 күн бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ትሥለምእጆችሽ
@letigebrekristos3282
@letigebrekristos3282 20 күн бұрын
እግዚኣቢሔር ይስጥልን እናውቀዋለን ግን ኣንቺ በበለጠ ኣስራር ኣሳየሽን። በጣም የሚወደድ ምግብ ነው። በትግርኛ ሕሾ ይባላል እናቶቻችን ሲሰሩት በጣም ጣፋጭ ነበረ።😊😊😊😊
@user-hd5gr5zy2l
@user-hd5gr5zy2l 2 жыл бұрын
አዲሥነኞ በርቺ ምርጥነው
@lizworede-said919
@lizworede-said919 3 жыл бұрын
Something that I didn’t know about and looks so good 😊 I’m going to try it
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 25 күн бұрын
ምርጥነው እጅሸ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
የኔ እናት እጂሽን አይቆርጥመው እማዬ ትዝ አለችኝ ጭብጦ ጨብጣ እምትሰጠን 🥰
@oneafrica6698
@oneafrica6698 2 жыл бұрын
ያምራል የሰላጣ ዳቦ ልብሄ ሙልሙል ደፍቻለሁ እኔም ቆንጆ ነው ጭፍቆ✔
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 28 күн бұрын
ግሩም ነው
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 21 күн бұрын
ምሳይ አመሰግናለሁ በጣም አሪፍ ነዉ አመሰግናለሁ
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
ዋዉ ያምራል እጁሸ ይባረክ ላይክ
@hilinahailu7136
@hilinahailu7136 3 жыл бұрын
ሁሌም አዲስ ስራ በርቺ
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 жыл бұрын
Thank you for sharing Misaye! It looks so delicious 😋👌I can’t wait to try!
@belayneshabebe7632
@belayneshabebe7632 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከጐረቤቴ እማራለሁ አሉ እዉነት ነው የሚገርም ነዉ አመሰግናለሁ እህቴ
@yadinalyadinal3m451
@yadinalyadinal3m451 3 жыл бұрын
Wow I didn’t know that it looks so delicious thanks a lot my dear we need more
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
ዋው አንደኛ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ከብዬ ሁሌም አንደኛ ነሽ የኔ ውድ🙏🥰😍
@munaworku4455
@munaworku4455 2 жыл бұрын
እጅሸ:ይባረክ:ደሰ:ሲል:ለዚች:ፆም:ቀላል:አሰራር:ዋው:ሙያ:በየፈርጁ።💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@yetsiyonljoch7077
@yetsiyonljoch7077 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
Watching and like
@tsehayelemma.2375
@tsehayelemma.2375 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ተባረኪ
@shitayel4877
@shitayel4877 3 жыл бұрын
መለኪያ ብታበጅልን ጥሩ ነበረ።
@tigistnega6221
@tigistnega6221 3 жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ሁለተኛ👁👁
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ሂዊዬ ሁሌም አንደኛ ነሽ የኔውድ ጥሪሽን አክብረሽ ለቁርስ ተገኝተሻል🙏🥰😍
@saragetachew8339
@saragetachew8339 2 жыл бұрын
ባጣም ባለሙያነሽ🤗😍
@mihretbewota2986
@mihretbewota2986 3 жыл бұрын
በእውነት የልባ አውቃ ነሽ👌🏼 ዛሬ የሆነ ነገር በተልባ መስራት ፈልጌ ጁስ ና የተልባ ቀይወጥ ሰራሁ። አሁን ደግሞ #ጭብጦውን አታወሽኝ። አያቴንም #ወይዘሮ አለምነሽ መንግስቱን አስታወሽኝ♥ ልጅ ያለሁ ጭብጦ በተልባና በርበሬ ቅቤ እሽት አድርጋ እየሰጠች ነው ያሳደግጭኝ እስከ 10 አመቴ ነበርችልኝ😭 በተለይ በረታ ካለቀሰ #በረታየ ልምን አለቀስክ ብልወ ሲጠይቁት #ቂጣየን ብየ ነው🤣🤣🤣🤣ዳቦየን ብየ ነው ይልነበር። አያት ጥሩ ነው እንዲህ ጠብደል ሆኝ የቀረሁት ጭብጦውን ስጋውን አብልታ አሳድጋኝ ነው። እጅሽ ይባረክ የኔ ልዩ እህት💟 ባህላችን አስተዳደጋችንን እያስታወሽን ነው። ምንም እንኳን እኔ በበኩሌ መርሳት ባልችልም።
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ምህረትዬ እውነት ነው አያቶቻችን እየመገቡ ያሳደጉን ምግብ ነው አሁን ጠቦት ሁኖን በጤና ያለነው ከእግዚአብሔር ጋር 🙏ነፍሳቸውም ይማርልን መቸም አይረሱም የነሱ ነገር በረታን አሳይልኝና አስታወስክ በይው ካላስታወስ እንደባለፈው አንድ ኩርኩም አቅልጭልኝ🤣🤣🤣🤣🤣 ሸጋ ነሽኮ ጠብደል በጥሩ መልኩ ከሆነ እውነት ነው ወዘናሽ ያማረ ሸጋ የላስታ እመቤት የቡግና ውብ ነሽ እምወድሽዋ🥰😍😍❤️❤️ ምንም እንደማትረሽ የታወቀ ነው ታሪክ አዋቂና ባህልሽን እማትረሽ ጎበዝ እህቴ ነሽ👍🥰😍
@user-xq9il3pr1w
@user-xq9il3pr1w 3 жыл бұрын
ምሳዬ እንዴነሽ ምርጥ ጭፍቆ እንዴት እንደሚጣፍጥ ዳቦውም እንደዛው ቀለል ባለ መንገድ ነው የምትሰሪያቸው እንደሁልጊዜው ዛሬ የኔም ቁርስ ጭፍቆ ይሆናል ተፈጭቶ የተዘጋጀ ተልባ አለኝ እጅሽ ይባረክ እህቴ መልካም ሰንበት
@kidistwondwossen446
@kidistwondwossen446 3 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ደስ ይላል
@ninimekonnen1159
@ninimekonnen1159 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ባለሞያ!!!
@hiwotabebe76
@hiwotabebe76 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልን ባለሙያ👏👏
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Watching 😍
@mulumola6561
@mulumola6561 2 жыл бұрын
Thank you so much my sis Missy 🙏🏾 Great job 👏🏾 with great delicious & healthy flexed with awesome bread in easy way ! Thx again 👍🙏🏾
@enkenyeleshhabteyesf7817
@enkenyeleshhabteyesf7817 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ ተባረኪ
@mimiworku4129
@mimiworku4129 28 күн бұрын
ባለሞያነሸ እናመሰግናለን ሞያሸን ስለምታጋሪን👍👍
@nedachtereda3455
@nedachtereda3455 2 жыл бұрын
በጣም ባለሟያነሽ ተባረኪ
@omegatolessa5757
@omegatolessa5757 16 күн бұрын
I never tasted it but your cleanliness and presentation is salivating.
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
I Remember my mom used to day Chifiko and you showed me. Thanks didn't realize it is this Kitta
@mimiyilma9211
@mimiyilma9211 3 жыл бұрын
It’s so beautiful I like your praetorian beautiful 🙏🏽 thanks for sharing your time
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 4,9 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,7 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 22 МЛН
Gere Emun Emun Part 188 |. ገሬ እሙን ክፋል 188 ቻው ድኽነት ክፋለ 4
42:06
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 30 М.
ህሊና ድራማ ክፍል 16 - Helina Drama Part 16
38:04
Salkan Tube
Рет қаралды 15 М.
ቀላል የእርጎ አዘገጃጀት@ethiolal2148
11:05
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 48 М.
ቀላልና ተበልተው የማይጠገቡ የመስቀል ምግቦች
9:27
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 28 М.
እርጢጦ አረጣጠጥ ቁ.2 |How to make Eritito # 2|Ethiopian food ethio lal
10:02
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 4,9 МЛН