KZ
faq
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZfaq
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
No video
ሮቤል ያየውን ማመን አቃተው አለቀሰ
Рет қаралды 77,172
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 132 М.
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Күн бұрын
ሮቤል ያየውን ማመን አቃተው አለቀሰ #love #couple
Пікірлер: 1 100
@ekrW
Ай бұрын
ብሌናችን እንኳን ደህና መጣሺ እንኳን ደስ ያለህ ሮቢል የሰው ደስታ የሚያስደስታቹሁ እስኪ እንያችሁ
@GalRayaRayuma
Ай бұрын
ደምረኝ😍
@asasasa8550
Ай бұрын
❤❤@@GalRayaRayuma
@EmUibrahim1
Ай бұрын
❤🎉
@አልሀምዱሊላህ9291
Ай бұрын
ወይ ጎደኝህ እርግት ያለች ቆጆ ነት እዳታመልጥህ አሳልፈህ ለሌላ እዳሰጥ በኔ ሀሳብ የትሰማሙ ላይክ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-kv7gn5wo1h
Ай бұрын
በትክክል
@user-gq1dk5sc8n
Ай бұрын
ፍቅር በቁንጅና ነው የሚመጣው እንዴ በቃ ተፋቱት
@destamelese3244
Ай бұрын
ሌላ ጓዴኛ ሊኖረዉ ይችላል
@user-tt1pp3ei6q
Ай бұрын
ቆይ ልጁ እጨት መሰላቹ እዴት ሌላ አይኖረውም
@user-qn6vj5fy2j
Ай бұрын
❤❤❤😊😊😊
@user-cp3jd1jx3u
Ай бұрын
እስኪ ብሌኔ፣ሮቤል በግላቸው ይምጡ በዩቱብ የሚል ማነው😢
@gennirevival9527
Ай бұрын
ይመጣል❤❤❤
@fhgdjdjgf7310
Ай бұрын
የሮቤል አስተሳሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጥ ልጅ
@GalRayaRayuma
Ай бұрын
ደምርኝ ውዴ😍
@namakulaqurusum9881
Ай бұрын
👍👍👍
@destasenbeto7038
Ай бұрын
እቃ እቃ ተጫወታችሁ
@user-lj4lh3un4f
Ай бұрын
የብሌን ወዳጆች የት ናቹህ 👍👍
@AlamAlam-je1vj
Ай бұрын
አለን አለን 😅😅ክክክክክክክክ
@user-oe9in8mi4g
Ай бұрын
አለን
@user-nf9bm6fq9c
Ай бұрын
አለን
@GalRayaRayuma
Ай бұрын
ደምርኝ ውዴ😍
@GalRayaRayuma
Ай бұрын
@@AlamAlam-je1vjደምርኝ ውዴ😍
@MahiDesta-jn2fy
Ай бұрын
ማነውደኔብሌንንና ሮቤልን ከልቡየሚወድ
@user-ut4cz7fx1e
Ай бұрын
እኳን አንቺ ፈጣሪም ይወደቸዋል የወደዱትን ማግኛትከፈጣሪ አይደል😢
@MaheletGmedihn-yb1rj
Ай бұрын
ፈጣሪቅዱስ ፍቃዱ ይሁን ዬኒ እና ርቺ እንደዚ ያጣምራቹ ያፈጣሪ ፍቃዱ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@sarabya4574
Ай бұрын
የወኔና ሪቾ አብረው ይሁኑ የምትሎ ብሊኖ ስላናንተ ደስ ብሎኝል ሮቢ
@user-dz9cq5uf2y
Ай бұрын
የብሊን የት ክለል ነው
@negesudemissie7424
Ай бұрын
ምን አልባት ሌላ ሴት ልትኖረው ትችላለች በእልትነት ነው የሚዋጣላቸው
@SaraNew-fo6je
Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ የዮኒን ልብ ወደ ፍቅር ቀይሮ ያሳየን አንቺም ይቺን ቀን የምታይበት በቅርብ ያድርግልሽ❤❤❤❤❤
@GalRayaRayuma
Ай бұрын
ደምርኝ ውዴ😍
@user-kv7gn5wo1h
Ай бұрын
አሜን
@DubaiUae-yp9ou
Ай бұрын
ዮኒ ሌላ ሊኖረው ይችላል
@አያንቱ
Ай бұрын
ትክክል🎉🎉
@muluayel-8387
Ай бұрын
በልብ የተቀመጠች ፉቅርኛ አለች
@user-en3cn5cj6m
Ай бұрын
በእውነት ሮቤኤል ማለት እውነተኛ አፍቃሪ ነው እውነትተኛ ሰው ነው ጌታ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@user-wm4dw4fu1h
Ай бұрын
የኔ ምስኪን ዬኔ ሪችም ውስጡዋ አኛም እንዳነሱ ብንሆን ብላ ትማኛለችስ ኡፉፉ አይዞሽ ሪች
@user-xc1nr6cu1e
Ай бұрын
እሪች እና ይወኒ ቢጣመሩ ሰያምሩ እስኪ እንደኔ ደስስ የሚሏቸሁ 👍👍👍
@Channel-qe9mn
Ай бұрын
ወይኔየሰው ደስታ እንደዚ ያስደስታል❤😂 ብሌን ሳያት ደንግጬ ነው የገባሁት የምር የነዚ ጥንዶች በጣም ያስጨንቀኛል ነበር ተመስገን❤❤❤ እንካን ደስ አለህ ሮቤልየ❤
@fhgdjdjgf7310
Ай бұрын
እዬባ ሪችን ፍቅሯን ተቀባላት ❤❤❤❤❤❤ስታምር አደቧ ስነስርአቷ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kv7gn5wo1h
Ай бұрын
በትክክር ደምሪ እህቴ
@salamsalam4154
Ай бұрын
ወዮኒ ይችን የመሰለች ቆጅየ እርጋታዋ ደስ እምትል ልጅ አሳልፈህ ከሰጠህ በኋላ እየመጣህ እዳታለቅስብን ነገርኩ ካሁኑ ጠበቅ አድረገ ያዝ❤❤❤
@alemyoso2807
Ай бұрын
ሪች በጣም ነው የምታምረው ደግሞ ደርባባ አብራው መዝለቅ የምትችልናት እና ግዜ ስጡት ነገሮች ይለወጣሉ እርግጠኛ ነኝ።
@user-cw9sx6zq2c
Ай бұрын
የሮቤል እና የብሌን እና ዮኒ እና ለፍቅርኛ ዮኒ ግን ዛሬ ሁላቹ በጣም አምሮባቸዋል ዋው ደስ ስትሉ እና የዮኒ ወዳጆች የት ናቹህ የመዳም ቅመሞችየ ንፁህ አፍቃራ ይስጥን ❤❤❤❤❤
@ElisaElisa-hv9nj
Ай бұрын
ውብ ነች እሪቾ አይና ከንፈር ቁመት እርጋታ ክምር ትገባዋለች የምትሉ
@AbdulkareemNegeso
Ай бұрын
ዮኒ ሞኝ አትሁን ቆንጅዬ ልጅነት ለሌላ አሰልፌ አትስጣት
@user-ok7oc8qe5w
Ай бұрын
ሪችና ዮኒ ብትጋቡ ሚዲያው እንዴት እንደሚደምቅ እኔ እንጃ በማርያም ተጋቡ ዮኒየ❤❤❤
@Dan2jai
Ай бұрын
ሪች በጣም ጀግናና ጠንካራ ሴት ናት
@AklilAsfaw
Ай бұрын
እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ የኔ ውድ ብሌኔ እንኳን ደህና መጣሽ አጎትሽን ፈጣሪ ይማራቸው አሁን መሄድ የለም እኛም ተሰቃየን እኮ ሪች ተባረኪ የእናንተንም ደስታ ለማየት ያብቃን ዮኒ
@user-ym8dm3zz4o
Ай бұрын
ደሚርኝማ
@mayeaiem1353
Ай бұрын
ሮቤል እንካን ደስአለህ❤ ❤❤ዛሬ ቀኑ 8ነው አባኪሮስ የኒን ልቡን ቀይሮ እርችን እንዲቀበል የኔ አስብበት ❤❤❤
@SalamSalam-vw1nr
Ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ እልልልልልል እልልልልልል ክብርና ምስጋና ለጌታ ይሁን እሰይይይይይይ በጣም ደስ አለኝ እውነት የሮብዬ ደስታ የኔ ደስታ ነዉ እሰይይይይይይ ዮንዬ ርችዬ ቅዱስ እግዚአብሔር አይለያችሁ❤❤❤🎉🎉😢😢😢
@user-jh8mg7vp5v
Ай бұрын
ኸረ ዮኒ ሪቾ ቆንጆ የተረጋጋች ልጅ ናት እንዳታመልጥህ የምር በዛ ላይ ድምጿ ደስ ይላል
@ferafera850
Ай бұрын
ብሌን በእናትሽ አትንቀልቀይ ፣ አትሞላቀቂ፣ እንደ ህፃን አያድርግሽ ምክንያቱም ሰው ቶሎ እንዳይሰለችሽ እርጋታ ከ ሪች ተማሪ በቃ።😅😅
@LiliAgabzie
Ай бұрын
እውነት ሪችየ የሴት ተምሳሌት
@user-mq3gv4um4p
Ай бұрын
WOW በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስያለህ ሮቢ 🎉 ዮኒ እና ሪች ግን እን ሮቢ ሲተቃቀፉ እናንተም አሁን ከአሁን ትተቃቀፋላቹ ብዬ ስጠብቅ አገረጣቹኝ
@Sarasunrise-dq9nv
Ай бұрын
ትልቅ ልቦና ነው ያለሽ ሪች አንቺ ባሰብሽው ባለምሽው መንገድ ሰውን አብሮሽ እንደማይራመድ ነግሮሽ አብረሽው መቆየት ምን ያክል እንደሚጎዳ አውቃለሁ እሱን ሁሉ ችለሽ አብረሽው እንዲህ በማየቴ የምር ክብር ለአንቺ ሪች። ሮባ እንኳን ደስ ያለክ በእውነት ይሄ ደስታ ይገባችኋል ለአንተም ለብሌንም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ።
@y9gh956
Ай бұрын
ማነዉ ግን እንደኔ ሱስ የሆናባቸዉ❤❤❤
@y9gh956
Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ነዉ የምንወዳችሁ❤❤❤❤❤ ይችን ኮሜት የምታነቡ እግዚአብሔር የልባችሁን ሀሳብ ይፈፀምልችሁ❤❤❤❤❤
@furtunaghirmy8829
Ай бұрын
Amen❤❤❤❤
@abrashbekl
Ай бұрын
E❤❤❤Eleleelelele
@GalRayaRayuma
Ай бұрын
ደምርኝ ውዴ😍
@dirbebedada2004
Ай бұрын
👍👍👍👍👍🖐️🥰🥰💋
@dirbebedada2004
Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@alemyoso2807
Ай бұрын
ብሌን ነገሮችን በእርጋታ ያዢው ለምን እንዲየስብበት ።እርግጠኛ ነኝ ዮኒና ሪቾ አብረው በፍቅር ይዘልቃሉ።
@sophiagualu2567
Ай бұрын
የልጆች ፍቅር ደስ ሲል።እኛም እንዲህ አሳልፈናል።በጣም እያዝናናችሁን ነዉ ወደኋላ መለሳችሁን።ግን ተረጋጉ ሁሉም እንደጠበቃችሁት አይሆንም።አንድነታችሁን በኃይማኖት ፀንታችሁ ያዙት ፣ብሌን አክት አታብዢ ኢትዮጵያዊ ሴት ሁኚ ፣፣፣፣ካሳለፍነዉ፣፣፣፣
@LiliAgabzie
Ай бұрын
ትክክል
@adenategene101
Ай бұрын
Awo lbse ehhh suwery alwdem eski akbabes astkkkwe satochie
@AdemGetachew-el2yi
Ай бұрын
Ende rich huge❤
@user-qm8vv2cb4i
Ай бұрын
ይወኒን ወንድማችን በጣም ግብዝ ጋዜጠኛ ነህ አላህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 🎉🎉
@wegahta-tube3585
Ай бұрын
ግብዝ = ጎበዝ
@Menelik27
Ай бұрын
ግብዝ??ምን ለማለት ነው ግብዝ እኮ ጥሩ ትርጉም የለውም። ባልሳሳት ግብዝ ማለት ራስ ወዳድ?
@fatma6629
Ай бұрын
@@Menelik27😂
@fatma6629
Ай бұрын
@@Menelik27ግብጃ ብየ ያነበብኩትስ
@Birhanu758
Ай бұрын
ግብዝ ማለት ደንቆሮ ተነግሮ የማይሰማ ማለት ይመስለኛል ነገር ግን ዋናው የልብ ስለሆነ ችግር የለም በስህተት ነው
@user-wv4pi4bo7n
Ай бұрын
ተመስገን ብሌን ልትመጣ ይሆን መጥታ ይሆን ፈጣሪ እዉነት ያድርገዉ ብሌንይ የሮብዬ ንግስት
@Menelik27
Ай бұрын
ሮቤል የእውነት የፍቅር ሰው ነኽ ስወድህ።ብሌን ታድላለች እንዲህ ዓይነት አፍቃሪ ስላላት ለዛውም በአሁኑ ግዜ። እባካችሁ አታስጨንቁት ተውት ዬኒ በናትህ
@ahlamahlam6251
Ай бұрын
waw በጣም ደስ ይላል ሮባየ እንኳን ደስ ያለክ❤❤❤❤
@sileshigelaneh6350
Ай бұрын
ፍቅር፡እንደ፡እነ፡ሮቤል፡ከሆነ፡ትምህርት፡ሰጭ፡የሆናል። ፍጣሜውን፡ያሳምርላችሀ።
@user-hy3uh4vx8n
Ай бұрын
እኳንደህናመጣችሁ ዛሬ አንደኛኮማችነኝ ሁላችሁም ታምራላችሁ
@GalRayaRayuma
Ай бұрын
ደምረኝ😍
@DjfhJcb
Ай бұрын
እሮቤል እኳን ደስ አለህ ይወኒ አረ አብራችሁ ሁኑ የምር ምርጥ ልጅ ናት የምር
@robekaeth3984
Ай бұрын
ዋው ደሥላል እንኳን ደናመጣሽ ብሌን ፈጣሪ ይመሥገን ሮቢል እንካን ደሣለህ ።
@Helenutub
Ай бұрын
ሪችዬ የፍቅር አምላክ ይታደግሽ😢❤❤❤❤እሮቢዬ እዃን ደስ አለህ ፈገግታህ ነበር የናፈቀን😢❤❤❤❤❤
@user-hg3nr8qq1g
Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት❤❤❤
@marysam9193
Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ሁለቱም ጥንዶች የሰዉን ደስታ ከማየት በላይ የሚያስደስት ነገር የለም ሃገሬ ሰላምሽ ይብዛ ልጆችሽ አርስበርሳቸዉ ሰለም ከፈጠሩ አንችም ነገ ሰላም ትሆኛለሽ !! አስተዋዩ ዯኒ ፋጻሜያችሁን ያሳምረዉ ደስ ይላል!! እሟሟሟሟሟሟሟሟሟሟሟሟ ለሁላችሁም!!!
@user-of3ce2sf6v
Ай бұрын
ዮኒ እንዳይቆጪህ የምታፈቅርህን ትተህ ከማታፈቅርህ እንዳትወድቅ ምን ይወጣላታል አንዱ እንዳይወስድልህ
@user-pp1pp8xh9o
Ай бұрын
Degmo eko ergatawa dess stl bikebalt mn alebet 😢
@dawiteskender130
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሮብዬ በጣም ደስ ብሎኛን ማርያምን❤❤❤❤❤
@GalRayaRayuma
Ай бұрын
ደምረኝ😍
@yewketquat6937
Ай бұрын
ዮናስ እባክህን ሪችን አታሰቃያት ውስጥህ በፎንቃ እየተቃጠለ እንደሆን ሁኔታህ ያሳብቅብሃል። አብራችሁ ብትሆኑ እጅግ ደስ ይለኛል።
@EyerusAgechewu
Ай бұрын
እነኮን ደህና መጣሽልን ብሌኒሻ፡፡፡፡ዮኒ እነ ሪች አብራችሁ ሥትሆነ በጣም ታመራላችሁ፡ሮበ እንኮን ደሥ አለህ መጣችልህ፡
@user-sq8zx2nf9p
Ай бұрын
የኔውድ ብሌንዬ የኔ ልእልት እኳን ዴህና መጣሽ እዴት እዴናፈቅሽኝ ነበር እሮባየ እኳን ዴስያለህ ማነው እዴኔ ዴስ ያለው👍👍👍
@SaraNew-fo6je
Ай бұрын
እሰይ እንኳን መጣሽለት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-bc5ib2zi7h
Ай бұрын
እኔኮ እነሮቤል ሴገላኞ እኔ ባሌን ያገኛሁ ያህል ነው የሜሰማኝ እኔም 6 ወር ቀረኝ እዛ በሠላም ያድርሰኝ ዱአአድርጉልኝ ውዶቸ
@adenategene101
Ай бұрын
Amen yena wude enme 10 wer kergne❤❤
@AsinakechAdugna
Ай бұрын
ዮኒዬ እኔ ለአንቴ ፀሎት ለይ ነኚ እውነት ርች እንደ ተመልጥ በክህ ቆንጆ ልጂ ነች ያደስደስ አለት❤❤❤❤❤
@LamLam-ch6pm
Ай бұрын
ሮብ እንካን ደሲ አለህ እንካን በሰላም ተጋናናችው 🥰🥰🥰
@user-lj4lh3un4f
Ай бұрын
እኳን ደና መጣቹህ ብሌን እኳን ደና መጣሽ
@HaregHaraka
Ай бұрын
ዋው የዛሬው ይለያል ጥንድ ጥንድ አይለያችሁ ስታምሩ እንኳን በደህና መጣሽ ብሊኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@GalRayaRayuma
Ай бұрын
ደምርኝ ውዴ😍
@user-zu4bi7kq8s
Ай бұрын
በዝሁ አጋጣሚ የስራ ዘረፍህን ቀይረክ ከበጎ አድራጎት ወደ ፍቅር❤❤❤ ስራህንም እንደትረሳው
@Sarasunrise-dq9nv
Ай бұрын
አቤት አቤት የተማረ ይግደለኝ ይባላል አሜን ሮባ አሜን ። ዮኒ እና ሪች ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ እውነት የስጦታዎች ትልቅ ስጦታ
@user-mk1ix5hr2v
Ай бұрын
እሪቸ አይዞሽ ታሪክ ቀያሪዉ አምላክ አለ ❤❤❤
@kakajqj1215
Ай бұрын
ብሌንየ የኔ ጣፋጭ እውን ይሄ ቀን ናፍቆኝ ነበር❤🎉🎉🎉
@f-io7sj
Ай бұрын
ማሽአላህ ሥታምሮ አላህ ይጭምርልህ ችሁ እናተስ በናትህ ተ ርዳትእሩች የኔቆጅ ቢለኔ የኔቆጅ ❤ ድስሥትይ ❤
@GalRayaRayuma
Ай бұрын
ደምርኝ ውዴ😍
@user-ym8dm3zz4o
Ай бұрын
@Galደሚርኝማ🎉RayaRayuma
@SamiraIbrahim-fq8dp
Ай бұрын
ግን ወድሜ የእውነት አታምልጥክ ይችን የመሰለች ልጅ በጣም ቆንጆ ናት እኮ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
Ай бұрын
ብሌንዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔፍልቅልቅ እሮባዬ እንኳን ደስስስስ አለህ❤❤❤❤❤የወኒዬ የነኛ መልካም ልጅቷን ግን አጥብቅ ምርጥ ልጅ ናት❤❤
@MrBio-ge2qc
Ай бұрын
ጎበዝ ሮብ እንዴዝህ ጠንከራ ስትሆን ደስ ይለኛል❤❤
@ermiasalemayehu7610
Ай бұрын
እንኳን ሮቤል አይደለም እኔም ደንግጫለሁ ብሌን እንዃን ደህና መጣሸ ሁላችሁም ሰለተገናኛችሁ ደሰ ይላል
@FatihaShahi-gg7qv
Ай бұрын
እንደኔ ምትወድዋቹ ቢቻ በላይክ አሳዩኝ😢
@kasdesa3634
Ай бұрын
እሮቤሌ እኳንደስአህ ብሌንየ እኳንደናመጣሽ ስላጎትሽም በጣምደስብሎኛል እግዚአብሔር ይመስከን
@sabirasabir-hm8zw
Ай бұрын
መብሩክ እንኳን በሠላም መጣሺ ሮቤል እንኳን ደሥ ያለሕ
@user-ti1id4cs9b
Ай бұрын
ወላሒ በጣም ደሥ የሚልቀን እንኳን ደሥ አለህ አሮቤል
@user-ym8dm3zz4o
Ай бұрын
ደሚርኝማ
@Hawaahemeda-nz6ts
Ай бұрын
ሀርካቷ ደስ የሚለው የኔ እናት ብሌንየ
@user-cx9nk9oy2u
Ай бұрын
ፍቅራችሁ የህንድ ፊልም ይመስላል ግን እውነትም ትወዳችው ወይ ትዋደዳላቸው ይገርማል
@GalRayaRayuma
Ай бұрын
ደምረኝ😍
@MsMina-pj5jc
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍💛💛💛💚💚❤️❤️💪💪💪💋💋💋💋💋👌👌👌🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@TebletseWubneh
Ай бұрын
ሮብዬ እንካን ደሳለህ ብሌነይ ፅብቅቲ ያላንቺ ሮቤል አያምርበትም ደንግጣል ያልጠበቀውሆነበት ደግ እደረግሽ ተባረኩ🌹🌹🌹🌹
@user-rw4fc7uk7m
Ай бұрын
ወኔ በጣምምምምምም ደስ ኣለኝ እግዚብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ተመለሽ ቢሌነይ
@AmeenaImam-jh1pb
Ай бұрын
የኔ ይችን ልጂ እዳታመልጥህ ምርጥ ልጂ ናት
@isabellaisra5888
Ай бұрын
በጣም የምታምሩ ካፕሎች ብሌን እና ሮቤል 😍❤️😘🥰😊
@Ikram-ry3gj
Ай бұрын
እደዛሬውደስብሎኝአያውቅምብሌንየ❤❤❤❤❤❤❤እኮንበሰላምመጣሽልን...ሮቤልእኮንደስአለህ❤🎉🎉🎉🎉
@MahirEbrahim-cc4gb
Ай бұрын
ሮቤልና ብሌን እንኳን ተገናኛቹህ የእውነት ዮኒና እሪች በጣም ነው የምታምሩት ዮኒ ሚስት አርጋት
@user-ui4nf7ul6k
Ай бұрын
እንኳን ደህናመጣሽ ብሌን ሮቢ እንኳን ደሳለህ
@menberelegesse4717
Ай бұрын
ብሌን እንኳን ደህና መጣሺ ሮበል ጭንቀትህ ለቀቀህ አሁን ብሌን ቀበጥባጣ የሮቤል ሚሰት እንኳን መጣሽልን እኛንም አሰጨነቀን እኰ ያዉ አደራችን አሰረክበነሻል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MaheletGmedihn-yb1rj
Ай бұрын
ቢሌን እንኳን በሰላም መጣሽ ፈጣሪ ይመስገን እንኳን በሰላም አገናኝቹ አሜን ሮቤል እንኳን ደሳለህ
@BerhanGebra-tx8xf
Ай бұрын
ብሌናችን እንዃን በሰላም መጣሺ ሮቢል እንዃን ደስ በለካ ማዓረይ❤❤❤
@ethiopiaislove734
Ай бұрын
Wowwww welcome yene konjo nafkashi naberi❤❤❤sewodeshi eko selamchu yebiza wubochi ❤❤❤❤❤
@user-rp4hm1ek1u
Ай бұрын
ሮቤልእና ብሌን በጣም ያስቀናሉ
@Zahra-so5rl
Ай бұрын
የኔውድ ብሌንዬ መጣች ዋው ስወድሽ እኮ ናፍቀሽኝ ነበር የኔውድ እያሰብኳቹ ነበር ደሞ ሮቢ እኳን ደስ አለህ
@fasikagmeskel8437
Ай бұрын
ሪች ምርጥ ዮኒ አመለጠችህ ሮቢ ምርጥ አፍቃሪ ከአሁን በዋላ ይህው ትተሽው ብትሄጂ ወየው ራችዬ ምርጥ
@Mklite-dx2do
Ай бұрын
ዋው በጣም ደስስስ ይላል ሮባዬ እንኳን ደስ ያለክ❤❤❤❤
@zewdikesete8509
Ай бұрын
ግዜ የማይጠብ ሰው ቀጠሮ የማያከብር ጥሩ አይደለም ሮቤል ግዜ ማክበር ትልቅ ስው ያደርጋል እና አስብበት
@user-xi4my9uy3l
Ай бұрын
ዋውው በጣም ደሰ ይላን እኳን በሰላም መጣሸ ብሌን❤❤❤
@ashfd
Ай бұрын
ሮቤልየ በጣም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይባሪክህ❤❤❤❤❤
@user-rt2st5fe4r
Ай бұрын
ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ዬኒ በማርያም በናትህ ሪችን የግራ ጎንህ አድርጋት ስታምር እኮ በደንብ እያት እስኪ 🥰❤️
@jamilaadem7093
Ай бұрын
ብሌን የምፈራላት አጎቴን አሰታምማለዉ ብላ እንዳትረሳ ፍቅርዋን እንዳታጣ ነዉ
@letinaabreha3205
Ай бұрын
Exactlyy 👌👍
@fdgg5954
Ай бұрын
ወይኔ ብሌኔ የኔቀበጥ ተወድሽ የኔጣፋጭ ቅመሟ እኔሴቲቱ ራሡ አፈቀርኩሽ💖💖💖💖💖💖
@Romaflorist
Ай бұрын
አሁንስ ሱስ ነው የሆናችሁብኝ በየቀኑ ባያችሁ ደስ ይለኛል ዪኒ ሪችን ካገኘ ወደህ ፈገግታህ ተቀይሯል አራታችሁም በአንድ ላይ ብትሰሩ በጣም ያምርባችኋል ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ እወዳችኋለሁ 🙏👏🥰💕🇦🇺
@shurtuabera1504
Ай бұрын
ደስ ሲል እንኩዋን በ ሰላም ተገናኛችሁ ዉዶቼ ❤️🥰
@keeranmaran8396
Ай бұрын
😂😂😂😂😂አይ ዮኒዬ እና እርቼ እረሱን አሉ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@jamilaadem7093
Ай бұрын
የሮቤል መከፋት ያሰከፋናል ሮቤል ሲደሰት እንደሰታለን እዉነተኛ ከልቡ አፍቃሪ ነዉ
@makidaskidane9967
Ай бұрын
አጎትሽ ተሽለቻው ወይ እንኳን በስለም መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዪኒዬ ያአንቴ ፍቅርኝ በጠም ቆንጅ ነት ደሞ ርጋ ያአለች ነት በእውነት በጠም ደስ የምትል ልጅ ነት
@LiliAgabzie
Ай бұрын
በጣም ሴት ልጅ ረጋ ስትል ውበቷ ይጨምራል
@yalem2598
Ай бұрын
ሮቢ እንኳን ደስ ያለክ በጣም ነው ምታምሩ ፍቅራቹህ አይቀንስ የሁላቹህም ❤️❤️❤️❤️
@فضيله-ب5ف
Ай бұрын
ብሌን ኡነኳን በደህና ማጣሽ ለወንድመችን ሮቤ በጠም ነዉ ምዎደቹ እንዳያልቅ ቃጢሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wr6dw1fk4s
Ай бұрын
ዋው ብሌኔ እዲህ ቦሪቂልኝ እዲህ ያለ ፍቅር ይሥጠን
@MargaMarta-fm6pz
Ай бұрын
እንኳን ደሥአለህ ሮቤል ብሌኔ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤
@user-ri9im8bj5f
Ай бұрын
ቢሌኔ ፈታ ያለች ልጅ ሪችዪ የተረጋጋች በቃ ያምርባችኋል❤❤
34:58
ሮቤል አባት ሊሆን ነው።የሰማውን ነገር ማመን አቃተው፡ አርግዣለው
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 67 М.
25:18
ዳጊ ውብዬን አሳቀቃት! አንቺ ሽሮ ብዪ ለናሂ ፒዛ 😭ናሂ ዳጊን በጥፊ አጮለው😭😭😭
Nahi Tube
Рет қаралды 108 М.
00:34
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН
00:14
WHOA, HUMAN! ARE YOU A FRIDGE-NINJA? SHOW ME THOSE FOOD STORING PAWS! 😺🗡️
What the Meowk!
Рет қаралды 9 МЛН
01:00
бедный дед на ламборгини- меняет вейп на секретные шкатулки - выиграл айфон, но отказался от приза
ABRACADABRA TV
Рет қаралды 9 МЛН
00:20
ROLLING DOWN
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН
23:48
ያልተጠበቀው ሆነ፡ ዩናስ ያየውን ማመን አቃተዉ አለቀሰ።
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 62 М.
22:40
ይከስከስ አንወርድም….የአቪዬሽን ባለሙያው ዮናታን መንክር በሳቅ ትን አለው... || Tadias Addis
Seifu Show
Рет қаралды 12 М.
22:48
ሪች ተሰናበተችን።ወደ ቤተሰቦቿ ልትመለስ ነው።
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 71 М.
28:10
ኘሮግራሙላይ ያላሰብነው ነገር ተፈጠረ።ዬናስ ደነገጠ።
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 84 М.
26:40
ፈኪ እና ሶፊ ቤታቸው ጋበዙኝ፡ ያላሰብኩትን ሰው አገኘሁ😃
AMIRZCOOL
Рет қаралды 58 М.
25:50
ዳጊ የናሂ እዳ ከፍሎ አስለቀሰን😭❤️
Nahi Tube
Рет қаралды 145 М.
21:05
‘’ከአንተ ፍቅር ይዞኛል😳😳.. ኮሮና አመጣሽብን እያሉ በድንጋይ ይመቱኝ ነበር'' አዝናኝ ቆይታ ከወጣቷ ሲንዲ ጋር //20-30//
ebstv worldwide
Рет қаралды 357 М.
19:25
ለሽምግልና ቀናቶች ሲቀሩ ሮቤል ሌላ ፍቅረኛ እንዳለው ታወቀ።
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 85 М.
23:52
ዩናስ እና ሪች ተፋጡ አፍቅሬሀለው አለችው።
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 64 М.
20:05
💎 አንተን ማየት አልፈልግም,ከእናቴ ተለያየን😱
Mubi Tube
Рет қаралды 71 М.
00:34
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН