ዩናስ እና ሪች ተፋጡ አፍቅሬሀለው አለችው።

  Рет қаралды 60,656

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

21 күн бұрын

ዩናስ እና ሪች ተፋጡ አፍቅሬሀለው አለችው።

Пікірлер: 963
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 20 күн бұрын
ዮኒ በማርያም በእመቤቴ ከእግዚአብሔር በታች ከንስር አይን ጎን ሁኑ አደራ ❤❤❤እንዳትርቁት አሁን ወደ መጨረሻው እየደረሰ ነው ❤❤😢😢በማርያም ከጎኑ ሁኑ
@AnaafSeenaa
@AnaafSeenaa 20 күн бұрын
😘😘😘❤❤❤
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 20 күн бұрын
ትክክል የዛሬው ቢዶ ደሞ ይለያል. ዋናውን. አውራ ይዞታል. የምር ጀግና ነው
@ZinatAbdu-ck4ho
@ZinatAbdu-ck4ho 20 күн бұрын
ወላሂ ቃላት አጣሁለት ለዛ ጀግና መቸም አትደበቅም እውነት
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 20 күн бұрын
@@zuzuwolloyewa9024 በጣም ማሬ እንዴት እንደተደሰትኩ እንዴት እንደሚያደርገው
@asenkachgossaye6953
@asenkachgossaye6953 20 күн бұрын
Ewanate nawe ebkachu kagonu hunu enme chnekoegnle
@DinkneshKebede
@DinkneshKebede 20 күн бұрын
ዮን እና ሮቤልን የምትዎዱት ባላይክ አሳዩኝ
@FatihaShahi-gg7qv
@FatihaShahi-gg7qv 20 күн бұрын
እነደኔ ሥደት የመረራቹ በላይክ አሣዩኝ😢😢
@sitty8517
@sitty8517 20 күн бұрын
Ine Alehu😢
@user-bu7bw9tq3m
@user-bu7bw9tq3m 20 күн бұрын
ቀለል ይማረል እንዴ😢
@user-xs5yd4rh9w
@user-xs5yd4rh9w 20 күн бұрын
😢😢😢😢
@semiramohaned
@semiramohaned 20 күн бұрын
ቢመረኚም በድረሃም እያበስኩት እያወራረድኩት ነው ሆ
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🥲😭
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 20 күн бұрын
ዮኒዬ የንስር አይን ክትትል ያስፈልገዋል በስውር የሚጠብቀው ሰው አርግለት ከባድ ስራ ላይ ነው ያለው ሰውዬው እጁ ረጅም ነው እንዳያጠቁት ተጠባበቁ❤❤❤❤❤
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 19 күн бұрын
Tkkel
@ummiumi3911
@ummiumi3911 19 күн бұрын
🙏🇵🇸🙏🙏💞❤💞💞
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 19 күн бұрын
የቱ እጁ ነው ረጅም ነው የሚባለው ከወንድሙ በዘረፈው ንብረት? ግዴለም የወንድሙ ንብረት መጠጥ ብሎ ከእጁ ሲወጣ የዚያን ጊዜ እጁ ያጥራል።
@rabia8822
@rabia8822 19 күн бұрын
​@@user-hw4ed6tp9nክክክክክክክክ ያሣቀኝ ኮሜት ከምር የትኛው እጁ
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk 19 күн бұрын
እውነት ነው የንስር አይን አሁን ላይ በጣአም ጥበቃ ያስፈልገዋል እባካቹ
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 20 күн бұрын
የንስር አይን ዋናውን ጥላቱን ስላገኘው ደስ ብሎኛል አብሺር ሮባ ታገሥ ትደውልልሀለች
@user-ft2dk8fm5c
@user-ft2dk8fm5c 20 күн бұрын
ዮኒዬ በፈጠረህ ጌታ ይሁንብህ ፍቅር ሆኖ ብትቀበላት ምን ችግር አለው?? መቼስ ሳታገባ 1000 አመት አትኖር ከሷ ጋ አብራችሁ ፍቅራችሁን አጣጥሙ ዮኒዬ ስወድህ ተቀበላት የምትሉ ላይክ አድርጎ
@HaregHaraka
@HaregHaraka 20 күн бұрын
ዮኒዬ ፍቅርኛ ከሌለህ ተቀበላት አተም እደምትወዳት ያስታውቅብሀል ምን አልባት ከብዙ ጊዜ በኋላ ስለመጣች ከድንጋጤ አልወጣህም ይሆን ተርጋግተህ አስብ መልካም ነገር እጠብቃለን
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 20 күн бұрын
ሰው ስላፈቀረሽ ማፍቀር ትችያለሽ?
@user-ox2be9mx9u
@user-ox2be9mx9u 20 күн бұрын
😂😂😂😂​@@user-gq1dk5sc8n
@مدين-ب5ن
@مدين-ب5ن 19 күн бұрын
@sojoogoj6399
@sojoogoj6399 20 күн бұрын
ዮኒ በጣም ተሳስተሀል እኔ እንደዚህ አልጠበኩም ነበር ልጅቱ ግን በጣም ጎበዝ ናት አይዞሽ እህቴ ወንድ ልጅ ሲፈቅር ነውጅ ሲፈቀር አይወድም እግዛብሄር ላንች ያለውን ይስጥሻል❤❤❤❤❤❤❤
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 20 күн бұрын
በጣም አይዞሺ እማ አልሆነሺ የማይሆን ጋ እድሜሺን አጨርሺ በቃ የራስሺን ኖሮ ኑሪ አደለ እማ
@fatma6629
@fatma6629 19 күн бұрын
😢ትክክል
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 20 күн бұрын
ተረዳት እምትሉ ልጆች ግን ምን ሆናቹሀል እሱ ሌላ እሚያፈቅራት ኖራ ከሆነስ
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 20 күн бұрын
ኧረ እማ አቶሞኝ ሆ እንደት ነው እንድ ወንድ ፍቅረኛ ኑራው በጓደኝነት እንቀጥል የሚለው😮😮
@user-ox2be9mx9u
@user-ox2be9mx9u 20 күн бұрын
እህ እኔም​@@አማራዊቷ
@selamabebaw4532
@selamabebaw4532 20 күн бұрын
ዮኒ ግን አስበህበት ነው!??? ፀልይበት ዮኒ ይሄን የመሰለች አፍቃሪ ባታጣት ደስ ይለኝ ነበር። አዝኛለው
@user-ox2be9mx9u
@user-ox2be9mx9u 20 күн бұрын
በጣምወላሂ ቢቀበላት ጥሩነበር
@RebeccaRogu-ut6je
@RebeccaRogu-ut6je 20 күн бұрын
ዮኒ ፍቅር እዳለበት ያሳብቅበታል ለምን እደፈራ ባለውቅም አቺም የሚያፈቅርሽን ታገኛለሽ አትከፊ ከወደድካት አሳልፈ አትስጣት
@GkhFuh
@GkhFuh 20 күн бұрын
ኸይር አሰማን አደኛ ነኝ እስኪ ላይክ አጥግቡኝ ዛሬ እዳትረግጡኝ ታዳ😅😅😅❤❤❤❤
@SualihaKebede
@SualihaKebede 20 күн бұрын
@beletudebele5964
@beletudebele5964 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@LuckyCanoe-sq5sh
@LuckyCanoe-sq5sh 20 күн бұрын
😢ደበራል
@SamiraSweet-ho4tk
@SamiraSweet-ho4tk 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@taiftel9066
@taiftel9066 20 күн бұрын
ዉይ ወንዶች የሚወዳቼዉን አይወዱም ያች እኳን ሽት አድርጋብህህ ስትንፋርቅ እል ነበር እሪችየ ጊዜሽን እታቃጥሊ የራስሽን ኑሪ
@ninjaice744
@ninjaice744 19 күн бұрын
ዮኒ ስነ ስርዓትህ በጣም ደስ ይላል ዘመናችሁ ከሪች ጋ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤from sweden ❤❤
@Zad-y6g
@Zad-y6g 20 күн бұрын
ዮናስ ይች ልጅ እንዳታመልጥህ በኋላ እንዳይቆጭህ ፍቅራን ተቀበላት
@MichaelScofield-mr4ki
@MichaelScofield-mr4ki 20 күн бұрын
ጥሩ አይደለም ፍቅር ይከብዳል ተጋቡ ቆንጆ ልጅ ናት ምር እንዳትዋት ብትገቡ ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@User-bu8mt
@User-bu8mt 19 күн бұрын
ልጅቷን አትጉዷት ያፈቀረችውን ሰው እደት ወድምእናእህት ትሏታላችሁ❤❤❤❤
@yenealemassefa7387
@yenealemassefa7387 20 күн бұрын
አይዞሽ ርችየ ግን በጉእደኝነት መቀጠል የሚባለው ነገር ይቅርብሽ ወደ መጣሽበት በሰላም ተመልሰሽ የራስሽ የሆነውን እመብርሀን ትሰጥሻለች አየሽ ግዜሽን ከነሱ ጋር ሆነሽ ማቃጠል እኔ አይታየኝም አንች አፍቃሪ እንጅ ምዝናኛ እይደለሽም
@user-gv3ph1qx7v
@user-gv3ph1qx7v 20 күн бұрын
ሪች አይዞሽ ላቺ አላለዉም በቃ 😢በጓደኝነት ቀጥሉ ወንድልጅ ሲያፈቅር ነዉጂ ሲፈቀር አይወድም😢ግን ለምን ??
@user-oh2im7zb7f
@user-oh2im7zb7f 20 күн бұрын
ኡ ዮኒ ምን ነካህ ይሄ አይነጥላ የሚሉት መስበር አቃተህ ከባድ ፀሎት ያስፈልጋል እንባ ጥሩ አይደለም ይሄን መልስ አልጠኩም አይዞሽ እህቴ ላቺ ያለውን ይስጥሽ
@user-fq6og6um1c
@user-fq6og6um1c 20 күн бұрын
ጓደኝነት እኮ በጣምም ትልቅ ነገር ነው ከወንድም ከእህት የሚበልጥ ሚስጥር አለው
@alimetali6080
@alimetali6080 20 күн бұрын
ሣህ❤❤
@rednote105
@rednote105 20 күн бұрын
ይከብዳል ከምታፈቅራዉ ሠዉ ጋደኛ ሲሆን በተሥፊ የራሣን ግዜ መኖር ይከብዶታል ሴትልጅ ናት እንካን ምታገኛውን ሠው ቀርቶ ትቶሽ የሄደሠውእን ካን አመታት እየተቆጠረ ሚ መጣ ይመሥልሻል ጊዜዎ ይባክናል መራቅ ነው ይለባት 😂
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 19 күн бұрын
❤❤❤❤ዮኒዬ የነስር አይን ጀግናችን ጠላቶቹን እጁ ላይ አስገብቷል የደመጨረሻዉ እየደረሰ ስለሆነ ከጎኑ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጠይቅሀለን❤❤❤❤❤
@agereaddis1762
@agereaddis1762 20 күн бұрын
ሪቼየ የኔ ቆጆ የኔን ታሪክ ላጫዉትሽ 10 አመት ሙሉ በሰቀቀን በስስት ሳፈቅረዉ ኖርሁ እደናት እደህት እደጓደኛ እደፍቅረኛ በሚያስፈልገዉ ሁሉ ቀድሜ እየደረስሁ ሳፈቅረዉ ኖርሁ አንድ ቀን ተሳስቶ አፈቅርሻለሁ ብሎኝ አያዉቅም ከሰላምታ በስተቀር እኔ ግን ሁሌ አፈቅርሀለሁ ነበር የምለዉ አሁን ጭራሽ ባንች ምክንያት እጮኛየ ብትለየኝ ብሎ የዛቻ ቃል ተናገረኝ ሊያገባ ነዉ እኔም ብዙ ያፈቀሩኝን ሁሉ ስገፋቸዉ ኖሬ አሁን ከማላፈቅረዉ ጋር ፍቅር ለመጀመር መንገድ ላይ ነኝ በቃ ያንን እድረሳዉ ብየ አየሽ ሪችየ መብቱ የተሰጣቸዉ ለወንዶች ነዉ እኛ ሴቶች ስንፈጠርም ለስቃይ ለመከራ እየተረገጥን እድንኖር ነዉ እህቴ ከኔ ተማሪ አይዞሽ እግዚአብሔር ላች ያለዉን ይስጥሽ እወድሻለሁ ፀልይ አመስግኝ የእግዚአብሔርን ቃልና ፍቃድ አንብቢ ትበረቻለሽ
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 20 күн бұрын
አይዞሽ ውድ😢😢
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 19 күн бұрын
Yene ehte ayizoshi geta yirdashi tenkakem adergi ufff😢😢 becha hememu kebad new
@user-dx5kf7hf6l
@user-dx5kf7hf6l 19 күн бұрын
❤❤❤❤😢😢😢አይዞሽ❤
@kamela951
@kamela951 19 күн бұрын
አብሺሪ አሁንም ተርጋጌ የሱን ነደት ለመወጣትብልሺ አልሁነ ሰዉላይ እዳትወደቄ ሶብር አርጌ አና እራስሺን ሁኔ
@user-jk2tb7go6rዜድ
@user-jk2tb7go6rዜድ 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 20 күн бұрын
አብሽሩ እሮቢ ትግስ አርገ ትደውልህ አለቻ አልትመቻትም ይሆናል
@user-vs4jv1rz7e
@user-vs4jv1rz7e 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 20 күн бұрын
በጣም ያናድዳል የሮቦልና የማሂ መለያየት ይገርማል ይድፋዉ ያ የተረገመ የአጎትዋ ሰራ ነዉ
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 20 күн бұрын
ባህላችን ባይረሳ ጥሩ ነው ሴት ወንድን አትጠይቅም ደግሞ ሁሉ ነገር በሚድያ እሺ ከዚ ምን እንማር እኛ ኧረ እናስተውል
@selamabebaw4532
@selamabebaw4532 20 күн бұрын
ምንድነው ባህላችን ባህሉን ትተን እምነታችን ባሰብን!!! መፅሐፍ እሩትን አንብቡት!
@janatmoh3677
@janatmoh3677 20 күн бұрын
ከልማድና ክረስትና እንውጣ በኝ በኦረቶዶክስ በክብር መጠየቅ ትቻላለቺ እሩት ለቡኤዝ ፍቅሮን ገልፃለቺ❤
@SalamSalamah
@SalamSalamah 20 күн бұрын
ሴቱኮየለምጨልሏን🤮🤮
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 20 күн бұрын
​@@janatmoh3677በኛም እኮ ይቻላል በክብር በስረአት ማለት ነው
@helenbirhanu5839
@helenbirhanu5839 20 күн бұрын
ዮናስ እስኪ አግዘኝ በማሪያም
@muluayel-8387
@muluayel-8387 20 күн бұрын
በዚህ ዘመን ወንደ ሴት ሆነ ሴት ወንደ ሆነች ምን አይነት ጌዜ ነው እባካችሁ ሴቶች ክብራችን እንጠብቅ በጉዲ አገባን ማለት ጥሩ አይደለም አንደ ሰዉ የእራሱ የሆኑ እቅድ ሀሳብ አለ እንጂ ከመሬት ተነሰተን ኤከሌ አፉቃሪኩት ማለት ሸም ነው
@Saraguta-zn9md
@Saraguta-zn9md 20 күн бұрын
ትክክል ፈጣሪያችን ለኛ ለሴቶች የመወደድ ፀጋ ሰቶናል ለምንድነዉ ጥበብ ትግስት የማይኖረን❤❤❤ እባካችሁ ሴቶች እራሳችንን እንደ ዉድ ነገር እናስብ❤❤❤
@AAlso-ou4en
@AAlso-ou4en 20 күн бұрын
አረ በጣም ❤
@AwaLeyla-nr8te
@AwaLeyla-nr8te 20 күн бұрын
ያአሏህ ምን አይነት ግዜ ደረስን 😢😢😢አረ ሴቶች ተው ተረጋጉ
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 20 күн бұрын
እውነት ባህላችን ተረሳ እረ ስነስራት ያዙ ሴቶች
@nmlkklkk
@nmlkklkk 20 күн бұрын
አረ ብጣም የደብራል ምንደ ነው
@yaallahyaharib7206
@yaallahyaharib7206 20 күн бұрын
ዩኒ ቀረችብህ ይልቅ በናዳማ እዳትሞት ካተ የተሻለ አላህ ሊሠጣት ይችላል ይልቅ ተቀበላት ትገርማለህ የምርጥሩ አይደለም ደግሞኮ ውበቶ ማሻ አላህ ሙሀባዋ ደሥ ሥትል ብሌን ጋ ይመሳሰላሉ ይልቅ ተጋቡ ደሥ የምትል ልጂ ነች ማሻ አላህ ርች የኔቆጆ 🎉
@seadayimam8488
@seadayimam8488 20 күн бұрын
ሮቢ የዋህ ሰው በርተ የላፍህበትን ፍቅርክን በሰላም ይመልስልህ ብሌንን በሰላም ያምጣልክ አይዞክ ጥሩ ጥሩ እሰብ
@senayetjima6450
@senayetjima6450 20 күн бұрын
ሮብይ ጀግን ህይወት ይቀጥላል ያንተያለው የትም አይሄድም ባለችበት እግዚአብሔር ከሳጋር ይሁን አንተ በርታ
@yealemtekea410
@yealemtekea410 20 күн бұрын
አረ ዪኒ ተረዳት በጣም ደስ የምትል ልጅ ነች ጨዋም ትመስላለች አንተም ምርጥ ልጅ ነህ 🙏🏽
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 20 күн бұрын
ተረዳት በጣም ምርጥ ልጅ ናት 👍🤗🥰
@seid6083
@seid6083 20 күн бұрын
ሮቢል አገር ቤት መብራት አይኖርም ብዙጊዜ ለዛ ይሆናል የጠፋችው
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 20 күн бұрын
ሮቤል ጠንካራ ሁን ላንተ ከሆነች የትም አትሄድም እግዚአብሔር ካላጣመረውም እንደዛው እራስህን ቢዚ አርግ እባክህ እኛንም አታስጨንቀን ሰው በራሱ ምንም ማረግ አይችልም ለእግዚአብሔር ስጥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsinakechAdugna
@AsinakechAdugna 20 күн бұрын
ልጅተ አዘዘነችኝ እግዚአብሔር ፍቅር ከበድ ነው 👃👃👃
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 20 күн бұрын
ዮንዬ ሮባ ሰላማችሁ ይብዛ የንስርአይን ጀግናው በጌታ ከጉኑ ሁኑ አግዙት ወንድሞች 🙏🙏🙏🙏🙏
@FiriyotTolosa
@FiriyotTolosa 20 күн бұрын
ዮንዬ ፈቅርኝ ክሌሌክ ትቅብልቲ ርቺ ጠሩ ልጂ ንአቲ ደሞ ቆንጂዬ ነቲ❤❤
@HawaEtupeya
@HawaEtupeya 20 күн бұрын
ሮቢ አይዞክ ጠንካራ ሁን ወይ ፍቅር እያሉ እግዲ የዋኒ ተረዳት በቃ
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 20 күн бұрын
እሴቶች ተዉ ግን ክብር ይኖራችሁ ወይ ጉድ ወድልጅ ሲጠይቅ ያምርበታል አረ ወዴ እሮቢልዬ አይዞህ ታገስ እግዚአብሔር ያቃል
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 20 күн бұрын
ምን ሴቱች ትላላችሁ መጀመርያ ስሜት አለው እያለች ነው በመሀል ስለትራራቁ ነውጂ
@SomliSomli-zx4qs
@SomliSomli-zx4qs 18 күн бұрын
በጣም ማርያምን እኔ አፈርኩኝ ማርያምን😢😢🎉🎉
@maryelove7751
@maryelove7751 20 күн бұрын
አይዞህ ሮቢ አትከፋ ፈጣሪ ያዉቃል ብቻ ፀልይ ሀገሯን እኮ ብትናገር ጥሩ ነበር የብሌንን በዛ አካባቢ የተፈጠረ ችግር ካለ ሰዎች ጥቆማ እንዲሰጡህ ዮኒዬ ተዉ ተረዳት አይንህንና ልብህን ክፈት
@user-mt1kx5kc4o
@user-mt1kx5kc4o 20 күн бұрын
ሮቤል ትዕግስቲ ግበር ኣስፊሕካ ሕሰብ ስድራ ንዘይፈቀዱሉካ ንመፃኢ ፍፁም የብሉን ስለዚ ስረካ ሰጥ ኣብል ኣቦካ ምሰል😍👍
@mulualemayehu6576
@mulualemayehu6576 19 күн бұрын
ትኽክል ትግራውነት ቀሊል አይኮነን
@tigraytigray5893
@tigraytigray5893 19 күн бұрын
ክመይ ዲና ተጋሩዋኒ💪💪 ሮቢ ጠንካራ ኩን ስራሕካ ስራሕ ትግራዋይ ምስል ፡፨፡❤❤
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 19 күн бұрын
ሮሚ ምን አደረገ አባቱ እየመሰለ ነዉ ሮቤል ሰብአይ እዩ ንፉዑ እየ አንበሳ እዩ ሕጂ እንታይ ይኹን ኢኻ ትቡሎ ዘለኽ ስራሕካ ስሪሑ ናትካ ግበር
@frehiwetbaraku6246
@frehiwetbaraku6246 19 күн бұрын
ብሱርባ ረሲዕናዮ ድዩ እቱ ዝጨፍጨፉና ተጋሩ እነ ሓንቲ ነገር ሕሹክ ክብለኩም ክቡራት አሕዋተይ ጓል አመይ አብ አዲሳበባ እያ ተወሊዳ ዓብያ ጭራሽ ትግራይ ረጊጻታ አይትፈልጥን እና ወለዮ አብ አዲሳበባ ተመርዕያ ሰለስተ ቆልዓ ወለዳ ከመይ ዝበለ ሓዳር ነይርዋ እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ችግር ይብሎምን ኩሉ ምሉእ እዩ ገዛኦም ለዛም ካብ ዝገርመኩም አብ ሓደ ከባቢ እዩም ተወሊዶም ዓብዮም አብ አራት ኪሎ ኳስ ሜዳ እዮም ተወሊዶም ዓብዮም እንደገና ደግሞ ወለዶም ደቂ እድር እዮም. ግን ብሰንኪ እቲ ዝመጸና ዘርኢ ምጽናት አይተሰማመዑን ሓዳሮም ተፋቲሖም ቆላዕታ ተዐበላ ጓል አሞይ በጃካትኩም ካባይ ተምሃሩ ደቂ ዓድኩም ተመርዐዊ እንዳበለት ንሰብ ትመክር አላ ክቡራት አሕዋተይ መብዛክቲኦም ቤተሰብና አብ አዲሳበባ ዘለው ስለ ሓቂ ካብ አባየ ወላድየይ ጀሚሪ አምሓሩ እዮም ተመርዕዮም ግን ሕጂ ካባና ተምሃሩ ሓደ ትግራዋይ ንሓንቲ ትግራወይቲ ይብሉ አለው ተመስገንም ካብ ጦርነት ንደሓር ኩሎም ንተጋሩ እዮም ዘመርዕውወን ዘለዉ ካሊእ ይቅርስ ሓውዶይ አብ ባለጎባ ዝበሃል ዓዲ ኦሮምያ ክልል መምሕር ነት ተመዲቡ ይሰርሕ ነይሩ አብኡ ሓንቲ ጓል ወለዱ ሕጂ ናብ አዲሳበባ አምጺኤን አመይ ትምሕርቲ አምሂረን ይንቨርስቲ መቀለ ተሚህራ ክረምቲ አብ ዓድግራት ምሳና እንዳኸረመት ነይራ ድሕርኡ ተመርቃ በ2004 ተመርቃ ስራሓ ሒዛ ሕጂ በ2016 ጥሪ ወዲ ዓድግራት ተመርዕያ ሓዳራ ትገብር አላ ስለዚይ ሮቤል ሓወይ ሓደ ትግራዋይ ንሓንቲ ትግራወይቲ ክምርዖ አለዎ ብትክክል አነም አርባዕተ አሕዋተይ ካብ ወለዮ ዝውለዲ አለውኒ በቦይ እዮም አሕዋተይ እነ እንታይ ይብሎም መሲሉኩም ንስካትኩም ጽባሕ ክትቀትሉና እኮ ንትግራይ ክትመጹ ኢኩም ይብሎም እና ብጣዕሚ እዮም ዝናደዱ እረ ፈረሂወት እህት እንደዛ አትበዪ ይብሉኑ ስለዝይ ንአምሓራይ አይትእመኑ ትግራዋን ንሓንቲ ትግራወይቲ ክኸውን አለዎ ካባና ቤተሰብ ተምሃሩ በጃካትኩም አደይ እንታይ ትብለኒ መሲሉኩም አምሓርኛ ሓንቲ ቃል እንተቀዲማትኒ እታ እቶም አምሓሩ እንድዮን ፈዊሰምኪ ትግርኛ ጽሩይ ከይትነገር ትብለኒ
@AaAa-sr9qk
@AaAa-sr9qk 19 күн бұрын
​@@frehiwetbaraku6246ለባመይ ባሓቂwwwwwww🎉🎉🎉🎉🎉
@girmabogale5335
@girmabogale5335 20 күн бұрын
ዮኒ !!!ጥሩ ምሳሌ ልንገርህ"ከመያውቁት መልአክ የሚያውቁት ሰይጣን ይሻላል" ይባል የለ?ማንነቷን ስለምታውቅ:ምንነቷንም ስለምትረዳ :የጎደላትን :አሟልተህ ሰህተቶቿን አርመህ ና አስተካክለህ(በምክር)የራስህ አድርገህ ያዛት::በግልጽ ለንገርህና የህችን ልጅ ካስቀየምካት ብዙ ብዙ ደንበኞችን ታስቀይማለህ :በዙዎችንም ታጣለህ::አንቺ(ሬቾ)ግን አይዞሽ::❤❤❤❤😂😂😂😂😅
@nasimategest8764
@nasimategest8764 20 күн бұрын
Eywelshe ehet mekershe teru new esu yalew kaniche ketlyayen behala buzu negeroiche tefetrewale new yalew yoni debke new men albat lila gudgna yenorewale
@user-py6rw9ru1b
@user-py6rw9ru1b 19 күн бұрын
Mikrish xuru new.
@user-dm7of9fz4p
@user-dm7of9fz4p 20 күн бұрын
ብትረዳት መልካም ነው ለሞራል ያህል ሌላም ይዘህ ከሆነ በግልፅ ንገራት ትረዳሃለች አለያ ግን ሌላዋም ደግሞ ይደብራታል። ሮቢ ግን በጸሎት በርታ ፈጣሪ ያለው ይሆናልና
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 20 күн бұрын
ምን ማለት ነው ይሄኮ እንደቤተሰብ ማስገደድ ማለት ነው የራሱ መስፈርት ይኖረዋል ልቡ ሳይፈቅድ እኛ ስላልነው ማረግ ከባድ ነው ዘላቂነትም አይኖረውም
@user-nu6fr4fd2p
@user-nu6fr4fd2p 20 күн бұрын
ልጅቷ ሥታምር ቢስሚላ❤
@sebrinatube
@sebrinatube 20 күн бұрын
ዮኒ በጣም ነው እሚያሳዝነኝ ለፈተና አይበፈበገርም ጀግና
@BemnetAngawu
@BemnetAngawu 20 күн бұрын
እኔ ግን እየወደድኩት እኖራለው እጅ አፍ አውጥቸ አልነግረውም
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 20 күн бұрын
እኔም
@user-vn4xm3zz5k
@user-vn4xm3zz5k 20 күн бұрын
ኧረኔም ኑሪአለሁ😂😂😂😂😂
@SalamSalamah
@SalamSalamah 20 күн бұрын
ማሪምትክክልነሽ እሞትእደሁአየውአለሁእጅ አፍአውጥቸአልናገርም🙄👊👊🤛🤛
@user-vn4xm3zz5k
@user-vn4xm3zz5k 20 күн бұрын
@@BemnetAngawu እግዳኮ ፍቅር ከባድ ነው ግን ትግሥት ሊኖርይገባል
@user-ud9fy1cm9g
@user-ud9fy1cm9g 20 күн бұрын
😅😅​@@user-vn4xm3zz5k
@medinahussen-bd9qv
@medinahussen-bd9qv 20 күн бұрын
በጣም ይከብዳል የሚያፈቅሩትን ሰው ኖርማል ጓደኛየ ነው ብሎ ማሰብ ይከብዳል ምን አልባት በጊዜ ሂደት ይቀየር ይሆናል
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 20 күн бұрын
ልጅትዋ ጎበዝና ታጋሸ ናት ጎበዝ እንዳመጣጡ ተቀበለችዉ
@wudietibebu1987
@wudietibebu1987 20 күн бұрын
አይዞሽ ሪችዬ የኔ ማር ይህ የምታሳልፊው ከባድ ጊዜ ያልፋል ከአምላክሽ ጋር ግንኙነትሽን አጠንክሪ እሱ ካለሽበት ከባድ ስሜት አውጥቶ ነገ የተሻለ የደስታ ህይወት ይሰጥሻል ላንቺ የሚሻለውን እርሱ ላንቺ የሚጨነቅ አምላክ ስለሆነ የተሻለ ነገ ይሰጥሻል በርቺ ሁላችንም በፍቅር ተፈትነን አልፈናል ያልፋል የድንግል ልጅ ክርስቶስ አለ!
@user-py6rw9ru1b
@user-py6rw9ru1b 19 күн бұрын
fikir lay Hulum tafatinewal😢 Gin ISKA miyalif betam batem yikabdel😢 ehite❤
@user-bx2bv2vp6o
@user-bx2bv2vp6o 20 күн бұрын
ሪች የኔ ቆጆ ፍቅር አላቂ ነው ወድም ነትና እህት ነት ይበልጣል
@halehale7257
@halehale7257 20 күн бұрын
ወንዶች ግን ከልብ የምታፈቅርና የምታስብላቸሁን ሴት አትፈልጉም ግራ ናችሁ
@SmJefdah-mh3cv
@SmJefdah-mh3cv 20 күн бұрын
ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን ሴት ወደድን እንዴት ትጠይቃለች አይ ግዜ 😢ለማንቸውም ተስማሙ ጥሩ ነው ❤❤
@SallyhaAhmed
@SallyhaAhmed 20 күн бұрын
ምንም ቸግር ዬለም እኮ ይፈቀደል በእስልምና
@user-wg5ht2ht7d
@user-wg5ht2ht7d 20 күн бұрын
ምና ገ ባችሁ ሴት ጠ የቀች ያላችሁ ሞራል አትኩ
@ErwDdd
@ErwDdd 20 күн бұрын
ሁሉምለኸይርነው
@alemhi8570
@alemhi8570 20 күн бұрын
የምር ክፉ ዘመን እያመጡ ነው በአደባባይ ወንድ ልጅ አፈቅርሀለው ሲሉ ከባድ ነው ገቤ አለው እያሉ ባህሉን አደበዘዙት ሴቶች አደብ ግዙ እረ ኡኡኡ 😢😢
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 20 күн бұрын
በዓል ነው እንጂ, ናዉር አይድልም
@user-wg5ht2ht7d
@user-wg5ht2ht7d 20 күн бұрын
ተረዳት ምርጥ ናት
@marysam9193
@marysam9193 20 күн бұрын
ደስ ይላል እንደዚህ በግልጽ መነጋገር በቃ ለሁለታችሁም ፈጣሪ የወደደውን ያድርግ ትዳር ከእግዛብሄር ነውና።
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 20 күн бұрын
እኔንጃ ማሂ የዋህ ናት እና አታለዋት ነዉ እኔንጃ አላህ ያሰገኝልህ እኔ ግን ተሰፋ ቆርጫለዉ በማሂ
@dawiteskender130
@dawiteskender130 20 күн бұрын
አማራ ክልል ከሆነች እኮ የለም ኔትወርክ ሮቤ አይዞህ እግዚአብሔር ለተ ከለት አቀርም ፀሎት አርግ
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 20 күн бұрын
እባካችሁ በውስጥ መስመር ጨርሱ ዮኒ በውስጥህ ምን እንዳለ በላውቅም ምክንያትህ ንግራት ሴቶች ልባችን ስስ ሰለሆነ እንዳትጎዳ plese
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 20 күн бұрын
እውነት ነው እኔ ደግም ወንድም ልጂ እንደዚህ ሲሆን ስጠላ. እንዴ እንደ እና ዘላለም ስራ ክንስር አይኔ ጉን ሁኑ ዮኒ ይህ ተር ነገር ነው ለአንተ አይመጥንም ይህ ስራ ሮቢል ክመጣ ጀምሮ ተጀጂህ
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br 20 күн бұрын
ይሄ ሮቤል ስራ አስፈታህ ሮቤል እኮ እያጃጀለህ ነው አሁን ስራህን እንዳትሰራ እያደረገህ ነው ሮቤል ከመጣ ጀምሮ ተጃጅለሀል ሮቤልን ከመሀላችሁ አውጡት
@hadastekle2644
@hadastekle2644 20 күн бұрын
@@Aleye-tx3br seytan nesh zeregninet bewustish ale beguadegnamoch mehakel atgbi degnetu ayletayum enesu ywadedalu
@selamlove6129
@selamlove6129 20 күн бұрын
አብራችሁ ስሩ ሁሉም በሂደት ይሆናል ሮቤልም አይዞህ ፈጣሪ ድምጿን ያሠማህ❤❤❤❤
@f-io7sj
@f-io7sj 20 күн бұрын
ማሽአላህ እሮቢሌአብሽር
@dfcgfrr
@dfcgfrr 20 күн бұрын
እውነት ለመናገር በወንድ ያምራል ትያቄው ደግሞ አለመቀበሉ ለማንኛውም ፈጣሪ ይርዳችሁ
@haymanotbelete5295
@haymanotbelete5295 20 күн бұрын
የወ ኒ. አትግፋት እደምትወዳት ያስታውቅብሀል . ግፍ ነው ይች የመሰለች ልጂ በዛ ላይ የከፈለችውን ዋጋ እያወክ🥲💔
@user-ud8so1ci4f
@user-ud8so1ci4f 20 күн бұрын
እዉነተኛ ፊቅሪ ኤሄ ነዉ የምሪ❤❤❤❤ሪቼ ጠንከረ ጎበዚ ሴት ሁኙ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤
@eden9876
@eden9876 20 күн бұрын
ሮቤል ግን ስትናገር አታስረዝመው አጠር አርገው አትደጋግም
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 20 күн бұрын
ዮኒ ግን እናደሀኛል ኪዳነምህረትን እታስቀይማት በናትህ እንተን ብላ መታ ዋ! እንዴ ከጅህ ከወጣች ፀፀቱን እትችለውም በደንብ እስብበት እትኮፈስ
@user-py6rw9ru1b
@user-py6rw9ru1b 19 күн бұрын
Awo xaxat yikabdel letidar damoo yemitawawaqut sewu yishalel.
@alamneshshumet294
@alamneshshumet294 20 күн бұрын
እውነት ለመናገር በጣም ቆንጆ ናት ዩኔ ትገባህ አለች እሽ
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 20 күн бұрын
እረ አታምርም መልኳ ከሆነ
@alamneshshumet294
@alamneshshumet294 20 күн бұрын
@@user-dw3bm2wn2j የስወ ልጅ መልክ አማረ አላማር አስተሳስቡ ጥሩ ከሆነ ያቆጆ ነው እሽ እህት ወይም ውንድሜ
@user-uy3so8lk3x
@user-uy3so8lk3x 20 күн бұрын
ዮኒ ልክ ነው ፍቅር ባንዴ ሚመጣ ነገር ኣይደለም ቀስ በቀስ እንጂ😢😢😢
@firadosethiopia9170
@firadosethiopia9170 19 күн бұрын
ዮኒየ አንድ ሀሳብ ከጠቀማችሁ አንተ ገጠር ከመሄዳቸው በፊት አጎትየው ከሚኖሩበት ቤት ጎረቤቱን አጣራሲ ከቻልክ ሂድና የሄዱበት የት እደሁ ገጠር ከቻሉ የቤተሰብ የነሱ የቅርብ ቤተሰብ ቁጥር ካገኘህ ሞክር የብሌንን ማለቴ ነው
@user-oz6gc4xw5
@user-oz6gc4xw5 20 күн бұрын
ዋው ስታምሩ አይልያቹ ❤️‍🩹❤️‍🩹🎉🎉🎉
@user-pw7js3or7c
@user-pw7js3or7c 20 күн бұрын
አይዞህ እዮባ አንተም እህታችንም አይዞሽ ዮንየ ተረዳት
@Abbaakoo-bq5sk
@Abbaakoo-bq5sk 19 күн бұрын
ትክክለኛ መልስ ሁሉም በሚዲያ በሆነበት ዘመን ስህተት ውስጥ መግባት እስከ ዛሬ የፍቅር ሕይወት የላትም ወይስ ስቀር ዕድል ሙከራ ዮን አዎ የዛሬው ቪዲኦ በጣም ትልቅ አስተማሪ ነው እግዚአብሔር የወድ ራስ ወንድ ልጅ የሴት ራስ ሴቶች ስለ ወንዶች ተፈጠሩ እንጅ ወንዶች ስለ ሴት አልተፈጠሩም ይላል የእግዚአብሔር ቃል ።
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey 20 күн бұрын
በል አጎቷን ጠርጥር አዉቆ አሞኛል ብሉ አዉቆ እደምትዎደዉ ሥለሚያቅ ለጠላትህበሲሥተም አሣልፎ ሽጦብሀል በቃ እኔ ዉሥጤ እደዛነዉ የሚለኝ ይዎኔ አጎቱን ተከታተልለት እባክህ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@halimawallokamise7825
@halimawallokamise7825 20 күн бұрын
የኔም ሀሳብ ነው ተጠራጥራለሁ
@kasdesa3634
@kasdesa3634 20 күн бұрын
ዮወኒ እባክ አተማደረግ የምትችል ከሆነ ከጓድኟችህጋ ብሄድስ ቦታዉን ነግራችዉከሆነ እኔ አጎትየዉን አላምነዉም ሰላምከሆች ደስይላታል ስልክለመደወል ይሄያህልቀን አይፈጅም በናህ ከቻልክ መሄዱየተሻለነዉ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 19 күн бұрын
እኔም መቀሌ መቶ እንዲወስዳት አርጎ ይሆናል እያልኩ ነው
@sebletube6489
@sebletube6489 20 күн бұрын
እምነት ቦታ ሒዳ ይሆናል እጎቷን ይዛ አታስብ እሮቤል
@Toybi274
@Toybi274 20 күн бұрын
ሮቤልዬ አላህ ኸይር ያሰማ ህአይዞህ 😭
@emebetwodimieneh3301
@emebetwodimieneh3301 19 күн бұрын
ሮቢ ትሁት ሰው አይዞክ እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 20 күн бұрын
🤒አይ 2016 ወዲየት እየሄድነዉ 😳ጎበዝ ኧረ ተዉ እህቶቹ ልብ ግዙ🙄 ምንም ባፈቅረዉ አልነግረዉም በፍፁም:: ሆይ መጀመሪያ እግዚአብሔር ጠይቁ ለትዳር ተተደረሰ ደግሞ ጥያቄ ከወንድ እንጂ ከሴት ሲመጣ ደስ አይልም😏
@QqqQqqq-qi2df
@QqqQqqq-qi2df 20 күн бұрын
እኮ😂😂😂
@user-gs4zy3ko3v
@user-gs4zy3ko3v 20 күн бұрын
ጉድ ነው ዘድሮ😂😂😂😂😂😂
@filegamedia18
@filegamedia18 20 күн бұрын
እሲኪ ዮናስ ይለያል ምትሉ ላይክ አርጉ በዛዉ
@RichyouTube290
@RichyouTube290 20 күн бұрын
ልጅትዋ ሰታምር የኔ እህት አረ ተዉ ተቀበላት 🥲
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 20 күн бұрын
ሮቤልዬ በርታ ፅና ወንድ ልጅ አያለቅስም በሆዱ ይዞ ጥርሱን ቅጭም ነው የሚያደርገው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ብሌን አንለያይም ብላ ቃል ገብታልሀለችና በተስፋ ጠብቅ ካልሆነም ሕይወት ይቀጥላል ለአንተ ያዘጋጀልህ ትመጣለች።
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 19 күн бұрын
❤❤❤❤ዛሬ አሪፍ ነገር ነዉ ያረከዉ በቃ ዮኒዬ እሷን በማይጎዳ መልኩ ነዉ የነገርካት ስለተረዳችክ ደስ ብሎኛል ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AseKonjo
@AseKonjo 20 күн бұрын
ሮቤል ተረጋጋ ፀበል ቦታ ትሆናለች ለዛ ነወ ሰልክ የማይሰራ
@y9gh956
@y9gh956 20 күн бұрын
እሮብልየ የብሌን ነገር እንደትናት እሮቤልየ በጣም ነዉ የምንወድህ❤❤ በሉ ካናተ ብዙ ነገር እጠብቅ አለን ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያዝልቅላችሁ❤❤❤
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 20 күн бұрын
ሠላማቹ ይብዛ ዮንዬ ሮቤል ሁሉም ነገር ያልፋል ለሁሉም ጊዜ አለዉ አራሥህን አታጨናንቅ ትግሥቱን ይሥጥህ አይዞህ ❤❤❤❤❤❤
@user-py1ji9ek7l
@user-py1ji9ek7l 20 күн бұрын
ሮቤልየ ስላጎቷስ ጠይቀሀል አጎቷዴህናነዉ ምናልባት አጎቷየሆነነገር ሁኖባት እንዴሁ ጎሮቤቷን የብሌንንጓዴኛ አብሽርአይዞህ ብሌንንም ባለችበት ፈጣሪይጠብቃት የኔዉድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marysam9193
@marysam9193 20 күн бұрын
አይዞህ ሮቢ ለፈጣሪ ተወው ላንተ ያለው አይቀርም የማይጠቅምህም አይሆንም ብዙ በራስህ ብቻ አትጓዝ ለፈጣሪ እድል ስጠው።
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 19 күн бұрын
ዮኒዬ ሪችኮ አብሮ አድግህ ነች ደግሞ ቆጂየ ናት በነፀነት አብሮ በፍቅር ኑሩ አትግደእደት በትራራቁማ ትጋቡ ነበር
@amelewerkshawel3197
@amelewerkshawel3197 19 күн бұрын
ዮኒ የልጅነት ፋቅርህን እትግፋ ተቀበላት እንደምንም ብለህ የበፊቱን ሆሉ እርሳው በኃላ ከመለጠችህ አትገኘም ቆንጆ ናት ከእርጋታ ጋር በኃላ እዳታጣት
@Saraguta-zn9md
@Saraguta-zn9md 20 күн бұрын
ሴት እንዴት ፈጣሪ የሰጣትን ፀጋ እንዴት ይረሳል አረ ቆም ብለሺ አስቢ በጣም አሥደበርሺኝ ሴትነት ዉድ ስጦታ ነዉ❤❤❤
@user-mg2zm4bb2b
@user-mg2zm4bb2b 20 күн бұрын
ዋውውው..ስታምሩ.❤❤❤❤❤❤❤
@messimessi8953
@messimessi8953 20 күн бұрын
ያፈቀርነዉን ሁሉ የኔ ይሁን ማለት ከባድ ነዉ ዮኒ ግን በዛችኛዋ ስለተጎዳ ዉስጡ አናቅም ምን እንደሚሰማዉ ከባድ ነዉ በተረፈ እሮቢ መልካሙን ዜና ያሰማን ስለ ብሌኔ ባለችበት ፈጣሪ ይጠብቃት
@khaankhan-mg3zq
@khaankhan-mg3zq 19 күн бұрын
ኣይዞካ ሮቢየይ ናይ ኒት ወርክ ፀገም እዩ ዝከውን ዘፍቀረት ጓል ላብ ማንም ኣይትከዲ ኣይትጨነቅ እግዚአብሔር ይፈልጥ ክትድውለልካ እያ❤❤❤
@marysam9193
@marysam9193 20 күн бұрын
ውዴ ተይ አብሮ ለመኖሩ አትደምድሚ ህይወት ጀምሮ ሊሆን ይችላል ለብዙ ጊዜ ሳትገናኙ ቆይታችኋል አንዳችሁ ባንዳችሁ አትፍረዱ።
@thhttrfg7033
@thhttrfg7033 20 күн бұрын
ካየቹ ምላሽ ትሰጥሀለቸ እግዛብሔር ያቃል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Himanottekle-qn4hl
@Himanottekle-qn4hl 19 күн бұрын
ብሌን ብሌን አትበል እሷ አጓቴ አጎቴ ስትል አንተ ግንእናቴ ብለህ አታውቅም ደነዝ ነገር ነህ
@leylasuleymansuleyman2076
@leylasuleymansuleyman2076 19 күн бұрын
የንስር አይን ይግባበት ዮኒየ አፍቅረህ አይተኸዎል ተፈቅረህ ይሻለሀል አላህ ካለ🎉🎉❤ ደገሞ እየመለጥክ ነው አግባና ውለድ ፍቅር አትግፍ ሪች ባይሆንም እጎኑ ሁኚ አይዞሽ ደስ እምትል የተማረች ናት አታምልጥክ ተው
@AmeenaImam-jh1pb
@AmeenaImam-jh1pb 20 күн бұрын
ዮኔ ይችን ልጃ ውደዳት እዳታስከፍት አማና
@LelyaAtovian
@LelyaAtovian 20 күн бұрын
ደግሞ ስታምር❤❤❤❤❤❤❤
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 19 күн бұрын
እንደኔ ልጂቷ ባቸኩል ና የሴት ወጉን ብትይዝ አሪፋ ነበረ ፋቅረ አብሮ ጊዜ በማሳለፋ በመላመድ ጥበብን ተጠቅማ ከዛም እሱን መሳብ ትችል ነበረ ወንድ ልጅ የማይወደዉ ነገረ ሴት እዎድሀለሁ ካለችዉ ቢወዳትም ፋቅሯን አይቀበልም ይሄ የወንዶች ተፈጥሮ ነዉ ወንድነታቸዉን ያጡ ይመሰላቸዋል ተሰፋ አትቁረጪ ከጎኑ ሁኚ ሮቤ ደግሞ አንተ አፍቃሪ ልብ ያለህ ምረጥ ወንድ ነህ ከብሌን አይለያችሁ🌹🌹🌹
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 19 күн бұрын
ግዜ ስጪው ወንድ ልጅ ደሞ ለፍቶ ያገኘውን ይወዳል ልክ ነው በብፊት ፍቅረኛው ተጎቶዋል ጊዜ ያስፈልገዋል ትንሽ ጋብ ስጪው ይናፍቅሽ አዋሳ ሲሄድ ፈልጎሻል ይወድሻል በርቻ በጥበብ በትግስት ሁሉ ይሆናል❤❤❤❤
@user-mk1ix5hr2v
@user-mk1ix5hr2v 20 күн бұрын
አይዞሽ እግዚአቢሔር አለሽ❤❤
ለሽምግልና ቀናቶች ሲቀሩ ሮቤል ሌላ ፍቅረኛ እንዳለው ታወቀ።
19:25
ሪች ተሰናበተችን።ወደ ቤተሰቦቿ ልትመለስ ነው።
22:48
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 61 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
ዩናስ የደበቀውን ሚስጥር ተናገረ፡ እዉነታው ይሄ ነው ።
18:34
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 57 М.
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 150 М.
የምናየውን ማመን አቃተን... ያልጠበቅነው ሰው መጣ።
29:19
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 75 М.
የመጨረሻ ቪዲዬ
17:05
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 152 М.
ኘሮግራሙላይ ያላሰብነው ነገር ተፈጠረ።ዬናስ ደነገጠ።
28:10
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 79 М.
ስቅስቅ ብለ አለቀሰች
17:53
haileye royal
Рет қаралды 70 М.
ሮቤል  ያየውን ማመን አቃተው አለቀሰ
29:50
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 73 М.
Matt Kills Dexter's Deer | Dexter: New Blood S1E1 | #Shorts
0:51
Clashed PR
Рет қаралды 13 МЛН
❗️XOTINI YOMON QURQIB KETTI 😱😱
0:18
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 4,7 МЛН
Waka waka 🤣 Which video is the best 1,2,3,4? 🤩
0:13
Adani Family
Рет қаралды 4,8 МЛН