#Ethiopa

  Рет қаралды 435,780

Bilal Tv

Bilal Tv

9 ай бұрын

#Ethiopa ኩራት | አዲስ ዳዕዋ በኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ Ustaz Nuru Turki

Пікірлер: 539
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 9 ай бұрын
ማርያምን ኡስታዝየ ክበርልኝ ወቅቱን የጠበቀ ትምህርት ነው ረጅም እድሜ ከጤና ተመኘውልክ ልቤ ውስጥ ቀርቷል ትምህርትክ
@user-lb8wx1ql8w
@user-lb8wx1ql8w 6 ай бұрын
አይዞን እህታችን ብዙ ትምህርቶች ይተላለፍሉ አብሺሪ ነወርቲና
@sofiabereka543
@sofiabereka543 5 ай бұрын
@wayifaanyoo
@wayifaanyoo 5 ай бұрын
✍️ Jecha Nama Obsanii Gocha Namaas Dhiisanii Yoo Jiraatan Bor Dirree Milkaa'inaarra Dhaabatanii Deebii Isaa ilaalu. Lafaa Nagaa Bulaa Oro koo ❤💚❤😂
@Zinet-yr3gb
@Zinet-yr3gb 4 ай бұрын
የኔ ዉዲ ልክ ብለሻል❤
@qashtibakri-vo4ty
@qashtibakri-vo4ty 4 ай бұрын
@geberealx3449
@geberealx3449 4 ай бұрын
ስንት ክርስትያን ነው ኑሩን የሚከተለው ❤❤ እኔ ምናልባትም ሙስሊሞችን ኑሩን በመከተል ቀድሜያቸዎለው መሰለኝ 🤔🤔🤔😃👍
@user-qm1jt7bh8e
@user-qm1jt7bh8e Ай бұрын
ስለም ,ስለሚ 😢
@mahbobamahboba1335
@mahbobamahboba1335 21 күн бұрын
ማሻአላህአላህቀጥተኛውንምገድይምራሺ😢
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 9 ай бұрын
አላህ ፍልስጤሞችን ካሉበት መከራና ችግር ያውጣቸው
@qamar6089
@qamar6089 9 ай бұрын
አሚንንንንንን ያረብ
@user-sk9gb1xj8m
@user-sk9gb1xj8m 9 ай бұрын
አሚንንንንን🤲🤲🤲ያረብ በራህመቱ😢
@MunthahaAshraf
@MunthahaAshraf 9 ай бұрын
አሚን ያረብ
@ramzia3457
@ramzia3457 9 ай бұрын
አሚን
@ezadinahemadin
@ezadinahemadin 9 ай бұрын
አሚን ያረብ
@meseretyimer261
@meseretyimer261 4 ай бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይሰጥህ ቀጥልበት እንከታተላለን ❤❤
@user-ei3uz3rh6e
@user-ei3uz3rh6e 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@Fedila-il8ut
@Fedila-il8ut Ай бұрын
የኔዉድ አላህ ይምራሽ
@HabibaSeid-nj6ze
@HabibaSeid-nj6ze Ай бұрын
ማሻአላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን አላህ ይጠብቅልን ኡስታዝየ
@AsAs-ud2ib
@AsAs-ud2ib 9 ай бұрын
ወላሂ ይከን ኡስታዝ ስወደው የለለነው አላህ ይጠብቅልን አሚን በሉ ቤተሠቦቸ
@user-ok9bt1bh1g
@user-ok9bt1bh1g 6 ай бұрын
ወላሂ እኔራሱ ኡስታዝ ያሲኒ ኑሩንና ኡስታዝ ኑሩቱርኪን ወላሂ ከምንም በላይ ነው የምወዳቸው የማከብራቸው እርጅም እድሜና ጤና እመኝላችኋለሁ ያርብ በርግጥ ሁሉንም ኡስታዞቸ ወላሂ በጣም ነው የምሳሳላቸው ኑሩልን የድነል ኢስላም ፈርጦች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@DhHe-kf5ue
@DhHe-kf5ue Ай бұрын
አሚን አላህ ክፋ እዳይነካብን ያረብ
@ebrahemnure
@ebrahemnure Ай бұрын
ሁሉንምአላህቀጥተኛዉመንገድይምረዉ❤❤
@user-nz8hl2tm8w
@user-nz8hl2tm8w 9 ай бұрын
ማሻአላህ ኡሰታዝ ፍልሴጤሞችንም ካሉበት መካራ አላህ ነጃ ይበላቸው የሞቱትንም ጀነተር ፍርዶውሰ ይወፍቃቸው እኛንም አላህ በእዝነቱ ይማረን ከኩራት አላህ ይጠብቀን!!!!😍😍😍😍😍😍
@user-sk9gb1xj8m
@user-sk9gb1xj8m 9 ай бұрын
አሚንንንን የፍልስጢም ህመም ህመማችን ነው ያረብ ነስሩን ቅርብ አድርግልን በራህመትህ
@user-zv2gn1fu6t
@user-zv2gn1fu6t 9 ай бұрын
አጀብ ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቀን በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ ❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AfriBrandTube
@AfriBrandTube 5 ай бұрын
አሚን
@hawayahiya2043
@hawayahiya2043 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ ቱርኪ ክበርልን አላህ ይጨምርልህ !! ትንህርቱ ና ምክሩ ልብን ሰርስሮ ይገባል !!!
@KarimaKarima-rk9bo
@KarimaKarima-rk9bo 4 ай бұрын
ኡስታዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እኛም በሰላማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገኝ
@fathmafath5692
@fathmafath5692 9 ай бұрын
ያረብ አተ ማሪ የሆከው ጌታ ማረኝ በረህመትህ ያከሪም ያረሂም 😢😢😢😢😢😢😢😢 ለባሮችህም አተ በረህመትህ ድረስላቸው 😢😢😢😢
@SeadaAli-uk6gf
@SeadaAli-uk6gf 9 ай бұрын
😊
@abedilazizeab
@abedilazizeab 9 ай бұрын
አሚን
@isakali5761
@isakali5761 6 ай бұрын
አሚን ያራብ
@AfriBrandTube
@AfriBrandTube 5 ай бұрын
አሚን
@user-jr8dm6xv5b
@user-jr8dm6xv5b 2 ай бұрын
❤❤❤አሚን❤❤አላህ ይጠብቅህ ❤ያረብ
@abedilazizeab
@abedilazizeab 9 ай бұрын
ሰሉ ዓላ ነቢ ☝️🕌
@SeadaFentaw-v1l
@SeadaFentaw-v1l 12 күн бұрын
ማሻአላህ በጣምደስየሚልነዉ ትምህርትህ❤❤በዚሁቀጥልበት❤❤❤❤እኛምበሰማነዉ እምንጠቀም አላህ ያድርገን❤❤❤
@Sadam-l9t
@Sadam-l9t 8 ай бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ኡስታዝ
@user-xq7cr1fw7p
@user-xq7cr1fw7p 5 күн бұрын
ማሻአላህ እዳንተ አይነት ኡስታዝነው የሚስፈልገንእድሚናጤናላንተ
@qamar6089
@qamar6089 9 ай бұрын
አሚንንን ያረብ ጀዛኸላ ኸይረን ያጠውል ኡምርክ ያኡስታዘና ያረብ
@mariamnoor6163
@mariamnoor6163 26 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-qr5el9le1s
@user-qr5el9le1s 19 күн бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቀን በስማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ❤❤❤❤
@sofiatube1958
@sofiatube1958 9 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ እረጂም እዲሜ ከጤናጋር ይስጥህ ያረብ
@zebibayoutube3648
@zebibayoutube3648 9 ай бұрын
ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ ይጠውል ኡምርክ እስከቤተሰቦችህ ያረብ🤲🤲🤲🤲ላንተ ቃላት የለኝም ረብና ይሀፍዝክ❤❤🙏
@firewen9668
@firewen9668 9 ай бұрын
ማሻአላህ ሁስታዝ አላህ ጤናና አፍያ ይስጥህ በዱሀክ አትርሳኝ አላህ በኢማኔ የምጠነክር እንዲያደርገኝ ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@SaFk-hs4pk
@SaFk-hs4pk 9 ай бұрын
ሀያትና እድሜ ይስጥልህ ኡስጣዝ ያረብ በሰማን ተጠቃሚ ያድርገን
@erahmetarage5128
@erahmetarage5128 5 ай бұрын
,እርሜና ጤና ተመኘሁላችሁ❤❤❤❤ኡስታዝ ሰምተን የምንጠቀም አላህ ያድርገን አሚን
@BaharMuhammed-l2i
@BaharMuhammed-l2i 16 күн бұрын
Masha Allah
@user-gx4en7qr9k
@user-gx4en7qr9k 9 ай бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤ ጀዛኩም አላህ ኸይርን ኡስታዝና እድሜና ጤና አላህ ይወፍቅህ ያረብ❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ያረብ ፈረጃውን ቅርብ ያርግላቸው ዶአችሁን አላህ ይቀበላችሁ ያረብ🤲🤲🤲🤲
@seadasweet7327
@seadasweet7327 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤ማሸአላህ. የሰማነውን የምንትገብርያድትገን
@amrelahmohamed1998
@amrelahmohamed1998 9 ай бұрын
ኡስታዜ አላህ ይተብቅህ ሀያትህን ያርዝመው😊
@user-ql2rf8rh3b
@user-ql2rf8rh3b 9 ай бұрын
አጅብ ሡበሐነክ ያርብ አላህ ይጠብቀን ። ጀዛኩም አላህ ኽይር
@louatlouat898
@louatlouat898 6 ай бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ኡስታዝ ማሻአላህ ድስ የሚለ ትምህርት ነው አላህ ስምተው ከሚጠቅሙበት ያድርግን የረብ❤❤❤❤
@sadikkedir2549
@sadikkedir2549 7 ай бұрын
ኡስታዜ አላህ እድሜህ ያርዝመው ስወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fateha-yj6ef
@Fateha-yj6ef 3 ай бұрын
ኡስታዘና ጀዛከላህ ኸይረን አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቅህ እኛም በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን
@KamailaKamaila
@KamailaKamaila 3 ай бұрын
የኛዉድ ኦሥታሥ የሙሥሌሞች መከታ ኡሥታዛችን ያሢን ኑሩ ረጀብ ም እድሜ ከአፋያጋር ይሥጥልን 😢ጀዛከላህኸይር
@user-ei3zv5tl1z
@user-ei3zv5tl1z 21 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍እናመሠግናለን ኡስታዝየ እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጥልን🎉🎉🎉🎉
@MaMa-qr2kq
@MaMa-qr2kq 8 ай бұрын
አሚን ያረብ አለሚን🤲🤲
@PaKistan-ew3uz
@PaKistan-ew3uz 8 ай бұрын
مــشء الله ❤❤❤❤❤❤❤❤
@manasbshara2793
@manasbshara2793 5 ай бұрын
ሙክተረም ኡስታዝ ኑሪ ቱርኪ አላህ ይጠብቅህ 🤲🤲🥰
@agah-y8s
@agah-y8s Ай бұрын
አሏህ ይጠብቀን
@hayathussen1221
@hayathussen1221 9 ай бұрын
Meshalla ustaz allah ytbeke jzakla ❤❤ammen
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 9 ай бұрын
عليه افضل الصلاة والسلام يا حبيب قلبي انا 🫶🌺💐🤍🌿
@neimasiraj9755
@neimasiraj9755 7 ай бұрын
አላሁመ አሚን አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልክ ውስታዝዬ❤❤❤
@fatihamadad
@fatihamadad 3 ай бұрын
Jezakala barakalfikum ustzii rabii isni hajaltuu ishalaha
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 7 ай бұрын
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ❤ አልሀምዲሊላህ
@user-ok9bt1bh1g
@user-ok9bt1bh1g 6 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን አሚን ያርህማን ያጀባር ፈንሱር አህዋነ ሙስሊሚን ፊሊስጢን ያርብ የሞቱትንም ጀነተል ፊርዶስን ወፍቅልን በራህመትክ ያአናን
@ghvj6635
@ghvj6635 8 ай бұрын
አሚን ወንድማችን ኑሩ ቱርኪ
@NaemaAli-fc5bx
@NaemaAli-fc5bx Ай бұрын
ሱበሀን አላህ
@user-bv9yy8xg3z
@user-bv9yy8xg3z 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝየ🎉🎉
@AhafizkadirAwel
@AhafizkadirAwel 2 ай бұрын
የረቢ አለህ ለሁለችንም የግረልን ኡስተዝ አላ እድሜህን የቆይልን
@AhafizkadirAwel
@AhafizkadirAwel 2 ай бұрын
የኣላ
@Abdurazkhassen
@Abdurazkhassen 5 ай бұрын
Masallah gen be allah yet new meskedu
@cgf8399
@cgf8399 8 ай бұрын
ሀሲቡንአላህወኒአመልወኪል አላህመጨርሻችንንያሳምርልንያረብ ሱባሀንአላህ አልሀምዱሊላሂአለኡመተልኢስላም።ጀዛኸላሁኸይርኑርቱሪኪ
@user-ks9lr9ft3v
@user-ks9lr9ft3v 8 ай бұрын
አሚንንንንንኔ የረቢ😊
@neoneo2987
@neoneo2987 7 ай бұрын
ጀዛከላሕ ኸይር ኡዝታዝ
@SalihMuhamed-vv9iv
@SalihMuhamed-vv9iv Ай бұрын
ማሻኣላህ ኡስታዛችን ኣላህ ይጠብቅህ
@abdujebarsingitan9124
@abdujebarsingitan9124 7 күн бұрын
Masha allah jzk keyran
@seadaseada9136
@seadaseada9136 3 ай бұрын
መሽአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@jabirSofi
@jabirSofi 23 күн бұрын
አላህ ይጣብቅህ ኡስታዝ አለህ ይጣብቅልን
@KadijaaKadijaa-vs1nj
@KadijaaKadijaa-vs1nj 8 ай бұрын
አላህይጠብቅህእኛምተጠቃሚያርገን
@ameenaadam5892
@ameenaadam5892 2 ай бұрын
ما شاء الله جزاكم الله خيرا في الدنيا والاخره
@sumeyasumeya9474
@sumeyasumeya9474 6 ай бұрын
አሚንያረብ አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝና
@rahmamm8800
@rahmamm8800 8 ай бұрын
ጀዛከላህኧይር ኡስታዝና❤❤❤🎉
@Dalia-fd6cu
@Dalia-fd6cu 2 ай бұрын
Alahamdulilahii alahhaa yitxabiqatiu usatazii
@user-tu1wi9ee9v
@user-tu1wi9ee9v 8 ай бұрын
❤❤አላህ ይጠብቅህ እሱታዘነ
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 4 ай бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-cw4bl7un8v
@user-cw4bl7un8v 9 ай бұрын
ኡስታዝነ አላህ ረጅም ኡምር ይስጥህ መሰሎችህን ያብዛልን ወላሂ መሳጭ ነው ንግግርህ ሰወች በሚረዱት መልኩ ነው አላህ አውቀው ከሚተገብሩት ሰምተው ከሚቀበሉት ያድርገን ያረብብብ
@fatumaserebala7722
@fatumaserebala7722 2 ай бұрын
Allha eraje edama yesteke
@Ayhta
@Ayhta 10 күн бұрын
አሰለሙ አሌይኩም ወራህማቱለይ ወበረካቱሁ ኡስታዝ ጃዛ አላህ ኸይር ያጃማ እስት ድዋ አርጎልኝ
@hawalagea8251
@hawalagea8251 4 ай бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠውል እሙርህ ያፍዝክ የምታስተምረው ሁሉ እከታተላለሁ በጣም እውቀት አግቼበታለሁ ጀዛካአላህ ኬር
@muktarbeker9729
@muktarbeker9729 4 ай бұрын
አለሃምዱሊላህ እርሶን የሰሠን አላህ ምስጋና ይገባዉ አላህ ጀነቱል ፍርደውስ ይወፍቅዎ ጀዛክ ኡስታዝ።
@user-vl3xd2kb4g
@user-vl3xd2kb4g 6 ай бұрын
Amin
@ZehraLove-of2nt
@ZehraLove-of2nt 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ውሥታዝ
@EeEe-l4r
@EeEe-l4r 7 күн бұрын
جزاك الله خير
@New-to5zd
@New-to5zd 6 ай бұрын
ماشاءاالله تبرك الله جزاكم الله خير شكرا أستاز
@NursefaMurad
@NursefaMurad Ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ይድሜና ጤና ይስጥህ
@tsehayarega848
@tsehayarega848 4 ай бұрын
Im Cristin. I like Muslims brother's
@nakigandajoan2938
@nakigandajoan2938 2 ай бұрын
Masha Allah 🤲🤲🤲🤲🤲😢😢
@MAmir-oo4ig
@MAmir-oo4ig 8 ай бұрын
صلوا علي علنبي🤗.....(s.a.w)
@user-vi5oh5bd9d
@user-vi5oh5bd9d 7 ай бұрын
አላህይጠብቅህኡስታዙናጀዛኩምአላህ ኸይር 🎉🎉ስለላሁአለይሂወሰለም በሰማነውእምንጠቀምያድርገንያረብ
@user-nd7dy7qj1v
@user-nd7dy7qj1v 2 ай бұрын
ያርብ ትክክልኛ ውንመገድ ይምራ ን ጁዝ ኩምላከይር ኡስታዝ
@azeezaibrahim6570
@azeezaibrahim6570 8 күн бұрын
That is so cool😊😊😊😊
@DjRh-n1b
@DjRh-n1b Ай бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ኡስታዝ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣቸሁ እህት ወድሞቸ ጥሩ ትምህረትነው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@fetiwizgola8997
@fetiwizgola8997 4 ай бұрын
አሜን ያረብ
@ZeynebaMuhe
@ZeynebaMuhe 28 күн бұрын
ማሻኣላ አላህ ይጠብቅህ
@user-lt8be8qw8j
@user-lt8be8qw8j 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ እሰታዜ😢😢😢😢😢
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 4 ай бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ እረጂም እድሜ ይስጥህእኛንም ሰምተን የምጠቀም ያድርገን
@meremahassen5604
@meremahassen5604 Ай бұрын
ማሻ አላህ ኡዝታዝና አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@user-qd8yb3gq1b
@user-qd8yb3gq1b 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ meshala ustaz
@user-qn3vs6jn5o
@user-qn3vs6jn5o 5 ай бұрын
አሚን ጃዛካለሀ ኡሱታዛችን ልክልክቻዉናዉ ኡኮን ሚናጊራን አለሀ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@taibataiba6461
@taibataiba6461 Ай бұрын
አላህም አሜን ያርብ 🤲
@amaamm-mn5jh
@amaamm-mn5jh 6 күн бұрын
ማሻ አላህ😢😢❤ አሚንን
@mariamnoor6163
@mariamnoor6163 26 күн бұрын
ማሻ አለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጀግና በርቱ አባዬ🎉🎉🎉🎉
@ezadinahemadin
@ezadinahemadin 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ሰ.ዐ.ወ.❤❤❤❤❤❤
@Fedila-il8ut
@Fedila-il8ut Ай бұрын
ሱብሃንአላህ
@fetiwizgola8997
@fetiwizgola8997 4 ай бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ እረጀም እድሜ ይስጥህ እኛንም ስምተን የምንጠቀም አላህ ያድርገን
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 9 ай бұрын
لا اله الا الله الله اكبر يا حبيبي يا الله 🫶🤍🌿💐🌺🫶
@ikramjilani3234
@ikramjilani3234 9 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ❤❤❤
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz 9 ай бұрын
ጀዛክአላህ ውሰታዝ
@AyanAyu-ov7ke
@AyanAyu-ov7ke Ай бұрын
M.allah ustaz allah hayatehin ya qoyilen❤❤❤
@mubshirSeid
@mubshirSeid 18 күн бұрын
Masha alleh
@mariamnoor6163
@mariamnoor6163 26 күн бұрын
ማሻ አለህ የኔ ጀግና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ie1zd8ks3t
@user-ie1zd8ks3t 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ውስታዝ እረጂም እድሜ
@keriyeshefa3561
@keriyeshefa3561 4 ай бұрын
ጃዘክ አለህ ኸይረን ኡስታዙነ
@ayishaabdullxef7180
@ayishaabdullxef7180 9 ай бұрын
صلاة من الله و سلم على 🥺🙏
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 3,6 МЛН
Ustaz Yasin Nuru አስታውሱኝ አስታውሳቹዋለው
2:12:25
IQRA MUSLIM NETWORK
Рет қаралды 385 М.