Ethiopia - 300 ሺህ ወታደር ክተት የተባለበት ውጊያ በኢትዮ ሶማሌ ጦርነት የግብጽ በደል!

  Рет қаралды 67,104

Feta Daily

Feta Daily

6 ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 108
@matiyoskebede5352
@matiyoskebede5352 6 ай бұрын
🇪🇹❤🇪🇹 እርሰ በርሳችን ከምንባላ ይልቅ እጅ ለጅ ተያይዘን ሀገራችንን ወደቀድሞ ከፈታዋ እንመልሳት!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ለሁላችንም የምትበቃ ውብ ሀገር እንዳለን ማወቅ አለብን ከኛ የሚጠበቀው እጅ ለጅ ተያይዘን ሀገራችንን ማሳደግ ብቻ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!! 🇪🇹❤🇪🇹 ክብር ለኢትዮጲያ 🇪🇹❤🇪🇹
@yitbarekfessehaie2741
@yitbarekfessehaie2741 6 ай бұрын
ለዚህ ሁሉ መንሲኤ የሆኖው ካልተጋፈጡት እንዴት?! ዘረኝነትና በዘር ቶኮር የኣገዛዝ ስልት ሲያተገብር የህወሃት/ወያኔ ዓላማ ምን ነበር?!! ሃገሪቱ እርስበርስ ኣጋጭቶ ለረጂም ዓመታት ለመግዛት ነበር!! ይህ የማይካድ ሃቅ ነው!! በ1994 መለስ ዘናዊ ለፕረሲደንት ኢሳያስ ንድፉ - ህገ መግስቱ - ባሳየው ወቅት ለኢትዮጲያ ኣይበጅም ብሎ ስቃወሞው፥ መልሱ ምን ነበር?! እንደማትስማማ ኣቅ ነበር!!! ኢትዮጲያ እንዳትፈራርስ በኣቋሙ እንደማይስማማ ግልጽ ነበር ከድሮም - በትግል ጊዜ ሻዕቢያ ከህወሃት ግልጽ ልዩነት ነበር - በኢትዮጲያ ኣንድነት - ለዛ ነው መለስ እንደማትስማማ ኣውቅ ነበር ያለው!!! ብዙ የኢትዮጲያ ህዝብ ግን ይህ ማመቅ ያቅተዋል ወይስ ያቅተው ነበር ልበል? ሃቁ ግን ለዛ የሚመሰክሩ ህያዋን ኣሉ እነርሱን ማናገር ብቻ ይበቃል!!!
@rebiyoutube3090
@rebiyoutube3090 6 ай бұрын
ፈታ አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ለመረጃህ እናመሰግናለን
@user-rs1mv7xc5d
@user-rs1mv7xc5d 6 ай бұрын
Ethiopia Zelalem tinuri🎉🎉
@rahmarahma4152
@rahmarahma4152 6 ай бұрын
አሚን አሚን
@wondajemal8276
@wondajemal8276 6 ай бұрын
አሁን ከገባንማ በሰበቡ እቃ አንስተን ነው የምንመለሰው ቀልድ የለም እንደ ድሮው ሱማሌያ የማትጨርሰውን ባትነካካ ይሻላታል።
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@abdurazak6629
@abdurazak6629 6 ай бұрын
የካራማራ ድል ያልተከበረው ኢህአዴግ ለደርግ መልካም ስራ እውቅና ስለማይሰጥ እና ወያኒ በሱማሌ ወረራ ለሱማሌ ድጋፍ ስለሰጠ ነው
@SalamAhmed-ns3jz
@SalamAhmed-ns3jz 6 ай бұрын
እኮ ኢትዮጵያእናቴ የሠውንልጅበየግዜውበየሥአቱየሚታረድባትኢትዮጵያ
@saq_center220
@saq_center220 6 ай бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ያስባት 🙏🙏
@nuronuro6458
@nuronuro6458 6 ай бұрын
የእዚህ ጋዜጠኛ ድምፅ እንደኔ የምትወዱ 😍
@wondimukassa8295
@wondimukassa8295 6 ай бұрын
He exaggerate something small and I don’t like him!!
@ashahussein2440
@ashahussein2440 6 ай бұрын
Long time we teach you guys listen you ❤
@Oromtitti5581
@Oromtitti5581 6 ай бұрын
Assalamu alaikum warahmatullahi wabarakatuh ነብዩ ሙሀመድ sallallahu alayhi wa sallam ኢትዮጵያን አትንኳት ብለዋል የኔ ውዱ ነብይ❤😢sallallahu alayhi wa sallam❤ህያው የሆንከው አላህ ሆይ እዘንልን ሀገራችንንም ህዝባችንንም ጠብቅልን🤲
@AhmedMuhammadhummedd
@AhmedMuhammadhummedd 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@faruqhashim-dl8cl
@faruqhashim-dl8cl 6 ай бұрын
sallahu alahi waslm ማሪው ጠማማ ስላሆና ነው እንዲህ ምትወዘጋበው ፍትሀዊ ማሪ ቢኖራን ወጋኖቻችን በራሀብ በማፋናቃል በጦርናት አንወዘጋብም ነበር አሁን ዳሞ ወዳ ጎራቤት ሀጋር ዘሎ ሄዶወል አላህ ፍትሀዊ ማሪ ያምጠልን ጠማማውን አፋናቃዩን ያንሠልን እላሂ ያ አላህ
@skking3686
@skking3686 6 ай бұрын
ሰለላሁ አልይህ ወሰለም ሓድሰክ ደኢፍ 😂 እየተተናኮላችሁ ነብዩ ሱለላሁ አለይህ ወሰለም ላተአልፉ ቀውለ ነብዩ ሙሀመድ አለይህ ወሰለም አንድት ቃል መቀየር ሃራም ነው ኢትዮጵያ በዘመናቸው አልነበረችም ያሉት ሓበሻን ነው ሓበሻ የምትባለው ኢትዮጵያ ብቻ አይደለም ሱማሊያ ሱዳንኤርትራ ጂቡቲ ኬንያ ወዘተ አርደል ሓበሻ ነው ይህ የኩሽ ሃገር ተብሎም የሚጠራውን በሆላም ሓበሻ በድጋሜ ተጠርቶል ከትግራይ እስከ ይፋት የተሳሳተ ቃል መባዛት የለበትም በእስልምና መታረም አለበት
@Oromtitti5581
@Oromtitti5581 6 ай бұрын
Okay ❤❤❤​@@skking3686
@Oromtitti5581
@Oromtitti5581 6 ай бұрын
Okay ❤❤❤❤​@@skking3686
@user-vf6xw4lv6e
@user-vf6xw4lv6e 6 ай бұрын
አሁን ያ ድል የሚደገም ይመስልሀል??🤔🤔
@abegubegna-es2ez
@abegubegna-es2ez 6 ай бұрын
Badenbinewa
@abegubegna-es2ez
@abegubegna-es2ez 6 ай бұрын
We are ready belachew
@danielmekonn2441
@danielmekonn2441 6 ай бұрын
Ayer hayil endkelakel erdugn ❤
@Yfdbkg
@Yfdbkg 6 ай бұрын
👍👍👍
@SirajAhmedehzh
@SirajAhmedehzh 5 ай бұрын
Forget it ,no war.
@gashawyassu6941
@gashawyassu6941 6 ай бұрын
I like fata
@esutadese985
@esutadese985 6 ай бұрын
Ashke his friend
@mid19544
@mid19544 6 ай бұрын
በዘ ግዜ ጦርነት ቼ ለኢትዮጵያ ትልቅ ውለታ ዉሎወል🎉🎉
@kasimnesruhassen6933
@kasimnesruhassen6933 6 ай бұрын
❤❤🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 6 ай бұрын
😢❤
@wegeneteklu3359
@wegeneteklu3359 6 ай бұрын
እሲከ አዳማ ይገርማል
@sariyo6909
@sariyo6909 6 ай бұрын
የኣሁኑ ሁኔታ ተጠያቂው ብቻው ዶክተር ውሃ ነው
@user-je6xg4sj5d
@user-je6xg4sj5d 6 ай бұрын
በጣም ያሳዝናልበውነት ጦርነት አስከፊነውልክነህ😢😢
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 6 ай бұрын
ለጦርነት ለረሀብ ለችግር የተፈጠርን ሰዎች ኢትዮጵያውያን ተለያይተን ብናየው ጥሩ ነው መፍትሄውም እሱ ብቻ ነው ኢትዮጵያ መበተን አለባት ሁሉም አገር ይሁንና ይየው😢😢😢😢😢
@kefetatube3338
@kefetatube3338 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ አንድነትህን ጠብቅ መሪህን ከጎኑ ሁን ጠላቶችህ ሊበሉሁ ዙሪያህን ከበውሀል። ድል ለ ጥቁር አንበሳዊ መሪ ለ አብቹ። ባንደን እየለቀምክ ደምስስ
@samsonelias2971
@samsonelias2971 6 ай бұрын
I don't think you are right. having guns and the number of people alone is not power. do you remember the 6-day war of Israel this is the 21st century. and you don't know war or maybe you pretend. the people of Eritrea and Somalia is born for war. this is not pride killing 1 person is not worth this time. if the war broke up you are the first to run out of the country or to hide. with peace and diplomacy, you can win the heart of a people but with war over our dead bodies. everyone has a political interest in the war in this region. it is not the economy the problem it is the leaders' greediness. God bless the people of this region with peace and love. I am Eritrean and I love Ethiopia to be peaceful and we can grow together. and I can assure you there will be peace and reconciliation very soon. it is just to scare the people. we all people know the pain of war. there is nothing to gain by killing my brother. I will never fire a bullet at my Ethiopian brothers even if they push me to do so. so help me to preach about peace and love as this is what we have never seen before.
@ghirmayembaye5025
@ghirmayembaye5025 6 ай бұрын
Yane Somalia werari nberech ahun gen abeye Ahmed ebde new werarew
@getneteletric9314
@getneteletric9314 6 ай бұрын
Etv no 2
@dawitwoldekidan164
@dawitwoldekidan164 6 ай бұрын
የ ካራማራ ድል የ ማይከበረው በ ወያኔ ምክንያት ነው።
@user-bn3ow7ob5j
@user-bn3ow7ob5j 6 ай бұрын
Fano Fano Fano Fano Fano Fano Fano Fano Fano Fano we don't mind about Abiy Ahemed Ali
@kedirmohammadi8181
@kedirmohammadi8181 6 ай бұрын
My Allah protect our country Ethiopian and its people
@yoseftewelde4319
@yoseftewelde4319 6 ай бұрын
Be kuba 🇨🇺 wotaderoch liybya,Yemen degaff now engiy Somalia tenkara serawit neberat
@bkhm6433
@bkhm6433 6 ай бұрын
አሁንም የውስጥ ክፍተታችን አጥበን ባንድ እንቁም ካልሆነ ግብፅም ትወረናለች
@skking3686
@skking3686 6 ай бұрын
😂😂😂ማንም ኢትዩጵያን ለመውረር የሚያስብ የለም ወራሪወቹ እራሳችሁ ናችሁ መልካኣምድሩ ስለሚከለክላችው ብቻ ነው የማይወሮት እንደ ዝንጀሮ ተራራ ተሰቅላችሁ እዛው ተራራችሁ ከወረዳችሁ አለቀላችሁ
@gm3419
@gm3419 6 ай бұрын
ወሬ እያሳመራችሁ ለሌላ ጦርነት ለሌላ እልቂት ተስፋ ያጣውን የድሃ ልጅ እንዲማገድ አዘጋጁ:: ላብዛኛው ዜጋ ግን ሃገር ራሱዋ ከሞትች ቆዬች:: ከዚህ በህዋላ ሰዎች ለምንና ለማን እንደሚሞቱ ማወቅ አለባቸው:: እዚህ የሚያሸቀሽቀው ከሞት ርቆ ያለው ብቻ ነው::
@jomc2486
@jomc2486 6 ай бұрын
Imperialist Ethiopia stop ፉከራ feed your people Default state
@user-zu7jz1ms7e
@user-zu7jz1ms7e 6 ай бұрын
ሀገሩን ለሚወድ ዜጎቹን ስለሚያከብር መሪ ህዝቦቹ የፈለገውን ይሆኑለታል ።ህዝቡን ለሚፀየፍ ጎጠኛና ዘረኛ ለግሉ ፍላጎት ስም እና ሀይማኖት ለሚጨነቅ ጨፍጫፊ መሪ ላላት ሀገር ሀገር ምኑናት
@ERITREA1991-
@ERITREA1991- 6 ай бұрын
🇸🇴🇸🇴🇸🇴😍🫶🏻🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Ffed1725
@Ffed1725 6 ай бұрын
Wushatam.
@sufyannuuradin5890
@sufyannuuradin5890 6 ай бұрын
Somalia will do the same if Ethiopia invades Somalia This time Turkey, Egypt iran, and Algeria will fight for Somalia because Somalia had in a civil war the past 32 years
@Abrhdbebhdi
@Abrhdbebhdi 6 ай бұрын
No one will fight for u 😂
@Abrhdbebhdi
@Abrhdbebhdi 6 ай бұрын
And Ethiopia cant even have peace in its own country leave alone to invade other country
@Durfoshegrni1991
@Durfoshegrni1991 6 ай бұрын
and Eritrea of ​​course always with Somali, this garbage country Ethiopia most be like Yugoslavia
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 6 ай бұрын
They were militias , not soldiered
@NegaSurafelNega-ys7zp
@NegaSurafelNega-ys7zp 6 ай бұрын
በዛን፡ግዜ፡የኢትዮጵያ፡ሕዝብ፡እንደ፡አራስ፡ነብር፡ሆኖ፡ነበር፡የተነሳው፣ታዲያ፡የውስጥ፡ባንዳና፡ቦርቡዋሬውም፡ብዙ፡ነበር፣ዛሬም፡ባንዳውና፡ቦርቡዋሬው፡እንደዛው፡ቢሆንም፡በመጨረሻ፡ተነካክተው፡እንኩቶ፡ሆነው፡ይጠፋሉ።
@amanueltesfamichael5776
@amanueltesfamichael5776 6 ай бұрын
Hid zewer bel wusha ke wichi ye sovet new yeredachu meche new unet yemitaweru
@abrehamtakel9002
@abrehamtakel9002 6 ай бұрын
Ethiopia somalen bicha sayhon taliyanenen yashenefe ye africa ambesoch nen wa endtebetaten yeqrebeh
@BabaFananaBabaFanana-ko1xj
@BabaFananaBabaFanana-ko1xj 6 ай бұрын
Dili Lee abisinia
@user-pt6fu4es3k
@user-pt6fu4es3k 6 ай бұрын
አብይ አርፎ ቢቀመጥ ይሻለዋል አሁን ከየትኛውም ሀገር ጋ ጦርነት በፍፅም አያስፈልግም ከገባበት ግን ሀገራችንን ፍርስርሷን ነው እሚያወጧት በየትኛው አቅሙ ነው ከሌላ ሀገር ጋ ጦርነት ገጥሞ እሚያሸንፈው አይደለም ከውጭ ሀገር ጋ ከፋኖጋም ማሸነፍ አቅቶታል ፋኖም ሊያሸንፈው ይችላል አይደለም የውጭ ሀገርን ጦርነት ሊያሸንፍ
@yayaahmed9050
@yayaahmed9050 6 ай бұрын
ኢሀፓም ዋናዋ ነበረች
@henokhiyabu9981
@henokhiyabu9981 6 ай бұрын
ትምህርት ይሰጣል ብየ ኣምናለሁ ይህ 300,000 ገበሬ በ1977-1979 የት ሄዶ እንደ ጠፉ።ገብሩ ኣስራትና ሰየ ኣብራሃ የስቀምጡጥት 300,000 ገበሬ በ1998-2000 ማንበብ ያልቻለ ሰው እንደገና 2020-2022 1,5 ሚልያን ውጤት ገበሬ ያስጨረሸ ጦርነት ስፖርትን ባህልም ሆነ።በልብ ይሳዝናል የኤትዬጲያ ቁጥር ውሊድ ከሆነ ለምን እንደ ቻይና ኣንድ ቤተስብ ኣንድ ሕጻን መስቀመጥ ኣይቻልም።ዶክተር ቴድሮስ ኣድሓኖም የወገኑ ህልቂት ትተው የኤስራኤልና ፉልስጢን መዘዙን ሕልቂቱን ስናገር።እንጃ።
@marimark8464
@marimark8464 6 ай бұрын
በሰመ ኢትዮጵያ አትነግዱ
@EndrisMohammed-yy5qf
@EndrisMohammed-yy5qf 6 ай бұрын
እረ ይሄን ሰውየ አብይ የሚባል ሰውየ ምን ነካው አረጋጋው በለው
@ghirmayembaye5025
@ghirmayembaye5025 6 ай бұрын
Ahun ye Somali land president yalew be 1977 ye mig abrari neber
@sisaywube8466
@sisaywube8466 6 ай бұрын
ያኝው ጋዜጥኛ ፋኖን ተቀላቀለ እንዴ አንተ ግን ብልፅግና ነው የምትመሰለው😊
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@MahamedAhmedMahamedAhmed-ws9vr
@MahamedAhmedMahamedAhmed-ws9vr 6 ай бұрын
😂😂😂ይህን ታሪክ ለማይቅ ንገር ኢትዮጵያ ብቻዋን አልተዋጋችም
@marumengesha
@marumengesha 6 ай бұрын
ere yagnaw lijj manew simuu yet geba....huletun balsemachihuuu 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@faruqhashim-dl8cl
@faruqhashim-dl8cl 6 ай бұрын
ፋኖኖኖኖኖኖ ወጥር በርቱ ድል ላታጋፉ ላታራዱ ላታፋናቃሉ ሶማሌ ካፋላጉ አዲስ አበበ ይግቡ እንጂ ፋኖ ከብልግና ጋር ነው አጀንዳው ጠላታችን ብልግና ከና ግብራ አበሮቹ እንጂ ሶማሌዎች ጋር አጀንዳ ያላውም ፋኖ ብልግና ቤት አፍራሽ አራጅ
@koala10ish
@koala10ish 6 ай бұрын
ኦጋዴን የሶማሊያ ነው እና ኤርትራ ውስጥ የሰለጠኑት የሶማልያ ኮማንዶዎች የጋሎች ሰራዊት ገፍትረው ያባርራቸዋል። ፹ ታንኮችና ፩፭ ሄሊኮፕተሮች ሶማሊያ ውስጥ ገብተዋል።
@yitbarekfessehaie2741
@yitbarekfessehaie2741 6 ай бұрын
በትንታኔህ የገረመኝ ግዙፉ ችግር(the elephant in the room!!!) በፊትህ ተደቅኖ እያለ ቅንጣት ታክል ማንሳቱ ኣቃተህ ልበል ወይስ መርጠክ ነው?!!! ማለት?!! እንዴት እዚህ ተደረሰ?! ለዚህ ሁሉ መንሴ የእወንት ምንድን ነው?!! ኢትዮጲያ ያለችበት ፖለቲካዊ ቀውስ ከየት ተነሳ?! ከወያኔ ዘመን ይሁን ወይስ ከዛ በፊት?! ከበፊቱ ለጎን ትተን ለምን ከዛ ኣንጀምርም?! የወያኔ ተላላኪነት/ኣደርባይነት ዋናው መንሴ ነው። ከጎረበት ኤርትራ ኣላስደላጊ ሂወት ቀጥፈዋል። እዛ የተሳተፉት መሰክረዋል። የ2018 መልካም ጂማሬ ማን ይክደዋል?! ከወያኔ ጦርነት ባስከተለው የሃገሪቱ ህላዌ ስጋት ጎረቤት ኤርትራ ገባችበት ለህልውናዋና ለኢትዮጲያ ህላዌ ስትል በኣቋማ መሰረት።የኢትዮጲያ መንግስትና ህዝብ መሰክረዋል። ታዲያ ከጎረቤቶች ተወያይተው ሳይጨርሱ ለምን በፓርላማ ወጥቶ እንወያይበት ማለቱ?! ወደብ የህላዌ ጉዳይ ነውና ለመወነን የሚያቁማችን ሃይል የለም ኣስባለ?! በሰራዊት የተደረገው ትርኢት/ ፓረይድ ...ወደቡ የኛ ነው መርከቡም የኛ ነው...ማንን ለማስፈራራት ነው?! ለምን ኣስፈለገ?! ስንት ጊዜ ተወያይቶ ሞክሮ ወጤት ኣልተገኘለትም ብሎ ለህዝቡን ማሳወቅ ኣቃተ?! የኣየርሃይል ትርኢት ሌላ ኣህጉር ጠርቶ ያላቸው ዘመናዊ መሳሪያ ለማሳየት... ቢያሳዩ ማንን ለማስፈራርስት ነው?! ጎረቤት ኣህጉር?!! ኣይ ሞያ በሆድ/በልብ ነው!! ቢቻ የዕድሜ ጉዳዩ(( ሃምሳ ያልሞላ ጨቅላ ፖለቲከኛ መሪ!!)) ሃገሪቱ ለብዙ ችግር ኣዳርጉዋታል። በፖለቲካና ል፡ ቁጠባ፡ መከላከያ ጨምሮ። ዘረኝነት ሃገሪቱን ለማፍረስዋ ለ33 ዓመታት እያዳከማት እስከዚህ ዘልቀዋል። የትግራይ ጉዳይ ከመጨረሽ ይልቅ እንዲያንሰራራ ተደረገ። በዛ ዉጊያ የተካፈሉ - ኣማራ፡ ኣፋርና፡ ኤርትራ በድርድሩ ለምን ኣልተሳተፉም? የትጥቅ ማስፈታቱስ ለምን ኣልተገበረም? ይባስ ብሎ ኣማራን ለማስፈታት በድንፋታ- በሶስት ሳምንት መሳሪያው ይልቅ ሱሪዉን እንስፈታለ ያለው ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከስድስት ወር በሃላ ኣሁን ግስጋሴው ወደኣዲስ ያለ ፋኖ መንሴው ማን ነው?! ራሱ የባሻሻ ኣራዳ!! እቅጩን መናገር ይኖርብሃል!! ቁጠባ በሚመለከት ሃገሪቱ የብድርዋን ቀረጽ መክፈል ኣልቻለችም!! ይህ ነገር ቆይተዋል! ከጥሎ ከዘገየ ሃገሪቱ... FAILED STATE...ተብላ ትጠራለች!!! ከዚህ በፊት በምንም ጊዜ በኢትዮጲያ ታሪክ ታይቶም ተሰምቶም ኣያቅም!! ይህ ብልጽግና ተቢዮ ኢትዮጲያ በኦሮሚያ ተምሳሌ ሊገነባት ነው በህልሙ። እንግሳለሁ ብሎ ቕዠት ዓይነት ኣለበት!! በስልጣን እንዲቆይ ምንም ለማድረግ ወደኋል ኣይልም የመከላከያ ኣባላቱ ይመሰክራሉ!! በሶስት ኣርእስት (( ፖለቲካ- ቁጠባ- መከላከያ)) ህገሪቱ በትርምስ ነው ያለቺው። ለሃገሪቱ ደህንነት ሲባል ፋኖ፡ ኣፋርና ሶማሌ በኢትዮጲያዊነታቸው የማይደራደሩ ባንድላይ ኣብረው የቀሩቱን ቢሄረሰቦች ኣጋርተው ብልጽግናን ከስልጣን እንዲወርድ ማድረግ ሃገሪቱን መታደግ ግድ ይላል!! ይህ ደግሞ በጺህ ዓመት ይስተካከላል/ያጠናቀቃል!! እግዚኣቢሄር ይጠብቃት።
@AbdirahmanHussain-zu9ej
@AbdirahmanHussain-zu9ej 6 ай бұрын
Somalia defeated ethiopia
@onesecond4186
@onesecond4186 6 ай бұрын
የ 4ኪሎው ጋኔል አስለፈለፋችሁ አደል ፈታ እፍረተቢሶች
@thinkb4speak464
@thinkb4speak464 6 ай бұрын
ዛሬ ሰፈር ለሰፍር የሚርመጠመጥ በአንድ ብሄር አለቆች የሚዘወር ዘረኛ ወበር ጠባቂ ገዳይ ቡድን ጣለብን😉😉😉
@user-vf6xw4lv6e
@user-vf6xw4lv6e 6 ай бұрын
አሁን ኢትዮጵያ ናት እንደ ወራሪ የታየችው ታዲያ ያ ድል ዛሬ የሚደግም ይመስልሀል?ኢትዮጵያ ናት ሄዳ የሰው በር ያንኳኳችው 😠😠😠
@faruqhashim-dl8cl
@faruqhashim-dl8cl 6 ай бұрын
ኢትዬጵያ አልወራረችም አብይ ና ግብራ አበሮቹ ነቻው እሄንን ጉዳይ ዙሩን ያካራሩት ቱክራት ላማሠብ አጀንዳ ላማስቃያር አንደንድ ነጋሮችን ማሀል ሀጋር ጦርናት ማቆም ሲጋበው ደር ላይ ሌላ ክሪት ይሎክሠል
@tinkshu4002
@tinkshu4002 6 ай бұрын
አሁን አተ ።ኢትዪ አይደለም ሱማሌን ሌለም ያምጣ።ሁለየም ለ ኢትዩጲያ እንሞታለን
@user-vf6xw4lv6e
@user-vf6xw4lv6e 6 ай бұрын
@@tinkshu4002 ለብልጽግና ነው የምትዋጋው ባክህ የእሱን እድሜ ለማስቀጠል ነው የምትዋጋው ብልጽግና ኢትዮጵያን ያውቅልሀል እንዴ? ከፋኖ ጋር ሆኖ ወያኔን ተዋግቶ ከቆየ በኋላ አሁን ፋኖን መልሶ የሚወጋ ከሀዲ ፓርቲ ይዘል ልታሸንፍ??🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-vf6xw4lv6e
@user-vf6xw4lv6e 6 ай бұрын
@@faruqhashim-dl8cl በጣም ትክክል ሀሳቡ ገብቶካል 👍👍
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ በዛን ዘመን ሱማሊያ የኢትዮጵያ ወዳጅ አገር ብሎ በመገመት ዚያድ ባሬ እራሱን ሲያስታጥቅ ኢትዮጵያ ግን አንድ ብርጌድ የተሟላ ጦር አልነበራትም በዚህ ላይ የተከፈለበት መሣሪያ አሜሪካ ካደች
@trussom647
@trussom647 6 ай бұрын
ኢማራይት እሳ ምን እያደረገች ነች?????????
@skking3686
@skking3686 6 ай бұрын
ኢማራት ገንዘብ መሳሪያ ልትሰጥህ ትችላለች ያረብ ሊግ ካላገዳት 😂😂 እንደኮተር ሰዎቾን አምጥታ አትዋጋልህም ሚጥጥየ አገር ናት ህዝቦም ትንሽ ነው
@Beshlo
@Beshlo 6 ай бұрын
የታላቋ ሶማሌ ግዛት ሐረርጌ :- ድሬዳዋ :- ባሌ :- አሩሲ :- ቦረናን ያካተተ ነው።
@papa12122
@papa12122 6 ай бұрын
በዚህ ወቅት የመከላከያ አባል መሆን መረገም ነው።
@Teyboawlou
@Teyboawlou 6 ай бұрын
እኔ የዝያድ ባሬ ወረራ ቋሚ ምስክር ኑኝ በአካባቢውም የነበርኩ የደቡብ የመን መድፈኞች ገድል አይረሳም ለኢትዮጵያ ድጋፍ ካደረጉት ግን ሁሌ የኩባ ድጋፍ ብቻ ነው የሚነገረው ግብፅ ሱማሌን ረዳች ዛሬ ነው የሰማነው ግብፅ በወቅቱ የሶቭየት ህብረት አጋር ስለነበረች ኢትዮጵያም የሶሻሊስቱ ጎራ ስለነበረች ምንም ጣልቃ አልገባችም ለምን ትዋሻላችሁ ከተራ ጥላቻ ተነስታችሁ በውሸት የሚገኝ ምንም ትርፍ አይኖርም ጥላቻን ከመንዛት በስተቀር
@Teyboawlou
@Teyboawlou 6 ай бұрын
ስማ ወንድም የዚያድ ባሬን ወረራን ቀልብሰን አገራችንን ነፃ ካወጣን በሃላ ድንበራችንን አስከብራል የመንግስቱ ሃይለማርያም መንግስት ከኤርትራ ጋር በተደረገው ጦርነት መለስ ዜናው በኢሳኢያስ ጦር ላይ ድልን ተቀዳጅቶ ድንበራችንን አስከብራል ሁለቱም አስር ኪ ሜ ወደ ወደ ሱማሌም ሆነ ኤርትራ ጦራቸውን አላስገቡም መግባት እየቻሉ የአፍሪካንና የተ መ ድ ቻርተር በማክበር የአብይ መንግስት ግን ጦርነት በሌለበት በሰላም ግዜ የጎረቤትን አገር አለም እያወገዘው ሊወር ነው የራሱን አገር ሰላም የነሳው ጎረቤት አገርም ሊበጠብጥ ነው
@skking3686
@skking3686 6 ай бұрын
አሸንፈናል ወረህ ነበር ተቀጥቅጠህ ተመልሰሃል ድንበራችን የትኛው ድንበር ነው የተወረረረብህ ቀይ ባሕራችን ድንበራችን 😂😂😂😂😂 ወትሩ ቅዥት ነው ሰያድ ባሪ ስታሸንፉ በራሳችሁ ችሎታ አደለም 16.000 የፊደል ካስትሮ ጦር የደቡብ የመን ታንከኞችና መድፈኞች እሮኬቶች የሶቬት ዩኒን አማካሪዎች ናቸው ያዳኖችሁ አሁን ጀግና ጀግና ትጫወታላችሁ 😂😂 ሱማሌማ እንደ ፈረስ እየጋለበ አዳማ ከቶችሁ 😂
@Teyboawlou
@Teyboawlou 6 ай бұрын
@@skking3686 ወንድም የዚያድ ባሬ ወረራም ትክክል አይደለም አልፏል ታሪክ ነው ኢትዮጵያ ለሱማሌ አታንስም ዛሬም ትላንት ዋናው ነጥብ ይህን ወሬ ያመጣው የወደብ ጉዳይ ነው የአብይ መንግስት የወደብ ጥያቄ ህጋዊ አይደለም ህጋዊ ካልሆነች አገር ጋር ተፈራርሞ ወደብ አገኘን ማለት ትክክል አይደለም የሱማሌ ሉአላዊነት መከበር አለበት
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 6 ай бұрын
ስማ !ኢትዮጲያን ከሱማሌ በቆራጥነት በብለት በሀገር ፍቅር ከዚያድ ባሬ ወረራና ከውርደት ያዳኗት የኢትዮጲያ ህዝብና ምንጊዜም በኢትዮጲያ ላይ ድርድር የማያቀው የመንግስት ሀይለማርያም ቆራጥ ውሳኔ ነው ለዚህም ሀገራችንን ስለታደጋት መንጌን እናወድስዋለን አንተ አለቃህን የገዛህን ይህን ክፉ ስይጣን ፈሪ የስይጣን አሽከር ሀገር ጠል እውቀት ሙያ የሌለው የአለቃህን ክፍትአፉን የአብይን ፎቶ በፊት ገፅ የለጠፍከው ዛሬም አፄ ሚኒሊክን በዚህ ግም ለምስየም መስቀል አደባባይ ሞከራችሁ ዛሬ አበድጋሚ ይመንግስቱ ሀማርያምን ጀግንነት ለከረፈፍ አለቃህ ለእብይ ለመሽለም ነው የመንግቱን ፎቶ ትተህ የሱን የለጥፍከው ስማህ ጊዜው ርብ ነው አንተም ለፍርድ የምትቀርብበት ቅርብ ነው አንዲት ቀን ስለሚሞቱት ኢትዮጲያን አውርተህ የማትቀው አጋጣሚውን ለአለቃህ ልትሽልም መጣህ ታሪክን እንደካድክ አትቀርም እሺ ስራህን ልብህን ተረድተነዋል አታስብ
@sabaselomon489
@sabaselomon489 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሶማሊያንን ተዋግተው አላሸነፉም ትውልዶ ኤርትራውያ ነአሰበረ አማን አንዶም ኮኒእር በሶማሊያ ውያን ሬሳላይ ስጋ እየቆረጠ ሲበላ አይተው ሶማሊያ ውያን ደንግጠው ሸሹ ስለዚህ ካአራላይ ባንዲራን ተከሉ ከሬሳው ላይ እየ ቆረጠ የሚበላ ስለ መሰላቸው ነው እሀጥበበኛ ደሞ ጃንሆይ የሚወዱት ጀእግና ኤርትራው ነው ሰእሞን አንሱት ባለውለታቹነው መነግስቶ ሐአይለማርያመ ሊያስገድለው ሲመጣ እጁን ሳይሰጥ የሙተ ጀግናነው 💪💪💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@SavedbyHisGrace-Jesus
@SavedbyHisGrace-Jesus 6 ай бұрын
የኩባ ድል ነው። ጉራ የሀሰት ትርክት ብቻ፡ ያለ ኩባ ደገፍ፡ ያሁኑ አብይ እንዳለው ያለ ኤርትራ ደገፍ... ያለ ድጋፍ ያማትቆም አገር። ፈሳሞች😂😂😂
@esutadese985
@esutadese985 6 ай бұрын
እናትን ልብዳት ዘጊ ድምፅ
@solomonwelday2964
@solomonwelday2964 6 ай бұрын
የሶማሊያ ምድር ኦጋዴን እንስካሁን ወራቹ የያዛቹት የሶማልያ ልኡላዊ መሬት ነው ።ኣትዋሹ ተስፋፊዎች
@samsonelias2971
@samsonelias2971 6 ай бұрын
I don't think you are right. having guns and the number of people alone is not power. do you remember the 6-day war of Israel this is the 21st century. and you don't know war or maybe you pretend. the people of Eritrea and Somalia is born for war. this is not pride killing 1 person is not worth this time. if the war broke up you are the first to run out of the country or to hide. with peace and diplomacy, you can win the heart of a people but with war over our dead bodies. everyone has a political interest in the war in this region. it is not the economy the problem it is the leaders' greediness. God bless the people of this region with peace and love. I am Eritrean and I love Ethiopia to be peaceful and we can grow together. and I can assure you there will be peace and reconciliation very soon. it is just to scare the people. we all people know the pain of war. there is nothing to gain by killing my brother. I will never fire a bullet at my Ethiopian brothers even if they push me to do so. so help me to preach about peace and love as this is what we have never seen before.
@marimark8464
@marimark8464 6 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ከሱማሊያ ጋር አብይ ይዋጋ አይመለከተንም ፋኖ ፈኖ
@danielmekonn2441
@danielmekonn2441 6 ай бұрын
Ayy alemawek tu Bado neh bado
@KedirMuktar-ki7ho
@KedirMuktar-ki7ho 6 ай бұрын
አብይ የመጨረሻው ደረሰ
@tesfayeendale1453
@tesfayeendale1453 6 ай бұрын
ጅል ነህ አሁን ያሉት ሶማሊያና ኢትዮዽያ ከ45 አመት በፊት የነበሩትን አይደሉም አይወዳደሩም ኢትዮዽያ የ120 ሚሊዮን ህዝብ ሶማሊያ የ 20 ሚሊዮን ኢትዮጽያ የ164 ቢሊዮን DOLLARS GDP ሶማሊያ የ8.5 billion dollars GDP ኢኮኖሚ ናቸው ሶማሊያ ጅቡቲ ኤርትራ ተደምረው በህዝብ 25 ሚሊዮን በ ኢኮኖሚ 15 billion Dollars GDP በሚሊተሪ ኢትዮዽየ ከሶስቱ ሚጢጢዬ ሀገራት ድምር 10 እጥፍ ትበልጣለች ሶስቱንም መዋጥ ትችላለች በቀላሉ የ ኢሳያስ አፈወርቂ ፍርሃቻ ከየት የመጣ ይመስልሃል
@berhanegebre9813
@berhanegebre9813 6 ай бұрын
It is simple come and try as usual other countries to help you You remember Cuba Yemen soviet east Germany fighting beside you with Eritrea and Somalia
@samsonelias2971
@samsonelias2971 6 ай бұрын
I don't think you are right. having guns and the number of people alone is not power. do you remember the 6-day war of Israel this is the 21st century. and you don't know war or maybe you pretend. the people of Eritrea and Somalia is born for war. this is not pride killing 1 person is not worth this time. if the war broke up you are the first to run out of the country or to hide. with peace and diplomacy, you can win the heart of a people but with war over our dead bodies. everyone has a political interest in the war in this region. it is not the economy the problem it is the leaders' greediness. God bless the people of this region with peace and love. I am Eritrean and I love Ethiopia to be peaceful and we can grow together. and I can assure you there will be peace and reconciliation very soon. it is just to scare the people. we all people know the pain of war. there is nothing to gain by killing my brother. I will never fire a bullet at my Ethiopian brothers even if they push me to do so. so help me to preach about peace and love as this is what we have never seen before.
@MollaAsres-mj1jd
@MollaAsres-mj1jd 6 ай бұрын
አንተ ሆዳም በወረቀት ላይ ያለችውን እና በዘር የተከፋፈለች ደካማ ሀገርን በኦሮሙማ ስታይል ከፍ ዝቅ አትበል ዲቃላ ብትሆን እንጂ አማራ በአራቱም አቅጣጫ እየተገደለ የኢትዮጵያ ብሄርተኝነት ለአማራው ምን ትርጉም አለው ድል ለፋኖ የአማራ ሀገር ይመሰረታል ሌላው የራሱ ጉዳይ
@user-bs1ms6oq7o
@user-bs1ms6oq7o 6 ай бұрын
Chains Russia.leethiopia.erdata.adrgewall
@Ffed1725
@Ffed1725 6 ай бұрын
Wushatam.
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 192 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 67 МЛН
እጣ  ፈንታ ክፍል 33 | Eta Fenta epsiode 33
45:19
Kana Television
Рет қаралды 17 М.
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН