ኢትዮጵያ ከሶማሌ ላንድ ጋር የተፈራረመችው የመግባቢያ ሰነድ የደህንነት ስጋት አለመሆኑን አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 100,267

EBC

EBC

6 ай бұрын

ኢትዮጵያ ከሶማሌ ላንድ ጋር የተፈራረመችው ወደብን የማልማትና የመጠቀም የመግባቢያ ሰነድ የብሔራዊ ጥቅም ማስከበሪያ እና ዘላቂ ዕድገትን ማምጫ እንጂ የደህንነት ስጋት አለመሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከኢቲቪ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናገሩ። #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Пікірлер: 624
@Workneh.
@Workneh.
I respect this gentleman 🫡
@tadessedegu1660
@tadessedegu1660
Excellent analysis. The truth should prevail!
@abdujemal347
@abdujemal347
አምባሳደር ርድዋን ሁሴን ❤❤❤ እንዴት ደስ በሚል አገላለፅ መሰሎት የገለፁት ❤❤❤ ። አንጀት አርስ ትንታኔ ዋው❤❤
@selam-lehegera
@selam-lehegera
አምባሰደር ርድዋን ለምታደርጉት የለሰለሰ ጥረት ኢትዮጲያና ኢትዮጲያኖች የመሰግኖታል በርቱ ወደ ፊት💐💐💐🙏🙏💐
@tedlaba
@tedlaba
አይዟችሁ በርቱ ወጭት ሰባሪ ሁሌም ይኖራል፣ ብዙሃኑ ግን ከጎናችሁ ነው።
@fyigffghfg2273
@fyigffghfg2273
Thank you excellent massage and information. God bless Ethiopia 🇪🇹 🙏 ❤️
@danshetube4321
@danshetube4321
ልክ ነው ከሀገር በላይ ምንም የለም ባንዳ ግን ሆዱን እንዳሰበ ይኖራል
@ellafan9417
@ellafan9417
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት
@bettygabriel6083
@bettygabriel6083
Almighty God, protect Ethiopia and Ethiopians and give strength and wisdom to our PM. Father, we ask for Your hand of protection to be upon our nation during these days of unrest.🙏😌
@haregewoinshewaregaprotest1835
@haregewoinshewaregaprotest1835
ለኢትዮጵያ ሁሌም መልካም ይሁን
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m
አንደበተ ርቱእ የሆነ አምባሰደራችን የሰጠን ማብራሪያ እጅግ በጣም ጠቃሚና የማናውቀውን እንድናውቅ ያደረገ የተደረጉ ሰፊ ጥረቶችን ያመላከተ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ማብራሪያ ስለሆነ በጣም እናመሰግናለን፤ሀገራችን ሁሌ ምትጎዳው በውስጥ ባንዳ ነው
@mohahas8452
@mohahas8452
Historical speech thank you mister ambassador ❤
@YidnekachewAdane
@YidnekachewAdane
Well explained Ambasador 🙏🙏🙏
@addisuwendemagegnehu9685
@addisuwendemagegnehu9685
እኔ የተሰጠው ማብራርያ አሳምኖኛል መንግስት ጥረቱን ይቀጥል በተረፈ ፈጣሪ ይጨመርበት
@prosperty4785
@prosperty4785
ባይገባን ነው እንጂ ይሄ በጣም ትልቅ ትልቅ ትልቅ ታሪክ ነው የተሰራው አይዞችሁ በርቱ ትላንትና እናታችን ኢትዮጵያ አገራችን የስንት ነገር ባለቤት የነበረችውን አሁን ጎረሯን አንቀው መውጫ አና መግቢያ አሳጥተው ቀረብን ስንላቸው ሊያረቁን ሲፈልጉ ወንድሞቻችን እህቶቻችን በጥቅም ተባብረን አብረን እንደቅ ስንል ፊታቸውን ግን አዞሮብን ስለዚህ ኢትዮጵያ ደግሞ በተቻላት መጠን የምትችለውን የራሷን አድቫንቴጅ መወሰድ አለባት 👌👌👌
@natnaltefery2592
@natnaltefery2592
አምባሣደር ሬድዋን ሁሴን በምትሠጣቸው የበሠለ አስተያየት ረጋ ብለህ! ምመኘው አንተን በመተካካት ሂደት ውስጥ የወደፊት ጠቅላይ ሚስተር እንድትሆን ብዬ ማስበው ሠው !!!
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852
እናመሰግናለን ክቡር አምባሳደራችን
@emma9412f
@emma9412f
Brave Ethiopian should be proud to have a humble person like u and keep your good work Ambassador Redwan Husen(Ethiopian Government Representative)
@samidane
@samidane
ክቡር አምባሳደር ሬዱዋን ሁሴን የበሰሉ ፖለቲከኛ እና የበቁ ዲፕሎማት ኖት እናመሰግናለን ከእርሶ እና ከመንግስቶ ጎን ለኢትዮጵያ ሃገራችን እንሰራለን!!
@ttbasore9648
@ttbasore9648
Thanks 👍 ❤good luck ethiopia 🇪🇹 😘 👍 💙 ❤️ 💪 🇪🇹 😘 👍 💙
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 34 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 42 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 14 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 34 МЛН