Ethiopia: በእርቅ ማእድ በሰዉ ልጅ ይፈፀማል ተብሎ የማይታሰብ! ለወንድ ብላ እናቷን ገ ላ እምነቷንም ቀየረች። የእፁብድንቅ የፍቅር ታሪክ

  Рет қаралды 120,115

Sami Studio

Sami Studio

4 жыл бұрын

#Ethiopia #የእርቅማእድ #የፍቅርታሪክ
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 391
@yorditube9891
@yorditube9891 4 жыл бұрын
ሴት ልጅ ለይ መከራ የማበዛ ወንድም ዘላለም ሂዎቱ የስቃይ አቦ 🙄🙄🙄😊😊😊😊😊😊
@melkamtube727
@melkamtube727 4 жыл бұрын
@አይናችን ነሽ ማሪያም general ማርያማ canim ቡድን ክክክክ አሜን አልሽ
@melkamtube727
@melkamtube727 4 жыл бұрын
@አይናችን ነሽ ማሪያም general ማርያማ canim ቡድን እርግማን አሜን አስቆኝ ነው እንጅ እማ ይኸው በነሱ ጠባሳ ምክንያት ወንድ መቅረብ አልቻልኩም 32 አመቴ አላቅም ብቻ እማ በጣም እንዳልነሳ ሆኘ ተሰብሬልሽ አልው ዛሬም
@user-qn1pw3wb4m
@user-qn1pw3wb4m 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ያሰቃያቸው እነዚሕ አይሁዶች
@user-wh3pp2kz3l
@user-wh3pp2kz3l 3 жыл бұрын
@@melkamtube727 በነሱ ያልተገፋ የለም ግን የጣሉን ቦታላይ ውድቀን እንዳንገኝ መጣር ነው እንጂ የምን ወድቆ መቅረትነው
@cgcgj6403
@cgcgj6403 4 жыл бұрын
እኔስ ከፍቅርም ከወንድም ጣጣ ነፃ አዉጥቻለዉ እራሤን ሆሆሆሆ ጎመን በጤና ጥንቅር ይበል 1000አመት። አልኖር
@workneshkassa6381
@workneshkassa6381 4 жыл бұрын
የሆንሽ እንከፍ ነሽ ደነዝ
@cgcgj6403
@cgcgj6403 4 жыл бұрын
አመሠግናለዉ ወርቅነሽ
@user-xm8jb7ll3f
@user-xm8jb7ll3f 4 жыл бұрын
@@workneshkassa6381 ኣሁን ምን ያሰድባል ዋይ ኣመል ማጣት 😡😡😡😡
@user-hw9op6jp4f
@user-hw9op6jp4f 4 жыл бұрын
@@workneshkassa6381 ምን አደረገች መልካም ብትናገሪ ምን ትሆኛለሽ 😡😡😡😡😡
@user-sk3zd2ld1l
@user-sk3zd2ld1l 4 жыл бұрын
ለምን ግን ማለት እንዴት ነፃ መሆን ይቻላል እስኪ ለኔም ያካፍሉኝ ???
@user-qn1pw3wb4m
@user-qn1pw3wb4m 4 жыл бұрын
በተቻለን አቅም እኛ ሴቶች ከወንዶች እራችንን ማራቅ አለብን ወንዶች ድንጋይ እራሶች ናቸው
@ienahamere6055
@ienahamere6055 3 жыл бұрын
ወንድ ሁሉ አንድ አይደለም
@arega3874
@arega3874 4 жыл бұрын
የማታውቂው ወንድ ማታ መጠጥ ቤት ሲቀጥርሽ እንዴት አጠረጥሪም ማስተዋል ሚባል ነገር የለም እንዴ ሁሉን ነገር በየዋህነት መቀበል እራስን ነው ሚጎዳው ወንድ ሚባል እንዴት እንዳስጠላኝ
@user-mf5mz7rz5s
@user-mf5mz7rz5s 4 жыл бұрын
ወይ ሴቶች ንቁ ባካችሁ እስከመች እየተበደላችሁ ምትኖሩት በመአል የልጆች ሂወት ነው ሚበላሸው ኸረ እኔ ምለው ወንዶችስ እናት እህት እያላቸው የሴትን ሂወት ሚያመሰቃቅሉት ኡፍ እኔ ሚያሳዝኑኝ በመአል ሚጎዱት ልጆች ናቸው
@anwarsherif5040
@anwarsherif5040 4 жыл бұрын
የዋህና ምንም የማታቅ ሴት ሁሌም ትጎዳለች መጪውን የሴቶች ትውልድን ለማንቃት በጋራ እንቁም
@elssabetdesalegn568
@elssabetdesalegn568 4 жыл бұрын
ትክክል
@mesimesi4794
@mesimesi4794 4 жыл бұрын
👍👍👍👍
@user-sn2ud8ie5w
@user-sn2ud8ie5w 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-bd7hk2sw1r
@user-bd7hk2sw1r 4 жыл бұрын
ትክክል
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 4 жыл бұрын
God bless you Anwar Kefe Yadergehe
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁ እርቅ ማዶች 🙏 በሰላም ያሳደርከን ጌታ በሰላም አዉለን 🙏 አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቹዋን አስብ 🙏😢ሰላምህን አዉርድልን 🙏💚💛❤️
@mekdeskfile8239
@mekdeskfile8239 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@amarniachetegenn6662
@amarniachetegenn6662 4 жыл бұрын
Amen
@MulunaLewi
@MulunaLewi 4 жыл бұрын
You're right
@user-vf5oq2qw3r
@user-vf5oq2qw3r 4 жыл бұрын
ጌታየ ሆይ ወንዶችንም እያለቀሱ አሳየኝ
@user-in2vs8mb2m
@user-in2vs8mb2m 4 жыл бұрын
አሜንንን
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 4 жыл бұрын
ነፍስ ነዉ
@tsehayergata7166
@tsehayergata7166 4 жыл бұрын
አሜን
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 4 жыл бұрын
kkkkkk እረ እህቴ ፊጣሪ ልቤ ይስጠቹሁ እህቶች አይድለም
@Betsi_ethio
@Betsi_ethio 3 жыл бұрын
አሜን3
@user-bq6fz3iz4c
@user-bq6fz3iz4c 4 жыл бұрын
እንዲህ ስል ባዝንም በጣም ብዙ አባቶች ስሜታቸውን እንጂ ልጆቻቸውን አያስቡም
@mesihabesha8535
@mesihabesha8535 2 жыл бұрын
ቨ ቨቨ፣
@fazelilifaze2739
@fazelilifaze2739 4 жыл бұрын
ልምን negative comments የምትፅፉት ባለፈ ክረምት ቤት እንደማይስራ ሁላ ወቀሳ አቁማቹ ጥሩ ምክር እና ድጋፍ ስጥት
@willbe8038
@willbe8038 4 жыл бұрын
Lek new yalefa keremt new gin demo memareya eskehuna derse ewntun manager selaleben new.
@senaitgobze2211
@senaitgobze2211 8 ай бұрын
በጣም ያሳዝና ሴት ልጅኮ የተቀረበ ማእድ ነች የሚበላት እንካ የማታውቅ ያማል
@Filseta
@Filseta 4 жыл бұрын
የአንዱ ወንድ ጀላው ቢቆረጥ ለሌላው ማሥተማርያ ይሆን ነበር
@user-jf4xj8tk8v
@user-jf4xj8tk8v 4 жыл бұрын
😁😁😁😁
@user-xg9gi8ef7t
@user-xg9gi8ef7t 4 жыл бұрын
ክክክክክቅ
@seadaabate4209
@seadaabate4209 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀይ
@gdjdvd838
@gdjdvd838 4 жыл бұрын
ክክክክ ሆ
@fekerfekri3692
@fekerfekri3692 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 4 жыл бұрын
እህቴ የዋህነት አለብሽ ከመጀመሪያ መማር ነበረብሽ የዋህነትሽ ያስቃል አብረሽ ተኝተሽ አድረሽ ደፈረኝ አይከብድ ይሄ ጅልነት ነው አብረሻቸው ተኝተሽ አይደለም ጠምደው በየቦታው እየደፈሩ ነው ልፈርድብሽ አይደለም ግን ሴቶች ጠንቃቆች ልንሆን ግድ ነው
@user-ko3vw6nw2z
@user-ko3vw6nw2z 4 жыл бұрын
እንዴትእንደምታሳዝን የዋህነት ይበዛባታል ይሄም አደጋላይጥሉዋታል ሚስኪን ግን ትእግስትዋልተንጉስ በየማረምያቤቱ ትንሽምቢሆን ትምርትብትሰጠ ጥሩነው ብዙሴቶችንአጥቅተውየታሰሩ ወንዶችአለ ነገርግን ታርመውአይወጡም ዝምብለው። አስረውነውእሚለቁዋቸው ልክሲለቀቁ። የበለጠ ለጥቃት ይነሳሳሉ ጥፋታቸውን ማወቅ እናመፀፀትአለባቸው
@asratabraha3180
@asratabraha3180 4 жыл бұрын
አትፍረድ ልጅቷ በጣም ሰው ታምናለች ማለት ነው ሲጀመር ያላማረ መጨረሻው ስለማያምር እባካችሁ እህቶች ማስታዋልን ይስጠን!!!
@bettykonjo4313
@bettykonjo4313 4 жыл бұрын
አንቺ በጣም ነው የምታናድጂው
@user-fs8wm6wg1o
@user-fs8wm6wg1o 4 жыл бұрын
ከደዝህ አይነት ወዶች ፍቅር የለለው ወደድኩሽ ብሎ እዴት ዋላቹሁ ብሎ ከሚመጣወድ አምላክ ይጠብቀን አችም ልብ ግዟ ሁሉንም አትመኝ ባል ይቅርሽ ልጅችሽን አሳዲጊ ።አባያ ወዶችን የጫማ ሶል መስራት
@sameri424
@sameri424 4 жыл бұрын
ታሳዝናለች ብልጥ አይደለችም በዛ ላይ መለኪያ የሌለው የዋህነት አላት
@user-pd4hv3wc3n
@user-pd4hv3wc3n 4 жыл бұрын
በጣም እንጂ
@askalegedasembeta7940
@askalegedasembeta7940 4 жыл бұрын
ATASAZENEM!!!..DEDRB NECH!!!..YEMECHERSH DEDEB !!!..TEWELEED ABELAASH !!!
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ፈፅሞ አታልቅሽ ማልቀስ ያለበት ባልሽ ነው እንደ አንቺ ያለች ጠንካራ ሴት በማጣቱ ያለፈውን ታሪክሽን አሜን ብለሽ ተቀብለሽ የወደፊት ህይወትሽን የተሻለ ለማድረግ መበርታት ነው የኔ ህይወት አበቃ ማለት የለብሽም አላበቃም የምትኖሪላቸው ልጆች አሉሽ ለእነሱ ስትይ ተስፋ መቁረጥ የለብሽም ህይወትሽ ጌጥሽ ሁሉ ነገርሽ እነሱ ናቸው ከባለፈው ውድቀትሽ ትምህት ውሰጂ እንጂ ዳግም ለመውደቅ ምክንያት አትሁኚ እግዚአብሔር ለልጆችሽ ስል እድሜና ጠናውን አብዝቶ ይስጠሽ በፈፅም ተስፋ አትቁረጪ በርቺ
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
አይ የኛ አገር ጉድ ተነግሬ አያልቅም ልማንኛውም በጣም የዋህ ነሽ ሲበዛ ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር የእርቅ ማእዶች ሁሉ እግዚአብሔር ይባረካቹሁ ተባርኩ ስላማቹሁ ይብዛ በጣም ታስተምሩናላቹሁ
@dubai2632
@dubai2632 4 жыл бұрын
ከመደሜ ተጠልቸለው አፅነኑኝ
@elsanogsa9280
@elsanogsa9280 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@qhg2267
@qhg2267 4 жыл бұрын
አብሽሪ አላህ ይርዳሽ
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
ወንድም የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ አለ እኔም ከውንድሜ ከተጣላሁ 3 አመት ነው ምንም አይምስልሽ አይዛሽ
@eyeab7657
@eyeab7657 4 жыл бұрын
እይ የኢትዮጵያን ወንዶች እ/ግ የስራቹን ይስጣቹ
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 4 жыл бұрын
መቼ ነው እግዚአብሔር ሴትን ሲፈጥር ልብ ሰቶ የሚፈጥረው ?
@user-sk3zd2ld1l
@user-sk3zd2ld1l 4 жыл бұрын
እኔ የምለው ነገር የሰው ልጅ አንዴት ከአንዱ ትምህርት አይወስድም ስለ እውነት በአንደኛው ሕይወቱ መማር ግድኮ ነው እረ በስመአብ
@user-in2vs8mb2m
@user-in2vs8mb2m 4 жыл бұрын
አትፍረድ ይፍረድብሀል
@ABBE88911
@ABBE88911 4 жыл бұрын
የደረሰት ብቻ ነው የምያቀው
@etagegntibebu1040
@etagegntibebu1040 4 жыл бұрын
ኦንላይን ላይ ያለ ሰው ነው ይሔን ሑሉ ጉድ የምናውቀው
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
he is very rowed l never see Like him
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
she is very nice
@shuhadafamily8714
@shuhadafamily8714 4 жыл бұрын
እረ ኡፍፍፍ ወንዶች እኔስ ወንድ ልጅ እዳላምን እዳልቀርብ ሆኛለሁ የልጅነት ፍቅሬ ህልሜን ህይወቴን አጭልሞት ሄዶል። ፍርድ ከላይ ስደትን ቤቴ ላደርግ ወስኛለሁ
@user-qr2le7vu9o
@user-qr2le7vu9o 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ በጣም ነዉ የሚመዉ አይዞሽ አንቺ በጣም ጠንካራ ነሽ እኔም ካንች የባስኩ ነኝ ፈጣሪይ መጨረሻዬ ያሳምርልኝ😢😢😢
@hlinagirma178
@hlinagirma178 4 жыл бұрын
እኔ የምለው ትልቅ ብልግናና ማንአለብኝነት ስለሆነ በትዳር ላይ የሚባልጉ ስዎች በሚያመጡት የህይወት ቀውስ መቀጣት አለባቸው። እራስን መግዛትና ህይወትን ማክበር ተገቢ ነው። ፈጣሪንም ማክበር ይገባል። ሴቶች እራስን የማሳደግ እውቀት ያስፈልጋቸዋል። ይህ ፕሮግራም ህብረተሰብን በትልቁ የሚረዳ ነውና ምስጋና ይድረሳችሁ። ኢትዮጵያ ትለምልም
@akigebre9410
@akigebre9410 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ አረ ውይይይ እንዴ አረ ወንዶች እባካቹ ስለ እናታቹ ብላቹ ሴት ልጅን አትበድሉ እግዚአብሔርን ፍሩ ማስተዋሉን ያድለን
@bitaniyayanore8829
@bitaniyayanore8829 4 жыл бұрын
ጌታ ይድረስልሽ እህቴ አይዞሽ ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሆናል ዋናው አንቺ ጠንካራና ጤነኛ መሆንሽ ነው!!!!
@tsehayshawnga326
@tsehayshawnga326 4 жыл бұрын
ወይ እንደው ሴት ሆኖ መፍጠር እራሱ ያማርራል
@user-bh3kn5rf1u
@user-bh3kn5rf1u 4 жыл бұрын
አስገድዶ ደፈረኝ ተሳስተሸሻል አልደፈረሽም ምክንያቱም አታቂውም ሠአቱ መሽታል መጠጥ ቦታ ስትሆኚ ተመልሰሽ አትሄጅም እዴ
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 4 жыл бұрын
እኔ የምለዉ ሴቶችየ የዘንድሮ ወንዶች ህሊና የላቸዉም እናም እራሳችሁን ጠቡቁ ልጀ ከቸወለዳችሁ በፌት የራሳችሁን ገቢ ፋጠሩ
@HelloHello-vk3um
@HelloHello-vk3um 3 жыл бұрын
እናት በልጅ አታልቅስ ጌታ የሱስ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ አይዞሽ በጌታ ተስፋ እዳትቆርጪ ሰሪ መኖር ትችያለሽ ያልፋል
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
l m sow said for the is story
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 4 жыл бұрын
ብዙ ስእተት ሰረተሻል አንቺ እሙዬ ከማይሆንሽ ሰዉ መዉለድሽ ራሱ ያዞሩብሽን ወንዶች ልቦና ይስጣቸዉ ላንቺም ማስተዎሉን ያብዛልሽ ምስኪን።
@kassimhassen853
@kassimhassen853 4 жыл бұрын
ሰዓቱ ይሁን አላወቀችም እንበል አንድ አልጋ ላይ ምንም አይፈጠርም ማለት ይከብዳል
@yebizutube95
@yebizutube95 4 жыл бұрын
Ye agere lij endet neshi yte sfer neshi
@kassimhassen853
@kassimhassen853 4 жыл бұрын
@@yebizutube95 ወንድ ነኝ
@kassimhassen853
@kassimhassen853 4 жыл бұрын
እኛ ሰፈር አንለይም ሁሉም ሰፈር ነው ያደግነው
@yebizutube95
@yebizutube95 4 жыл бұрын
@@kassimhassen853 endsu malete adelme enem yeza twelaje nagne
@kassimhassen853
@kassimhassen853 4 жыл бұрын
@@yebizutube95 የት አከባቢ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
በሀገራችን በልጆች በተለይም በሴቶች ላይ ያለው አስተዳደግ ያልተሙአላ ነው በማህበረሰቡም እንዲሁ ሴቶች ወንዶች ከማን ጋር ነው መዋል ያለባቸው እንደልባቸውስ መገናኝት ያለባቸው የሚለው ያልተሰራበት ነው ።በቤተሰብም የሚደፈሩት እንዳለ ሁኖ ነገር ግን ከሌሎች ወንዶች ጋር ያለን ቅርርብ ምን መሆን አለበት የሚለው ወላጆች ፣ማህበረሰቡ ፣ ሚዲያው ግንዛቤ መፍጠር ያለበት ይመስለኛል በግዴለሽነት እና በማመን ወንዶች ላይ ሂዶ መደፈር ዙር ዙሮ በደሉ በሴቱአ ላይ ነው ።ግንዛቤ መፍጠር ሳይሰሩ ነገር ግን ተደፈርሁ ብትል ለምን ሄድሽ? ትባላለች ዱላው በሴቱአ ይበረታል ። በሌላ በኩል ብዙ እህቶች እናቶች በባሎቻቸው ጥቃት እየደረሰባቸው" ለልጄቼ እንዲሁም ነገ ይስተካከላል ብየ" የሚሉት አለ ልጆች እናንተ ስትደባደቡ ይበልጥ ይጎዳሉ ይህን መረዳት እንዲሁም እናት ደስተኛ ስትሆን ነው የልጆችሽም ደስታ ለነሱ ብየ የሚለው መቆም አለበት ።ተደባዳቢውም ቁጭ ብላችሁ እስካላወራችሁበት ድረስ በተአምር ስለማይቀየር ውሳኔ መወሰን አለባችሁ ገና ሀይለ ቃል ሲናገር ውሳኔ መወሰን እችላለሁ ካላችሁ ልጆቻችሁን ብቻችሁን ታሳድጋላችሁ ከዚህ ሁሉ ስቃይ ። ቲጂ ፣አለም ሰገድ ፣ ሣሚ አመሰግናለሁ ። ፀዲ እግዚአብሔር ይርዳሽ በርች ልጅሽንም ከሱስ እንደሚወጣ እርግጠኛ ነኝ አይዞሽ አመሠግናለሁ ።
@alhajjalhajj2581
@alhajjalhajj2581 4 жыл бұрын
እባካችሁ በጭንቀት ልፈነዳ ነው ታሪኬ ከበድ ያለ ነው
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም ሰው ሚስጥር አርጎ የሚይዘው ታሪክ አለው ።እራስሽን ማስጨነቁ በሽታ ላይ ይጥልሻል ። ምንም ይሁን ምን ለአምላክ ቀላል ነው። ለፈጣሪ ንገሪው ። አይዞሽ !
@fekerfekri3692
@fekerfekri3692 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ማንም ሠዉ ያለፈ ታሪክ አለዉ የሚአም ለማሥታወሥ የሚከቤድ ግን ያአ አልፈል አንች በህይወት አለሽ አይዞሽ እናት
@mambarasnoehow3737
@mambarasnoehow3737 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ህይወትሽን ታሪክሽን ይቀይረው በልጆችሽ ይካስሽ አይዞሽ 😭😭😭😭😭
@naeemanaemma258
@naeemanaemma258 4 жыл бұрын
እምናጠፍው ከዛሬ ነገ እማንማር ሆን ጥቃጡም ተጎጂውም እኛው ሴቶች ልጂ ይዘን እምንገላታ ሴቶች ወንዱማ ምንም አላውቅም ብሎ እልፍ ብሎ ደሞ ሌላዋን ያሲብዳል አላህ ይጠብቅን
@user-zk5dt1yg1w
@user-zk5dt1yg1w 4 жыл бұрын
አረ አንች ጋር እራሱ ስህተት አለ በግልፅ እያወቅሽ በትዳርሽ ላይ እየማገጠ ከብት ነሽ እንዴ ትተሽው እማትሄጅው ውይይ እኔ ባንች ቦታ ብሆን እሱንም እሷንም አለቃቸውም አለቀ ሆሆሆሆ ሲቀጥል ባል ለማግባት በጣም ጉጉት ነበረኝ በፍቅር ደስስ የሚል ህይወት እኖራለው ብዬ አስብ ነበር አሁን አሁን ተስፋዬ ተሟጧል አከተመ ብቸኝነቴን ማን ነፈገኝ
@yutbwgjh2183
@yutbwgjh2183 4 жыл бұрын
ይቅርታ አድርጊልኝ እሶ እራሶ ጢናኝ አትመስለኝ በላዮያላይ እየተጫወተባት ብር ብር ትላለች እኔ መስሚያየ ጥጥ ነው እራሲን በጣም እወዳለው እና ማንም እዲጫወትብኝ አልፉቅድም. እኔብሆን አግብግቢ ነበር የምደፈወ እኔ አደለም ሁለተየ አደየ ም ቢማግጥብኝ እራሚልኩን እዳይርሳው አርጊ ነው የምቀጣው እኔ የኔ የራሲ እንጅ የማንም እቃ አያደለውም ሁሁሁሁ ፍቅር የሚባል ነገር አያገባኝም ሰለማፍቅርው ሰለምወደው ለልጆች የሚባል ነገር አይመቸኝም
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 4 жыл бұрын
@@yutbwgjh2183 titeshiyu mawutet new ije lemin sew maketati
@user-xg9gi8ef7t
@user-xg9gi8ef7t 4 жыл бұрын
ክክክክክቅ
@user-mt2uq6bc3r
@user-mt2uq6bc3r 4 жыл бұрын
አንዳንድ ኮሜንቶች ሴት በሴት ላይ አይፈርድም ይሄ የሰይጣን ስራ ነው ለሰይጣን ቦታ ከሰጠነው ከዚህም በላይ ይሰራል እግዚአብሔር ይጠብቀን በሉ
@user-sn2ud8ie5w
@user-sn2ud8ie5w 4 жыл бұрын
አሜን
@tsehayergata7166
@tsehayergata7166 4 жыл бұрын
አሜን
@onemorenight5932
@onemorenight5932 4 жыл бұрын
ወንዶች ጥቃት መድረስ እንጂ ምክር መቼ ይቀበላሉ አብዛኞቹ የሚዲያ ተጠቃሚ ሴቶች ነን ውይ ውይ ወንዶች ጨጓራችሁ መስራት ይቁም ሌላ ምን እላለሁ እርቅ ማእድ እና ሰላም ገብታ እንዲሁም ሳሚ ከልብ እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት ወስደናል በዚሁ ቀጥሉበት
@nmnhn9155
@nmnhn9155 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
@bettifixume4647
@bettifixume4647 4 жыл бұрын
አይዞሽ እንደ መሺ አያቀሪም
@lishanabebe8571
@lishanabebe8571 4 жыл бұрын
ወንድ ልጅ መሄድ ከጀመረ መመለሻ የለውም ወንዶች ልብ ግዙ
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 4 жыл бұрын
እሄን ማስወጣት ምናምን ወዘተ በጣም እጠላለሁ እፈራለሁ ግን ሰዉ ለምንድነው እሚያስወጣ የድንግል ልጅ ይቅር ይበለን
@user-ec6tu2iq6d
@user-ec6tu2iq6d 4 жыл бұрын
ተቸግሮ ነዋ
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 4 жыл бұрын
@@user-ec6tu2iq6d እሽ
@seadaabate4209
@seadaabate4209 4 жыл бұрын
ዝም ብላ ነው የምትቀባጥረው በአንድ ቀን ሞባይል ለማሰራት አየችው ተሰርቷል ነይ አላት ሄደች ልትቀበል በዛው ጠጣች በዛው ተኛች መጀመርያ ለማታቀው ሰው ትጠጣለች እንዴ ሴቱ ዝም ብሎ ነው እራሱን የሚሸውደው ምድረ ደነዝ
@sofiasofi1778
@sofiasofi1778 4 жыл бұрын
እ/ር ይባርካችሁ
@marymulugta3264
@marymulugta3264 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማር
@elsanogsa9280
@elsanogsa9280 4 жыл бұрын
ፈጣሪ መጨረሻሽ ያሳመርልሽ እህቴ ምንም ቃል የለኝም
@kidestaalemayeu295
@kidestaalemayeu295 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@Betsi_ethio
@Betsi_ethio 3 жыл бұрын
አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር ይድርስልሽ
@taketimeforyou
@taketimeforyou 4 жыл бұрын
ትርምስምስ ያለ ነገር ነው የምታወሩት ውል የለውም። አንዱን ጀምራችሁ ደግሞ ሌላ። ወይ ባለ ታሪኳን አስጨርሳትና ጠይቃት ወይ ታሪኩን አንተ ንገረን እና እሷን ጠይቋት። አንዴ ገንዘብ የላትም 100ብር አባከንሽ ብለዋት ከቤት ወጣች ወዲያው የውጭ ተመላላሽ ሆነች ንግድ ቤት አላቸው ሃይይይይ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
የእርቅ ማዕዶች በጣም አከብራቹሃለሁ ለተጎዱም ከጎን ስለምትቆሙ አመሰግናቹሃለሁ በ ሴት ልጅ ላይ የሚሰራ ግፍ በዛ ያማል በጣም ቲጂ አመስግንሻለሁ
@Beimnet-pl9xq
@Beimnet-pl9xq 6 ай бұрын
እደዚህ የምታደርጉ ወዶች ፈጣሪ ይፍረድባቹ😢😢😢😢😢😢😢
@selam123s5
@selam123s5 4 жыл бұрын
ልጅቷ በየዋሕነቷ መጎዷቷ በጣም ታሳዝናለች እኔ የገረማችሁኝ ሴቶቹ የምትፈርዱባት እናተ ሴት መሆናችሁንም የረሳችሁት ያክልና ልክ ምንም እንደማይደርስባችሁ እርግጠኛ ሆናችሁ መናገራችሁ በጣም ነው የምታናድዱ ናቸው ማን አየ የእናንተን ህይወት በጣም ትገርማላችሁ በሰው ህይወት ላይ መፍረድ በጣም ቀላል ነው ቦታው ላይ መሆን ግን ከባድ ነው እባካችሁ አስተውሉ ይች ልጅ ከመጀመሪያው ያደገችበትን ደረጃ በራሱ ተፅኖ ይፈጥርባታል ምክንያቱም ያደገችው እንደ እናንተ በከተማ ዘላ የሰውን በሐሪ አይታ አውቃ ሕብረተሰቡ ጋር ምን አይነት ተፅኖ ፈጣሪ እንዳ እንኳን አታውቅም አደለም ሁለቴ ከዛያም በላይ ሊደርስባት ይችላል ስለማታውቅ ሲቀጥል እኛ ከተማ ኖርን እኛ እናቃለን እንዴት ሁለቴ ትሸወዳለች እያላችሁ ስቀባጥሩም አይቻለሁ አንዳንድ ወንዶች አሉ አእሚሯቸው በሚያዛቸው ብቻ የሚንቀሳቀሱ ከሴት ልጅ የሚፈልጉትን ለማግኘት ብቻ የሚቅበዘበዙ ሁሉንም አይደለም ደግሞ መልካም ወንዶችም አሉ ልጄ ላይ ቢሆንስ እህቴ ላይ ቢሆንስ እናቴ ላይ ቢሆንስ የሚደርሰው ይሄ ጥቃት ብለው የሚያገናዝቡና ለሴት ልጅ የሚራሩም ወንዶች አሉ ግን ይሁን እንጅ የእነኝህ ተቃራኒ የሆኑ አረመኔ ወንዶችም አሉ ነገር ግን የአቅሟን ያክል ያች ሴት የማምለጫዋን ዘዴ ለመፍጠር መሞከር አለባት በሰአቱ ከሆነ በኋላ መመለስ ስለማይቻል ለማንኛውም ከእነኝህ አይነት አረመኔ ወንዶች ፈጣሪ ይጠብቀን እንጅ የሚባለው መፍረድ አግባብ አይደለም እባካችሁ ከመፍረዳችሁ በፊት አስተውሉ ልልእወዳለሁ
@marnamery8073
@marnamery8073 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች ግን እንደው ወዴት እያመራችሁ ነው በእግዚአብሔር እየባሰባችሁ መጣ እኮ የሆነ መንፈስማ ገብቶባችኋል ሴት ልጅ እኮ እናት እህት ሀገር እኮ ናት በእውነት ሳታውቁት ወደ አውሬነት ተቀይራችኋል ነገ በእህትክ ላይ ሲፈፀም ማየት የማትፈልገውን ነገር አንተ ለምን ታደርገዋለክ ወዴት ተኬዶ ነው አቤት የሚባለው ለማንስ ነው የሚነገረው አረ እንደው ምን ይሻላል ኡፍፍፍፍፍ
@hananakhalid3683
@hananakhalid3683 4 жыл бұрын
አይ ወድ እዳልል ስት መልካም ወድ አለ ግን በሴት ደካማ ጎኗ ገብተህ የምትጫወት ወድ አላህ እስከመጨረሻዉ ያስለቅስህ ኢሸአላ
@user-kc8fs8rj3y
@user-kc8fs8rj3y 7 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ አሳዘንሽኝ😢😢
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 4 жыл бұрын
አይፍረድ ነዉ ወንዶችዬ የስራችሁን ይስጣችሁ
@tsehayabebe9485
@tsehayabebe9485 4 жыл бұрын
አይዞሽ፣ህቴ፣እኔም፣እዳቺ፣ነኝ፣ትግስትንን፣ና፣ዋለልኝን፣በጣም፣አደንቃቸዋለሁ፣ባገኛቹ፣ደስ፣ይለኛል
@Crstina246
@Crstina246 4 жыл бұрын
እውነት በጣም የዋህ ነሽ
@rosaahmed9566
@rosaahmed9566 4 жыл бұрын
ርዕስ አስተካክሉ
@user-yb9nw3nq2y
@user-yb9nw3nq2y 4 жыл бұрын
ሳህ
@tsehayergata7166
@tsehayergata7166 4 жыл бұрын
የይየቱብ እስታል ነው ተመልካች ልለመሳብ
@weyinketema1713
@weyinketema1713 4 жыл бұрын
Betam moghe neshe betam tasazeghaleshe lekeriwe hiwoteshe e/r mastawalun yeseteshe
@emuyelove1119
@emuyelove1119 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ማስተዋል ያድለን
@shagatafara1743
@shagatafara1743 4 жыл бұрын
Am Confused Manim Sawu Waye Yhen Yhal Tebedila Zim Yemitil Yelechim Huletegna Dereja Endet Debdiba Kaswetach Buwala Endet Beselam Melisa Tegenagnech Minim Ligebagn Alchalem Huletegna Dereja shigize Biwedegn Enkuhan Wandi Lij Ayitamanim
@missnj8aljunaibi315
@missnj8aljunaibi315 4 жыл бұрын
ወይይይ የሴት ልጅ ፈተና መቼ ነው የሚያልቀው አረ ወዶች እትህ እናት አላችሁ
@user-jy4ho8dc9u
@user-jy4ho8dc9u 4 жыл бұрын
አወ
@wesenwmecha2999
@wesenwmecha2999 3 жыл бұрын
6
@temerail4093
@temerail4093 4 жыл бұрын
ልጁ ምን አይነት ቢሆን ነዉ እንደዚህ ያሰመጣችሁ ቲሺ ሴትነታችንን በራሳችን እያዋረድን እራሳችን እናለቅሳለን እሱ ተጠያቂ አይደለም በዚህ ታሪክ
@Rahel-qt1em
@Rahel-qt1em 3 жыл бұрын
ውይ የሀበሻ ወንድ አፈር ብሉ እንሰሳወች። እንዴት እንዳስጠሉኝ። ሌቦች፣ አጭበርባሪዎች፡ እኔማ እንዴት እንዳስጠሉኝ ሠላም ሲሉኝ እራሱ አይናችሁ ይጥፋ
@user-pd9xw8wv8s
@user-pd9xw8wv8s 4 жыл бұрын
ሀፍፍፍፍፍፍ ያማልልልልልል
@zeinadelelegia259
@zeinadelelegia259 4 жыл бұрын
አራ እግዚአብሄር መስተዋሉን ይሰጣን ሲጃር እንዴት ከመተቅ ሰዉ ጋር መጠጥ ትጠጫለሽ በገዛ እጅሽ ነዉ ለዚ ዉሉ ስህተት ዉስጥ የገበሹ ያሳዚነል
@fikirfikir4135
@fikirfikir4135 4 жыл бұрын
😢😢😢😢Ene Ehit ayizoshe mamaye fetari yawkal
@alem5097
@alem5097 2 жыл бұрын
ያደግንበት. ባህል.ሳንፈልግ. በሚደርሰብን. ነገር. የህግ. ከለላ. መኖር. አለበት. በውጭ. አለማት. ያለፍላጎት. ባል. ሚሰቱን. አይገናኝም. የህጉ. ጉልበት. ራሱ. እንዲህ. አይነት ን. ነገር. እንደ አፍሪካ.አትሰማም
@user-sq6lt5ve1h
@user-sq6lt5ve1h 4 жыл бұрын
Uffffff betame yasezenal,,ay,wonde,😭😭😭😭😭🤲
@yadotden6703
@yadotden6703 4 жыл бұрын
ወንድ ልጅ እንዲያከብርሽ ከፈለግሽ እራስሽን አክብሪ አፈቅርሻለሁ ላለ ሁሉ እግርሽን የከፈትሽ ለት ረከስሽ ማለት
@user-xg9gi8ef7t
@user-xg9gi8ef7t 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 4 жыл бұрын
አይ ወንዶሆች እናንተን ጋዝ አርክፍክፎሆ ነበር ማቃጠል በክቶሆች እህቴ አሂዞሆሽ ሕግዚያአብኤር ብርታቱን ኢስጥሽ በስው ሕይወት የእራሴ ሕይወት እንዳልኖሆር አረጋችውን እርቅ ማዶሆች እናመስግናለን በርቱ
@sssdshd6496
@sssdshd6496 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭አይዞ እህቴ ያልፋል
@user-jy4ho8dc9u
@user-jy4ho8dc9u 4 жыл бұрын
ብቻ ከባደ ነው
@jamilausmam8440
@jamilausmam8440 4 жыл бұрын
ሴት ልጅ እራሱ አብዶዋል ከመጀመርያ ስህተታቸው አይማሩ የበፊት ህወታቸው ትምህርት አይወስዱም
@emuyelove1119
@emuyelove1119 2 жыл бұрын
አር ይሄ መንፋስ ነው ድንዝዝዝ ያደርጋት
@selamselam8224
@selamselam8224 4 жыл бұрын
ባይደፍርሽ ነው ምገርመው ሆ ከማታዊቅ ሰው ጋር ለዛውም
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 4 жыл бұрын
Adede siteti yiserali ine kamelawkewu sew ger buzu gize be yewanet ije aweklew gin kifu nager dersobign ayewkim allahm duwlila
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 4 жыл бұрын
እንዴ ዝም ብሎ መፍረድ ቀላል ነው
@mehretsolomon6562
@mehretsolomon6562 4 жыл бұрын
እነዚ ሴቶች ጥፋታቸው በራሳቸው ነው:: እየተበደሉ ተመልሰው ወደ ሰውየው ይመለሳሉ:: አሁንም በምንም ትአምር ይች ልጅ አትማርም::::
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 4 жыл бұрын
አትፍረድ
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 4 жыл бұрын
ውይሴትመሆአስጠላኝ
@madammarjan4445
@madammarjan4445 4 жыл бұрын
Tasazinalech ayizosh Ehite
@yedipro1145
@yedipro1145 3 жыл бұрын
ያንቺ ታሬክ በእኔም ደርሶል።የወድሜ ጓደኛ ከሚሴቱ ጋር ሲጣላ ነይ ቡና አፍይልኝ ወድምሽም እኔ ቤት ነው ያሉት ጎደኞቼ አለኝ ከእቴ ጋ ይዞኝ ቤቱ ስሄድ እንኳን ወድሜ ወፍ የለም ትልቅ ግቢ ነበር ግን😭😭😭😭😭😭😭😭ብቻ ያማል።
@beershebanegussie7589
@beershebanegussie7589 4 жыл бұрын
Tig betame yemtegereme nese wowwww adenakese nene
@abebaayalew3967
@abebaayalew3967 4 жыл бұрын
ታሪክሽ ያሳዝናል ግን ሴቷ ምን ታርግሽ እሱ ነው እጂ ሸርሙጣ ነው እኔ አቺን ቢያርገኝ እሱን ነበር አናቱን ለውለት መክፈል
@alisalem9306
@alisalem9306 4 жыл бұрын
እኔምከቤቴ ሰራተኛየ ጋር ነበር እሚተኛ እርኩስ
@user-im1zg6wo6u
@user-im1zg6wo6u 4 жыл бұрын
አይ እህል ዉሃ አይዞሽ እሱ ግን የጁን ያግኝ ይሄ መተታም
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 4 жыл бұрын
በስማአም የሚገርም ታሪክ ነዉ እኔ እንደዚህ አይነት ነገር አላደርግም ይገርማል እንዴ
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 3 жыл бұрын
በማታ ከመሄድሽ መጠጣትሽ ከመጠጣትሽ ማደርሽ
@fgfgtub4936
@fgfgtub4936 4 жыл бұрын
Abzagnaw wendoch leje masadeg ayfelegum rase wedadoch nachew
@fwzm7311
@fwzm7311 4 жыл бұрын
amen3💚💛❤
@tigist422
@tigist422 4 жыл бұрын
ወንዶች እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ
@jreeygualquihajreey1821
@jreeygualquihajreey1821 4 жыл бұрын
Andande setoche yanadedugnal betam ke tifate laye tifate
@arega3874
@arega3874 4 жыл бұрын
እህታችን በምታምኝው እምነት ፀለይ ወደፍጣሪ ቅርቢ እሱ መንገዱን ይመራሻል
@user-uw2qc3hf2l
@user-uw2qc3hf2l 4 жыл бұрын
awe metagesi wega alewu eniyemi betam tagisha alewu gin e.p cha new
@karyahusegn2437
@karyahusegn2437 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@hiwotmarhiwohiwo5021
@hiwotmarhiwohiwo5021 Жыл бұрын
ልጅታ እራሱ አትረባው ኢፅ
@hdufujjfjf6678
@hdufujjfjf6678 3 жыл бұрын
እግዚኦኦኦኦኦ ይቅር ይበለን
@enatalme1036
@enatalme1036 4 жыл бұрын
Hi beautiful don't be Cray mom she is lovely for all of as say thanks
@sonsdw7245
@sonsdw7245 4 жыл бұрын
Kesetoch fet lay meche newu enba Yemederkewu ebacachu setoc neka belu
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 67 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 361 М.
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 78 МЛН
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 20 МЛН
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 2,3 МЛН
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 51 МЛН
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 871 М.