ከመንታዬ ጋር ተጥለን ተለያየን! የት ነሽ መንታ እህቴ? Ethiopia | EthioInfo | Meseret Bezu.

  Рет қаралды 71,003

EthioInfo

EthioInfo

3 жыл бұрын

Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 440
@bintmohamed4323
@bintmohamed4323 3 жыл бұрын
አይዞሽ የዉስጥ ቁስል ከሌለ እንባ አይወርድም አይዞሽ አላህ ያገናኝሽ መሲየ መልካም ሴት እረጅም እድሜ ይስጥሽ የሰዉ ችግር የምትረጂ ምርጥ የኢትዪ ልጅ ነሽ
@gfgru7164
@gfgru7164 3 жыл бұрын
በጣም እኔም ብሶተኛ ነኝ የማረሣ ነገር ነው
@user-gp2co1kb2j
@user-gp2co1kb2j 3 жыл бұрын
አልቅሰሽ አስለቀሽኝ😭አላህ ያገናኝሽ ከእህትሽ ጋር😭🇪🇹
@MmMm-we8ct
@MmMm-we8ct 3 жыл бұрын
መሲ በጣም ምርጥ ሴት ነሸ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሸ
@amharawit4579
@amharawit4579 3 жыл бұрын
ሰማይና ምድር የቆመው በቃል ነው የእግዚያብሄር ቃል በሂዎትሽ ይጽና እህቴ ሁሉ የሚሆነው በምክኒያት ነው አይዞሽ ልፋትሽ በከንቱ አይቀርም እንባሽ ይታበሳል
@banchu3147
@banchu3147 3 жыл бұрын
ዛሬ ስላሴዎች ናቸው እህትሽ ጋር በሰላም በፍቅር ያገናኙሽ ውዴ አይዞሽ ባንች ቦታ እራሴን ሳስቀምጠው ያማል እግዚአብሔር ብርታት ይሁንሽ
@GeniTube
@GeniTube 3 жыл бұрын
ስንት ሰው በውስጡ ህመም ተሸክሞ ይኖራል የኔ እህት አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል
@mdvip3327
@mdvip3327 3 жыл бұрын
አላህ፡ያገናኝሽ፡ደስታሽን፡እንይ
@umousalma391
@umousalma391 3 жыл бұрын
Nn
@lovewin1582
@lovewin1582 3 жыл бұрын
ሰወቹ ፈቃደኛ ከሆኑ አሜሪካ ሚኖር ሰው ማግኘት ቀላል ነው። እግዚያቢሄር ይህን ቪዲዮ በመንታሽ ለመታየት ያብቃው። መልካቹም ስለሚመሳሰል ትመጣልሻለች ከ18 አመት በላይ ስለምትሆን ውሳኔው የሷ ነው። ብቻ ቪዲዮውን ለማየት ያብቃት።
@Akielsa
@Akielsa 3 жыл бұрын
ስላሴዎች ይርዱሽ የኔ እናት አመቤቴ ትርዳሽ💔
@jesusking1558
@jesusking1558 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@bedriyaadem2677
@bedriyaadem2677 3 жыл бұрын
@@jesusking1558 00ĺlò0
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 жыл бұрын
ወለጅ አናትሽም አለሕ ይስጣትቢቸግራት ይሆናል ገድለዉ የሚጥሉም አሉ,አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ,
@saraslihom2243
@saraslihom2243 3 жыл бұрын
እኔ አልቻልኩም ማርያምን ወይኔ ድህነት እናትም ቢኑሬት ኑሮ አጥላቸሁም ነበር አምላኬ ሆይህ
@rozaassefa8894
@rozaassefa8894 3 жыл бұрын
በጣም አንጀቴን ነው የበላቸው አይዞሽ ፈጣሪ ታሪክ ቀያሪ ነው የኔ እናት አይዞሽ አታልቅሽ 😭😭😭😭ያማል ሁሉም ነገር😭😭ፈጣሪ ይርዳሽ🙏🙏🙏🙏
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😭😭😭😭😭😭😭😭😢😭😢
@meselchyoutube3916
@meselchyoutube3916 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@almaz1390
@almaz1390 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
@hagitayanow5145
@hagitayanow5145 3 жыл бұрын
@@samuraiadisabab9260 ...
@user-zk2sg2sw7e
@user-zk2sg2sw7e 3 жыл бұрын
ሳቅሽን ያሳየን !ሌላ ምንም አልልም
@hasnahasna3634
@hasnahasna3634 3 жыл бұрын
የኔ እህት ውስጥሽ ብዙ ነገር አለ ግን ሆኖም አላህ ያገናኛችሁ አይዞሽ
@zadeyoutube7793
@zadeyoutube7793 3 жыл бұрын
አሜሪካ ያላቹ እርዱዋት
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 3 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው !!! እህቴ እግዚእብሔር ያግዝሽ::
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 3 жыл бұрын
😢😢😢😢😢እኔን ይራበኝ እህቴን አይዞሽ እንባሽ ደግሞ ከላይ ከአርያም ይደርሳል ተስፋ አለኝ ቅዱስ ስሉስ በዕለተ ቀናቸዉ ያገናኟችኋል። አነባሁልሽ😢😢😢😢እኔን ሆድ ይባሰኝ!
@mahilove6043
@mahilove6043 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ የዛሬው የአብርሀሙ ስላሴ በእለተቀናቸው ከእህትሽ ጋር ያገናኝሽ አታልቅሺ እኔንም አስለቀስሽኝ አይዞሽ እመብርሀን አለች
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 жыл бұрын
አቤት ያንተ ምህረት እንዴት እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር አባትም እናትም ሆኖ እዚህ ያደረሰሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ቀሪው ዘመንሽ የፍስሃ ይሁንልሽ እንባሽን የሚያብስልሽ እግዚአብሔር የካሳ ዘመን ያድርግልሽ
@banchbesratahmad8672
@banchbesratahmad8672 3 жыл бұрын
Amen ፫ Yareglat
@HanaHana-lh2nt
@HanaHana-lh2nt 3 жыл бұрын
ሳቅሽን ያሳየኝ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ 😭🙏
@addismyway64
@addismyway64 3 жыл бұрын
አይ ማንነትን አለማወቅ በጣም ከባድ ነዉ😭😭😭😭😭አላህ ያገናኛቹ😭😭😭
@amenamohammed115
@amenamohammed115 3 жыл бұрын
የኔ እናት ሲቃሽ ያማል አላህ ሰላም ያገናኛቹ
@user-sj8iz4qf5f
@user-sj8iz4qf5f 3 жыл бұрын
እግዛብሄር አምላክ ያገናኛችሁ ኡፍፍፍፍፍ እንደት ያሳዝናል አልቅሳ አስለቀሰችኝ 😭😭😭
@tsion797
@tsion797 3 жыл бұрын
ኢየሱስ የሁሉ ነገር መፍትሄ ያለህ አንተ ነህ አይዞሽ የሁሉን እምባ አባሽ ነው የኔ ጌታ እሱ ይረዳሻል
@sarahana7929
@sarahana7929 3 жыл бұрын
ወይይይ የኔ እናት እግዚያብሔር ያገናኛችው በእውነት መንትያ መሆን የተለየ የተለየ ነው አይደለም መለያየት ትን ሲለን እንኳን እንዴት እንደሚሰማን እኔ መንትያ እህቴን በዝች ምድር እጅግ በጣም የምወዳት ዛሬ የተለያየ ሀገር ብንኖርም ሁሌም አጠገቤ እንዳለች ነው እሚሰማኝ እውነት እመብርሀንን ነው እምላችው ምንም ብትደብቀኝ የሆነ ነገር ሲፈጠር ውስጤ ይነግረኛል እህቴ መንትያዬ ሃንዬ የኔ ማር ባለሽበት እመብርሃን ትጠብቅሽ እህቴ በሰላም ያገናኛችው አይዞሽ እናትዬ
@wadhaalmnsoori4330
@wadhaalmnsoori4330 3 жыл бұрын
ያረቢ እውነት ታሪኩ በጣም ልብ የሚነካ በጣም የሚያሳዝን አላህ ይርዳሽ የኔ እህት እኔ እራሱ በጣም ነው እምባዬን የመጣው 😥😥😥😥😥
@genisaudi8109
@genisaudi8109 3 жыл бұрын
ወይኔ መስዬ አልቅሼ ልሞት ነው የሰው ልጅ ባይርበው ባይጠማው ባይበርደው እፍፍፍፍፍ
@user-vn3ig6ck7q
@user-vn3ig6ck7q 3 жыл бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር ያገናኝሽ ስሜቱ ከበድ ነው እኔም እህቴ ትኑር ትሙት አላቅም ያማል
@tirumidiya3815
@tirumidiya3815 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የኔ ናት አልቅሰሺ አስለቀሺኝ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነዉ አይዞሺ ትገናኛላችሁ. ይህን ኮመት የምታነቡ ኑ ወደኔ ቤት በቅንነት 😘
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ እምባሽን ያብስው በቅርብ መልካም ዜና እንስማለን አምላክ ሆይ የወገኖቻችንን እምባ አብስልን በቃ በለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@etsegenethailu2662
@etsegenethailu2662 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የሙላት መንፈስ ባንቺ ላይ ይሁን እዚህ እንግሊዝ ሃገር long lost family የሚባል ፕሮግራም አለ እናም በጣም ከሚገርመኝ ነገር ወላጆቻቸቸውን ሲፈልጉ ለምን እነደጣለችኝ ምናምን ብለው አይጠይቁም ምክንያቱም ያለምንም ምክንያት እናት ልጅዋን አሳልፋ አትሰጥም ደግሞም በዚህ መንፈስ አትመጣልሽም አንቺ የይቅርታ ልብ ያዢ ከእህትሽ በላይ የእናትሽ መገኘት ነው አንቺን ሙሉ የሚያደርግሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@fkr834
@fkr834 3 жыл бұрын
እናትዋን እንዴት ኣይነት ኑሮ እየኖረች ኣልፋው ይሆን ያን ሁሉ ኣመታት ኣይ የእናት መከራዋ
@HelaTube
@HelaTube 3 жыл бұрын
🔴ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴 ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡
@user-li6ip3qk9r
@user-li6ip3qk9r 3 жыл бұрын
አላህ ያገናኝሽ ውዴ
@almassmass336
@almassmass336 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ፈጣሪ ቀሪ ዘበንሽን ያሳምርልሽ በጣም ያማል አቺ አሁን ከጭቅላትሽ ማውጣት አለብሽ አታሠላስይው አዳዴ የድሮ ሠዎች ልጆቻቸው ሲወልዱ እደ ውርደት ነው የሚያዩት ምናልባት እናትሽ ቤተሠቦቿ እደዚ አይነት ፀባይ ካላቸው ይሆናልጂ መቼም እናት ልጇን መገላይ ትጥላለች ብዪ አላስብም ምንስ አጀቷ ይችላል ይኧኔ እሷ ሩቅ ሆና ሠው እስከሚያነሳችሁኮ ትጠብቃለች ማን ያውቃል እህቴ አይዞሽ እመብርሀን ከእህትሽ ለማገናኘት ታብቃሽ
@rtfdift143
@rtfdift143 3 жыл бұрын
እናቴ አይዞሽ ቢሆን ቢሳካ መልካም ካልሆነም ልጆችሽ ሺ ናቸው በእግዚአብሔር በልጆችሽ በባለቤትሽ ተፅናኝ ምንም የሌለውኮ አለ አይዞሽ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ውይይይይይ መሲዬ ቃላት አጣሁልሽ የኔ መልካም ስወድሽኮ🥰🥰🥰 የኔ እህት እግዚአብሔር እንባሽን ይጥረግልሽ እመብርሀን ትርዳሽ ስታሳዝን 🙏🙏🙏
@Naomimulat2619
@Naomimulat2619 3 жыл бұрын
እናትሽንም ታገኝ ይሆናል የጠበቅሽው ሳይሆን ያልጠብቅሽው እግዛብሒር ያስደስትሻል እንኮን ወለድሽ እናትሽን አትናደጅባት
@farhefarhe192
@farhefarhe192 3 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ እንባሽን ያብስልሽ እናትሽንም እህትሽንም ያገናኝሽ 🙏🙏🙏
@tub2368
@tub2368 3 жыл бұрын
አላህ ያገናኝሽ የኔ ውድ እህ መከራ
@user-td4be8uh9q
@user-td4be8uh9q 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ የኔ እህት
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 3 жыл бұрын
ወይኔ አልቅሳ አስለቀሰችኝ እመብረሀን የጭንቅ አማላጆ እሶ ታገናኝሽ በእውነት በጣም ያማል ኢትዬ ኤንፎ መቶ እንባው ይታበሳል አይዞሽ የመሲ መልካም ደግነቶ እራሱ ይረዳሻል አይዞሽ ማለት እራሱ ትልቅ ነው
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 3 жыл бұрын
ወልደው የሚጥሉ እናቶች ግን ልቦና ይስጣቸው!!
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 жыл бұрын
Maybe due to rape
@user-qn7wi9nj5l
@user-qn7wi9nj5l 3 жыл бұрын
አላህ ያገናኝሺ አይዞሺ ሁሉም ያልፋል
@hamediytube4010
@hamediytube4010 3 жыл бұрын
እኔ ግን ኢሄ ውጭ አገር የሄዳቹ ሰውች እራሣቹ አጣሩ ተሰርቃቹ ሊሆን ይችላል
@etalemahuawelachew6616
@etalemahuawelachew6616 3 жыл бұрын
ብትሰረቅም የተሻለ ህይወት ገጥሟት ተምራ ፋርማሲት ሆናለች ምን ይከፋል።የምታሳዝነው ይች ናት ።
@eyeab7657
@eyeab7657 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@jesusking1558
@jesusking1558 3 жыл бұрын
Men trgum alew wchu temro kemanntu gar kaltemarea
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 жыл бұрын
Going to ferenj Hager is not the ultimate of success, ignorance isn't bliss
@asdclr4127
@asdclr4127 3 жыл бұрын
@@eyeab7657 🤣🤣
@akramyimer5381
@akramyimer5381 3 жыл бұрын
አላህ ያገናኛችሁ ያረቢ በጣም ከባድ ነው
@user-vq7oz5kj8f
@user-vq7oz5kj8f 3 жыл бұрын
የኔ እህት እመቤቴ ድንግል ማርያም ተጋናይሽ አዘሽ እግዚአብሔ መሉካሙ ነገር ያሰማሽ
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 3 жыл бұрын
አቤት የሰዉ ልጅ ጭካኔ እባካችሁ ልጅቷን ያሳደጋችሁ ቤተሰቦች እናንተ ከናትም ከአባትም በላይ ባለዉለታ ናችሁ መዉለድ ቋንቋ ነዉ የወለደችዉ እኮ ጥላቸዋለች ገላቸዋለች እናንተ ግን መልካሙን ስራ ሰርታችኋል አሁንም እንደዉ በእግዚአብሔር ብላችሁ ይችን ለጅ ነግራችሁ ወገን ሁኗት የወለደችዉማ ብትገኝ ነብሰገዳይ ናት እናትና አባት ያሳደጉት ናቸዉ እግዚአብሔር ግን የፈጠረዉን አይረሳም አናት ለጅብ ብትሰጥም አምለክ ግን በአምሳሉ ፈጥሯቸዋልና አሳደጋቸዉ እህቴ አታልቅሺ በእህትሽ አሳዳጊዎችም አትዘኚ ካላቸዉ ፍቅርና መሳሳት ይሆናል ብትገናኚ እንኳን እንደባእድ ሳይሆን ሁለታችሁም እነደ እናትና አባት ልታይዋቸዉ ይገባል ዋጋ ከፍለዋል እና
@baconsuma6777
@baconsuma6777 3 жыл бұрын
በጣም ይቅርታ ይደረግልኝ ለምን እናት እና አባቷን አለፍለግችም የሚል ጥያቂ ይመላለስብኛል ? ምክንይቱም እነሱም ተስርቀው ወይም ሊላ ምክንያት ሊኖራቸው ይችላል . እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-rh3ko7by2k
@user-rh3ko7by2k 3 жыл бұрын
ብዙዎች ለብሰው ሲሄዱ ደስተኞች ናቸው በውስጣቸው ግን ስንት ህመም አለ አላህየ ያገናኝሽ እህት
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር ያገናኛቸው
@hsdsdsd6349
@hsdsdsd6349 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ደስታችሁን ያሰማን
@ddtt7365
@ddtt7365 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ያገናኝሽ
@user-nc9ki1hp9l
@user-nc9ki1hp9l 3 жыл бұрын
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ የኔ እህት አታልቅሺ
@seblehaile5533
@seblehaile5533 3 жыл бұрын
እህቴ ጌታ መልካም ነዉ ! ! !የሁሉም ሰዉ ህይወት በሸክላ ሠሪው እጅ ነዉ
@mekdiamsalu4391
@mekdiamsalu4391 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝሽ እህቴ
@thanksgodforeverything3705
@thanksgodforeverything3705 3 жыл бұрын
መሲዬ እንኳን በሰላም መጣሺ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ነገር ያ ሰማሽ ፈጣሪ ይርዳሽ በጣም ያማል
@jesusway3790
@jesusway3790 3 жыл бұрын
የኔ ቤተሰብ ባባቴ ብዙ ናቸው ሀብታሞች ናቸው በቅፅል ስማቸው ምን ቸግሮት ይባላሉ በናቴ ብዛት የላቸውም መካከለኛ ነሮም ያላቸውም ጥሩ ነሮም የሚኖሩ ናቸው ግን ሀዘን ሰርግ ካልሆነ በስተቀር መጠያየቅ የለም. ልንጋባ እንችላለን በማለት ዋና ዋናዎቹ በተወሰነ ጌዜ የመተዋወቅ ጌዜ ነበራቸው ለማለት የፈለኩት የዘመድ መጋባት ያጋጥማል መጠያየቅ ከሌለ
@user-jz9cg4rt6d
@user-jz9cg4rt6d 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
@tirngoayene3555
@tirngoayene3555 3 жыл бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር ከእህት ከቤተሰብሽ ያገናኝሽ ደስታሽን ያሰማን 😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@mekdeszewdie5609
@mekdeszewdie5609 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት ጠንከር በይ
@emukal5087
@emukal5087 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ
@zellitube
@zellitube 3 жыл бұрын
ኡፍ እግዚአብሔር ያገናኛቹሕ😭😭😭😭😭
@masarrakuwait3391
@masarrakuwait3391 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔእናት እግዚአብሔር ይርዳሽ እመብርሀን ትርዳሽ አልቻልም አጀቴ እባካችሁ እናቶች እናተም የዘላለም ፀፀት ነዉ ለልጆቻችሁም ስቃይ ለምናችሁ ብታሳድጉ ይሻላል እፍፍፍፍፍ ያማል
@sunworku1072
@sunworku1072 3 жыл бұрын
Ayzosh ታሪክዬ እግዚአብሔር ይርዳሸ
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ያገናኝሽ አይዞሽ እማምላክ ትርዳሽ
@emmywandemu1076
@emmywandemu1076 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ያገናኝሽ የኔ ውድ
@bestone4161
@bestone4161 3 жыл бұрын
በእውነት ያማል ኡፍፍፍፍፍፍፍ ኤረ ከባድ ነው አይ ሰው መሆን ። አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ያገናኝሻል ተስፋ አትቁረጪ
@user-nr7ct5sv3c
@user-nr7ct5sv3c 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ያማል እግዚአብሔር ይርዳሽ እመብርሀን ትርዳሽ አይዞሽ እህቴ
@user-yr2vs2fu3h
@user-yr2vs2fu3h 3 жыл бұрын
አይዞሽ ኡፍ...አላህ ያገናኝሽ የኔ እህት
@user-xi2hm3vn6n
@user-xi2hm3vn6n 3 жыл бұрын
አላህ ያገናኛችሁ አብሽሪ
@user-vy7pg1sz1u
@user-vy7pg1sz1u 3 жыл бұрын
እህህህህህህህህህህ በእዉነት በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ
@alemababa4361
@alemababa4361 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኝሽ እህቴ በጣም ያሳዝናል
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 3 жыл бұрын
Egziabher yimesgn ayizoshe ehti atalekshe hulumalefo hiwot mesreteshal Egziabher ehtshe ga yagnagneshe tedareshen yibarkelshe💖💖
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር መልካም ነው በነገር ሁሉ
@tegast8314
@tegast8314 3 жыл бұрын
እፉፉፉፉፉፉ አስለቀስሽኝ ማማዬ እግዚአብሔር አምላክ ያገናኝሽ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ አይዞሽ የኔ እናት አልቅሳ አስለቀሰችኝ እግዚአብሔር ያገናኝሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ቸር ነው ያገናኛቸዋል
@ethopiaethopialyida2490
@ethopiaethopialyida2490 3 жыл бұрын
ልብ የሚነካ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር አዋቂ ነው
@user-bb1sk2xg2i
@user-bb1sk2xg2i 3 жыл бұрын
😭😭አሏህ ያገናኛቹ
@user-rd3zh1hp4f
@user-rd3zh1hp4f 3 жыл бұрын
አላህ ያገናኛቸሁ እህቴ አይዞሽይ
@haimanotgebreyes9096
@haimanotgebreyes9096 3 жыл бұрын
ኡፍ ስታሳዝን አይዞሽ እህቴ
@bintawal9877
@bintawal9877 3 жыл бұрын
አላህ ያገናኛችሁ አይዟሺ እህት
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s 3 жыл бұрын
የኡነት ታሳዝናለች ፈጣሪ እህትሽን ያገናኝሽ ስታገኛት እዚህ እስቲዲዮ መጥታ ደስብሎኛን ብላ እንድትናገር ለኛምመልካም ዜና ይሆነንን አሁን አዝኛለሁ እንደምታገኛት አልጠራተርም አድየ ይርዳሽ
@hayatmohammedmohammed631
@hayatmohammedmohammed631 3 жыл бұрын
ያረቢ አላህ ያገናኛቸው
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 жыл бұрын
የኔ እህት አንጀቴን በላሽው አስለቀሽኝ እግዚብሄር ይርዳሽ አይዞሽ የመስየ ፕሮግራም እግዚብሄር የባረከው ነው ትገናኙ ይሆናል የማይሳነው ፍጣሪ
@halimahalima3101
@halimahalima3101 3 жыл бұрын
እዴትያማል
@alemalem8720
@alemalem8720 3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ያገናኝሻል
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 3 жыл бұрын
አይ በጣም ታሳዝናለች አጀቴን ነዉ የበላችኝ ኡፍፍፍ😥😥
@user-sc1ki6qq4k
@user-sc1ki6qq4k 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አለ !
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል
@asnetufa1240
@asnetufa1240 3 жыл бұрын
አይዞሽ አታልቅሺ እግዚአብሔር ክህትሽ ያገናኙሽ።
@amaamm7264
@amaamm7264 3 жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሽ. እፍፍፍፍፍ ያማል ግን ጎበዝ ነሽ በርች
@mde5145
@mde5145 3 жыл бұрын
አላህ ያገናኛችሁ
@umufaizayimam6697
@umufaizayimam6697 3 жыл бұрын
አላህ ያገናኛችህ
@mahimahi3467
@mahimahi3467 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኝሽ የኔ እናት
@rahmayoutube5673
@rahmayoutube5673 3 жыл бұрын
የኔ ውድ አላህ ወዶና ፈቅዶ ከቤተስብሺ ያገናኝሺ የማንነት ጥያቄ ህመሙ ክፉ ነው ያ አላህ ሁሉም ሰው በውስጡ የያዘው ቁስል አለ እፍ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
_ኡፍ በጣም ከባድ ነው የኔ እህት አላህ ያገናኝሽ ያረብ_
@user-jo9xm8kb6r
@user-jo9xm8kb6r 3 жыл бұрын
ይህን ስሜት አውቀዋለው እግዚአብሔር ነጻ ያውጣሽ ሌላ ምንም አልልም። አይዞሽ ነጻ ትሆኛለሽ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
መሲ ምርጥ ሰው እህታች አይዞሽ በጣም ከባደነው
@samsoul1711
@samsoul1711 3 жыл бұрын
አይዞሸ እግዚአብሔር ያገናኛችዋል
@Love-lc9xd
@Love-lc9xd 3 жыл бұрын
የኔ እናት እይዞሽ ድንግል ማርያም እንባሽን ታብስው ስታሳዝን መስዬ። እንችጋ የመጣ ስው ሁሉ ይደሰታል የኔ ቅዱስ ኡራኤል። ይገናኛት
@user-uu6je8gk8t
@user-uu6je8gk8t 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አይዞሽ እህቴ😭😭😭😭😭
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 3 жыл бұрын
አምላክ ይርዳሽ እውነት ነው የማንነት ጥያቄን ማንም ሊመልሰው አይችልም
ሩታ የህመሟ ሚስጥር ታወቀ.የማይታመን ነገር🙈❤️💕
16:07
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 24 М.
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 73 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 172 МЛН
የ13አመት ልጄ ማርገዟን ሳናውቅ ወለደች
25:32
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 73 МЛН