No video

Ethiopia - በራያ በሁሉም አቅጣጫ ውጊያ | ሙስጠፌ ለታደሰ ወረደ የሰጡት መልስ | የአሜሪካው መልዕክተኛ ህወሃትን ጉድሰሩት | አዲርቃይን በማን እጅ ናት

  Рет қаралды 168,070

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 215
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ክብርት ሳለወርቅ ትክክለኛ እርምጃ ነው የወሰዱት ኢትዮጵያንና የኢትዮጵያን ክብር ያሰጠበቁት ሰለዚህ የወሰዱት እርምጃ መወሰድ በነበረበት ሰዓት ሰለሆነ እጅግ በጣም ክብር ይገባወታል ክብርት ፕሬዝዳንት ይህ ነው የኢትዮጵያውነት ሰነምግባር ክብት ፕሬዝዳንት እናመሰግናለን
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 Жыл бұрын
@wedibashay ጉዳይ ጥሪ ሲኦል !! ዘለኣለማዊ ክብርን መጎስን ብምኽንያት ኹናት "ባሕላዊ ጸወታ“ ናይ ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ብEXPRESS ጥሪ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ almost 982,000 Rest in HELL ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም "ሓዱሽ ANIMALS" ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic TDF ጀጋኑ ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ፥ ብዓረባዕተ እግሪ ዝኸይዱ ዉርጋጣት ወርደተኛታት ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ተወጋሪ ትግራዋይ ንሰማእታትና: ኣሜን! ኣሜን!!!!...
@adanewildemichael9747
@adanewildemichael9747 Жыл бұрын
ፕሬዘዳነቴ!!!!!!!❤️ ኢትዮጵያ ዊነት ማለት ይሄው ነው :: እድሜና ጤና ይስጥልን ::
@felahtube4108
@felahtube4108 Жыл бұрын
እህት ወንድሞቸ በሀይማኖት መስዳደብ መባላቱን ትተን ሀገራችን ስላም እንድሆን በዱአ እንበርታ
@braveheart8927
@braveheart8927 Жыл бұрын
ተባረኪ።
@fekradismekonen3910
@fekradismekonen3910 Жыл бұрын
ዬማንም ልቅምቅም ሀገር በጨካኝ ወራሪ ተወራ ማአት እዬዘነበ ባለበት አጉል ፃዲቅ ነኝ ሌላዉ ሀጥያተኛ ባዮች በሚሉ ዬጠላት አጀንዳ አሥቀያሪወች በሚረጩት መርዝ አረብ አያቶቻቸዉን አዋርዶ ሢያባርራቸዉ ቤት ለእንግዳ ብላ ዬተቀበለች እምነት እጅግ ከአረብ በልጣ ብታጠፋም መምከር ሢገባ ወገንን አሣልፎ ለአራጅ መሥጠት በሠማይ በምድር ሥርኤት ዬሌለዉ ሀጥያት ነዉ በዩቲቭ ብር ልባቸዉ ያበጠ አምባዛወች ያዙኝ ልቀቁኝ ከሚሉ ግንባር መጥተዉ ይዋጉ በምክንያት ነብሥ ለሚያሥጠፋ ነብዩ መሀመድም ያዝኑበታል አይደለም ሁሉን ቻይ ጌታ
@user-od2ug5rk2o
@user-od2ug5rk2o Жыл бұрын
ፈላህየሰብአርጉኝ
@Metiwollo5
@Metiwollo5 Жыл бұрын
​@@fekradismekonen3910 ማነዉ አራጅ ❓
@user-sl1cp4lt9q
@user-sl1cp4lt9q Жыл бұрын
@@fekradismekonen3910 አትበጥረቂአችየስድበብሱስያሰሽ😏😏
@senayyakob2283
@senayyakob2283 Жыл бұрын
ሳህለወርቅ ጅግና ነሽ
@haileakalu1628
@haileakalu1628 Жыл бұрын
መንግስታችን ሰሃለወርቅ ዘውዴ ❤️❤️❤️
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 2 ай бұрын
Mustefa is very great❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤for Ethiopin people❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@toybhmohmmed2132
@toybhmohmmed2132 Жыл бұрын
ድልለኢትዮ🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯ኤርትራ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🤲🤲
@abdulshukoor1690
@abdulshukoor1690 Жыл бұрын
,❌❌🇨🇬❌🇪🇷❌
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 Жыл бұрын
እርሳቸዉ እኮ አፍሪካንዝምን በደንቡ ስለገባቸዉ የምን ደግሞ መገዛት ነዉ እርሳቸዉ ህይወታቸዉ ካለፈዉ ንግስቲቱ በምን ያንሳሉ እንዳዉም በስብእናቸዉ እና ባልገዛም በይነታቸዉ እንደሚበልጡ ያዉቃሉ የኔ ኩራት እድሜ ይስጥልን ለዚህ ምንነቱን መግለፅ ለማይችለዉ ትዉልድ ያስተምሩልን እወድዎታለሁ እኮራብዎታለሁ ጌታ ይበርክዎት ።
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ፓረዝደት ሳለወርቅዘውዴ የኢትዮጲያክብር እሚያውቀጠቅቀው 💚💚💚💚💛💛💛💛💛💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@user-ei6lq8zc5g
@user-ei6lq8zc5g Жыл бұрын
ዘመነካሴ መያያዙ አሳዝኖኛል ለአማራ ፋኖ ተለለ ምርጫችን ሞትነው ንቃ አማራ
@user-uh7te7pd6e
@user-uh7te7pd6e Жыл бұрын
እራያ ቆቦ አይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የራያ ልጆች ዝም አትበሉ ቤተሰቦቻችን ታፍነው ብናን ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SaraSarah-xd1oi
@SaraSarah-xd1oi Жыл бұрын
ለማን ፍትህ እንጠይቅ አማራ ወንድሞችህ ተረባርበህ ካላዳንህ ማንም ለአማራ ወዳጅ የለም አበቃ
@kasimbilala5966
@kasimbilala5966 Жыл бұрын
ድል ለጥምር ጦሩ
@gawh5448
@gawh5448 Жыл бұрын
ኸይር አሰማን
@felahtube4108
@felahtube4108 Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹
@yefikirTube
@yefikirTube Жыл бұрын
ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ🌹❤🙏😘🌹🙏❤
@user-od2ug5rk2o
@user-od2ug5rk2o Жыл бұрын
የኔውድድድሰብአርጊኝ
@belilulu8387
@belilulu8387 Жыл бұрын
አላህዬ ሰላሙን አምጣልን🙏
@uf7g239
@uf7g239 Жыл бұрын
Tankyou.Miec.Hammer
@finfineenkanoromotii9455
@finfineenkanoromotii9455 Жыл бұрын
አንደኛ
@yalemalexander
@yalemalexander Жыл бұрын
ወሎ መጀን ገሩ መጀን ሰላምሽ ይመለስ አቦ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@sunlightsunlight189
@sunlightsunlight189 Жыл бұрын
Amen
@uuuu2264
@uuuu2264 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ሁሉ ለአንተ ይቻልሃልና ስላምን ስጠን ሀገራችንን አስባት 💚❤💛🙏
@kalworke5500
@kalworke5500 Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ!!!!
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 Жыл бұрын
Good morning Fetha Midya today thanks for sharing the truth news mostly Ethiopan peoples news and the TPLF members of Tigray
@suzilove1580
@suzilove1580 Жыл бұрын
እረ ፈጣሪየ በቃ በለን ፍትህ ለራያ ህዝብ
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Жыл бұрын
I pray this mission is finished soon! 🙏🏽💚💛❤️
@MohammedAli-rd9vn
@MohammedAli-rd9vn Жыл бұрын
ፈታ እጅግ ሚዛናዊ ዜናና የተረጋገጠ መረጃን የተደገፈ ቅንብር በጣም እናመሰግናለን ድል ለቅንብር ሰራዊታችን ለአፋር አናብስቶች ድል ለመላው ህዝባችን ሰላም ለኢትዮጵያ ሞት ለወያኔ
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረት አይኖችህ አንተ ተመልከተን 😢😢😢😢
@user-od2ug5rk2o
@user-od2ug5rk2o Жыл бұрын
ውዴሰብአርጊኝ
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Жыл бұрын
🥀እግዚአብሔር 🥀ለአዘኑት መፅናናትን ተስፋ ላጡት ተስፋን ለታሰሩት መፈታትን ለታመሙትን ፈውስን ለደካሞች ብርታትን ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን❤❤❤
@user-od2ug5rk2o
@user-od2ug5rk2o Жыл бұрын
ወድምሰብአርገኝ
@user-cc6vg1sl7y
@user-cc6vg1sl7y Жыл бұрын
ይቱብ አለህ እዴ የተዋህዶ እንቁ ወንድሜ
@danb7084
@danb7084 Жыл бұрын
Awesome president #Sahle-Work, i feel the pride, proude people, bending to no one....
@muluberihun2489
@muluberihun2489 Жыл бұрын
እረ ፍትህ ለእራያ ቆቦ አለቁብን ወይኔ ዘድሮ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hayatseid6994
@hayatseid6994 Жыл бұрын
Allhe yderselciwe selme ymtalne betsbcicihu. Allhe ytbklcihu akwelhu semtwen
@eashaeasha4861
@eashaeasha4861 Жыл бұрын
ፍትህ ለራያ ቆቦ
@selamnahomselam1138
@selamnahomselam1138 Жыл бұрын
President of Ethiopia 🇪🇹 we r proud of you! Thank you!!
@user-rt3mk2gj5s
@user-rt3mk2gj5s Жыл бұрын
ራያየ ፍትህ ለተገፋው ወገኔ አለቁ ታፍነው ተገድለው
@aemeromedia
@aemeromedia Жыл бұрын
good information! 💪
@shemsushemsu3184
@shemsushemsu3184 Жыл бұрын
ኢትዮጵያን ከገጠማት መከራ አላህ መፍቴውን የውርድላት
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ነት ሁሌም አሸናፊ ነች ኢትዮጵያ የአፍሪካ መሪ ነች
@user-vy7ln5qs9z
@user-vy7ln5qs9z Жыл бұрын
እድል ለኢትዮጵያ
@sunlightsunlight189
@sunlightsunlight189 Жыл бұрын
ድል ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን
@haregetegegne6195
@haregetegegne6195 Жыл бұрын
አኩርተሽናል ክብርት ልዕልት ፕሬዘዳንታችን ሳህለ ወርቅ ዘውዴ💚💛♥️💚💛♥️💪💪💪💪💪💪💪💪💋💋💋💞
@batybletw2516
@batybletw2516 Жыл бұрын
መላው የአማራ ህዝብ ለዘመነካሴ በፍጥነት እዲፈታ ድምፅ እንሁን
@mikiyasmekuria9093
@mikiyasmekuria9093 Жыл бұрын
ኢትዮጲያዊነት - ሣህለወርቅ ዘውዴ
@user-xj2xk2sz5n
@user-xj2xk2sz5n Жыл бұрын
አቤቱ በቃ በለን 🤲🤲🤲🤲🤲
@ebirahimahmed3990
@ebirahimahmed3990 Жыл бұрын
ዘሜ ታስሮ ዝም የሚል አማራ እዳማራ አይቆጠርም ትግል ለዘሜ ለዛዉም ከብልጥግናጋር የአማራ ባንዳወች ያሳሰሩት እነሱ ብቻ ናቸዉ
@Fikru1948
@Fikru1948 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹✌️🇪🇷🇪🇷
@user-bp8mc2zy9u
@user-bp8mc2zy9u Жыл бұрын
እባክህ ጌታቸዉ ረዳን እርሳቸዉ የሚል ሰበር አትስጠዉ
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Жыл бұрын
ፈጣሪ አምላካችን እንደየ ሃይማኖታችን ሰላሙን ፍቅሩን መተሳሰቡን አንድነቱን ስጠን፣ ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር ፣ ድል ለጀግናው ሰራዊታችን ይሁን ።
@sunlightsunlight189
@sunlightsunlight189 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችን ይጠብቅልን
@user-qr1eg2fd7x
@user-qr1eg2fd7x Жыл бұрын
ያረብ አንተሰላምነሕ ሰላምም ካንተነው አገራችንን ሰላሟን መልስልን
@saburasabura2622
@saburasabura2622 Жыл бұрын
ያረብ ሰላምአሰማን
@infotechamharictube
@infotechamharictube Жыл бұрын
ሰላም ናፈቀን
@yefikirTube
@yefikirTube Жыл бұрын
እንዴት አደራቹ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች? ደቡብ )ምእርብ)ሰሜን )ምስራቅ) ጦር ይዘህ ከምትዞር ዘር ብትዘራ ይሻልሀል ግዜው ክረምት ነው ትርፋማ ያርግሀል
@zemzem7886
@zemzem7886 Жыл бұрын
ፍትህ ለራያቆቦ ህዝብ😢😢😢😢
@user-or5zy8uw3b
@user-or5zy8uw3b Жыл бұрын
ሰላምለሰውልጅሁሉያረብ💚💛❤
@endalekachewmerena6825
@endalekachewmerena6825 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዊነት እንደዚህ ክብርት ፕሬዘዳንታችን ።
@user-tz2bq2iq6o
@user-tz2bq2iq6o Жыл бұрын
ሰላምለሀገርየአሏያርቢያርህማን
@Metiwollo5
@Metiwollo5 Жыл бұрын
ፍትህ ለሰሜን ወሎ ሕዝብ መቸነዉ ይህ ጦርነት የሚያበቃዉ
@Workey_
@Workey_ Жыл бұрын
ፍትህህ💔💔💔
@user-jz2kp6ww4h
@user-jz2kp6ww4h Жыл бұрын
ድል ለኢትዩጲያ
@user-uv4te3lo8w
@user-uv4te3lo8w Жыл бұрын
አህለን
@moo7520
@moo7520 Жыл бұрын
ሰላም ናፈቀን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hdhd2621
@hdhd2621 Жыл бұрын
ሰላም ላገራችነ
@rowanwynne9848
@rowanwynne9848 Жыл бұрын
God bless Ethiopia
@gondarethiopia2635
@gondarethiopia2635 Жыл бұрын
ABIY free Temesgen DESALEGN
@saidfanta2872
@saidfanta2872 Жыл бұрын
አባሳደሩ የሚናገረው ለወያኔ አዝኖጂ ስለአገሪቱ አዝኖአደለም ካዘነ ሱዳን ወራ ዝምብሏ ል አሜሪካ የውጭፖሊስ አባገነ ን ነው
@tometomekalipso2816
@tometomekalipso2816 Жыл бұрын
ፕ/ት ሳህለወር ኩሩ የኢትዬጲያ መሪ
@Fikru1948
@Fikru1948 Жыл бұрын
Rama, Zallabessa, Shiraro are Eritrea's territories 🇪🇷🇪🇷🇪🇹✌️
@haileakalu1628
@haileakalu1628 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-uv4te3lo8w
@user-uv4te3lo8w Жыл бұрын
ሰላም፣፣ለይቶባ
@tigistaschalew5017
@tigistaschalew5017 Жыл бұрын
💚💛❤ ድል ለኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ክብርት ሳለወርቅ ትክክለኛ እርምጃ ነው
@yonasteshager674
@yonasteshager674 Жыл бұрын
ፍትህ ለራያ ቆቦ ፍትህህህህህ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🕊🇪🇹 ድል ለኢትዮጵያ✊🇪🇹 ሰላም ለሰው ሁሉ ፍትህ ለንፁሃን ዜጎች😭
@user-od2ug5rk2o
@user-od2ug5rk2o Жыл бұрын
ውዴሰብአርጊኝ
@lumaxgraphics
@lumaxgraphics Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🕊🇪🇹 ድል ለኢትዮጵያ✊🇪🇹 ሰላም ለሰው ሁሉ ፍትህ ለንፁሃን ዜጎች😭 ውዴ ሰብ አርጊኝ
@hirutegebreselase5569
@hirutegebreselase5569 Жыл бұрын
Be a voice of Raya and Wollo Br a voice of Raya and Wollo Be a voice of innocent Amhara people dying in Oromay regions
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
እንደምን አደርሽ ኢትዮጵያ ዬ ሠላምን ለሐገራችን ፍቅርን ለሕዝባችን ያድርግልን ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒💒👏👏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-od2ug5rk2o
@user-od2ug5rk2o Жыл бұрын
ማሬሰብአርጉኝ
@zegyzegy856
@zegyzegy856 Жыл бұрын
ሰላም ላገሬ ኢ፡ያ
@fafitube1904
@fafitube1904 Жыл бұрын
ሰላም ለእምዬ ኢትዮጲያ ይሁንልን
@user-ei6lq8zc5g
@user-ei6lq8zc5g Жыл бұрын
ኦነግሸኔ ያንንን ያህል ህዝብ እየጨፈጨፈ ለዘመነካሴ ምን ቢያጠፋነው የተያዘው
@reidareida1773
@reidareida1773 Жыл бұрын
ድል ለእቶጵየ
@rozaendris7953
@rozaendris7953 Жыл бұрын
ሠላማችንን አላህ ይመልሥልን ሁላችንም እህትና ወንድም ነን ❤❤❤❤❤
@user-od2ug5rk2o
@user-od2ug5rk2o Жыл бұрын
ሮዚየሰብአትጉኝ
@sammyopso3185
@sammyopso3185 Жыл бұрын
Bravo ye ethiopia prisdent you must be proud as Ethiopian women and as reall Ethiopian show that you must not be Puk on buss for this quen makaber . Iam proud of you ascethiopian
@Mesfensoddo
@Mesfensoddo Жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ ነገር ለምንድነው በአሸባሪ የተፈረጁትን ወንበዴዋችን አቶ ጌታቸው እያላቹ የምትጠሯቸው ወንበዴው ጌታቸው ነው መባል ያለበት የኛን ባለስልጣናትን አንድ ቀን አቶ ብለው አያውቁም የነሱ ዘጋቢዋች ለነሱ ደሞ ክብር መስጠት አያስፈልግም
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም አትበሉ በሀይል ማንበርከክ ነው እነዚህን ከሀዲ
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
ፍትህ ለራያ ህዝብ ፍትህ ለራያ ህዝብ አረ አብይ አረ ተው ተው ውረድ ስልጣንህን ህዝብ ጨረስክ አተ ከመጣህ ጀምሮ ሰው እደቅጠል ረገፈ አረተው አብይ በተለይ እኛራያዎት ደበር ሁነን ተሰቃየን አረተው አብይ
@lumaxgraphics
@lumaxgraphics Жыл бұрын
ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን 💚💛❤
@user-od2ug5rk2o
@user-od2ug5rk2o Жыл бұрын
ውዴሰብአርጊኝ
@abdulshukoor1690
@abdulshukoor1690 Жыл бұрын
አፈር ነበርን
@imranikram4867
@imranikram4867 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪❤❤❤
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 Жыл бұрын
ኢትዮጲያዊነት እራሱ ክብር ነው !!!
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms Жыл бұрын
የህወሓት መሪዎች የድሮን እና የጀት ድምፅ ሲያባንናቸው ሥሚያድር ከቀልባቸው አይደሉም ተምታቶባቸዋል
@ethiopiaethiopia3836
@ethiopiaethiopia3836 Жыл бұрын
1
@sissybekele3465
@sissybekele3465 Жыл бұрын
Endezi new Etiopiawint kuro Etiopiawi ❤❤❤❤
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j Жыл бұрын
ወሎ ተሠቃየ የትግሬ ጎረቤት አትሻብኝኮ ነው ኡፍ እነዚህ እባቦች
@ethiopia500
@ethiopia500 Жыл бұрын
አይ አማራ💔💔💔😭😭😭😭
@medlna4465
@medlna4465 Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ውድየአገሬልጆች ባላችሁበት የአለምዳርቻ አላህ ይጠብቃችሁ መልካሙን አላህ ይወፍቀንሰደትበቃች ይበለንለሀገራችንያብቃን አገሬችንሰላሙን ያውረድልከመጠፎነገር አላህይጠብቃችሁ ውድየአገሬልጅችሠላም ለእናትአገራችን
@tsionabraham7713
@tsionabraham7713 Жыл бұрын
Dlerg
@user-jq3cr1jz5g
@user-jq3cr1jz5g Жыл бұрын
ፍትህ ለራያ ቆቦ አማራ ህዝብ 📶❓❓❓❓❓❓
@thomasbehailu9
@thomasbehailu9 Жыл бұрын
Ketehen Tebeda Yeshermuta Lege 🖕🏼🖕🏼🖕🏼
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 Жыл бұрын
@@thomasbehailu9 ጉዳይ ጥሪ ሲኦል !! ዘለኣለማዊ ክብርን መጎስን ብምኽንያት ኹናት "ባሕላዊ ጸወታ“ ናይ ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ብEXPRESS ጥሪ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ almost 982,000 Rest in HELL ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም "ሓዱሽ ANIMALS" ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic TDF ጀጋኑ ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ፥ ብዓረባዕተ እግሪ ዝኸይዱ ዉርጋጣት ወርደተኛታት ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ተወጋሪ ትግራዋይ ንሰማእታትና: ኣሜን! ኣሜን!!!!...
@user-gw1kz8kl7r
@user-gw1kz8kl7r Жыл бұрын
የኢትዩጲያ ጀግኒት ብያታለሁ
@abebutube
@abebutube Жыл бұрын
ፈታየ እም ወዲህ ሰላም ለሀገራችን ለህዝባቺን ለሚከራተተው ለምስጊኑ ቤተሰብ እንሁን ስወዳቺሁ
@rsah6157
@rsah6157 Жыл бұрын
ሙስጠፌ ማለት እኮ ለሱማሌ ህዝብ ከላይ የተሰጠ በረከት ነው
@user-jt9lk9zy1k
@user-jt9lk9zy1k Жыл бұрын
ድል ላገራችን ሠላም የፈታ ባልደረቦች
@thomasbehailu9
@thomasbehailu9 Жыл бұрын
Ketehen Tebeda Yeshermuta Lege 🖕🏼🖕🏼🖕🏼
@Tekulaw
@Tekulaw Жыл бұрын
my President sahele werek zewede keber yigebawotal ASKEBEREWENAL 🙏🙏🙏👑👑👑💚💛❤
@hayatseid7387
@hayatseid7387 Жыл бұрын
ፈታወች ለምታደርሱን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን
@nejatsalih9501
@nejatsalih9501 Жыл бұрын
እኔ የትግራይ ተወላጅ ነኝ ግን ህዋሃት ከኔ በላይ ሚጠላቸው የለም የለም
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Жыл бұрын
ጎበዝ
@abdosaad9933
@abdosaad9933 Жыл бұрын
የምርሽ ነው ግን??
@bvhussenyimam1366
@bvhussenyimam1366 Жыл бұрын
ታዳ ለምነው የማትቃወሙት?
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 44 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 83 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 16 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 306 М.
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 44 МЛН