No video

Ethiopia: [ድንግልነት ሰልችቶኛል ቦይፍሬንድ አምሮኛል] ስለቦይፍሬንድ መረጣ አስቂኝ ወግ በአዜብ ወርቁ

  Рет қаралды 98,848

Andafta

Andafta

Күн бұрын

ድንግልነት ሰልችቶኛል ቦይፍሬንድ አምሮኛል

Пікірлер: 154
@user-mb6li3jw5m
@user-mb6li3jw5m 6 жыл бұрын
እኔ እኮ ግርም ሚለኝ ኮመንት ሰጪዎች ናቸው ምንም ሳይገባቹ ነው ለ መኮመት ምቸኩሉት ልታስተላልፍ የፈለገችው መልክት በሚገርም ጥበብ ነው
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 6 жыл бұрын
*አሰማሽም እዴ ለንጉስ ዘውድ አይከብደው ይላል የአገሬ ሰው*
@zionmulugeta4573
@zionmulugeta4573 5 жыл бұрын
TVS? ሃሃሃ u make my day ከምር አዝናናሽኝ:: በጣም አስተማሪ ነው ለገባው ማለት ነው፡፡
@user-gx7ql2le7f
@user-gx7ql2le7f 5 жыл бұрын
በጣም መልእክት የሚስተላልፍ መልእክትነዉ በደንብ አስተዉሎ ላዳመጠዉ በዉነተ ሆሆሆ እዉነትሺነዉ በዛሬ ሰአት ያንንይዞ መገኝት ፍራነትነዉ እያሉ እነፋራወች ብዙሰዉ ተጎድቷል
@user-tf7vp6cg6e
@user-tf7vp6cg6e 6 жыл бұрын
እንኳን እንዲህብለሽው የዘመኑ ልጆች ኸረ ምንሼ
@sosenaggebre8885
@sosenaggebre8885 6 жыл бұрын
ጥሩ መልክት አለው ለገባው
@jufarefkadu2178
@jufarefkadu2178 6 жыл бұрын
እንኝህም ትውልድ ይገነባሉ ጸሐፊ ብሎ ዝም .
@zhx3400
@zhx3400 6 жыл бұрын
በተወሳሰበ ማህበረሰብ ውስጥ ኖረሽ ይህን የመሰለ ግልጽ እውነታ ሁሉም በጓዳው የሚከውነውን ወግ ስላወጋሽን ምስጋና ይድረስሽ! ተችዎችሽን አትስሚ ነገር እንጂ ወግ ኣይገባቸውም በእርግጥ ካመሰገኑሽ በላይ ያደነቁሽ እነርሱ ናቸው!
@epheratategestu6870
@epheratategestu6870 5 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ሴት እሚገርም መልክትና ፁሁፍ ነው
@haeventade975
@haeventade975 6 жыл бұрын
Waw azabeye Yenan yehewete tareke yetafeshew new yemeseleg Fetare yebarekeshe
@ritakobatii3665
@ritakobatii3665 6 жыл бұрын
እኔም እስከ አምና ድረስ። እዳች ተሳልቀውብኝ ነበር ይሁን እጂ የማይሆን ነገር ላይ ስወድቅ ግን ከመሳለቅ አልፈው አሁን ግን ብሶባቿው ዋል
@s.gs.g3920
@s.gs.g3920 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን 😊😁😁😁😁😁 🙏🙏🙏⛪💚💛❤
@Grass.God111
@Grass.God111 6 жыл бұрын
አዚ አድናቂሸ ነኝ ከመቀቂ
@lloveyouMam
@lloveyouMam 6 жыл бұрын
ቱ በስማም
@shegermedia1919
@shegermedia1919 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ 👍👍👍
@henoktadesse9451
@henoktadesse9451 6 жыл бұрын
It’s super beautiful
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 6 жыл бұрын
የሴት ልጅ ውበቷ #ድንግልናዋ ነው ይሄ ቦይፍሬን ምናምን የሚባለውን ትቶ ከነክብር ለክብር መብቃት ነው የበለጠ ዋጋ በነብስም በስጋም ያለው
@tube-dj7uu
@tube-dj7uu 6 жыл бұрын
እረ የተ ሄጄ ልሳቅ 😃😄😄😃😃😃
@nzjsbdhhd8991
@nzjsbdhhd8991 6 жыл бұрын
አዱ ሠዉዬ ምን እየፈለገ ነዉ እሚሦለገዉ
@warsayeayaya8193
@warsayeayaya8193 6 жыл бұрын
በለው እኔስ በደና ግዜ በጣም ለሚያፈቅረኝ ልጅ በስጦታ መልክ አበርክቻለሁ 😜
@africaunite4489
@africaunite4489 4 жыл бұрын
Eresti Ayaya Hahah god for you
@selamuselam3927
@selamuselam3927 6 жыл бұрын
4:08 looks uncomfortable
@henoktadesse9451
@henoktadesse9451 6 жыл бұрын
Yea she looks beautiful but really uncomfortable
@aliebire1742
@aliebire1742 5 жыл бұрын
ድንቅ ነው!!!!!!!!
@KM-jw8vn
@KM-jw8vn 5 жыл бұрын
Wow she so funny but in Ethiopia 🇪🇹 the street like this it’s amazing 😉😉😉💐💐💐💐💐💐💐💐💐wow people is change
@alemnesh8368
@alemnesh8368 6 жыл бұрын
wow Azebye! i have always thought you are a special one. You are a thinker. I am 32 years old now .. and i know for a fact that i own my sexuality without anybody’s validation or manipulation). i was 19 “yenéwin saswesidew”🤣. i have no regrets because regrets are for losers. i have always won in life.. but now i think about it, i wish i had heard this “Chewata” before i was peer pressured. Thank You! Tedemireshal bemigeba! 😊
@rohamagodislovejon4865
@rohamagodislovejon4865 6 жыл бұрын
Ooo dot worry
@user-ht2vv4lp4c
@user-ht2vv4lp4c 5 жыл бұрын
ከህዋህት ሴቶች እንኳን ድግና እምነት የማይጣልባቸው ክፉወች ናቸው ቁልቋላም ከመቸው ነው ተገኝቶ የሚያውቅ ካቀልባው ጡት እደተው ነው ድግልናቸውን የሚሰዷቸው በህዋሃት ህግ መሰረት በትዳር ብዙ ጊዜ እዳትቆዩ እያለ ቃልኪዳን አፍራሸ የ666 አፍላቂ ነቀዝ ነው በህዋሃት ልጅ መውለድ መራባት ሀጢያቱ ነው ህፃናት እዲቀነጨሉ መርፌ የሚያሰወጋ የነቀዘ ነው።
@trkukraine9139
@trkukraine9139 6 жыл бұрын
AZITI YENE 1 NYA 💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕❤❤❤❤❤
@emogmmo781
@emogmmo781 6 жыл бұрын
አዚዬ ስወድሽ እኮ የኔ ውብ እኔም አሽሞንሙኞ በሸኘሁት ኖሮ......
@yednekfikru5902
@yednekfikru5902 5 жыл бұрын
i love aziti..
@exodus134
@exodus134 4 жыл бұрын
nice ending. 👍🏾
@user-ut4jx8ik6c
@user-ut4jx8ik6c 6 жыл бұрын
እረ ስርአት እንዴ ይሄ ምድነዉ? ምን እንማርበት?ሆሆሆ
@rohamagodislovejon4865
@rohamagodislovejon4865 6 жыл бұрын
Arif melkit alew Das yilala katiyebet be ahun sa.at yalewun nager new yetangershu tru melkit new le dengiloch ena inkuan be gid be 14 amete tadefareku 😢😭😭😭😭
@user-ec1wy7iz6w
@user-ec1wy7iz6w 6 жыл бұрын
አዜብዬየኔ ፍቅር ስወድሽ
@Fikir-Selam
@Fikir-Selam 6 жыл бұрын
ጉደ በል የአገሬ ሰው!!! ስልጣኔ መሆኑ ነው???
@samiraasmar3897
@samiraasmar3897 6 жыл бұрын
Azitey betam nwe ya mawedsha
@abab3103
@abab3103 6 жыл бұрын
Wow wow wow keweti new
@kidistnigussie3476
@kidistnigussie3476 5 жыл бұрын
ዋው 👌👌👌👌
@user-qh6ib1uq2u
@user-qh6ib1uq2u 6 жыл бұрын
ሶኖር ነው አሽሞንሙኜ ምሸኘው አጃጅሎ የወሰደውን አስመልሱልኝ እስቲ ምፅ
@enegess1479
@enegess1479 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ ኧረ ልጆቻችንን የሚጠቅም ነገር ይሻላል እንደምንም ቢተረጎም ይሄ ትንሽ የበዛ እና ውጣ ያለ ነው እንዲሁም ለልጆች ጥሩ መልአክት የለውም.
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 6 жыл бұрын
ተመልሶ የማይገኝ ነገር ድንግልናን ሀሪፍ መልዕክት አለው ግን የለም የኔ ይህን እውቀት ኑሮኝ ቢሆን ምነው ባስቀመጥኩት
@bbgl5736
@bbgl5736 6 жыл бұрын
አዚዬ ፍቅርር
@user-ll1co3gh5o
@user-ll1co3gh5o 6 жыл бұрын
ድንግል ማለት ምን ማለት ነው ያልተቀደደ ነው ወይስ ድንግል ማለት ዲንጋይ ማለት ነው ይገርማል እኔም አለኝ አንድ ፁሁፍ አለኝ ግዜ ሳገኝ አነብላቹሁ አለሁ ግን መሀረብ አዘጋጁ
@mimikonjo5159
@mimikonjo5159 6 жыл бұрын
በእውነት ድንግል ማርያም ከልጇ ከአንድዬ ታስምርሽ እግዚኦ ገና ብዙ እንስማለን እዲመ ብቻ ይስጠን ፈጣር
@Hanna-on7yu
@Hanna-on7yu 5 жыл бұрын
Gobez Yene Kongo !!!
@moonsoul7697
@moonsoul7697 6 жыл бұрын
ዘመኑ ነው። ድንግልና ፋርነት የሚመስልበት ጊዜ
@genetbekele515
@genetbekele515 6 жыл бұрын
Semira Kadier መሰልጠንም ፋራም መሆን አይደለም ክብር ነው
@yewinheregebetrework7358
@yewinheregebetrework7358 5 жыл бұрын
Gobexea neses
@user-gj7sy6sq3f
@user-gj7sy6sq3f 6 жыл бұрын
እሜወራየለም እኔም ሠልችቶኛል ግን ቦይፍሬድ አለይሀሀሀሀሀ አደውቅሩ ግን አፈራብሉ ግን መናቅሩ እኔ ልጃገረድነት የን አወደውአለሁ በጣም ደሥ የሜልህይወት ነውአችግን አፈራብይ ሥት አሜወራ እአለ አሁ ንበዜህ ትሸቅይ አለሽ ሸቀጥአም
@mekdesgebre3826
@mekdesgebre3826 6 жыл бұрын
wow
@ethioyabikonjochannel2278
@ethioyabikonjochannel2278 6 жыл бұрын
ባለጌን ያሳደገ የገደለ ይፀድቃል ! አወቅሽ አወቅሽ ቢላት የባላዎን መፀአፍ አጠበች አሉ ! እማማ ሙሉ። በጣም ነውር ነው ።
@berrybayou7563
@berrybayou7563 6 жыл бұрын
mnu nw newru !!!!!!!!!!
@yosephkebede4247
@yosephkebede4247 6 жыл бұрын
It takes a lot of courage for a woman in Ethiopia to stand up and present a satirical excerpt such as this. The people who have harshly criticised and negatively commented below show that you are bunch of hypocrites. Haven't you guys applauded Beewketu Seyoum when he was making similar jokes and remarks. Btw societies always change and develop according to time. I admire her attempt to address such an issue impacting Ethiopian girls who are in constant dilemma of becoming modern, or following tradition in this topic. Kudos to you Azeb!
@dawitbelew4890
@dawitbelew4890 3 жыл бұрын
😀😀ስልክ እንጨት😂😂
@mrewadmekom7915
@mrewadmekom7915 6 жыл бұрын
Awesome. ....!!! One of the audience open his mouth an feel hourney. .....hahahaha. ......
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 6 жыл бұрын
ተመቸሽኝ እኔ ማ ተሸክሜው ኑሬ ኑሬ መጨረሻ ላይ ላልሆነ ዱርየ አስረክቤው ቁጭ ,😜ሴቴች በጊዜ አስረክቡ
@suramekonnen8601
@suramekonnen8601 6 жыл бұрын
Abebach Desalew 😂😂😂
@habibakamil2348
@habibakamil2348 6 жыл бұрын
ለምን ሰጠሽው
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 6 жыл бұрын
Habiba Kamil መስሎኝ ነዋ አሁን ላይ የእግር እሳት ሆነብኝ
@nebiyutesfaye3620
@nebiyutesfaye3620 6 жыл бұрын
ayzoshhhhh
@user-nn9wj5fu8j
@user-nn9wj5fu8j 6 жыл бұрын
እረ ምን ያደርግልሻል
@saronthedagm1213
@saronthedagm1213 6 жыл бұрын
What’s ur point?
@emnetteshale8699
@emnetteshale8699 6 жыл бұрын
sawe endat endalgba alwkem Betam astmri new.legbaw or letrdaw becha
@mulukenbaba7297
@mulukenbaba7297 6 жыл бұрын
wow days yamile tsufe nw
@alemmamusch6742
@alemmamusch6742 6 жыл бұрын
Are wodez byi masteya bahilajin aydelem
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 6 жыл бұрын
ድሮ ቂጥን ለማየት የሴትን ፓንት ዞር ማረግ ያስፈልግ ነበር። ዛሬ ፓንትን ለማየት ቂጥን ዞር ማረግ አስፈልጓልና በዚህ ዘመን ድንግልና በተፈጥሮ ፕላን ውስጥ …
@tsionalemayehu4100
@tsionalemayehu4100 3 жыл бұрын
ጥኡም ቃላት
@nzjsbdhhd8991
@nzjsbdhhd8991 6 жыл бұрын
የዉሥጥ ሡሪ
@kiyagudina3982
@kiyagudina3982 6 жыл бұрын
አዜብዬ እኔ ደግሞ ባይፍሬንድ ሰልችቶኛል
@alem8640
@alem8640 6 жыл бұрын
Azeb gobez astemari new
@getnetamare363
@getnetamare363 6 жыл бұрын
ሴት!!!
@user-dk7in1ew5x
@user-dk7in1ew5x 6 жыл бұрын
ቦቶው የት ነው ልሳተፍ
@pd2744
@pd2744 6 жыл бұрын
Mechershaw astemari bhionem, lemstemar belsh kemteno yalfsh yemselngal..
@netsigizachew4726
@netsigizachew4726 4 жыл бұрын
ሰዎች አስፍተን እናስብ እንጂ ችግሩ ከፅሁፉ ሳይሆን እኛ የተረዳንበት መንገድ ነው : :
@jklmnk9596
@jklmnk9596 6 жыл бұрын
Keletamoich...
@elsabetdamteu2022
@elsabetdamteu2022 6 жыл бұрын
አሁንስ በዛ አለች አያቴ ከኢትዮጵያ ባህል ጋር አይሄድም አይን ቀቅሎ መብላት ይባላል ይህነው
@user-ek4dj3db1l
@user-ek4dj3db1l 6 жыл бұрын
አሁን ከዚህ ምን እንማርበት ስራ ፈቶች
@user-bl1br1zf3k
@user-bl1br1zf3k 5 жыл бұрын
አልበዛም እዴ
@herimelahermi9747
@herimelahermi9747 6 жыл бұрын
ሃሃሃ...ግን ልኬ ማነው..እ
@user-bv1gq1xe9v
@user-bv1gq1xe9v 6 жыл бұрын
አይ አበሻ በግልፅ ሲወራ ያማል
@adisshiyoti4431
@adisshiyoti4431 6 жыл бұрын
Werenya are tinishim firuuu ahun achi seti neshi
@user-ll1co3gh5o
@user-ll1co3gh5o 6 жыл бұрын
ወይ ቦይ ፍሬድ የቻይና እቃ ማለት ነው በጥቅሉ
@yohannsol290
@yohannsol290 6 жыл бұрын
ሰው ያምረዋል አትሉም እንዴ ስታወሩ
@ameryaabdo2487
@ameryaabdo2487 6 жыл бұрын
ፍረሆት በሰብ ያሰራ kkkkk
@rozenash2527
@rozenash2527 6 жыл бұрын
Kkkkk lik beleshal
@rozenash2527
@rozenash2527 6 жыл бұрын
Betam kkkkk
@user-cm7hw8lg3j
@user-cm7hw8lg3j 6 жыл бұрын
ፍረሆት በሰብ ያሰራ kkkkkkkkkkkkk
@rabiaa6954
@rabiaa6954 6 жыл бұрын
ፍረሆት በሰብ ያሰራ እረ በሳቅ kkkkkkk
@emeitubeemietube8046
@emeitubeemietube8046 6 жыл бұрын
ኧረ ሼም ነው ተው ኤጭ
@maryamtiwenhaderkakfuekeye9248
@maryamtiwenhaderkakfuekeye9248 6 жыл бұрын
hahahhhhhh ውይ እውነት ነው
@habibakamil2348
@habibakamil2348 6 жыл бұрын
እቃዬን እኮ አቁመሽው እንዴት ላስተኛው
@kiristosabatedingilmariyam3348
@kiristosabatedingilmariyam3348 6 жыл бұрын
Ended mind new gudu
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 6 жыл бұрын
ከከከከከከከከ.አረ.በሳቅ.ሞትኩኝ
@user-vt4ds8ki8d
@user-vt4ds8ki8d 6 жыл бұрын
መላጣና ሾጣጣ እረ በሳቅ
@tsigeredabezabeh4902
@tsigeredabezabeh4902 6 жыл бұрын
ኧረ ሰምታችሁ ሳትጨርሱ አትኮምቱ። የምን ቀደም ቀደም ነው
@roza-qh5od
@roza-qh5od 6 жыл бұрын
እኔ አረብ ሀገር ነኝ ድንግል ነኝ ግን ስለ ሴክስ ምንም አይመስለኝም
@seadaabaterejemedmeleabate5743
@seadaabaterejemedmeleabate5743 6 жыл бұрын
ስደተኛዋ roza የወሎ ሽቅርቅር Enem
@mamylove5864
@mamylove5864 6 жыл бұрын
eski sta filgni benatsh bezih seat dngl ale ende ? dgl keh onsh agebashalehu
@roza-qh5od
@roza-qh5od 6 жыл бұрын
Abel Abel በቃ አግባኝ ዛሬ ነው ግን
@kedijaethiopian3271
@kedijaethiopian3271 6 жыл бұрын
ስደተኛዋ roza የወሎ ሽቅርቅር betami yigermali ena agibichalew gin.......dingil nyi mesalnyi haha betami wogenya nshe
@marimh8617
@marimh8617 6 жыл бұрын
araa ለምን ወገኛ ትላላችሁ ምን እሱዋ ብቻ እኔም አለሁ አይግርማችሁ ምድረ በጥራቃ ለንጉስ ዘውዱ አይከብደውም እኛ አልከበደንም!
@wingetstranger4545
@wingetstranger4545 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ተስማምቶኛል። አንድ ነገር ብቻ ፦ ድንግልና ተገሰሰ አንጂ ተገረሰሰ አይባልም። ሌላው ፦ ስለ ጭንጫ ልትነግሪኝ ትችያለሽ ?
@ffdd2397
@ffdd2397 5 жыл бұрын
Inem dingilnat salchtignal😏
@andken5148
@andken5148 6 жыл бұрын
Wey teamruu chicochum tedemrewal
@ethiopiatube5783
@ethiopiatube5783 6 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@nasir3906
@nasir3906 6 жыл бұрын
አዜብ ምን ነክቶሽ እኔ ግን ምኑም አልጣመኝም ቁም ነገር የለውም
@user-vf4xj8eh7b
@user-vf4xj8eh7b 6 жыл бұрын
ይሄ ምኑ የሚያስከፋ ነገር ሆኖ ነው መጥፎ ኮመንት የሰጣችሁት ? ለመሆኑ መልክቱን በደንብ ሰምታችሁታል ?
@Sabi-kahsay
@Sabi-kahsay 6 жыл бұрын
hahahahahaha አዚት ትወና ድርሰት ግጥም በሁሉም ገራሚ ነሽ
@user-rv1kb2ul7g
@user-rv1kb2ul7g 6 жыл бұрын
ክክክክክክ ጉድ እኮ ነው እናንተ እንደፈላጋችሁ አስነካችሁት
@misraknagewo7543
@misraknagewo7543 6 жыл бұрын
😃😃😃😃😃
@meskeremseifu2498
@meskeremseifu2498 6 жыл бұрын
ክክክክክ
@meskeremtoethiomeskerem4468
@meskeremtoethiomeskerem4468 6 жыл бұрын
ኣሁንስ ቅጥ ኣጣችው በዉነት ይሔ ኣሁን ምን ይሉታል?
@ruhamayechristosyegeta3915
@ruhamayechristosyegeta3915 6 жыл бұрын
THE GREAT SHAME
@kiristosabatedingilmariyam3348
@kiristosabatedingilmariyam3348 6 жыл бұрын
Abet wurdet
@adimarenager370
@adimarenager370 6 жыл бұрын
Kkkkkkkk hoooo
@tigistbefikadu9217
@tigistbefikadu9217 6 жыл бұрын
kkkkkkk
@kedi5567
@kedi5567 6 жыл бұрын
ቱ የትልቅ ትንሽ ነሽ ባለጌ ስንት ወሬ እያለ። ዱርዬ ትውልድ አታበላሺ ስድ
@salamsalamena8868
@salamsalamena8868 6 жыл бұрын
አውን ይሄ ምን ትምህረት ይስጣል የሁንሽ ቀሽም
@user-em3fz8lr2u
@user-em3fz8lr2u 6 жыл бұрын
ምንም ትምህርት የለው አር አርቲስቶች ሰው አታበላሹ ኤጭ ወሬ
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 12 МЛН
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
ToolTastic
Рет қаралды 6 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Bewketu Seyoum's  Funny poetry
29:28
Zehabesha Tube
Рет қаралды 729 М.
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 12 МЛН