No video

Ethiopia: ተወዳጁ አርቲስት ፍቃዱ ከበደ ህዝቡን በሳቅ የገደለበት አዲስ ወግ!! "በአዉሮፕላን ጉዞ ከእማማ ጋር"

  Рет қаралды 235,419

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер: 187
@meazadessie6801
@meazadessie6801 4 жыл бұрын
ስንቴ ደግሜ ሰማሁት በሳቅ ሞትኩ በጣም ደስ የሚል ነው ፍቄ እናመሰግናለን
@millionlucky3742
@millionlucky3742 5 жыл бұрын
ፍቄ ስወድህ በተለይ ፍቅር በጠመንጃን ደጋግሜ ነው የሰማኋት በርታ አሪፍ ነው።
@hiwotnegash4841
@hiwotnegash4841 5 жыл бұрын
ፍቄ ምርጥ ሴትዬዋን ያየኃቸሁ ያህል ነው በሳቅ ድብን ያደረከኝ
@mulugeremew8084
@mulugeremew8084 5 жыл бұрын
እር በሳቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ እድሜህን ያርዝመዉ በሰዋገረ ከፍቶኚ ነበረ በጣም አዝናናኸኝ
@helengurmu3525
@helengurmu3525 5 жыл бұрын
ፍቄ ሁሌ አንተ የምታቀርባቸው ደስ ይለኛል በልታ
@AbeKostre
@AbeKostre 11 ай бұрын
ፍቄ ውዴ የምወድህ የማፈቅርህ እንደማለት ራሱን የቻለ የፍቅር መግለጫ ነው ።
@Abenezer721
@Abenezer721 Жыл бұрын
ስንቴ ደግሜ ሰማሁት በሳቅ ሞትኩ በጣም ደስ የሚል ነው በሳቅ ደከምኩኝ እድሜና ጤና ይስጥክ
@haregmare3223
@haregmare3223 5 жыл бұрын
ፍቄ ይመችህ የመጨረሻ አሣከኝ 😂😂😂😂😂😂😉😉😉😉👍👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍀🍀🍀
@emamaethiopia4226
@emamaethiopia4226 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው በሰማይ ነፍሷን ይማር አክስቴን አስታወስከኝ ።
@abdobatser7379
@abdobatser7379 2 жыл бұрын
ፍቄ ምርጥ ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ ትልቅ መልክት አለው በርታ ፍቄ እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 5 жыл бұрын
4ተኛ ዙር ነው ያዳመጡት በሳቅ ደከምኩኝ ሃሃሃሃሃ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ፍቄዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ
@liyukebedecell5784
@liyukebedecell5784 5 жыл бұрын
ፍቄ እናመሰግናለን እማማ ደስ የሚሉ ሰው ናቸው በሳቅ ገደሉኝ እማማዬ
@ahabte
@ahabte 5 жыл бұрын
ፍቄ 1ኛ : በርታልን
@tsiongetachew6767
@tsiongetachew6767 5 жыл бұрын
You remind me my grandma prayers ..... thanks !!
@Alfa1M
@Alfa1M 5 жыл бұрын
እማማ የኔን እናት መሰሉኝ፣እናቴ ሳትፈልግ ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ በአውሮፕላን እንድትበር ተደረገ፣ ማን እንደጠለፈው ሳይታወቅ ባህርዳር ማረፏን ነገረችኝ፤ከባህርዳር ወደ ደሴ ተሳፋሪዎችን ይዞ ለመብረር መሆኑን ተረዳሁ፣ደሴ ስትደርስ ‹‹እማ ተመቸሽ›› ስላት ‹‹በጣም እንጂ ልጄ፣ከአሁን በኋላማ አውቶብስ አልፈልግም›› አለችኝ፣እኔም ደስ አለኝ፡፡
@barni_mb
@barni_mb 5 жыл бұрын
Ene yezih Tube Camera betam new migermegn tratu dimtsu wow guys keep it up 👍👍👍👌
@marthaayalew7096
@marthaayalew7096 5 жыл бұрын
አዝናኝና ቀልብን የሚመስጥ ስነ ፁሑፍ ነው። ፍቄ ከልብ እናመሰግናለን ።
@christinagabriel421
@christinagabriel421 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ፍቄ ምርጥ ሰው ዘና አደረከኝ በጣም አድናቂክ ነኝ
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 5 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ይመችክ በርታ
@user-fq9dy5hi6h
@user-fq9dy5hi6h 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን 👍👌
@adiyedngllijadiyedngllij5872
@adiyedngllijadiyedngllij5872 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ ፍቄ አድናቂህ ነኝ ስራዎቸህ ሁሉ ይመቹኛል ፍቅር በጠመንጃ የበለጠ የተመቸኝ ሁሌም አከብርሃለዉ mor ሰለሞን&ቤቢ
@abdobatser5939
@abdobatser5939 5 жыл бұрын
እረ ፍቄ በሳቅ ገደልከን ተባረክ
@fikirtedachew5224
@fikirtedachew5224 5 жыл бұрын
ፍቄ የኔ ሳቂታ ስወድክኮ በርታ ጀግና
@eliasayele1102
@eliasayele1102 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ፈነዳሁኮ
@yalemworktafere4760
@yalemworktafere4760 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል እናመሰግናለን በርታልን
@user-rs9rs7dj1i
@user-rs9rs7dj1i 5 жыл бұрын
ተመችቶኛል በርታ ፍቄ
@saradargie3690
@saradargie3690 5 жыл бұрын
So talented
@topsoccer3080
@topsoccer3080 2 жыл бұрын
እውነት ትችላለህ!
@sentayhumekoonnali7420
@sentayhumekoonnali7420 5 жыл бұрын
Brilliant Bro !!
@hbebakemal8259
@hbebakemal8259 5 жыл бұрын
የምር ፍቅዬ ወደድኩት የመጨረሻ ምርጥ ነህ
@hayatsalah5659
@hayatsalah5659 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ፍቄ ሁሌም እድሜና እመኘልሀለው🙏
@jameelahusain3732
@jameelahusain3732 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በሳቅ ሞትኩ..
@aabbeenneettbbeehhaabbttuu2182
@aabbeenneettbbeehhaabbttuu2182 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ ውይይይይ ሞትኩ በስማም
@Oldies_podcast
@Oldies_podcast 5 жыл бұрын
እፎይ በስንት ግዜዬ ስቅኩ 🤣🤣🤣🤣
@Nokia-om8ns
@Nokia-om8ns 5 жыл бұрын
ምርጥ.አቀራረብ
@serawitsentayehualemayehu9751
@serawitsentayehualemayehu9751 2 жыл бұрын
Feke betam geremehegale bezu leweralehe yegebale tenker enem lejochem wedenehale egezeabhere yebarekehe!!!!!
@user-po9up8by6k
@user-po9up8by6k 5 жыл бұрын
ፍቄ በርታ ትችላለህ ♥
@sewlesewbaynesagn5614
@sewlesewbaynesagn5614 5 жыл бұрын
WoW Fekie Betam gerami nw Asekognal Feterawoceh best nachew Beltalen
@zuhrazuhra8342
@zuhrazuhra8342 5 жыл бұрын
አያቴን አስታወስከኝ አላህ ይዘንላት እና እሷ የፈለገችው ካልሆነ ቀውጢ ነበር
@ayshaa8864
@ayshaa8864 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@tewabecheshete7606
@tewabecheshete7606 2 жыл бұрын
Bezih yechinket gize endezih sikke alawkim . Ejig enameseginalen .
@semwondwossen9643
@semwondwossen9643 5 жыл бұрын
Dear Fekadu your nice and best keep touch we love u......
@Dannyadisaba
@Dannyadisaba 5 жыл бұрын
ፍቄ Kudos !!! You're the man !! This is Real Art i can not stop laughing. Ewedehalu when i come home you are the number one in my list to see.Excellent !!!
@user-te1ot3vs9f
@user-te1ot3vs9f 5 жыл бұрын
ወይ ፍቄ 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😍😍😍😍😍😍😍😍በጣም ደስ ይላል
@hulumbegizew3069
@hulumbegizew3069 5 жыл бұрын
Oh man ! I can not stop laughing and great work brother
@fateyfekadu3160
@fateyfekadu3160 5 жыл бұрын
ወላህ አሰከኝ ፊቄ ደሞ የአበቴን ሥም ነው የወስድከው ክክክክክክክ ስየምርብህ ስቺልበት ደሞ 😘😘😘😘😘
@tikiklrenato1834
@tikiklrenato1834 5 жыл бұрын
Besakkkkkkkk dekiem new bertalien wendema ❤❤❤❤👍👍👍👍
@selamawitkebede4276
@selamawitkebede4276 2 жыл бұрын
Amazing
@meffabdu8933
@meffabdu8933 5 жыл бұрын
ኧረረረረረረረረ ኡኡኡኡኡ ፍቄቄቄ ኧረ ገደልቀን በሳቅ😂😂😂😂😂😂😭😭😭😭😭
@hkbrovssisdancevote4302
@hkbrovssisdancevote4302 5 жыл бұрын
እንኩን ልሰቅ አለሰገጠጠኝም
@younisalismaili720
@younisalismaili720 5 жыл бұрын
+YARED GEBREMESKEL ere she
@Go-mf1fz
@Go-mf1fz 5 жыл бұрын
@@hkbrovssisdancevote4302 ላለመሳቅ አየተወዳደርክ ነወ እንዴ?
@beliber0203
@beliber0203 5 жыл бұрын
ethiopian best actors feke kebede selemon bogale tesfu berhane sewedachuuu
@mostafacoc-2740
@mostafacoc-2740 5 жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅💟💟💟💟💟💟
@AbeKostre
@AbeKostre 11 ай бұрын
ወገኖች " በፍቃዱ" የሚባል አማርኛ ትክክል አይደለም ,,,"ፈቃዱ ወይም በፍቃዱ ነው መባል ያለበት ። ይህ ትክክለኛ አባባልና ትክክ ለኛው አገላለጽ መሆኑን ለመጠቆም እንጂ ያላ ዋቂ ሳሚ ለመባል አይደለም ።
@AbeKostre
@AbeKostre 11 ай бұрын
ፈቃዱ ወይም በፈቄዱ እንጂ ፣ ፍ ፍ አይጠቀ ስም ።ባለስሞቹ አስቡበት።ፈቃዱ፣ በፈቃዱ
@AbeKostre
@AbeKostre 11 ай бұрын
ከላይ በፍቃዱ የተባለው በስህተት ስለሆነ በፈቃዱ ተብሎ ይታረም። ብዙ ጊዜ የልማድ ጉዳይ ነውና እሠራሩን መተው ብቻ ነው።
@ekrambirgu9099
@ekrambirgu9099 5 жыл бұрын
ውይ በሳቅ ገደለኝ
@eneethiopianegnkuruhabesha3304
@eneethiopianegnkuruhabesha3304 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ አሪፍ ነው
@Nesru23
@Nesru23 2 жыл бұрын
አቦ አለምህ ትሳቅ
@user-ig9ob3jy8x
@user-ig9ob3jy8x 5 жыл бұрын
I cant atop laughing😅😂😁😅😂😁
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 2 жыл бұрын
ኧረ በሰቅ ፈረስኩ😂😂😂😅ለሁለተኛ ስስሰማው
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 5 жыл бұрын
ፍቄ የኔ ምርጥ በጣም ነው ምወድህ
@Oldies_podcast
@Oldies_podcast 5 жыл бұрын
ፍቄ ምርጥ ስናፍቅህ
@wuudwuud7918
@wuudwuud7918 5 жыл бұрын
በረተሊን 💜💜💜💜 🌻🌻🌻🌻 🌷🌷🌷🌷 💚💚💚💚 😃😃😃👍
@fufuhabeshawit3691
@fufuhabeshawit3691 5 жыл бұрын
ሃሃሃሃ ኧረ ወይኔ ገደለኝኮ ኡፍፍፍ
@AbeKostre
@AbeKostre 11 ай бұрын
ፍቄ qidus ለማለት kidus እይባልም የሚያርመን ስልሌለ እንግሊዝኛ አማርኛ እፃፃፋችን በብዛት ሕገወጥ መሆኑንስ ታውቃላችሁ ? ትክክለኛውን የሚይሳይ " ዕጸ ጳጦስ "በሚል ስም የሚጠራ የኔ መጽሐፍ አለ በጣም ጠቃሚ ነው።ለእን ግሊዝኛውም ለኣማርኛውም ይረዳል።
@tfff7746
@tfff7746 4 жыл бұрын
ዋውዋውው
@kidist9332
@kidist9332 5 жыл бұрын
Fika betame naw madenkehe 👍👍👍👍👍👍😘
@mulugeremew8084
@mulugeremew8084 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ዉይ በሳቅ ሞትሁ ቅቅቅቅቅቅቅ
@hamziamuhammad7655
@hamziamuhammad7655 5 жыл бұрын
Great 👍👍👍💕💕💕😍😍😍👍👍👍
@mostafacoc-2740
@mostafacoc-2740 5 жыл бұрын
kikikikikikik99😅😅😅😅😅😅😂👈👍💖💖💖💖👎💟💟kiq
@emahatsionyohannes9717
@emahatsionyohannes9717 Жыл бұрын
Fuqadu betam des yemtil futur neh
@Lelenasamuel
@Lelenasamuel 5 жыл бұрын
You made my night 😂😂😂😂😁😁
@randowth
@randowth 5 жыл бұрын
58°C የሚለው .???
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 5 жыл бұрын
ኡፍ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም የሴትየዋ ጩኸት 😁😁😁
@halimabahrubahru4558
@halimabahrubahru4558 5 жыл бұрын
Ya Emama chawot batem naw Yasekung.
@burteyemaryamljiiburteyema3093
@burteyemaryamljiiburteyema3093 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ክክክክክክክ ወይ ፈጣሪ አንጀቴን በጠበጥከው ውይይይይ አቦ ይመችህ
@sityserag4039
@sityserag4039 5 жыл бұрын
ዋዉ
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 5 жыл бұрын
THIS IS WE ARE
@emu1070
@emu1070 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ በሳቅ ፍቄ ይመችክ ፈታ አረከኝ
@tinafafi1552
@tinafafi1552 3 жыл бұрын
ፍቄ በጣም ነው ማደንቅህም ምወድህም
@topsoccer3080
@topsoccer3080 2 жыл бұрын
58°c ?
@matiyasgirma3477
@matiyasgirma3477 5 жыл бұрын
Respect Feke
@meskeremshumie872
@meskeremshumie872 4 жыл бұрын
ወየው የባሌ እናት ትዝ አሉኝ kkkkk
@solomonberihun20
@solomonberihun20 5 жыл бұрын
አውሮላፕኑ ጠ/ር ዶ/ር አብይ መሆኑ ነው እንግዲህ። ጉዞው ፈጠን አስፈሪ የማይታመን ወዝዎዥ አስጨናቂ ነው ። ነገር ግን የሞከራት የቀመሳት እንደ እማማ ወደ ድሮው አውቶቡስ የወያኔ ስርአት ተመልሶ መሄድ አይፈልግም። ይጓርብጥም አይመቸን ለጉዞ የአብይን አውሮፕላን ምርጫዬ ነው።
@mehari7704
@mehari7704 Жыл бұрын
ከአራት ዓመት በፊት የፃፍከውን አሁን ተመልከተው፤ አቤት ማሽቃበጥ😂
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 5 жыл бұрын
Laughing none stop..
@NiwedisEphrem
@NiwedisEphrem Жыл бұрын
Yimechih
@hiwot1409
@hiwot1409 Жыл бұрын
feka mn endemlh alwekem mert mur nah chinkelatehen ewdewalhuge♡♡♡
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 5 жыл бұрын
KYAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAYYYKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAA
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 3 ай бұрын
በስምንት አመትህ በውድቅት ለ ሌት ድምፂ አንዴይረብሽ ብርድ ልብስ ነክሼ ሆዴ አስከሚቆስል አሳከኝ ሁሌም ደስ ይበልህ
@mahaletassefa8002
@mahaletassefa8002 5 жыл бұрын
እረ በሳቅ ....ሴትየዋን ነው ሁላ የመሰልክልኝ ፍቄ 😁😁😁
@groupit5775
@groupit5775 5 жыл бұрын
wow ! fika betam tax!
@fanayekebede5921
@fanayekebede5921 5 жыл бұрын
እውነት ከልቤ የወደዳቸው ወይዘሮ ክክክክክክክክ
@user-is8ci7vy4k
@user-is8ci7vy4k 5 жыл бұрын
wooooow
@user-vh2fu7oh6l
@user-vh2fu7oh6l 5 жыл бұрын
ኽኽክኽክክኽክክክኽክክክክኽክክክክክኽክክክክክክኽክክክክክክክኽክክክክክክክክኽክክክክክክክክክኽክክክክክክክክክክኽክክክክክክክክክክክኽክክክክክክክክክክክክኽክክክክክክክክክክክክክኽክክክክክክክክክክክክክክኽክክክክክክክክክክክክክክክ
@user-wr3xr9bw4z
@user-wr3xr9bw4z 5 жыл бұрын
ዋው አር ሆዴ ቆሰለ በሳቅ
@meklitregasa9130
@meklitregasa9130 5 жыл бұрын
በናት ፍቄ እንዲ ልቀቅልን ፈታ አረከን እኮ
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂
@mikeincognito3066
@mikeincognito3066 5 жыл бұрын
I waited and waited the funny part never comes.
@user-qb3mu9qm4c
@user-qb3mu9qm4c 5 жыл бұрын
😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😆😆በጣም ደስ ይላል
@jesusislord3115
@jesusislord3115 5 жыл бұрын
Bring emama to Southwest airlines
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 5 жыл бұрын
wawe beteme yemerali
@edomawitzenebe1067
@edomawitzenebe1067 5 жыл бұрын
Ye deraw chewata lay semchaw nbr zara enda addis hodan eskiyamgn nw yesakut....hahagahahahaha..... fika techelalhe eko 😍😍
@reehaabsaayeed8855
@reehaabsaayeed8855 5 жыл бұрын
ፋቄ ይመችክ
@zeharatube1277
@zeharatube1277 5 жыл бұрын
Kkķkkķkkkkkk betam yaskal
@hayrubeya
@hayrubeya 4 ай бұрын
ጋሽ ፍቄ 😂 ኧረ አዲስ ነገር እየጠበቅን ነው አስቀን እንጂ 😊
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m 5 жыл бұрын
Kkkkkk ውይ ወይኔ ገደልከን
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 14 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 49 МЛН
የዘፈን ምርጫ ወግ በተዋናይ ፍቃዱ ከበደ
25:41
ወደ ነገ Weda Nega
Рет қаралды 21 М.