Ethiopia: “አዲስ አበባ ቤቴ“ አስደናቂ ወግ ለአዲስ አበባ ልጆች በገጣሚ ምዕልቲ

  Рет қаралды 97,291

Andafta

Andafta

5 жыл бұрын

Пікірлер: 234
@user-uy3hk9vu3o
@user-uy3hk9vu3o 5 жыл бұрын
አቦ እንደኔ የሸገር ልጆች የሆናችሁ እና ኢትዮጵያ የምትወዱ ምችት ድልት ይበላቹ! ሁሉ ኬኛዎች ጥጋችሁን ያዙልን 👉አዲስ አበባ ለሰገጤ አትሆንም😎
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 5 жыл бұрын
ያንተ ኢትዮጵያ የት ነች ይቺ ጨፍላቂዋን ነው ምትለኝ
@dogi9495
@dogi9495 5 жыл бұрын
So true boti addiss Ababa ly aynfam hahhh
@elleniteffera4031
@elleniteffera4031 5 жыл бұрын
Way addis i am in usA but i am from aratkilo yemchachu
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 5 жыл бұрын
በትክክል በኢትዮጵያዊነቴ እኮራለሁ ቄሮዎች ገደል ግቡ
@nonenone3420
@nonenone3420 5 жыл бұрын
I’m living in USA but I’m from Merkato Gala Tera 😂
@degendegen78
@degendegen78 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊት የኢትዮጵያ. ተምሳሊት. ሰምና ዎርቁን. ፈትፉተሺ. አጉርሺልኝ. አንደ ታምረ ማርያም። ከንገቴ ጐነበስ ብየ ሰማሁሺ ውብ ውብ ወብ. !!!
@hiwetgebregergis7801
@hiwetgebregergis7801 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ወግ ያአዲሰ አበባ ልጅ ነኝ
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 5 жыл бұрын
ለምን የገነት አትሆኚም who care
@birhaneniguse2938
@birhaneniguse2938 5 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን እትዮጵያን ለዘለዓለም ትኑር 🙏🙏🙏
@marthaminkom
@marthaminkom 5 жыл бұрын
በጣም ድስ የሚል የብዙዎቻችንን ሃሳብ የሚገልጽ ልዮ ግጥም። በጣም አመሰግናለሁ!!!💞🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌻
@user-ib8so1lz6f
@user-ib8so1lz6f 5 жыл бұрын
ዋው ቃላት ያጥረኛል ምርጥ ልጅ ሁሉንም ገልፀሽዋል የኔ ቆንጆ ከውስጥሽ ነው ስሚትሽ የሚወጣው ተባረኪ ያንችን አይነት አስተዋይ ያብዛልን
@sarashewa3130
@sarashewa3130 5 жыл бұрын
በለው እጣኑን አጨሰችው ጎበዝ በረቺ እንደዚህ ንገሪይቸው ከገባቸው
@user-ue6qh3ot8z
@user-ue6qh3ot8z 5 жыл бұрын
የኔ ማር እናመሰግናለን ግን መች ይገባቸዋል እነዚ ድንጋይ ራሶች ዘረኛ በሙሉ ኦነጎች
@mimitsige2783
@mimitsige2783 5 жыл бұрын
ከአፍሽ ማር ይዝነብ ተማርኬአለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ 😍😘😘
@negestassefa4873
@negestassefa4873 5 жыл бұрын
እውነት ነው አምላክ ነው ሀይላችን ማንም አይነጥቀንም አዲስ አበባችንን
@laylamohamed5358
@laylamohamed5358 5 жыл бұрын
የአዲስ አበባ ልጆችን ልብ ድንግጥ ሚያደርግ ግጥም ፡እዉነት መጀመሪያ ስሰማው አልቅሻለሁ ፡ከአፍሽ ማር ዘምቧል እጅሽ ይባረክ ፡በደንብ ገልፀሽናል የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ያውም የመርካቶ ፡አላህ ሆይ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን አንተው ጠብቅ ዘረኝነትን ከምድራችን አጥፋ አሚን
@samerawittegegn2733
@samerawittegegn2733 5 жыл бұрын
I am crying. ሌላው ይቅር እና እስቲ እንቀበርበት አዲስ አበባ ቤቴ
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 5 жыл бұрын
Hulum Yalfal Enem alekeskugne.
@khalidnegash4121
@khalidnegash4121 5 жыл бұрын
What an amazing poem I love the way she express Addis her voice the music I really really like this young lady 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌
@hayatseid6925
@hayatseid6925 5 жыл бұрын
ጀግና ሰላምሽ ይብዛ
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ለዚህ ደረሰሽ ማየቴ ደስ ብሎኛል አንጀት አርስ ንግርርሽ ወኔ ይስጣል
@diananadew3670
@diananadew3670 5 жыл бұрын
❤💚💛ዋው እንዴት እንደምወድሽ የአዲስ አበባ ልጆች ዘር ቆጠራ አናቅም የተሰፈር ነህ እንጂ ዘርህ ምንድነው አንልም አንደና አንድ ኢትዬጵያዊነት
@haimanottareku4474
@haimanottareku4474 5 жыл бұрын
እንባዬ ነው የመጣው እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን የ አዲስ አበባ ልጅ ፍቅር እና ሰላም ነው የ የሚያውቀው አሁንም በፍቅር እናሸንፋለን
@lemfromdubai8417
@lemfromdubai8417 5 жыл бұрын
ግልፅ ነው ይሰማል እነ እንትና !!!💚💛❤!!!
@seadaseada1457
@seadaseada1457 5 жыл бұрын
min ysemalu enzih dunuzoche
@samsontesfaye2420
@samsontesfaye2420 5 жыл бұрын
ድንቅ ውብ ማብራርያ የማይፈልግ ግጥም ትምህርት ሰጭ ለሁሉም ተባረኪ
@user-uk1zf8zp3q
@user-uk1zf8zp3q 5 жыл бұрын
ጥበብ ዉለታሽን ትክፈልሽ የሸገርልጅ ሀገርእንጂ ብሔር የለዉም ፈጣሪ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ይባርክ
@peace2all931
@peace2all931 5 жыл бұрын
♡♡♡ Betam dese yelal. Thank you Konjo ya. Addisabeba 4ever. Addis is the heart beat of Ethiopia. No other place can even come close. It's all because of the people.
@alemgetachew3690
@alemgetachew3690 5 жыл бұрын
ዘራችን አዲስ አበባ ዜግነታችን ኢትዬጲያዊ። አዋ እኛ ነን!!!!
@ናኒ
@ናኒ 5 жыл бұрын
የኔ ልዩ ባገኝሽ እንዴት እንደምስምሽ የሸገር ለፍቅር ብቻ የሚመች ህዝብ ነው ውድድድ
@yonioteme3033
@yonioteme3033 5 жыл бұрын
Wowwwwwwwwwwwwwww yessssssssssss....i love it!!!!!!!!!
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 5 жыл бұрын
*ልጆችዋን ጎሳ አልባ አድርጋ ያሳደገችን ፥ አዲስ አበባ!*
@tipsyjoy9123
@tipsyjoy9123 5 жыл бұрын
Oh my gosh you are a sweetheart
@fufuhabeshawit3691
@fufuhabeshawit3691 5 жыл бұрын
ዋው ምዕልቲ መዓረይ♥ ቀውጢ ነው እናመሰግናለን!!
@berehanbehonegn136
@berehanbehonegn136 5 жыл бұрын
ብዕርሽ ይለምልም አንቺም ለምልሚ የኔ ውድ::
@misrakmandefro6860
@misrakmandefro6860 5 жыл бұрын
እዎ!!!!!
@mekdesgetaneh7276
@mekdesgetaneh7276 5 жыл бұрын
ኳኳ ኳኳ ይግቡ የግዘአብሓር እንግዳ ይህን ነው የሚያውቀው የአዲስ አበባ ልጅ
@mareymarey1351
@mareymarey1351 5 жыл бұрын
እጅሽን ፁሁፍሽን ይባረክ አዎ አዲሥ አበባዬ አሁንም አብቢ ከተማዬ ኑሪ መሀል ከተማ ቤቴ ኢትዮጵያ አገሬ እናቴ ሠላም ሁኚ
@user-vf4xj8eh7b
@user-vf4xj8eh7b 5 жыл бұрын
የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ያውም የልደታ ሰፈር ልጅ ኢትዮጲያ ትቅደም ዘረኛ ይውደም
@user-qc5qf8qx4s
@user-qc5qf8qx4s 5 жыл бұрын
አሜን የሰፈሬ ልጅ ዘረኞችን ከምድረገፅ ያጥፋልን እኔም የልደታ ልጅ ነኝ
@user-gr6bh6kr5z
@user-gr6bh6kr5z 5 жыл бұрын
አዲስ አበባ ቤቴ እረ እንደው ይመኙሻል ሰገጤዎች ,,,፣👉ሸገር አትመጥናችሁም ጥጋችሁን ያዙልን አቦ
@barni_mb
@barni_mb 5 жыл бұрын
የ ሸገር ልጅ ነኝ ngerulgn esti ke 4kilo negn
@freyfeked9001
@freyfeked9001 5 жыл бұрын
Love you AA, my hood!!!!!! Long live Addis Abebian💚💛❤️💚💛❤️💞💞💞
@user-ui6mc9ei8v
@user-ui6mc9ei8v 5 жыл бұрын
እጣኑም ተመችቶኛል እንኩዋን እጣ እጣን አይጨስ ብለው በገዛ እጃቸው በየትያትር ቤቱ እጣን ሆነ ክክክክክክክክክ
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 жыл бұрын
ዋው የኔቆንጆ በጣም ሀሪፍ ግጥም ነው ተባረኪ
@user-py8gp1ne6z
@user-py8gp1ne6z 5 жыл бұрын
የኔ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥሽ። ይሄ ነው ብቁ አርስቲስት ማለት ። የሴት ጀግና የእውነት እናት። ንገሪያቸው ከገባቸው። በጣም የምታኮሩ አርቲስቶች አላችሁን እደጉ።👍👍👍👍👍👎❤❤❤❤❤
@haneysweet2008
@haneysweet2008 5 жыл бұрын
Waw betam lebe yenekal tebareki eski negeriyachew bigebachew
@user-ve3fk7tk7v
@user-ve3fk7tk7v 5 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልሽ ጨነቀን እኮ ለማን አቤት ይባል
@AB-fm8hj
@AB-fm8hj 5 жыл бұрын
የእመብርሃን ልጅ ነኝ
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 5 жыл бұрын
የእመብርሃን ልጅ ነኝ ewnet yet abet yibalal!
@evanamiser5802
@evanamiser5802 2 жыл бұрын
ዋዉ ምልትዬ ምርጥ ልጅ ግጥምሽ እንደኔ የገባዉ ሰዉ ያለ አይመስለኝም አዲስ አበባ ቤቴ አጠገቤ ቆመሽ ያልሽልኝ ያክል ነዉ የተሰማኝ ከስደትጋ ኡኡኡ መግለፅ ይከብዳ አንደኛ ነሽ
@alasarkis1045
@alasarkis1045 5 жыл бұрын
Wow betam denqi nesh
@user-zo9sn2bt2n
@user-zo9sn2bt2n 5 жыл бұрын
ምርጥ ግጥም ነው ጀሮ ያለህ ስማ
@meskizewde9878
@meskizewde9878 5 жыл бұрын
Ye Sheger lij sew wedadu ❤❤❤👍👍👍💋💋💋💋💋💚💛❤ love you Shegera!!!!!!
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 5 жыл бұрын
Abo askekeshigne. Arif geletsa! Kegnawech aschegerun! Egziabher berasachew lay meatun yawridbachew.
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 5 жыл бұрын
Addis Ababa 💚💛❤💝💝💝thneks 👏👏👏😍😍
@22danielzula
@22danielzula 5 жыл бұрын
Wow wow this is facinating good job keep up ,,,, ,,,,
@ethiopianatinku8559
@ethiopianatinku8559 5 жыл бұрын
Betam tiru agelalets new. I love it. Lib yinekal. Aslekesshigne.
@pwhtube2702
@pwhtube2702 5 жыл бұрын
Enamesegnalen tebareki hulachihum tebareku
@yosefepherm4592
@yosefepherm4592 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ነው ለገባው በርቺ
@meilioness6140
@meilioness6140 5 жыл бұрын
Beautiful Beautiful Ethiopia 🌷🌷🌷
@aschebogala7673
@aschebogala7673 5 жыл бұрын
በእውነት ፈጣሪ እውቀቱን ይጨምርልሽ ዘረኝነት ይውደም የኛና ኬኛወች ያማረ ወዳጆች ፈጣሪ ልብ ይስጣችው እናተ ዘረኞች ላናተ ነው ግጥሙ አዲስ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ነች
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 жыл бұрын
ዋውው ልዩ ልዩ ግጥም። አዲስ አበባ ነኝ እህቴ አመመኝ።
@sarahaile2862
@sarahaile2862 5 жыл бұрын
Wow ! it is amazing. God will bless you!
@kalabeeshtue5790
@kalabeeshtue5790 5 жыл бұрын
Wow wow GOD bless you
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 5 жыл бұрын
ምርጥ የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ኢውደም
@ephremg5630
@ephremg5630 5 жыл бұрын
Wow... thanks
@user-nn7wo9to2q
@user-nn7wo9to2q 5 жыл бұрын
#አዲስ #አበባ ሌላ ስም የላት እነ #በረራ👎 #ፊንፊኔ 👎ጥጋችሁን ያዙ አዲስ አበባ መሆን ካለባትም የአዲስ አበባዎች ብቻ ነው ምትስማሙ ላይክ ግጩጭ👌✌❤
@senayetedema5412
@senayetedema5412 4 жыл бұрын
I miss my country addis Abeba Ethiopia. Kolifa yarada sefer
@yonichoma4838
@yonichoma4838 5 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ😍😍😍
@almazzewdie2234
@almazzewdie2234 5 жыл бұрын
አቦ እውንት ነው እኔ የተወለድኩበት ዘመን እርሶ እደፃፈችው ነው እርምን ዘመነ ደረስን አውጣንሸሽገን በጉያህ እግዚአብሔር ሆይ አባት ነበርክ አሁን ግን እናትም አገር ሁነን
@haregmare3223
@haregmare3223 5 жыл бұрын
ዋው ተባረኪ የኔ ቆጆ 😘😘😘😘👍👍👍👍👍
@zemamlkt8501
@zemamlkt8501 5 жыл бұрын
ጎበዝ፡ፈጣሪ፡ይባርክሽ።ሸገር፡የሁላችንም፡ናት።
@sulultatej
@sulultatej 5 жыл бұрын
Good Job!!!!°
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 5 жыл бұрын
Yihenin gitim degagme eyayehut kemejemeria eskemecheresha eyalekeskugne new yemayaw. Very touching. Kegnawech hagerachinin amesuat!
@fekaduabebe3855
@fekaduabebe3855 2 жыл бұрын
Me too I am from Addis, Addis Ababa bete. That all we have
@menaze4203
@menaze4203 5 жыл бұрын
Tebarelilgn yene konjo manem alegeltsewo
@sahleferede6361
@sahleferede6361 5 жыл бұрын
አረ እንደው ተባረኪ ቆንጆ ። ባገኝሽ እሸልምሻለሁ ።
@seblewongelteklu1206
@seblewongelteklu1206 5 жыл бұрын
Gobez tebarkie.
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 5 жыл бұрын
ዋውውውው 💚💛❤ 👍👂👌
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 5 жыл бұрын
ተባረኪ።
@menaze4203
@menaze4203 5 жыл бұрын
Alek weyni tebarekulegn
@raheletaye5423
@raheletaye5423 5 жыл бұрын
👏👏👏👌💚💛❤
@zewgeyosieph2281
@zewgeyosieph2281 5 жыл бұрын
ምርጥ ወግ።
@alemmulualem3037
@alemmulualem3037 4 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል
@rangerkiflu4970
@rangerkiflu4970 5 жыл бұрын
Great job girl
@mebootm
@mebootm 5 жыл бұрын
Good one. But let’s not focus on our differences. We tried that and didn’t work. Peace ✌️ for all
@ferdossamohammed8670
@ferdossamohammed8670 5 жыл бұрын
ተባረኪ ውዷ እህታችን
@user-cw7hs8zy3m
@user-cw7hs8zy3m 5 жыл бұрын
መገን ያራዳልጅ እነፍቅር ልኩ የሰውን አይነኩ♥
@fentayesisay952
@fentayesisay952 2 ай бұрын
በእውነት በArts TV/ ጦቢያ ወርቅና ሰሙ የሚገለጥበት ተመልካቹም በአንክሮ ተደምሞ የሚያዳምጥበት መድረክ
@bazieyetayeu9849
@bazieyetayeu9849 5 жыл бұрын
וואו(Wow)
@01234567898593
@01234567898593 4 жыл бұрын
💚💛❤ ስወድሽ በቃ እንዲ ነን የአዲስ አበባ ልጆች
@fantaneshmelaku8001
@fantaneshmelaku8001 5 жыл бұрын
ተባረኪ
@richodanny8826
@richodanny8826 5 жыл бұрын
Thank you
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 5 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እጣኑም ሸተትኛ😍😍😍 ;ከሰሜን -እስከ ደቡብ ከምስራቅ -እስከ ምዕራብ "ለሁሉንም መናፈሻ ናት አዲስ አበባ ግን እኔ እሱ ብቻ አይበቃኝም ስለዚህ አልፈልግም ተውኩላቹ ሁሉንም ውሰዱ ግን 💞💞ኢትዮጵያ💞💞 እንዳትነኩብኝ ዋ!
@z.ethiopia5876
@z.ethiopia5876 5 жыл бұрын
ዋው ግጥም ብለው ዝም ነው👌
@serguttube6882
@serguttube6882 5 жыл бұрын
😍😘😘😘
@SolomonVA
@SolomonVA 5 жыл бұрын
አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ ሸጋል ቆጆ ልጅ አለች ጎረቤቴ ኸረ እንዲያው ይመኙሻል ኸረ እንዲያው ይመኙሻል ኸረ እንዲያው ይመኙሻል ኸረ እንዲያው ይመኙሻል በምኞት ቢጓዙስ ወዴት ያገኑሻል? ያገኑሻል? ያገኑሻል? ያገኑሻል? ህይ ሰገጤ ሁላ ተዎቸው በምኞት ትንሽ ይዝናኑ፡
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 5 жыл бұрын
Wow betam arif gitim addis endih nen
@habeshatiktok4506
@habeshatiktok4506 5 жыл бұрын
ማርያምን ስወድሽ 😍ትችያለሽ በጣምም☝️ ነሽ
@mahelatmahemahelatmahe2298
@mahelatmahemahelatmahe2298 5 жыл бұрын
Wow dasssssssssssssssssssssss yelall Eko Negarachaw Adisss Ababa Bata 🙏
@ethart7309
@ethart7309 5 жыл бұрын
I am Ethiopian. Addis Ababa is Adidas Ababa. Never not Addis ababba. Sbagar Adu ganate. Long live Adidas ababa Ethiopia Ethiopian Ethiopianiaw. Thank You so much.
@elsasolomon1901
@elsasolomon1901 5 жыл бұрын
Yeni konjooo ake tenagersal sewdesh ageree lezelalemm nuree zoroo megebyayee adiss abaeee
@azebazeb3242
@azebazeb3242 5 жыл бұрын
ዋው መሳጭ ነው አዲስ አበባ የኔ እንቁ (ይመኙሻል)
@addisababa8072
@addisababa8072 5 жыл бұрын
Well done 👍
@user-pw3gf8un9j
@user-pw3gf8un9j 5 жыл бұрын
ይመችሽ ያራዳ ልጅ
@sannaytsannayt7973
@sannaytsannayt7973 5 жыл бұрын
እሚደነቅ ኢትዮጵያዊነት ነው ውዴ ውድድድድድድ
@rahelbekele3220
@rahelbekele3220 4 жыл бұрын
አቦ አፌቁርጥ ይበልልሽ የኔቆንጆ ሰምተሃል ምድረ ኬኛ የሸገርልጅ ዝንብ ሳይሆን ንብ ነው!!!!!!
@MrAddisam1
@MrAddisam1 5 жыл бұрын
Wey Addis Ababa ! Yarada leg tederage that is the solution.
@mahaletassefa8002
@mahaletassefa8002 5 жыл бұрын
ውይ ደስ ስትዪ 😘😘😘
@user-pz4jm6rt4b
@user-pz4jm6rt4b 5 жыл бұрын
ልበ ብርሀን እጂሽ ይባረክ ልብ ያርሳል
@kuskuam..6235
@kuskuam..6235 5 жыл бұрын
ጎበዝ
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 6 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Misrak Terefe and the Tobiya Poetic Jazz Group
10:52
worldlittoday
Рет қаралды 118 М.
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 20 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
0:20
Chapitosiki
Рет қаралды 2 МЛН
🤣🤣❤️
0:26
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 2,1 МЛН
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН