Ethiopia - አዲስ አበባ ላይ የተጋለጠው ጣጣ | የማይተማመን ባለንጀራ…

  Рет қаралды 95,091

Feta Daily

Feta Daily

Ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 96
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Ай бұрын
የሚገርም ትንታኔ🙏👏👏👏👏
@bakeman6728
@bakeman6728 Ай бұрын
ድምቀታችን በርቱልን❤❤
@endalewtagele8861
@endalewtagele8861 Ай бұрын
እንዴት እንተማመን በግልፅ አጠፋችኋለሁ እያሉ እየዛቱ እየተሳደቡ። እንደ ጎረምሳ በዛቻ አለቅን ኮ።
@belilgnesamuel9571
@belilgnesamuel9571 Ай бұрын
❤ገላጭ ቋንቋ
@truthbetold1279
@truthbetold1279 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ችግር ምክንያት ዘረኝነት እንጂ አንተ እንዳልከው ባለመተማመን ምክንያት የመጣ አይደለም።
@GfygGruj-ww3dq
@GfygGruj-ww3dq Ай бұрын
❤❤❤❤
@bithanyagetu4068
@bithanyagetu4068 Ай бұрын
ፈታ እጅግ አስደናቂ ሚዲያ ከታመነ መረጃ ባሻገር ትምህርት ሰጭ ምሳሌህ በጣም ገራሚ ነው
@teshalalemayehu8739
@teshalalemayehu8739 Ай бұрын
የኮደሚኒም ቤቶችን መች ጨረሱና አገር በአድ ሊሊት አድገት አመጣም በሒደት ነው እጂ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ቀስበቀስ ያፈረሱትን ሰርተው እያሳዩ ቢሆን ጥሩ ነበር።
@user-et7wo4qe7m
@user-et7wo4qe7m Ай бұрын
እውነት አዳነች አበቤ ከቢቢሲ ብትቀርብ በሳቅ ትገለን ነበር እንኳን ቢቢሲ ፈታ ቢጠይቃት ቃል ያጥራታል
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
እቺ ፎጋሪ የራሷ ደጋፊዎች በፌስቡክ እያመጣች ሺህ አመት ንገሱ እያሉ እንዲመርቋት እያደረገች ናት እቺ አጭቤ
@BirhaneGereziher-iu4ry
@BirhaneGereziher-iu4ry Ай бұрын
በኢ/ያ ኣብዛኛው ጊዜ መሪዎች ኣምባገነን(dictator) ናቸው ። የኣሁኖቹ ግን ኣምባገነንም ናቸው የመምራት ብቃትም የላቸውም( አቅምም እውቀትም የላቸውም) ።
@user-sz5ql2re1q
@user-sz5ql2re1q Ай бұрын
ምሳሌው የህዝብና የመንግስት መቀራረብን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው;;
@mulugetamindaye8391
@mulugetamindaye8391 Ай бұрын
መንግሥት ከሕዝብ ችግር ይልቅ የአብይና የአዳነች አበቤ ግትርነት መዘዙን የተገነዘቡት አይመስልም። የወያኔ ውድቀትን ምክንያቶች መገንዘብ ያስፈልጋል።
@bezawit1148
@bezawit1148 Ай бұрын
ምክንያቱን የሳጥናኤል ጎል በ ኢትዮዽያ የምለውን መፅሀፊ ሰው ብያነብ ይገበዋል ጊዜ የላቸውም የግድ መፊጠን አለባቸው
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Ай бұрын
ድል ለፋኖ። ❤❤❤
@Bekagion-np3oh
@Bekagion-np3oh Ай бұрын
It make interest
@godisgoodallthetime42
@godisgoodallthetime42 Ай бұрын
ፍትህ ለ1997 እና ለ 2005 የኮንደሚንየም ቆጣቢዎች😢😢😢😢😢😢
@YilmaNadew
@YilmaNadew Ай бұрын
የሽመልስ ፉከራስ መተማመን ያስችላል
@tsegaabyoseph1813
@tsegaabyoseph1813 Ай бұрын
Jezba
@Dagmawii
@Dagmawii Ай бұрын
የፒያሳ ቤቶችን ሳይሆን የኛን ልብ ነው ያፈረሱት:: አዲስ ኦና መሬት እያለ ለምን ማፍረስ አስፈለገ????…
@yhhih3709
@yhhih3709 Ай бұрын
የሚፈልጉትካደረጉበሀላ፣፣፣እንገነጠላለንነዉየሚሉት፣፣፣ጠብቁ
@tewodrostmarkos8465
@tewodrostmarkos8465 Ай бұрын
😊ወዴት ነው የሚገነጠለው_ሲጀመር ክልል የሚባል ነገር የማታይበት ቀን ቅርብ ነው _በዚሁ አይቀጥልም።
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 Ай бұрын
ወዴት መገንጠል
@OnlyActionET
@OnlyActionET Ай бұрын
Now is not the time for renovations. Let's take Rwanda as an example after the Tutsi genocide, they prioritized peace before renovating and opening up their country to visitors. How can we justify renovations when over 2 million people have died under the current government, and with ongoing genocide still to this day? It's madness.
@user-et7wo4qe7m
@user-et7wo4qe7m Ай бұрын
ኮንዲንየም መሰራት ያቃተው ኮሪደር እሰራለሁ ቢል የህዝብ ንቀት ነው እነሱ በቃ ለመምራት ያልታደሉ ፍጡራን ናቸው ።
@LuckyAyele
@LuckyAyele Ай бұрын
Gabare
@LuckyAyele
@LuckyAyele Ай бұрын
Lafilafiochi nachu
@marlee5657
@marlee5657 Ай бұрын
Ensu eneman ?
@beretukanMeles
@beretukanMeles Ай бұрын
እናመሰግናለን🥰
@fttg5315
@fttg5315 Ай бұрын
ይህን ምሐይም ሠው በላ አጋንት አብይን ማንም አያምነውም አገራችን እዳፍርሳት በቅርቡ እናፍርስዋለን 100%
@Bekagion-np3oh
@Bekagion-np3oh Ай бұрын
😮😮😮Good
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 Ай бұрын
ጥሩ አተያይ ነው። መንግስት ለመተማመን እና ህዝቡን ከጎኑ ለማሰለፍ ብርቱ ስራ ይጠብቀዋል። ልማቱ ፕሮጀክቱ ወሳኝ የለውጥ ሂደት ነው። በልማቱ ህዝቡ ተጠቃሚ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም። የሚነሱትን ጥያቄዎች መላምቶች ማጥራት ያስፈልጋል። ሁሉንም ነገር እንደተራ ንቆ ማለፍ ለየትኛውም ወገን አይጠቅምም። የሚነሱት ነገሮች መነሻ አላቸው። እነዛን መነሻዎች መፈተሽ እና ማድረቅ አስፈላጊ ነው። በስራ እና ውጤቱ ብቻ የማትመልሳቸው ጥያቄዎች ይኖራሉ። ስራው ለማን እንደሚሰራ የስራውም ሂደት በግልፅ አካሄድ መጓዝ ካልቻለ ከፍተኛ መዋለ ንዋይ የሚፈስበት ፕሮጀክት በሙስና እና በሌሎች ጉዳዮችም እንዳይጨማለቁ መጠንቀቅ ያሻል።
@abdenurmohammed3277
@abdenurmohammed3277 Ай бұрын
God help Ethiopian to remove this killer Abiye Gave us new leader 🙏
@handakinavideoproduction8310
@handakinavideoproduction8310 Ай бұрын
እስኪ አ/አ ላይ ብልፅግናን የመረጠ ሰው ይጠየቅ ኮሪደር እንዲያፈርስ ነው የመረጥከው ወይስ ኑሮን እንዲያረክስ
@user-om9pw6px5r
@user-om9pw6px5r Ай бұрын
Wesha
@tamalem4617
@tamalem4617 Ай бұрын
😊
@hailuhordofa5127
@hailuhordofa5127 Ай бұрын
እስከ መቼ ድረስ ዲሪቶ እየጠቀምን እንኖራለን?መታደስ ማን ይጠላበታል?በከተማ ውስጥ እንደ ከተሜ መኖርና ከተማ ውስጥ መኖር የተለያዩ ነገሮች መሆናቸውን አትረዱምን?ጥቅሙን እያወቃችሁ ለምን የአዞ እምባ ታነባላችሁ?ለውጡን እንደግፋለን፡፡
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 Ай бұрын
Weeeeeey , people get poor overnight night 😊😊😊😊
@user-yp5ws8yq3h
@user-yp5ws8yq3h Ай бұрын
i HoOd
@yonasteshome-3831
@yonasteshome-3831 Ай бұрын
Ene ke hulum yante dimts marekegn ❤❤❤
@eyasutade5890
@eyasutade5890 Ай бұрын
Simotawu yante aynetu stone mind nachu miyaqerbuti
@Maksim11014
@Maksim11014 Ай бұрын
🇪🇹?
@henockmaat9765
@henockmaat9765 Ай бұрын
Addis ababa wake up and stop genocider wolega genocider oromooma ! Fano fano fano
@alemuberta6264
@alemuberta6264 Ай бұрын
አጠቃላይ ኢትዮጵያ፣ የአዲስ አበባ ህዝብ በሙሉ ከድንዛዜ፣ ከፍራት ቀፎ ወጥቶ ከመዝናኛ ክበብ፣ ተቆጥቦ ለሀገርም፣ ለህዝብም ምንም የማይጠቅም ከመጠን ያለፈ የኳስ ተመልካችና፣ ደጋፊ ሆኖ ጊዜ ከሚያጠፍ ከቲቪ እስክርኒ ላይ አይኑን አንስቶ አዲስ አበባ የቆመባት መሬት ላይ በልማት ሰበብ የሚደረገዉ ፖለቲካዊ ሸፍጥ፣ ሴራ በየሰፈሩ ተሰባስቦ፣ ተደራጅቶ በሠላማዊ ትግል አይሆንም፣ በቃ እያለ ካልታገለ ፍኖ እየመጡ ነዉ የሚለዉ ዜማ አይሰራም፣ እኛ ቁጭ ብለን በሌላ መሳዋትነት፣ ነፃ አዉጪ መጠበቅ የለብንም፣ በዚህ ዓለም ላይ የመጨረሻ፣ የመጥፎ፣ መጥፎ የተባሉ ነገሮች፣ በመረጃ፣ የሰማናቸዉ፣ ያየናቸዉ እንደዉም ሀገራችን ብቻ የተደረጉ የሚመስሉ፣ በዚህ የሥም ብቻ ለዉጥ በሚለዉ የስድስት አመታት ገደይ፣ጨፍጫፊ፣ ከቤት ንብረት የሚያፈናቅል አረማኔዉ ገዢዉ ስራዓት፣ ሁሌ ችግሩን በማየትና በመስማት ከማልቀስ መፍቴዉ መዉጫዉና፣መዳኛዉ፣ አንድና አንድ ነዉ። መደራጀት፣ መታገል፣ ለሚታገሉ፣ ድምፅ መሆን፣ መደገፍ፣ ብቻ ነዉ ኢትዮጵያን ከመጨረሻዉ ከመፍረስ፣ ከመበታተን ኩፉ አደጋ የምንታደጋት።
@horsetube7
@horsetube7 Ай бұрын
2018 በአብዬት አደባባይ ሰልፍ ላይ የቦንብ ፍንዳታ እና የብዙ ሰው መቁሰልና መሞት ለአብይ የተከፈለ መስዋትነት የቅርብ ትውስታችን ነው አንረሳውም ግን ሌሎችም አሉ ከዚሁ የቀጠለሽ😊
@user-pm3xj9bc5n
@user-pm3xj9bc5n Ай бұрын
በጣም እንተማመናለን እኞ ልማት መሆኑን ሰለ አየነ እናምናለን በሩቅ ሆኖ ያለ ሰለአላዬ አይመኑ ሲመጡ ያያሉ !!!!
@user-te7rt3ry9y
@user-te7rt3ry9y Ай бұрын
Your kitchen story.
@Terekegnalemu-co9lq
@Terekegnalemu-co9lq Ай бұрын
ከተመዋ.መዳግ.አለበት.ምክንያቱም..አድስ.አበበን.እንዴ.ስምዋ.ያደርገል..ስንት.ነገር.ተቃያራ.አብይ.መግስት.ብቻም.ሰይሆን..ሠርቶ.የምያሰይ.ሠራተኛ.ነዉ
@ethiopiaselam7873
@ethiopiaselam7873 Ай бұрын
በናትህ ዋሻው የት ነው? ለብቻዬ እሄዳለሁ!!
@super__star6823
@super__star6823 Ай бұрын
What the hell is this man saying ?
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 Ай бұрын
ምድን ነው የምታወራው ነው ትዘባርቃለህ
@MamaM-mf8kc
@MamaM-mf8kc Ай бұрын
ድውይ መሬት ላይ ያለውን እውነታ እየገለጸልህ ነዋ
@user-mx1vn2zj5n
@user-mx1vn2zj5n Ай бұрын
ብዙ ከማውራት መስራት ይላል የሀገሬ ሰው:: ወሬ ከምትለቃቅም ሥራ:: የሚታየው ተግባር ብቻ ነው:: አትዘብዝብ:: ቅጣምባሩ የጠፋብህ ቧቻሪ::
@Bekagion-np3oh
@Bekagion-np3oh Ай бұрын
Oh, my god
@user-hn4uk3km9n
@user-hn4uk3km9n Ай бұрын
ለመጥፎ ሁሉ ነገር መጥፎ ነው ለአንተ።እንደዝያው
@TsedeyTessema
@TsedeyTessema Ай бұрын
ኮርማዉ 😂
@fanta7262
@fanta7262 Ай бұрын
መንግሥት ከተማውን ያፈረሰው ለልማት አይደለም, ድንገት ፋኖ ከገባ መደበቂያ እንዳይሆንበት ፈርቶ ነው እንጂ? በዚህ ፈረሳ አትልስት እንደዝንጀሮ ቅጡን ጨብጦ ከመተኛት ይተርፋል:: ፈርቶ ነው ልማት አይደለም!
@OnlyActionET
@OnlyActionET Ай бұрын
The problem is not renovating or building the city. The problem arises when considering who benefits from all this infrastructure. Examples like Unity Park and Entoto suggest they are only accessible to the very wealthy who can afford city living. Another perspective is that these projects primarily benefit those with government connections, as they are the ones who can afford it. You might argue they are affordable now, but wait and see; after a few months or upon completion of this new renovation, only the corrupt elite will be able to afford living in Addis Ababa. In other words, all this infrastructure isn't for the people; it's for the privileged few connected to the government. In one interview, the Prime Minister suggested that renovating would raise home values, but who can afford these inflated prices? Only the corrupt elite. Therefore, these developments don't serve the people of Ethiopia; they only benefit the wealthy few. If you don't act now, it'll be too late my people
@berrez4985
@berrez4985 Ай бұрын
HODAM,HODAM,HODAM DEMOLISHING BUILDINGS IS NOT THE RIGHT TRACK OF PROGRESS. LACK OF CITIZENS' RIGHT,PEACE, BREADS,ETHNIC DIVISION AND HERDS CONSTITUTION ARE THE BASIC PROBEMS.
@OS-FIVE
@OS-FIVE Ай бұрын
Of course Addis Ababa. Ye Oromia nat ❤
@santaw5392
@santaw5392 Ай бұрын
- obsax አንተ ታጥበህ ጭቃ፣ በዚህ እድሜህ እናትህ ቤት ትኖራለህ፣ please wash your stinky mouth before opning it 🗣🤧🤧 👢
@santaw5392
@santaw5392 Ай бұрын
- IF YOU WANNA BE A VOICE BE A VOICE FOR THOSE NON-OROMO PEOPLE WHO HAVE BEEN KILLED BY OROMOS IN OROMIA REGION! SHOW YOUR VOICE UNDER THIS COMMENT!
@TilahunAtomssa-mq3hq
@TilahunAtomssa-mq3hq Ай бұрын
😂ሀለመሠ
@EsabellaEmanuelson
@EsabellaEmanuelson Ай бұрын
Ante Banda, Yearagu Abey aseker, hezebun letadenezeze metahe🤣🤣🤣
@user-ji1xs3fl1x
@user-ji1xs3fl1x Ай бұрын
ፖለቲከኛ ና ፖለቲካ ሹጣም ነዉ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 Ай бұрын
እባክህ ይሄ ሶሻል ሚዲያ ነው ለምትፅፈው ነገር አስብበት
@solomonbekele5391
@solomonbekele5391 Ай бұрын
ወንድሜ ፡ ድምፅህ እና ዜና አቀራረብህ በጣም ጥሩ ነው ። ግን በተቻለህ መጠን በዜናዎችህ መሀል የዚን ዘረኛ እና ተደራቢ ከንቲባ ምስል ባታሳየን መልካም ነው ። ድል ለፋኖ ❤ ድል ለኢትዮዺያ ሀገሬ ❤❤ ካለሁበት
@flyhigh4201
@flyhigh4201 Ай бұрын
የአዲስአበባና የአማራ ህዝብ ንቃተ ህሊና ከዜሮ በታች እንደሆነ የኦሮሞ ብልጽግና ያውቃል ፡፡ የአዲስአበባ ህዝብ እኮ እስካሁን አዲስአበባ የኦሮሚያ እንደሆነች የማያውቅ ደነዝ ህዝብ ነው ፡፡ በግልጽ እየተነገረው እንኳ የማያምን ነፈዝ ህዝብ ነው ፡፡ ለማንኛውም ኦሮሚያ አዲስአበባን ይዛ መገንጠሉ የማይቀር ነው ፡፡ ለዛም ነው ይሄ ሁሉ ሽርጉድ ፡፡ የትግራይ ህዝብ 1% ንቃተህሊና ቢኖራችሁ ኖሮ የኦሮሞ ብልጽግና እንደ አሻንጉሊት ባልተጫወተባችሁ ነበር ፡፡
@user-pq2wq7lv6d
@user-pq2wq7lv6d Ай бұрын
ሽብር አትንዛ፣ አሁን ያለው ትውልድ እንደ አንተ ሳይሆን አለማቀፋዊ ነው፣ ከዘመኑ የቀደመ ነው፣ አንተ ግን የምታወረው የ19ኛ መቶ ክ/ዘመን እሳቤ ነው፣ ማንም አይሰማህም፣ ሰው ልማት፣ ስልጣኔ ይፈልጋል፣ ማፈሪያ አትሁን
@user-jy8ow7tq1p
@user-jy8ow7tq1p Ай бұрын
የድድብና፣አስተያየት፣፣
@yosabhaile5333
@yosabhaile5333 Ай бұрын
ቱልቱላ ፡ ነፊ
@muridyajib8584
@muridyajib8584 Ай бұрын
ማንን ነው ወርቅ ቢያነጥፉለት ፉንዲያ ይመርጣል ያለው? በአማርኛ ዜና የምታቀርቡ ይቱበሮች ሳይሆን አይቀርም። ሰበር ሰበር ደብረፂዮን ሞተ ብላችሁን ያየሁት ቀን ሙት መንፈስ መጣብኝ ሮጬ ከሀገር ወጣሁ ካካካካካሰ ዛሬ ደሞ አንድ ጓደኛችሁ ሰበር ሰበር በጃፓንና በ ኮሪያ መቅሰፍት አወረደች ብሎ ኑክሌር ተሸካሚ አውሮፕላን በድምር አለፈ አለን። so እንናን የሚያምን ጅል ነው
@user-mw1pq4pi8y
@user-mw1pq4pi8y Ай бұрын
ዩትዩብ አካውንትህ እንዘጋብሀለን ብለው አስፈራርተውህ ነዋ እመኑት ብለህ ምታሽቃብጠው ወሬ ነገር ነህ
@michael.T77
@michael.T77 Ай бұрын
አቢቹ 👑
@tamiratalemu7011
@tamiratalemu7011 Ай бұрын
ጀግኖቹ እየሰሩ ነው ውሾቹ መጮህ ባህሪያቸው ነው።
@tamiratalemu7011
@tamiratalemu7011 Ай бұрын
ወረኛ
@user-dd4qm1yq6f
@user-dd4qm1yq6f Ай бұрын
ፈንዳ
@user-qr6ti9bn6v
@user-qr6ti9bn6v Ай бұрын
ይሄ እኮ አገር የመገንባት ሂደት ነው አንተ ደግሞ በወሬ ስራህ አገር ማፍረስ ስራህ ነው
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo Ай бұрын
ለሆድ አደሮች እንደ ወያኔ መዝረፍ ነበረበት እንኳን ፈረሰ ለልማት የኢትዮጵያ ህዝብማ ወርቅ ሲያነጥፉለት ፋንድያ ነው ይላል እሄ ትውልድ መቼም አንሸወድም ፅንፈኝነትን እስከመጨረሻው እንታገላቸዋለን እናንተንም ጭምር ማለት ነው
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Ай бұрын
አንቸ የጅንታው አፈ ቀላጤ የትግራይ ህዝብን አለንለት እያልክ አሰጨረሰክ አሁን ደግሞ ወደ አዲሰ አበባ ዞርክ የአዲሰ አበባ እድገት ህዝብ ፍቃደኛ ሁኖ ነው የተጀመረው ለደንቆሮዎች ግን አይገባቸውም
@tewodrostmarkos8465
@tewodrostmarkos8465 Ай бұрын
ቱልቱላ _ያማከርከን ትመስላለህ _የያዛችሁት አዲስ አበባን ማፍረስና ዲሞግራፊ መቀየር _ታሪክ ማጥፋት ከዛም መጥፋት_ይልቁንስ ብታቆሙት ትመከራላችሁ_ኢትዮጵያን መምራት አልቻላችሁም_የመንግስት ስራ ሰላም ማምጣት ህግ ማስከበር ነው ።ሌላው ሁሉ ከሰላም ቀጥሎ ይመጣል_አሁን ግን እረፍዶባችሁዋል።
I PEELED OFF THE CARDBOARD WATERMELON!#asmr
00:56
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 35 МЛН
Did you find it?! 🤔✨✍️ #funnyart
00:11
Artistomg
Рет қаралды 113 МЛН
Зу-зу Күлпәш. Стоп. (1-бөлім)
52:33
ASTANATV Movie
Рет қаралды 1,1 МЛН
SHE WANTED CHIPS, BUT SHE GOT CARROTS 🤣🥕
00:19
OKUNJATA
Рет қаралды 11 МЛН
Ethiopia - አዲስ አበባን እንደ ሩዋንዳ…?
10:25
Ethiopia - የፊልድ ማርሻሉ ጥብቅ ጉዞ!
10:06
Feta Daily
Рет қаралды 10 М.
Ethiopia - ጃዋር ካደፈጠበት በድጋሚ…
9:21
Feta Daily
Рет қаралды 82 М.
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
59:31
VOA Amharic
Рет қаралды 1,9 М.
I PEELED OFF THE CARDBOARD WATERMELON!#asmr
00:56
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 35 МЛН