Ethiopia | Ethiopian News ገና ካሁኑ ነገር አመጣ ቤት ኪራይ II ከባድ ህዝባዊ ቁጣ ተቀስቅሷል II ጉዱ ብሩ የት ገባ

  Рет қаралды 31,950

Addis Media አዲስ ሚዲያ

Addis Media አዲስ ሚዲያ

9 күн бұрын

Ethiopia | Ethiopian News ገና ካሁኑ ነገር አመጣ ቤት ኪራይ II ከባድ ህዝባዊ ቁጣ ተቀስቅሷል II ጉዱ ብሩ የት ገባ
Welcome to the official Addis Media KZfaq channel.
Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

Пікірлер: 35
@gebeyehuosman6721
@gebeyehuosman6721 7 күн бұрын
ዜናና ማስታወቂያ አንድላይ አይጥምም
@meb153
@meb153 7 күн бұрын
ማስታወቂያው ይረብሻል በፅሁፍ ብቻ ለምን አይሆንም ወይም ለየብቻ ሳይንዛዛ
@berhanebekele3413
@berhanebekele3413 7 күн бұрын
እኔም አለሁ ከ3000 ወደ 7000 የገባሁ ፣ በአከራዮች ግፍ እግዚአብሄር ገና ሌላ ቁጣ ያመጣል።
@Helensibhat135
@Helensibhat135 7 күн бұрын
እውነት ነው አከራይ ግፈኛ ነው😢
@asmerethabtegiorgis618
@asmerethabtegiorgis618 7 күн бұрын
የአገራችን ውብ ቦታዎች አጥተህ ነው የፈረንጅ አውራጎዳና የምታስጎበኝን ይኸ ራስን የነጮች ጥገኛ መሆን ያሳፍራል
@tegegnetesfaye3953
@tegegnetesfaye3953 7 күн бұрын
ማስታወቂያው ከንግግሩ ጋር ይጋጫል
@yirgahayelom6628
@yirgahayelom6628 6 күн бұрын
የድምፅ ቀረፃ ችግር! DMC Advert!
@melakunegash7556
@melakunegash7556 7 күн бұрын
አብይ ቤተመንግስት የሚገነባበትን 10 ቢሊዮንዳላር ለኮንዶሚኒየም ግንባታ እውሎት ለምን የህዝቡን የቤት ችግር አያቃልልም?
@Ruthkassa11223
@Ruthkassa11223 7 күн бұрын
ለምንድን ነው ዜናውን እያወራህ በውስጥ መስመር ማስታወቂያ እየተነገረ የምትረብሸን ወይም ዜና ከመጀመሩ በፊት ማስታወቂያውን መናገር ትችላለህ እኮ
@TsedeyTessema
@TsedeyTessema 7 күн бұрын
የተርመጠመጠ መንግስ ት ወይ ድለላ አይሰራም 😢
@dr.abdulazizibrahim6496
@dr.abdulazizibrahim6496 6 күн бұрын
You run a red light.
@fekerteh974
@fekerteh974 7 күн бұрын
በማህል ማስታውቅያው ምንድነው የሁለት ሰው ድምፅ
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 7 күн бұрын
መንግስት ተብየው ራሱ ቤት ላይና በሌሎችም ጉዳዮች እንደ ወጥ እንጨት ሁሉንም ሲያማስል መገኘቱ ህዝብን እየጎዳ መሆኑን እንኳን አለማስተዋሉ የድንቆሮነታቸውን ደሰጃ እጅግ ከፍ እንዳደረገው አያሳይምን?
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 7 күн бұрын
መንግስት እራሱ ሰርቶ ለምን አያከራይም
@user-lf9lk5iv7z
@user-lf9lk5iv7z 7 күн бұрын
ይህንን ይጠይቅ አብይ አይኑን በበረሀ እየተቃጠለ እንገቱን ደፍቶ ላቡን አንጠፍጥፎ ያመጣውን ሰው ገንዘብ እወርሳለሁ ማለቱ ነው የሚገርመው
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 7 күн бұрын
ህሊና የሌለው ፈጽሞም ማሰብ ማስተዋል የተሳነው ይህ የእውሮች ስብስብ የሆነው ብልጽግና የተባለ የወንበዴዎች አውራ የሚያደርገውን አሳጥቶታል
@azebgeremew4624
@azebgeremew4624 7 күн бұрын
ቤቱን እኳ መንግስ አበድሮን አየደለም የሰረነዉ ተበድረን አሁን ደም ጭራሽ ቤት2 አመት አከራየ ታክስ ባልሳሳት ቤትን በተመለከተ 4 ታክስ አለ እንዲት ነዉ ሰዉ ማገገም የሚቸለዉ ቀአከራይም ተከራይም ይተወን ጭራሽ እርሰ በር አነቋቆረን 💔
@CarePhone-ms7pd
@CarePhone-ms7pd 7 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@saedofee9014
@saedofee9014 7 күн бұрын
ምንድነው የቴክኒክ ችግር እየተደራረበ ነው የሆነ የተለወጠ ነገር አለ
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 5 күн бұрын
Yetun.ensma
@samiyasaid7499
@samiyasaid7499 7 күн бұрын
ኢትዮጵያ ዝክርክ የስራ እእስራር
@SHAKUR185
@SHAKUR185 7 күн бұрын
ዜናዎችን ውይም ማስታወቂያ አስቀድም ተድበላልቋል😂
@SaraMohammed-dc7xd
@SaraMohammed-dc7xd 7 күн бұрын
Translate to English
@alha2939
@alha2939 7 күн бұрын
መሲታወቃዉይረቢሻል
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 7 күн бұрын
በመጀመሪያ ፊደል አስተካክለሽ /ህ ፃፍ/ ፊ
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 7 күн бұрын
ባክህ አስተካክለው ኤዲተር የልክም? መኝታ ቤትህ ሁነህ ነው እንዴ ምታስተላልፈው
@LaganaEritrea
@LaganaEritrea 7 күн бұрын
kkkkkk
@DanielakaluZeleke-ef2gp
@DanielakaluZeleke-ef2gp 7 күн бұрын
😂ግን መረቅነ ነው እንዴ ድምፅ የምተደበለልቀው
@gudinakegna8581
@gudinakegna8581 7 күн бұрын
አረ ባካችሁ ለጆሮአችን ትንሽ ጥንቃቄ! ወይ ማስታወቂያዉን ወይም ዜናዉን: ሁለቱን ደባልቃችሁ አደነቆራችሁን
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 7 күн бұрын
እንዴት ገንዘቡ የት እንደገባ አይታወቅም? ያው ልማደኞቹ ቀማኞቹ ዘርፈውት አይደለምን?
@user-uk2zi6gd6j
@user-uk2zi6gd6j 7 күн бұрын
እረበየካክፍለከተማ ወረዳ አምስት. ውስጥ. አንደበት. አስርሺብር. ስከፍልነበበር. አሁን. ሐያአምስትሺ. እድከፍል. ተደርጌለው ወረደ አባ መለከት አልሰማም ብለውኝ. ተቀባይነት. አጥቻለው ወረዳውእራሱየግዴለሽስራነውየሚሰራው
@QerubelAle2023
@QerubelAle2023 6 күн бұрын
የመኖሪያ ቤት ኪራይ ህጉ አከራይን የሚጎዳ፣ ተከራይን የማይጠቅም፣ የማይጎዳ፣ መንግስትን የሚጠቅም ይሆናል ከአጭር ጊዚ አንጻር፣ ወደፊት ደግሞ ተከራየን የሚጉዳ ይሆናል ኢንቨስትመንቱ ስለሚዳከም፣
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 25 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 47 МЛН
አዲስ አበባ ተሰደበች!  ያልተቀደሱ ስብስቦች!
Mehal Media መሀል ሚዲያ
Рет қаралды 720
Бенчику не было страшненько!😸 #бенчик #симбочка #лето
0:31
Gummy Bears Are Chasing Me (Ai Edition) 🐻 #ai #chatgpt #aiart
0:11
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
0:17
OKUNJATA
Рет қаралды 2,8 МЛН
“Айбек бейтаныс қызбен көлікке мініп кетті”
25:04
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 235 М.