Ethiopia : ገዱና ልደቱ ከአሜሪካ መንግስት ጋር..ሚስጥራዊው ሴራ ተጋለጠ! | GEDU ANDARGACHEW | LIDETU AYALEW | ABIY AHMED

  Рет қаралды 45,711

habesha top 5

habesha top 5

4 күн бұрын

Ethiopia : ገዱና ልደቱ ከአሜሪካ መንግስት ጋር..ሚስጥራዊው ሴራ ተጋለጠ! | GEDU ANDARGACHEW | LIDETU AYALEW | ABIY AHMED
#abelbirhanu #habesha #fetadaily #ethiopianmezmur #news #ethiopianzena #ethiopian #ethiopia #ethioforum #ethioforumኢትዮፎረም
#abiyahmed #geduandargachew #lidetuayalew

Пікірлер: 58
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 2 күн бұрын
Yihe Dikala min yawkal Abiy Ahmed. Ye mircha korejo eyeneteke liyasgeba eko new mircha milew.
@user-ym7kp8pf4s
@user-ym7kp8pf4s 2 күн бұрын
አይይይ የገዱና የልደቱ ኡኡኡኡኡ እረ ባካችሁ። እነዚህ ቡቃያዎች ችግኝ ይነቅላሉ።
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 2 күн бұрын
ምኑ ነው ድብቅ? በግልፅ በsocial media የጠገብነው ወሬ ነው!
@mengistutekle9791
@mengistutekle9791 2 күн бұрын
ፋኖ አትዘናጋ በጊዜው ግርግር: ሕብረትክን አዳብረኽ በአላማህ ላይ ጠንክር: በደም ነጋዲዎች እንዳት ጭበረበር: ያውቁበታል እና ተገልብጦ ማደር::
@tesfayealemu9929
@tesfayealemu9929 2 күн бұрын
አይ ገዱ እንኳን ከልደቱ ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት አይጠቅምም
@YohanesAforke-cw6ig
@YohanesAforke-cw6ig 9 сағат бұрын
Ante manehh ena new shgeger yelem ymtlew ya Hulu sew sigedel lemen zemalk biyans tenesh aseb lesew kalsebk Gena sew ybelahal wait aminute!!❤❤❤
@klieben9942
@klieben9942 2 күн бұрын
የልደቱ ለራሱ አውቃለሁ ባይ ፓለቲካ ለኢትዮጵያ ሕዝብ አይጠቅምም ። ሌላው የልደቱ በትጥቅ ትግሉ የሚያምን አልነበረም ። አሁን ፍሬው ሲጎመራ ልግባ ከሚሉት ውስጥ መሆን መሻት መብት የለውም ።
@FentayeMekuriyaw
@FentayeMekuriyaw Күн бұрын
ገዱ ይመር።
@user-ou5lh7os9g
@user-ou5lh7os9g 2 күн бұрын
Kkkkkk ere ye shegegre mngset aynorem😢😢😢
@haddisGebreyesus
@haddisGebreyesus 2 күн бұрын
ኣሁንስ እንዶት ይመለከተዋል! ራሱ ያመጣዉ ሃገራዊ ውድመት ማን ኣመጣዉ!
@mengistutekle9791
@mengistutekle9791 2 күн бұрын
ተፈጭቶ ተቦክቶ ሲደርስ ሊጋገር: አስጋግሩን ይላሉ ሆናችሁ በኛ ስር: ሙልጭልጭ ይላሉ ሕዝብ ሲገደል በዘር:: አድገውበት ድፍረት ሕዝብን ማታለል: ሙልጭልጭ.ይላሉ ሰው በዘር ሲገደል::
@geremewggiorgistiba9994
@geremewggiorgistiba9994 2 күн бұрын
የሽግግር መንግስት አያስፈልግም ብሎ ከወሰኔ ምክክር ለምን አስፈለገ? የሌላው ክልል ቀርቶ የኦሮሞ ክልል ሕዝብም አሁን ያለውን መንግስት አይፈልገውም።
@user-qq6uh3ih8e
@user-qq6uh3ih8e 2 күн бұрын
ሌላ ብሉ ሆን ተብሎ ለክፉ ቀን የሚሆን ሰራ ለመስራት የተላኩናቸዉ ይገርማል ይልቃል ተፈታ ስባል ታሞ ሆስታል ገቡ በተበከለ ምግብ ምክንያት መፈወሳቸዉ ሳይሰማ አሜሪካ መግባታቸዉ አለ ነገር ያሰኛል አሁን ነዉ መጠንቀቅ
@chuchu-hl2xk
@chuchu-hl2xk 2 күн бұрын
ኢትዮጵያ አሁን ካለችበት ችግር ለመዉጣት የሽግግር መንግሥት ያስፈልጋል❤❤❤❤
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 2 күн бұрын
ሌላ አንባቢ ቀይሩ።
@MelakuMelese-wz8tg
@MelakuMelese-wz8tg 2 күн бұрын
እነገዱና ልደቱ የንጀራ ጌቶቻቸው ምዕራባውያን እንዲያስቡ ያደረጉዋቸውን ብቻ እንጂ አለም አሁን ወዴት እየጦዘች እንደሆነች ምንም የሚያውቅት ነገር እንደሌለ አሁን ተለጣፊ ሆነው የመኖር አባዜ ነው ያላቸው የአማራ ተቆርቋሪ ቢሆኑማ ሞቴን ከአማራ በፊት ብለው ይፋለሙ ነበር ስለዚህ ወፍ የለም እዛው ፍርፋሪያቸውን ይቀላውጡ ።
@BierhanuBeraAlex
@BierhanuBeraAlex Күн бұрын
እኔ ፖለቲከኛ አይደለሁም የሀገሬን ጉዳይ እከታተላለሁ ስለሀገሬ ስለ ወገኖቼ እጸልያለሁ የሀገራችን ፖለቲከኞችን እነዳው ዝም ብዬ ያሳስባቸው በአዕምሮዬ የሚመላሰውን ልበል ብዬ ነው የብርና የምር ፖለቲካና ፖለቲከኞች በዚህች ሀገር እየታዩ ይመስለኛል የምር ፖለቲከኞቾ የሚያደርጉትን የሚያቁ ቁርጠኛ ዓላማና አቋም ያላቸው የማይወላውሉ የማይሸቃቅጡ አገር ቤት ተቀምጠው ሕይወታቸውን ለአላማቸው መፈጸም ለመስጠት የጨከኑና በማስተዋልና በጥበብ የሚራመዱ ሳይበሰብስ በፊት አላማው ሀገር ጠል ቢሆንም እንደ ኢሕአዴግ፣ የተከበረው የኦሮማራ ወጣት ታጋዮች (ገዱም ከነዚ እንደ ነበሩ ልብ ይበሉ)ሌሎችም ዛሬ ድረስ በፈተና ውስጥ በገንዘብና በጥቅማጥቅም ሕዝብና ወገናቸውን ሳይሸጡ የቀጠሉ ይመስሉኛል የምሮቹ በተቃራኒዉ ያሉት የብር ፖለቲከኞች ጊዜ ዓላማቸውን የሚገልጠው የሚያደርጉትን የሚያቁ ግንቁርጠኛ ዓላማና አቋም የሌላቸው ወላዋዮች ተንሸራታቾች ሕዝብና እውነትን ሽጠው በሀገርም ከሀገር ውጭ ተቀምጠው በሕዝብና በሀገር ጉዳት ሕይወታቸውን የማያደላድሉ ጥቅም እስካገኙ ድረስ በንጹሃን ሕይወት ሀብት የሚያጋብሱ ይመስሉኛል አክብሮቴ ዛሬ ያልተለወጠባቸው ጋሽ ገዱ የት እየሄዱ ነው ካልጠፋ ስልትና ወዳጅ ወዴት ወዴት
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 күн бұрын
የሽግግር መንግስት ተመሰረተ አልተመሰረተ ማፍያ ገዳይ አሳዳጁ የአብይ አህመድ ስርዓት ይገረሰሳል የጊዜ ጉዳይ ብቻ ነዉ።
@gendawa00
@gendawa00 Күн бұрын
ጋዜጠኝነት ቀልድ ሆነ ? ስቅጥጥ የሚል ድምፅ !
@fisht8072
@fisht8072 2 күн бұрын
ምን ማለት ነው በድብቅ ማለት ??? በድብቅ ከዛም ፊት ለፊት 😂😂
@LichiKahsay
@LichiKahsay 2 күн бұрын
የሚሰማ ጀሮ ስላልነበራቸው እንጂ ህወሓት ከመጀመርያው ሁሉም የፓለቲካ ሃይሎች የሚሳተፍበት ሽግግር መንግስት ይቋቋም ሲባል ሰሚ ሲታጣ አሁን ሁሉም የኢ/ያ አከባቢ የጦርነት ቀጠና ሲሇን መንቃታችህም ከልላው ትሻላላችህ !!
@GemchisBurka-cg5wy
@GemchisBurka-cg5wy 2 күн бұрын
OLF Will Win!
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 2 күн бұрын
ባናትህ ተደፍ ?እኛ ስላንተ ኮልኮሌ ስልጣን አያገባንም ቤተሰቦቻችን አፈር ገፍተው ይኑሩበት ዘላለም ነገር አይሰለቻቸውም እንዴ አማራ መገንጥል አለበት ሁል ጌዜ የጥላቻ የገም ስራአት ያመጡለታል እራሳቸው ነው እስልጣላይ የሚቀመጡት አማራ አማራ አማራ ይላሉ ???
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 2 күн бұрын
ገዱ ያጠፋሁትን ልካስ እያለ ነው ወይስ ይሄ ኮረንቲ የሆነ የማይለቅ የፖለቲከኛ ሱስ ይዞት!
@GemchisBurka-cg5wy
@GemchisBurka-cg5wy 2 күн бұрын
USA Embassy kemanim gar yaweral. democrat be hone bekul kezi befitim ke OLF ina Oromo Congressgar temekakrewal no new! Inde Jebd atawuru!
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 2 күн бұрын
ይዲፍህ እየሱስ ተውን አብይ ወገቡን አጥብቆ የያዘው አማራን ነው ተውን
@netsa4051
@netsa4051 2 күн бұрын
Weregnoch wishetam
@tafaangiaeiy5564
@tafaangiaeiy5564 2 күн бұрын
No Shane Wayne fano zero zero zero zero
@user-or1de6yb6v
@user-or1de6yb6v Күн бұрын
Be Ager kehedet ena mengesten lemaferes kelela ager mengest gar bemaserachew balubet tegebiw ketat yegebachewal. Yeh yeEthiopian mengest mistir mabaken ena hezbun ende keneya endinesa eyaderegu new. Yezarei hulet amet Jugar ena Ledetu hunew adegegna sera fetereew tasrew beyekerta tefetu ahun degmo men yemeta belew new bedehaw hezeb lela elkit mitenesesut ere tewu mote yebkan America esat laye nedsj new metechemerew Selam teen ager astareka atawkem mesariwan meshet becha new Gedum, Yelekal, Ledetu kehager kewotachihu behuwala elekit mawoj tegebi ayedelem Amara, oromo, Tegray Afarum Gurage Debubum ende ketel regefe kezih behual lela elekit anastenagedem embi kalachihu bemejemeriya ye Ethiopia hezeb enanten yebelal sew betam semetegna new Geduna Ledetu ye American mengest eyanegageru mebal wore sideman kemen gezew General Tefera Mamo Fanon tekelakele teblo tewora wushetamoch lageru yelefawun jegena sem matelshet teru ayedelem nege alehu yem alehedkum belachihu men yewutachihual selezeh please please please wore atartachihu zegebu sewochin behaset wore atasgedelu. Peace to all Ethiopians! Amesegnalehu
@hilwaamanamankiyar-pp5bf
@hilwaamanamankiyar-pp5bf 2 күн бұрын
CESB
@HargeTadesse
@HargeTadesse Күн бұрын
Yy
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 2 күн бұрын
አወ በሻሻው እያለ የግርግር መንግስት አይኖርም
@getahuntewledmedhin5057
@getahuntewledmedhin5057 2 күн бұрын
Gedu is genocyder he can not partcipate for the trasitional negociation
@getamesayayele7141
@getamesayayele7141 2 күн бұрын
ምን አገባህ ተከፋይ ቅጥረኛ ስለሆንክ አይመለከትህም
@zemenmekonen8657
@zemenmekonen8657 2 күн бұрын
ድል ለተገፋው ለኢትዮጵያ ለተጨፈጨፈው ለአማራ ህዝብ
@yiftusirajousselin1061
@yiftusirajousselin1061 2 күн бұрын
Fanon kerchw. Bgd. Tertew. Nebr. Adregut. Chalut
@Medan985
@Medan985 2 күн бұрын
በምን ቁአንቃ ትግባቡ
@alaminegetahun7499
@alaminegetahun7499 Күн бұрын
O
@abebe7532
@abebe7532 2 күн бұрын
Kkkkkkkkkkkkk😂
@user-fr4gy4rw3n
@user-fr4gy4rw3n 2 күн бұрын
ይድፋሽ እርካሽ ትውድ???
@fisehamerawi.1844
@fisehamerawi.1844 2 күн бұрын
Unfitted journalist
@birhanetefera3668
@birhanetefera3668 2 күн бұрын
የሽግግር መንግስት ? ሲያምራችሁ ይቅር
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 2 күн бұрын
ለከት የለሽ ጋዜጠኛ ነሽ። እንደባህላችን አቶ እያልሽ ብትጠሪያቸው ምንም ዋጋ አያስከፍልሽም። እስኪ እባካችሁ ተመከሩ የዘመኑ ጋዜጠኞች ባህልና ወጋችንን እያጠፋችሁ ትውልዱን አታጥፉት እንኳን ተልቅ ሰው፣ በእድሜ ትንሽ በለጥ ያሉትን አክብሮ የሚጠራ ህዝብ ነበር የነበረው።አሁን አንጠልጥላችሁ በስም ብቻ ስትጠሩ ስለእናንተ እኔ ተሸማቀቅሁ። ስርአት ያዙ
@gendawa00
@gendawa00 Күн бұрын
ኧረ እች ጋዜጠኛም ሲያነብ ሰምታ አታውቅም አሳፋሪ
@shibefente5682
@shibefente5682 Күн бұрын
አማራ አንድ ነው። አገሪቱ ልደቱን ብታገኝ ትቀጥል ነበር። ማንም ልዱቱን የሚክል የለም።
@47sh01
@47sh01 Күн бұрын
ሥጋ ቁጠር ቢሉት ጣፊያ አንድ አለ
@TamratSesai-nf5uq
@TamratSesai-nf5uq 2 күн бұрын
ወጥ ነሽ የአብይ አገልጋይ
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 2 күн бұрын
ምናባሽንም አገባሽ ቆሻም ሙድያም ስላማራም ህዝብንም አይናገር ስለራስውንም ህዝብንም ሰላም አይስራም ስለሰላም አይፈልግ መንጫጫትም የትግርየም ሙድያም የኦህደድዉንም ካድሪይም ቅጥረኛም ሁልዉ አፍዉንም ይከፍታልም ስላማራም ህዝብንም ሚናገረዉ ያለም ስለገድውንም ምንስ አገባችሁ ስለገድውንም የራስዉም የግልዉንም ያማራም ህዝብንም ሙመራዉንም ህዝብንም ጋርንም ሙሰራም የራስዉም ቢተሰብንም ልጄችዉንም። ህዝብዉንም ከትግርየም ገዳይም እራያም ፀለምትም ዋልቃይትም ማዳንም ነዉ የትግርየም የኦሮሞንም ጀነራሎችንም። እራያም ፀለንትም እናጥፋቸው እንግደላቸዉ እያፈነንም ብለዉ የተነስዉትም ጠላትም አማራም የዉሸትም መከላከያም የተባለም ከህዎሀትም ጋርም አማራም ኢልትራም ለመዉጋትም ሚራራጥዉትም ያልዉም እኒህንም ሀገርንም አፍራሽንም ህግንም ደንግገዉ መብትም እስከመገንጠልም መብትም 39 ህግንም አንቀፅንም አስቀምጠዉ ኤነግዉም መንግስትም ህዌሀትም ሁለትዉም ለማስገንጠልም ህግንም አራዉይትም አራማጅም ናቸዉ እና ይህንም ቆሻሻም ቢሄርንም ኦህደድዉም ህዎሀትም ለመገንጠልም ሚራራጥዉትም ድታማንም ለማስቆም ያማራም ድያም ጭፍጨፋም ለማስቆም ቢሰርዉንም ህዝብንም ያከብራቸዋልም ለነገድዉም ደግነታቸዉ ይፈለጋልም በህዝብንም አማራም ልጅዎችም ወጣቴችንም በደላም አርሰዉም ነግደዉ ከክልላቸዉ ሰላም አድ5ገዉም መመራትም ሚፈልግም ህዝብንም አማራም ልጅዌችንም ፋኖችንም በክልላቸው መምራትም ማስተዳደርንም አለባቸዉም ነዉም ምንለዉም ተገንጣይም ሃርንም ምንድ ሰላም ይገኛል ላማራም ክልልንም ከኦህደድዉም ብርሀንዉ ጁላም ከህዎሀትም አብይም ጥላቻም ህዝብንም አማራም ማፈናቀልም መግደልም ነፃነትም አጊንተዉ ህዝብንም አማታም ልጅ ፋኖችንም ሰላማቸዉም በክንዳቸዉ መብታቸዉ በክልላቸው ይመርዉታልም አረጋግተዉንም ክልልንም አማራም እርዳያዉንም ማግኘትም ክልልዉም መሪይም ፋኖም አድርጎንም ጦርንም ፋኖም ዝጠናቂይም አድርጎም መምራትም ግድም ነዉ። ከዝጠላትም ትግርየም ከተገንዝጣይም ቢሄርንም ትግርየም ሰላምዉ ማግኘትም ክልልንም አማራም ያስፈልጋልም ግዝያዊንም መሪይም ለክክልልም አማራም።ቆሻሻም ኦህደድዉም ቅጥረኛም። ሚድያም ንሽም።
@sossinaasfawkebede9421
@sossinaasfawkebede9421 2 күн бұрын
We all ethiopians want shegegere government. Abiy must go. The country is mess. Ethiopians is starved and became homeless. By force this abiy must go. Most ethiopians not happy with this man we stand with gedu and ledetu. Remove abiy the devil man.
@truthfully1573
@truthfully1573 2 күн бұрын
YE SHEGEGER MENGIST ONLY FOR FANO AND ESTABLISHED GOVERNMENT ONLY FOR FANO . END OF STORY
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 күн бұрын
የሽግግር መንግስት ተመሰረተ አልተመሰረተ ማፍያ ገዳይ አሳዳጁ የአብይ አህመድ ስርዓት ይገረሰሳል የጊዜ ጉዳይ ብቻ ነዉ።
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 91 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 8 МЛН
Ethiopia - ኮሎኔሉ የት ተሰወሩ…?
10:36
Feta Daily
Рет қаралды 51 М.
EMS Special የአቶ ገዱ የተቃውሞ ንግግር Mon 14 Aug 2023
12:56
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 550 М.
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 91 МЛН