[የወለድኳት ልጅ ሰው አልነበረችም] "እንዳላያት አስፈረሙኝ!" | BBC News | Abay | Italy

  Рет қаралды 46,653

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

7 күн бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 64
@bizubekele7737
@bizubekele7737 6 күн бұрын
ሰዎች በምድር ላይ ስንኖር ብዙ ነገሮችን ልናገኝ ደግሞም ልናጣ እንችላለን ። ልጅን እንደማግኘት ግን የደስታ ጥግ የለም እንኳንም ልጅ ኖረሽ መፅናኛዎችሽ ናቸዉና ።እግዚአብሔር እንኳ ብዙ ነገር ሰጥቶን ልዩ አድርጎ የገለፀልን ግን ልጆችን ነዉ።ልጅ የእርሱ ስጦታ ነዉ ❤
@emebethabte595
@emebethabte595 2 күн бұрын
አምላክ ካልደረሰልን በቀር የኛ ፍላጎትና እሩጫ የትም አያደርስም ።የተሰጠን ድርሻና እጣፋንታ እንጂ።
@beletshachewtakabe3593
@beletshachewtakabe3593 2 күн бұрын
ግን እኮ ያሁሉ መከራና ስቃይአልፋለች ጎበዝ ናት ጀግና🎉❤👍👍👍
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 Күн бұрын
ይገርማል ያሣዝናል ይህ ሁሉ መከራ ለምን?
@Anumma572
@Anumma572 6 күн бұрын
ሰለተንገላታች ጽንሱ ተጎድቶ ይሆናል ፈጣሪ ማስረሻ ይስጥሽ
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 4 күн бұрын
ብታያት ይሻልሽ ነበር ምክንያቱም የኔን ልጅ ብለውኝ ስትወለድ ግን ምንም ችግር የላትም እግዚአብሔር ያሳድግልኝ ጥሩ ጭንቅላት አላት አይተሻት ቢሆን መልካም ነበር
@abaygirma1040
@abaygirma1040 Күн бұрын
እህቴ ታሪክን ስለወራሽልኝ አመሰግናለሁ እኔ ግን እኮ ላንቺ አላወራውልሽም አንቺንም ጣቢያ ላቆም ድንዝም ብሎ ማውራት አይከብድም ከቻልሽ ይሄ ፕሮግራም እኔ ነኝ ምልክት የኔ ለተናገርኩበት ጣቢያ ተናግሬያለሁ አንቺን አላቅሽ ጥሩ ነው ለሰው መንገድሽ ያስተምራል ግን የኔ ፍቃደኝነት ጠይቀሽ ነው ላንቺ ገንዘብ መለቃ ቀሚያ የምታደርጊው ያሳዝናል😢
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 Күн бұрын
ፈጣሪ አበርትቶ ለዛሬ አድርሶሻል ተመስገን ነው ግን የተሰጠው እርእስ ያስደነግጣል በነበረብሽ ጉዳት እንግልት ተጎድታ ሊሆን ይችላል ግን ሰው አልነበረችም ማለት ይከብዳል
@SaraBarKot
@SaraBarKot 5 күн бұрын
ምንም ይሁን ምን ልጁን መስጠት አለባቸው ምናልባት ልጅ ተፈልጎ ይሆናል
@WeleteSenbet
@WeleteSenbet Сағат бұрын
መጠርጠር ነው።
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 Күн бұрын
እግዚያብሄር ከጎንሽ ይሁን
@girmabogale5335
@girmabogale5335 5 күн бұрын
አሸግዚአብሄር የርዳሽ እግዚአብ ሄር ይባርክሽ :;ያባትሽን ነፍስ በገነት ያኑረው:ቤተሰቦቻችሁን በሙሉ እግዚአብሄር የጽናችሁ:: በረሃ ለበረሃ አብረሽው የተንከራተትሺውን የልጆችሽ አበት ባለቤትሽን ፈልገሽ ብትታረቂው ጥሩ ነው::እግዚአብሄር ያንቺን ስቃይ ተመልክቶ በልጆችሽ ላይ ትልቀ ሥራ እነዲፈጽም(እንዲሰራ)በፀሎትሽ ጥዋትና ማታ ጠይቂው(አንባሽን እያፈሰስሽ)እምባሽን እንደሚያብስልሽም እርግጠኛ ነኝ:: እኔም አመሰግነዋለሁ::❤❤❤❤😂 , , ግርማ ቦጋለ
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 5 күн бұрын
በኢየሱስም😢😢
@selamawityemaryamlij2606
@selamawityemaryamlij2606 Күн бұрын
መክሰስ እኮ ትችላለች እንዴት ነው ልጅን ማየት አትችይም የሚሉት ? እንዴት 9 ወር ሙሉ የተሸከመችውን ማየት ይከለክልዋታል😢😢😢
@mulumassa9214
@mulumassa9214 Күн бұрын
yelgetu tefetero kaychew lenateywa yeaemrro metawek weym edemelk chenket endayfeterbat new enge mebt ylshem lmayt malt aydelm
@user-hs7mi4ib5r
@user-hs7mi4ib5r 2 күн бұрын
ያርብ
@tesfa4514
@tesfa4514 5 күн бұрын
Besheger info yayachut atdgemuben,
@BarrieHousing
@BarrieHousing 3 күн бұрын
Betam yadazinal!!😭 Ye sew lijjj egzyabher kalredaw betam aschagri hiwot ygetmewal 😭😭gin Ke Geta gat Hulu ychalal ,,, birtayun ystash ehte🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@genetdubei9894
@genetdubei9894 33 минут бұрын
😅😅😅😅አይዞሽ ይሰጥሻል
@dinayosef2679
@dinayosef2679 3 сағат бұрын
😢
@user-lh4co5mn4s
@user-lh4co5mn4s 3 күн бұрын
አብዛኞቻችን ያለፍንበት ነው😢
@user-hz8bq8gx4w
@user-hz8bq8gx4w Күн бұрын
😢😢😢
@desalegngebre-ym6gk
@desalegngebre-ym6gk 2 күн бұрын
ይህ እንዳይሆን ኢ/ያን ማበልፀግ ሰላማንም መጠበቅ በሕዝቦች መካከል ፍቅርን መዝራት ነው ሌላ የለም ይህ ብቸኛ መልስ ነው ።
@frebmeskel8417
@frebmeskel8417 4 сағат бұрын
ታሪኲ የተያያዘ አይደለም።
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 Күн бұрын
አርስቱና ትንታኔው ማሞ። ሌላ መታወቂያ ሌላ ትገርሚያለሽ።
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 3 күн бұрын
ርግጠኛ ነኝ ውሸት ነው ምክናያቱም እውነት ቢሆን ምንም ብትሆን እድትረጋጋ አድርገው ያሳዩ ነበር ለምን ፈጣሪ የሰጠሺን እደምንም ብለሺ አላየሻትም ለምን ፈረምሺ ኦ😢
@user-yy9px3nk8o
@user-yy9px3nk8o 6 күн бұрын
ውሸት ቢሆንስ ሊቀሙሽ ቢሆንስ??ማየት ነበረብሽ።
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 6 күн бұрын
ትክክል ለኔየ የታየኝ ምን መሰለሽ ልጂቱ የቄስ ሚስት በፀሎቷ ሐገርን የምትጠቅም በስራዋ በሐይማኖታ ጠንካራና ለሐይማኖቷ ጠቃሚ ሐገሯን ወዳጂ ነበረች እዴት ሠው አይደለችም ትባላለች
@user-yy9px3nk8o
@user-yy9px3nk8o 6 күн бұрын
@@tube-vs6rd እስዋ እንዴት እሺ ብላ ትፈርማለች????ታሪኩ የውሸት ይሆናል።
@alphabetty6171
@alphabetty6171 4 күн бұрын
Ymin kureja new
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 6 күн бұрын
ግን ለምን እሷ ፈረመች ቆይ የሰጣት ፈጣሪዋ አደለዴየ ሆ
@rahalekiros1470
@rahalekiros1470 13 сағат бұрын
😂😂😂
@FiyaMeta-rj9hw
@FiyaMeta-rj9hw Күн бұрын
Bewnt betem yemiyasazen new gen demo fetri melso legi setitwatl enem tesfa atkurt tarikw yekyeral
@azitytube6811
@azitytube6811 2 күн бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል ፣እግዚያብሄር በስደት ላይ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ይጠብቃቸው
@Genet-vz3bh
@Genet-vz3bh 2 күн бұрын
እህቴ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ እኛ የማናውቀው ነገር አለ ሐኪሞች ብቻ ናቸው የሚያውቀውት በኛ ሾተላይ ይባላል የኔ ጒደኛ ይሄ ገጥማት ፅንሱ በስድስት ወሩ ተቃርጣል በተቻለን መጠን መመርመር አለብን ከሀኪሞች ዝርዝር ማብራሪያ ጠይቁ
@MuluneshJenberu
@MuluneshJenberu 5 күн бұрын
ምን አልባት ቤተሰቦቿ እሚያመልኩት ዛር መንፈስ ይኖራል እናአሳልፈዉ ሰተዋታል ይሆናል አንዳንደ የቤተሰብ ችግርለልጅ ይተርፋል እናማ የዛር መንፈስ ነዉ በቃ አለቀ
@abaygirma1040
@abaygirma1040 Күн бұрын
@arsemaaa3415
@arsemaaa3415 6 сағат бұрын
Tkkl
@alemitualem-me6xj
@alemitualem-me6xj 3 күн бұрын
አትስረቁ እባካችሁ የራሳችሁን ስሩ
@abaygirma1040
@abaygirma1040 Күн бұрын
ንግራልኝ እካህ animal ላንቺ ማን ነገረሽ ዝም ብሎ ላንቺ ያልተወራውን ነገር ማውራት አይከብድም እባካችሁ እባካችሁ ሌብነቲ ይቁ
@love-bz4ik
@love-bz4ik 5 күн бұрын
ለነገሩ የኢትዮጵያ። ሴቶች እኮ ከእንስሳት ጋር መተኛት ከጀመራቹ ቆያቹ ከውሻ ከፈረስ ከዝንጀሮ ብቻ ብዙ ነገሮች ጋር መተኛት ከጀመራቹ ብዙ ቆያቹ ወራዳ የኢትዮጵያ ሴቶች ሲሰኞች በአንድ ወንድ የማትጸኑ ሸረሙጦች
@fekertilahun5529
@fekertilahun5529 5 күн бұрын
ፈጣሪ ይቅር የበልህ ወይም ይበልሽ አንተ ወይም አንች ታደርጋላችው ማለት ነው ቀፍፊ
@jeff.t7778
@jeff.t7778 5 күн бұрын
የኢትዮጵያ ሴቶች ብለህ ስትሳደብ ያንተን እናትም እህትም አክስትን ሁሉንም ያጠቃልላል.....
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 5 күн бұрын
እግዝዬ ይቅር በለል😂😂😂
@MuluneshJenberu
@MuluneshJenberu 5 күн бұрын
እሔ ተሳዳቢ ከየት ነዉ አዉሮፓዊ ነህ ወይስ አሜሪካዊ የኢትዮጵያ አላለም😅😅 እኔ ግን አንተን ከዉሻ ጋር አይቸሀለሁ😅😅😅😅😅😅
@love-bz4ik
@love-bz4ik 5 күн бұрын
@@MuluneshJenberu እእእእ እማማ ሙሉነሽ አንቺ ውሻ ሸረሙጣ የማንም መጻዳጃ ጋለሞታ ኤዲሲም ጨብጣም አንቺ ከአህያ ጋር የምትባጂ ውሻ
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 943 М.
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 3,3 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 25 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 58 МЛН
#አነጋጋሪዉ_የመምህር_ምህረተአብ_አሰፋ_ልደት_አከባበር@NEGASHMEDIA
1:04:09
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 943 М.