Ethiopia - ጌታቸውን ያበሳጨው የራያው ክስተትና ሊመጣ የነበረው አደገኛ ውጤት

  Рет қаралды 89,961

Feta Daily

Feta Daily

Ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 117
@kemekem1366
@kemekem1366 Ай бұрын
ተመካክረው ነው ውጊያ የከፈቱት እኛ የወያኔን ባህሪ እናውቃለን ምንም አልተከፋፈሉም ውጤቱን ወደ ፊት አብረን እናያለን
@user-wk2ik9lw1c
@user-wk2ik9lw1c Ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ💚💛❤✊
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
ስላምለሀገራችንኢትጵያጦርነትይብቃን አላህስላምያጣልን እእህህህህየሀገሪስላምናፍቀኝ
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l Ай бұрын
ጌታቸው አልተበሳጨም። ደስ ብሎታል እንጅ።
@user-tt9vx4gp8i
@user-tt9vx4gp8i Ай бұрын
ሠላም ለኢትዮጵያውያን ስለም ለዓለም ሕዝብም በሙሉ ።
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 Ай бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪❤❤❤
@tsegenetyemariyamlji2070
@tsegenetyemariyamlji2070 Ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ካመት አመት ይሻላል ሰላም ይመጣል ስል ጭራሺ እየባሰ መጣ እዳው ምን ጉዲ መጣብን በስመአም አፍፍፍ
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 Ай бұрын
ያማል ያሣዝናል ያሥቆጫል።
@sadaliomar4530
@sadaliomar4530 Ай бұрын
አላህ በቃ በላን ሰላም አምጣልን
@user-ei9mn7ov1o
@user-ei9mn7ov1o Ай бұрын
ወታዴር ሳይታዘዝ አይዘምትም አትዋሹ አላህ ፍርዱን ይፍረድ ድሉ ከአላህ ነው
@Yonas-jp7sp
@Yonas-jp7sp Ай бұрын
ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Ай бұрын
ትክክል !
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o Ай бұрын
ምንም አይመጣም ለወያኔ መንገድ ጥረግ አታደናቅፍ የራያ ጉዳይ ሁለቱን ክልል አያጣላም
@zm6661
@zm6661 Ай бұрын
አ ብሽሩእራያየወልቃይቴ😢
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 20 күн бұрын
ጠላትማ ጠላትም ነዉ የመብራትም ሀይልዋ ወደጠላትም ትግርየም ሚያተላልፍበትም ገመድዉንም ተሸካሚዉም ቁረጥዉባቸዉ ብለናልም ለዎሎም ፍልኖም ታጋይዎችንም ጠላትም ትግርየም ወረራዉ አያቆምም እና በልዋቸዉ ወደትግራይም ትራንስፖም ዝግዉት አቃጥልዉት ነዉ ምንለዉም ህዝብንም አማራም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ነንም።
@DifhGgbj-zu1fy
@DifhGgbj-zu1fy Ай бұрын
ሠላም ለሀገራችን ለኢትጵያ ኧረ ጦርነት ይብቃን 💚💛❤️
@genetnecho1109
@genetnecho1109 Ай бұрын
እነሱ እኮ ሰርቆ መብላት ያሳደጋቸው ልማድ አላቼው እኮ።
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t Ай бұрын
የሰው በደል ከድጋ ይከብዳል የሰውሀቅደሞ አደደም እደሰውስጋ ያጥወለውላል😭 ራያ ምንምኳን ጊዜው የነሱቢሆንም በጀግና ልጆቿ በፋኖ የአማራ እናት ሁለየምተከብራ ትኖራለች ይሄም አባቱንያጣው ልጅና እናቱ ተገድላበት የቲም ሆኖ ዛሬበቤተሰብ ናፍቆት የሚሰቃዩት ነገ ውጤቱን አብረንነን ኢሻአላህ
@tedybelachew4359
@tedybelachew4359 Ай бұрын
ልክ ብለሀል ። የአማራ ህዝብ ትግራይ ወያኔዎችን ከአማራ ክልል ማባረር አለበት ።ያለፈው እንዳይደገም ።
@EndrisMohammed-yy5qf
@EndrisMohammed-yy5qf Ай бұрын
አማራ የሆክ የዚህን ሰውየ ዜና አታዳምዱ ጭራሽ ጌታቸውን ያበሳጨው ይላል እደ እድህ እያልክ አማራን ልታስጨርሰው ነው ትግራይ ነው የወረረን
@zerubabelgashaw760
@zerubabelgashaw760 Ай бұрын
ድል ለአምሐራ እና ለትግራይ ህዝብ
@gashuamare3316
@gashuamare3316 Ай бұрын
Amharan miyastekaw bahden nw. Bahden biwegede mnm kena belo ayaywem nbr. Fano gideta ykilelu mengist mhone albet tolo. Fano❤
@user-fp9tx6or1p
@user-fp9tx6or1p Ай бұрын
እናመሠግናለን መረጃ ስላደረስከን ግን አማራን ሊያጠፋ የመጣ እራሡ ይጠፋል ራያ ወልቃይት የሚሉት ነገር አይልፉ አይድከሙ ያመራ መሆኑ የታወቀነዉ😮
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 20 күн бұрын
ካምርልም ህዝብንም ጋርም ሚኖርዉትም ትግርየንም የያዛችሁንም እረሽንዋቸዉ ነዉ ምንለዉም ህዝብንም አማራም ንቅናቂዎችንም ሀይልም
@enawgawabathun3355
@enawgawabathun3355 Ай бұрын
ደውቄቱ ሲያልቅ ወደ አማራ ክልል እንዴት የአማራ ዱቄት አያልቅም ያለ ማነው
@user-tf8rg2rj3h
@user-tf8rg2rj3h Ай бұрын
እነሱ መችም አይከፋፈሉ ባለጉልበቱ ታሸነፈ በጉልበት አስመለስን ብለው ይነግሩሀልጅ
@lukewarm170
@lukewarm170 Ай бұрын
ወሎ ወሎ ትዝ ይልሀል በሀሀርህ የተስደድከው ከምድረገፅ ወሎወች እንዲጠፉ የአፄ ይሆንስ ጀምሮ የስረቱን ተመልከት ወሎ ክተት
@user-bc5gs9bk8e
@user-bc5gs9bk8e Ай бұрын
ውሀ ውልልል ያርግህ በአፂወቹ ግዜ ወሎ ሳይሁን ተአማራም ተኦሮሞም አርጎባም ማንኛውም ሙስሊም ነው የተጓዳው
@endalewtagele8861
@endalewtagele8861 Ай бұрын
መሰከን ያዋጣል
@melesegenenedulecha7955
@melesegenenedulecha7955 Ай бұрын
ጀግና ትግራይ ቅመም ህዝብ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v Ай бұрын
ምኑ ጀግና ችጋራም ዘላለም ጦርነት መሬታችሁ እህል ማብቀል የማይችለው በጦርነት አመዶች
@user-ef5co1jg2k
@user-ef5co1jg2k Ай бұрын
ቆይ የትግራይ ህዝብ አእምሮ የላቸውም እዴ ያሁሉ ህዝብ ካሰጨረሱ በሀላ መልሶ ጦርነት ምን አይነትአሰተሳሰብ ነው ያላቸው
@yaredyared3305
@yaredyared3305 Ай бұрын
የጦርነት ሱስ አለባቸው
@samiras2322
@samiras2322 Ай бұрын
ባህላዊ ጨዋታ እየመሰላቸው ነው የአማራ ህዝና የትግሬ ህዝብ ቁጭ በለው መነገገር ነው የሚያወጣው የሚቀጥል ህዝብ እንጂ የሚቀጥል መንግሰት የለም
@adisfikir3502
@adisfikir3502 Ай бұрын
ምቸገራቸው የሚሞተው የድሀ ልጂ የነሱ ልጆች የሉ ተኩስ ድምጥ አይሰሙ ለዛነው
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Ай бұрын
የትግራይ ህዝብ 60 አመት ልጆቻቸውን ሲገብሩ የኖሩ ናቸው ይሄ እርግማን ነው።
@dagmawigezahegn6487
@dagmawigezahegn6487 Ай бұрын
ግለሰብን ማዘናጋት ይቻላል የታጠቀ ህዝብን ግን ትርፉ እልቂት ነው ቦታያስክ አልያስክ ከተማ ሰገባ ትረግፋለክ አለቀ
@user-vd8ct2oq6t
@user-vd8ct2oq6t Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@bushirajemal
@bushirajemal Ай бұрын
ክብርልን ትክክለኛ መረጃን ነው !! ትችላለህ!!
@meharitesfay1262
@meharitesfay1262 Ай бұрын
እእእሺ¡ ሌላስ ምን ኣለክ?
@leteyletey3923
@leteyletey3923 Ай бұрын
ፈጣሪ ሰላሙ ያምጣልን🙏🙏🙏
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Ай бұрын
Amennn❤❤❤
@user-gr3kh5tu6n
@user-gr3kh5tu6n Ай бұрын
ለትግራይ ህዝብ ውድቀትና ሙት ተጠያቂ የሚሆነው ህውሀት ነው
@MohmadMoala-jt1cw
@MohmadMoala-jt1cw Ай бұрын
የአማራ ልዩ ሀይልን ያፈረሱት ለዚህ ተኮልነው አማራ እስከመቸነው ቁማር አሚሰራብህ
@bisratnegash5857
@bisratnegash5857 Ай бұрын
ጌታቸው ደስ ብሎታል:: የራያ መሪዎች የሉም:: ምን አይነት ወሬ ነው የምትቀባጥረው?
@AzmarinoAsmera
@AzmarinoAsmera Ай бұрын
Ethiopia finaly tfrslchi 😢😢😢
@alisilage7398
@alisilage7398 Ай бұрын
ጌታቸው እናቱን በተስታ የመታ ነዉ
@AziAzi-hs2yt
@AziAzi-hs2yt Ай бұрын
wshetam, selam yemayfelgu malet le fano new
@ethiopiawi8724
@ethiopiawi8724 Ай бұрын
አሁን ጊዜው ልክ እንደ ኢትዮጵያው የአማራ ሕዝብ ፋኖ ብአዴን የሚባል የአማራ ሕዝብ መከራ የፖለቲካ ድርጅትን የአማራ ሕዝብ ፋኖ እንደአፈራረሰ ሁሉ እናንተም የትግሬ ሕዝብ ፋኖዎች ኢትዮጵያን ገነጣጣይ እና ሕዝቦችዋን አለያይ ክፉ ደምአፋሳሽ የሕወሓት ፖለቲካ ድርጅትን ማፈራረስ አለባችሁ!!! ከዛም የአማራ ሕዝብ ኦርቶዶክስ ፋኖ እና የትግሬ ሕዝብ ኦርቶዶክስ ፋኖ በጋራ በመሆን በሐገራችን በሰላም አላስኖር ያለን የጋራ ጠላችን የኦሮሙማው ጴንጤ ጠቅላይ ሚንስትር እና አራጅ ፖለቲከኞቹን በጋራ ሆነን ለእናት ሐገራችን ኢትዮጵያ እና ለመላው ሕዝባችን ነፃነት በፅናት እንታገላለን !!! ማሳሰቢያ፦ ኢትዮጵያን እና መላው ህዝቦችዋን ነፃ ለማውጣት ያለደሞዝ ለሕይወቱ ሳይሳሳ ለሕዝብ እና ለጋራ ሐገር በዱር በገደሉ እየታገለ ያለውን የአማራ ሕዝብ ፋኖን ከአብይ አህመድ ጋር በእርዳታ ሰበብ ከጠቅላዩ በሚሰጠው ቢሊየንዎች ገንዘብ ተገዝቶ ሐገሩን እና ሕዝቡን የሚወጋው የሕወሓት የፖለቲካ ድርጅት በራሱ በኢትዮጵያ ትግሬ ሕዝብ ፋኖዎች መጥፋት አለበት !!! *የኢትዮጵያ ሕዝብ ፋኖን መደገፍ ኢትዮጵያዊ ሕዝብነት ነው !!!
@kiduteklebrhane62
@kiduteklebrhane62 Ай бұрын
ወንጭፍ ኣደባባይ ኣፈር በላው።
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ashenafihailu2147
@ashenafihailu2147 Ай бұрын
Game is over.
@iSpeedFanArt
@iSpeedFanArt Ай бұрын
imagine what if TPLf or Meles Baynoru or Bayfeteru nuro Ethiopian mn ltmesl endemtchl
@user-nj9ee2zo5h
@user-nj9ee2zo5h Ай бұрын
የፌደራል መንግሥት ዝም ቢል ነሮ የምትለው ከዚህ በላይ ዘምታ ምን አለ::
@tekleweldegabr8114
@tekleweldegabr8114 Ай бұрын
This is the game done by federal goverment in coorperation to Getachew to attack amhara
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu Ай бұрын
Tadya mengist kale ene FetleworKn, lemn Lehigg ayaKerbm? Yehun enji Atto Getachewn Aminachu yehon?? Gud new:
@menkem7792
@menkem7792 Ай бұрын
ምን በሰላም ቢታሰብ ስንት አመት ነው የተጠበቀው ሁሌ ትግራ ህግን ማክበር ይችክበታል ሰላምን አብዝቶ ኡፈልጋታል፡፡ አስቡት እንግዲህ ከምምነቱ ጀምሮ ስንት ሰው በኬንዳ እያደረ እንዳሉ አልገባቹም።
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 Ай бұрын
Weyane yetigray gizyawi astedader eyetenabebu new yemiserut.🤔
@user-cv8mb1nj8z
@user-cv8mb1nj8z Ай бұрын
Min yelakew new
@user-mv6ef6fh4k
@user-mv6ef6fh4k Ай бұрын
አፈረ. ብላ አተ ጆሮም አላህ ያሳህ
@askalgrem
@askalgrem Ай бұрын
እኔ የምገርመኝ የኣማራ ህዝብ ኣክብረን ሰላም ይሻለናል ካልን እቢ ዘራፋ ዘራፋ ጦርነት ስጀመር ለቁሶ 😂😂😂😂😂
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Ай бұрын
ፈታ ደይሊ የመንግስት ቃል አቀባይ😂
@saraadene6920
@saraadene6920 Ай бұрын
You're becoming cadres teleke
@user-it4wb1nm1i
@user-it4wb1nm1i Ай бұрын
ሰሜኖች አራዳና ፖለቲካ ምታውቁ ትመስላላቹ ግን አተችሉም እልህ ብቻ በጋራ ትበላላቹ
@magdesgazin7603
@magdesgazin7603 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y Ай бұрын
ጌች እንኳንስ ሊቆጣ ብልፅግናን ደርምሶ ስልጣን ሊወጣ ነው 😅😅 ታያለክ
@Yadd2119
@Yadd2119 Ай бұрын
ለምን ትዋሻለህ እወነቱን ዘግብ አስበው አቅደው ነው ወረራ የፈፀሙት የተሳሳተ መረጃ አታቅርብ ለዚህ ስራቸው ይከፍላሉ
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f Ай бұрын
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o Ай бұрын
በጥንቃቄ የህዝብ ሂወት እንዳይሞት ወደ መሀል ሸዋ ወያኔ ግባ ከፋኖ ጋር አንድ ነት ፈጥራችሁ
@haileasfeha4178
@haileasfeha4178 Ай бұрын
Bye Raya
@tesfayeendale1453
@tesfayeendale1453 Ай бұрын
ትጥቅ ለምን አይፈቱም ወያኔዎች
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 Ай бұрын
ምን አይነት አርህስት ነው ጌታቸውን አበሳጨው እንዴ ??????????????
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o Ай бұрын
አሁን በቁራጭ መሬት ትግራይ እና አማራ የሚዋጋበት ነገር የለም መጀመሪያ አንድሆኖ ስራአቱን መቀየር ይቀድማል በሀቀኞች ሙሁር የአማራ ትግራይ የሁለቱን ህዝብ በሚጠቅም መፍታት ይቻላል አሁንአማራ እና ትግራይ ከተዋጋ ታሪክ ሆነን እነቀራለን።
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography Ай бұрын
yamara beletsegna aheya nw
@hassetassefa242
@hassetassefa242 Ай бұрын
አማራ የዋህ፣ ቅን 250 የወያኔ ጦርን አስፈትቶ በሰላም የሸኘ ነው። እንዴት ነው ግን አጋንንቶቹን ጌታቸውን፣ ደብረፅዮንን፣ ፃድቃንን አማራ የሚያምነው!!! እንኳን አማራ ትግሬዎች ካመኑት ይገርማል!!! አማራ ሆይ ፋኖ አዳኝህ ነው፣ ፋኖ ጠበቃህ ነው!!! ስለዚህ መላ አማራ ከፋኖ ጋር ቁም።
@thewodorsmelesse16
@thewodorsmelesse16 Ай бұрын
አትዋሽ
@BahitaGselase
@BahitaGselase Ай бұрын
87ooo
@teedyexo9372
@teedyexo9372 Ай бұрын
ባል ከሄደበት ሲመጣ ውሽማ ፈርቶ መፈርጠጡ አይቀርም ! 😂😂😂 ስህተቱ ግን ባልን እንደ ወራሪ ! ውሽማን እንደ ተፈናቃይ እና ስደተኛ መቁጠሩ ነው ! የባልን ባልነት ! የውሽማን ውሽማነት መሸምጠጥ አስተዛዛቢም አሳፋሪም ነው ። በህይወቴ እንደ ፈታ ዴይሊ አይነት ፈጣጣ እና አይን አውጣ ! ውሽማን ባል ! ባልን ውሽማ አድርጎ ለማሳየት የሚጥር ወገንተኛ እና ፅንፈኛ ሚዲያ ! በዕድሜዬ አይቼ አላውቅም ! 😂😂😂 ማርያምን ።
@adisfikir3502
@adisfikir3502 Ай бұрын
እባክህ የአብይ ሴራ ነው ምስኪኑ ህዝብ ተሰቃየ
@astumolla6911
@astumolla6911 Ай бұрын
wushete ene abeye hone belew amharan lembetebete yadergutem...kejerbachew bezu degafe alew
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t Ай бұрын
የተገፋውን ዛሬምነገም በአብይ ምላስ ተክዶ በሀዘን የሚሰቃዩ የአማራህቦች አላህም ዝምብሎ አልተዋቸውም አላህ ሰሚናተመልካችነው ዛሬም የራያ ህዝብ ቢሰቃይም ነገ ነጣነው ከአሁን በኋላ መግንስትየሚባለው ሰይጣንግን እኛ ካወጣነው ቆየን በወለጋ አንድሚሊየን ሙስሊምአሳርዶ በአድሳባ 5ነጥብ ህዝብ አፈናቅሎ ለልመናናለሀብ ያደረገው አብይ አህመድ የአማራን ንብረት ያስወደመውና የዘረፈው አብይ አንድቀን አላህ እደሚጫወትበት አላወቀም ዛሬም በሱትዛዝ ራያአለማጣ ተወረረ ግን በጀግና ፋኖ ልጆቿ ነጣ ትወጣለች የአማራው መታለል ለዘመናት በቅቶታል ሂወትየመረረው ህዝብ አጥፍቶ ይጠፋል💚ድል ለተበደለው አማራ ሞትናውርደት የሰውን ነፍስ የሚያጭደው አብይና ኦነግ ኢሻአላህ😭😭😭😭🤲
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f Ай бұрын
አንድዪ ትግሪ አንደዪ አማራ አንዲ ጉራጊ አያለ አያቻርስህ ይሂ ደንኮሮ ቆሳሳ መሪነን ባይ እንሰሳ የኢትዮፕያ ደንኮሮ ሰው አብይ ብቻ ነው ትጊና አማታ ንቃ ለመሪት ብለህ ወገንህን አትቸርስ ለይብይ ኢላማ አትሁን ወገኒ ንቃቃቃቃቃቃቃቃ
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂Ay Ante!! Ezgiher yiyLH.!!!!!!! Getachew Tebesache....?????? 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@goly9965
@goly9965 Ай бұрын
አወዛጋቢ ቦታዎች አይደሉም የትግራይ ሉአላዊ ግዛቶች ናቸው:: የአማራ ፅንፈኛ ሃይሎች እሽኮኮ ተብለው መተው በወረራ የሰፈሩበት ርስታችንን ትኖሩበት ማስባቹህ ራሱ ወንጀል ነው:: ያው በ1947 በሃይለስላሴ ከትግራይ ወደ ወሎና ጎንደር ተቆርሶ የተወስደብንን አንድ ሳትቀር እናስመልስዋለን:: FACT
@teedyexo9372
@teedyexo9372 Ай бұрын
ጌታቸው ረዳ የተበሳጩት በርግጥም በሰላም እና በፍቅር እንዲሁም በታሪክ ማስረጃ ! እራያ እና አላማጣ የትግራይ ግዛት እንደሚሆኑ እርግጠኛ በመሆናቸው ምክንያት እና ሰፊ እድል እንዳለ መሸሸጉ ተጠናብሮ አጠናባሪነት ነው ! ጌታቸው እረዳን ሞቶም እንኳን ብትጠይቀው ራያ እና አላማጣ የትግራይ ምድር እንደሆኑ ነው እሚያምነው ! ይሄ ብዙ መስዋትነት የከፈለበት የጌች የማይታበል፣የማይደለል እና የማይዋዥቅ ዕውነት ነው ! የተፈጠረችውን ክፍተት ምን ያህል ተፈጥሮያዊ ዕውነታውን ለማዛባት ጀግናውን የትግራይ ምድር የራያውን ልጅ ጀግናው ጌችን ልትጠቀምበት እየጣርክ እንዳለ ፍጥጥ ብሎ ይታያል ! ወደድክም ጠላህም ጌች በሀይልም ይሁን በፍቅር የራያ እና የአላማጣ ምድር የትግራይ እንደሚሆን እና እንደሆነ እንደሚያምን የማያጠራጥር ዕውነታ አለው ! ጥያቄው በሰላም መሆን የሚችለው እና የሆነው ነገር ! ለምን በሀይል ነው የመናደዱ ሚስጥር ! በህግ ማሳካት የምትችለውን ለምን በኃይል ብሎ መጠየቅ ? ከንቱ ብክነትን እንጂ ዕውነትን አይቀይርም ። ይህ ማለት ግን በጌታቸው ረዳ አላኮ ! አማራ ትክክል ነው ! ትግራይ ደግሞ ትክክል አይደለም ማለት እንዳልሆነ ወገንተኝነትህ አውሮህ እንጂ የዕውነታው መልስ እንዳልሆነ አንተም ታውቀዋለህ ! የሠላው የትግራይ ህዝብ ንብረት እና ድንበር እና እርስት ተፈጥሮያዊ ባለቤትነት ! አንድ ጌታቸው ረዳ በሚባል ግለሰብ እና ቢሆንም እንኳን ህውሀት በሚባል ፖርቲ ፍላጎት እና የፖለቲካ ጥቅም ማሳነስ ተገቢ አይደለም ። ወደድክም ጠላህም እራያ እና አላማጣ የመላው ትግራይ ህዝብ ንብረቶች እርስት እና ታሪካዊ ድንበሮች ናቸው ። አይደለም ካልክ በማስረጃ ሞግት አጭበርባሪ ! ተነቅቶብሀል አታደናግር ??? 😂😂😂
@HanokaLemayew
@HanokaLemayew Ай бұрын
Yegermal
@jemalali4933
@jemalali4933 Ай бұрын
ጀግኖች ናቸው ጁንታው
@eri_ayt
@eri_ayt Ай бұрын
መሃይም፣ ልክ እንደ የህወሃት መሪዎች ኣንተም ካለፈው ጦርነት ጌና ኣልተማርክም።
@sofiyahamid5316
@sofiyahamid5316 Ай бұрын
አንድም ጀግና የለው አማራ ህዝብ ሌላችግር ላይ እንደወነ አውቀው ነውጅ ዋጋውን ያገኛል
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Ай бұрын
ወታደር በሌለበት ሰተት ብሎ መግባት ጀግና አያስብልም ።
@user-bz3qn8cn5k
@user-bz3qn8cn5k Ай бұрын
Fano, Amhara Militia, Amhara Elites were Abiy Ahmed PP number One supporters against the War on Tigray. Abiy Ahmed used Amhara like condoms use and threw.
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f Ай бұрын
አይነቃህም እንዱ ያየሀው ችግር ትሪ ንቃ አማራ ንቃ እረ ንቃ የውሰት ማስተርስ አየያዙ አይቻወቱብህ ባንንን ወገኒ ንቃ ነገ አንዲውም 86 ምሂረሰቦች ጋር አብረን እንጋዛለን ሊባው አብይን አትመነው ሊባ ነው ሚሊዮን ማስረጃ
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f Ай бұрын
መከላከያ ላይ የሚፎክረው ጀነራሎችን አጋድመን ካላረድን የሚለው ዘመነ ለምን አያስወጣቸውም?
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii Ай бұрын
ለምን አይፈሩ ይሄ ደፋራ ኃይል ነዋ ይሰርቃል ይደፍራል አሁን ግን አይችልም ይቺ አሮጊት ዱርዬ አሁንም ብቅ አለች እሰኪ ከዚህ በፊት የዘረፍሺውን ብይ ዘመንሽን ሁሉ በሰው ደም ትጫወቻለሸ አንድ ነገር ሲመጣ ትደበቂያለሸ ከዚህ ሽማግሌ ውሸማሸ ጋር እሰኪ ሞክሪው ይሄ የመጨረሻችው ነው
@ewnetubelay7856
@ewnetubelay7856 Ай бұрын
ህወሃትም ሆነ አብይ አህመድ አማራን መሬት የሁመራን መሬት ለህወሃት ካስረከበ ቀጥሎ ኮረም አላማጣ ሁመራ ወልቃይት አትዮጵያ ውስጥ ያለውን የህወሃት ንብረት በተገኘዉ አጋጣሚ ማውደም ያስፈልጋል ለዚህም መላው ህብረተሰብ መተባበር አለበት የሌባ አይነ ደረቅ የህወሃት የጊል ንብረትም ቢሆን በመላ ኢትዮጵያ መውደም አለበት 50አምታት ጊፍ የፈጸመ ሲርአት በድርድር ስም ወረራውን አይቀጥልም ለሂወጥ እንዳትፈራ አስር ሞት የለም ይህ ቁማረ አብይ አህመድ ወ ህወሃት በዘዴ የሚቆምሩት ቁማር ነው የሸገር ቢጤ ይህን መልክት ለሁሉም አስተላልፍ
@weykefetek3020
@weykefetek3020 Ай бұрын
የትግራይ መሬት በወረራ ተያዘ እንጂ ኣከራካሪ ኣይደለም። ውልቅ ብላቹህ ውጡ
@temr8492
@temr8492 Ай бұрын
አንተግን ዜናህ ሁሉ ለወያሌ ደጋፊነህ
@AzaAbdosh-wo6yz
@AzaAbdosh-wo6yz Ай бұрын
አንተና መሰል ሆዳሞች ሳታልቁ ሰላም ልናጣ ነው ?
@asezenatadesse7546
@asezenatadesse7546 Ай бұрын
ሰሜኑ ክፍል አሁን ላይ የሚያዋጣው አንድ መሇን ነው ምክንያቱም አሁን ላይ ያለው የሽፍታ መንግስት አላማው ሰሜኑን ማጥፋትና ኦሮሙማን ማሰፋፋት ነው ስልጣኔ ና ፈሪሐ እግዚአብሔር የገባባት ምድር እንዴት እንዲህ ትፈተን መሰልጠን እኮ አለመግደል አለመቀማት አለመዋሸት አለማጭበበርበር ነው እግዚአብሔር ምድርን እና በውስጡ ያለውን ሁሉ ሰርቶ ሰውን በምድር ላይ ሾሞ ሁሉ ለሱ እንዲገዛ አድርጎ ከመልአክት የበለጠ ቦታና ስልጣን ሰቶታል ምድርን ኑርበት ሙላት ነው እንጂ እርስ በርስ ተበላሉ አላለም ሰሜኑ ደሀ ፈሪሐ እግዚአብሔር ያለው ሕዝብ ስለመሬት አይጣላም ተዋልዶ ተጋምዶ ተካፍሎ የሚኖር ሕዝብ ነው ግን ከአብራኩ በወጡ ሰው በላዎች አገርንም ህዝብንም ለሞት ለስደት ለረሐብ አሳልፈው ሰጡት ከውድቀትም አልተማሩም ዳግም እልቂት ኧረ ፈጣሪ ለዝህች ምድር እረፍት ስጣት ለአናካሾችም ልቦና
@michael.T77
@michael.T77 Ай бұрын
አቢቹ 👑
@fasilhailu-tg4ls
@fasilhailu-tg4ls Ай бұрын
ፍትህ ለጭቁና ትግራይ ህዝብ❤❤❤
@sarakonjo7475
@sarakonjo7475 Ай бұрын
rip meles zenawi he unified ethiopia with big economic 1$=20birr everything sheap poeple are living without ethnicity and peace during 30 years but from 2018 aby ahmed is the worst president killing innocent poeple and making ethiopian poor economic collapse 1$ =100 birr everything is expensivpoeple are dying with hungre nothing to eat and killing each other more than million ethiopian killed
@seydali5154
@seydali5154 Ай бұрын
ወደትወደት ነገሩ ታዞራለህ ወደማ ልታላክክ ነዉ በተዘዋዋሪ የአማራ ሀይሎች ናቸዉ ድርጊቱን የጀመሩት እያልከን ነዉ ሰሞኑን ጌታቸዉም ደብረ ፂወንም ከአብይ ጋር ሲያሴሩ እንደነበር የማናቅ መስሎህ ነዉ
@user-bi9rt2mi2u
@user-bi9rt2mi2u Ай бұрын
አቤት ቀደዳ
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l Ай бұрын
ትቀልዳለህ? ወያኔ አላማጣን ቶጣጥሯል። ምንም የተረጋጋ ነገር የለም። ለምን ነገሮችን ሆን ብለህ ታምታታለህ? ቅጥረኛ መሆንክን ለመሸፈን ነው።
@hamtamyemam6680
@hamtamyemam6680 Ай бұрын
😂😂😂😂መከላከያ ነዉ ያለዉ
@andomtsegay6491
@andomtsegay6491 Ай бұрын
Nonsense nonsense propaganda propaganda nonsense propaganda
Balloon Pop Racing Is INTENSE!!!
01:00
A4
Рет қаралды 16 МЛН
Conforto para a barriga de grávida 🤔💡
00:10
Polar em português
Рет қаралды 90 МЛН
Ethiopia - የፊልድ ማርሻሉ ጥብቅ ጉዞ!
10:06
Feta Daily
Рет қаралды 10 М.
Ethiopia - ጃዋር ካደፈጠበት በድጋሚ…
9:21
Feta Daily
Рет қаралды 82 М.
Balloon Pop Racing Is INTENSE!!!
01:00
A4
Рет қаралды 16 МЛН