Ethiopia - ጎርፍ ያጥለቀለቃት ዱባይ! | ንጉሶቹ ናቸው ያዘነቡት?

  Рет қаралды 153,052

Feta Daily

Feta Daily

29 күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 285
@HassenJemal-pl6qz
@HassenJemal-pl6qz 28 күн бұрын
ወጀል ሲበዛ ብዙ ነገር ያስከትላል ይህ ደግሞ ምልክት ነዉ ተቆጠቡ እያለን አላህ አሻፈረኚ ብለን እኛም ከፈጣሪ ትዛዝ እርቀን ወጀላቺን ሲበዛ የምላስ ወለምታ ከባድ ነዉ አላህ ይማረን አገራቺን ሰላሙን ያምጣልን አሚንንን🇪🇹🤲አሚንን🤲🇪🇹🤲🇪🇹✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️🇵🇸🎂🇵🇸🎂🇵🇸☝️
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 27 күн бұрын
ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤
@user-uy1tl1cq7m
@user-uy1tl1cq7m 27 күн бұрын
እዲልህ ይፊርስ ጂላጂል
@TayeBekele
@TayeBekele 27 күн бұрын
Dil tilale anati yifires
@user-qm8dp3vk8p
@user-qm8dp3vk8p 27 күн бұрын
​@@user-uy1tl1cq7mያንች አናት ይፍረስ ሸሌ
@askme7620
@askme7620 25 күн бұрын
ቦታ እየመረጥክ ድል በል እንጂ እንደ ሞኝ ለቅሶ መልሶ መላልሶ አትሁን ! በምግብ አቀራረብ ፤ በልጆች ጊዜው ፕሮግራም ፤ በአይዶል ሾው፤ በዘፈን ምርጫ፤ ...ወዘተ ላይ እየገባችሁ አታለቃቅሱብን ። ቦታ ምረጥ ! የአንተ ፋራነት ደግሞ በዛ !!!
@user-vd2hm2ok1l
@user-vd2hm2ok1l 24 күн бұрын
ዝንባም ነገር ነህ
@frehiwotbezabih5046
@frehiwotbezabih5046 28 күн бұрын
የፈጣሪ ፍርድ ነው የኢትዮጵያ አምላክ የት ሄዶ የንፁሃን ደም ነው ድሮን እየሰጠ ሲያስጨርስ አምላክ ያያል እኮ
@Snowy-vn1ez
@Snowy-vn1ez 28 күн бұрын
መሐ ይ. ም ።ወደ ሰማይ አጋጭ አንቺ። delusional
@user-ps3mg8ho4v
@user-ps3mg8ho4v 27 күн бұрын
Ye kenat tig min agebachu erdata alteyeku ezaw yerasachum buko abku
@bintkadir4594
@bintkadir4594 27 күн бұрын
አቺ ፈጣሪሽን አትፈሪም 😢😂
@m.bedane7442
@m.bedane7442 27 күн бұрын
እሰይ እንኳን :: ጠራርጎ ይውሰዳቸው :: የድሮን መግዣ እየሰጠ ንፁሃንን ያስጨፈጨፈ:: ከላይ የመጣ ቁጣ ነው ቻሉት እንግዲህ:: 💚💛❤️💪🏽💪🏽💪🏽
@afro90s78
@afro90s78 26 күн бұрын
ትክክል
@user-np9cx6ne8f
@user-np9cx6ne8f 28 күн бұрын
ማን ነበር ባለፈው ጥይት ያግዛል ምስኪንን ለማስገደል ሲሉ ሰማሁ የድሀው ደም
@omariumari1202
@omariumari1202 22 күн бұрын
መጥፋ ነገራቸውን እዳወራህ ሁሉ ምናለበት ጥሩም ነገር አላቸው ብታወራ ስታወራ ማመዛዘን አለብህ
@user-mx3wv4mw9w
@user-mx3wv4mw9w 28 күн бұрын
ወላሂ ትክክል ነህ ስሟ ሌላ ተግባሯ ሌላ ናት
@melkammelkam510
@melkammelkam510 23 күн бұрын
በጣም😢
@user-bz5ib6xb2q
@user-bz5ib6xb2q 28 күн бұрын
ኧረ ስራዉ የንፁሀን ደም የፈረደበት አሁንም ቤተመግስቱን ግልብጥብጥ ባረገልን
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 20 күн бұрын
ዱባይ የእውነት ለሰራ ምርጥ አገር ነች ችግር ሊኖር ይችላል የኑሮ ልዩነት አለ ግን ከአለም አገራት ትሻላለች ያልከው በሙሉ በሁሉም አገር አለ I LOVE DUBAI❤❤❤❤ THE BEST COUNTER🎉🎉🎉
@frd11123
@frd11123 28 күн бұрын
የአማራን ህዝብ መሣሪያ እየሠጠ ለአራጅ መንግሥት አግዞ ሢያሥጨፈጭፈን አላህ ለሡ ደግሞ በጎርፍ እሥመሥሎ የወጀሉን ቅጣት ላከበት ጉድ ነው የአላህ በኦሮሚያ ክልልም ከወለጋ እሥከሚፋሡበት ድረሥ ላከክባቸው ያረብ
@user-tr7sq9oy8k
@user-tr7sq9oy8k 27 күн бұрын
እርስ በርስ መገዳደላችንን ይብቃ በለን አይቀልም
@frd11123
@frd11123 27 күн бұрын
@@user-tr7sq9oy8k አማራ አደለም እኮ ጦርነቱን የጀመረው ጋላ መሥሎኝ ርሥ በርሥ ማለት አማራ ለአማራ ሢገዳደል ብቻ ነው ሣንወድ በግዳችን ዘረኛ አርገውናል ዘረኝነቱ በማን እደሚብስ እናየዋለን
@user-vm1uz5ki9p
@user-vm1uz5ki9p 23 күн бұрын
Anta ahun yarabi batil endet tiru nabar
@Halima-ob7te
@Halima-ob7te 23 күн бұрын
Ye tigrayin hizb bediron sichefechef essey sitilu alneber ? Ahun benante derese
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b 22 күн бұрын
​@@Halima-ob7teትግሬዎች ኢትዮጵያ ማስተዳደር አልቻላችሁበትም😂😂😂
@indiannuritube8617
@indiannuritube8617 28 күн бұрын
ፈጣሪያችን አላህ ዝናብን የምናዘንበው እኛ ነን ብሏል ይሄን የማድረግ አቅም ያለው ረበና ብቻ ነው የአላህን ሥራ ክዶ የሸይጣንን ሥራ ማገዘፍ አኡቢ የፈጣሪን ቁጣ ያመጣል
@user-oc5wb2qn4s
@user-oc5wb2qn4s 28 күн бұрын
ሁሉም ፕሮግራም አቀራረብህ ደስ ይላል
@user-kh6dc4vg2d
@user-kh6dc4vg2d 24 күн бұрын
ስለደረሰዉ የጎርፍ አደጋ አዝነናል ።እግዚአብሄር ዪርዳቸሁ
@gabelavebast
@gabelavebast 26 күн бұрын
አማራን የነካ የለውም በረካ እግዛቤር የእውነት አምላክ ነው ፍርዱ ከባድ ነው
@muke614
@muke614 23 күн бұрын
ምን ምን?እንኳን ብሄር ድፍን ኢትዮጵያ በብዙዎች ዘንድ አትታወቀም።ታይላንድ ከዬት ነሽ ላለኝ ሰው ኢትዮጵያ አልኩት በፍፁም አላወቀም ኢስት አፍሪካ አልኩት ኦኬ ከኬንያ ወድዬት?ብሎኝ አረፈው ስለሆነም ተረጋጊ ሲቀጠል አትፍረጂ ይልቁንም የምህረት ልብ ይኑርሽ።
@user-zj8oq6sc2h
@user-zj8oq6sc2h 28 күн бұрын
ተርፍን አልሀምዱሊላህ
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s 28 күн бұрын
እንኳን ተረፋችሁ እህት አለም
@beainoconnection5707
@beainoconnection5707 28 күн бұрын
ሰላም ለአገራችን ሰላም ለአለማችን ይሁን እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን🙏🙏
@nuramana.y.n4822
@nuramana.y.n4822 28 күн бұрын
ትክክል ብለሀል ወድሜ አኔ ያለዎት ሳውዲ ነው ባርነቱ ሳውዲም አለ
@lasausau5726
@lasausau5726 28 күн бұрын
የስዎ ልጅ ዝንብ የዝንብብት አንድች የለም ህየሉ አንደ አላህ ብቸነው አላህ የስዎ ልጅ ቁጥ አስየቶህል የስዎ ልጅ አውቆትም እንጅ የአላህ አተ ይቅረብልልኝ እኛ ውንጅለኞችንን የረብ✅✅☝️❤️🤲🤲🤲
@mikyasni
@mikyasni 28 күн бұрын
እውነት ነዉ ላላየው ካልኖርከው ግን አታምንም
@hanahana4519
@hanahana4519 28 күн бұрын
አይይይይይይ ምነው እግዚአብሔር ታገሎ ያሽነፈ ገና ወጋ ያስክፉላታል ስራው እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው!!!!
@zahraliban5714
@zahraliban5714 24 күн бұрын
አላህን በዱአ ምህረት ብጠይቅ ይመረጣል።እስልምና አላህ የደነገገውን መሻር ሳይሆን መተግበር ግድ ይላል ታድያ እንደዚህ አይነቶችን ምን ይባላሉ አላህ የህዲኩም አረፈደም ወደ ፈጣሪ አልቅሱ ምህረት ጠይቁ እንሽእላህ
@user-tv2oc4pb7s
@user-tv2oc4pb7s 28 күн бұрын
አለይ ሀገረችን ሰለም የርገን
@HassenJemal-pl6qz
@HassenJemal-pl6qz 28 күн бұрын
❤🎉❤ምርጥ ❤ ለህዝብ❤ትክክለኛ❤ ሀገር❤ ወዳጂ❤ጋዜጠኛ❤ ዘህዝብ❤ ቅን ጋዜጠኛ❤ የራሴ❤ አስታየት❤ ነዉ❤🎉❤
@user-eu6lz9rs5o
@user-eu6lz9rs5o 27 күн бұрын
ሀዘንህ ልቤን ነው! አይዞህ ጠንከር በል
@user-le9xx9pc8d
@user-le9xx9pc8d 28 күн бұрын
እኔ ያለሁት ዱባይነኝ ግን ዝናቡ ከፈጣሪ የመጣነው ገዢወቹ አላመጡትም የፈጣሪ ቁጣ ነው ፈጣሪ ጠብቆኝ እንጂ እኔም ከነጓዴኞቸ ሞተን ነበር😢😢😢 ከባዲነው
@rabia467
@rabia467 27 күн бұрын
ኧረ በአርቲ ፊሻን ነዉ የዘነበዉ ዱባይ ከሆንሺ መዳምሺን ጠይቂ እኔም ዱባይ ነኝ በብዛት የሚያዘንቡት አርቲፊሻን ነዉ
@SrajsebirS
@SrajsebirS 22 күн бұрын
ፈጣሪ እኔን ተጋዙ ነው የለው እኔን የወናጀለ ቁጠዬ ጎርፍ ናኢሳት አደገ በረዶ ነው ብሎዋል ሀውሎ ንፈስ
@HdhdhdDjhdud-uj1mw
@HdhdhdDjhdud-uj1mw 28 күн бұрын
ይህ የአላህ አሽናፊው ሀያሉ ጌታ ችሎታ ብቻ ነው
@abelteame1221
@abelteame1221 28 күн бұрын
እንደ ዱባይ አስከፊ እና የሰቆቃ ሀገር እንደሌለ ስላጋራችሁን እናመሰግናለን !🙏
@EshakYusuf-ht8xf
@EshakYusuf-ht8xf 28 күн бұрын
አሱ ነገረህና አውነት ነው ማለት ነው ትክክለኛ መረጃ መጀመሪያ ይኑርህ ይመስለኛል ሰውዬው አጋኖ ነው ያቀረበው ዜናውን
@asterkebebew4622
@asterkebebew4622 28 күн бұрын
2a111a1aa1aaa1aa11aaa1qqqaaA11a1a1aa11a1a11111111 ​@@EshakYusuf-ht8xf
@awelarebo6693
@awelarebo6693 28 күн бұрын
​@@EshakYusuf-ht8xf ትክክል ወንድሜ የኛ ሀገር ችግር ፍፁም ፃዲቅ ሲሉህ ይቆይና ትንሽ የሆነ ችግር ይግጠምህ ኮምፕሌትሊ እርኩስ ያደርጉሀል እግዲ እኔ ዱባይ በስም እንጂ በምስል እኳን ብዙም አላየሁም ግን ለኢትዮጵያውያን ሁለተኛ ሀገር እንደሆ ነው ማውቀው
@tegetgezahg2462
@tegetgezahg2462 28 күн бұрын
ይችም ሰውየ አንድ ሰሞን እንዲህ ብላ ነበር ግን በወቅቱ ቦረና ድርቅ ነበር
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 27 күн бұрын
ከ እያንዳንዱ መሪ ጀርባ ብዙ ጉድ አለ ነገር ግን ከአሁን ካለው ከኢትዮጵያው መሪ በእጥፉ ይሻላል ቢያንስ በሚመራው ህዝብ ላይ ድሮን አላዘነበም ።
@Sally-td5qb
@Sally-td5qb 18 күн бұрын
ዱባይን በትክክል ገልጽሀለ👌👌👌👌👌
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 21 күн бұрын
ኢትዮጵያን የነካ የለዉም በረካ
@mohamedayub9880
@mohamedayub9880 28 күн бұрын
جزاك الله خيرا وبارك الله فيك يا افتة أنت بتتكلم صح
@hanan2_hanan19
@hanan2_hanan19 21 күн бұрын
እመቤቴ ማሪያም ይሄን ሰውዬ እባክሽ ምላሱን ቁረጭልን
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 23 күн бұрын
በዱባይ ከሰርቶ ሚበላባት ሀገር ናት እንዳተ አውርቶ መብላት የለሜ።
@Shemsedin-dn9mz
@Shemsedin-dn9mz 28 күн бұрын
በትክክል ዉላሂ ያመጃመረዉ መሰከረ ኢኔ ነኝ ከነዚህ በንዳዎች ነቻዉ
@sebelemesselebelay3456
@sebelemesselebelay3456 28 күн бұрын
የኖረው ያየው ያውቀዋልህ በውስጥህ የማይመቸህ የብዙ ስው እነባህ የፈሰሰበትህ አቀ የጠፉበትህ አገር ነው ከላይ ነው ቅጣቱሁ አውንህም ወደ ፈጣሪቸው ካልተመለሱ ቁጣው የከፉነው
@HabshiEthiopia
@HabshiEthiopia 22 күн бұрын
ዝናብ የሚያወርደዉም የሚዘዉም አንድና አንድ አላህ ብቻ ነው
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 27 күн бұрын
ቅጣት ነው። ከቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ የተላከ። ሰው አልባ የጦር ድሮኖችን ለብልፅግና እየረዱ የኢትዮጵያ ንፁሃን ህዝብን በተለይም፣ የአማራውን ንፁህ ህዝብ በየቀኑ እያስጩፈጨፉት ይገኛል ። ይህም የግፍ ፅዋ ሞልቶ እግዚአብሔር ዓምላክ ዘንድ ደረሰ። ብድራቱንም እየከፈላቸው ይገኛል። ቅድስና ለእግዚአብሔር ይሁን። እግዚአብሔር ዓምላክ በስራ ላይ ነው❤።
@SrajsebirS
@SrajsebirS 22 күн бұрын
ነጋር ግን ጡሩ ዜጎች ሚስኪኖች አለበት ለናሱ አለህ ይዛንለቻው
@user-rx9cj1zo3l
@user-rx9cj1zo3l 26 күн бұрын
ብዙም አልተጎዱም አታካብዱ ጉዳቱን አላህ ያቅልላቸው
@user-fo3ci1mg1m
@user-fo3ci1mg1m 22 күн бұрын
ፈሳም😂😂
@indiannuritube8617
@indiannuritube8617 28 күн бұрын
አሁን አላህ ሀያልነቱን አሳይቷል በድሮ ዘመንም ሀገር ለሰማይ ለምድር የከበደ ሀጢያት ግፍ ሲሰራ እንዴት እዳጠፋቸው በቁርዓን ተገልፆአል አሁን ፈጣሪን ምህረት መጠየቅ ብቻ ነው አላህ ሱወ ሰሚም አዋቂም ነው
@yehizbalemalmaw3400
@yehizbalemalmaw3400 26 күн бұрын
ከሰውዬው ጋር አንድ አይነት አስተሳሰብ እና በእግዚአብሔር ለመዘባበት ተመሳሳይ ድፍረት ነው ያላቸው ልበል።እግዚአብሔር አይዘበትበትም ፣ከእግዚአብሔር ጋር የሚዋጉ ይደቃሉ።
@chffmgji
@chffmgji 27 күн бұрын
መጀመሪያ በሀገርህ ያለውን ጉድ ለምን አትዘግብም በሌላ ሀገር ከመዘባረቅ ዘባራቂ እንጅ ጀግና አትባልም
@genetteshome3906
@genetteshome3906 25 күн бұрын
ያገራችንን ጉድና መከራ ቁጥር አድ ደጋፊዉ ማነው
@user-kz8ov8ut1f
@user-kz8ov8ut1f 19 күн бұрын
እንዳይደብርህ ልሰድብህ ነው "አራም ብየ።😊😂
@muktarhasen-vd5xr
@muktarhasen-vd5xr 28 күн бұрын
thanks bro hunte nake astamer end ❤❤❤
@jimihune9650
@jimihune9650 28 күн бұрын
ከተፈጥሮ ጋር መጋጨት ዋጋ ያስከፍላል.
@MinaluBekele-vi8gd
@MinaluBekele-vi8gd 25 күн бұрын
Zimbel trtir werada ande bandu ande like litageny new
@kedirarebo5021
@kedirarebo5021 26 күн бұрын
አሪፍ እይታ👍👍👍👍👍👍👍
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 28 күн бұрын
የንፁሀን ደም በጎርፍ መልክ አሳየው
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 22 күн бұрын
ዱባይትውደም፡የሠሜኖች፡ህዝቦችጠላት
@user-dz9qq5oh6v
@user-dz9qq5oh6v 28 күн бұрын
الله❤❤ይመልሥውጀግናመሣይ
@sol1921
@sol1921 27 күн бұрын
አባቴ እነሱ ደስተኛ ናቸው እራሳቸው ናቸው ያዘነቡት እሚገርመው ቀልል አርግተው ነው የሚያዩት የመጣውን ነገር
@orraatube6945
@orraatube6945 28 күн бұрын
tekekelenya information new
@afeworkbahbla3888
@afeworkbahbla3888 28 күн бұрын
ከእግዚአብሔር ልኬት አለው ለሁሉም አጉል እንጠጥ ማለት ዋጋው ይሄ ነው
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 24 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ እዛ አልሄርኩም 🙏🙆‍♀️
@user-wq4bk1uw5l
@user-wq4bk1uw5l 28 күн бұрын
ይገርማል ዘንድሮ አያሳየን የለ ፍፍፍፍ
@sol1921
@sol1921 27 күн бұрын
እንደሚያስቀጣህ ጣውቀዋለህ ወንድሜ እነሱ እጃቸው እረጅም ነው ስለሀገራቸው ክፉ የሚያወራ ያልሆነ ነገር የሚያሰራጭ ነገር በጣም ያስቀጣል
@user-gr7vz8vs2x
@user-gr7vz8vs2x 26 күн бұрын
እውነትናው😂😂😂እግዚሀበር፡ይፍርድ😢
@user-ih3tr5nz3c
@user-ih3tr5nz3c 28 күн бұрын
የሀዘነበው የአላህ ቁጣ ብቻ ነው ፍልስጤሞችን ከሚገል ከእስራኤል ጋር ተለጥፋ የሂንዱ ባዳ አምላኬዎችን ዱባይ ላይ ተቀብላ ያደረገችውን አይተናል ለፍልስጤሞች ሄዳ በተዋጋ ለፃናቶች በክምና በምግብ እጦት የሞቱ እሷ ከእስራኤል ስትጨፍር አየን ገና ሌላ የአረብ አገር መንግስታቶች በሙሉ አቆጣጠርባቸዋል ጠብቁ😢😢😢😢😢😢
@user-uw2xh7jm4c
@user-uw2xh7jm4c 28 күн бұрын
እሰይ viva እስራኤል ፍልስጤም 😂😂😂
@DiluJohn-sr8os
@DiluJohn-sr8os 28 күн бұрын
ፍልስጤም ማነች ከሌሎች አለም ህዝብ በምን ይለያሉ ሀማስን የፈጠሩ ከሸባሪ ህዝቦች ናቸው ማለቅ ሲያንሳቸው ነው
@dplgelkvv7894
@dplgelkvv7894 27 күн бұрын
ምንድነው ማታውቂውን ምትዘባርቂው? እና ያለ ረንዳች ምክንያት ዱባይ እስራኤልን ትዋጋ ነው ? ነገሩ ስለ ጥንት ታሪክ ምን ታውቂያለሽ ብየ ላውራ? የእስራኤል እና የፍልስጤም ጦርነት የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢታዊ ይዘት ያለው ጥላቸውም ከጥንት የመጣ ስለሆነ አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚዳኛቸው እንጅ ማንም አደገ የተባለ መጤ ሀገር ደግፎ ስለተዋጋ አይደለም
@user-ih3tr5nz3c
@user-ih3tr5nz3c 26 күн бұрын
@@dplgelkvv7894 ምን አገባ ካፌ ለዱባይ መንግስቱ እኮ እኔ ምቀርበው የፈለኩኝ ነገር ብለው እሱም እኔ ሙስሊም ነን
@askme7620
@askme7620 25 күн бұрын
የተበደሉት የውጪ ሀገር ሰራተኞች እንባ😢 ተጠራቅሞ ነው ያጠለቀለቃቸው ።
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 22 күн бұрын
ዱባይ፡አርብኤምሪት፡የአማራንናየትግራይንህዝብ፡በጀኖሣይደር፡በድሮንአስጨፍጪፋለች፡አርብሊግ፡ይውደም።
@azmarawbaharee
@azmarawbaharee 13 күн бұрын
❤❤
@user-tu5nt1xr2g
@user-tu5nt1xr2g 28 күн бұрын
እናትዋ ዱባይ አላህ ይጠብቅሽ
@user-py5yb9xi7q
@user-py5yb9xi7q 26 күн бұрын
ቆሻሻ እሄኔ አቺም በሽርሙጥና ተደራጂተሺ ይሆናል😂
@zeynebawasihun2056
@zeynebawasihun2056 22 күн бұрын
ዱባይዋ ክፉ አይንካት ሀረብ አገር መስሎኝ በማንንም ችግር ቅማል ያራገፈችው
@user-lh2zp9dz5r
@user-lh2zp9dz5r 28 күн бұрын
ሳኡድን እግዚአብሔር ይጠብቃት❤💔😢
@user-cg6zp1vx8r
@user-cg6zp1vx8r 23 күн бұрын
ዝናብ ከአላህ ውጭ ሊያዘንብ የሚችል ሀይል የለም ሁሉን አድራጊ አላህ ብቻ ነው
@senaituae628
@senaituae628 27 күн бұрын
እዉነት ነዉ
@yehizbalemalmaw3400
@yehizbalemalmaw3400 26 күн бұрын
አጥፊዎች ይጠፋሉ ይሄ ቀለል ያለ ማስጠንቀቂያ ነው፣የጥፋት ተባባሪዎች ናቸው የእውነት ዱባ ከሚጠፉት ሀገሮች አንዷ ነች ትጠፋለች።
@user-ex4ln2ud1l
@user-ex4ln2ud1l 23 күн бұрын
ጌታን ስለ ጉልበት ብዝበዛው ልክ ነው እኔ ይሄው ለሁለት ዓመት መጥቸ ያልጠበኩት ሆኖ 16 ዓመት ጨርሼ. 17 ይሞላኛል በቅርቡ ብሩ ምንም አይጠራቀም በስም ሁሌ እፀፀታለሁ ግን ከዛ አልውጣሁም በጣም ደክሞኛል እድሜየም ሔደ
@Esmael-cf5yz
@Esmael-cf5yz 26 күн бұрын
👍
@user-xt8bh2vg6o
@user-xt8bh2vg6o 27 күн бұрын
እግዚአብሔር እኮ ያያል የደሀዎች የደም ላብ ውጤት ናት ዱባይ አሁን እውነት ተናገርህ
@GfygGruj-ww3dq
@GfygGruj-ww3dq 27 күн бұрын
❤❤❤❤
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 28 күн бұрын
እር እህ መንግሥት እግ ምንድነው አፍ እግዚአብሔር አተን አለመጥፍቱ ቸርነቱ ይዞትነው
@alemtdese2570
@alemtdese2570 23 күн бұрын
እንግዱ. ለፍጣሪ. ድሮን. አይገዛ. ገና ብዙነገር ይጠብቀናል ካላረፉን
@isrhenok5496
@isrhenok5496 23 күн бұрын
እኔም ምስክር ነኝ ሰርቻለሁም ዱባይ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ገልፍ ነው
@djgerreman7402
@djgerreman7402 28 күн бұрын
በሰራተኛ ላይ አወ ግፍ አለ እኔም እመሰክራለሁ
@elaybright8884
@elaybright8884 28 күн бұрын
እንዴ የእኛ ሀገር ሴቶች ለሽርሙጥና ሽያጭ አይደል በአንደኝነት ደረጃ ናቸው እክል የምን መሸፋፈን ነው በጣም በአሳፋሪ ሁኔታ ብዙዎች በፈቃደኝነት እየተባባሰ የመጣው የአረብ አገሮች የሽርሙጥና ንግድ ሥራ ነው በዛ ላይ ለህክምና እንኳን ግልጽ አይደሉም ኤድስ ከመላው አለም እነሱ ጋር ይበዛል።።።
@bertukanfekerberhan8907
@bertukanfekerberhan8907 28 күн бұрын
ጉድ በል ጎንደር የኛ ቲክ ቶከር ዘመናዊ ለማኞች እዚ ነው የሚሄዱት ዘመነ ለመማኝ
@suleman1961
@suleman1961 28 күн бұрын
በሁሉም አረብ ሀገራት ያለ ቺግር ነው በ ዩኤኢ ብቻ አይደለም
@mignotvictora6987
@mignotvictora6987 23 күн бұрын
sorry DUBAY
@Loveistheway-prayalways.
@Loveistheway-prayalways. 28 күн бұрын
Pray always for all nations 🗺️❤️ peace love righteousness joy... God's will be done in the Name of Jesus Christ of Nazareth Amen 👑
@Loveistheway-prayalways.
@Loveistheway-prayalways. 28 күн бұрын
Let us pray humble ourselves ❤🌍
@ermiasequar7863
@ermiasequar7863 28 күн бұрын
በደንብ አርገህ ገልጽሀዋል ነብሴ TNX
@mame642
@mame642 27 күн бұрын
Wow yes
@hawaakadir5932
@hawaakadir5932 28 күн бұрын
Subhanallah
@idristofik1142
@idristofik1142 28 күн бұрын
የአላህ ቁጣና የፊልስቲእኖች ሀቅ ነው
@samiba8699
@samiba8699 28 күн бұрын
አውነት
@mignotemolla2093
@mignotemolla2093 23 күн бұрын
ምሰሌ አድሰ አበባ ኮንደሚኒየም ምርጥ ምሰሎ
@FatimaFatima7-ip5om
@FatimaFatima7-ip5om 28 күн бұрын
ኧረ አሏህን ፍሩ...የሰው ልጅ ዝናብ አያዘንብም
@wubitji3349
@wubitji3349 27 күн бұрын
በትክክል ስም ብቻ ናት
@ferdowsamohammed4043
@ferdowsamohammed4043 21 күн бұрын
ምን ዓይነት ዘመን ላይ ነው የደረስነው?
@NuriGobena
@NuriGobena 23 күн бұрын
In the worled life is Horabel so when we visit things every trip
@Loveistheway-prayalways.
@Loveistheway-prayalways. 28 күн бұрын
I always knew something like this...cus of the workers.
@meheretaraya146
@meheretaraya146 23 күн бұрын
Yegaremale Gobaze Terue Agalalse 😭
@samiyasaid7499
@samiyasaid7499 19 күн бұрын
ለዚህ ነው ኢትዮጵያ ጉድ የሆነችው
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 28 күн бұрын
ምናልባት የኛ ሰው ይሆን ያዘነበው ከህነ ጉሮሮው ተዘጋ በለኝ
@user-qn9uz6yl4k
@user-qn9uz6yl4k 27 күн бұрын
እሱ ማን ሰለሆነዉ ዝናብ እሚያወርደዉ ሀያሉ ጌታ የጃቼዉ ሰጣቼዉ
@heirutekiyani4074
@heirutekiyani4074 27 күн бұрын
አላሁአክበር!ይህች፡ቅርቢቱ፡ዓለም፡በዘመናዊነት፡ሰበብ፡የሚፈፀመው፡ደባ፡እባክህ፡ጋዜጠኛው፡ጨርሰህ፡አትናገረው።
@mengistumulatu106
@mengistumulatu106 28 күн бұрын
ስለ ኤሜሬት ምኑን ተወርቶ ምኑ ይተዋል ። አልነካከውም ወንድሜ
@magdesgazin7603
@magdesgazin7603 28 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-qz3hv5qh8w
@user-qz3hv5qh8w 28 күн бұрын
ምርጥ ዘጋቢ
@azizaayalew
@azizaayalew 23 күн бұрын
ሰላምአለይኩምቤተሰብየሀገሬልጆችሰላማችሁብዝዝትይበልበጣምደሰዠሚልሰጋበኩዳርአሰራርነውበጣምቆጆነውመሸአላህመሸአላሄደሰይላልበርችጠክርጎብዥበጣምጥሩነውበርችገክርሀጀራችንንሰላምያርግልን
@ElsaGete-zb7sp
@ElsaGete-zb7sp 19 күн бұрын
በእምዬ ኢትዮጵያ ላይ እንደምንሰማው ከዚህ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ብሎ ህዝቡን ከእፈዘዘው ጠቅላይ ሚኒስቴር ጋር በኢትዮጵያ ላይ በክፋት ተነስተው ከሆነ መጨረሻቸውም የከፋ ነው በዚህች ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ላይ ማንም ይሁን ማን በክፋት ከተነሱ ከሰው ሳይሆን ከልዑል እግዚአብሔር የሚሰጠው ምላሽ ከባድ ነውና እጃችሁን ሰብስቡ የሰላም ይፍቅር እጃችሁን ዘርጉ የነብዩ መሀመድን ቃል አክብሩ ይህ የምናየው ዝናብ ንፋስ እሳት የዓለም ፍፃሜ ምልክቶች ናቸውና ወደ መልካም ስራ እንግባ አሜን ኪላራይሶን ።
Do you have a friend like this? 🤣#shorts
00:12
dednahype
Рет қаралды 11 МЛН
Glow Stick Secret (part 2) 😱 #shorts
00:33
Mr DegrEE
Рет қаралды 50 МЛН
Did you find it?! 🤔✨✍️ #funnyart
00:11
Artistomg
Рет қаралды 113 МЛН
Ethiopia - የፊልድ ማርሻሉ ጥብቅ ጉዞ!
10:06
Feta Daily
Рет қаралды 10 М.
ሰበር ዜና የምሸቱ ግንቦት /14/2016/ዓ.ም
ZEHARA & SEADI tube
Рет қаралды 7
Do you have a friend like this? 🤣#shorts
00:12
dednahype
Рет қаралды 11 МЛН