Ethiopia - ኢሳት እውነት እና ንጋት [Esat Ewent Ena Ngat] Nov 15 2022 [Araya Tesfamariam]

  Рет қаралды 250,764

ESATtv Ethiopia

ESATtv Ethiopia

Жыл бұрын

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv #Arayatesfamariam
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Пікірлер: 649
@liseyassanchase5261
@liseyassanchase5261 Жыл бұрын
አንተን የመሠለ ክብር ያለው የምታኮራ ብሩሕ አፍሪካዊ መኖሩ ዕራሡ አንድ ለመኖር የሚያጓጓን ተሥፋ ሠጪ ነው። ዕድሜ ይሥጥልን ጤናና በረከት ዕድሜሕን በሙሉ ይሥጥልን።
@umhamza6749
@umhamza6749 Жыл бұрын
ወድም አርአያ ጀግና ኢትዮጲያዊ ሰላምህ ይብዛ
@bepositive6368
@bepositive6368 Жыл бұрын
አንተ የሰውነት ውሀ ልክ ነህ !!! ሁልጊዜም ከእውነት እና ከተበዳዮች ጎን ስለምትቆም እናመሰግናለን!!!! እግዛብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ!!!
@adanechasemrie6764
@adanechasemrie6764 Жыл бұрын
ሚኪዬ ታሪከኛ ልጅ ነህ በዚህ ዕድሜ ይህን ሁሉ መከራ ማየትህ የሚያሳዝን ነው አይዞህ ወደፊት የኢትዮጵያ ጀግና ልጅ ነህ አንተን ለምስክርነት ያተረፈህ እግዚአብሔር ነው ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያደርስሀል ሚኪዬ አይዞህ ሁሉም የትግሬ ተወላጅ ክፉ አይደለም በብሔር አትመን ኢትዮጵያዊነት ሁሉን ያቀፈ ነው ወደፊት ስለ ያየኸው እና የጦርነት መጥፎነት ለትውልድ እንደምታስተምር እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ።
@adanechasemrie6764
@adanechasemrie6764 Жыл бұрын
ወንድሜ አርዓያ የምታደርገውን የሙያ ግዴታህን አደንቃለሁ ዕድሜ ይስጥህ ቤተሰብህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ።
@azebmulugetaabebe4628
@azebmulugetaabebe4628 Жыл бұрын
አራያ እግዚአብሔር የባረከሕ ንፁሕ ኢትዬጵያዊ 👏❤
@bashailema9043
@bashailema9043 Жыл бұрын
Thank you Eritrea and Eritreans! We know that they have a BIG heart!
@egrimekel7054
@egrimekel7054 Жыл бұрын
♥️🇪🇷♥️🇪🇹
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
በጣም 🇪🇹❤🇪🇷
@prantube4313
@prantube4313 Жыл бұрын
Don't get me wrong, I am not weyane supporter but as an Ethiopian I can proudly call u banda...Egypt rasu ende Eritrea yakil telatachin adelechim
@husseinkebede4052
@husseinkebede4052 Жыл бұрын
እጅግ ልብ ሰባሪ ታሪክ ነዉ😞 እፃን ሚኪያስ ።❤
@mikael3245
@mikael3245 Жыл бұрын
@@prantube4313 ha ha junta in the name of Ethiopian , this is 2022 and not 1998 , there is no way you can fool any Ethiopian.
@iskawisak3302
@iskawisak3302 Жыл бұрын
ፈጣሪ ለዚህ ላበቃቹህ ምስጋና ይገባዋል :: አይዛቹህ ለበዳላቹህ ምንዳ አላህ ይስጣችሁ በእውነት በጣም የማይዛዝን ትውስታ ነው :: ፈጣሪ በርከቱንና ዘላቂ እደሜ ይስጣችሁ :: "ኢትዮጵያ ለዘላለም ትበልፅግ "
@mashofantaye8494
@mashofantaye8494 Жыл бұрын
የነሱን ደም እግዚአብሄር ካልፈረደ መጨረሻውን ያሳየን
@mashofantaye8494
@mashofantaye8494 Жыл бұрын
የማይረሳ ውለታ
@linakebede5645
@linakebede5645 Жыл бұрын
የኔጌታ ስሜቱን ጎድቶታል ኦፍ😭 መቼም አንረሳቸውም እነዚ ጨካኞችን
@tofiktemesgen8764
@tofiktemesgen8764 Жыл бұрын
እውነተኛ ው የኢትዮጵያ ልጅ አላህ እድሜ ይሰጥህ
@deborah9291
@deborah9291 Жыл бұрын
ህዋት የስራው ግፍ በመከላከያ ላይ መቼም እንረሳውም ጅግናው የኢትዮጵይ መከላከያ ሠራዊቶች ስላም ለእናተ ይሁን እናከብራለን እናተ የጅንታው ደጋፊዋች ስማችሁ ወይ?እውነታው ይህ ነው ወንድሜ የእግዚአብሔር ጥበቃ ከእንተ ጋር ይሁን ስላም ለእምዬ ኢትዮጵያውያ ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏿😘
@anteneh41
@anteneh41 Жыл бұрын
እንዴት እንረሳለን ፈፅሞ ፈፅሞ መርሳት አንችልም
@deborah9291
@deborah9291 Жыл бұрын
@@anteneh41 እውነት ነው እንረሳውም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mulumassa9214
@mulumassa9214 Жыл бұрын
አርአያ ዘረኝንት የሊለበት ንጽህና ኢትዬጵያዊ የውነት ስው ተባረክ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
በርታ ምርጥ ጋዜጠኛ አላህ ይጠብቅህ የትግራይ አማፅያን በመከላከያ ሠራዊት ላይ በህዝብ ላይ ላደረሳችሁት ግፍ አላህ የጃችሁን ይስጣችሁ ምስኪኑን ህዝብ አሰቃያችሁ💔💔💔💔😭
@filominahawle
@filominahawle Жыл бұрын
alayehugn bexam slemiyasazh fexari beka ybelen
@etsegenet1178
@etsegenet1178 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ! ይቅር በለን: የኔ ጌታ በዚ እድሜ ድንግል ሆይ!የምህረት እናት አንች ነሽና ከልጅሽ አስታርቂን ሀጢአታችን ብዛት ነውና ፈተናችን የበዛው በይቅርታው ብዛት ይምረን ዘንድ ለምኝልን :የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጲያን ሰላም አድርጊልን: እናመሰግናለን: ወንድማችን
@mohamedyusufsaid2886
@mohamedyusufsaid2886 Жыл бұрын
ኣርኣያ በቃ በሄድክበት እያፈላለግኩ ነው የማገኝህና ደስይለኛል ጤና ይስጥህ የኔ ወንድም።
@mekonnmrkanamrkana7310
@mekonnmrkanamrkana7310 Жыл бұрын
የነሡ ግፍ በአለም ላይ የተደረገ አይመስለኝም ይሕንን ሁሉ ግፍ ሠርተው ዛሬም እነሡ ተበዳይ ይመስላሉ ግን ከሠው ቢያመልጡ ከፈጣሪ አያመልጡም
@annasmith3778
@annasmith3778 Жыл бұрын
Ethiopians and Eritreans are brothers and sisters We are one people 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 I’m very proud to my people 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@godislovegodislove2686
@godislovegodislove2686 Жыл бұрын
ክብርና ምሰስጋ ላንተ ይሁን አርአያ ! አይዞክ ሚኪ የጀግና ልጅ ነክ አንተ ምንም እንዳይስማክ አንተ ጎበዝ ልጅ ነክ ትምህርትህን በደምብ ተከታተል ትልቅ ከተማ ቦታ ትደርሳለክ እሺ
@nebatube3260
@nebatube3260 Жыл бұрын
እውነት ለዚህ ሁሉ ግፍ እግዚአብሔር መልስ አለው
@buzeyohanis1653
@buzeyohanis1653 Жыл бұрын
ከነሱ የተረፍኩ እኔ አለሁ በህይወተ
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 Жыл бұрын
እንኳን ተረፍክልን
@toybamehamed
@toybamehamed Жыл бұрын
እኳን አላህ አተረፈህ
@mekidesasfaw531
@mekidesasfaw531 Жыл бұрын
አርአያ እውነትንና ነገ የሚመጣውን የትውልድን መጥፋት ያለ ዘረኝነት የምትታገል መልካም ስው ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ኢትዩጵያን ይባርክ!
@mannagezehei5618
@mannagezehei5618 Жыл бұрын
Öl ist
@prantube4313
@prantube4313 Жыл бұрын
Leloch wishetichu yikeru ena Debrtsion moto 2 bota keberut eyale yefogren yeresal?? telacha yawerew hizeb miflgwin becha new mesmat miflgew..endesew enasib ena ewnt ewnetun enasib
@genettube277
@genettube277 Жыл бұрын
ክክክ ትግሬን ብቻ መጥላት ዘረኝነትን መታገል አያሥብልም የብልግና ኦነግንም አብሮ ሢያወግዝ ነው ትግል የማባለው. እሡ ለአለቀመው ለተረኛው የተገዛነው ታምራትም ነገራም ኮ ቢገዛ ዛሬ ባልታፈነ
@genettube277
@genettube277 Жыл бұрын
@@prantube4313 ደፂማ ከተገደለ ቆየአታለቃቅሥ
@prantube4313
@prantube4313 Жыл бұрын
@@genettube277 haha beka yandu bitch nesh so tikemesh siyalk enaweralen be chenklatish mawerat setjmeri
@Susu-lx2uu
@Susu-lx2uu Жыл бұрын
ወንድም አራአያ እንወድሀለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝልሀለን!! እራስህን ጠብቅልን🫶🏽🫶🏽♥️♥️
@ermiasgirma5158
@ermiasgirma5158 Жыл бұрын
ኤርትራውያን ማለት ለኔ ፍቅር ናቸው በህውሃት ክህደት እነሱ ባይኖሩ የነዚህ ዜጎች እጣ ፈንታ ሞት ነበር ኤርትሪያን በምኖርበት አካባቢ በብዛት አሉ በጣም አከብራቸዋለው እወዳቸዋለው ዘራቹ ብዝት ይበልልኝ I love u የኤርትራ ህዝብ
@user-pe1uo3nw3c
@user-pe1uo3nw3c 8 ай бұрын
Q
@hahu3160
@hahu3160 Жыл бұрын
አናመሰግናለን ሁሌም ለመከላከያ ያለህ ክብርና የተደረገባቸው እናይረሳ ደሞሞ ውጭ ያለው የትግራይ ተወላጅ እውነታውን አንዲያይ የምታደርገው ጥረት አደንቃለው... እነዚህ የመከላከያ ቤተሰቦች እግዛብሔር ያበርታቸው ጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚኖሩም ተስፋዬ ነው God bless 🙏🏽
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 Жыл бұрын
ቀን ይመጣል እነዚህ ክፉዎች መቀጣታቸው አይቀርም ሰው የዘራውን በዚህ ምድር ነው የሚያጭደው
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 Жыл бұрын
@Aklesia Simo ቀንና ጊዜ ትውልድ ፈልፍለው በርብረው ተንኮላቸውን የሚያሳዩን ትውልድ አለን
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 Жыл бұрын
እኔበእውነት ይህሰው የተላከው ከፈጣሪነው እውነትን የሚናገር በዝር የማያምን ትልቅ ስው እድሚ ጢና ይስጥህ ዘርህ ይባረክ
@mehretwoldai9237
@mehretwoldai9237 Жыл бұрын
ብጣዕሚ ጽቡቕ መልክቲ ዝሰምዕዎ ይግበሮም።ንዓኻትኹም ድማ ዕድመን ጥዕናን ይምነየልኹም ንአርአያ ድማ ጽቡቕ ስራሕ አጆኻ ቀጽሎ ክብለኻ ደልይ።
@zekirahayat2384
@zekirahayat2384 Жыл бұрын
መቼም ቢሆን እኛ የወታደር ልጆች ለትግራይ ህዝብ ይቅርታ አናደርግም ለሁሉም ቀን አለው ቃል ለስማየ ለምድር እጥፍ አደርግና እንስከፍልችዋልን ይህ የእኔ ቃል ነው
@godbless7978
@godbless7978 Жыл бұрын
😂😂😂
@mabmabraheit970
@mabmabraheit970 Жыл бұрын
Dedeb
@user-so7tw1rn9u
@user-so7tw1rn9u Жыл бұрын
@@z_me002 እሱዋ በግ ከሆነይ አተ ደግሞ ጊጥ ከሁለቱ አወዳድር የትኛው እደሚሻል
@z_me002
@z_me002 Жыл бұрын
@@user-so7tw1rn9u ለሰሙ ሙስሊም ነሽ አይይይይይ
@hermonogbamichael8599
@hermonogbamichael8599 Жыл бұрын
Betam yasazinal. Weyane ina degafiwochu keseytan yibeltalu. LeEgziabher intewew inji inezih sewoch ibab nachew
@Konjitkichan
@Konjitkichan Жыл бұрын
ኤርትራውያን እናመሰግናለን ባለውለታዎቻችን ናችሁ🙏🙏🙏
@natimannat3342
@natimannat3342 Жыл бұрын
Fetari yeker yebelen
@kuhil3740
@kuhil3740 Жыл бұрын
Ertriea tankis
@astertadesse866
@astertadesse866 Жыл бұрын
May God heal these wonderful people. Thank you for sharing. I have seen my Tigrean friends change overnight and this child is right. I don't understand how TPLF can be poisonous....like this.
@abaia6186
@abaia6186 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በህይወት ስላተፋችሁ ክብር ይግባው የታረዱትን ወገኖቻችንም ነፍሰ ይማርልን እኛም ምንጊዜም አንረሳቸውም እውነት ተቀብራ እንዳትቀር ለምታደርገው ጥረት የዕውነት አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ
@keadmasmado9566
@keadmasmado9566 Жыл бұрын
ለታሪክ ይቀመጥ በርካት አሳዛኝ ያልተነገረ ጉድ ይኖራል ቲውልድ ይማርብት.። የፕርፕግራም አዘጋጆች በርቱ
@user-kw2vv6sd3n
@user-kw2vv6sd3n Жыл бұрын
ችግሩ ሁሉም ታሪክ ያወራል ማንን እንመን ጥሎብን ወሬ እንወዳለን እንጂ
@dashetesfaye7054
@dashetesfaye7054 Жыл бұрын
Thank you for telling the truth!
@berhanuabera6330
@berhanuabera6330 Жыл бұрын
አርአያ የዚህን የጉጅሌ ሰይጣናዊ ስራ ለታሪክ እንዲቀመጥ በተከታታይ አቅርበው። አሁን ወገባቸው ተቆርጦልናል። አንተ ግን እድሜ ይስጥህ።
@meherethabtemariam5608
@meherethabtemariam5608 Жыл бұрын
እንዴት ይዘገንናል ለመስማት 😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@stay6222
@stay6222 Жыл бұрын
Thank you araya God bless u really u are true Ethiopian I am pretty sure you will bring love and peace for all Ethiopia don't give up thanks alot 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@meseretkifle9343
@meseretkifle9343 Жыл бұрын
It's very hard to hear the horrible things from this yung kids. Thank for our hero!!
@astregatesh4310
@astregatesh4310 Жыл бұрын
Araya. የህይ ነገሪ አለም እኒዲያዊቆ በትሉቁ movie መሰራት አለቤት እባካትቹ has to make by America. movie writer
@zeyitunamisganaw8646
@zeyitunamisganaw8646 Жыл бұрын
አስቴር ከዚህ የበለጠ ብዙ ግፍ ተሰርቷል
@abusamar7722
@abusamar7722 Жыл бұрын
የትግራይ ተወላጂ ነኝ ነገር ግን ይሔ ግፍ እንዴት ለወደፊቱ በትግራይ ላይ የሚመጣው መከራ እንደ ምፃት ይሆንባቸዋል
@bzgonder8429
@bzgonder8429 Жыл бұрын
ኤርትራ እጅግ በጣም ባለውለታችን ነች 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👈🙏🙏🙏
@genetatsbeha3205
@genetatsbeha3205 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@user-ys5rs6tt9h
@user-ys5rs6tt9h Жыл бұрын
በስመኣብ ትግሬን ለማጥፋት ስለኣገዙን ነው በጣም ትገርማላቹ እንዴት ባለ ውለታዎቻችን ሆኑ የጨቅላ ህፃን አስተሳሰባቹ ግርም ይለኛል በምንድነው የዋሉልህ ጎበዝ ንቁ እንጂ🤔
@user-ys5rs6tt9h
@user-ys5rs6tt9h Жыл бұрын
@UC1_QKmkHO_9xW-O-4jG__LA የኔ ኣባት የኤርትራ ሰራዊት ታድያ ለምን ህወሓትን ኣይገድሉም ለምን ነፁሃን ገበሬዎችና ህፃናትና ኣዛውንቶች ይገድላሉ የሄ ኣዎ ኣግዘናል ካልከኝ ይማርህ ከማለት ምን እላለሁኝ ግን ግን ለምን ኣሁንም የትግሬ ህዝብ የኢሳያስን ወታደር ይውጡልን እያለ ነው በገዛ መሬታቸው ሰላም ያጡ ስንት ምስኪን እናቶች እያየን ኣደል እኔ ምንም ቢሆን ወንድሜ ይሄ ነገር ኣይዋጥልኝም እስቲ ቁማቹ ኣስቡ ማን እየሞተ እንደ ሆነ ንፁህ ዜጋ ነው እየተጨፈጨፈ ያለው
@thepricefamliy2788
@thepricefamliy2788 Жыл бұрын
Shabiya leba 🤣🤣🤣lemesireki bilo new enji ertrea yemiyagizen Amara lejunta aniso new
@user-cp4xt2nu4p
@user-cp4xt2nu4p Жыл бұрын
@@user-ys5rs6tt9h አዎ ትግሬ ቅማላሙን ምቀኛውን ስላስወገደልን ነው አዎ!ህውሀት ሌባውን ስርአት ስላስያዘልን።
@iskawisak3302
@iskawisak3302 Жыл бұрын
አርያ ለኢትዮጵያ ለምታረገው መልካም አስተውፆ ፈጣሪ በርከቱን ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏
@aberamelkam9295
@aberamelkam9295 Жыл бұрын
ኤርትራውያን አይዞን፣እናሐሰግናችሁ አለን፣እህት አገር ኤርትራ ፣ ሠላምሺ ይብራ
@abe8141
@abe8141 Жыл бұрын
Eritreans have humanity!!
@hadasdesta8972
@hadasdesta8972 Жыл бұрын
Thank you for all you do, Araya. These testimonials are riveting and I Can Only Imagine the trauma the surviving people have been through.
@Konjitkichan
@Konjitkichan Жыл бұрын
ህፃኑ በጣም ያሳዝናል በዚህ እድሜ ይህን ሁሉ ግፍ 😢😢
@getanehdelnessahou4726
@getanehdelnessahou4726 Жыл бұрын
አርአያ በጣም እናመሰግንሃለን። ግሩም ፕሮግራም ነው።
@kedirali1311
@kedirali1311 Жыл бұрын
እናመሰግናለን አርአያ በርታ ወንድማችን
@merongetaneh2398
@merongetaneh2398 Жыл бұрын
ዘረኝነት ያስከፈለው መሰዋትነት ከባድ ነው አርአያ የሰው ልክ ነህ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅ
@esayastasew1869
@esayastasew1869 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ መሪዎች ለነሱ ስልጣን ብለው የዳሃ ልጅ እና ህጻናት እያለቁ ይህንን ያህል ግፍ
@genetatsbeha3205
@genetatsbeha3205 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@kebineg1005
@kebineg1005 Жыл бұрын
Araya thank you for your unconditional effort to make peace in our country Ethiopia.❤🙏
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 Жыл бұрын
አቤቱ የናዝሬቱ እየሱስ ክርሰቶስ የሆነብንን እይ ፍረድልን
@user-iw8fi5iz9h
@user-iw8fi5iz9h Жыл бұрын
በስማኣም ኣውሬ ናቸው እንደዚ ሰው ይረገጣል ኣቤት 😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
አውሬአይገልጻቸውም🇪🇹😍🇪🇷
@user-zg9mz5pg7k
@user-zg9mz5pg7k Жыл бұрын
ኢትዮጵያን ከእግዚአብሔር በታች ያደነችሁት ኤርትርያዊያን ናችሁ:: አሁን ማንም ተነስቶ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ይላሉ !! ክብር ለኤርትራውያኖች የእናንተ ፍቅር እኔን እንዴት እንደምያደርገኝ የእውነት ፍቅር ናችሁ ለዘላለም ትኑር ኤርትሪያ :: ጠ/ሚ ዶ/ር አብይም ተነግረዋል ውለታውን ኢትዮጵያ አትረሰውም ብለዋል :: ውለታችሁ ብዙ ነው
@ertftg80
@ertftg80 Жыл бұрын
ለኔ ምርጡ ጋዜጠኛ አርአያ ነህ
@misaeladmassu5735
@misaeladmassu5735 5 ай бұрын
Araya thank you for the real history all the time.
@adisusorsa3398
@adisusorsa3398 Жыл бұрын
ይህ ልጅ የተነገረ ሁሉም ትክክል ነው በወቅቱ አብሬ ነበርኩ
@fantahunmuhudin7979
@fantahunmuhudin7979 Жыл бұрын
I respect you you are really Ethiopian. Long live Ethiopia.
@hannayohanns2002
@hannayohanns2002 Жыл бұрын
አርአያ በእውነት ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 Жыл бұрын
ይሄን ጉድ ያለዉ ታሪክ በተለያዩ ቋንቋዎች መተርጎምና ለአለም መበተን አለበት ጋዜጠኛዉም ተባረክ
@yohannesbelay8652
@yohannesbelay8652 Жыл бұрын
እ/ር አንድ ቀን በእውነት ይፈርዳል
@m.bedane7442
@m.bedane7442 Жыл бұрын
Thank you 🙏🏽 , Araya God bless you brother.
@yeshiemebetmekonnen5597
@yeshiemebetmekonnen5597 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አርአያ በጣም አድናቂህ ነኝ ለእውነት የምትታገል እውነቱን ከነማስረጃው እያቀረብክ ሕዝብ የለውን እውነታ እንዲያውቅ ስለምትጥር በጣም አድረጌ ላመሰግንህ እወዳለው በውጭ ተደላቀው እየኖሩ ሀገርና እንድትጠፋ ለሚፈልጉ በጭፍን ለሚወዛወዙ ፈጣሪ ልቦናን የስጣቸው እነኝም ወጣቶች በሰላም ወደ ሰለማቸው ስለተመለሱ እግዚአብሔር ይመስገን አሚን!!
@Userb223
@Userb223 Жыл бұрын
ምን አይነት ጀግና ነህ ግን አርአያ፣ መቼም የመከራ ዘመን የሰውን እውነተኛ ማንነት ያሳያል፣ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ🇪🇹❤💪
@777-Jesus.
@777-Jesus. Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጽድቅ ይፍረድ
@zinashdemeke5123
@zinashdemeke5123 Жыл бұрын
አራያ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት ።ውጪ ያሉትማ የትግራይ ተወላጆች ዝርፊያው መመፃደቁ ስለቀረባቸው እንጂ ስለወገናቸው ማለቅ ግድም አይሰጣቸውም።
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 Жыл бұрын
This boy made me speachless, ወ/ሮ ትምኒት, ልጅ ሚኪያስ እንዲሁም ሌሎች ወገኖቻችን አይዞአችሁ ለሁሉም ግዜ አለው
@kebbe6802
@kebbe6802 Жыл бұрын
እያለቀስኩ የተከታተልኩት ፕሮግራም ነው።
@amanandom5866
@amanandom5866 Жыл бұрын
Araya, I must say you are one of the very few people that is working hard to expose the truth. One thing though, I wished to hear from you more about how Eritreans welcomed the soldiers and how wonderful and God's children Eritreans are. Thanks
@helenberhane7113
@helenberhane7113 Жыл бұрын
ትክክል ብለሃል አንድ ቀን የኤርትራን መልካም ተግባር interview እያደረገ ስለ ኤርትራ መንግስት ሰራዊት ህዝብ ጥሩ ተግባር እና መልካምንት አንዲት ነገር ሲናገር አይሰማም እኔ እንደ አንድ ኤርትራዊት ትግሬ ሰለሆነ አላምነውም 4:: God bless Eritrea 🙏🙏🙏
@endytek4866
@endytek4866 Жыл бұрын
አይ የትግራይ ወያኔ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ መፍረድስ ፈርዶባችኋል።
@genetatsbeha3205
@genetatsbeha3205 Жыл бұрын
መድሃኒኣለም ለናንተ ያጥፍቹ እኛስ እግዛብሄር ኣለን ባንዳዎች ምን ያህል short memory መሆናቹ ኣሻንጉሊት መሪያቹ ተናግረዎል ባንዳዎች
@dawitdawit
@dawitdawit Жыл бұрын
Thank you so much Araya, and your gust, for sharing this heart breaking story.
@Y.A1603
@Y.A1603 Жыл бұрын
ይገርማል እነዚህ የእናት ጡት ነካሽ ክሕደት አርዓያ በጣም ምርጥ የኢ/ያ ልጅ ነህ ለእውነት የምትኖር እናመሠግናለን!!!
@biniamteklay1156
@biniamteklay1156 Жыл бұрын
I feel very sorry for the boy may God strengthen him all the way until adulthood
@ayalewkassa7517
@ayalewkassa7517 Жыл бұрын
This young children are heroes !!!! Beacuse they are knows where the truth is??? God bless you!!! Keep up the great work 👍
@birtukanbelayneh5562
@birtukanbelayneh5562 Жыл бұрын
Thankyou for standing for the truth
@ruthina1927
@ruthina1927 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@benamt9670
@benamt9670 Жыл бұрын
የሳዝናል💔🙏
@konjitwondimneh9651
@konjitwondimneh9651 Жыл бұрын
ተባረክ
@bizubizu379
@bizubizu379 Жыл бұрын
Thank you guys.
@ghadgu
@ghadgu Жыл бұрын
It’s a heartbreaking story. Never forget what Tplf have done for Semen Ez. They may go free for now but God’s judgment will wait on them.
@asmare5631
@asmare5631 Жыл бұрын
አራያ ምርጥ ሰው እርግጠኛ ነኝ ሁሌም እውነትን ብቻ ይዘህ ብቅ እንደምትል የዛሬወችን ዘራፊወች ሀገር ህዝብን ጠል በተለይ የሰውን ልጆች በዳዮችን ማጋለጥ ግድ ነው
@sofiayasib2441
@sofiayasib2441 Жыл бұрын
Thznk you
@mengistug4504
@mengistug4504 Жыл бұрын
አርያ. በጣም የምንወድህ የማናከብርህ ፣ስው ነህ ፣ ያንተን ፕሮግራም ለመከታተል ፍላጎት ነበርን ፣ግን በኢሳት ቲቪ ስለሆነ ማየት እየፈለግን ከማየት ተቆጥበናል ፣ምክንያቱም የኢሳት የኃላ ታሪክ ስለምናውቅ ፣አሁን እባክህ የራስህን ቻናል ክፈት እንከታተልህ ።
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 Жыл бұрын
የጁንታ መጥፎ ድርጊት ተነግሮ አያልቅም ግፈኞች
@workubelete9920
@workubelete9920 Жыл бұрын
thanks tesefamariyam
@user-kc7ix9ql1i
@user-kc7ix9ql1i Жыл бұрын
አርአያ : እድሜና : ጤና፡ ይስጥህ :ታ ላቅ፡ ኢትዮጵያዊ ፡ነህ ----
@weiniteikest343
@weiniteikest343 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አባት የኔኝን ሕፃን ልጆችህን ስቃይ ከአንተ አንዳች ሰለማይሰወር ተመስገን ።
@elsag2834
@elsag2834 Жыл бұрын
አርአያ ሐወይ ተባረክ::🙏🌹❤️
@mequanentyohanes4713
@mequanentyohanes4713 Жыл бұрын
አይ ህውሃት ልጆቻችሁ የጉም ሽንት ሆነው ይቅሩ።ሁሌም ምታምኑት ይካዳችሁ የእጅ አይቀርምና።
@tilahuneshumete5298
@tilahuneshumete5298 Жыл бұрын
አሜን
@liyuchristiansen1878
@liyuchristiansen1878 Жыл бұрын
Thank you Araya good job🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️
@987654321susu
@987654321susu Жыл бұрын
Thanks 🙏
@yaash3095
@yaash3095 Жыл бұрын
Araya, You are doing great job. Keep it up! Those of who are coming forwards to give this testimony, history will remember you as hero & heroes. Most of all GOD BE with You.
@hibistgirma
@hibistgirma Жыл бұрын
ቄለ
@endashashdebella2441
@endashashdebella2441 Жыл бұрын
So sad and heart breaking to hear this.
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын
ትምኒትተስፋአለም በትግርኛ ስትገልጪ ስትናገሪ እንባዬ እያፈሰስኩኝ ሰማሁኝ ተባረኪልን።
@workuyared3806
@workuyared3806 Жыл бұрын
ይቅር ለእግዚአብሔር መልካም ነው ይህንን ድርጊት ከፈፀሙብን ሰዎች ጋር ድርድር የሚያስፈልግ አይመስለኝም በበኩሌ ።
@ethiopiaagere5417
@ethiopiaagere5417 Жыл бұрын
አርአያ በጣም እናመስግናለን ስለ ፕሮግራምህ
@user-qy6xf2mx5d
@user-qy6xf2mx5d Жыл бұрын
አርያ ምርጥ ዜጋ በርታ እውነተኛ ዜጋ የሚጠበቅብህን እየተወጣህ ነው አይዞህ
@tilahunbiru4327
@tilahunbiru4327 Жыл бұрын
You are the real journalist
@meserettesfaye1796
@meserettesfaye1796 Жыл бұрын
Tebark.
@teftec461
@teftec461 Жыл бұрын
Thx በርታ አርአያ
@yemarshetdamtew1108
@yemarshetdamtew1108 Жыл бұрын
አሪአዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ወንድም እንድህ እውነቱ እያደር ይወጣል የሚገርም ነው
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ይህን መጀመርህ አርአያ
@nati5001
@nati5001 Жыл бұрын
ይገርማል 😭
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН
በደሴ ከተማ የመጀመሪያዋ ሴት ሾፌር (አሽከርካሪ)
24:01