Ethiopia - ኮለኔል ደመቀ ለህወሃት የላከው መልእክት፣ ‹‹ህመማችሁ እንዲያጥር ከፈለጋችሁ›› ጠቅላዩ፣ የመተማው ተኩስ፣ ኤርትራን ያስቆጣው ሪፖርት

  Рет қаралды 146,358

Feta Daily News

Feta Daily News

Ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 192
@zolazola5725
@zolazola5725 Ай бұрын
ህመማችን የሚያበቃው አንተና መንግሥትህ ስትወገዱ ነው። ድል ለአማራው ፋኖ❤🎉❤
@kolfeefetnoderash5319
@kolfeefetnoderash5319 Ай бұрын
ልክልኩን ንገርልኝ ድል ለፋኖ ሞት ለብአዴን
@ZelealemAbera
@ZelealemAbera Ай бұрын
ጠቅላይ ሚንስትር ሆይ! የኢትዮጵያን ዋናው እና ትልቁ ችግር እርስዎ ነወት ።
@ahimedaliyyi-hj4cc
@ahimedaliyyi-hj4cc Ай бұрын
Tiliqu shigir rrstr fklaqi now
@user-mp9sr7wu9j
@user-mp9sr7wu9j Ай бұрын
ትክክል ነው ባለጤናውን የስጋ ከብት ማረድ መከፋፈል ይቻላል
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 Ай бұрын
ለጥቅም ብቻ ከመሯሯጥ ይልቅ ከፍቅር እጥፍ ድርብ ጥቅሞች ማጋበስ እንደሚቻል ብዙ ማስረጃ ማሰባሰብ ላያስፈልግ ይችላል። ስለሆነም ማንነትን የሚያቀነቅን ሁሉ ሊማርበት በተገባ ነበርሬ!!!
@user-ml1yk5le4u
@user-ml1yk5le4u Ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪💪✔️
@M-xu6ce
@M-xu6ce Ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ
@zerihunadimitew92
@zerihunadimitew92 Ай бұрын
ድል ለጀግናው የሕዝብ ልጅ ፋኖ💪
@tube-qg9ih
@tube-qg9ih Ай бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ
@user-qh6ko3gb2v
@user-qh6ko3gb2v Ай бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤
@user-sj7bo1cu5y
@user-sj7bo1cu5y Ай бұрын
ድል ለጅግናው የህዝብ ልጅ ፋኖ
@mulugeetafromsa
@mulugeetafromsa Ай бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ ስትሉ ዓመታት ተቆጠሩ ለመሆኑ ማንነው ድል የምታደርጉት የህልም እንጀራ
@markonbini9187
@markonbini9187 Ай бұрын
​@@mulugeetafromsaእሱን ስትገረፍ ታወራዋለህ ቆለጥ😜
@mulugeetafromsa
@mulugeetafromsa Ай бұрын
የሆንክ ቡቁሻ ነገር ነህ ቆምጬ ይታወቃል ሹል ምላስ ነው
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh Ай бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤
@AlyassiSultan
@AlyassiSultan Ай бұрын
ሰለም ለሰዉ ልጅ ሁሉ ሰለም ለኢትዮጵየችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MickaelSHIMELIS
@MickaelSHIMELIS Ай бұрын
ድል ለፋኖ❤
@DifhGgbj-zu1fy
@DifhGgbj-zu1fy Ай бұрын
ድል ለአማራው ፋኖ ፋኖ 💚💛❤️ 💚💛❤️💪💪💪
@user-cc9oy9nr7m
@user-cc9oy9nr7m Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️
@Rahawa91
@Rahawa91 Ай бұрын
FANO freedom fighters . . ✍️
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 Ай бұрын
ሰውኛ አስተሳሰብና ዕቅድ ዘላቂ እንደማይሆን ታሪክ ደጋግሞ አስተምሮናል።
@solomonabebe6871
@solomonabebe6871 Ай бұрын
ድንቄም ሱዳን? ለራሷም አልሆነች ፋራ ለፋራ ተየይዘሽ ትጠፊአለሽ ጠብቂ።
@user-sd6wr9sc7c
@user-sd6wr9sc7c Ай бұрын
Dil Le Amara hizb ina Le jegnaw fano yihonal yihunilen amen
@tmproductio
@tmproductio Ай бұрын
የጋዜጠኛው እስር ተገቢ ነው የእምነት እኩልነትን ባለማክበር በሱማሌ ክልል የሚከበረውን የጥምቀት በዓል እንዴት ይከበራል ክልሉ የእስላም ነው በሚል በfacebook አፀያፊ ቃላት ሲያስተላልፍ ነበር.
@rahmaali3091
@rahmaali3091 Ай бұрын
ድል ለፋኖ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@endalekumsa
@endalekumsa Ай бұрын
የሱዳንና የወያኔ ጥምረት ሰባራ በሠንጣቃ ላይ የመደገፍ አይነት ነዉ
@user-wq1ro4gj3x
@user-wq1ro4gj3x Ай бұрын
Fano😍😘
@bekibelay4906
@bekibelay4906 Ай бұрын
ድምፅህ በጣም ይመቸኛል ለዛም ነው የምከታተልህ
@alfnurhussen8299
@alfnurhussen8299 Ай бұрын
የአማራው አክራሪ ቡድን ፋኖ የተባለው ሙሉ በሙሉ መደምሰስ አለባቸው ለሀገራችን ካንሰሮች ናቸው
@user-mw9ht8ig9c
@user-mw9ht8ig9c Ай бұрын
ድልለአማራፋኖ❤❤❤❤❤❤
@tewoldeghezae6223
@tewoldeghezae6223 Ай бұрын
K
@user-vz4ld4hk1w
@user-vz4ld4hk1w Ай бұрын
አይ ጠቅላዩ ለዚሕ ምላስዎ ማሰሪያ ቢያበጁለት ጥሩ ነዉ ምክንያቱም እርስዎ አንዲት ቃል በተናገሩ ቁጥር ንብረትም ሰዉም እየጠፋ ነዉ እባክዎ ችግሩ እንዲቀረፍ ከፈለጉ እርስዎ ይጥፋ
@yhhih3709
@yhhih3709 Ай бұрын
ታጣቂንየማበረታታ፣፣፣መንግሰት፣፣፣ወራዳአብ
@begashawabegaz4224
@begashawabegaz4224 Ай бұрын
መረጃውን ይዘነዋል... ዝባዝንኬ
@user-ez9dy1qe3e
@user-ez9dy1qe3e Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 Ай бұрын
Egziabher Yimesgen Amen Amen Enkowan abor aeresena wodemchen
@MolaYemataw
@MolaYemataw Ай бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ 💪💪💪💪
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Ай бұрын
ለማናባቱ ነዉ መልክት የሜያስተላለፈዉ ሰላሙን ይንሰዉ የኢትዮጵያ አምለክ
@getayemossu
@getayemossu Ай бұрын
ድል ለፋኖ
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Ай бұрын
በራያም በዋልቃይትም ህዝብንም ብለህም ትናገር ህዝብንም ነዉ ሚኖርበትም ያለም ህዝብንም ፀለምት ወልቃይትም እራያም ሚያፈናቅም ጠላም ቢሄርንም ትግርየም ጦርንም ካላረፈም መግባታችንም ትግረም ምድርንም የያዝዉትም ትጥቅምአቃማትም ግድንም ነዉ ህዝብንም አማራም ታጋይዎችንም ፋኖችንም ህዝብንም እታያም ፋኖም ህዝብንም ደባትም ዋልቃይትም ፋኖም አልቃይትም ህዝብንም በየምስርንም ዋልቃይትም ፀለምትም ደባርውም አዉራጃም ጋኖም ወደትግርየም ምድርንም ተከዝየም ተሻግሮም ከኢልትራም ጋርም የያዝዉትም ትጥቅም ካላወረድነንም ህዝባችንም ሰላም አይሰጥዉትም ለበየምድርንም ዋልቃይትም ፀለምትንም ህዝብንም ላይም ማፈናቀልም መግደልም መዉረርም ትግርየም መንግስትም ወዳማራም ህዝብንም ተከዝየም ተሻግሮም አደጋም መጣልዉ አይቀርም ከጋላም መከላከያም ጋትምርም ሚሰርዉትም ድራማንምከበየምድርንም የሰፈረም የጋላም መከላከያም በየካንብዉ እንዳያመልጥም አድርጋችሁንም ቀጥቅጥዉልንም እርምጃም ይወሰድበት ባስቸካይም እንዳያመልጥም ከበየምድርም ህዝብንም ወልቃይትም ፀለምትም ምድርንም ከራያም እንዳያመልጥም መደረግም አለበትም የጋላም ጦርንም መከላከያም አመራታርንም ከትግርየም ጋርንም ህዝብንም አማራም እራያም ወርርዋልም ወደበየምድርም ለመሻግፕርም ከትግርየም ጦርንም ጋትም እየሰራም ነዉ ከምድርንም ዋልቃይትም ያለዉ መከላከያም እርምጃንም ይወደድነት ካለበትም ካንብንም አካብበህም መምታትም ነዉ መፍትሄዉንም።
@user-uw4tq2yb1p
@user-uw4tq2yb1p Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@AlemneshBekena
@AlemneshBekena Ай бұрын
ዶክተር ጨ ስልጣን ትለቃለ አትለቅም የመጨረሻ ነው
@hassenissa8539
@hassenissa8539 Ай бұрын
What is the solution for peace????
@AnowerHossen-hr1jf
@AnowerHossen-hr1jf Ай бұрын
💪💪💪
@tsehayetekeste6753
@tsehayetekeste6753 Ай бұрын
Amen enkuan abro beselam aderesen
@betelhembelay7720
@betelhembelay7720 Ай бұрын
መቅሰፍት ይላክብህ ለኛ ትንሣኤ ይመጣል
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Ай бұрын
Zerafi betemolabet hizb selam ayinorum betam yemigermegn fano balebet hizb selam ayinorim.
@DifhGgbj-zu1fy
@DifhGgbj-zu1fy Ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሠን 💚💛❤️ 💪💪💪
@user-by1ck5si9u
@user-by1ck5si9u Ай бұрын
ሕገ መንግስቱ መሬት ከአንድ ክልል ለሌላ ክልል በሐይል ይነጠቃል የሚል አንቀፅ የለውም
@GetachewHmariyam
@GetachewHmariyam Ай бұрын
Bestnew
@sisayheley1239
@sisayheley1239 Ай бұрын
ትግውች ትጥቅ ይፈቱ
@tibebuamdie
@tibebuamdie Ай бұрын
i love u
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Ай бұрын
እዉነት ነዉ የወረድ ልጅ እኮ አይደለም የሜሞተዉ ክፍታፍ ነዉ
@user-fi1bt7zw9e
@user-fi1bt7zw9e Ай бұрын
ድል ለአማራ ሕዝብ ለፋኖ
@ayeleberhan7578
@ayeleberhan7578 Ай бұрын
ኢትዮጵያ አሸንፋለች ።
@Tiya5944
@Tiya5944 Ай бұрын
Ere yemejemeria clip Humera new,not Bahirdar...I have been in both cities
@danagetu6202
@danagetu6202 Ай бұрын
ይህ መርዛም ሰዉ እመራዋለሁ ሚለዉን ህዝብ ማስፈራራት ሚያቀመዉ መቸ ነዉ????
@user-kd1zq9zh8z
@user-kd1zq9zh8z Ай бұрын
የንፀሐንደምያሸንፋልልአይበርም
@nega-qj8cw
@nega-qj8cw Ай бұрын
😮
@GizachewAberaGizachewAbera
@GizachewAberaGizachewAbera Ай бұрын
የሰፈር ጀግኖች በዳከማ ሕዝብ ለይ ነው የምበረቱት
@shitubogale.1437
@shitubogale.1437 Ай бұрын
የሀገሪቷና የህዝቡ ዋናው በሽታ አንተና አጠገብህ የተከለከሉት ነቀርሳዎች በመሆናችሁ ያለየሌለ አቅምን አሰባስቦ በሚገባህ ቋንቋ ተጠቅሞ ገባተመሬታችሁን መፈፀም ብቻ ነው!!!
@brunolotenzetti3335
@brunolotenzetti3335 Ай бұрын
Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Ай бұрын
Mierab Tigray engi telemt yemibal yelem Mierab Tigray bemulu yimelesal techiteh altechiteh yemitametut yelem Tigrayeakemetea yohannes new. Keahun bohala amaran yeminakebribet gize yelenim asfelagi kehone keshaebiyam hunen sefari werari hayil teterarogo yitefal.
@nega-qj8cw
@nega-qj8cw Ай бұрын
AMARa yefokerale Enje Ayewagame. Woyane Amarane eneda shermuta Bare new sayanquka yemegabawe
@user-fl1xo3ut7f
@user-fl1xo3ut7f Ай бұрын
Lela zur ye eilkit torinet ! Eina yihuna .shaeibia yele somaliya yihun federal mengist .ena ,? Aramoch
@user-iy2gu2nj8z
@user-iy2gu2nj8z Ай бұрын
Aydelem ke sudan kefelegut gar lememed yaregu telemet setel yedeberal ateraru yesu yalehonewen telemet tegede setel debari
@mgebre7220
@mgebre7220 Ай бұрын
Mewaschet tefachu honewal mekeded waga tekefelewal legezeb setelu abatachu tegedelalachu yasegeremal lemehonu yesew semet alachu
@Yosefmulugeta-dm1eu
@Yosefmulugeta-dm1eu Ай бұрын
Deli lafano ❤❤❤❤
@user-hg9nh9ow2z
@user-hg9nh9ow2z Ай бұрын
የጃዊሳ እና የሸእብያ ልምምድ የለም እንዴ?
@tiruworkbekele9852
@tiruworkbekele9852 Ай бұрын
Enersu eko mengest tesfa setoachew lirekebu new guzo wede welkayit yejemerut
@user-dw5rh7yy6s
@user-dw5rh7yy6s Ай бұрын
😢
@user-lt9qk7tg9e
@user-lt9qk7tg9e Ай бұрын
Aleklakiwoch
@user-pd7tu3db6z
@user-pd7tu3db6z Ай бұрын
ሓሳዊ ሓዳሪ ቆርበት፡ ሓሳውን ቆርበትን እናሓደረ ይፎክስ፡ ክሕረድ ኣለዎ ሰባት ካብ ዘባእስ፡ ፌራ ጨናዊ ሓሰና
@sisayheley1239
@sisayheley1239 Ай бұрын
ትግሬውች አፈር ብሎ ኢትዮጵይን ለመውጋት የማታረጉት ጥረት አይሳካላችሆም ፈጣሪ አለ ለኢትዮጵይ
@user-eb9qz2tl4d
@user-eb9qz2tl4d Ай бұрын
አህያ ምንይመለከትሻል
@sisayheley1239
@sisayheley1239 Ай бұрын
@@user-eb9qz2tl4d ይመለከተኝል ለማኝ ትግሬ
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 Ай бұрын
@@user-eb9qz2tl4dአህያ ስማችው ነው ቻሉት አህያ ትግሬ
@user-po1qk3br4s
@user-po1qk3br4s Ай бұрын
😢😢😢
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Ай бұрын
ጀነራም ታደሰም ወረደም ባማራም ህዝብንም እዛትም እራያም ስሚንም በየምድርም አማራም ይፈርሳል ማለትዉም ታደሰም ወረደም ህዎሀትም ጦርንም ትግርየም ላማራም ጦርንም ማፍረስም ሚችልነትም የለም ለራያም ለስሚንም በይፕምድርንም አማራም ዋይቃይትም ፀለንትም የትግርየም ጦርንም የህዎሀይም ጦርም እራስዉ ሚመራዉ ጦርንም ታደሰም ወረደም ይፈርሳል እናፈርሰዋለንም ህዝብንም አማራም ልጅዎችንም ፋኖችንም የትግርየም ግልልም በሙልዉ ትጥቅዉ ልናስወረደዉ ከኢልትራም ታጋይም በህብረትም ግድንም ነዉ የትግርየም ታጣቂንም ገብተንም እናቅወርዳለንም ህዝብንም አማራም ልጅዎችንም ፋኖችንም ግድንም ነዉ አንድንም ሀገርም አንዲትም ኢትዮጵያም ናትም ያለሽነም አንድንም ጣምልርንም ነዉ ከሀገሪትዉም ሚኖረዉ በኢትዎጵያም ምድርንም የማንም የዘርንም የማንም የቢሄርንም ጦርም አይኖርም ከኢትዮጵያም ምድርንም ልልይም አንፈቅድም ትግራይም ገንተንም ትጥቃቸዉንም መንጠውም ግድንም ነዉ የማንም ጨምላቃም አማራም ማፍረስ አማራም ትጥቅም ማድወረድም የማንም ቢሄርንም መሪንም አኤህደድዉም የትግርየም ላማራም ህዝብንም ልጅም ፋኖም እያያም ፋኖም ዋልቃይትም ፀለምትም ማስወረድም አይችልም ግንባርንም ግንባርዉ እየተባለም ካለበትም ገብተንም የያዘዉ ታደሰምወረደም ጦርም ታጠቅው ልንቀበለዉ ግድየታም ነዉ ባንዲትም ኢትዮጵያም በዘርም በቢሄርም ጦርም ሙመራም በግልዉ በክልልዉ መብትም አንሰጠዉም ህዝብንም አማራም ልጅዎችንም ነንም ጅግኖችንም ነንም አነጣጥረንም መምታትም ልምድም አለን ያማራም ፋኖም ታጋይም ።
@user-vh9yj8yw2u
@user-vh9yj8yw2u Ай бұрын
ጀመራችሁ አይደል ጦርነት መቆስቆስ በስመአብ ምናለበት የሚያፋቅር መልካም ነገር ብቻ ብታወሩ
@hujirahujira2034
@hujirahujira2034 Ай бұрын
hi
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Ай бұрын
ማን ይሰማኛል ብሎነዉ ኢነርጁን ህን አትጨርስ
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 Ай бұрын
ETHIOPIA YEMITBAL HAGER YELECHIM FERSALECH ABEQA
@MohmadMoala-jt1cw
@MohmadMoala-jt1cw Ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋ
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 አፂ ተመለሱውአይመጣም
@user-lt9qk7tg9e
@user-lt9qk7tg9e Ай бұрын
Where is the video
@hassenissa8539
@hassenissa8539 Ай бұрын
Need to a proof for everything.
@GebrekidanTeklemichael-kb5cg
@GebrekidanTeklemichael-kb5cg Ай бұрын
Lasting peace of Ethiopian cannot be expected unless all Amharic speaking medias and political people of Amhara stopped twisting the truth of history and come back to reality and accept all the nations and nationalities of the Empire to be equal citizens of the land ownership.
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Ай бұрын
በሽታ ይጠቅለዉ
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 Ай бұрын
ሕወሀትና ብልጽግና ቢንጫጩም የአማራ ርስት በአማራ ቁጥጥር ገብቶአል። ማንም ከንግዲህ ከአማራ እጅ ማንም ፈልቅቆ የሚነጥቅ ኃየሰል የለም።
@abenettamerat5751
@abenettamerat5751 Ай бұрын
🎉
@fikadudamissie54
@fikadudamissie54 Ай бұрын
awe geginaw tplf yimetal yesew merat yezo menor yelem
@gueshgeber-mariam1211
@gueshgeber-mariam1211 Ай бұрын
Unique super leir KZfaq.
@samitefera9623
@samitefera9623 Ай бұрын
ድል ለፋኖ ሞትነ ሽንፋት ለበንዳዎች
@fbeyene91
@fbeyene91 Ай бұрын
አማራ ክልል ስለ ፕሪቶርያ ውል ምን አገባው?
@mulatyalew2894
@mulatyalew2894 Ай бұрын
ይህ የጀነራል ምግበይ ፎቶ ከአፍሪካ ህብረት ወታደራዊ ልዑክ ጋር ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ ነው ምን ያገናኘዋል
@kedirboku1112
@kedirboku1112 Ай бұрын
የት ጠፋህ??????
@user-jn4su5tr4b
@user-jn4su5tr4b Ай бұрын
Werary ye amara yesew bet nbret ketema habt werew lezelalem yeminoru meslewachew nebet. Beshabya tazlo yegebaw werary alwetam ylal
@user-im4me6kl8v
@user-im4me6kl8v Ай бұрын
ጠቅላይ ሚኒስትር ተብየው😒😒አንተ ወደ ስልጣን ከመጣህ ጀምሮ ስንቱን ስቃይ አየን🙄🙄🙄ግን ይሁን እግዚአብሔር አለ😢😢😢
@MintesnotKassa-ol2dn
@MintesnotKassa-ol2dn Ай бұрын
Filsetegna is the right word.
@kifleywelay2878
@kifleywelay2878 Ай бұрын
ግን ለምን ሁሌ ኣጣመህ ትዘግባለህ?
@mistreselassie3163
@mistreselassie3163 Ай бұрын
አይ አይ ምህላቺንን ተቀበለን ይህንን ቀጣፌ ህዝብ አስሮ ስለህማም ማውራት 🙈 !!
@songohan7170
@songohan7170 Ай бұрын
ተላላኪው አሽባሪ ትግራይ ወያኔ እንዲሁም ከመላላክ ምንም አማራጭ የሌለው ተላላኪው የ ኢትዮጵያ መንግሥት እንዲሁም አላላኪው በጋራ በምቀናጀት የ አከባቢው ስጋት እንዲሁም ትርምስ እንዲሗን ተደርገውል :: ተላላኪው አሽባሪው ነውረኛው ትግራይ ወያኔ ሙሉ በሙሉ መክስም ሲገባው ያዳነው ጠበቃ ሗኖ መልሷ እንዲያገግም እንዲሁም ህልውናውን እንዲቀጥል ያደረገው በግልጽ ይታወቃል ::
@lion4as520
@lion4as520 Ай бұрын
Ethiopia must ➗ divide ➗ to too 4 or 5 nation Four points Ethiopia finished long time ago after Junta Agame regime leading Ethiopia no more peace until the division Sorted out
@geremewggiorgistiba9994
@geremewggiorgistiba9994 Ай бұрын
የወያኔ መሪዎች በካልሲ ነው የሚያስቡት? ሕዝባቸውን አይወዱም ወይ? ለመሆኑ ጦርነቱን አሸንፈው ወልቃይትን ብረከቡ ተፈናቃይ የሚሉትን ሕዝብ አምጥተው ያሰፍራሉ? ሕዝቡስ በሰላም ይኖራል ወይስ ሠራዊቱ ነው የሚሠፍረው? ቆም ብላችሁ አስቡ።
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Ай бұрын
ጀነራሉ የተናገረው መንግስት ካቀረበው ሀሳብ ጋር የሚለይ አይመስለኝም መዋቅሩ ፈርሶ በአዲስ ህዝብ በመረጣቸው ይተካል ብሏል ይህን ትንሽ ጠምዝዞ በማድረግ ነው የተናገሩት ህዋሃት አይደል መቼ ይሆን ይህን ቆሞ ቀር ድርጅት
@kemekem1366
@kemekem1366 Ай бұрын
ጁንታው ክረምት እስኪገባ ድረስ ነው የሚጠብቀው ክረምቱ ከገባ በኋላ በቀጥታ ውጊያ ይከፍታል የመጨረሻ እድሉ በተከዜ ጎርፍ መወሰድ ነው ሱዳን ወስዶ ያጠራቅማቸዋል 😂😂
@be-liever
@be-liever Ай бұрын
ከማንጋር ነው የሚዋጉት🤔🤔
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii Ай бұрын
ጎርፍ ይጥረገው ይሄ ወራሪ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Ай бұрын
አይቀርም ኢንሻአላህ አለጦርነት መኖር አንችልም ካሉ ምን ይደረጋል እንግድህ ድል የተገፋው የአማራ ህዝብ ሞት ለጥላቶቻችን
@safcom6771
@safcom6771 Ай бұрын
አብይ ፣የኒው ወርልድ አባል ሆነህ ህዝቡን ለአጋንንት መስዋዕትነት መጨፍጨፉን አቁመህ ፣ ከአማራ ጥላቻ በትክክለኛው ፀሎት ተፈውሰህና ኦሮሙማን ለማንበር ንፁሀንን መውጋትህን ስታቆም ያን ጊዜ ከስቃያችን እንገላገላለን።
@user-jq5ku4do4f
@user-jq5ku4do4f Ай бұрын
ድል ለጀግናው ፍኖ ፍኖፍኖያሸንፍል የኢትዮጵያ ነቀርሳ እናተናችሁ በቃ ውረድ
@jeme8148
@jeme8148 Ай бұрын
ፈታ ይህ ሁሉ እንደሚመጣ ነግሬህ ነበር ያኔ ስለ ሱዳን ስትዘግብ ለምን ላምራ አትዘግብ ብዬ ወቅቨህ ነበር ለምን ማይካድራ ላይ አማራን ፈጅተው ሱዳን ገቡ አሁንም ግግብፅና ሱዳን ሰልጥነው ወደ ወልቃይት ሊገቡ ነው ምን ይደረግ እስስት መሪ ስለሆነ ገና ሀገር ትታመሳለች ገና ምን አይተን
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
Metekel Metetu Lex newende⁉️⁉️⁉️⁉️. Pls
@user-ji1xs3fl1x
@user-ji1xs3fl1x Ай бұрын
ድል ለአማራ ፊኖ
ДЕНЬ РОЖДЕНИЯ БАБУШКИ #shorts
00:19
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
FOOTBALL WITH PLAY BUTTONS ▶️ #roadto100m
00:29
Celine Dept
Рет қаралды 76 МЛН
1🥺🎉 #thankyou
00:29
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 78 МЛН
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 12 МЛН
ДЕНЬ РОЖДЕНИЯ БАБУШКИ #shorts
00:19
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН