Ethiopia :- ግለወሲብ (ሴጋ) የፈፀመ ሰው በተክሊል ማግባት ይችላልን? | ሴጋ በሴቶች እና በወንዶች ላይ ችግሩ እና መፍትሄዉ በመፅሐፍ ቅዱስ እይታ

  Рет қаралды 39,250

ዮናስ ቲዩብ - yonas tube

ዮናስ ቲዩብ - yonas tube

2 жыл бұрын

#ethiopian_orthodox_sibket #ግብረ_አውናን #ዮናስ_ቲዩብ_yonas_tube
Ethiopia :- ግለወሲብ (ሴጋ) የፈፀመ ሰው በተክሊል ማግባት ይችላልን? | ሴጋ በሴቶች እና በወንዶች ላይ ችግሩ እና መፍትሄዉ በመፅሐፍ ቅዱስ እይታ | gibre awnan | segga | ግለ ወሲብ በወንዶች እና በሴቶች ላይ ችግሩና መፍትሔው | masterbetion | gile wesib | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
🔴⏩ ስለ ስርዓተ ስግደት ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ስርዓተ ስግደት ...
🔴⏩ ስለ አስራት በኩራት ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
🔴⏩ ስለ ክርስትና ስም ጥቅም ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ክርስትና ስም ለ...
🔴⏩ ስለ ጭብጨባና እልልታ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- የጭብጨባ | የሽ...
🔴⏩ ስለ መቋሚያና ጸናጽል ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- የመቋሚያ እና የ...
🔴⏩ በቅዱስ ቁርባን ዙሪያ ላላችሁ ጥያቄዎች መልስ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ቅዱስ ቁርባንን ...
🔴⏩ ስለ ፀሎተ ፍትሐት ለመማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎተ ፍትሐት እ... ይጫኑ!
🔴⏩ስለ አምስቱ የግዝት በዓላት ለመማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- የግዝት በዓላት ... ይጫኑ!
🔴⏩ስለ ሰባቱ የፀሎት ጊዜያት መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ሰባቱ የፀሎት ጊ... ይጫኑ !
🔴⏩ስለ መቁጠሪያ መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- መቁጠሪያ ምንድን... ይጫኑ !
🔴⏩ስለ ዕጣን መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ዕጣን ለምን ይታ... ይጫኑ !
🔴⏩ ስለ ስርዓተ ለቅሶ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ስለ ሥርዓተ ቀብ...
🔴⏩ ስለ ዲያቆን ስለሚያገባት ሴት ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ዲያቆን ድንግል ...
🔴⏩ ሴት ዲያቆናዊት ለምን ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
🔴⏩ ስለ ዳቤ አና ንፍሮ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
🔴⏩ ስለ ፀሎት እና ሥርዓቱ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎት እና ሥርዓ...

Пікірлер: 233
@user-sf1ts9iz1t
@user-sf1ts9iz1t 6 ай бұрын
😭😭አምላኬ ሆይ 😭እዴኔ ሀፅያት ሳይሆን እዳተ ቸርነት ማረኝ🙏😭
@hasenalo9023
@hasenalo9023 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ባሰተማርከወ መሠረተ እኔመ ግለ ወሲብ ዙሙተ ፈጥማለወ ፈጣር ሆይ ይቅር በለኝ
@yonastube
@yonastube 2 жыл бұрын
አሜን ወንድሜ ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኝህ ለንስሃም ያብቃህ
@user-rf7es8sg5d
@user-rf7es8sg5d Жыл бұрын
እኔም ይሄን ትልቅ ሀጥያት ፈፅሜ አለሁ ሁሌ ታረኩት ብሗላ እራሴን እጠላዋለሁ እዴት እደምላቀቅ አላቅም 😭😭😭😭😭😭😭😭ፈጣሪ ለንሰሀ ሞት ያብቃኝ አባካችሁ እህት ወንድሞቸ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ 😭😭😭😭አቤቱ አምላኬ ማረኝ ይቅር በለኝ
@user-iw5ib6np6v
@user-iw5ib6np6v Жыл бұрын
እኔም ነኝ የእኔማ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው ልተው አልና መልሽ አደርጋለሁ ፈጣሪየ ሆይ ይቅር በለኝ እረ እንደት ነው መተው እሚቻለው ግን እፍፍፍ😓😓
@dagiboy215
@dagiboy215 Жыл бұрын
እነም ለ8 አመታት አሁንም አይለቀኝም ምን ይሻለኛል
@BurtiFan
@BurtiFan Жыл бұрын
ይቅርታ ይህን ቆሻሻ ተግባር በምንሸ ነዉ የምትፈፅሚዉ ይህን ያልኩሸ በጣም ሰለሚገርመኝ ነዉ እንደትሰ አሰባችሁት በምንሰ ነዉ የምትፈፅሙት ጌታ ይገላግልሸ
@user-rf7es8sg5d
@user-rf7es8sg5d Жыл бұрын
@@BurtiFan አሜን🙏 😭😭😭😭አይ እህቴ እሱስ ይቅርብሽ ሰይጣን አሳሳች ነው በምን እደሆነ ምኑንን እነግረሻለሁ አይጠቅምሽም ለራሴም ይቀፈኛል እኳን ለሰው ላወራ እራሴን ጠላሁት 😭😭😭😭
@user-rf7es8sg5d
@user-rf7es8sg5d Жыл бұрын
@@dagiboy215 ያችስ ደሞ ከፋ እኔ ስደት ተመጣሁ ወድህነው ይሄው 3 አመቴ ባል አለኝ እሱን በፈፀምኩ ሰሞን ወይም ቀን ባሌ ደውሎ ባያወራኝ ደስ ይለኛል ታነሳሁለትም እነጫነጫለሁ እቆጣለሁ በማያስቆጣው ሁላ ሀገር ስገባ እደድሮው ትዳሬን ማስቀጠል የምችል አይመስለኝም በርግጥ ባለኔን በጣም እወደዋለሁ አሁንም ግን ግንኙነት ላይ እደበፈቱ ባልሆንስ እሱን እጎዳዋለሁ ብየ እፈራለሁ ብቻ ፈጣሪ መቃሽ ይበለኝ ከዝህ ፀያፍ ስራ🙏😭😭😭😭😭😭
@user-uh9vf2uf9t
@user-uh9vf2uf9t Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰማንውን በልባችን ያሳድርብን አሜን
@AbrhamAbrham-hl5im
@AbrhamAbrham-hl5im Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜውን ያርዝምልን
@AyalenshAedenew-xk7ss
@AyalenshAedenew-xk7ss Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ።
@tsegayegetanew5487
@tsegayegetanew5487 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልን።
@TigistHabetamu
@TigistHabetamu 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 💕🙏💕
@zekariasengdasew7884
@zekariasengdasew7884 Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን እኛንም ፈጣሪ በቸርነቱ ይጎብኝን
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 2 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነዉን በልብ ሳሌዳችን ይፃፍልን🙏🙏🙏💕💕💕💞💞💞💝💝💝💝
@YohannesTemesgen-ir8lb
@YohannesTemesgen-ir8lb 7 ай бұрын
እኔ ዲያቆን ነኝ እና ይሄን ክፋ ተግባር ወይም ግለ ወሲብ እፈፅማለው እና እንዴት እንደ ምወጣ አልቅም እና ደግሞ በጣም ያሳሰበኝ ክህነቴን ያፈርስብኛል የሚለው ጥያቄ ነው አባታችን በፀሎቶ አስብኝ እባኮትን 😭😭😭
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 ай бұрын
አይዞህ ወንድማን መዉደቅ ያዳም ነዉ መነሳትም በንስሃ የሱ ነዉ😭😭💒💒💒
@YosefYigrem-rv9fm
@YosefYigrem-rv9fm 2 ай бұрын
አቤቱ የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሀጥያቴን የቅር በለኝ። ቤተሰቦቹ ፀልዩልኝ
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@alambeyene4130
@alambeyene4130 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ለመምህራችን❤❤❤❤
@user-ln8eh2mt9r
@user-ln8eh2mt9r 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አቤቱ ፈጣሪ ይቅር በለን
@user-wz2xr5rp4p
@user-wz2xr5rp4p 7 ай бұрын
Thank you
@user-vw8uf1ys5u
@user-vw8uf1ys5u 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@DawitKolele
@DawitKolele 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ተምሪለሁ
@user-wp2ln7eq7g
@user-wp2ln7eq7g 5 ай бұрын
Egziabiher ymharen abetu maharen🤲🤲🤲 abatiye qalehiwet yesmaln
@Afomeyosena
@Afomeyosena Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@tigisthabtamu8665
@tigisthabtamu8665 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን አምላኬ 😭 አምላኬ 😭 ማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏
@user-gi2lu6dj3t
@user-gi2lu6dj3t 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚ ይሰውረን
@Haile-nn8kg
@Haile-nn8kg Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@mikazdo6932
@mikazdo6932 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@belaynehzewdie6770
@belaynehzewdie6770 Жыл бұрын
kale hiwot yasemalin wendimachin. endezih yesewochin chigir bekirbet temelkito yebetekirstanin milash mestetu yemiberetata new. beketayinet bemesel gudayoch asrejiwoch maletim bemesel beshita yetegodu endihul kechigiru mewtat yechalu wendimochina ehitoch bemisale tedegifo bikerb.
@user-qk5hj4kn3e
@user-qk5hj4kn3e Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@NatiZekaryas
@NatiZekaryas Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@tigidema1661
@tigidema1661 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂እኔም ነኝ ፆማልዉ ጸሎትም አረጋለዉ ገን ሀጢያትም ፈጽምለዉ እባካቹህ ጸሎት አረጉልኝ በእግዚአብሔር ስም
@SofoniasYenus
@SofoniasYenus 2 ай бұрын
Enem negn ehte egzibher tnkaren ena tsinatn yisten❤
@Hamritube89
@Hamritube89 Ай бұрын
Abetu mehari egziabher hoy lensha mot abkagn
@MantegeboshBayelign
@MantegeboshBayelign 4 ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን
@alazarabate2315
@alazarabate2315 2 ай бұрын
አሜን
@TeweldeasegedTeweldeaseged
@TeweldeasegedTeweldeaseged 11 ай бұрын
ቃሌ ህይወት ያሰማልን ፈጣርየ ሆይ
@user-pk8ly6lv5u
@user-pk8ly6lv5u 11 ай бұрын
ቃለ ህይውት ያስማልን
@abiman8460
@abiman8460 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይቅር ይበለን እስካሁን ላደረገነው 😢 እኔ ለመተው ወስነኛለዉ ፈጣሪ ይርዳኝ
@misamulugeta7284
@misamulugeta7284 Жыл бұрын
Qal hiwet yasemalin
@FikirBerihun
@FikirBerihun Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።❤
@user-et2kt9vl5r
@user-et2kt9vl5r Жыл бұрын
Amen amen amen hoy amlake bezu hatyat serechlew abate ykr balegn
@ErmiasTiruneh
@ErmiasTiruneh 16 күн бұрын
Amen
@fasikaadana8990
@fasikaadana8990 4 ай бұрын
ቃለህወት ያሳማለን😊
@helu.b2330
@helu.b2330 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏😢😢
@Werku-nv5ud
@Werku-nv5ud 2 ай бұрын
ቃለህይወትያሠማልን🙏ወንድማችን🙏🙏
@user-zm7ed5bl1s
@user-zm7ed5bl1s 3 ай бұрын
ፈጣር ሆይ ይቅር በለን የዳውት ለጅ ሆይ ይቅር በለን እመብራሃን ሆይ ይቅር ብልኝ😢😢😢😢😢😢
@user-dv9qs6xb1k
@user-dv9qs6xb1k 4 ай бұрын
መፍትሔ አለው ግን ማለቴ ይህን ሁሉ መፍትሄ የተባሉትን ፈፅመን እንደ ኖርማል ሰዉ በሀይማኖት ጠንክረን መንግስቱን መዉረስ እንችላለን
@user-ol7ww2ou7i
@user-ol7ww2ou7i 3 ай бұрын
Egezaberi yekiri yebalani yarekani kadaze ayenate kefu ateyate amen amen amen 🙏 🙏 🙏
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን አቤቱ ኔ አለሁ በሀፂያት የዋጀሁ አምላኬ😭 ኣምላኬ 😭ኣምላኬ 😭🙌ኔ ሀፂያተኛዋን ልጂህን ማረኝ ይቅር በለኝ 😭አባት ሆይ😭
@birtebirte3819
@birtebirte3819 10 ай бұрын
አወ ሁላችንም. ይቅር የበለን እኔንም በፆሎታችሁ እሰብኝ😢😢😢😢😢😢
@AbebeGizachew-mi3vd
@AbebeGizachew-mi3vd Ай бұрын
ሰላም ሰላም
@user-tz7hz5om5s
@user-tz7hz5om5s 6 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ እኔም ሀጢያተኛ ነኝ ለፆም ለፆሎት ለንስህ አብቃኝ😢😢😢😢
@user-pk8ly6lv5u
@user-pk8ly6lv5u 11 ай бұрын
ስላም ይብዛልህ ውንዴሜ እባክህ ከቻልህክ ላዋርህ እፍልጋለሁ እንደት ላግኝህ ፍትና ውስጥነኝ አትለፍኝ እባክህ የትጨነቀች ነፍስ እኔጋ አለች
@yoseftekletsadik343
@yoseftekletsadik343 4 ай бұрын
ትልቅ ምክር እናመሰግናለን😢😢😢
@MLk-ji2qv
@MLk-ji2qv 2 ай бұрын
አቤቱአምላኬ ማረኝ አቤት ሀፃቴ መብዛቱ
@misawarku596
@misawarku596 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን😢❤
@user-vr3bs4kw1c
@user-vr3bs4kw1c 8 ай бұрын
ወለተ ስላሴ እያላቹ በፆሎታቹ አስቢኝ እኔም ሁሎት ሳማንት ልሆነኝ ፆሎት እያቆረጥኩኝ የወስብ ፍልሞች እያየሁ ምጥፎ ስምት ላይ ነኝ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@HannaH-fz5lm
@HannaH-fz5lm 7 ай бұрын
😢😢😢😢
@Mstawte
@Mstawte 4 ай бұрын
እኔም አያለሑኝ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ከክፉ መንፈስ ያውጣን ፈጣሪያችን 😭😭😭😭😭😭😭
@user-yo7wy6hk2e
@user-yo7wy6hk2e Ай бұрын
ቃለ ህይወት ይሰማልን ወንድማችን🤲🤲🤲😢😢😢😢
@Dufohigi
@Dufohigi 5 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 በቸርነትህ አቤቱ አስበን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 ай бұрын
አቤቱ መድኋኒአለም ሆይ ይቅር በለን 😢😢
@user-su5sk6zd6w
@user-su5sk6zd6w 4 ай бұрын
Kehatyat ketatebku behala beteklil bagebas teklilen betam ewdewalew
@user-bn4ev3lj1s
@user-bn4ev3lj1s Ай бұрын
ከዚ መንፈሥ እግዚአብሔር እረቶኝ ድኛለሁ ይክበር ይመሥገን ግን አለቅያለኝ ከፍቅረኛዬጋ ሣወራ ሥሜቴ መቆጣጠር አልችም እንዴት አርጌልላቀቅ እባካቹ ሀይለምካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አሥቡኝ ሥለድንግልማርያም
@saragasa174
@saragasa174 Жыл бұрын
AMN AMN AMN
@selamkebede2434
@selamkebede2434 Ай бұрын
❤❤❤ጌታ ሆይ ልቦና ስጠኝ
@user-eh8pf4gu1v
@user-eh8pf4gu1v 8 ай бұрын
Amlake yesemahutn belbe asadrlgn
@NatiZekaryas
@NatiZekaryas Ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን
@SalamSalam-ft6wg
@SalamSalam-ft6wg 10 ай бұрын
amen geta yawutan
@user-ph9kh2pz7c
@user-ph9kh2pz7c 8 ай бұрын
አቤቱ ማረን 😢😭🙏🙏🙏
@TesfayeAwaye
@TesfayeAwaye 4 ай бұрын
ማረን ፈጣሪየ ከዚህ ክፉ ሀጺያት
@user-jz5pj3ku2p
@user-jz5pj3ku2p Ай бұрын
ፋጣሪ ይቅሪታዉን ያብዛልኝ በጣም ብዙ ተሚሪያለሁ።
@antenehlemi-h5d
@antenehlemi-h5d 13 күн бұрын
አቤቱ ይቅር በለን
@sewmehonsetegn7903
@sewmehonsetegn7903 Жыл бұрын
ቃለህዎት ያሰማን ግን በምንገድ እድንጣ መፍቴ ትኩርት አድርግልን ሁላችን በዜህ ሱስ ተመደናል መምህር እደሀጤት አልቆጠርነም ነበር
@andrewshado4777
@andrewshado4777 Жыл бұрын
በርታልኝ ወንድሜ
@ALameTshyiZeyinebaa
@ALameTshyiZeyinebaa 20 күн бұрын
በእውነት ቃለ እይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እባኮዎን መምህር በፀሎት አስቡኝ ፅጌ ማርያም ይኤ አጥያት እየፈፀምኩ ተቸግርያለው። አንዳዴ ይተወኛል አረፍኩኝ ስለ ይጀምረኛል።😢😢😢
@AlemayewAdimasu
@AlemayewAdimasu 4 күн бұрын
እግዚአቢሄርእድሜእጤናይሥጥህወድማይህንሃጥያትከፈፀሚትአዱእኔነኝይህንባደረኩበ6ቀኑበተኛሁበትቀሠፈኝያደረኩበትንእጀንእናእግሬንበዚያሣይድሽባአደረገኝእሄውእሥካሁን5ተኛወሬነውሽባነኝእካሁን፣እግዚአቢሄርይመሥገንለንስሀአቃኝ፣አተንሥሠማእራሡሃጢያቴለቀቀኝ፡እደዚከባድሃጢያትመሆኑንአላቅምነበርአደራተጠቀቁሠዎችከባድአደጋነው
@YonasGashaw-ni8my
@YonasGashaw-ni8my 25 күн бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆ ይ ሀፃአቴ እንደምድር አሽዋ በዝቶብኛልና በንሰሀ መንገድ ምራኝ ለንሠሀ አብቃኝ ?መምህር ቃለህይወት ያሰማህ እኔም ከዚህ ክፉ ሀፄያት እላቀቅ ዘንድ በፀሎት ያስቡኝ
@romanselemon8677
@romanselemon8677 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@yonastube
@yonastube 2 жыл бұрын
አሜን
@TesfalemWondie-uc8iy
@TesfalemWondie-uc8iy 8 ай бұрын
Amen
@AkleeMan
@AkleeMan 2 ай бұрын
በልጅነቴ ነው የትፈተንኩት አእምሮዬ ባልደገበት ጊዜ እኔ ምን ላድርግ
@user-Me12gue
@user-Me12gue 22 күн бұрын
Kal hiwet ysemaln lnsha hiwet ybkagn fatri be chrnetu be mhrtu ykri ybelgn yenye btam bzi eyetftenku now
@user-no9jf6rj9v
@user-no9jf6rj9v 8 ай бұрын
አባት ሆይ ማረን😢😢እኔም አንዱ ነኝ!!!ጌታ ሆይ ማረኝ😢😢😢😢
@LijyohanesMan
@LijyohanesMan 2 ай бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ አጥያቴ በዝቱአልና ይቅር በለኝ ለንስሃ አብቃኝ🤲
@wqwsew6021
@wqwsew6021 10 ай бұрын
ፈጣሪ በቸርነትህ እየን በቃሽ በለኝ ማረኝ😢😢😢
@HbBd-er9co
@HbBd-er9co 2 ай бұрын
ወድማችን ቁጥርህን ብሰጠን😢😢
@SeluGere-ii7te
@SeluGere-ii7te 25 күн бұрын
fkregnaye diyakon new ena ene demo bezi fetena wst negn ena demo le gabcha ken kortenal ebakachu erdugn mn ladrg😢😢???
@selomonmuche
@selomonmuche 2 ай бұрын
መዳኒቱ መፆም እና ንስሐ ነው ለዚህ ደግም ንስሐ ዝሞተኛውን ድንግል ታደርጋለች ተፀፅትን መሆን አለበት ሐጤያት መሆን አውቀናል አዞን ተስፋ አንቁርት የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
@BerihaTewelde
@BerihaTewelde 3 ай бұрын
Goytaye sle Emebrhan ykr belegn le nsaha abkagn😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-gb4de4de8e
@user-gb4de4de8e Ай бұрын
getaye hoy behatiyat koshishealew ena be cherneteh bzat maregn😓😔😭😭😭😭
@Thegreat300
@Thegreat300 2 ай бұрын
Yesatan sera noww sega💯
@zanabzanab442
@zanabzanab442 3 ай бұрын
አምላኬሆይእደኔሃጢያትሳይሆንእደቸርነትህማረኝ
@AdonaySONJesus
@AdonaySONJesus 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ሳላውቅ እያወቅ የሰራሁት ሀጢይኣት ይቅር በለኝ 😭😭 እኔ ልጅህ ሀጢይኣተኛ ነኝና ይቅር በለኝ ኣባቴ ኢየሱስ 😭😭😭
@Yggggg-xk2dv
@Yggggg-xk2dv 14 күн бұрын
እኔ አልተወኝ ብሌ ተቸገርኩ አልሞከርኩት ነገር የለኝም በፆለታችሁ አስቡኝ ወንዲማችሁ ገብር አብ
@hasenalo9023
@hasenalo9023 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እኔ በጣም ሀጠያተኛ ነኝ ግሊ ዉሲብ ዙሙተ ፈጥማለው የተለያዩ ሀጥያቶችም አለኝ ነሰሃ መግባተ ፈለከ ነበር ግን ነሳሀ አባተ ቤትክርሰትያን የሉም አጠከበ እኔ ያለውበተ ቦታ የሠወ ሀገር ላይ ነኝ ሰራየም የሀገር መከላከያ ሠራዊተ ነኝ ውጭ ሡማለ ነኝ ያለውተ የኔ ጥያቀ እኔ እሰ ሆኝ ፈጣርን ሀጥያተን ማርኝ እያልኩ ብፀልይ እና ኒሳሀ ሳልከባ በደከተ ከሰች አለም ብሴዋ ወዴ ገነተ መክባተ እችላሌወ እንደውም ባለ ትዳርም ነኝ ሁለተ ልጅችም አሉኝ እና በጣም ፈጣርን በድያለወ ኤሄ ሁሉ ነሳሀ ሳልገባ ብሴዋ ወደ ገነተ መግባታ እችላሌወ መምህር ከእቅርታ ካራ ሰልክ ቁጥርህን ላክልኝ ደዊዬ አጥያተን ላተ ነክራለወ መምህር ሆይ
@fenetyonata4063
@fenetyonata4063 10 ай бұрын
​@@yonastubeለንስሀ አባቴ ስነግራቸው አልተረዱኝም አላወቁትም ግን ተናግሬ ቄደር እንዲያጠምቁኝ ጠይቄያቸው እሺ ብለውኛል ችግር ይኖረው ይሆን?
@GenetGezu
@GenetGezu 8 ай бұрын
የንስሀአባት ቁጥር ከፈለክ ልሰጥህእችላለሁ
@RozaRoza-ng6nv
@RozaRoza-ng6nv Ай бұрын
😢😢😢😢😢 abetu lensha mot abkagn beselam wede hagerie melsegn
@elyasamare13
@elyasamare13 6 ай бұрын
እኔም ይህን ሀጥያት እፈፅማለሁ ይቅር ይበለኝ አምላኬ
@user-ln8eh2mt9r
@user-ln8eh2mt9r 2 ай бұрын
እባክወን መምህር እሩካቤስጋ ያልፈፀመ መሀተበ ድግልናው ያለ የተለያዩ ፊችንና የተሳሳመ ተክሊል መፈፀም ይችላልን እባክወን አዳታልፉኝ መምህር
@YezneEshete
@YezneEshete Ай бұрын
Meskele maryam eyalachu asbugn ebakachu
@user-eq7ex7yp6c
@user-eq7ex7yp6c Ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ😭😭😭😭😭
@user-qp8sy1yr2j
@user-qp8sy1yr2j 15 күн бұрын
አምላኬሆይ እንዳጢያቴ ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ብዛት ማረኝ ይቅር በለኝ😢😢
@HhBfg-nk9or
@HhBfg-nk9or 2 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ😢😢😢😢😢
@user-qh5qr9qr7f
@user-qh5qr9qr7f Ай бұрын
እማምላክ ደረሽልኝ እደዚህም አይነት አለደ አቤቱ ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢😢
@sewmehonsetegn7903
@sewmehonsetegn7903 Жыл бұрын
እዲህ ከሆነ ማን ሊፀድቅ ይችላን ወይ
@YabsiraYohannes-ou6gl
@YabsiraYohannes-ou6gl 4 ай бұрын
እኔ ገና ከአስራ ሶስት አመቴ ጀምሮ በዚህ ሃጢያት ተጠምጃለሁ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም እባክህን ጌታሆይ😢ይቅር በለኝ
@user-gl1lm3wb9o
@user-gl1lm3wb9o 8 күн бұрын
በፀሎት ኣስቡኝ
@GelilaMehammed
@GelilaMehammed 4 күн бұрын
geta hoy maregn😭😭😭😭😭😭😭
@user-rz9wi5sb3u
@user-rz9wi5sb3u Ай бұрын
ድግልነኝ😭ግንሁልግዜ እፈፅመዋለሁ😭ምንም መተው አልቻልኩም
@user-rz9wi5sb3u
@user-rz9wi5sb3u 26 күн бұрын
እማየ..አመሠግናለሁ..አሁንማ.በቴሌግራም.ገብቸ.መፈሱታሠረልኝ....አመሠግናለሁ😘😘😘
@SeluGere-ii7te
@SeluGere-ii7te 25 күн бұрын
enate ebakshn endet ende tewshw ngerign erdatashn efelgalew
@SeluGere-ii7te
@SeluGere-ii7te 25 күн бұрын
eht bewst Mesmer laggnsh??
@TesfayHailu-u4e
@TesfayHailu-u4e 19 күн бұрын
​​@@SeluGere-ii7teendet nw bewest yemichalew
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 29 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 19 МЛН
ግለ ወሲብ በወንዶች እና በሴቶች ላይ ፣ ችግሩና መፍትሔው !
33:11
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 465 М.