MK TV || ጠበል ጸዲቅ || የግብረ አውናን ተጠቂ ነኝ እንዴት ልውጣ

  Рет қаралды 42,379

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

2 жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 227
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
እኔ ለብርካታ አመታት ተሰቃይቼብታለሁ ከ20 አመት በላይ መላቀቅ እየፈለኩ አልቻልኩም ነበር ግን እግዚአብሔር ጠየኩት እሱም እንዴት እንደምላቀቀው አስተማረኝ የሰይጣን ስራ ነው መጀመርያ ንስሀ ገባሁ ከዛ መስገድ ፣በመቁጠሪያ መግረፍ ፣እና ፆም ፁሎት በአቅሜ ማድረግ ስጀምር ፀጥ አለ ፣አሁን ሁለት አመት ሁኖኛል ካቆምኩ ፣በስጋና ደሙም ታትሜያለሁ ስለዚህ እነዚህ ከላይ ያሉትን ብታደርጉ ትድናላችሁ እግዜአብሔር ድንቅ አምላክ ነው።
@atkletatklet3498
@atkletatklet3498 2 жыл бұрын
ትክክል
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
EgiziAbiher yimesigen
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 2 жыл бұрын
እውነት ነው መጾም መጸለይ ሥጋን ማሸነፉ ቁርባን እግዚአብሔር ይመሥገን በዚህ የተፈተናችሁ እግዚአብሔር ይገሥጻችሁ 😥😥😥😥
@salomon1221
@salomon1221 Жыл бұрын
በሁሉ የረዳን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@zewdituorthodox7256
@zewdituorthodox7256 2 жыл бұрын
የብዙወች በሽታ ነው ጌታ ይጠብቀን😥😥
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen
@sentayehualemayehu202
@sentayehualemayehu202 2 жыл бұрын
እኔ በዚህ ልማድ ውሰጥ ነኝ እመብርሀን ታውጣህ በሉኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@salomon1221
@salomon1221 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ ወንድሜ አይዞህ አምላክ ይረዳሀል ወደእሱ ቅረብ ንስሀ ግባበት ሁሉ ያልፋል ግን ጨክነህ ወስን እመቤታችን ትርዳ ሸክምህን ታቅልልህ
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Жыл бұрын
Wenedem ayezohe Egziyabeher hulun madereg yechelal. bemejemeriya Neseha geba Ya Amelekot segedet Tewatena Mata aderege. Be Mekuteriya Be kidus Michael sem, be kidus Gebereale sem... ketekete Ye ewenet yehe Menefes yelekehak. Ayenetela new:: Eregetega hoge new yemenegereh:: Egziyabeher Yeberetahe
@fhffhf1906
@fhffhf1906 5 ай бұрын
ሁላችነን ያዉጣን 😢😢😢
@am_yohannes21
@am_yohannes21 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን። በዚህ ክፉ ልማድ ለመሰቃዩ በሙሉ የመወጠበትን ኃይል አምላክ ይስጥልን!
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 жыл бұрын
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን። በጣም ለሁላችንም ትምህርት የሚሆን ነገር ነው። ወንድማችን ከዚህ ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ያላቅህ ትዳርህን ይታደግልን ቸሩ እግዚአብሔር አሜን።ማህበረ ቅዱሳን❤❤በርቱልን😍😍
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@salomon1221
@salomon1221 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ms3ut9ip9k
@user-ms3ut9ip9k 18 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-rt3hp3ih3m
@user-rt3hp3ih3m Жыл бұрын
ጌታሆይ 🙏 በቅድስና በንጽህና እድንጓዝ እርዳን አሜን 🙏ቃለህወት ያሰማልን አባታችን🙏
@user-ce7gz2xf9n
@user-ce7gz2xf9n 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ አይዞህ ንስሐ ተቀብለህ ጸልይ መድኅኔዓለም ወደ ቀና መንገዱ ይምራህ።
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@abriethioman3006
@abriethioman3006 2 жыл бұрын
#መምሕራችን_አባታችን_ቃለሒወት_ያሰማልን_የአገልግሎት_ዘመናችሁን_ይባርክልን🤲🤲🤲 #ለኛም_ከዚህ_ክፉ_ድርጊት_የምንወጣበትን_ልቡናውን_ማስተዋሉን_አምላካችን_ቸሩ_መድኃኔዓለም_ይስጠን_ያድለን_የቅዱሳን_ጥበቃቸው_አይለየን🤲🤲🤲
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen.
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen
@rodaszikie9371
@rodaszikie9371 2 жыл бұрын
ወንድሜ የብዙ ወጣቶች ችግር ስለሆነ አባታችን የሰጡት ትምህርት መልካም ነው የአይነ ጥላ የሴት ዛር አይነ ጥላ ናት ይህን በወንዶች ላይ የምታስፈፅም ስለዚህ የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ የሚለውን ዩቲዩብ ተከታተል ብዙዎች በዚህ ትምህርት ተመልሰዋል ጌ የነበሩ ሳይቀር
@atkletatklet3498
@atkletatklet3498 2 жыл бұрын
ትክክል
@malefeyatube3852
@malefeyatube3852 2 жыл бұрын
ይገርማል ፍረፈርስኪ ቻናሎች ያላቸው የተመልካች እና የተከታይ ብዛት ለህይወት ጠቃሚ እና አስተማሪ ከሆኑ ቻናሎች በእጅግ የላቀ ነው ይኸ የሚያሳየው የቱን ያህል ትውልዱ ለጥፋት ዝግጁ እንደሆነ ነው ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን ፈተናን በብርታታችሁ በማሸነፍ እዚህ ደርሳችሁዋል
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 2 жыл бұрын
በጣም ፊልም ቢሆን ሥንት ላይክ ነበር
@AlemuAlebachew
@AlemuAlebachew 2 ай бұрын
ልክ ነሕ ወንድማችን
@mekumar1607
@mekumar1607 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የሚያስፈልገን ትምህርት ነው እንደ ቃሉ እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማዎ መምህር። እኛንም መድሐኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ ባለፈው ይቅር ይበለን በሚመጣውም ይጠብቀን።
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-ln5tg6mk8y
@user-ln5tg6mk8y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ ዶክተር ደረጀ ሽፈራው እግዚአብሔር ይቀጥል የሕይወትን ቃል ያሰማልን በርቺ እኅታችን
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@wubetsahile1828
@wubetsahile1828 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።ነገር ግን እህታችን በዚሁ ጥያቄ ልጠይቅ ይመለስልኝ ይሆን? ግብረ አውናን ድንግልና ያሣጣልን ? ማለቴ ድንግልና ሁለት ነው የሥጋ ድንግልና እና የነፍስ ድንግልና ። የነፍስን ድንግልና ያሣጣል ግን በንሰሐ ይመለሳል ።የሥጋን ድንግልና ያሣጣልን? እህታችን ማብራሪያ ቢሠጥ! በተለይ ሥለ ድንግልና አይነት ምንነት ።ምክንያቱም ብዙወች ለተክሊል ጋብቻ መብቃትና አለመብቃት ስለሚቸገሩ ። መልስ በተስፋ እንጠብቃለን !
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ወንድሜ ሁላቹም ከዚህ ሱስ ለመውጣት መምህራችን የሰጡት መልስ በቂ ነው ግን ይበልጥ ይረዳቹ ዘንድ የመምህርን ተስፋዬ ወይም ኤፍታህ በሚለው የዩቱብ ቻናል ላይ የሚቀርበውን ገጠመኝም ትምህርትም ብትሰሙ በደንብ ይረዳቹሃል ፈጣሪ ሁላችንንም ይርዳን
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i 2 жыл бұрын
ያባቶቻችንን ጥበብ አድለን አምላክ ሆይ ማረን ቀድሠን
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-wq2un2lw9v
@user-wq2un2lw9v 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ጥሩ ትምህርትነው የብዙዋች በሽታነው ፈጣሪ ይጠብቀን የተጠመዱትንም ፈጣሪ ያውጣቸው መምህራችን ፀጋውን ያብዛለወ ቃለሂወት ያሰማልን
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen
@hannadajene4682
@hannadajene4682 2 жыл бұрын
አሜን ፫ በእውነት ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen.
@lilyayelechwenedemu143
@lilyayelechwenedemu143 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አድነን ከመዓትህ ሰውረን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-om5or6jj6j
@user-om5or6jj6j 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏😘
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@sintahiyusintayehu6847
@sintahiyusintayehu6847 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@endaletesfate7954
@endaletesfate7954 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
@aishyoman7316
@aishyoman7316 2 жыл бұрын
አሜንን አሜንን አሜንን
@sarateddy2302
@sarateddy2302 2 жыл бұрын
አቤቱ. ሁላችንም በድለናል ይቅር ብለን.
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen.
@mequanentam
@mequanentam Жыл бұрын
ለመምህራችንና ለአዘጋጆቹ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
@becomingweleteeyesus6735
@becomingweleteeyesus6735 2 жыл бұрын
Thank you.
@saratedes4086
@saratedes4086 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-hu6sp6gt2z
@user-hu6sp6gt2z 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አባታችን
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tedroslilay9115
@tedroslilay9115 2 жыл бұрын
Amenn Father and i need yr fervent prayer kesis father!
@emamytefa529
@emamytefa529 2 жыл бұрын
ክብር ይስጥልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@YeneAddis71
@YeneAddis71 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለሕይወትን ያሰማልን::
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen
@bezateshome7798
@bezateshome7798 2 жыл бұрын
amen amen amen qale hiwot yasmlen abatach
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen
@dhfghfjxnxcn2459
@dhfghfjxnxcn2459 2 жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሄር ቤተስቡች አባታችን ቃለ ህወት ያሰማልን እንደዚህ ያለ ተሪክ አውቃለሁ እኔ ግን አሁን ተለውጧን እዴት ተለወጠ ለሚለው በመጀመርያ ንስሀ ገባ ከዛም ስሜቱ ሲመጣበት ለረጅም ስአት ይሰግድ ነበር እና ሱባየም እየገባ አምላኪ ሆይ ማረኝ እያለ ይፀልይ ነበር ቀስ እያለ ተለወጠ ሚስቱም አብራው ንስሀ ገባይ አብራው ትፀልይ እና ትሰግድ ጀመረ አብረው ፀበል ተከታትለው ተፀበሉ አሁን ክብር ለአምላካችን ይሁን አሁን ሁለታቸውም እቤታቸው ይሰግዳሉ ይፀልያሉ ቅዱስ ቆርባን ተቀብለው በሰላም እየኖሩ ነው
@dhfghfjxnxcn2459
@dhfghfjxnxcn2459 2 жыл бұрын
በተረፈ ወድማችን እኔ የምለው ገዳም እሄድህ ሱባየ ብትገባ የተሻለ ይመስለኛል እግዚአብሄር ትዳርህን ይታደግልህ
@dhfghfjxnxcn2459
@dhfghfjxnxcn2459 2 жыл бұрын
ገጠመኝ የሚል ትምህርት ገብተህ አዳምጥ ወድማችን
@molokbety6970
@molokbety6970 2 жыл бұрын
💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭🤲🤲🤲🙏👍👍👍
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen.
@bestechdeals4539
@bestechdeals4539 Жыл бұрын
Mahibere kidusan please more on this
@user-ry8qs9di1z
@user-ry8qs9di1z 2 жыл бұрын
ቃለህይውትን ያሰማልን እደሀፅያታችን ሳይሆን እደምህረትህ ይሁንልን
@mimilulu3436
@mimilulu3436 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen
@bestechdeals4539
@bestechdeals4539 Жыл бұрын
👏👏 Thank you Kesis!
@bravomekonen3537
@bravomekonen3537 Жыл бұрын
# አሜን
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i 2 жыл бұрын
እግዚኦ ማርና ክርስቶስ
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen.
@mekdesmolla4289
@mekdesmolla4289 Жыл бұрын
ድንቅ ነው አምላክ ሆይ አስበን
@alemdesta454
@alemdesta454 2 ай бұрын
ተሠኃለነ እግዚኦ📖
@BiranaMedia
@BiranaMedia 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen
@emuemu1805
@emuemu1805 Жыл бұрын
Kale hyiwet yasemaln abatachin 🤲
@user-gn4pj2cn5w
@user-gn4pj2cn5w 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@user-qh9uw1xx6e
@user-qh9uw1xx6e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ህወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@sarahmohammed8130
@sarahmohammed8130 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen.
@lebegonew8477
@lebegonew8477 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen
@aynadisendale7308
@aynadisendale7308 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen.
@jannaatzaharazahara6814
@jannaatzaharazahara6814 2 жыл бұрын
ስላምለሀገራችእግዚያብሄርያስባትአሜን
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@almazabey8219
@almazabey8219 2 жыл бұрын
አባታችን ይፍቱን
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen.
@yordanosyohannes9746
@yordanosyohannes9746 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen
@tiringoamare2864
@tiringoamare2864 2 жыл бұрын
kalehiwote yasmalen abatachin.hagerachin ethiopian selam yaderegelen.
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen.
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen.
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen.
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@Haregi849
@Haregi849 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልን
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@emebetmelesa9443
@emebetmelesa9443 2 жыл бұрын
Amen(3)
@gmalgmal3752
@gmalgmal3752 2 жыл бұрын
ከዚህ መከራ ይሰውረን አሜን
@radethuae9724
@radethuae9724 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሑ ✝️❤️🙏
@mdesselri8581
@mdesselri8581 2 жыл бұрын
ቃለሔወት ያሰማልን
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 2 жыл бұрын
እግዜአብሔር ይርዳህ ወንድም!
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen
@ZekariyasAsnake
@ZekariyasAsnake 10 ай бұрын
Ebakachu betselot asbugn bezi lmad eyetesekayehu nw mejemeriya salfelgw nw yegebahubet mewtat akategn
@user-ru9vz7kv8v
@user-ru9vz7kv8v 3 ай бұрын
Kale hiwetn yasemalin be edme bestega yitebkilin.
@88ytreqw
@88ytreqw 2 жыл бұрын
Amelake kidusan agelegelotachehun yasefalen egeziabher yesetelen mahbere kidusan
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen.
@Eikbet-aemiro-16
@Eikbet-aemiro-16 2 жыл бұрын
kal hiwet yasemalin memiher betam tiru miker
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen.
@fdtgdf840
@fdtgdf840 2 жыл бұрын
እህታችን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልንደ
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen
@user-gy8zb3vq4h
@user-gy8zb3vq4h 8 ай бұрын
kale hiwat yasemaln betam asfelage tmhrt nw
@adiamissac896
@adiamissac896 2 жыл бұрын
Ejg yemwedew program new enkon dehna metachu MK.
@Mimi-bs8nx
@Mimi-bs8nx 2 жыл бұрын
Kalwten Yasemal Mamehara
@niko-media
@niko-media 2 жыл бұрын
yegziabher chernet ayleyen
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen.
@BekiHabesha
@BekiHabesha 9 ай бұрын
ንሰሀ ገብቸ እንኳን ግለ ወሲብ ፈጽሚያለሁ ምን ላድርግ እንዴትስ ልውጣ
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 7 ай бұрын
ደግመው ደጋግመው ንስሐ ይገቡ።በፍጹም ተስፋ እንዳይቆርጡ።አንድ ቀን ይተዋሉ።
@user-op5yx7mx6u
@user-op5yx7mx6u 2 жыл бұрын
amelaki hoyiiii selechirinetihi yikire bilegn 😭😭😭😭
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen.
@tekalignabdisa3219
@tekalignabdisa3219 8 ай бұрын
yesemachihutn tenageru yayachihutn meskru. i was victim for almost 30 years after nisha egziabher ashenfolgn.... enam betam talak hatiyat new.....
@user-jt4kb8lb6b
@user-jt4kb8lb6b 2 жыл бұрын
መድሃኒአለም ወደንሰሃ ይምራን ይቅር ይበለን
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen
@hibretkassie1499
@hibretkassie1499 2 жыл бұрын
kahiwet yasemaln!!!!!!!!
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen.
@user-ok4fz9hn3j
@user-ok4fz9hn3j 9 ай бұрын
neseha geba wed egeziabher qerebe ersume hatiyatachene yeker yelenal enam egziabher yerdane
@benben-dn1ck
@benben-dn1ck 2 жыл бұрын
እባካችሁ ጥያቄ አለኝ ። 1.በእንደዚህ አይነት ግብር ዉስጥ የነበረ ሰዉ በተክሊል ማግባት ይችላል ወይ? 2.ይህ ግብር ድቁናን ያፈርሳል ወይ? እጅግ ጠቃሚ ወይይት ነበር እናመሰግናለን ።
@user-zz2um4wb8g
@user-zz2um4wb8g 2 жыл бұрын
በትዳር ውስጥ የቆየ ከሆነ ተክሊል አይችልም ድንግል የሆነ ብቻ ነው በተክሊል የሚፈፅመው. እደተማርሁት
@semra5955
@semra5955 2 жыл бұрын
1. መጀመርያው ጥያቄህ ኣይቻልም ነው መልሱ ምስጢረ ተክሊል የሚፈጸምላቾው ጥንዶች ሁለትንም ደንግል መሆን ኣለበቻው። 2. ሁለተኛ ጥያቄህ ደግሞ ኣው ዲቁናን ያፈርሳል።
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 Жыл бұрын
​@@user-zz2um4wb8g እህቴ የማታውቂውን መክረሽ ሰውን እንዳናጠፋ ስንመክር መጠንቀቅ ጥሩ ነው
@cohallel.7
@cohallel.7 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልክ ነው ባህሪን ከማረቅና ከማረም ጀምሮ ንስሐ ሱባዔና ቅዱስ ቁርባን (ጸሎት ስግደትና አምልኮም) መናፍስትን ለማሸነፍ ትክክለኛ መንገዶች ናቸው። ነገር ግን ለምንድን ነው አባቶች ሁልጊዜ ሰይጣንን እንደ አልፎ ሂያጅ መንገደኛ ድንገት ካገኘን የሚፈትነን አድርገን እንደቀላል ነገር እንድንስለውና ዕድሜያችንን ሙሉ ሕይወታችን እንዲጫወትበት የምታደርጉን ለምን ይሆን? ይሄ ውስጡ ያለች ትዳሩን የማትፈልግ በርክስና ሕይወት ብቻውን ባዶውን እንዲኖር የምትፈልግ የዓይነ ጥላ መንፈስ ነች። ሚስቱን የጠላት እርሱ አይደለም በእርሱ ውስጥ ሆና የምታያት ራሷን እንደሚስት የምትቆጥር ግብሯን በሚያደርገው ኃጢያት እያገኘች የምትረካ ክፉ የዓይነ ጥላ መንፈስ ነች። ይሄ በሥነ ልቦና ማለባበስ የሚሸነፍ መንፈሰ አይደለም መምህር ተስፋዬ በዚህ ጉዳይ እጅግ ተግቶ እያስተማረ ነው እጅግ ብዙ ሰውም ወደ ቅድስና ወደ በረከት ወደቅዱስ ቁርባን እየተመለሰ ነው እናንተ ባትደግፉትም ዓይናችንን የገለጠልን የዘመናችን ምርጥ ሐዋርያ ነው። እናም የመናፍስትን ሴራ ልክ እንደ አቡነ ሾኖዳ እንደ አባታችን እንደ መምህር ግርማ እና እንደ መምህር ተስፋዬ በግልጽ ቋንቋ አስተምሩን። ብዙ ሰው የተጎዳው ደብተራዎች የሆኑ የዘመናችን ፈሪሳውያንን የንስሐ አባት እያደረገ እነሱም ይሄን አጭስ ይሄን ተቀባ እያሉ ሌላ መንፈስ እያዋረሱ ሕይወታችንን አመሰቃቀሉት። እውነት ትውልድ እንዲድን የምንፈልግ ከሆነ በፀ/ክርስቲያን ውስጥ በአገልጋይ ስም የበግ ለምድ ለብሰው ባንድ እጃቸው መስቀል በሌላው እጃቸው ቅጠል የያዙ ደብተራዎችን እናውግዝ። ይብቃን
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Жыл бұрын
Ewenet new. ke Memeher Gerema Temerew hezebun biyasetemeru melekam neber. Yehe Ye Ayenetela ena zare menefes new.Neseha enegeba Ye Amelekot segedet, be Mekuteriya meketeket, Kidus Kurban mewesed mefetehew yehe bicha new:: Abatachen Memeher Girma Yetetelut Yehen bemasetemarachew new Asegerami Gize....
@MM-qb5ut
@MM-qb5ut 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲
@vghhhj7363
@vghhhj7363 9 ай бұрын
ቃለ. ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ከንደዚአይነት የሴጣን መንፈስ እግዚአብሔር ያላቅህ ትዳርህንም ይታደግህ መዚህ ልማድ የምትሰቃዩ ሁሉ እግዚአብሔር ያላቃችሁ
@mamimearey3978
@mamimearey3978 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን::ነገር ግን አንድ ጥያቄ ነበር ሰለ ቡዳ መንፈስ ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ምን እንደ ሚመስል በቀሲስ ዶ/ር ደረጀ ሽፈራው ቀርቦ ነበር ምስሉም አይቸው ነበር ስለዚህ ይህ ምስል ለማየት ብሞክር አጣሁት የት ሄደ ምስሉ
@bewphone9113
@bewphone9113 Жыл бұрын
እኔ ተሰቃየሁ 2 አመቴ😭😭😭😭😭😭
@eshetgizaw8158
@eshetgizaw8158 2 жыл бұрын
ወንዲማችን እግዚአብሔር ይርዳህ እኔ ግን ጥያቄ አለኝ ያላገባ ቢሆንናና በእንዲህ ዓይነቱ ችግር የወደቀና ከጊዜ በኋላ በንስሀ ቢመለስ በተክሊል ማግባት ይችላልን
@user-zz2um4wb8g
@user-zz2um4wb8g 2 жыл бұрын
ካላ ገባ ይቻላል በመፅናናት ላይ እንደዚህ አይነት ችግር ቢፈጠርም ይችላል. የተገናኙ ገሆነ ግን አይቻልም
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen.
@user-io2mb6rf7n
@user-io2mb6rf7n Жыл бұрын
አይችልም
@destasolomon3385
@destasolomon3385 Жыл бұрын
@@user-zz2um4wb8g በመፅናናት ላይ ምን ማለት ነው ወንድሜ.
@user-fw8zl4fp5s
@user-fw8zl4fp5s 5 ай бұрын
😂😂😂አረተው ተው እኳን እማይገባንን እሚገባንን እኳ ስጠይቅ በትህትና መሆን አለበት
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 2 жыл бұрын
መድሀኒያለም የድንግልማሪያም ልጅ ከዚህ ፈተና አንተ ጠብቀን 😥😥😥
@user-zu7rz8fj1m
@user-zu7rz8fj1m 5 ай бұрын
ቃልወት ያሠማልን አንድ ጥያቄ ነበረኝ . ይህንን ነገር የፈፀመ ሰው ንስሀ ነብቶ ድቁና መቀበል ይችላል???
@user-zu7rz8fj1m
@user-zu7rz8fj1m 5 ай бұрын
መልሱልኝ እንጂ
@user-dq8cf9mq5k
@user-dq8cf9mq5k 2 жыл бұрын
ግን ይህ ነገር ዲቁና ያስቀብላል
@tizitagirma8827
@tizitagirma8827 Жыл бұрын
እባካቹ እህት ወንድሞቼ የመምህ ተስፋዬ አበራ ትምህርት ትክክል ነው ወይ
@bewphone9113
@bewphone9113 Жыл бұрын
አወ ነዉ
@gebremeskeladbaru4440
@gebremeskeladbaru4440 2 жыл бұрын
መምህር ቀሲስ ግብረ አውናን ክህነት ያሰጣል አያሰጥም ?
@addisuantenehdilnessa6300
@addisuantenehdilnessa6300 Жыл бұрын
ኧረ በፍጹም!
@user-rz9wi5sb3u
@user-rz9wi5sb3u Ай бұрын
እኔሁልግዜ😢😢😢666ነው የምፈረጀው እዚሁውስጥነኝበ15 አመቴጀምሬ አሁን17 አመት ሞልቶኛል አሁንያለሁት አረብሀገርነኝ😢😢😢 እባካችሁ ከዚህ ድርጊት አላቁኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ😭😭😭😭😭ማርያምን እራሤንበራሤ እየጠየኩ መልስአላገኝሁም😭😭😭እባካቹሁ እርዱኝ
@realmkexuai5726
@realmkexuai5726 Ай бұрын
እንደፈጣሪ ቸርነት መ ፆም መፀለይ መስገድ ይገባናል
@BekiHabesha
@BekiHabesha 9 ай бұрын
ስልካቹን ላኩልኝ በጣም ጸልጊያቹሁ ነው
@mekdesbihonegn8168
@mekdesbihonegn8168 2 жыл бұрын
Bemejemeriya yih dirgit hatiyat mehonun ena ye seytan aserar mehonun emen.bemeketel bertiteh kechalk beken 3 woyim 4 gize kalhonelih biyanse tewat ena mata tselot eyaderek betechemari yeamliko sigdet siged.ergitegna hogne yemnegrih lemetew yekebedeh metfo limad kes bekes bin bilo yitefal.emenegn mikniyatum yih yetelat ye diabilos aserar new.berta tewat Ema mata siged hulum neger melkam yihonal seytan tidarihin sayafers kifu sirawin awkeh lemashenef tenesa.betsome betselot ena besigdet bertu antem hone balebetih bertu.
@zemaorthodoxtewahedo
@zemaorthodoxtewahedo 2 жыл бұрын
ግብረ አውናን የፈፀመ ሰው ዲቁና መቀበል ይችላል???
@addisuantenehdilnessa6300
@addisuantenehdilnessa6300 Жыл бұрын
በፍጹም!
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 10 ай бұрын
ገጠመኝ የሚለውን የመምህር ተስፋዬን ትምህርት አድምጡ በዚህ እርኩስ መንፈስ የተያዛችሁ ሰዎች ልጅቱንም የሚዪሰቃየው የቤተሰብ የዛር መንፈስ ነው ዋናው እና የሴት የአይነጥላ ስላለችበት ነው ሚስቱ የምታስጠላው የኔ ነው ስለምትል አይነጥላዋ
@azmeragebre-vz8kp
@azmeragebre-vz8kp 2 ай бұрын
lenem tselyulng
@zinashabreham6878
@zinashabreham6878 Жыл бұрын
16 hdme lay neg gn bezi lmad gebchalew beteklil magbat felgalew MN ladrg melsun tsebqalew
@el8794
@el8794 2 жыл бұрын
wenedeme ayezogn keresetos ale......eneme yehe neger betam asechegerogn neber gen egeziabeher aletalegnm demo ke neseha abatehe gare mawerat esachewen betedegagami magegnt .......bezu fetenognal ahune egeziabeher cherso yemaregn .........Doctor gare gen edatehed ......dont go to doctor ...... egeziabeher yeredake
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen.
@bereketbiz
@bereketbiz 2 жыл бұрын
አይነ ጥላ ነው
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
ውዳሴ ማርያም እንዴት እንጸልይ? በጸሎቱ ዙሪያ የተሰጠ ማብራሪያ!
36:30
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 256 М.
ግለ ወሲብ በወንዶች እና በሴቶች ላይ ፣ ችግሩና መፍትሔው !
33:11
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 463 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН