Ethiopia: "መንገድ ሚዘጋ ወጣት ያለው ኦሮሚያ ውስጥ ብቻ ነው!" | Interview With Journalist YayeSew Shimelis

  Рет қаралды 298,142

EthioTimes

EthioTimes

4 жыл бұрын

Browse EthioTimes to watch anything about #Ethiopia and #EthiopianNews goo.gl/MTZXJ8.

Пікірлер: 905
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 4 жыл бұрын
ወንድሜዋ ምንም የምለው የለኝም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅ እውቀትን በሠፊው የተሠጠህ ብርቅየ አዕምሮ ያለህ ወጣት ነህ ሽ አመት ኑር በደስታ!!!
@Yenehun45
@Yenehun45 4 жыл бұрын
እጅግ ሲበዛ አስተዋይ ሰው ነው የቃል አቀማመጡ ጋዜጠኛውም ጎበዝና የተረጋጋ ነው
@user-vx3wu5nt2h
@user-vx3wu5nt2h 4 жыл бұрын
እድሜ ይስጠው
@siumtesfaldet41
@siumtesfaldet41 4 жыл бұрын
Ýoutubemusic frehiwet berihu
@neftalemmehretab1904
@neftalemmehretab1904 4 жыл бұрын
ኣንተልጅ ያየሰው ቀጥልበት በርታ እኔ ሳውበው በጣም ትልቅ ፍጻሜ ነው ያለህ።
@berehanbehonegn136
@berehanbehonegn136 4 жыл бұрын
ያየሰው ተባረክ የኔ ወንድም:: በአማራና በትግሬ መካከል ስለነበረው ታሪካዊ ትስስርና ወደፊት መኖር ስለሚገባው ህብረት እጂግ በጣም ጠቃሚ ሀሳብ አካፍለኽናል:: በኔ ልብ ውስጥ ያለውን እምነት ነው የገለፅከው:: ምኞቴ ይህን ሀሳብ ከትግራይ የፓለቲካ ልሂቃኖች ጋር እየተመካከርክ ወደ ጥሩ መስመር ታመጣዋለህ የሚል ነው:: በመካከላቸው ያለው ጊዚያዊ ችግር ለኔ እንደሚታየኝ ወልቃይትና እራያ ነው በነዚህ ሁለት ግዛቶች ሁለቱም በእኩል በማስተዳደር (copartner) ሆነው ህዝቡ በማንነቱ ዘና ብሎ እንዲኖር በተመሳሳይ ሁኔታ ደግሞ ወንድማማችነቱን እንዲያጠናክር ሆኖ የአብሮነት መንፈስ በዚህ ቦታ ከፍ ብሎ እንዲታይ ከተደረገ ችግሩ ተፈታ ማለት ይመስለኛል:: በ27 አመቱ የተደረገውን በደል የምር ተነጋግረው አማራን እንደጠላት እንዲታይ የተደረገው ፍፅም ስህተት መሆኑ ታውቆ የእውነት በሆነ የይቅርታ መንፈስ ችግሩ መፍትሄ ማግኘት ይችላል ብየ አምናለሁ:: ለዘላቂ ወንድማማችነት ሲባል መሸነፍ ወደ ሰላም ይወስደናል:: እኔ የበላይ ካልሆንኩ እኔ ካላሸነፍኩ እኔ ካልጠቀለልኩ እኔ ካልመራሁ የሚል አስተሳስብ ምንጊዜም ሰላምን ያመጣ ዘንድ አይቻለውም:: የተንኮል አካሄድ ይቁም:: ለልጆቻችን ሰላምና ወንድማማችነትን እናውርስ::
@Robely-v9b
@Robely-v9b 4 жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ ይህ ልጅ እውነቱን እየነገረን ነው!!!
@sosenazewdie5326
@sosenazewdie5326 3 жыл бұрын
እኔም እንደ አማራ ወደ 90% በሚለው እስማማለሁ
@mercyzeleke5670
@mercyzeleke5670 4 жыл бұрын
ሁሌም ቢሆን ምርጥ ትንታኔ የምትሰጥ ምሁር ነህ ያየሰው ሽመልስ በጣም አድናቂህ የሀሳብህም ተጋሪ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-qx3jb8jj1f
@user-qx3jb8jj1f 4 жыл бұрын
ልጁ 10 ጋዜጠኞች እየተቀባበሉ ቢጠይቁትም የሚበግረው አይደለም በራሱ ይተማመናል።
@user-vx3wu5nt2h
@user-vx3wu5nt2h 4 жыл бұрын
በጣምምምም
@Seb15
@Seb15 4 жыл бұрын
በጣም ገወዝ ነው እስካሁን እንዲህ ዓይነት ጋዜጠኛ ኣላየሁም ነበር ማለቴ ለተጠያቂው ነኝ ።ህጻናት ስብስቦ በረከት ስሙአን በመታስሩ ምን ተሰማክ የሚል ትንሽ ማስተዋል ያጣ በቀር ። ሁሉም ሰው እንደዚህ መሆን ነበረበት ሓገሪትዋ ሰላም እንድትሆን
@allamebrahtu8695
@allamebrahtu8695 4 жыл бұрын
Really u r correct
@melakugebremedhen8856
@melakugebremedhen8856 4 жыл бұрын
እንደዚህ ኣይነት ልጅ ቀና እና በሳል በሃገራቱ 10 ሰዎች ቢኖሩ ኑሮ ሃገራቱ አሁን ያለችበት ወቅታዊ ሁኔታ ባልሆነች ነበር።ያየ በርታ ከ ጎንህ ን አንበሳዉ💪💪💪
@lovetp9837
@lovetp9837 4 жыл бұрын
በትክክል አድናቂው ነኝ
@esayasgebretsadik5978
@esayasgebretsadik5978 4 жыл бұрын
Thank you yayesew you're the embodiment of what we want the Ethiopian political elite and so called activists to be. Keep doing the great work!!!!
@JJ-xz2re
@JJ-xz2re 4 жыл бұрын
That's what professional journalism all about yayesew keep it brother you are real journalist professionalism will cost you A lot at the end of the day you will be on Top God bless your heart yaye
@beyenetesfay4474
@beyenetesfay4474 4 жыл бұрын
እኔ ያየሰውን በምን እንደምገልጸው አላቅም እጅግ በጣም ሲበዛ ምርጥ ሰው
@lamlamabdu7639
@lamlamabdu7639 Жыл бұрын
ጅግና ሓቀኛ
@debebebelaye1881
@debebebelaye1881 4 жыл бұрын
እኛ እምንፈልገዉ እንደዚህ አይነት አገር ገንቢ ሀሳብ ያለዉ ሰዉ ነዉ we need u
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
ያየሰው ሸመልሰ ድንቅ ጋዜጠኛ ፍፁም የእውነት ሰው ነህ የሺሰው ግምት ነህ ተባረከ የኔ ውድ ወንድሜ ይመችህ የሚገርም ችሎታ አላህ አድናቆቴ ወደር ፡ የለውም
@mamayen3450
@mamayen3450 4 жыл бұрын
በጣም አሰተዋይ ጥበበኛ ነህ
@hibaheyab2873
@hibaheyab2873 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ያየሰዉ ሺመልስ አምላክ ይጠብቅልን ።
@meneshalie2339
@meneshalie2339 4 жыл бұрын
Berilant no words
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 2 ай бұрын
AMNNNNN
@alemtshayhayle6959
@alemtshayhayle6959 4 жыл бұрын
ምርጥ አመለካከት እንዳንተ አይነት 10ቢኖራት ኢትዮጵያ ዛሬ እንዲህ ባልሆነች ጀግና ነህ በርታ
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 жыл бұрын
በርታ ወድሜ ሞት ለማንም አይቀርም ዉነትን ይዘህ ተገፋ
@truthforall2673
@truthforall2673 4 жыл бұрын
Wow ምን አይነት ገራሚ ልጅ ነው አቤት እውቀት ተባረክ ነፍስ ይማር ጀዋር
@tsedeykassa147
@tsedeykassa147 4 жыл бұрын
Miss you Nairobi oh my God very sad how people think? Mesasebe newere new
@soltray8427
@soltray8427 4 жыл бұрын
@Miss you Nairobi መቃወም መብት ነው መቼ ነው ግን እምትሰለጥኑት ከናንተ ሀሳብ ዉጭ ከሆነ ሰው መሰደብ ወይም መገደል አለበት ?
@marydemeqe9058
@marydemeqe9058 4 жыл бұрын
@Miss you Nairobi ልሙጥ እራስ ምነው ስልጣኔ ቢገባችሁ
@nitsuhgugesa8618
@nitsuhgugesa8618 4 жыл бұрын
Miss you Nairobi አሳዳጊ የበደለህ/ሽ ባለጌ አይባልም
@Sam-ct9kv
@Sam-ct9kv 4 жыл бұрын
Ere yemn ymarow new defettttt yadrew enji yehe yeseytan kurach keysi ebab
@bitania2
@bitania2 4 жыл бұрын
Yayehsew Shimeles is an Ethiopian who has been portraying himself as independently attempting for the existence of inclusive political system, and a society of of highly rational consciousness, and he deserves to be awarded, my hero, as he is must continue with the same stance to the extent of making change and achieving Paramount transcendence.
@abelgebreegziabher6096
@abelgebreegziabher6096 4 жыл бұрын
I am going to have such a good day after listening this.It is so good to see such balanced, articulate,intellectual young and yet journalist person in Ethiopia. Thanks Yaye.
@nigusabrhamathstutors8040
@nigusabrhamathstutors8040 4 жыл бұрын
no words to appreciate!!! you deserve to be a journalist. I can not wait to hear more from you yayesew.
@anteneh3699
@anteneh3699 4 жыл бұрын
በጣም ሚገርም አስተሳሰብ ነው ለካስ ያለው VIVA
@lovetp9837
@lovetp9837 4 жыл бұрын
እስካሁን እንዴዚህ ጋዜጠኞ ጀግና ሙሁር ጋዜጠኞ አላየሁም
@tensaiemola8932
@tensaiemola8932 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይለል በሌላ ቃለምልልስ እንጠብቅሀለን ክደና ጋዜጠኛ ጋር አጠራ ብን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@echoengineering5649
@echoengineering5649 4 жыл бұрын
what a great journalist!!! This country need only 5 journalist & criticism like Yayesew keep going man. Bravo Bravo!!!!
@ruqiyaawol1070
@ruqiyaawol1070 4 жыл бұрын
እኛ እምንፈልገዉ እንደዚህ አይነት አገር ገንቢ ሀሳብ ያለዉ ሰዉ ነዉ አገር የሚያፈርስ ስለብሄር ብቻ ና ብቻ 24 ሰአት የሚያወሩ ደንቆሮዎች አላህ ያጥፋለን
@lovetp9837
@lovetp9837 4 жыл бұрын
ጀግናና አዋቂ ጋዜጠኞ ነው ወላሂ
@shumetwudue8809
@shumetwudue8809 4 жыл бұрын
ያየሰው በጣም ጎበዝ ፡ you make sanse
@bekinehwolde5593
@bekinehwolde5593 4 жыл бұрын
wow yayesew I admire your knowledge and confidence to be continue by this version i have respect so much. you are real investigator journalist in Ethiopia
@tadeleamdemariam9386
@tadeleamdemariam9386 4 жыл бұрын
Thank you Yayesew! I see a big mind in you! Good bless!
@weyzendroagertefa1178
@weyzendroagertefa1178 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አስተማሪ የትግራይና ነአማራ ህዝብ አስተውሉ! እባካቹ ወጣቶች ታሪካቹ እወቁ ፖለቲከኞች ይዋሻሉ አላያቹም የኢትዮጵያና የኤረትራ ድንበር ሲከፈት ህዝቡ እንዴት እንደ ተላቀሰ, ፖለቲከኞች ግን ድንበሩን መልሰው ዘጉት የማይጣላ የማይለያይ ህዝብ አታባሉት ።ከ3000 አመተት በላይ አብሮ የኖረ ህዝብ በአለም የለም አውነት ነው።
@yotor5516
@yotor5516 4 жыл бұрын
ማንም ይማይደርስብህ ይጋዜጠኞች ጠርዝ ላይ ነው የተቀመጥከው ❤️ ከክፉ ይጠብቅህ!
@user-hx4hx1hs8v
@user-hx4hx1hs8v 4 жыл бұрын
በጣም ቆራጥና ደፋር ጋዜጠኛ ነህ ፡ እውነትም የሸዋ ሰው። ለዚህ ይመሰለኛል ሸዋን የቅኝግዛት ወራሪዎችና ባንዶች - አሁን ደግሞ የሴራ ፖለቲከኞች የሚፈሩት። ከውሃው ነው ልበል?
@RedSeaEri
@RedSeaEri 4 жыл бұрын
እንደ አንተ ያለ ሰው ይብዛ
@SamuelAlesew
@SamuelAlesew 6 күн бұрын
Man new yayesewun shiwa yaregew?
@bodidoda2564
@bodidoda2564 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ አስተሳሰብ ነው
@kinisonkimo9955
@kinisonkimo9955 4 жыл бұрын
እንደዚህ አይመስለኝም ነበር ዋው ዋው ከእንግዲህ እስማሀለሁ እንደዚህ ሀላፈነት የሚስማው ባለሞያ ሲተነትን ደስ ይላል በርታ
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 4 жыл бұрын
Wow He is ጅግና wow we need you Such of wonderful person you should have your wow TV. What a great personality please we need to support him. wow so brilliant person. I am proud of you my He is also handsome I really like to support him wow so great speaker
@whytheyhatethem4310
@whytheyhatethem4310 4 жыл бұрын
This is my first time I hear such a professional journalist dr. Abiy sleep with both eyes Open once tigrai and amara reconcile.......
@tewedros1
@tewedros1 4 жыл бұрын
በጣም አስተዋ፣እጅግ አርቆ አሳቢ እና በማስረጃ እና በእውቀት የተካነ ጋዜጠኛ ነው። የኢትዮጵያ ህዝቦች ትስስር እና አንድነት በኢሕአዲግ እና ጸረ ኢትዮጵያ ፖለቲከኞች በፊት እንደነበረ ሁሉ አፍራሽ ፖለቲከኞቻችን ያልፋሉ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ ግን ይቀጥላሉ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር። thank you ET.
@user-wc6eo9xn1u
@user-wc6eo9xn1u 4 жыл бұрын
waw በጣም ምርጥ ትተና ነው ያየሰው
@user-uz7ej2ul6u
@user-uz7ej2ul6u 4 жыл бұрын
ጅግና ቀጥልበት ✅✅✊✊
@gelagaybayih2670
@gelagaybayih2670 4 жыл бұрын
Proud of you! Please God strengthen your heart day and night!
@alemkebed7530
@alemkebed7530 4 жыл бұрын
ዋዋዋ ጀግና ነህ ትንታኔህ አንጀት ያርሳል የሆዴን ተናገርክልኝ የቦሩ ሜዳውንና የህዳሴውን ግድብ ተባረክ
@alemmengesha8492
@alemmengesha8492 4 жыл бұрын
What a refreshing to hear such a professional journalist with great personality, articulate and talks only based on facts. You are a great role model to be looked up to.
@SF-jc1jl
@SF-jc1jl 4 жыл бұрын
Alem Mengesha are you sure they are based on facts.Just because he uses big words like “scientific,professional “ etc,doesn’t make him a factual journalist.I can pick out a few LIES he spurt out just from this interview, trust me.He’s just been bought and he wants to justify his compromise.Why is he even being interviewed in the first place?Journalists don’t get interviewed.They give them.LOL.Wake up girl.Everyone is out to score nowadays in Ethiopia.Money is tight baby.🤣Gotta hustle.
@abebegetacher2054
@abebegetacher2054 4 жыл бұрын
ህግ አከብራለሁ የሸዋ ሰው መሆን አንዱ ጥቅሙ ይሄ ነው
@mogesmariam5173
@mogesmariam5173 4 жыл бұрын
i love that
@Ghion-fl6fv
@Ghion-fl6fv 2 ай бұрын
የዋያኔ ቃል አቀባይ ነው አንድም ስለአማራ መጠቃት ማውራት አይመጣለትም ሰለትግራዋይ ለማውራት ቀኑን ሙሉ አይበቃውም ህዝቤ አትጃጃል ባንዳ ነው ።
@AbCd-kw9rk
@AbCd-kw9rk 4 жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ጎበዝ በርታ ሀቀኛ ሰው ደስ የላል አላህ ይጠብቅህ በርታ
@tsirhahaile3030
@tsirhahaile3030 4 жыл бұрын
ያየሰው አድናቂህ ነኝ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ
@tewodroskedanu7715
@tewodroskedanu7715 4 жыл бұрын
ይህ ጋዜጠኛ አያደለም አንበሳ ነው
@siaupdates3211
@siaupdates3211 4 жыл бұрын
ጐበዝ ጋዜጠኛ ነዉ ትግራይና አማራ በመሥማማት አንድ ቢሆኑ ጥሩ ይሆናል ያየሠዉ በርታ
@amirmh2533
@amirmh2533 4 жыл бұрын
How so because is them(tplf) who come with tribalism ass hole.... What amhara did to them or the rest..... They bought this biased journalist
@birukkore5594
@birukkore5594 4 жыл бұрын
Simply how my dear???
@mek2222ify
@mek2222ify 4 жыл бұрын
Big respect for Yayesew Shimelis. He is a real journalist.
@alpalp611
@alpalp611 4 жыл бұрын
Yayesiw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aragewitbrehane6017
@aragewitbrehane6017 4 жыл бұрын
Yayesaw you’re honest journalist. We love ❤️ you!!!!!!
@princessmekelle81
@princessmekelle81 4 жыл бұрын
Respect ያየሰው ሽመልስ❤❤ ጋዜጠኛው ግን ብዙም ጥያቄ አይችልም
@andompillastro6856
@andompillastro6856 4 жыл бұрын
eway bial deki mekele Amharay mukan ktfetiwu fesewti misizom endan kebilan kindizi koshemshem misiziom entay amxio
@teklittesfay5012
@teklittesfay5012 4 жыл бұрын
በትክክል ብለሃል የተፈጠረ ተአምር ቢፈጠር ኢትዮ/ያ ብትከፋፈል አማራና ትግራይ መለያየት አይቻልም ይህ መሬት ያለ ሃቅ ነው ፖለቲከኞች የፈለጉት ማለት ይችሉ ሆናል ነገር ግን መቸም አይሆንም ቢሆን ንሮማ ካንዳመት በፊት .......
@birhandessie3129
@birhandessie3129 4 жыл бұрын
That’s true
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
እውነት ነው እንደሱማ ቢሆን ኖሮ ጦርነቱ ተጧጡፎ ነበር ግን ሞኝ ናቸው ወንድም ህዝቦች መሆናችንን የረሱ ዋልጌዎች
@berekethaile8363
@berekethaile8363 4 жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ሰው ነው የሚያስፈልጋት አገራችን።
@lovetp9837
@lovetp9837 4 жыл бұрын
አድናቂው ነኝ ጎበዝ ነው ልጅ ተጠያቂው
@aragewitbrehane6017
@aragewitbrehane6017 4 жыл бұрын
All journalists should learn from Yayesaw.
@teshaytesay1530
@teshaytesay1530 4 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ይመችህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
ያየሰው ሸመልሰ የምር የጀግናዎች ጀግና ነህ እንወድሀለን እናከብርሀለን አቤት ኮንፍደንሰ ካለህ እውቀት ጋ ተደምሮ ይበል የሚባል ነው ከ አይን ያውጣህ በደረሰብህ በደል በጣም ልቤ ተሰብሯል ፈጣሪ ረድቶን ወደ ስራህ ተመለስህ ማየት እመኘልሀለሁ ለመልካም ስራህ አመሰግናለሁ አከብርሀለሁ እወድሃለሁ ወንድሜ
@bonigirma5021
@bonigirma5021 4 жыл бұрын
ጀግና ነክ ሀገሬ ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት አይነት ሰዉ ነክ አንደበት እውቀትህን መናገር ይችላል በርታ
@MIkItube
@MIkItube 4 жыл бұрын
ትክክል ነው
@asteabe9106
@asteabe9106 4 жыл бұрын
Thanks for the invating such a smart Journalist.
@kidistmame7364
@kidistmame7364 4 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ጥሩ ንግግር በእውነት ሳላደቃችሁ አላልፍም
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
እውነት ተናግረካል እኔ ሰሜን ጎንደር ነው ያደኩት አማራ ነኝ ትግረኛ እንደአስፈላጊነቱ እንናገራለን ሁለቱ ህዝብ የአንድ እናት ልጆች ነን ምንም ልዩነት የለንም በደም የተሳሰረ ህዝብ ወንድም ወንድሙን መግደል ሽንፈት እንደሆነ ይሄ አስተዋይ ህዝብ ጠንቅቆ ያውቃል አጥር አይፈልግም እንደ አባቶቻችን አብረን በአንድ እቤት መኖር ነው የምንፈልገው ፖለቲከኞች እጃችሁን አንሱ ዋ
@user-dh7de3cd3w
@user-dh7de3cd3w 4 жыл бұрын
ትክክል ችግር ያለው ኦሮሚያ ነው
@michealtesfay1234
@michealtesfay1234 4 жыл бұрын
Tigrawy never goverment ethiopia
@tadesseefn4810
@tadesseefn4810 4 жыл бұрын
Really All The so called Ahamara ethnic group really bad community because all the time they try to playing different games within up comings leaders.All the time they try to praise Themselves but, they ignore other community
@rasdejentube1888
@rasdejentube1888 4 жыл бұрын
አማራንና ትግሬን ለማጋጨት የተሰራውን ነገር ፍትው አድርገኸዋል። እናመሰግናለን !! የአማራና የትግራይ ህዝብ ችግር የሚፈታና ከህወሓትና ከብአዴን የሚመነጭ ጊዜያዊ ነው። I hope ይፈታል !!
@enough1754
@enough1754 4 жыл бұрын
ያየሰው ጀግና ጋዜጠኛ ጀግንነት ብቻ አይገልጽህም የምትገፋው ያለህው ሃቀኛ ጋዜጠኛ ምርጥ ተንታኝ ስለ ሆንክ ነው በዚህ ቀጥልበት ድል በድል ትሆናለህ አድናቂህ ነኝ ዋው። ኤርትራዊው ወንድምህ ከሰሜን ኤርትራ።
@fkadukassaw2686
@fkadukassaw2686 4 жыл бұрын
ምርጥ ስው እግዛብሄር እድሜህን ያርዝመው
@yalemsewadela8998
@yalemsewadela8998 4 жыл бұрын
Great idea and professional insight from Yaye. Great!
@saraalemayehu5545
@saraalemayehu5545 4 жыл бұрын
ያየሰው አቋምህ በጣም ደስ ይላል እንዲህ አይነት ኢትዮጵያዊ ነው የሚያስፈልገው የትኛውም ቲቪ ላይ ለዛውም ሀገርህ ላይ ያለ ሚዲያ ላይ ለምን ሰራህ ተብሎ መጠየቁ በጣም አሳፋሪ ነው ነገር ግን የአንተ መልስ በጣም ደስ ይላል በርታ
@hailumengesha7845
@hailumengesha7845 4 жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል ውይይት _ _ _ በዚህ አጋጣሚ ሀለታችሁንም እናመሰግናለን።
@bangladeshbangladesh6772
@bangladeshbangladesh6772 4 жыл бұрын
አማራና ትግሬ አንድ ነን ልዩነት የለንም ይልቁንስ ለፓለቲካ ትርፍ ባይጫወቱብን ጥሩ ነው እኔ አማራ ነኝ የትግራይ ህዝቦች እምወዳቸው እማከብራችው ቤተሰቦቸ ናቸው
@anadody6549
@anadody6549 4 жыл бұрын
Be tkikil👍👍👍👍❤❤❤💛💛💛💛
@Seb15
@Seb15 4 жыл бұрын
የኔ እህት ከናንተ በላይ ኣኛ እንወዳቹ ነበር ነገር ግን በናንተ ቦታ ተቀጥቅጦ መከራው ኣበላቹት የማይረሳ ጠባሳ ኣደረጋቹ ። እስካሁን ወደትግራይ የሚሄድ ነገር በናንተ ቦታ ዝግ ነው በናንተ ። ለምትወዶው እደዚህ ይደረጋል እንዴ? እስካሁን ጡሩ ሰው ያየሁት ያየሰው ነው ።በሚድያ ወጥቶ ከሚናገሩ የሚድያ ሰዎች ማለቴ ነው ዝምብየ ሳስበው ይገርመኛል ። ተገርፈናል ተሸንጥረናል እየሉ ይዋሻሉ ቢገረፉስ የትግራይ ህዝብ ነው እንዴ የገረፋቸው? ምንያቃል በሌላ ክልል የማደረግ ነገር በዛበናንተ ክልል ያለ ሰው ትግራይ የሚደረግ ነገር ያቃሉ እንዴ ?ለምን ይዋሻል ትግራይ ህዝብ ከማኒም ህብረተሰብ ችግር የለውም የሀ ማወቅ ኣለባቹ። ይቅርታ ቂር እንዳይልሽ , ኢትዮጵያ ምትባል ሃገር ለሁላችን ኣንድ ናት ። ሰው በሰውነቱ መከበር ኣለበት በሁሉም ኣከባቢ ኣለበለዝያ በሰው ላይ መጫን ኣይሰራም በዚህ ዘመን መከባበር መከባበር ኣስፈላጊ ነው።🙏
@HA-ln5od
@HA-ln5od 4 жыл бұрын
እኔ ትግራወይቲ ነኝ እያለያዩን ያሉት ኣማራና ትግራይን ግን ኣቶ ኣብዪ ናቸው መጀመርያ ስራቸው የጀመሩት በእነዚህ ወንድማማቾች ህዝብ ነው ወገኔ ንቃ
@yanetkidane2186
@yanetkidane2186 4 жыл бұрын
@@Seb15 ato wondesen kebede betam tiru sew nachew ketlo
@andompillastro6856
@andompillastro6856 4 жыл бұрын
tlef terati gala abediKa nfelteka Elu
@solomonassefa3521
@solomonassefa3521 4 жыл бұрын
ያየሰው አዞኝ ትግራይ ቲቪ ቀርቶ የፈለክበት መግባት መብትህ ነው አትጨነቅ በርታ ቀጥልበት
@ebutibebuderebe7233
@ebutibebuderebe7233 4 жыл бұрын
ብስል ጋዜጠኛ ነዉ አማራና ትግራዊያን መባላታችሁን ትታችሁ ብትሰማሙ ይጠቅማችኋል ካልሆነ ግን ቄሮ ያጠፋችኋል
@yeahunuyebase7515
@yeahunuyebase7515 4 жыл бұрын
Lib eko new wanawe Zenbe selebeza ......
@zinashgadisa520
@zinashgadisa520 4 жыл бұрын
ያኒ አማራና ኦሮሞ ህዋህትን እንዳሸነፉ ቄሮን ለማሸነፍ ከትግራይ መስማማት ማለት ነው አልሰለቸህም እንዲህ አይነት ጨዋታ አዲስ ነገር የለህም
@ebutibebuderebe7233
@ebutibebuderebe7233 4 жыл бұрын
@Bela T.T እና መፍቴሄዉ ምንድን ነዉ ብለሽ ታስቢያለሽ? መቼም ይዋጣልን እንደማት አምናለሁ
@sofiamarcos7001
@sofiamarcos7001 4 жыл бұрын
🤮🤮AMARA KYERO YGDELEGNI SHI GESYE AMARA YTEGRAY HESBE TELAT NEW LELIGI LIGOCHIACHIN ENASTELALFALEN ::
@lovetp9837
@lovetp9837 4 жыл бұрын
ቄሮ ከብቱ በምንግስት ታግዟነው እራሳቸው ይጠፍሉ
@mikaelakifleteferi2789
@mikaelakifleteferi2789 4 жыл бұрын
አንተ ጀግና መልካም ሰው ነህ እውነተኛ ነህ ያየስው ሽመልስ በእውነትተኛነትህ ቀጥል በርታ እውነት ብርሓን ነች እንዳትቀየር 😘😘💙💚💜💛💚
@UsmanUsman-qs6xs
@UsmanUsman-qs6xs 4 жыл бұрын
አንድ ያነሳከው ጥሩ አሳብ የምስማማበት ትግራይ እና አማራ ወደዱም ጠሉ መስማማት አለባቸው ያልከው አሳብ መቶ በመቶ እስማማለሁኝ በዚህ ጉዳይ ላይ ሌሎች ቦለቲኮኞች በደንብ መስራት አለባቸው ቀጣዩ ስራ መሆን አለበት
@abbyberheberhe7489
@abbyberheberhe7489 4 жыл бұрын
Very true
@ayesew4534
@ayesew4534 4 жыл бұрын
Usman usman የሚስማሙ ኣይመስለኝም የኢትዮጵያ ህዝብ ህወሓትን እንዲጠፋለት ይፈልጋል የትግራይ ህዝብ ደሞ ህወሓትን እንዲጠፋ ኣይፈልግም እዚ ላይ ትልቅ ልዩነት ኣለ
@ermiashailu6563
@ermiashailu6563 4 жыл бұрын
wow! Yayesew Shimels really I don't have a word that can express you except keep it up.
@addisudagnew6323
@addisudagnew6323 4 жыл бұрын
ትክክለኛ የጋዜጠኝነት ባለሙያ
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
ሁለገብ የሆነዉንችሎታህ ሳላደንቅ አላልፍም የምርጦች ምርጥ እድሜና ጤና ተመኘሁ
@aschebogala7673
@aschebogala7673 4 жыл бұрын
አቦ ይመችህ በእውነት ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ ትችላለህ በቃ አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን አገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያርግልን ዘድሮ ከዶ/ር እስከ ፕሮፌሰር እና እስከ አክቲፒስት ያሉ የኦሮሞ ደደቦችን ከነ መንጋወቻቸው ተመልክተናል ፈጣሪ ፍርዱን ግን አይሳቸው የንፁሃን ደም ይፋረዳቸው
@hailee1036
@hailee1036 4 жыл бұрын
Afar are our brothers as always . They need to Economically benefit equally the same as the rest of the people of Ethiopia. No division no injustice all Ethiopians needs to be respected
@user-yv4pp2dj5r
@user-yv4pp2dj5r 4 жыл бұрын
አይ አንተ ሰው እስከዛሬ ዝም ብየ ሳደምጥ እና ሳደንቅህ ነበር ዛሬ ግን እጅግኑ አከበርኩህ:: ነባራዊው የኢትዮጵያ ሁኔታ ቁልጭ አድርገህ ያለ ምንም ማወላወል ነው ያስቀመጥከው:: በተለይ ስለ ኢሳያስ አፎርቂ የተናገርከው ምንም ስህተት የለበትም... ሰውየው በግዜ ካልተገታ የአፍሪካ ቀንድን ገና ድምጥማጡን ያዎጣዋል.. ድምጥማጡንም እያወጣዉ ነው:: በተረፈ የአባይ ግድብ ቁማር ተበልተናል..!!! የአማራና የትግራይ ህዝብ በግዜ ሊነቃ ይገባል::
@chevy79979
@chevy79979 4 жыл бұрын
horn of africa might have bright future.coz of tplf policy we lost the last 20 years,read and analize realty
@kamilaahmed7275
@kamilaahmed7275 2 ай бұрын
በጣም ይገርማል ያየህሰው ይህን ኢንተርቪ እየሰማሁ ያለሁት ኢንተርቪውን ከሰጠህ ከአራት አመት በኋላ ነው ነገር ግን በሚገርም ሁኔታ ሁሉንም ዛሬ ያለንበትን ሁኔታ ቁልጭ አድርገህ ቀድመህ አይተኸዋል። ጋዜጠኝነት ማለት ይህ ነው።
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 4 ай бұрын
ኸረ መጻሐፍህን እንዴት እናግኝ። ኢትዮጵያ ሆነን ማንበብ የምንችል አይመስለኝም። ወንድሜ እኔ የወለጋ ኦሮሞ ነኝ ኦዴድና ኦኔግ ተወልጄ አድጌ ትምህርት እስክጨርስ ድረስ ዘረኝነትን ጥላቻን እየሰበከ የተጠቂነት እና ተጨቋኝነት ስሜት እንዲሰርጽብኝ ብዙ የለፋብኝ ሰው። የወለደኝ ያሳደገኝ የወለጋ ህዝብ ፍቅር የሆነ እግዚሐብሄርን የሚፈራ ሁሉንም የኢትዮጵያ ጎሣዎች እንደ አንድ አካሉ የሚያይ ሳይሆን ፍጽም አንድ አካል አንድ አምሳል አንድ ዘር አንድ ግንድ ነገር ግን ብዙ የአንድ ግንድ ተያያዥ ቅርንጫፎች ነን ብሎ የሚያስብ ትልቅ ህዝብ ስለሆነ ከዚህ ኦዴድና ኦኔግ እየጋተ ከሚያሳድገን ጥላቻ ጠብቆ ሊያሳድገን ብዙ ዋጋ ከፍሏል። እንግዲህ እኔ ከዚህ እንደ ሌሎች የኢትዮጵያ ጎሣዎች እንቁ ከሆነ ማህበረሰብ የተገኘሁ የአብዲሣ አጋን፣ የአሊ በርኬን፣ የኦሊቃ ድንግልን፣ የኩምሳ ሞረዳን እና ሌሎች የአከባቢው የኢትዮጵያ ጀግኖችን ፈለግ የምከተል፣ ለአገሬ ኢትዮጵያ ክብር፣ ፍቅር፣ አንድነት፣ ነጻነትና ትንሳዔ መስዋትነትን ለመክፈል ፍጹም ያማላመነታ፤ የአገሬ ወቅታዊ ሁኔታ እረፍት የሚነሳኝ የሚጨንቀኝ የዜጎች ሰቆቃ፣ የእናቶችና አረጋዊያን እንባ የህጻናት ዋይታ ውስጤን እንደ እቶን እሣት የሚያቃጥለኝ ከሌሎች ኢትዮጵያዊ ወንድሞቼ ጋር ፍቅርን መተሳሰብን መተባበርን አብሮ መስራትን አብሮ ማደግን መተቃቀፍን እና አብሮ መኖርን በዘረኞች የተከለከልኩ ፣ ኦሮሞ ብቻ ነህ ተብዬ በኦሮሞነት አጥር በግድ የታጠርኩ ነገር ግን ወለጋ ነህ ተብዬ በአብይ አህመድ ትዕዛዝ በይልማ መርዳሳ ጄትና ድሮን ብርሃኑ ጁላ በሽመልስ አብዲሣና በጃል መሮ ታጣቂ በወለጋ አገራቸው ከሚኖሩ ሌሎች ብሄሮች (አማራ ትግሬ ጉራጌ ወላይታና ሌሎች ጋር) በፈረቃ የምደበደብና የምገደል ኢትዮጵያዊ ነኝ። አብይ አህመድ፣ ሺመልስ አብዲሣና ጃልመሮ በጋራ በሚያደርጉት ጭፍጨፋ ወለጋ ወለጋ ዘረኞች ተብለው ያለ ሃጥያታቸው ስም የተሰጣቸው ፍጹም ድንቅና ኢትዮጵያዊ ከሆነ የወለጋ ህዝብ የተገኘዉኝ ነኝ። ከዚህ ቀደም በሚናገረው ነገር ላይ ተመስርቼ አብይን በፍጹም ልቤ እደግፈው ነበር፣ አሁን ግን ውሸታም ሰው በላና ኢትዮጵያን ለማፍረስ ተግቶ የሚሰራ መሆኑን ተረድቼ እንኳን በአካል ቁሜ አይደለም ሙቼም ነፍስያዬ ትጠየፈዋለች ትቃወመዋለችም። የአብይ መንግስት እድሜ ከዚህ በላይ ከረዘመ ለልጆቻችን የምናወርሰው አገርና ሰላም እንደማይኖር የሚያጠያይቅ አይደለም።አሁን ፈጣን ምላሽና መፍትሄ የሚፈልግ አንገብጋቢ ጉዳይ ኢትዮጵያን በጥፍርም ሆነ በጥርሳችን ከግበረሰዶማዊው አብይ ማዳን ብቻና ብቻ መሆን አለበት። Injifannoon kan uummata Itiyoophiyaatti. Abiy Ahimad farra mirga ilmaa namaatti.
@aB_view
@aB_view 4 жыл бұрын
የሱዳንን ጉዳይ መሐመድ ድሪር ነው ክሬዲቱን መውሰድ ያለበት...ብዬ ስከራከር ነበር ከፍሬንዶች ጋር....ያየህሰው ትልቅ ሰው
@chanle.ethio900
@chanle.ethio900 4 жыл бұрын
Hey please l need more interview this man
@temesgenneggabelay2398
@temesgenneggabelay2398 4 жыл бұрын
Very very smart and honest young journalist ! We really need more ppl like hem !!!
@rastamulugeta8806
@rastamulugeta8806 4 жыл бұрын
Oh I like his comments. Well spoken and his confidence up to the end .
@fitsumgonder2726
@fitsumgonder2726 4 жыл бұрын
Thank you.አቶ ልደቱ አያሌው እንደዚህ የተለየ አካሔድ ስላለው ብዙ ዋጋ ከፍሏል አንተም ተጠንቀቅ
@lovetp9837
@lovetp9837 4 жыл бұрын
ጎበዝነሺ ልክነሺ በተለይ በጋላ መንግስት ያስፈራል
@yezenanjatu6885
@yezenanjatu6885 4 жыл бұрын
አወ አጼ ቴድሮስ አጼ ዮሀንስን እና አጼ ሚኒልክን አብረዉ የአብነት ትምህርት እዲማሩ አርገዉ ነበር ንቃ አማራ እና ትግሬ እርስ በርስ እየተባላህ ማንነትህን አትብላ አበሻ እየተባልክ ነዉ ሀበሻ ማለት ደግሞ አማራና ትግሬ ነዉ
@mamemame7275
@mamemame7275 4 жыл бұрын
Ene betam yemiyanadidegn Amhara negn gin ke tigraway gar metalatachin yanadidrgnal ehite ena wendim be biye aesbalehu Amhara negn gin Tigrawayin ewedalehu
@ghedetekleab4662
@ghedetekleab4662 4 жыл бұрын
Yezena Njatu bTaOmi yesgneka tentani poletika zbahal kemzikemaKa iyu
@bangladeshbangladesh6772
@bangladeshbangladesh6772 4 жыл бұрын
Yezena Njatu በትክክክክልልልል
@destawoldegebreal385
@destawoldegebreal385 4 жыл бұрын
ያየሰው ሽመልስ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው ነፃ እና ደፋር ጋዜጠኛ ከልቡ ህወሃትንም ሆነ ማንንም ልክ ልካቸውን የሚነግር ጎበዝ አከብረዋለሁ ብቸኛ ደፋር ጋዜጠኛ ፋና ዋልታ እና በሌሎች የግል ቴሌቪዝን ያለሉትንማ ተዋቸው ትንሽ የኤል ቲቪ ቤተልሄም ትሻላለች ያየሰው ጎበዝ ነው
@meargbrihanu8139
@meargbrihanu8139 4 жыл бұрын
i want more interview of this brilliant person (yayeshew shimelis)
4 жыл бұрын
Yayesew Defar Jegegna like nek.
@user-df1el2ck9v
@user-df1el2ck9v 4 жыл бұрын
ምርጥ ነክ በቃ የልቤን ኖ የተነፈስክልኝ ተባረክ አቦ ቀሽት አብይ ሌባ ነው ከጀዋር የበለጠ ክፉ !!
@eugfdgdgdhfffhdh4643
@eugfdgdgdhfffhdh4643 4 жыл бұрын
እውነት ነው ክፉ
@governancedevelopment5281
@governancedevelopment5281 4 жыл бұрын
yhe lij bnsemaw
@lovetp9837
@lovetp9837 4 жыл бұрын
ትክክል ግን ለሂወቱ ያስፈራል በጋላ ከብቶቹ
@marry6186
@marry6186 3 жыл бұрын
አንቺ ደነዝ
@dishtaginayoutube9915
@dishtaginayoutube9915 4 жыл бұрын
ይህ ጋዜጠኛ ለሲሳይ አጌና የሆነ ክፍለጊዜ ወስዶ ቢያሰለጥነው አብይና መለስ ገደል ይግቡ ህዝብ ነው አላማዬ የሚል ጋዜጠኛ ጠያቂም ጎበዝ ተጠያቂም ልዮ ጎበዝ
@fatumauae5379
@fatumauae5379 4 жыл бұрын
በክክል
@weyzendroagertefa1178
@weyzendroagertefa1178 4 жыл бұрын
ያየሰው እንዳንተ አይነት የገባው ጠቅላይ ምንስትር ቢሆን እውነት ሰላም ይሆን ነበር! እባክህ ደጋግመህ አስተምር እንወድሃለን ከመቀለ!
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 4 жыл бұрын
ትክክል ነው። በርታ
@user-kk7ws6sk8l
@user-kk7ws6sk8l 4 жыл бұрын
*ህወሀት ለምስጋና ቢስ ህዝብ አልሰራም ብሎ ጥሏችሁ ሄደ እንጂ አልወደቀም። አይወድቅም።ህዝብ አይወድቅም!!*
@hxjdkkd2163
@hxjdkkd2163 4 жыл бұрын
Tikikll
@hxjdkkd2163
@hxjdkkd2163 4 жыл бұрын
Melsi nafkongal welahe
@mamemame7275
@mamemame7275 4 жыл бұрын
####***** ene typical Amharaw negn gin weyane maregn biyalehu
@hussenseid8087
@hussenseid8087 4 жыл бұрын
####***** በትክክል ነው ያስቀመጥከው
@african8846
@african8846 4 жыл бұрын
@@mamemame7275 ወያኔ መሰለኝ አሁን ድረስ በየቦታው ጠላት የፈጠረልሽ
@ttcftf2553
@ttcftf2553 4 жыл бұрын
ለአንድ ነገር ስትሰጥ እንዚህ ነው፡ ብዙ እውቀት አለው ስለሚናገረው፡ እንደአንዳንዶቹ ዝም ብሎ አይደለም የሚለፈልፈው፡ This guy is young and smart too. Keep it young man.
@yeabiyotafere8495
@yeabiyotafere8495 4 жыл бұрын
brilliant journalist as well politician don't give up
@nebiyounebiyou6512
@nebiyounebiyou6512 4 жыл бұрын
የመርህ ሰው ስትሆን ሁልግዜም የጠሉክን ታሸንፋለህ
@destatekle9698
@destatekle9698 4 жыл бұрын
yayesew shimels , VIVA
@zerugebreyohannes6097
@zerugebreyohannes6097 4 жыл бұрын
ከሁሉም በላይ ልጁ ያለው በራስ መተማመን ጉዳይ በጣም ሊደነቅ ይገባል።
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 4 жыл бұрын
What a confidence God bless you !!!! Wow you have teach me a lot!! Many blessing!!!
@user-co4qv6nj7l
@user-co4qv6nj7l 4 жыл бұрын
የዘንድሮ ፖለቲከኛና ጋዜጠኛ ህወሓት በመሳደብ ነው አፍ የሚፈታው::
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 199 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 15 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 77 МЛН
ከሞት የማምለጥ ሽሽት ያየሰው ሽመልስ ከፈረንሳይ
7:58
Rara Media - ራራ ሚድያ
Рет қаралды 58 М.
ሰበር     ዜነ  ኢሁዱ  ሀሚሌ    21/20/16
LayiLa shara ኡሙ ፈረሀ ።ቸነል
Рет қаралды 62
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 199 МЛН