ቆይታ ከጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ጋር [02/26/2020]... ...

  Рет қаралды 185,664

Tigrai Media House

Tigrai Media House

4 жыл бұрын

ቆይታ ከጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ጋር
[02/26/2020]... ...#tmh #SupporTMH #TegaruMedia www.gofundme.com/help4tmh

Пікірлер: 789
@tigray-tube
@tigray-tube 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ሓቀኛ፣ጅግና ላመንክበት ቆራጥ ነህ👍 በርታ ራስህ ጠብቅ👌እናደንቅሀለን😍
@user-yv2cs8ml7k
@user-yv2cs8ml7k 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ አስተዋይ ጋዜጠኛ ነው ብርቱ ወንድማችን
@bitania2
@bitania2 4 жыл бұрын
ያየህሰው ሽመልስ እጅግ አስተዋይ፣ ደፋር፣ ብልህ፣ የፓለቲካ ሰው እና ከሁሉም በላይ አገር ወዳድ ነህ ፤ የአገር ወዳድነት መለኪያ( benchmark ) የአንተ አይነት አስተሳሰብ ነው፤ በጣም ትደነቃለህ።
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
SOLOMON TESFAYE true
@zuryashkassa4177
@zuryashkassa4177 4 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ባለሙያ! ላንተ ላለኝ ኣድናቆት በቂ ቃላት የለኝምና ይቅርታ🙏እንደው ተባረክ ዕድሜ ጤናና የምር ብልፅግና እመኝልሃለሁ😍🌷💐❤💐🌷😍
@hayatgezai5091
@hayatgezai5091 4 жыл бұрын
ጀግና ስወድክ
@mikaelakifleteferi2789
@mikaelakifleteferi2789 4 жыл бұрын
በረታ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን ይሄም ያልፋል ሁል ጊዜ እውነትን አጥብቀህ ያዝ 😘💙💜💛💚
@yalemgebremeskel5213
@yalemgebremeskel5213 4 жыл бұрын
ያዬ ሰው ሰመልሽ በዓለምአቀፍ ደረጃ አንድም ሰው እንደኣንተ ለእውነኛ ቁሞ የሚናገር ጀግና የላቀ እውቀት ያለህ አንተ ብቻ ነህ ቀጥልበት እድሜና ጤንነት ይስጥህ እግዝአብሔር ከመጥፎ ይጠብቅህ በዚሁ ቀጥልበት
@meharihaile9188
@meharihaile9188 4 жыл бұрын
የሚገርም ብቃት ያለው ጋዜጠኛ ነው። ለህልና መኖር ጥቅሙ በራስ መተማመንህ እንደዚህ እንደ ወርቅ ሲያብረቀርቅ ይኖራል።
@leilee6960
@leilee6960 4 жыл бұрын
የተከበርክ የእወነት አባት ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ አንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ እግዚአብሔር ከነብሰ በላው መንግስት ይጠብቅህ ። ቤተሰቦችህ በአንተ መኩራት አለባቸው።
@leilee6960
@leilee6960 4 жыл бұрын
@@koala10ish ሌባ በትግራዋይ ስም የምትነግድ ሰው አንተ ትግራዋይ አደለህም ከትግራዋይ አንደበት እንኳንስ ለያየሰው ሽመልስ ሐቀኛ የጋዜጠኝነት መሐያው የተወጣ ቀርቶ አጠገቡ ላሉ የትግራይ ትውልድ ላላቸው ባንዳ የአብይ አመድ ቅጥረኛ እንኳ የትግራይ ህዝብ በዊስኪም ይሁን በጉቦ አይገዛም አንት ደደብ። ደግሞም የእውነት ሰዉ ያየ ሰው ሽመልስ በብርና በዊስኪ ወይ በጮማ ቀርቶ በዳይመንድና በሚልዮን። እንዲሁም በቤት ንብረትነት እንኳ የሚገዛ ስብዕና የለውም እንዲህማ ቢሆን በአሁኑ ሰዓት አብይ የሚበትነው ያለው ብር ሌሌላው ሳይገባው ለያየስው ከሁሉ በበለጠ የሚሰጠው ነበር። ደግሞም እርግጠኛ ነኝ ለያየ ሰው ይህ ጥያቄ ሳይቀርብለት ቀርቶ አይደለም ነገር ግን ያየ ሰው እኔ እንደታዘብኩት የምድራችን ኢየሱስ ሐቅ የሚወድ ሰውና በሒወቱ የሚያስደስተውና የሚያጠግበው እውነት ስለሆነ እውነት እንድትወጣ የሚታገል የምድራችን መሲህ ብየዋለሁ ። የእግዚአብሔር ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ቃሉ ለመፈፀም እስኪመጣ ድረስ። ስለዚህ እንኮራብህ አለን አንዳንድ የትግራይ ወጣት ባለስልጣኖችም በተለይ በኪራይ ሰብሳቢነትና በቢሮክራቲ ይሁን ሰውን በየመስርያ ቤቱም ይሁን በስልጣን ተቀምጠው ሙያቸው የማይተገብሩ የሚጠረጠሩትን እያቀረብክ ብታፋጥጥልኝ ጡሩ ነበር በተረፈ በክፉ አይን የሚያይህ የሚያስብህ ሰው ካለ አይኑ ይደፈን አእምሮው ይደፈን ። ጌታ ካንተጋር ይሁን። respect
@haregeweyntecolla328
@haregeweyntecolla328 4 жыл бұрын
ያየሰው አንተን የምገልጽበት ቃላት ያጥረኛል። አንተን የተሸከመች ማህጸን የተባረከች ነች። በርታ ጀግና 😘❤🎖
@michealareaya1061
@michealareaya1061 4 жыл бұрын
Yayesew is ethical, fact based journalist and also loyal to his profession as well. Don't worry all these who seek a fact are with you.
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
ያየሰው ሸመልሰ ድንቅ ጋዜጠኛ ስታወራ ከ አፍህ ማር ጠብ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅልኝ ኑርልኝ የሙሉ ጊዜ ጀግና ጋዜጠኛ ኡፍ አንጀቴን አራሰከው ፍቅር የሆንከ ልጅ እባክህን ራስህን ጠብቅ
@alexanderalexander3795
@alexanderalexander3795 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝና ኣስተዋይ ጋዜጠኛ ነው በውነት እድሜና ጤና ይስጥህ
@esayasgebretsadik5978
@esayasgebretsadik5978 4 жыл бұрын
There are people you just can't help but appreciate their brilliance, swag, and wit. Yeyesew is just that.
@guillermocolin3042
@guillermocolin3042 2 жыл бұрын
I know Im randomly asking but does someone know a trick to get back into an Instagram account?? I was dumb lost the account password. I would love any assistance you can offer me
@amanuelbirhane5117
@amanuelbirhane5117 4 жыл бұрын
ያየሰው እውነትም እውነቱን ኣፍረጠረጥከው ንፁ ህሊና ያለህ ብልህ ተስፈኛ ወጣት ነህና በርታ - ኣገንዕ ኢለካ ኣለኹ
@abrhaberihu7149
@abrhaberihu7149 4 жыл бұрын
የእውነት ሚዛን የደፋ ጋዜጠኛ ጎበዝ በርታ TMHም በርቱ መዲ ንፍዕቲ
@Non-nb3pi
@Non-nb3pi 6 ай бұрын
ወይኔ ያየሰው ይህንን ያህል መስዋዕት ከፍለሀል ? ጌታ ይክፈልህ ምን ይባላል እንኳንም በህይወት ተረፍክልን ስወድህ❤
@lemlemasmelash2764
@lemlemasmelash2764 4 жыл бұрын
You're really Ethiopian when I see this I have hope Ethiopia have hope Full off dignity GOD protect you blessed you I have a lot respect.Ethiopia need more people like you.
@hilinayifred2270
@hilinayifred2270 4 жыл бұрын
የሞያ ስነ ምግባር ማክበር እንዲህ ነው: ለህሊና መኖሩ: ለሂወቱ ሳይሳሳ ለ ሃቅ መኖሩ ማረከኝ : ኣላህ ይጠብቅህ!! ምናለ እነዛ በጭፍን ጥላቻ ህሊናቸው የታወሩ ኣጋሰስ ኣድር ባይ ጋዜጠኞቻችን ከዚህ እንቁ ልጅ ቢማሩ ::
@tsadkanabrha109
@tsadkanabrha109 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ እህቴ
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
Omer Muktar ትክክል
@azmeragebrehiwet3509
@azmeragebrehiwet3509 4 жыл бұрын
GOD BLESSED you take care your self you are very honest Journalist !!!
@saraberhane84
@saraberhane84 4 жыл бұрын
Yay sew , your so very excellent journalist God blessed you take care of your self.
@husseinabdiseffaro9112
@husseinabdiseffaro9112 3 жыл бұрын
He is wonder Full Jornalis. Stands for the Truth.
@sentayobelay9805
@sentayobelay9805 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ ጋዜጠኛ
@semhalberhan2470
@semhalberhan2470 4 жыл бұрын
You’re the fact of person God blesses all your life of time
@alexanderalexander3795
@alexanderalexander3795 4 жыл бұрын
ኣንድ ነገር እንዳይሆን ነው ምፈራለት ይሄ ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝና ኣስተዋይ ነው ስወደው በውነት
@jibrilsaid6368
@jibrilsaid6368 4 жыл бұрын
We are satisfied with Yayehsew. I don't know how to thank you . Really you are true and honest Ethiopian
@atakltiasmelash338
@atakltiasmelash338 4 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ እድሜ እና ጤና ተመኘሁ!!
@ABUDANELA
@ABUDANELA 4 жыл бұрын
ለህሊና ሲኖር እንዴት እንደሆነ አስረግጦ ያስተማረ የልጅ አዋቂ ታላቅ ሰው ያየሰው ሽመልስ ።
@mulugetabahta2431
@mulugetabahta2431 4 жыл бұрын
Yayesew Thank you very much for being Brave Keep it up Brother !!
@binyamdemssia6619
@binyamdemssia6619 4 жыл бұрын
This kind of journalism and journalist will give Hope to our country.
@getachewasefa5219
@getachewasefa5219 4 жыл бұрын
እውነተኛና ሚዛናዊ ጋዜጠኛ።
@gezaeatsbaha4024
@gezaeatsbaha4024 4 жыл бұрын
This is a journalist working for truth and justice,he has to be appreciated for,He deserves respect!
@eh6654
@eh6654 3 жыл бұрын
Where is he now?
@birhanukebede4922
@birhanukebede4922 3 ай бұрын
እዉነት ን ሟያሕንአክበረሕ በመሰራትሕ እጊዝአብሔር አይምሮሐን ብሩሕ ዕድሜሕን የማቱ ሳላ ያርግሕ አመን አሜን አሜን
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Ай бұрын
ያየህሰው ሽመልስ ለከፈለው አስነዋሪ ስር ለመስራት በልበቆራጥነት የሚሰራ ኢንተግሪቲብየሚባል ያልፈጠረበት ርካሽ ሰው ነው። አቦይ ስብሀት ጸጉሩን እያሻሸ ስሙን እየሰጠ ያሳደገው ሰው ነው ለዚህም አገልግሎቱ የሚገባውን ተከፍሎታል።
@lovejoy1002
@lovejoy1002 4 жыл бұрын
I know you're not politicians but you can be my PM any time! Very honest intelligent man.
@hailegebreyohannes9155
@hailegebreyohannes9155 4 жыл бұрын
በጣም ቆራጥና የሞያ ስነ መግባር የተሞላህ ጋዜጠኛ ዲሞክራሲ ለመገንባት ትልቅ ሚና እየተጫወትክ የመተገኝ ጋዜጠኛ ነህ ለሁሉም ለእውነት የቆመክ ነህና እግዜር ይጠበቅህ።
@heavenasefa3815
@heavenasefa3815 4 жыл бұрын
ሃቀኛ ሰው በርታ እግዛብሄር ከሃቀኞች ጎን ነው
@noorhasen7933
@noorhasen7933 4 жыл бұрын
በቁርጥ ግዜየ ኢቶጲያወነቱው ያስመሰከረ ጋዜጠኛ ጅግና ነህ ታሪክ
@temesgen1378
@temesgen1378 4 жыл бұрын
👌👌😍😍
@andy-nf9ji
@andy-nf9ji 4 жыл бұрын
@@temesgen1378 He is simply STUPID!
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 4 жыл бұрын
@@andy-nf9ji ትክክል ነህ
@haimanotdegife7459
@haimanotdegife7459 4 жыл бұрын
yemit nagerwen astwel eshi denz
@easymoney1661
@easymoney1661 4 жыл бұрын
TIGray mehonenun
@brhanuhaile544
@brhanuhaile544 4 жыл бұрын
Wow I surprise ,really the strong and professional person,many likes to him
@endriasmesfin3932
@endriasmesfin3932 4 жыл бұрын
hopefully you will be ok when you go back to Addis Ababa. sometimes the truth hearts for politicians I wish you a good luck. God be with you
@hagerawiae604
@hagerawiae604 4 жыл бұрын
I don't think will happen anything for him because WYANE isn't there. The problem is he doesn't know how free he is now.
@Loulay100
@Loulay100 4 жыл бұрын
Dear Yayesew - you’re one of the most talented and rational thinkers/journalists in that country - May God bless you!
@hailetakele3424
@hailetakele3424 4 жыл бұрын
Bravo correct idae
@hailetakele3424
@hailetakele3424 4 жыл бұрын
Good meeting
@kirostirhas
@kirostirhas 4 жыл бұрын
እንደው አንተ ሰው እግዛብሄር ይጠብቅህ እስኪ እንደ መሰረት ውትፍ ነቃይ አልሆንም ማለትህ መዘዝ ኢንዳያመጡብህ
@ka7484
@ka7484 4 жыл бұрын
ከየትም ብሄር ወይም ሀገርም ይምጣ ኡነተኛ ሰው ይስጠኝ። በጣም እውነተኛ ወጣት እውነተኛ መሆን ክብር ነው።
@moe3000
@moe3000 4 жыл бұрын
If there is a vote for BEST JOURNALIST OF ALL TIME, Yayesew would be the one. Thank you for your honest services.
@user-eq5mb3nu3q
@user-eq5mb3nu3q 4 жыл бұрын
ያየሰው ታጋይ ነህ ወይስ ጋዜጠኛ?እንዴት ነው እንዲህ አይነት ቆራጥና ልበሙሉ ልትሆን የቻልክበት ምክንያት?
@SH-mu4ci
@SH-mu4ci 4 жыл бұрын
@smartmuuz3950
@smartmuuz3950 4 жыл бұрын
ሁሉም እንደዚ ብሆን ንሮ መንግስት በህዝብ ላይ አይቀዝንም ነበር ሰጥ ለበጥ ብሎ ይመራ ነበር አሁን ግን ህዝቡ ፈሪ ሁኖ ማጨብጨብ ሁነዋል ስራው
@firstbornnet
@firstbornnet 4 жыл бұрын
ሳባ ትኢ ሆዳም ነው በጣም የሚገርመው የቀድሞ ይሻለኛል አለ የደከመ ሆዳም ነው
@SH-mu4ci
@SH-mu4ci 4 жыл бұрын
@@firstbornnet HODAMU EMA ANTE NEK LEZIK AGER SHACH MENGSET YEMTSEGDEW AGER EYFERSE ZEM BELK YEMETAYEW YAYESAW LEWNET YEKOME GOBEZ GAZETNE NEW
@user-eq5mb3nu3q
@user-eq5mb3nu3q 4 жыл бұрын
@@firstbornnet ሆዳም የመጣ የሚገዛው ተንበርካኪ ለሆዱ መብቱን የሚሸጥ የሟይሟገት ሰነፍ ነው እንጂ ተጋፋጭ አይደለምና ሆዳም እንደሆነ ተግባሩ አልመሰከረበትም።
@goitomlegesse7221
@goitomlegesse7221 4 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ሃቁን ሲያወጣ ተመቸኝ በርታልን ሃቁን ይዘህ
@assefagebreyesus5309
@assefagebreyesus5309 4 жыл бұрын
የሚገርም ትንታኔ ነው ከበቂ በላይ
@ts2677
@ts2677 4 жыл бұрын
ጅግና ነህ አስተዋይ ነህ እውነተኛ ጋዜጠኛ ነህ
@lmlmhou2187
@lmlmhou2187 4 жыл бұрын
Betaemi goboz nay behake adinekeka gazetegna malet kmezi eyu ab hake zergetika nesika eka gen ttenkeke eka nenebeseka zehawey THNKS 👌
@buraqethio7935
@buraqethio7935 4 жыл бұрын
የማደንቅብህ የቃላት የለኝም ። ኑርልን አቦ
@raeyassefa1363
@raeyassefa1363 4 жыл бұрын
ያየሰው እንደ ቆቅ ንቁ፣ እንደ እውነተኛ ሃዋሪያ እውነት ወዳጅ፣ እንደ እርግብ የዋህ ነህና እግዚአብሄር እጠብቅህ።
@tsegaygebreyesus130
@tsegaygebreyesus130 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ በኣሁኑ ጊዜ እውነተኛና ለህዝብ የቆመ ጋዜጠና የለም የለውጥ ሃይል ነ ኝ ከሚል ቡዱን ነው የተሰለፉት ሃገራችን እንደ ኣንተ ያለ ኣቃም ያለው ጋዜጠኛ ያስፈልጋታል
@amenchristian6651
@amenchristian6651 4 жыл бұрын
ኡነትም ያየሰው ልክ እንደስምህ ጉዱን ሚስጥሩን ሁሉ እያየህ ያለህ ሰው ነህ፡ ስለገለፅከውም ጌታ ይባርክህ ከክፉም ይጠብቅህ!!!!!!!!!🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኤፌሶን 5 (Ephesians) "11፤ ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥...."
@mekonnenyaine9136
@mekonnenyaine9136 4 жыл бұрын
ያየሰው እጅግ ጅግና ነህ ማለቴ በዚህ አስፈሪና የጭንቅ ግዜ ህዝቤና ሀገሬ ከኔ በላይ ናት ብለህ ለምታርገው ሁለገብ ትግል ለዚች ሀገር ባለውለታ ነህ እጅግ አከብራለሁ አሁንም ለማንንም ሳትወግን ለቡዙሃኑ ለተጨቆኑ ህዝብ ብቻ ውግንናህ ቀጥልበት አንድ ቀን ትታወሳለህ
@amsalebaldwin9329
@amsalebaldwin9329 4 жыл бұрын
Mekonnen Yaine yes well said
@haphtom617
@haphtom617 4 жыл бұрын
God bless you Journalist Yayesew.
@sabasabi4614
@sabasabi4614 4 жыл бұрын
Bravo yayesew shimeles. Keep the good job always brave's man God blessed you
@aschebogala7673
@aschebogala7673 4 жыл бұрын
በእውነት ጀግና ነህ እውቀትን ብቃት ሁሉን አሟልቶ የሰጠክ ቆራጥ ጋዜጠኛ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ እባክህ እራስህን ጠብቅ የአብይ መንግስት እዳተ አይነቶቹን ጀግኖች አይወድምና እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ
@user-co4qv6nj7l
@user-co4qv6nj7l 4 жыл бұрын
Thank you Yayesew Shimels God bless you
@Seb15
@Seb15 4 жыл бұрын
ይህ ጋዜጠኛ በጣም ልበሙሉ ነው በጣም ኣቃፊ እውነተኛ 👍🙏
@YishakFetllwork
@YishakFetllwork 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅክ
@user-rj3um9dy3d
@user-rj3um9dy3d 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም የምትደነቅ ጎበዝ ጀግና ተንታኝ ነህ አንድ ነገር ብቻ ረስተሀል ህዝቡ እንደዛ ግልብጥ ብሎ ለውጡን እንደደገፈ እና እንደወጣ ሳትገልፀው አልፈሀል በእኔ እይታ ብዙው ኢትዮጵያዊ አንድነት አንድ ሀገር የሚለውን ቃል ይናፍቅ እና ይፈልግ የነበረ ይመስለኛል ይህን በሰማ ጊዜ በደስታ የወጣ ይመስለኛል :: የጠበቀው እና እየሆነ ያለው ነገር ያው አንተ እንደተናገርከው ነው ሌላ ሳላመሰግንህ ማለፍ የማልችለው ነገር በ አማራና በትግራይ ህዝብ መካከል ያለውን ግንኙነት የገለፅክበት መንገድ ልዩ ነው
@tewodroskedanu7715
@tewodroskedanu7715 4 жыл бұрын
እንተ እውነት ስምህ ያየስው እውነት እናትና አባትህ ስም አውጥተው ወልደውሃል እባክህ እዴሜ ይስጥህ ጌታ ይባርክህ የእሳትተቢዎች ምን ይማሩ እነሱም ጋዜጠኛ ዋዋዋዋ
@tirhasbeyene2464
@tirhasbeyene2464 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር !!ከእውነት እንዳትርቅ ብርታቱ አይለይህ !!
@ktube2655
@ktube2655 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውሰጥ ካሉ ጋዜጦኝች በኣቋማቸውና በአላማቸው በጣም በጣም እማደንቃቸው 1/ጋዜጠኛ ያየሰው ሸመልሰ2/በቃሉ አላምረው3/ቤቴሊሄም ታፈሰ4/ጋዜጠኛ ባይፈርሰ@walta tv 5/haile Michael @tmh&stalin gebreselase olls are❤🙏
@luaulngisti9089
@luaulngisti9089 4 жыл бұрын
Yaysew betam hakegna ena fetari kezi yehudawi abey amelak yetbkeh 🙏🙏🙏❣️❣️❣️
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ ትክክልነው ያልከው ያየሰው ሸመልሰ አብይ አፍራሸ አድርጎ ፈጥሮታል መቼውንም የማይመቸኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ያየሰው የምር የእውነት ሰው ነህ ኑርልኝ
@gebremedhinwoldu1834
@gebremedhinwoldu1834 4 жыл бұрын
My brother! I want to tell you one thing, I am proud of you and I am praying 🙏🏽 God would protect you from those animals. Amen 🙏🏽
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Жыл бұрын
Which animals are you talking about??
@selamdelina2568
@selamdelina2568 4 жыл бұрын
shimelish simply you are hero. Ayzoh hulum yalfal sim gin hulea nebari now. ayzoh ayzoh buzu banaweram hulachin kante gar nen
@abrahamtewelde1712
@abrahamtewelde1712 4 жыл бұрын
Goboz lig yaye sew bemtseraw sera betam emadenkih lig
@kemdlayu
@kemdlayu 4 жыл бұрын
ሰላም TMH የድምፅ ጥራቱ መሻሻል ይገባዋል:: ሞባይ ቴለፎን ላይ ችግሩ ላይታወቅ ይችላል ቴለቪጅን ላይ ግን የጥራት ጉድለቱ በደንብ ነው የሚታወቀው::
@solomongoitom2435
@solomongoitom2435 4 жыл бұрын
በዚህ ቀውጢ ስአት እንዲህ ለእውነት ታማኝ የሆነ ጋዜጠኛ ማግኘት ከባድ ነው። ብዙኀኑ ጋዜጠኞች ለመንግሥት የሚያሸረግዱና የማህበረሰብ ሮሮን መዘገብ የማይፈልጉ ናቸው። ብቻ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን። ለሞያህና ለእውነት ታምነህ ኑረህ መሞት ክብር ነውና በርታ ያየሰው።❤
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
ያየሰው ሸመልሰ አንተ ባትኖር ፡ ምን ይውጠኝ ነበር ደሰታዬ መለሰከልኝ ተባረከ አከባሪህ አድናቂህ እህት ነኝ ጎብዝልኝ ውድ ወንድሜ
@haregzew1165
@haregzew1165 4 жыл бұрын
God bless you, good for you standing for the truth
@user-tm6hr5or6i
@user-tm6hr5or6i 4 жыл бұрын
ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏❤ ግን ተጠንቀቅ ኣብዪ እንዳያስበላህ
@lemlemkahsay8956
@lemlemkahsay8956 4 жыл бұрын
Nwedhalen yayesew shimelsh bertaln jignaw
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 4 жыл бұрын
ጀግና መቸ ይወዳሉ አሠሩት እኮ
@hekfburyshtf3527
@hekfburyshtf3527 4 жыл бұрын
Egzabher kanti ga yehun
@solomonassefa3521
@solomonassefa3521 4 жыл бұрын
ሰላም ለትግራይ ሚድያ ሃውስ ጋዜጤኛ በቀጠል ያየሰው ሽመልስ ሃቅ መናገርህ ጡሩ ነው ኡነቱ ተናግሮ በምሸበት ምድር ነው
@samsonyitbarek4183
@samsonyitbarek4183 4 жыл бұрын
The man of the year.
@abebuwmariam4548
@abebuwmariam4548 4 жыл бұрын
የአ.አ ዩንቨርስቲ የትርፍ ጊዜ ፖለቲከኞች ያልከው ገራሚ አባባል ነው። ጎበዝ ወጣት ነህ በርታ።
@nigusiegaguro4201
@nigusiegaguro4201 4 жыл бұрын
Thanks, you articulated exactly what I believe. Job well done.
@arayanigus9348
@arayanigus9348 4 жыл бұрын
ጀግና ነህ በርታ
@tg4770
@tg4770 4 жыл бұрын
Nice interview
@leilee6960
@leilee6960 4 жыл бұрын
እባክህ ያየ ሰው አዲስ አበባ እንዳትሔድ እንዳይ በሉህ በሒወቴ ሙሉ ሒወቱ ለእውነት ብሎ አደጋ ላይ የጣለ ጋዜጠኛ አላየሁም ። respect. እኔ ስም ሰጥቸሐሁ የ60 ዎቹ ታጋይ ወያናይ ብየሐለሁ። ለህዝብህ ጠበቃ የሆንክ እውነተኛ ጋዜጠኛጠ ከዚህ በላይ በአለም የሚያስደስት ነገር የለም።
@siltanbelay1679
@siltanbelay1679 4 жыл бұрын
ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@jibrilsaid6368
@jibrilsaid6368 4 жыл бұрын
We have to pray for Yayehsew to live long
@user-jq2er8zg8l
@user-jq2er8zg8l 6 күн бұрын
The most respected and GOAT journalist of our beloved country 😊
@minnina6985
@minnina6985 4 жыл бұрын
ጀግና ነህ የእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@princessmekelle81
@princessmekelle81 4 жыл бұрын
Yayesew shimels U are professional journalist Ever ❤
@mohammedahmed9142
@mohammedahmed9142 4 жыл бұрын
የሄ ልጅ ብቻ ነው ትክክለኛ ልጅ
@marucomp
@marucomp 4 жыл бұрын
he is crying
@firstbornnet
@firstbornnet 4 жыл бұрын
Mohammed Ahmed ከከከከከ
@fitsum21
@fitsum21 4 жыл бұрын
I have never seen an Ethiopian journalist like this. He is living for the truth. May the good Lord protect you from every evil people. God bless you brother!
@me7230
@me7230 4 жыл бұрын
Yes, may the Lord watch over him!!!!
@jibrilsaid6368
@jibrilsaid6368 4 жыл бұрын
Bravo Yayehsew . we proud of you
@aronagidey8722
@aronagidey8722 4 жыл бұрын
Very talented and excellent journalist…
@aragewitbrehane6017
@aragewitbrehane6017 4 жыл бұрын
The best and honest journalist of Ethiopia 🇪🇹👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️
@mohammedadnan9300
@mohammedadnan9300 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን እባክህ እራስህን ጠብቅ በጣም የሚደነቅ ጋዜጠኛ
@gere7242
@gere7242 4 жыл бұрын
ያየ ሰው አበሳ ነህ ይህን አቆምህን ሳትቀይር ቀጥልበት የኢትዬጵያ ህዚብ አብሮህ ነው 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@Rubabatat
@Rubabatat 4 жыл бұрын
My favorite Ethiopian journalist.
@getnetalemayohu1277
@getnetalemayohu1277 4 жыл бұрын
Wow such a wonderfu, professional journalist with excellent personalty .
@amanscorpio2
@amanscorpio2 4 жыл бұрын
The right person on the right time. Thank you Yayesew and TMH. Ewnetim sew yayal.
@bg9694
@bg9694 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ትግራይ ሚድያ! ያዬሰው በርታ ከሁሉም ስራህን በትክክል ስለምትሰራ እናመስግናለን!
@alemgkidan8631
@alemgkidan8631 4 жыл бұрын
ውይ አንተ ልጅ በ አናት እንዳይገሉኮ ግን በጣም አድናቂክ ነኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏
@museaseres7049
@museaseres7049 4 жыл бұрын
ያየሰው ሽመልስ ኢትዮጵያ አገራችን በኸፍተኛ ትርምስ ውስጥ በወደቀቺበት ወቅት አብዛኛዎቹ የገሪቱ ጋዜጠኞች ለገንዘብ ለዝና ለጊዝያዊ ጥቀም ብለው ህሊናቸው በሸጡበት ወቅት ያየሰው ሽመልስ ግን ለህሊናው ለሞያው ለአገሩ ለህዝቡ ለፍትህ ለእውነታ የቆመ የዘመናችን ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ክብር ይገበዋል ጅግንነት ማለት በጦርሜዳብቻ አይደለም ገዜጠኝነት ትልቅ ጅግንነት የሚጠይቅ ሞያነው ያየሰው ሽመልስ በሚገባ ጅግንታዊ ሞያው እየተወጣነው መንጋዎች በበዙበት ወቅት በሰከነመንፈስ ለእውነት ለሃቅ መቆም ትልቅ ስብእና ይጠይቃል ያየሰው ስራህ ተግባርህ እንደሰምህነው የአብይ ቅጥፈት ክህደት በሚገባ አውቀህዋል
@solomonwoldesemayat2931
@solomonwoldesemayat2931 4 жыл бұрын
DR Abiy Ahmed is supper supper blessed! we Ethiopian love him
@rot.9552
@rot.9552 3 жыл бұрын
Thank you Pastor. Yetekeba. Teshomelen seyoume Egziabher bicha endatilew
@brhanegebre2321
@brhanegebre2321 4 жыл бұрын
Yayesew keep up your good job God bless you with your family thank you
@tnsaietsion575
@tnsaietsion575 4 жыл бұрын
ከድሮ ጀምሮ እንደዚህ ያለ ጋዜጠኛ የሚመቸኝ የለም,,ሲጠይቅም ሲጠየቅም ደፋር ና ሓቅ የማይክድ ,
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 34 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 10 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
የልጇን ፍቅረኛ የምታማልለው እናት
43:10
Sile HiwotTV
Рет қаралды 263 М.
#ethiopia #ሰላም የነሳን ምንድን እና ማን ነው? #ethiopianews #may 3, 2024
54:21
የ ክትፎ ጁስ ጠጥቻለሁ..Abbay Tv -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:13:28
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 199 М.