No video

Ethiopia | እማማ ዝናሽ | በመዝናኛ ቦታ | ተገኘ ወርቅ ብዬ ስላወጣሁልህ ትበጣጠሳለህ? | EMAMA ZINASH Zeki Tube

  Рет қаралды 236,927

Zeki Tube

Zeki Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 905
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
አቤቱጌታ ሆይ እንደማማ ዝናሽ መጭርሻችንን አሳምርለን 😭😭😭🤲🤲🤲🤲በእወንት የሰወ መጭርሻወ ሲያምር ነወና
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ደምሪኝ
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 3 жыл бұрын
@@Tube-fl8hx እሽ አንችም ነይ
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
@@fasigayewollolejitube እሽ ጎራ በይ በቤቴ እመጣለሁ ማማዬ
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 жыл бұрын
አሜን
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
@@zion21163 ሣደምሩ ደመርነ አትበሉ ተው😁😁😁 ነይ በቤቴ ማማዬ
@felieyihunlebegonew814
@felieyihunlebegonew814 3 жыл бұрын
በአሁኑ ጊዜ እንደ እማማ ዝናሽ የታደለ ማን አለ ረጅም እድሜ ይስጥዎት ኮመድያን የተገኘ ወርቅ እናት 😍😍😍
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@kiduseyakidist7075
@kiduseyakidist7075 3 жыл бұрын
Emama zenashen saye feka elalehu yeha metfo zena yadenezezew aymeroye. edmena tena yestachu 😃🙏🙏🙏❤
@netsanettekeste4086
@netsanettekeste4086 3 жыл бұрын
Please don’t get to close to momma zinsh... Covid.. blessings
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 3 жыл бұрын
አይ እማማ ዝናሽ። አበቡን ከነልጆቻቸው ሳያነሷቸው ውለው አያውቁም። ይወዷቸዋል። ግን በተቸገሩ እና እደጅ በወደቁ ጊዜ ምነው ዝም አሉ? የሁል ጊዜ ጥያቄየ ነው።
@ffxddd4741
@ffxddd4741 3 жыл бұрын
L
@miniyayohannes6772
@miniyayohannes6772 3 жыл бұрын
ንደዚህ ቅብጥ እንደምታደርጋቸው እግዚአብሄር ህይወትህን ኑሮህን ይባርከው ይሚያቀብጡ ልጆች ይስጥህ...
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 3 жыл бұрын
Amne
@tube-qm5di
@tube-qm5di 3 жыл бұрын
ዲዘይነር አቦነሽ እጅሽ ይባረክ እግዚአብሔር ያክብርሽ ልጅሽን ሺ ያድርግልሽ የደም መለኪያውንም የሰጠሀቸው እግዚአብሔር ይልብህን መሻት ይስጥ ተባረክ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@asss4503
@asss4503 3 жыл бұрын
ዘኪዬ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ከሀጢአያት በስተቀር እዉነት በአሁኑ ጊዜ የወለዱት ልጅ የማይችለዉን ነዉ የቻልከዉ ትዕግስትህ እማማ ዝናሽ ፀባይ ሰዉ ትልቅ ሰዉ ሲሆን እንደ ህጻን ይሆናል የሚባለዉ እዉነት ነዉ
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 3 жыл бұрын
በቅነንት ስበስክራይብ አድርጉኝ
@fkrtech
@fkrtech 3 жыл бұрын
@@fasigayewollolejitube adereghush meleshe
@yishakiart1759
@yishakiart1759 3 жыл бұрын
Ere zim beyi esachew kemtu endewm eko wefere temechitotal😯
@tube-mc6qz
@tube-mc6qz 3 жыл бұрын
እህቶቸ በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጉኝ
@tube-mc6qz
@tube-mc6qz 3 жыл бұрын
እህቶቸ በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጉኝ
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሸን ልከ እደኔ የሚወዳቸዉ እጅ ያዉጣ የኔ እናት እርጀም እደሜ ይሰጦት
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 3 жыл бұрын
ሲያምር እመቤቴ ከነልጇ ያልታሰበ ፀጋ ታልብስሽ።ቃል የለኝም። ያልታሰበ ፀጋ ልበሺ! ዘርሽ ይባረክ ።
@maebrrbeam730
@maebrrbeam730 3 жыл бұрын
ለአበበች የእማማ ዝናሽን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት በጣም አከብራታለሁ መልካም ቤተሰብ ያሳደጋት እንደሆነች ስራዋ ይመሰክራል አከብራታለሁ!!! ው
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 3 жыл бұрын
ውይ በጣም የመጨረሻ መልካም ሰው ናት
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 жыл бұрын
ትክክል
@werkuamulugeta8088
@werkuamulugeta8088 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@romatela7057
@romatela7057 3 жыл бұрын
አበቡ ታድላ እስዋ እና ልጆቻቸው ሁሌም ነው የሚዘክሩ
@somposompo1836
@somposompo1836 3 жыл бұрын
እማማዬ ዘኪ ተባረክ እንደ እማማ ዝናሽ የማታ እንጀራ ይስጠን ❤❤🙏🙏
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ጠዋቴን ቆንጆ አረጉልኝ እናትና ልጅ ስትጨቃጨቁ ደስ ስትሉ አስቀናችሁኝ እናቴ በኖረች ነው ያልኩት እንደማማ ዝናሽ ጌታ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🇪🇹
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ፈጣሪ በማታ ካሳቸዉ
@user-yi3lg7tx6y
@user-yi3lg7tx6y 3 жыл бұрын
አበቡን ለማየት የሚፍልግ ላይክ ያድርግ መታደልነው መልካም ሰራ መስራት።
@user-iu5iz1yu7n
@user-iu5iz1yu7n 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ
@user-yi3lg7tx6y
@user-yi3lg7tx6y 3 жыл бұрын
@@user-iu5iz1yu7n ምን ያስቃል😡😡
@meserettesfaye433
@meserettesfaye433 3 жыл бұрын
እውነት መልካም መስራት ያስደስታል ወ/ሮ አበቡን ማየት እኔም እፍልጋለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 3 жыл бұрын
የኔእናት የሚወዱት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቆት
@sarazeray3586
@sarazeray3586 3 жыл бұрын
Amen
@hanaqemer3204
@hanaqemer3204 3 жыл бұрын
Ameen
@user-xc7tl5tr4g
@user-xc7tl5tr4g 3 жыл бұрын
Amen
@hawiroth9237
@hawiroth9237 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሃገሬን ሃዘን ሃዘን እሮን ሳይ እፅናናለሁ። እስቃለሁ ዘኬ አሁንም እግዝብሄር ይባርክህ ከክፍዎች ይጠብቅህ። እማማ ዝናሽ ስወዶት። እድሜው ይርዘም
@genetgizaw7362
@genetgizaw7362 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ማለት ህፃን መጠበቅ ማለት ናቸው ደግነቱ ዘኪን የመሰለ ልጅ አላቸው ደስ ይላል
@yiftuabebe7624
@yiftuabebe7624 3 жыл бұрын
እማማዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደሚያምሩ የአሁን ወጣት ቢሆኑ የቆንጅና ውድድር ያሸንፉ ነበር ዘኪዬ አንተም ተባረክ ዘመንህ ፍጻሜ ድረስ በትዳርህ በሁሉም ነገርህ ይሳካልህ እማማ ባይመርቁህ እንኳን ስራህ ምርቃት ሆኖ ይቀድምልሀል በርታ ወንድሜ፡፡
@brakataltt2892
@brakataltt2892 3 жыл бұрын
ወዩጉዲ፣አሁንእሳቸዉ፣መዝናኝ፣ቦታምንዪሰራላቸዋል??
@kachure2274
@kachure2274 3 жыл бұрын
የእማማ ዝናሽን ቪዲዮ ባየሁ ቁጥር እንባ ይተናነቀኛል።ወላጅ እናቴ በጣም ትወዳቸዋለች።እናቴን እንደ እማማ ዝናሽ በደንብ ለመንከባከብ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና እንዲሰጠኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ።ለእናት ያልሆነ ነገር ሁሉ ገደል ይግባ።ዘካርያስ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጥህ ብያለሁ።
@seatown8421
@seatown8421 3 жыл бұрын
Egziabhier enatshin yesachewn edmie ke mulu tena ga ytebklsh anchinm mulu yargew betshin enatshnm des blosh lemetor xegawn abzto yatrflsh ke buzu habt ga kelbie new yemerekush yarglsh ... keykrta gar simshin or smhin slemayasay set yhun wend algebagnm gin keykrta ga
@kachure2274
@kachure2274 3 жыл бұрын
@@seatown8421 ቢንያም በቅድሚያ ጾታዬ ወንድ ነው።በእውነት ያሰፈርከው መልእክት ልብ ይነካል።ከልብ አመሰግናለሁ።ለአንተም ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ያድልህ።
@zewdemayu2734
@zewdemayu2734 3 жыл бұрын
እሰይ ወርቅ ልበሺ ! እግዚአብሔር ሥራሽን ይባርክ ! እግዚአብሔር እምሮሽን በጥበብ ይሙላው👑
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 3 жыл бұрын
ወይ መታደል የመጨረሻውን ያሳምርልኚ የሚባለው እንደ እማማ ዝናሺ ነው ዘኪዬ የተባረከ ልጂ ለሰጠ ይስጥልን በወጣ ይተካላቺሁ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 3 жыл бұрын
የሰጣችሁ እጆችና ልቦች እጅግ የታደላችሁ ናችሁ:: መስጠት ትልቅ ነገር ነው:: በተለይ ለእናቶች!! አንቺም ከነልጅሽ ተባረኪ :: ልጁም ይባረክ:: እነዘኪም ይባረኩ::
@asss4503
@asss4503 3 жыл бұрын
ዲዛይነር አቦነሽ እጅሽ ይባረክ እማማ ዝናሽ እንዳሉት የያሽዉ ይበርክት ሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጣችሁ!!!
@djjopethiopia
@djjopethiopia 3 жыл бұрын
👌
@user-ew5op8ox1i
@user-ew5op8ox1i 3 жыл бұрын
የገዛ ልጅ እንኳ እንደዚ ትግሰት አያደርግም ዘኪ ፈጣሪ እድሜ ጤናውን ይሰጥ ፈጣሪ ተባረክ
@zewdemayu2734
@zewdemayu2734 3 жыл бұрын
ዘክዬ! እባክህ አንዳንዴ ተረዳቸው የማይፈልጉት ነገር ሲደጋገምባቸው እኮ ደስታቸው ጠፍቶ ጨቅጫቃ ይሆናሉ አሮጊትና ህፃን አንድነው በቀላሉ ነው የሚያዝኑት
@netsanettekeste4086
@netsanettekeste4086 3 жыл бұрын
Exactly
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 3 жыл бұрын
ትክክል ነው ግን እሱ የፍቅሩን ነው
@dinagutu9486
@dinagutu9486 3 жыл бұрын
Enem endaza new yemelu
@sofumer4124
@sofumer4124 3 жыл бұрын
I agree
@user-ti7ls2fz8d
@user-ti7ls2fz8d 3 жыл бұрын
እውነት ነው በአሁኑ ጊዜ እንደማማ ዝናሽ የታደለና የተመረቀ ማን አለ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ሲሰጥ እንደዚ ነው የኔ የዋህ እናት ዘኪዬ ታድለህ እረጅም እድሜእና ጤና ይስጥልህ
@addisethio494
@addisethio494 3 жыл бұрын
How excited she was to see the flag !! her eyes are weak but nothing can stop here from noticing the beautiful green Yellow red flag. Such a Real Ethiopian Patriot she is Mama Zinash !!
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 жыл бұрын
True
@genetwoldemariam2614
@genetwoldemariam2614 3 жыл бұрын
Exactly she was very happy!
@meserettesfaye433
@meserettesfaye433 3 жыл бұрын
እንደ እማማ ዝናሽ መጨረሻቸንን ያሳምርልን ውለታቸውን የሚያውቁ እናት ናቸው ወ/ሮ አበበቸን ሲያመስግኑ እንዴት ደስ እንደሚሎ❤️❤️
@DragonBlade3436
@DragonBlade3436 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ መጨረሻዬን እንደማማ ዝናሽ አርገው😍 ዘኪ ግን ተባረክ🙏
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ታድለው ይኸው እርስዎን ሳዳምጥ ፀሎቱም ሥራውም ቀረና ሳቅ በሳቅ አደረጉኝ :: እንግዶቹም ዘኬም ተባረኩ 🙏🙏🙏
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 3 жыл бұрын
ዘርሽ ይበረክ ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ያልብስሽ ሲያምር የኔ እናት የትልቅ ዘር ሁሌ ትልቅ ነው እያለቀስኩ ነው ያየሁት ስጦታውን ልጅ የሰጣቸው ደሞ ልዮ ነው ተባረክልን ወንድማችን ጤናህን ይስጥህ !!!
@mekilove7134
@mekilove7134 3 жыл бұрын
ያአላህ እንደ እማማ ዝናሽ ለእናቶቻችንም ለእኛም ረዥም ዕድሜ ይስጠቸው ይስጠን ወይ እማማ ዝናሽ መልካም አእሚሮ ያላት እናት እማማ ዝናሽ ለዚህ ያበቃችሁት ለሁላችሁም ክብር ይገባችሀል!!!
@user-oe1ni9rl1m
@user-oe1ni9rl1m 3 жыл бұрын
አሚንንን
@leyaleya4383
@leyaleya4383 3 жыл бұрын
በእውነት እህታችን ወንድማችን እግዚሐብሔር አምላክ ጸጋውን ያልብሳችሁ አስባችሁ አክብራችሁ ይሄን መልካም ነገር ማረጋችሁ እዉነትነዉ ዘርሽ ይባረክ ከማያልቀው ጸጋው እግዚሐብሔር ይስጣችሁ ዘኪዬ ተባረክ በእውነት ካንተ ትህግስትን ታስተምረናለህ ተባረኩ ብሩክ ሁኑ ዘራችሁ ይለምልም
@yaredfikadu5492
@yaredfikadu5492 3 жыл бұрын
"ከአገር ሰላምነት ጋር እድሜ ከጤና " የእማማ ዝናሽ የሁልጊዜ ምርቃት
@seatown8421
@seatown8421 3 жыл бұрын
I know baygermh gin keza belay min mitafit neger ale ke edmie ena tena belay ke habt hulu esun ysth lantem my brother
@yaredfikadu5492
@yaredfikadu5492 3 жыл бұрын
@@seatown8421 thanks
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ኑሩልን ሁላችንም አገራችን ሰላም ሆና ለማየት ያብቃን አሜን በሉ
@nebiyuorthodox7171
@nebiyuorthodox7171 3 жыл бұрын
Amen
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
@@nebiyuorthodox7171 በቅንነት ደምሩኝ😘
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@@Tube-fl8hxእንደማመር
@abayneshgpoiu5823
@abayneshgpoiu5823 3 жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
@@maedtube5222 እሽ ጎራ በይ በቤቴ ውደ
@blueblack770
@blueblack770 3 жыл бұрын
አበቡን እግዚአብሔር ይባርካት ከነመላው ቤተሰብዋ🙏🏾💚💛❤️
@saramak
@saramak 3 жыл бұрын
😘😘😘😘እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ የእውነት ምርጥ ሰው
@mesibrhane78
@mesibrhane78 3 жыл бұрын
ዜኪ እሄ ሁሉ ያተ የድካም ዉጤት ነዉ ተባረክ እራስህን ጠብቅ ብዙ ምቀኛ ሰዉ አሉና
@esubalewfikadu1788
@esubalewfikadu1788 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ በጣም ነው የምወዶት ዘክ ታድለሃል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ ሁላችንም ከጐናችን የተቸገሩትን ሰዎች በአቅማችን ብንረዳ እንዴት ደስ ይላል
@godislove5271
@godislove5271 3 жыл бұрын
Covid እየጨመረ ነው ከአንተ ባላቅም ለእማማ ዝናሽ ከድሮው በበለጠ ተጠንቀቅላቸው አንተም ማስኩን በደንብ አታደርግም እሳቸው ጭራሽ አላረጉም በዚህ ሰአት ወጣ ወጣ ለሳቸው አይጠቅምም ብዙ ሰው ጋ እየዋልክ አንግታቸው ስር መጠጋትም ይቅርብህ ፍቅርህን በልብህ አርገው። ኮሜንታተሮች ተንጫጩ እንግዲህ
@meski213
@meski213 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ የምን መንጫጫት አሁን ለይ ስለ በዛ ለእሳቸው በጣም ጥንቃቄ ይፈልጋሉ
@rozatadese5474
@rozatadese5474 3 жыл бұрын
Absolutely 💯 right ✅👏
@merryyosef9727
@merryyosef9727 3 жыл бұрын
ትክክል ነው ምንም መጫጫት አያስፈልግም
@emuandu1636
@emuandu1636 3 жыл бұрын
ትክክል
@ephratashibeshi3462
@ephratashibeshi3462 3 жыл бұрын
Enako aygbachewm enda covid btam new ybthaw eso dmo btho sew ygyal lemen endamytnkako holom baker bathe sat yshalal
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 3 жыл бұрын
ልባቸው በጣም ቅን ነው ለአፍ ልጓም አርጉ ስራ ስሩ ተብላችኋል በተለይ ዘረኞች በፈጠራችሁ ዝም በሉ እሲ እማማ ዝናሽ ስወድዎት መጨረሻችን አሳምርልን ጌታዬ🥰❤😘
@user-wv6bg7pz8u
@user-wv6bg7pz8u 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እድሜና ጤና ይስጠዎት ትትናዎትን ስወድለዎት ♥♥♥ እረ ዘኪ ተው ግን ባሳቅ ገደልከን ሃሃሃ
@demiskebede2219
@demiskebede2219 3 жыл бұрын
ከማማ ዝናሽ ጋር አንድ ቀን መዋል አንድ ዓመት ከእድሚህ ትጨምራለህ፡፡እድሜና ጤናዎትን ያብዛልን፡፡
@user-li6fl6jo8r
@user-li6fl6jo8r 3 жыл бұрын
አራዳ ሲለካ እማማ ዝናሽ ናቸዉ ለካ ነገሩ ካልጣማቸዉ ይደክመኛል እራሴን ያመኛል መነፀሩ ይሰበራል ነዉ ብለዉ እሚዘጉክ አይደሉም የዋዛ ከምር እዴት እደምወዳቸዉ የግሊዘኛም ቅኔም ይተረጉማሉ።
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 3 жыл бұрын
ጠጡ ማለት ስድብ ነው በእንግሊዝኛ አሉ ወይ እማማ ዝናሽ😂😂😂😂❤️
@hanabekelakasa7006
@hanabekelakasa7006 3 жыл бұрын
😁😁😁😍
@mesi23kassa24
@mesi23kassa24 3 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@tayechborena4575
@tayechborena4575 3 жыл бұрын
የደም መለኪያውንም የስጠህ ስታስብላችው ገና ጌታ ባርኮሀል ተባረክ ወድምትኖርበት በሰላም ይመልስህ👍👌
@fevennewyork4493
@fevennewyork4493 3 жыл бұрын
አይ ዘኪ እንዳንተ አይነቱን ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ያብዛልን እኔ መቼም ግርም ነው የሚለኝ እንዴት እግዚአብሔር ከመረቀው ቤተሰብ እንደመጣህ ሳስበው ግርም ይለኛል አርአያ የሆንክ ለወጣቶች በተለይ አሁን ለተፈጠሩት አውሬ ወጣቶች እግዚአብሔር አንተ አስተማሪ ነህ እግዚአብሔር እሁንም እድሜህ ከጤና ጋር ላንተም ለባለቤትህም ለመላው ቤተሰብህ ተመኘሁልህ ኑርልን ተባረክ❤️❤️❤️✊✊✊
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 3 жыл бұрын
ዘኪ እባክህንእማማ ዝናሽ ትልቅ ሰው ናቸው አታድርቃቸው አልወድም ያሉህን ተዋቸው አስሬ የማይፈልጉትን እየጠየክ አታድረቃቸው
@genetgizaw7362
@genetgizaw7362 3 жыл бұрын
አቤት ደስ ስትሉ ሁሉም ቤተሰብ እንደናተ ይዋደድ
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
ገኒዬ እንዴት ነሽ ፈቃደኛ ከሆንሽ ቤተሰብ እንሁን
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 3 жыл бұрын
የኔእናት እግዚያብሄር እድሜ ጤና ይስጦት🙏 ዘኪዬ እግዚያብሄር ስራህን ይባርክልህ🙏
@mekias7895
@mekias7895 3 жыл бұрын
እውነት ነው ደስ ብልዋቸው ሲጫወቱ አይደክምዎትም ወይ ማለት በሰው ፊት በተለይ አትበላቸው መጫወታቸው ደሞ ተፈላጊ ነው ያንን ነው ሰው የሚፈልገው እንደሱ ስትላቸው እኔንም ከፋኝ እማማ ዝናሽ በራሳቸው አይን እንጂ በሌላ ሰው አይን አትያቸው አንዴ እንደዛ ካልካቸው በሁላ ንግግራቸው ሁሉ የቅሬታ ነው
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ታድለው እኮ መጨረሻየን አሳምርልኝ ብሎ መፀለይ ቀላል አይደለም፡ አበቡ እረጅም እድሜ ከነቤተሰብሽ ይስጥሽ ደግሞ እማማ ዝናሽ በጣም ነው የሚያስቁት አይጠገቡም
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 жыл бұрын
የኔ ወርቅ እናት እንዴት እንደሚያምሩ አሁንም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጠዎት ዘክየም ተባረክ የኔ ወንድም
@Edenthekid97
@Edenthekid97 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽየ እንወዶታለን ዘኬ እግዚአብሔር ይባርክልህ መልካም ሰው
@Ps-un8vj
@Ps-un8vj 3 жыл бұрын
እኚህ ሴት ጻድቅ ናቸው እስኪ አት ሳቁባቸው ብዙ ያስተምሩን ታሪክና ስለ ቤ /ክ ያውሩ ፍላጎታቸው ይሟላላቸው አቁርቧቸው ወስዳቹ ጊዜው ሳይዘገይ
@sosikassahun2190
@sosikassahun2190 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዪ ማመስገኛዪ እኔኮ የእግዚአብሔር ነገር ግርም ይለኛ እማማ ዝናሽን ባየሁ ቁጥር ለካ እግዚአብሔር ልጅ ለሌለው ጧሪ ልጅ ይሰጣል ስለዚህ እኔም ብቸኛነኝ እህት የለኝም ብዪ እንዳላዝን እሳቸውን እንዳይ እንዳመሰግን ተሰጡኝ ስለዚህ ማመስገኛዪ እላቸዋለሁ አማማ ዝናሽዪ ኑሩልን♥️
@maledachekol6594
@maledachekol6594 3 жыл бұрын
አሜን እማማ ዝናሽዬ እሳቸውን እንዳስደሰትሻቸዉ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን🙏🙏🙏
@genetdebele9480
@genetdebele9480 3 жыл бұрын
ዘኪ እማማ ዝናሽ ጨምረዋል ጠጡ ( በእንግሊዝኛ) ስድብ ነው ብለዋል። እግዚአብሔር አንተን ሰጣቸው ዕድሜ ይስጠህ የምታስበው ሁሉ ይሳካልህ ትዳርህ ይባረክ። ጀማነሽን ሰላም በልልኝ።ስለአየኋችሁ ደስ ብሎኛል።
@craftlove336
@craftlove336 3 жыл бұрын
Hahhhhh emaznash des silu
@showethio7583
@showethio7583 3 жыл бұрын
ወይኔ እጅሽ ይባረክ ምን አይነት ጥሩ ሰው ነሽ ሰው ለሰው ምርጥ ነገር ሲሰጥ በጣም በጣም ይገርማል።
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ልጅ ደስታ ሲሉ እማማ ዝናሽ አደበተ ማር ርጅም እድሜ ይስጦት እግዚአብሔር
@zone7944
@zone7944 3 жыл бұрын
እማማ ዝነሽየ አሉ ልኝ ኑሩልኝ እድሜና ጤና ይሰጥወት
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
እህትጰበቅንነት ደምሪኝ😘
@user-ps3jl3ck2v
@user-ps3jl3ck2v 3 жыл бұрын
"ጠጡ ማለት ስድብ በእንግሊዘኛ"kkkkk ምን ያህል ብታናድዳቸው ነው ለሁላችሁም እድሜ እና ጤና ይስጣቹ
@abbaytrufat
@abbaytrufat 3 жыл бұрын
ዘኬ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠህ በምታደርገው ስራህ ብተለይ ለእማማ ዝናሽ ተባረክ
@amandemissew7890
@amandemissew7890 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ የሚገርሙ ሠው ናቸው በወጣትነታቸው ጊዜ ምንአይነት ሰዉ እንደሆኑ አሰባችሁታል ከኮሜዲያን አያነሱም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣቸው !!!❤❤❤
@SamSung-qz8lz
@SamSung-qz8lz 3 жыл бұрын
ታድላችሁ እኞበስደት ቤተሰቦቻችንን ስጦራቸው ተለዬን።
@user-wm2tm3zx2k
@user-wm2tm3zx2k 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ የኔ ወርቅ የኔ ቆንጆ እናት ካገር ሰላምነት ጋር እድሜ ከጤና ይስጥዎት እሳቸውን ሳይ ቀኔ በሙሉ ያምራል ደስ ይለኛል ውድድድድ እማማ ዝናሽዬ
@saronfikir5962
@saronfikir5962 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽየ ሙሽሪት ዘኪ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ በምን ዝናሽ ዙሪያ ያላቹሁ ሁሎ
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 3 жыл бұрын
ስንቱ እንደሚደስት እያያቸው: ለዚህ እኮ ነው እድሜአቸውን ቀጥለው ለማየት : አስባቹ ላመጣችሁላቸው እግዚአብሔር ይክፈላቸው : ግሩም ስጦታ ; ተባረክ እንዳስብክላቸው ያስብልክ
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
ዘኪ ብርኩ ወንድማችን ባለቤትሕን ሰላም በልልኘ እናታችንሥ እንዴትናቸው ዛሬ አማረባቸው ቆርበውነው ዘኪ መቼነው አባት የምትሖነው አሠማን መልካሙን ደሥታ
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 3 жыл бұрын
ትሞታታለህ እንጂ እስኪገባህ ነው የሚደግሙልህ 😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤣🤣🤣❤️
@z.z6853
@z.z6853 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@alemabebe2674
@alemabebe2674 3 жыл бұрын
ዘካርያስ እግዚአብሄር ይባርክህ፡ብድርህ በሠማይ ይሁን፡ ግን አታቋርጣቸው ይጫወቱ እባክህ አታመናጭካቸው፡ከባድ ነው ይገባኛል ግን ከፍፃሜ ድረስ ተባረክ።
@mimieska2802
@mimieska2802 3 жыл бұрын
አይ የዘኪ እናት ሰው አክባሪ ነዎት እኮ እድሜና ጤና ይስጥሁ ዘኪየ ደስተኛ ሆነህ ኑርልን በድድህ ብላ ❤️❤️❤️❤️❤️
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 3 жыл бұрын
አበቡዬ ስራሽ በአለም ይመስክር : እንዲህ ስለአበቡ ሲመስከርደስ ይለኛል
@zinashyedinglmaryamwodaji8719
@zinashyedinglmaryamwodaji8719 3 жыл бұрын
ካልሞትኩኝ አሉ ኮ አማ ፈጣርይ ያቆዮት 🙏🙏😢
@aydakale9695
@aydakale9695 3 жыл бұрын
አይይ እማማ ዝንዬ ዘኪዬ ደግሞ ዝም በል ጠጡ እኮ በእንግሊዘኛ ሥድብ ነው እማ ዝንዬ እድሜዎትን ጌታ ያርዝምልን ዘኪዬ ደግ ሠው ተባረክልን ወንድሜ
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 3 жыл бұрын
የኔ እናት ተባረኪ እንደዚህ ያማረ ቀሚስ እንዳለበሻቸው እመመብርሃን ፀጋውን ታልብስሽ !!!!🙏🙏🙏የእውነት ተባረኩ ቃልም የለኝም !
@memeyilma6199
@memeyilma6199 3 жыл бұрын
የማማ ዝናሽ እድሜ ይስጠን አቦ ሁላችሁ ለእስምና ተከታዬች እንካን አደረሳችሁ ለፆሙ ፍቅርን ይስጠን
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
እህት በቅንነት ደምሪኝ😘😘
@user-uw2qc3hf2l
@user-uw2qc3hf2l 3 жыл бұрын
የእራሳው ፀለት ይድርስልን እንጂ በስው አገር የሪምደን ስራ ስይገለን
@tzitab8961
@tzitab8961 3 жыл бұрын
አድወለዱ እሱም ሞተባቸዉ እሳቸዉም ታመሙግን እግዛብሄር ስራ ዘካሪያስን ከልጃቸዉ በላይ ላከላቸዉ ዘኪ ዉለታህ ከላይነዉ የሚከፈልህ🙏
@-mahlet6883
@-mahlet6883 3 жыл бұрын
እህቴ አቦነሽ የእውነት ከልብ ነው የመርቁሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ እጅሽ ይባርክልኝ የምር በጣም ነው ደስ ያለኝ ደሞ ታድለሽ ያፍ መሸፍኛ በቆርበ አፍቻው ነው ለመሸፍን የፍለጉት ይሄ ትልቅ እድል ነው ደስ ይላል
@yesrayesra523
@yesrayesra523 3 жыл бұрын
ዲዛይነር አቦነሽ እጅሽ ይባረክ በወጣው ይተካ ብለናል
@yenenafekot3685
@yenenafekot3685 3 жыл бұрын
እማምዬ እርሶ ጠካራ እናት ኖት እድሜና ጤና ይስጥልን እነ ዘክዬ ኑሩልን እናተንም ያቆይልን
@ritagethachew8622
@ritagethachew8622 3 жыл бұрын
አበቡ ታድለሸእማማ አንሥተው አልጠገቡሽም😍😍😍😍😘
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ትክክል ብለዋል ወሬ አታዉሩ ብሎ ነዉ አፋችሁን ክደኑ ብሎ የመጣዉ አሉ ትክክል ብለዋል እናታችን
@showethio7583
@showethio7583 3 жыл бұрын
እኚ ሴትዮ የእግዚአብሔር መንፈስ ከሳቸው ጋር ነው ሳያቸው ደስ ይለኛል።
@user-mh5zb8rt2f
@user-mh5zb8rt2f 3 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ለማማ ዝናሽ
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
እህት በቅንነት ደምሪኝ😘
@eksa5381
@eksa5381 3 жыл бұрын
Ameen.....
@user-hn8ln2fb6g
@user-hn8ln2fb6g 3 жыл бұрын
ብርቱካን መስለዋል! ሜካፕ የተቀቡ ነው የሚመስሉት! አይ ዘኪ ዝም ብትላቸው! ሙዳቸው ቅይር ይላል! ሲጫወቱ አታቋርጣቸው።
@mesobwerq9093
@mesobwerq9093 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይስጥሽ በወጣ ይተካልሽ እንዲህ ነው ኢትዬጵያዊነት
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 жыл бұрын
ዝም በሉ ብለህ በገዛ እጅህ አስቀየምካቸው እማማ ዝናሽ በጭራሽ አይረሱም ሻሻቸው በጣም ቆንጆ ነው ጥቁር አይወዱምምርጫቸውን ማክበርህን አደንቀዋለሁ ሌላው ዘኬ ከቻልክ ጭምብሉ የጨርቅ ቢሆን ከአቧራው ከብናኙ ያርፋሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስለምታደርጉት ነገር ሁሉ የድሮ ሰው አይደሉ የሆቴል ምግብ አይመቻቸውም ምርጫቸው ጥሩ ነው ::
@ekrutube5357
@ekrutube5357 3 жыл бұрын
እማምዬ ዘኪዬ ስወዳቹ እኮ እናትና ልጅ
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
ekru ደምሪኝ እስኪ ማማየ
@rebeccasolomon3520
@rebeccasolomon3520 3 жыл бұрын
አይ እማማ ዝናሽዬ "ውሸትህ እንደሰው ቆ ሞ ይሄዳል " አሉ ውነታቸውን ነው የዘንድሮ ሰዎች ሲዋሹ አልተቻሉም
@umumahir3399
@umumahir3399 3 жыл бұрын
Kkkk
@asterzeleke9459
@asterzeleke9459 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጦት ዘኪ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን የእማማ ዝናሽ አምላክየተባረክ ፍሬ ይስጣችሁ ተባረኩ
@user-ld8vd6jz4i
@user-ld8vd6jz4i 3 жыл бұрын
ዘኪ በእዉነት። እግዚአብሔር። ይባርክህ እማ ማ ዝናዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ሰብ አረጊኝ😘
@mekdesyosef6366
@mekdesyosef6366 3 жыл бұрын
የኔ እናቴ ፈጣሪ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
እህት በቅንነት ደምሪኝ😘
@wientatesfay7069
@wientatesfay7069 3 жыл бұрын
ጠጡ ማለት ስድብ ነው በእንግሊዘኛ 🤣🤣🤣🤣🤣ወይ እማማ ዝናሽ በጣም ነው ያሳቁኝ
@yetmacoffecoffe9155
@yetmacoffecoffe9155 3 жыл бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላቅም እማማ ዝናሽ እድሜ ይስጦት ጠጡ ስድብ ነው በእንግሊዘኛ 😀😀😀😀😀
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
ወይ እማማ ዝናሽየ የኔ ጣፋጭ. እድሜ ጤና ይስጥዎት እንድው እርስዎ ባይኖሩ በምን እንዝናና ነበር የኔ እናት ስወድዎት. ሺ አመት ኑሩልን
@zawdineshalemuu1674
@zawdineshalemuu1674 3 жыл бұрын
የኔ ናት ሰውዳችሁ አማማ ዘናሽ 💞💞♥♥♥❤❤👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏💞💞💞💞💞
@hirutberhanu4484
@hirutberhanu4484 3 жыл бұрын
የታደሉ እናት እማማ ዝናሽዬ እወድታለሁ
@tarekegnmeshesha6358
@tarekegnmeshesha6358 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ረጅም እድሜ ይስጥሎት ከጤና ጋር ሁለም እከታተላለው ፍቅር ናቸው
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 3 жыл бұрын
ዘኪ ያልካቸውን ሁሉ ነው እሺ የሚሉህ። ፀባየኛ ናቸው።ይችሉበታል። ምነው ቀደም ብሎ ብትገናኙ ኖሮ።ግን ለሁሉም ጊዜ አለው። አንተም እናት ሰጠህ እሳቸውም ልጅ ሰጣቸው። መታደል ነው።መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ።
@annasmith3778
@annasmith3778 3 жыл бұрын
I LOVE it Love and peace to you beautiful people in Ethiopia 🇪🇹🙏🏾🇪🇹🙏🏾🇪🇹😭🙏🏾🇪🇹
@alemtsehayshimelise3753
@alemtsehayshimelise3753 3 жыл бұрын
ሰው ለማስደሰት የምትሰጡ ሁሉ ፈጣሪ ዘላለማዊ ደስታ ይስጣችሁ!!
♦️ጠንቋይ♦️እማማ ዝናሽ ምስጢር ነገሩኝ♦️
1:12:49
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 156 М.
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 81 МЛН
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 8 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
እማማ ዝናሽ ... ስለ ምርጫ
15:11
Zeki Tube
Рет қаралды 166 М.
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 81 МЛН