Ethiopia | ጨዋታ የማያልቅባቸው-እማማ ዝናሽ | Zeki Tube

  Рет қаралды 159,141

Zeki Tube

Zeki Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 757
@tadelechgoshu4509
@tadelechgoshu4509 3 жыл бұрын
ቆፍጣናዋ የቡልጋ እመቤት አእምሮ ሰፊዋ ጥንቅቅ ያሉ ክርስቲያን የእርሶን ቃል መስማት መባረክ ነው ዘኬ ለአንተም ለባለቤትህም ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልህ የተባረከ ዘር ይስጣችሁ።
@mekdesasrat7873
@mekdesasrat7873 3 жыл бұрын
Ameen 😭😭wunet kenahubet tadelo
@mesykidane30
@mesykidane30 3 жыл бұрын
ቡልጋ ማኛ ነው
@salammola5508
@salammola5508 3 жыл бұрын
አገላለፅሽ ምርጥ ነው👌👌👌
@Sunymeshashe
@Sunymeshashe 3 жыл бұрын
⁷⁸ú
@ethiopia6733
@ethiopia6733 3 жыл бұрын
አገላለፅሽ በጣም ያምራል
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
ያገሪ ልጆች እንደእማማ ዝናሽ መጭርሻችንን ያሳምርለን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@kenztubo2971
@kenztubo2971 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@hayatsirag7083
@hayatsirag7083 3 жыл бұрын
Amin yarbi🤲🤲
@user-oj4jt9tb3e
@user-oj4jt9tb3e 3 жыл бұрын
አሚን
@lemlemfsahaye456
@lemlemfsahaye456 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wq2yl6fw3y
@user-wq2yl6fw3y 3 жыл бұрын
❤❤❤❤👍😀😀😀😀
@user-ml8xz8ml9g
@user-ml8xz8ml9g 3 жыл бұрын
እኔን እኔን ግዜዬን ለጨረስኩት አሉ ምስኪን😢 እግዚአብሔር በእርጅና ዘመናቸው አንተን ሰቶ ካሳቸው
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 3 жыл бұрын
Betam egziabher ymesgen
@user-fr4ip6qt3o
@user-fr4ip6qt3o 3 жыл бұрын
ከምር አጀቴን በሉኝ
@ethiolove5855
@ethiolove5855 3 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እማማ ዝናሽዬ አይጠገቡም እኮ ለዘኪ ሲሳሱ የኔ እናት ውይይይ😢😢😢, እውነትም የሳቸውን ምራቅ ማግኘትህ ዘኪዬ በረከት አለህ ፣እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-jn8rq2ot9w
@user-jn8rq2ot9w 3 жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ አያቴ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ማለት እኮ ከባድ ፆለት ነው የኔ እናት እግዚአብሔር ተገኘወርቅን ሰጠወት እውይ ደስ ሲሉ!♥♥♥♥
@tjbeyu3705
@tjbeyu3705 3 жыл бұрын
ዘክዬ ቃላቶች ያጥሩኛል እግዚአብሄር ላንተም የማታ እንጀራ ይስጥህ የተባረክ የተመረቅህ ነህ
@ayouyutube800
@ayouyutube800 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽን ለመስማት በጉጉት የሚጠብቅ ማን ነው እንደኔ
@genetmussie1496
@genetmussie1496 3 жыл бұрын
me
@lolman8495
@lolman8495 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@ayouyutube800
@ayouyutube800 3 жыл бұрын
ሰብ እያረጋችሁ ቤሰተብ አርጉይ
@user-xs9cx8yh6w
@user-xs9cx8yh6w 3 жыл бұрын
የኔ እናት ማስታወሻ አሉ ❤️❤️❤️
@ethioliterature509
@ethioliterature509 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mK2TgMaIyajWimQ.html
@user-gp4kg9ie4j
@user-gp4kg9ie4j 3 жыл бұрын
ተገኘወርቅ ሲሉ ማርያምን ደስስስ ይሉኛል እመብረሀን ትጠብቅህ ወንድማችን የደሆች አባት ዘኪየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aselefgelaw6961
@aselefgelaw6961 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@clickcell2011
@clickcell2011 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@@aselefgelaw6961 ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@@clickcell2011 ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@user-tc8pe1bc7o
@user-tc8pe1bc7o 3 жыл бұрын
የኔ።ጣፍጭ እድሜና ጤና ይስጥልን እማምየ ዘኪ ተባረክ እድሜህን ያርዝምልን ውለድ ክበድ ጥሩ ሰው አልበረክት ብሎል እራስህን ጠብቅ የመዳም ቅመሞች ተኛችሁደ እኔስ ልተኛ ስል ብቅ አሉ ድክም ብሎኛል
@user-zy4fm4rs5e
@user-zy4fm4rs5e 3 жыл бұрын
የኔ እናት እኔን እድሜን ለጨረስኩት ወላሒ የናት ፍቅር ነው የሚሰጡት
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 3 жыл бұрын
ማርያምን የሰው ውለታ እንዲያልፍባቸው አይፈልጉም ለሙሽሪት ስጥልኝ አሉ። ባገኙት አጋጣሚ ውለታ እየመለሱ ነው።💋💋💋💋 እኔን ለኔ ያድርገው እድሜየን የጨረስኩት አሉ ከምር አስለቀሱኝ😭💔
@selamhailu1990
@selamhailu1990 3 жыл бұрын
ውይ እንዴት ነው የሚወዱህ ፍቅራቸውን ለመግልፅ እንኳን ቃላት እኮ አጡ ሊያለቅሱ ነበር እግዜር ይባርክህ ዘኪ እማማ ዝናሽ ❤️
@meski213
@meski213 3 жыл бұрын
ሁሌም የእግዚአብሔርን ስራ ይደንቀኛል ጭር ባለ ቤታቸው ውስጥ አያቸው ባዳን ልጅ ተንከባካቢ አድርጎ ሰጣቸው ወገን ዘመድ ማንም እረዳት በሌለበት ዘመን ደርሰሽልኛል ድንግል ማርያም ውለታሽን አረሳም አለ ዘማሪው እማማ ዝናሽ የቅድስ ሚካሄልና የእመቤቴ ወዳጅ
@birtukanasmamaw5463
@birtukanasmamaw5463 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው የሁላችንም መጨረሻችን ያሳምርልን
@nunesharsema6921
@nunesharsema6921 3 жыл бұрын
@@birtukanasmamaw5463 አሜን አሜን አሜን
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@@birtukanasmamaw5463 ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@@nunesharsema6921 ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 3 жыл бұрын
Amen
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሺ የሚያስቁኝን ያህል ኮሜዲያን ስንት ተጨንቀው የሚያቀርቡት ፈገግም አያደርገኝ። እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድሜ ይስጥልን። ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ።
@lediy7350
@lediy7350 3 жыл бұрын
የኔ እናት ሺ አመት ኑሩልኝ ዘክዬ መዳንያለም ዘመንክን ሁለ ያማረ ያድርገው
@hagerateshale211
@hagerateshale211 3 жыл бұрын
ተናነቀኝ እንባ ፍጹም ማስመሰል የሌለበት ከንጹሕ ልብ የመነጨ ምርቃት ። "ዘካርያስ ዘክየ አንጀቴ ሆዴ ልቤ....." አሉ እማማ ዝናሽ ። በእውነት ቀናሁብህ ፡ ይገባሀል ወንድምየ።
@sarahana7929
@sarahana7929 3 жыл бұрын
ዘክዬ የኔ ጌታ ተገኘ ወርቅ ሲሉህ እንዴት ልብን ያላውሳሉ እማምዬ ቅዱስ ሚካኤል እንደው የናንተን ልመናና ፅሎት ለሃገራችን ሰላምን ያብዛልን
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash 3 жыл бұрын
ለእኔ ግዜን ለጨረኩት ..... አስለቀሱኝ 😢እማማ ዝናሽ የሰው ውለታ የሚያውቁ ትልቅ ሰው
@tjbeyu3705
@tjbeyu3705 3 жыл бұрын
ውይ እኔም አልቅሻለሁ:: ሺ አመት ይኑርልን እናታችን
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 жыл бұрын
ትክክል
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 3 жыл бұрын
Betam emama eko lyu nachew abet yalachew fkr
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 3 жыл бұрын
wey betam soyasazenhu
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@@tjbeyu3705 ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@sosinamerid5137
@sosinamerid5137 3 жыл бұрын
ብልህ እናት የእኔ ምራቅ የእግዝእብሔር ሥጋና ደም ነው እምነት ማለት እንዲህ ነው ሥጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ህይወት አለው. እምነት እንዲህ ነው ዘካርያስ ከተረዳሃቸው እንድቀልድ አስመስለው ትልቅ መልክት ለአንተም ለእኛም እያስተላለፉ ስለሆን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና የጤና ይስጥልኝ እማማ ዝናሽ ዘካርያስም በእንተ እማካኝነት መልእክቱን ስላስተላለፈልን እግዚአብሔር ይስጥልን እንተንም ቤተሰብን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ለጠየካቸው ጥያቄ ረቀቅ ያለ መልስ ስጡህ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
በጣም ነው የገረመኝ ትልቅ ትምህርት ነው ሀይማኖትን በድንብ ያውቃሉ ስርአቱን ህጋጋቱን ለእግዚአብሔር ቅርብ ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው ።
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@@sabaghumbot5485 ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 жыл бұрын
የኔ የዋህ እናት እንደ እናቴ ደግ የዋህ ናቸው❤
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 3 жыл бұрын
Edlegna nesh edesachew yewah enat kalesh
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 3 жыл бұрын
የኔ እናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️ ዘኪ መልካም ሰው የሙሽሪት ባል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fikirtebihonegn151
@fikirtebihonegn151 3 жыл бұрын
የኔ እናት፣ ውለታ መላሽ።እንኳን ለዚህ አበቃዎት።😍❤
@user-vv6ey2fo5o
@user-vv6ey2fo5o 3 жыл бұрын
ዘኪ ፈጣሪ ልጅ ይስጥህ እመማ ዝናሽ ደስታቸውን የበለጠ ለማየት ፈጣሪ ከእነ ሙሉ ቤተሰብህ ይጠብቅ🙏
@felieyihunlebegonew814
@felieyihunlebegonew814 3 жыл бұрын
ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምረው ለንስሀ ሞት ያብቃን
@rahelkidane3798
@rahelkidane3798 3 жыл бұрын
amen amen amen 👏👏👏
@tsisami9841
@tsisami9841 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@marthabekele2138
@marthabekele2138 3 жыл бұрын
Amen Amen
@belaineshgebre7119
@belaineshgebre7119 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eses4130
@eses4130 3 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@user-du1nb5yd4h
@user-du1nb5yd4h 3 жыл бұрын
ዘኪ ብቻ ሳይሆን እትየ አበቡም መመስገን አለባቸው በዚህ በተወደደ ኑሮ ምሳ እና እራት ማን ይሰጣል እግዚያብሄር ይጠብቆት ከነ ቤተሰብዋት
@vipapp9485
@vipapp9485 3 жыл бұрын
Egig betam abebu ke afachew atitefam fetari yitebikish kene melaw beteseb tebareki deguwa enat edmena tena yistilign
@user-du1nb5yd4h
@user-du1nb5yd4h 3 жыл бұрын
@@vipapp9485 አሜን
@yenunigatu4425
@yenunigatu4425 3 жыл бұрын
የኔ ናት ዘክየ ሆዴ እንደ ልቤ አንጀት ሲበሉ ምንም ቢሉት እንደማይቀየማቸው ነው የተማመኑበት
@tjbeyu3705
@tjbeyu3705 3 жыл бұрын
ዛሬ ደግሞ ልዩ ሁነዋል:: እግዚህአብሄር የሰው መውደድ የሰጣቸው: ቆንጆ ናቸው እማማ ዝናሽዬ ውድድድ
@aynalemmengisteab4807
@aynalemmengisteab4807 3 жыл бұрын
ዘኪ ከመጀመሪያዉ ጀምሮ እማማ ዝናሽን እና በጎ አድራጎት ስራችሁን እከታተላለሁ አንተን አበቡን የቻለን መልካም ሰዎች ናችሁ እግዚያብሔር ዘመናችሁን ዘራችሁን ይባርክ ውለድ ክበድ።
@kedestphonetastic3914
@kedestphonetastic3914 3 жыл бұрын
ከልጅ በላይ ነህ ዘኪ ክፋ አይንካህ
@user-hq9rs7eu7v
@user-hq9rs7eu7v 3 жыл бұрын
እማማ ዛሬስ የበለጠ ፋታ ብለዋል ዘክየ እመብርሐን ዘመንህን ትባርክልህ
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 3 жыл бұрын
እህት ምነው ፕሮፋይልሽ ጥቁር ሆነ😥😥😥
@user-hq9rs7eu7v
@user-hq9rs7eu7v 3 жыл бұрын
@@user-cd8ho1zf8d በሰላም ነው ልቀይረው እቢ አለኝ ተውሁት በሰላም ነው❤
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 3 жыл бұрын
@@user-hq9rs7eu7v እሽ አይ ዋናው ሰላም መሆን ነው ውዴ
@zabnabelete2537
@zabnabelete2537 3 жыл бұрын
እማማ እኔ የሚስቀኑኝ በእምነታቸው ነው እመቤታችን እድሜ ይስጠወት❤❤❤❤❤
@user-gl3xk1oe6k
@user-gl3xk1oe6k 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ የኔ ናፍቆት ስወዶት እድሜ ከጠናጋር ይስጦት ዘኪ መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@akremmohammedawol415
@akremmohammedawol415 3 жыл бұрын
አይ አላህዬ ዘካሪያስ ዘክዬ ሲሉህ የዉስጣቸውን ፍቅር ያሳያል ላንተም እናት ለሳቸውም ልጅ አላህ አገናኛችሁ ደስ ስትሉ
@eses4130
@eses4130 3 жыл бұрын
በጣም ወላሂ
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@@eses4130 ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@konjetabate6813
@konjetabate6813 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ሕይወትህ ሙሉ ከነቤተሰብህ የተባረከ ይሁን እማማ ዝናሽ የሚወደዱ እናት እድሜናጤና ያውርሳቸው
@marie6455
@marie6455 3 жыл бұрын
የእኔ እናት እንደው ስወደወት እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድለወት ዘኪየ የእኛ እንቁ ወድም በርታልንን
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 3 жыл бұрын
ሁሌ ስንፀልይ የጠዋት ሳይሆን የማታ እንጀራ ስጠኝ ብሎ መፀልይ ከማማ ዝናሽ ህይወት እንማርበታለን ዘኬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያድልህ🙏🏾💕
@geni2094
@geni2094 3 жыл бұрын
ተገኘ ወርቅ በሉ ተጨቃጨቁ እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችው
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 3 жыл бұрын
ዘኪ እንዴት እድለኛ ነህ ሆዴ አንጀቴ የሚል እናት በማግኘትህ ..... ህለታችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እትዬ አበቡን እግዚአብሄር ይሚያደርጉትን ሁሉ ይመልከትላቸው ትልቅ ቅን ሴት ናቸው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@asterkenaw4542
@asterkenaw4542 3 жыл бұрын
ዘክዬ ታድለሀል፣ የኔ እናት እንዴት ደስ እንደሚሉኝ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🙏 መድሀንያለም።
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 3 жыл бұрын
ሰው ሁለቴ ይፈጠራል ዘካርያስ ዘርህ ይባረክ
@user-ep4ek2tl7l
@user-ep4ek2tl7l 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ የማይጠገቡ እናት ናቸው። የእርሳቸውን እድል ለተረሱ እናቶች ይሁን ። ዘካሪያስ እድሜና ዘመንህ ይባረክ አንተ የድሆች አባት ውለድ ክበድ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ። አበቡዬ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ አገራችን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቃት መኖር በአገር ነው
@birtukanasmamaw5463
@birtukanasmamaw5463 3 жыл бұрын
ዘኪ የእውነት ልዩ እኮ ነህ ብቻ ፈጣሪ ውለታህን ይመልስልህ በአንተ ውስጥ ስንቱን ውብ ነገር አየሁት እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-dm6qf9hu4o
@user-dm6qf9hu4o 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ በጣም አስተዋይ ከቆረቡ በኀላ ምራቃቸው እንኳን ምን ያህል ዋጋ እንዳላት ሲናገሩ በጣም ገረመኝ የኔ አንደኛ!!!!!!!!
@user-sj8iz4qf5f
@user-sj8iz4qf5f 3 жыл бұрын
አንጀቴ ሆደ ልቤ ብዬ ተገኘ ወርቅ ብዬ ያወጣሁልህ አሉ አቤት መታደል ዘኪዬ ውድድድድድድ 😍😍
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ስለ እምነታቸው ያላቸው እውቀትና ክብር በጣም ድንቅ ነው ።ለሰማቸው ከጨዋታው ጎን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው💋💋💋💋💋💋💋💋😘😘😘
@ashenafikebede1917
@ashenafikebede1917 3 жыл бұрын
አይ አበቡ እግዚአብሔር በልጆችሽ ቡድራቱን ይስጥሽ ያልተዘመረልሽ ትልቅ ጀግና ልታይ ልታይ የማትዪ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን።
@tamartasema8315
@tamartasema8315 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@user-fr8qb9ij4w
@user-fr8qb9ij4w 3 жыл бұрын
እእማማ ዝናሽየ ስወደወት ረጁም እዱሜ ከጠና ጋር ዘከሪያስ ጎበዝ ነህ ጠንክር እንደ መልካም ነገር ምንም እሚያስደስት ነገር የለም
@zertehunm..9772
@zertehunm..9772 3 жыл бұрын
ዘኪዬ ተገኝወርቅ እግዚአብሔር አብአዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ከነቤተስብህ🙏
@geni2094
@geni2094 3 жыл бұрын
በጣም ናፍቀውኝ ነበር እማማ ዝናሽዬ ዘክዬ እንዴት ነህ
@user-cl8cp4fo7s
@user-cl8cp4fo7s 3 жыл бұрын
ወይ ዘኪ ታደለህ እማማ ዝናሽ ሲወዱህ የእኔ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጦት
@user-ti6te3ek6q
@user-ti6te3ek6q 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እናት እውነተወትን ነው ለዛውም ኦርጅናሉ ጭንቅላት ነው ያለወት አኔ ውድ እናት መጣም መጣም ውውድድድ ነው የማረገወት ነፍፍፍ አመት ይኑርልን
@nunesharsema6921
@nunesharsema6921 3 жыл бұрын
መጣም መጣም የማማ ዝናሽዬ ጣፋጭ ቃል እንዴት ደስ ሲሉኝ መጣም ሲሉ ለናቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏
@eristrongwomen9947
@eristrongwomen9947 3 жыл бұрын
ዛኪ በጣም ኣከብርህለሁ የ ማማ ዝናሽ ልጅ ምትክ ነህ ።
@user-fv7ti1kd7c
@user-fv7ti1kd7c 3 жыл бұрын
ዘኪ ታድለህ እኮ እድሜ ይስጥልህ
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እድሜ ይስጦት" አሑንእ" በማን እንደሰት እንዝናና ነበር የስንታችንን መሳቅ ምክንያት ኖት እናታችን ኑሩልን።ዘኪዬ ታድለህ ምራቃቸዉን ተፍተዉብህ ሲመርቁህ ቀናን ተባረክ
@ashenafikebede1917
@ashenafikebede1917 3 жыл бұрын
ያልተዘመረላት ጀግና አበቡ ድንቅ ሰው ነሽ
@jerryjerry4781
@jerryjerry4781 3 жыл бұрын
ዘኪዬ እግዛብሄር ይስጥህ ዛሬ ደስ ብሏቸዋል ፍቅራቸዉ ነዉ ደሞዝህ ፍቅር ሲሰጡ ደስ ሲሎ ሲወዱ ካንጀታቸዉ ሲጠሉም እንደዛብ በጣም ነዉ ሚወዱህ በጣም ለዉጥ አላቸዉ ሰዉነታቸዉም አስተሳሰባቸዉ ወደ ኖርማል እየተመለሰ ነዉ
@user-in3xo3nz7e
@user-in3xo3nz7e 3 жыл бұрын
ወይ እግዚአብሔር የዘክዩ ስራ በጣም ይገርመኛል የእግዚአብሔር ሰው ኑርልን ደግ ልጅ ።ዘመናችው ይመር እስከነባለቤትህ ።እማማ ዝናሽ ምርጥ አዛውንት እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏❤❤
@hanit9315
@hanit9315 3 жыл бұрын
ዘኪ እግዚአብሄር ያክብረህ እውነት በጣም ደስ ትላላችሁ ፈታ ነው የምታደርጉን እማማ ዝናሽዬ እግዚአብሄር ይጠብቀዎቱ ኑሩልን እኖድዎታለን
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 3 жыл бұрын
ውይ ስያሳዘኑ በጣም ነው የሚወዱክ አኮ ታድለክ አግዛበር አድሚን ከጥና ይስጣቸው ኣሚን
@fikirlove8049
@fikirlove8049 3 жыл бұрын
የእኔ እናት እኔን የእድሜ የሂደውን ሴሉ እባየ መጣ እረጁም እድሜ ያድልልን እማማዝናሺ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘክየ።
@sumayaassumi326
@sumayaassumi326 3 жыл бұрын
እማማዝየ ዛሬ ደሥብሎአቸዋል ሁልግዜም ደሥይበለወት የኔናት ዘክየ የወለድከዉ የተባረከ ይሁን ወድሜ ዘርሕ የተቀደሰ ይሁን♥♥♥♥
@romaroma1651
@romaroma1651 3 жыл бұрын
ውይ ገደሉኝ አግኝተህ ነው የኔን ምራቅ የቆረብኩበትን
@Mehadertadesse
@Mehadertadesse 3 жыл бұрын
😃😃😃😃yene enat
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 3 жыл бұрын
😁😁😁በሳቅ
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@@Mehadertadesse ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@@user-wv3br6ht3g ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x 3 жыл бұрын
ዘመንክ ይባረክ ተገኝ ወርቅ ትዳር ይባረክ
@hiwotasmamaw7663
@hiwotasmamaw7663 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽየየየየየየየየየየየየየየየየየየየ የኔ እናት እርጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
@felieyihunlebegonew814
@felieyihunlebegonew814 3 жыл бұрын
ዘክዬ የኔ ጌታ አፌ ቁርጥ ይበልልዎት
@alroemie9370
@alroemie9370 3 жыл бұрын
መልካምነትህ ነው ዘኪ እነዲህ የሚሳሱልህ ሲያንሰብህ ነው መልካም ሰው ዘመንህ የደሰታ ይሁንልህ
@user-sx8jx2zh3k
@user-sx8jx2zh3k 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ እማማ ዝናሽ ቀኔን ሊያሳምሩልኝ ነው
@user-tr7pe2ig5b
@user-tr7pe2ig5b 3 жыл бұрын
ዘክዬ ባለፈው ቪድኦ ላይ ኮመንት እማማ ዝናሽን እማዬ በላቸው በማርያም ብዬነበር አሁንም እማዬ እንድትላቸው ለምንሃለው እርግጠኛ ነኝ ሁሉም ይስማማበታል የምትስማሙ አዎ (እውነት ) በማለት ድንጽ ስጡ 👇
@user-bg3kq2vz9k
@user-bg3kq2vz9k 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ጊዜ ስለሌለው ስላላየው ይሆናል እንጅ ቢያየው ደስ ይለዋል ይስማማበት ነበር
@marthaBekele21
@marthaBekele21 3 жыл бұрын
ሰላም ዘኪ እማማ ዝናሽን ቡልጋ ልዝብ ድንጋይ ገብርኤልን አደሬ ኪዳነምህረትን ኮረማሽ እቲሳ ተክለሀይማኖትን ከሰም ጅረትን ካህናተ ሰማይን ያውቁ እንደሆን ጠይቃቸው ዘመዶቻችን በሙሉ የሚኖሩት በዚያ ነው
@leyaleya4383
@leyaleya4383 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ኧረ በሳቅ ገደሉኝ ፈጣሪ እድሜና ጤናዎትን ይስጦት ዘኪ ፈጣሪ አምላክ የሰማይ ቤትህ ያማረ ይሁን ዘርህ ይባረክ
@nmha4141
@nmha4141 3 жыл бұрын
ዘክዬ ተባረክ ዘኪ እራስህ ጠብቅ ፈጠረ ይጠብቅህ እማማ ዝናሽ ናፍቀዉን ነበር እድሜዉትን ያርዝምልን ከልጆት ከዘኪ ጋር ሙሽሪት ደህናናት
@user-iy4hh6my3m
@user-iy4hh6my3m 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ የእኔ እናት ስወዳቸው ዘኪ ወንድማችን ታድለህ
@habtimhabtim1933
@habtimhabtim1933 3 жыл бұрын
ዘኪየ እግዚአብሔር ይባርክህ እማማ ዝናሽንም እርሚውን ያርዝምልን 💗
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@@habtimhabtim1933 ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@betegbareneyew4331
@betegbareneyew4331 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥዎት ዘኪ አንተንም እግዚአብሔር ከክፉዎች አይን ይጠብቅህ ብድራትህን እግዚያብሄር ይክፈልህ
@rebeccasolomon3520
@rebeccasolomon3520 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ የኔ ናት የአርብ ማታ መደበሪያዬ ውድድድድድድድ ኑሩልኝ እናታችን
@senyaahmedtub2099
@senyaahmedtub2099 3 жыл бұрын
የኔማር፣እማማ፣ዝናሽዬ፣እንደው፣ተገኘወርቅ፣ስትሉ፣እንዴት፣ደስእንደምትሉ፣አላህ፣እድሜና፣ጤና፣ዪስጣቹ፣ሁለታቹም
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
የኔ እናት ጣፋጭ የዛሬው ልዩ ነው 😘😘😘😍ወይኔ ህልም አፈታት ደሞ ልዩ ነው እሰማ ነበር ኦናቶቻችን ሲሉ አይ አምሮ እማማ ዝናሽ 👌❤ዘኪየ ብርኽ በል
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 жыл бұрын
ዛሬ ደግሞ በጣም ነው ያሳቁን። እናመሰግናለን ዘኪ🙏
@belaineshgebre7119
@belaineshgebre7119 3 жыл бұрын
እስይ የኔ እናት ያገሬ ሽታ ኑሩልን እማማ ዝናሽ ዘኪዬ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ከቤትዬ ጋር
@user-mx8ku4gx2t
@user-mx8ku4gx2t 3 жыл бұрын
ዘኪ እንደው ባላህ ይሁንብህ ስጋ ብሉ አትበላቸው ለሳቸው እኔ ደነገጥኩ ለምን ሀጢያት ትገባለህ ሌላው የፈቱልህ ህልም ከልብህ ውሰደው ትምህርት ይሂንህ
@user-yj5ur5mw4l
@user-yj5ur5mw4l 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድ ም እንደት ደስትል የተወለደም እንድህ አያደርግ
@mamisweet4327
@mamisweet4327 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ማነው እንደኔ እሳቸው ሲመጡ ቀለል የሚለው
@bettybetty9477
@bettybetty9477 3 жыл бұрын
አስተዎይነታቸውን ሳላደንቅ አላልፍም አታነው ብዩ አይደለም የኔ ማስታወሻ እዲሆን ነው አሉ እቤት ለቤትም ቢሆን ታርግ አሉ የኔ እናት ዘኪ ደሞ አንዳንዴ እሳቸውን ለማስደሰት የሚሰጡክን ብትቀበል ምንም ማለት አይደለም።
@arkshjatna3863
@arkshjatna3863 3 жыл бұрын
ዬኔ እናት ልክ እደ ህፃን ዘኪ ሲመጣ ደስታቸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድማችን
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 3 жыл бұрын
የማማ ዝናሽ ጸጉራቸው በጣም ያምራልም አሁን እራሱ. 😍😍😍❤❤የእኔ እናት እረጅም እድሜ ይጦት ዘኪም ተባረክ
@Dasna_tube
@Dasna_tube 3 жыл бұрын
ውይ አግኝተህ ነው እኔ ለሰው አልተፈም እኮ እማማ ዝናሽዬ🥰🥰
@romansurafel9283
@romansurafel9283 2 жыл бұрын
የኔናት እናቴን ነው ሚመስሉኝ ስዎዶት ዘክዬ ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ የነ ወንድም ቤትህን ድንግል ማርያም ከነልጇ ትባርክልህ 🙏🙏🙏😍❤
@serkserk1091
@serkserk1091 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ የእኔ እናት እግዚያብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥዎት
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 3 жыл бұрын
ሺ አመት ኑሩልን ❤❤❤ ዘኪ እግዚአብሔር ጨምሮ ንሥጥህ
@user-ou2ho1vb3b
@user-ou2ho1vb3b 3 жыл бұрын
*ውይ የኔ እናት ህልም ሲፈቱ ቅን ቅን ነው የዋህ ናቸው በእመብርሃን ደስ ሲሉ*
@hywetyemayyabaylj6979
@hywetyemayyabaylj6979 3 жыл бұрын
ማርች ስውዳቹህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቹህ 🇪🇹💋💋
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እጅግ በጣም እንወዶታለን የእርሶ ጨዋታ ተሰምቶ አይጠገብም ሁሌም በጉጉት ነው የምንሰማዎት እድሜ ከጤና ጋር ይብዛሎት የእርጅና ዘመኖት የደስታ የፍቅር ይሁንሎት ዘኪና እትዬ አበቡ እንዲሁም ሌሎች ሁሉ ለመልካም ነገር የምትተጉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
አይይ እማማ ዝናሽ, 🙏🏿😘የኔ እናት በጣም ነው እምነውደዎት ልጆቾንም ተገኘ ወርቅ + ቤትዬ 😘 የኔ ምርጦች !!!
@Al-kn9hm
@Al-kn9hm 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ አችን ሳይኮ ፈታ እላለሁ ጭቀቴ ልቅቅ ይላል እድሜና ጤና ዘኪዬ ተባረክ አተኮ የታደልክ ነህ በወጣትነትህ ጡሩ ስራ የምሰራ
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 3 жыл бұрын
ውይ እማማ ዝናሽ ዘኪን እንደነፍሳቸው ነው የሚወዱት ደስ ትላላችሁ ፍቅር ባለበት እግዚያብሄር አለ 🙏🏼👍😂💚
@ferehiwotgetachew9344
@ferehiwotgetachew9344 3 жыл бұрын
እናቴ በኖረች እላለው እማማ ዝናሸን ሳይ የኔ ፍቅር የሆኑ እናት ዘክዬ ሰላም ነህ ሲሉ የናት አንጀት አህ
@mesiabel7875
@mesiabel7875 3 жыл бұрын
የኔ እናት ኑሩልኝ እወዶታለው♥♥♥♥♥ ዘኪም ፈጣሪ ይባርክክ እንዳተ አይነት ልቦና ይስጠኝ ወንድሜ
@shitulegesse452
@shitulegesse452 3 жыл бұрын
ትልቅ ሰው እማማ ዝናሽ ስወዶት እረ ተገኝቶ ነው ምነው የቆረቡት ምራቅ ባገኘውማ ልክ ብለዋል ተገኝቶ ነው እረጅም እድሜዬ ይስጦት ዘኪ ልብ በል ያሉክን አስተውል ልቦና ይስጠን አሚን።
@asnakechyifru4804
@asnakechyifru4804 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ፡ ተገኘ ወርቅ ከነ ባለቤትህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
@youtubia7406
@youtubia7406 3 жыл бұрын
የኔ ደግ ዘንጥ ጨፍር እሰይ ዘና ፈታ በል ዘኪ እረ አበፌስቡክ አስተላልፈልን አማዳም ሸቃላ ከ አ አ ዋይ ፍይ የለን ገባንለት እንግዲህ ዘኪ
@abdulwaseiomar5019
@abdulwaseiomar5019 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ በጣም ነው እምወዳችው ዕድሜ እና ጤና ይስጦት ዘኪ ደሞ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤::
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 7 МЛН
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 21 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 161 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
እማማ ዝናሽዬ ቻይናዋን አስታወሷት! 😀
24:25
እማማ ዝናሽ ... ስለ ምርጫ
15:11
Zeki Tube
Рет қаралды 166 М.
እማማ ዝናሽ በእነ ዘካርያስ ኪሮስ ቤት
1:46:21
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 7 МЛН