No video

Ethiopia | እማማ ዝናሽ እና ጉራጊኛ | ማሰሪያ የሌለው እብድ ለምን ትሆናህ? | Zeki Tube

  Рет қаралды 607,615

Zeki Tube

Zeki Tube

Күн бұрын

Zeki Tubeን Subscribe በማድረግ የምናደርጋቸውን በጎ ተግባራት እንድትደግፉ እንጠይቃለን።
youtube.com/@z...
በነዳያን ምገባ፣ አጠባ እንዲሁም የቤት ግንባታ የበኩላችሁን ማድረግ ለምትፈልጉ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 100159914945 በኩል ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
09 12 45 99 74 እና
09 49 46 59 46 መደወል ትችላላችሁ።

Пікірлер: 3 000
@user-hd1ep5so4z
@user-hd1ep5so4z 4 жыл бұрын
ማጠቢያውን የገዛሽላቸው እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ
@ekrutube2155
@ekrutube2155 4 жыл бұрын
ዴምሪኝ ውድ
@kalkedanaaa8295
@kalkedanaaa8295 4 жыл бұрын
አሜን
@helenbeautifulwomantube6517
@helenbeautifulwomantube6517 4 жыл бұрын
ተዉ ሲሉት ቢሠማ ጥሩ ነበር
@helenbeautifulwomantube6517
@helenbeautifulwomantube6517 4 жыл бұрын
ፀጉራቸዉ ቅቤ ቢቀቡዋቸዉ
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 4 жыл бұрын
ከቅቤውስ ፈሳሽ ቅባት
@iyoaskegeta1888
@iyoaskegeta1888 4 жыл бұрын
ኤርትራዊት እህታችን ስላደረክሽው መልካም ነገር ዘመንሽ ይባረክ በነገሮችሽ ሁሉ ተከናወኚ እድሜሽ ይለምልም ተባረኪልን!❤️
@almazjwana4789
@almazjwana4789 4 жыл бұрын
ተባረኪ በእውነት እድሜ ጤና ይስጥሽ ታድለው እማማ ዝናሽ በእውነት ኢትዮጵያ ትባረክ ደግ ሰው አይጥፋ
@almazjwana4789
@almazjwana4789 4 жыл бұрын
ባባትክ ቁጭ በል አልታጠበም
@almazjwana4789
@almazjwana4789 4 жыл бұрын
ውይ ፅዳታቸው እማማ ዝናሽ የኔ እናት
@almazjwana4789
@almazjwana4789 4 жыл бұрын
ሽንት ቤት ገብቼ ነው የሰማውት ኪኪኪኪኪኪኪ ማሰሪያ የሌለው እብድ ለምን ትሆናለክ
@almazjwana4789
@almazjwana4789 4 жыл бұрын
ማናት ቻይና ??
@ahmevlog7819
@ahmevlog7819 3 жыл бұрын
ኤርትራዊት እህታችንና ሁሉንም ከልብ እናመሠግናለን ለሁላቹሁም በወጣው ይተካ እድሜ ይስጣቹ
@astertekle8537
@astertekle8537 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 4 жыл бұрын
ኤርትራዊ እህታችን አላህ በወጣ ይተካሽ ማማየ ሰላሙን ያብዛልሽ
@astertekle8537
@astertekle8537 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Wow-bx1sv
@Wow-bx1sv 3 жыл бұрын
@@astertekle8537 የኔ ማር ይተካሽ
@eliasjaber9111
@eliasjaber9111 3 жыл бұрын
በወጣ ይተካልሽ እህቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@zenashd1277
@zenashd1277 3 жыл бұрын
Amen. Amen. Amen
@genetadugnahurisa9103
@genetadugnahurisa9103 4 жыл бұрын
የልብስ ማጠቢያ የገዛሽላቸው እህቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እስከነ ቤተሰቦችሽ 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷
@fathiyasarahumer6808
@fathiyasarahumer6808 4 жыл бұрын
enidezihi.enate sisiku meyeti betam betam desi yilali
@yedilfana8206
@yedilfana8206 4 жыл бұрын
"እንደው ባባትህ" ብዙ አታስጨንቃቸው.... ለበጎ ስራህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@peace8494
@peace8494 4 жыл бұрын
ለበጎ አድራጎት የሚዘረጉ እጆች የተባረኩ ናቸው
@Tube-zm3kh
@Tube-zm3kh 4 жыл бұрын
ወይኔ በጌታ እንዲም አርጅተው ንፅህናቸው ሚገርምነው እማማ ዝናሽ ❤❤❤
@zuzutube6966
@zuzutube6966 4 жыл бұрын
የልብስ ማሽኑን የገዛሽላቸው እህታችን በወጣ ይተካ አላህ ይስጥሽ
@peacelove6150
@peacelove6150 4 жыл бұрын
Amen
@user-uo2jl7qr5l
@user-uo2jl7qr5l 4 жыл бұрын
አሜን ይተካልሽ እውነት
@seadatube42
@seadatube42 4 жыл бұрын
በጣም በሩጋ ዩሁኑው የገዙላቸው
@seadatube42
@seadatube42 4 жыл бұрын
በረካአ ዩሁኑው የገዙላቸው ሰወች
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👈👈👈
@hawuletwolloyewa2306
@hawuletwolloyewa2306 4 жыл бұрын
ወላሂ በጣም የምትመሰገን ልጂ ናት ለዛውም ኤርትራዊ አላህ እድሜ ጤና ይስጣች አያችሁ ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው
@sassasr8682
@sassasr8682 4 жыл бұрын
ትግስትህ ይገርማል እግዚአብሔር ይጨምርልክ ወንድሜ !
@astertekle8537
@astertekle8537 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@netsig5910
@netsig5910 4 жыл бұрын
የልብስ ማጠቢያ የገዛችው እህታችን እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ይፈጸምልሽ አማማንም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ❤️❤️❤️❤️
@tigstesaruafu3765
@tigstesaruafu3765 4 жыл бұрын
ኤርትራዊት እህቴ እመቤታችን ትስጥሽ መቸም እሳቸው አይመርቁሽም እኛ እንመርቅሽ በወጣው ይተካ ተባረኪ
@user-gm6ec8kb8y
@user-gm6ec8kb8y 4 жыл бұрын
በጣም መርቁ ሲባሉ አይወዱም
@tenatena5566
@tenatena5566 4 жыл бұрын
አሜን
@kukukuku5502
@kukukuku5502 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 4 жыл бұрын
ስራችንን የሚያይ የሚባርክ በሰማይ አለ ስለዚ ብድራትሽ ከሰማይ ነውና ደስ ይበልሽ..ቢሆንም እህታችን ስለመልካምነትሽ ተባረኪ ልልሽ ወደድኩ ይህ መልካምነትሽ ይብዛልሽ.
@senizamarmalaktyasamalenam9855
@senizamarmalaktyasamalenam9855 4 жыл бұрын
Zeki sewadehi
@fogjhhjjhjjgigjh3981
@fogjhhjjhjjgigjh3981 4 жыл бұрын
ኤርትራዊትዋ እህታችን እግዚአብሄር ይስጥሺ
@tjasdf6539
@tjasdf6539 4 жыл бұрын
Artrawy ahthan agzybhar yabrkashe💓👍
@tjasdf6539
@tjasdf6539 4 жыл бұрын
Amama zanashe najnahaw dass yalal
@mitikefeyisakorsa7652
@mitikefeyisakorsa7652 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen camiro yisxat
@Hr-ez3ug
@Hr-ez3ug 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@samdhhdh556
@samdhhdh556 4 жыл бұрын
ዘኪ እግዚአብሔር ትግስቱን ይሰጥ
@belaynema4723
@belaynema4723 3 жыл бұрын
ዘኪዬ የኔ ወንድም አትረብሻቸው ማድረግ የሚፈልጉትን ነገር እስኪያረጉ እባክህ እድሜያቸው ነው።
@user-tr5yf6dr3o
@user-tr5yf6dr3o 4 жыл бұрын
አቤት እማማ ዝናሽ ንፅህናቸዉ የላቀ ነዉ እህታችን ደግሞ በወጣዉ ይተካሽ እመብርሀን ባለሽበት ትጠብቅሽ
@astertekle8537
@astertekle8537 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@gizachewenkuanhone5690
@gizachewenkuanhone5690 4 жыл бұрын
እንዲህ ንፁህ እንዲለብሱ ብለሽ ማሽኑን ገዝተሽ የላክሽላቸው እህት ንፁህ ኑሮ ይስጥሽ ።
@alushi1803
@alushi1803 4 жыл бұрын
እንዛመድ
@webak242
@webak242 4 жыл бұрын
Amen!
@user-uo2jl7qr5l
@user-uo2jl7qr5l 4 жыл бұрын
ማሽኑን የገዛሽው ልጅ በወጣ ይተካ በሆዳቸው ይመርቁሻል ፈጣሪ በማይጠፍው መዝገቡ መዘገበልሽ ሎደሪው አሉ እማማዩ ደስ ይላል ማሽን መኖሩ ይሄ ማጠቢያ መብራት አይቆጥርም ብዙ በ30ደቂቃ ማጠብ ይቻላል ካልመነቸከ ልብሡ ውሀ ለመድፍት ጎማ አስገጥምለት ዘኬ ከምትሽከሙ አለው ከጎን መግጠምያ
@MairryMairry
@MairryMairry 4 жыл бұрын
Ooooooooooooooooooooi0000000000000ni
@aronabrhe688
@aronabrhe688 4 жыл бұрын
iki,
@helenbeautifulwomantube6517
@helenbeautifulwomantube6517 4 жыл бұрын
ተዉ ሲሉት ቢሠማ አደረቃቸው እኮ
@kyzlove3865
@kyzlove3865 4 жыл бұрын
ቤተሰብ አርገኝ
@tigisttigist8445
@tigisttigist8445 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@tejaq8618
@tejaq8618 3 жыл бұрын
አብቹ እድሜ ያርዝመው ኤትራና ኢትዩጵያን ስለ አስታርክ ነው ዛሬ ወገን ነኝ ብላ እማማ ዝናሽን የረደችው እግዛብሄር በወጣሽው 10 እጥፍ ይታካልሽ እህታችን ዘኪዬ ድግል ማሪያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትርዳክ ተባራክ
@etet8636
@etet8636 4 жыл бұрын
እህቴ ዘመንሽ ይባረክ ረጅም እደሜ ከጤናጋር ይስጥሽ እግዚያብሔር ያስብሽ፡፡
@astertekle8537
@astertekle8537 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tesfabelayenehtesfa7537
@tesfabelayenehtesfa7537 4 жыл бұрын
ለልብስ ማጠቢያውን የገዛሽላቸው እህታችን ኤርትራውት እህታችን ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ዘርሽ ይባርክ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@user-cw2ms7nw8t
@user-cw2ms7nw8t 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ጨምሮ ይስጣት
@meskeremshumie872
@meskeremshumie872 4 жыл бұрын
ውይ ምላጭ ነውድምፃቸው
@meskeremshumie872
@meskeremshumie872 4 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀 ቻለው እስቲ እኔስ ጆሮዬ መበጠሱ ነው
@abayneshteshome9676
@abayneshteshome9676 2 жыл бұрын
የልብሰ ማጠቢያውን የገዛሸው ኤርትራዊ ዘመንሸ ይባረከ
@yanubeiysayanu7300
@yanubeiysayanu7300 4 жыл бұрын
ማጠቢያውን የገዛሽላቸው እህታችን ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ትውልድሽ ይባረክ የነካሽውሁሉ ይባረክ ዘርሽ ይባረግ ዘመንሽይለምልም ያልታሰበነገር ይስጥሽ ጤናሽን ይስጥሽ
@sannasanna4206
@sannasanna4206 4 жыл бұрын
👩‍⚕️🇪🇹🇪🇷❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇷❤️🙍‍♂️💒👍
@messitube8047
@messitube8047 4 жыл бұрын
@@sannasanna4206 ውዴ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 4 жыл бұрын
ማሽኑን የገዛሽው ልጅ እደመስጠት የማስደስት ምን አለ ቸሩ መድሀኒአለም በወጣው ይተካሽ ጤናሽን ይስጥሽ ድንግል ማሪያም ትጠብቅሽ አሜን በይ
@yoditbekele1765
@yoditbekele1765 4 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሄር ድንቅ ክሆሎትን ሰጥቶአል በጣም የሚገርመው መታየት ብዙም የምትፈልግ በካሜራው አትፈልግም።ወዳሴ ከንቱ እንዳይሆንብህም ይመስለኛል።ተባረክ አንዳንድ ሰዎች ጥቂት አድርገው ገናም ሳያደርጉ ምስኪኖችን በመቅረፅ በበቂ ነገርሳያደርጉ ሚዲያላይለመፖሰጥ ሲሮጡ በጣም ይገርመኛል።!!!ቀኝ እጅህ የሚያወጣውን ግራ እጅህ አይየው ነው የሚለው መፅሀፋ አይደል ተባረክ ዘካርያስ!!!
@bemintwendemagenhu7562
@bemintwendemagenhu7562 4 жыл бұрын
ኤርትራዊት🇪🇷 እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን በወጣ ይተካ 💚👏👏👏
@haragewoinmitiku7287
@haragewoinmitiku7287 4 жыл бұрын
ማጠቢያውን የገዛሽው እህታችን በወጣ እጥፍ አድርጏ ከጤናጋ ይስጥሽ
@birkti_binyam
@birkti_binyam 4 жыл бұрын
Amen
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-kh5ge9ue6i
@user-kh5ge9ue6i 4 жыл бұрын
አሜን
@ekrutube2155
@ekrutube2155 4 жыл бұрын
እንዳመር
@tadesebekele9672
@tadesebekele9672 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t 4 жыл бұрын
"ጉራጌ ደግ ነው ያበላል ብርንዶ ወደሽኝ እንደሆን ነይ እንግባ ሶዶ" ኧረ እማማ በጣም ያስቃሉ 😂😂😂😂 እናቴ ፀጉራቸው ሲያምር
@genettareku635
@genettareku635 3 жыл бұрын
የማማ ዝናሽ ቪዶ አይቶ ዲስላይክ የምታረጉት ግን ጤነኛ ስለማትመስሉኝ ሔዳቹ ቼክ ተደረጉ !! እረጅም እድሜ ከጤናጋ እማማ ዝናሽ ዘኬ ክብርልኝ❤
@zuzutube7852
@zuzutube7852 4 жыл бұрын
ዘኪ ጥናቱን ይስጥህ የእኔ የዋህ ኸይር ስራህን አላህ ይቀበልህ ወላሂ አድናቄህ ነኝ
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 4 жыл бұрын
የዋህ🤣
@Orange06909
@Orange06909 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ዘኪ አብረውህ ይሚስሩትም በሳቸው አመል ።
@user-ym5kq8rh6y
@user-ym5kq8rh6y 4 жыл бұрын
እኔም ገርሞኛል ያልችል አልሰጥ አሉ ።
@Hilinatube21
@Hilinatube21 4 жыл бұрын
ተገኘ ወርቅ አንትን አግዛብሔር ያስበህ, የገዛሺው, ፈጣሪ ጤናሸን ይስጠሽ, በዎጣው አብዝቶ ይተካልሽ, በሽምግልና እድሜሽ አመብርሃን ታስብሽ, የምትሰጭው ይስጥሽ.
@yeneneshassen2749
@yeneneshassen2749 4 жыл бұрын
ዋው ዘኬ ጐበዝ ነህ ልብስ ስታጥብ ደስ ያለ ኑሮ ይስጥህ ሌላ ምንም አልልም በምድርም በሰማይም እኛንም ጥሩ ነገር እንድናይም እንድንሰራም አርገኽናል እግዚአብሄር ይባርክህ
@hanahana6859
@hanahana6859 4 жыл бұрын
ማጠቢያውን ለገዛሽው እንደአመላቸው የቻልካቸው ዘኬ አበበች ስራውን ለምታግዙ ሁሉ ድንግል ማርያም ከጎናቹ ትሁን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 жыл бұрын
ማሽኑን የገዛሽው ኤርትራዊ እህታች እግዚብሄር እድሜ ጤና ይስጥሽ በወጣው ይተካ
@abdulrahmanalghfari8298
@abdulrahmanalghfari8298 4 жыл бұрын
ኤትራዊ እህታችን አላህ ጤናሽን ይስጥሽ በወጣ ይተካ ብለናል
@astertekle8537
@astertekle8537 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@asiopiaasiopia6408
@asiopiaasiopia6408 4 жыл бұрын
የኔ እናትዬ ጎራግኛ እስይ የልብሱን ማጠብያ የገዛችሁ እህታችን ፈጣሪ በወጣበት ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ እህታች ተባርክ ኡፍ ወንድሜ ትእግስቱን ይስጥልኝ የኔ ወንድሜ
@alushi1803
@alushi1803 4 жыл бұрын
እንዛመድ
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 4 жыл бұрын
ኤርትራዊ እህታችን እግዚአብሔር አምላክህ ያሰብሽዉን ይሙላልሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏
@habtamtube4753
@habtamtube4753 4 жыл бұрын
😂😂😂😂 ውይ እማማ ዝናሽ በሳቅ ገደሉኝ ቻይናዋን በጣም ጠልተዋት ነበር ጉራጌዋ ስትላቸው እንዴት ደስ አላቸው ጉራጌኛውን ነኩት እኮ
@yesasye3947
@yesasye3947 4 жыл бұрын
የልብስ ማሽን የገዛሽው እህቴ ተባረኪ እድሜ ጤና የሰጥሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ መታደል ነው 👍🏾
@helanweldekan1002
@helanweldekan1002 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@kyzlove3865
@kyzlove3865 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 4 жыл бұрын
የልብስ ማጠቢያ ማሽን ዝገዛእኪ አምላኽ አብዚሑ ይባርኽኪ ፣🙏🙏♥️
@alushi1803
@alushi1803 4 жыл бұрын
እንዛመድ
@user-mb8mw8dq1g
@user-mb8mw8dq1g 4 жыл бұрын
ኤርትራዊት እህታችን በወጣ ይተካ በሄድሽበት ሁሉ መልካሙን ይግጠምሽ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ
@molymoly7822
@molymoly7822 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@kukukuku5502
@kukukuku5502 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@meskiyegata2679
@meskiyegata2679 4 жыл бұрын
ሀያቴ እንደማማ ዝነሽ ነበረች😂 የትልቅሰው አመል እንደ ህጻን ልጅ ነው ኪኪ መዠለጉህ ተባረክ መቻሉን ያብዛልህ ኤርትራዊት እህቴ የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልሽ በወጣ ይተካ😍😍
@pathukadewja5155
@pathukadewja5155 4 жыл бұрын
የአስመራ እህታችን እመቤቴ ባወጣሽው ትተካልሽ እግዛብሄር ይባርክሽ
@user-gb6zc1to6p
@user-gb6zc1to6p 4 жыл бұрын
እማማ ዝናሽየ የማቱላ እድሜ ይስጥዎት ደስ ሲሉ ውይይይ ዛኪየ እግዚአብሔር ዘርህ ይባርከው ፀጋውን ያብዛልህ!!
@zinetamuhammd2463
@zinetamuhammd2463 4 жыл бұрын
አሚን
@saronayele6828
@saronayele6828 4 жыл бұрын
Amen
@user-ly6pi8sr2q
@user-ly6pi8sr2q 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zebibahassen1511
@zebibahassen1511 4 жыл бұрын
ዉይይ አንተ ልጂ ጉድ ችለሃል እኮ ትግዝትህ ደስ ይላላ በዚ ስአት የራሱን ቤተሰብ ማገልገል እና መታገስ አቅቶታል
@yeneneshassen2749
@yeneneshassen2749 4 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዋ የኔ ሽቅርቅር ትፅህናቸው በስመአብ የድሮ ሰው ንፅህናው ደስ ይላል አያቴ ድሮ ማታ ማታ እግራችንን አጥባ ነበር የምንተኛን ቆሻሻ እረግጠህ እዚህ አተኛም አሉ ፅድት ያሉ
@user-nb1yj7hs8z
@user-nb1yj7hs8z 4 жыл бұрын
ትክክል ወይ ወሬ በሳቅቅቅቅ የለሁም
@emu1070
@emu1070 4 жыл бұрын
የዘኪን ትዕግስት ሳላደንቅ አላልፍም በጣም አስተዋይ ልጅ ነው እማማ ዝናሽ አንዳንዴ አዛ እኮ ነው የሚያረጉት
@goosigoosi3822
@goosigoosi3822 4 жыл бұрын
እውነት ብለዋል እማማ ዝናሽ ጉራጌ ጥሩ ነው!! ሁሉም ኢትዮጽያዊ ጉራጌ ቢሆን ሀገራችን ድህነት አይኖርም ብዬ አምናለሁ!!
@user-fg5pn7ph8d
@user-fg5pn7ph8d 4 жыл бұрын
ትክክል ጉራጌወች ለስራ እንጅ ለወሬ ቦታ የላቸውም ደስ ይሉኛል
@selammulugeta4977
@selammulugeta4977 4 жыл бұрын
ትክክል ሁሉም እንደ ጉራጌ ስራ ወዳድ ቢሆን ሀገራችን ከአለም አንደኛ ነበረች
@omammar1740
@omammar1740 4 жыл бұрын
@@user-fg5pn7ph8d sukurene"mara💋💋💋
@user-fg5pn7ph8d
@user-fg5pn7ph8d 4 жыл бұрын
@@omammar1740 ምንም አይደል
@senaitbekele47
@senaitbekele47 4 жыл бұрын
betkkl gurage wste new swedachu eko
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 4 жыл бұрын
ፍቅር የሆንክ ልጅ ምናለ ወጣቱ ሁሉ እንደ አንተ ቢሆኑ ሀገራችን የት በደረስን ነበር። ዘካርያስ የካህኑ ዘካሪያስን በረከት ያሳድርብህ
@user-uo2jl7qr5l
@user-uo2jl7qr5l 4 жыл бұрын
በሆነማ ሀገር አትበጠበጥም ነበር
@mube8885
@mube8885 4 жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏❣❣❣
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 4 жыл бұрын
አሜን በእውነት
@mitikefeyisakorsa7652
@mitikefeyisakorsa7652 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tizuyabatua7119
@tizuyabatua7119 4 жыл бұрын
Amen
@fikirtube8420
@fikirtube8420 4 жыл бұрын
ኤርትራዊቷ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@astertekle8537
@astertekle8537 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mulerraya5732
@mulerraya5732 4 жыл бұрын
እግዛቤሔር ጨምሮ ይስጥሽ ኣሰተዋይ የሆንሽ ልጅ ኤርትራ ኣገርሽም ሰላም ያርግልሽ
@yirgalemabraha9562
@yirgalemabraha9562 4 жыл бұрын
Amen
@loveall892
@loveall892 3 жыл бұрын
Amenn
@astertekle8537
@astertekle8537 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@nunuabebe2023
@nunuabebe2023 4 жыл бұрын
ምመርቀው በማሽኑ ልብሱ ታጥቦ ስንለብስ አሉ እማማ ዝናሽ 😂😂😂😂😂😂 ምረቃት ቁጠባ እግዚአብሔር ይባረክሽ እህታችን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sdt3004
@sdt3004 4 жыл бұрын
እውነትም ምርቃት ቁጠባ።
@aidakidane2204
@aidakidane2204 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk 😘💕
@sanianoria1715
@sanianoria1715 3 жыл бұрын
በእማማ ዝናሽ ኢሁንባች ደምሩኝ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
هههههههههههه
@linalina5554
@linalina5554 3 жыл бұрын
Hhhhhhhh
@maranatamaranatahanykinijo4022
@maranatamaranatahanykinijo4022 3 жыл бұрын
ኡፋፋፋ እናትና ልጅ ነው የምትመስሉት ዘብ ምርጥ ሰው ተባረክ
@messelubeyan666
@messelubeyan666 4 жыл бұрын
ተባረክ አንተ ልጅ ስታዋራቸው ጥሩ ነው እግዚአብሄር ይስጥህ
@kalቃል
@kalቃል 4 жыл бұрын
ዘኪ በራስህ ቻናል ስለመጣክ ደስ ብሎኛል እማማ ዝናሽ ጤና ይስጦት
@zinetamuhammd2463
@zinetamuhammd2463 4 жыл бұрын
እኔ የሱ አይመሰለኝም አለከፈትም አላልም እንድ በአለፈው
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 4 жыл бұрын
ጽግዬ ሰብ አድርጊኝ
@almazenegus1956
@almazenegus1956 4 жыл бұрын
You tube aytekememe eko
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 4 жыл бұрын
አችሸሌ፣የባሌባ፣እደኢሳሚሰት፣ሜዳያላይሰላልወጣሺጂ፣ቱ
@ekrutube2155
@ekrutube2155 4 жыл бұрын
@@zinetamuhammd2463 ዴምሪኝ ውዴ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 4 жыл бұрын
እህታችን ምርቃቱን ከአላህ ይደርስሻል እማማ ዝናሽ ሆዳቸው እንጂ አፋቸው አይመርቅም ተባረኪ እድሜና ጤና ይስጥልን
@munanasir3493
@munanasir3493 4 жыл бұрын
አሚንንን
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk ewnte New
@user-gd7qh1el1o
@user-gd7qh1el1o 3 жыл бұрын
እውነት ነው ግን በሆዳቸው ይመርቃሎ
@r.z6570
@r.z6570 4 жыл бұрын
የልብስ ማጠብያውን የገዝሽው ኤርትራዊ እህታችን እግዚአብሔር ዘሮችሽ ን ይባርክ እማማ ዝናሽ በልባቸው ነው የሚመርቁት
@meronsimeneh
@meronsimeneh 4 жыл бұрын
አንተም ታስቃለህ እሳቸውማ ተወኝ። ደስ ትላላችሁ እድሜ ይስጣቸው እማማዬ ሁላችሁም ተባረኩ ኤርትራይቷ እህታችን ያቀነለይ ሀፍተይ
@astertekle8537
@astertekle8537 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@asafasilmertesew3902
@asafasilmertesew3902 4 жыл бұрын
ማሺን የገዛችው እህታችን እግዚያብሄር አብዝቶ ይተካልሽ ባወጣሽበት ዘኪ ማኛ ስወድህ ሚካኤል ይጠብቅህ
@mistirwoldemariam2177
@mistirwoldemariam2177 4 жыл бұрын
ወይኔ እማማ ዝናሽዬ ጉራጌ ስትላቸው ፊታቸው እንደ ፀሐይ ብራ እናቶች እንዲህ ናቸዉ ለልጆቻቸው እሚወዱትን ነገር ሲሰሙ😍😘
@alushi1803
@alushi1803 4 жыл бұрын
እንዛመድ
@_j4302
@_j4302 4 жыл бұрын
መሻ አላህ በጣም ጥሩ ልጂነህ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ወድም
@moliyoneseh2685
@moliyoneseh2685 4 жыл бұрын
ማጠቢያውን የገዛሽ እህታችን ፈጣሪ ይባርክሽ🙏🙏🙏💋💋💋አይ እማማ ዝናሽ ያልታሰረ እብድ መሰልክ ይበሉህ😁😁😁😁😁😁😁
@beynadawg6629
@beynadawg6629 4 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ጉራጌ ውስጣቸው ነው እስይ ጥሩ ምርጫ እማምዬ
@user-zv1oj5gp6x
@user-zv1oj5gp6x 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔም በጣም ነው የምወዳቸው ጉራጌ ❤❤❤❤❤❤❤
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 4 жыл бұрын
ጉራጌ ይወዳሉ ደስ አላቸው ጉራጌ ነው የማገባው ስትላቸው የኔ ጣፋጭ እናት እማማ ዝናሽዬ 😘😘😘❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 4 жыл бұрын
ፍቅር የሆኑ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር💚💛❤💪
@mimiezana1742
@mimiezana1742 4 жыл бұрын
እባክህ በጣም ያሳዝናሉ አታናዳቸው ሲናደዱ ለጤናቸው ጥሩ አይደለም በልክ አርገው ሲበዛም ቀልድ ይመራል
@mikiyeyeshi4846
@mikiyeyeshi4846 4 жыл бұрын
arogitoch hulem endih nachew esu yeserawun manm alseram .....kuch blo comment mestet kelal nw lk endanchi weregna
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 3 жыл бұрын
ትክክክል ነሽ
@jsidbehx6813
@jsidbehx6813 3 жыл бұрын
በጣም ተናደዋል 😂😂
@sebleabraham5937
@sebleabraham5937 3 жыл бұрын
@@mikiyeyeshi4846 ya
@senaittafesse3234
@senaittafesse3234 4 жыл бұрын
ዘኪ አታናዳቸው በተቻለ መጠን ደስ ይበላቸው እድሜ ይጨምርላቸዎል ብስጭት ለጤናቸው ጥሩ አደለም ደስታ ከሁሉ ይበልጣል
@butterfly2349
@butterfly2349 4 жыл бұрын
Zekarias Leb Aderk New , Aysemam
@hannykonjoh3264
@hannykonjoh3264 4 жыл бұрын
የልብስ ማጠቢያ የገዛሽላቸው እህታችን እሳቸውን እንዲህ እንደረዳሻቸው እግዚያብሄር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ
@meseretg.sellasie7524
@meseretg.sellasie7524 3 жыл бұрын
ለምታደርግላቸው ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ! በጣም ጥሩ ሰው ነህ። ነገር ግን የሚጮኹት እኮ ጆሮቸው ስለማይሰማ ነው። ውይይይይይ እማማ ዝናሽዬ ስወዳቸው። ደሞ ደግ ናቸው። እባክህ እባክህ የሚሉህን ስማቸው። ተወኝ ሲሉህ ተዋቸው አታስጡኻቸው። ፀባያቸው ከሳቸው እድሜ የሚጠበቅ ነው አታድክማቸው።
@mmmsss9657
@mmmsss9657 4 жыл бұрын
አይ እማማ ዝናሽ ፀዳት እከ ጥግ ነው የኔ እናት
@nomoreetihopia2245
@nomoreetihopia2245 4 жыл бұрын
ልብስ ማጠቢያ የገዛሽላቸው እድሜ ጤና ይስጥሸ
@romisihen137
@romisihen137 4 жыл бұрын
منى منى ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር , ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና.... kzfaq.info/get/bejne/od9_dJhl1sDXh4U.html Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@alushi1803
@alushi1803 4 жыл бұрын
እንዛመድ
@Ethiopian398
@Ethiopian398 4 жыл бұрын
ጉራጌ ሲባሉ በጣም ጥሩ አሉ እማማ ዝናሽ በል ጉራጌ አግባ በል ሌላ የሚቀበሉም አይምስሉም እማማ ዝናሽ 😂😂
@merontaye8723
@merontaye8723 4 жыл бұрын
በእውነት ዛሬ ነው ያየሁት ፈጣሪ የሚደስትበትን መልካም ስራ የምታደርጉ ሁሉ የሰማይ አምላክ በመልካም ነገር እያጠገባቹ ፍፃሚያቹ ይመር እማማ ዝናሽ በጣም አሳቁኝ ውድድ አረካቸው በጣም ደስተኛ ሆነው እየኖሩነው ድምፃቸው ዘፈናቸው እደወጣት ህፃን ፍልቅልቅ እፍፍፍ ዜጋዋ ምንድነው ይቺ ዜጋ ሲታረጅም አተረሳም እፍፍፍ ዘፈን በጣም ሳኩኝ
@mobilecity2404
@mobilecity2404 4 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ድሮ ምርቃት አይችሉም ነበር ልበል ክክክ አይወዱም እና እህታችን እሷቸዉ ስላርጁ እኛ እንመርቅሽ አለን ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ
@eyobtesfahun8786
@eyobtesfahun8786 3 жыл бұрын
Tanx ኤርትራ እህቴ
@bettyhabesha2071
@bettyhabesha2071 4 жыл бұрын
እኔ 8 አመት ሙሉ ንፁህ ከሚባሉ አረብ ጋ ኑሬያለሁ እንደ እማማ ዝናሽ ንፁህ ግን አላየሁም ኪዳኗን ዘፈናቸው ደግሞ ይምጣብኝ ነው
@Chrisyoutube4484
@Chrisyoutube4484 4 жыл бұрын
የኔ እናት እረጅም እድሜ ይስጦት እዉነታቸዉ ነዉ ጉራጌ ፍቅር ነዉ
@user-pv4uu7ni2v
@user-pv4uu7ni2v 3 жыл бұрын
ኤርትራውያን የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይባርክሽ እማማ ዝናሽ ተው ባባትህ እያለች ስትጮክ እንዴት እንደምታስቀኝ ዘኪ ችሎታክን ሳላደንቅ አላልፍም እኔ ትእግስት የለኝም ባንተ ትእግስት እንዴት እንደሆነ ተማርኩ ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Жыл бұрын
ማጠቢያው የገዛሽላቸው እህታቼን በእውነት አብዜቶ አብዝቶ ፀጋውን በረከቱን ጤናዌን ይስጥሽ እውነት የመንግስተሠማያት ዋጋ ያድርግልሽ ይኸው እግዚአብሀር በሰጠን ነገር የበለጠ ይሰጠናል በማንኪያ ስንሰጥ እጥፍ አድርጎ ይሰጠናል
@user-gd1sy9bp7g
@user-gd1sy9bp7g 4 жыл бұрын
የልብሱን ማሺን የገዛሺው ኤርትራዊ እህታችን እግዚያብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሺ የኔ ቆንጃ
@elsadibaba7670
@elsadibaba7670 4 жыл бұрын
እህቴ ልብስ ማጠቢያ ገዝተሽ እንደሰጠሽ ስታውቂ በድፍረት ሳታውቂ በስሕተት የሰራሽውን ሀጥያት የድንግል ልጅ በደሙ ይጠብልሽ እኔ ኤርትራ ኢትዮጵያ አልልም ተጋብተናል ተዋልደናል እናትሽ እናቴ ናቸው ተባረኪ
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 4 жыл бұрын
Talked merekate
@alushi1803
@alushi1803 4 жыл бұрын
እንዛመድ
@as-vs8zm
@as-vs8zm 3 жыл бұрын
ማጠቢያ የገዛሽው እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ የያዝሽው ይባረክ
@moij5962
@moij5962 3 жыл бұрын
Thank you The real "Zeki"...and his teams.... Long Life to "Zeki" and people like him💝
@selamtube3774
@selamtube3774 4 жыл бұрын
የእማማ ዝናሽ ምርቃትና የኢትዮጵያ ነፃነት ናፈቀኝ 🙏
@ethiopiaorthodox4240
@ethiopiaorthodox4240 4 жыл бұрын
😂😂😂👌👌👌
@misirben3240
@misirben3240 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@user-lt7re5fn9h
@user-lt7re5fn9h 4 жыл бұрын
ከከከከከ
@yemesrachabebe2116
@yemesrachabebe2116 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@user-pf6ct6xk2o
@user-pf6ct6xk2o 4 жыл бұрын
ኡናት ቢለሻል ኦ
@astergetachew8695
@astergetachew8695 4 жыл бұрын
ኧረ ወየው ዛሬ ዘና አደረጉኝ በለሊት ድምፃቸው ሲያምር የኔ እናት ኑሩልኝ
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 4 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ አምላክ የሳቸውን ያክል እድሜ ይስጥህ ወንድሜ
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 4 жыл бұрын
Thank you our Eritrean sister ..God will give you twice for this!
@yrgalemgbrenseanuguse285
@yrgalemgbrenseanuguse285 4 жыл бұрын
እህቴ: ኤርትራውት: እግዚአብሄር: ይባርክሽ: ተባረኪ ኢኔ: ራሴ እዚ ማህበር ማለት እነ ዘካርያስ: ብቀላቀል: ደስ ይለናል: ስደት ላይ ነን: እህት ወንድሞቼ: ጸልዮልን: ዛኪየ እግዚአብሄር ጤና ይስጥህ ወንድሜ: እህታቹ ኔን ከስደት።እና ኤርትራውት
@semiraabdo5826
@semiraabdo5826 4 жыл бұрын
መልካም ስራህ በጣም ሚመሰገን ነው በዛ ላይ ትግስተኛ ነህ ግን ተው ሲሉህ እሺ በላቸው ያሳዝናሉ
@bruktadele7599
@bruktadele7599 4 жыл бұрын
Pls selkachewene lake beredachewe dese yilegnale
@rowcellel209
@rowcellel209 3 жыл бұрын
@@bruktadele7599 የዘኪ ነው የፈለከው ?
@ahlammohammed4735
@ahlammohammed4735 3 жыл бұрын
ዘኪየ ፈጣሪ ይስጥህ ረጅም እድሜ ደግሞ እማማ ዝናሽን እሺ በል የሚሉህን አታደርቃቸዉ እዳይረግሞህ
@user-yn3lp4xe3j
@user-yn3lp4xe3j 4 жыл бұрын
ማጠቢያውን የገዛሽላት እህታችን ባወጣ ይተካ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@sunnyethio3782
@sunnyethio3782 4 жыл бұрын
ስንት መልካም ስው አለ እግዛቤር ይስጣት ወንድሜ ትግስቱን ይስጥህ እግዛቤር እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሉንም በፈገግታ ታሳልፈው አለህ እግዛቤር እድሜና ጤና ይስጥህ አይዞቹህ በርቱ
@obsaasbo7664
@obsaasbo7664 4 жыл бұрын
ምን አይነት መታደል ነው እዉነት ታድለሀል እግዝያብሔር እድሜ ይስጣቺሁ እዉነት ከትንሽ እስቀትልቅ እምትረዱ እግዝያብሔር በማያልቀሁ በረከት ይሙላላቺሁ
@User-eu6pi
@User-eu6pi 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lijyabsiratube710
@lijyabsiratube710 4 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ስወዳት እካ እና እኔም ወደፊት እግዛብሄር ብሎ እኔም እንዲህ ላሉ ለምስኪን እናቶቼ መርዳት እመኛለሁ ዘኪዬ bro እግዛብሄር ይስጥህ ለእኔ መርዳት እንድችል እግዛብሄር ይርዳሽ በሉኝ
@tomitom787
@tomitom787 4 жыл бұрын
ማጠብያውን የገዛሽ እህታችን በወጣ ይተካልሽ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 4 жыл бұрын
የኔ እናት አላህ እድሜዎትን ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦትዘክዬ ታድለክ ከማማ ዝናሽ ጋር እየዋልክ ምንም አይከፋክም ዛሬ ደሞ ፍክት ብለዋል የለበስ ማጠበያውን የገዛችው እህታችን አላህ በወጣው ይተካልሽ የኔ መልካም እህት
@mekidessisay4178
@mekidessisay4178 4 жыл бұрын
ትውቸው
@saronayele6828
@saronayele6828 4 жыл бұрын
Amen
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 4 жыл бұрын
ልብስ ማጠቢያውን የገዛሽው እህት ይሄ ነው የኛ ቤተስብነት አንድነት እህትን ወንድምነት 🙏🏾
@alushi1803
@alushi1803 4 жыл бұрын
እንዛመድ
@Tube-bp6od
@Tube-bp6od 4 жыл бұрын
በወጣ ይተካ እታችን ከኤርትራ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥሽ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ዩቱበሮችስ አምስት ሳንቲም አይረዱም ለራሳቸው በአራትሺ አንድ ጃኬት ገዝተው ሲለብሱ ለድሀው ወገኔ አይሉም ኤርትራን አላህ ሰላም ያድርጋት እማማ ዝናሽ መመረቅ አይወዱም ግዴታችሁ ነው እናታችሁ ነኝ ማለታቸው ነው ❤❤❤❤
@hanaanna8071
@hanaanna8071 4 жыл бұрын
የኔናት፣እድሜ፣ይስጦት፣ ዘካርያስ፣ተባረክ
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 4 жыл бұрын
ዘክዬ የእኔ ጌታ ልብስ ስታጥብ ሲያምርብህ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ውይ መታደል።።
@tafesechtefery2797
@tafesechtefery2797 4 жыл бұрын
ዘኬ ሁሉን ነገር ጥሩ እየሰራህ ተው ያሉትን እሽ ብለህ በራሳቸው ሀሳብ ይስሩ ተዋቸውምክንያቱም እድሜያቸው ነውአትነካካባቸው ተው ሲሉህ እሽ በል እኛንም እየጨነቀን ነው ይቅርታ
@meritamene1375
@meritamene1375 4 жыл бұрын
እኔም ነኝ
@user-zg8oc7qu9w
@user-zg8oc7qu9w 4 жыл бұрын
ወይኔ ዘካርያ አላህ ትዕግስቱን ይስጥህ ወድሜ አላህ ከይር ስራህን ይውደድልህ
@zainb198
@zainb198 4 жыл бұрын
አሚንንን ጎበዝነው የውረውሩተ
@user-kh3vq3ib2i
@user-kh3vq3ib2i 4 жыл бұрын
ማሺን የገዛሺው እህታችን ፈጣሪ እድሜ እና ጤናይስጥሽ በበረከት ይሙላሽ ዘኪ በእውነት ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ትናፈቃላች እናትና ልጁ❤
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 3 жыл бұрын
ዘኩዬ እንደው ግን ታድለህ በእውነት መታደል ነው እንደዚህ አይነት ፀጋ አፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አቦ
@user-fp6vq6ux6t
@user-fp6vq6ux6t 4 жыл бұрын
ኤርትራዊት እህታችን እግዚአብሔር ይስጥሽ በወጣው ይተካ💔💔💔💔
@hannatekie9899
@hannatekie9899 4 жыл бұрын
Eritrea long live!!! Hezebesh yebark! Deki Eri...Amlak yebarkohm😍🇪🇷 ❤ Bless your family sister!!!
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 997 М.
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 14 МЛН
እወቅ! እማማ ዝናሽ ከዘኪ ጋር
30:58
Zeki Tube
Рет қаралды 247 М.
እማማ ዝናሽ ዛሬ አልተቻሉም ሳቅ በሳቅ አደረጉን
34:57
እትዬ ዝናሽ ከሳቃቸው ብቅ ብለዋል
1:24:41
Kidst mekbib
Рет қаралды 78 М.
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 997 М.