እንዳልሞትክ እርግጠኛ ነኝ! በህይወት አለሁ በለኝ! Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 90,867

EthioInfo

EthioInfo

3 жыл бұрын

Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 332
@user-sj8iz4qf5f
@user-sj8iz4qf5f 3 жыл бұрын
እግዛብሄር የሚሳነው የለም እና በሱ ተስፋ አይቆረጥም ይገኛል የኔ እናት 😭
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 3 жыл бұрын
እጅግ መንፈሰ ጠንካራ ሰው ነው። በችግሩጊዜ ዘመዶቹ ላይ ሸክም ላለመሆን ወስኖ ያን ክፉ ግዜ ተጋፍጦታል። ይህ ሰው በህይወት ካለ መፈለግ ያለባችሁ መንገድ ዳር ሳይሆን ትላልቅ ቦታዎች ነው። የባንክ ማናጀር ፣ዳኛ ፣ሐኪም፣ መሀንዲስ ፣ መምህር ወይም ሌላ የማይሆንበት ምክንያት የለም። የወደቁ እንዳሉ ሁሉ በዚህ ሁሉ ችግሮ አልፈው ከስኬት የደረሱ ብዙ ናቸው። የፍለጋ አድማሳችሁን ከመቄዶንያም ባለፈ ሰፋ አድርጉት።
@user-cr9nf2ri9k
@user-cr9nf2ri9k 3 жыл бұрын
ወላሂ ዛሬ ደስ ብሎኛል የአክስቴ ልጂ በተጠፋ በ30አመቱ በራሱ ቤተሰቡን አፈላልጎ በእናቴ ስልክ ደዉሎ አለሁ አለን አልሀምዱሊላህ በጣም ደስስስስብሎኛ
@user-nk1iu6vu1f
@user-nk1iu6vu1f 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እስይ እንኮንም ደስ አለሽ ማምየ አምላኬ ሆይ የስው ልጅ ሁለየም ደስታው እንጂ ክፋት አታስየን ለጠፋውም በስላም ያገናኛቸው ቸሪ ያስማን
@bamlakabebaw5731
@bamlakabebaw5731 3 жыл бұрын
እንኳን ደሰ ያላችሁ እህቴ በ30አመቱ ተገኝ ሰትይ ተስፋ ተሰማኝ እኔም ወንደሜ ከከጠፉ28አመቱ እግዚአብሔር ከፈቀደ ከሰደት ሰመለሰ እፈልገዋለሁ
@emmaibelievegod9360
@emmaibelievegod9360 3 жыл бұрын
እንካን ደስ አለሽ እህቴ
@sultansalih711
@sultansalih711 3 жыл бұрын
በጣም እንኳን አላህ ረዳቹ አስደሰታቹ በጣም ደስ ይላል
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከወንድምሽ ጋር ያገናኝሽ
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን🙏 እናታለም እህታለም እንባሽን እግዚአብሔር አምላክ እንባሽን ያብስልሽ ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትርዳሽ💚💛♥️👏👏
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
እግዝአብሄር አምላክ ከወንድምሽ ጋር በስላም ያገናኝሽ
@honeytube8513
@honeytube8513 3 жыл бұрын
እንደማመር
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
አሜን
@yesewzerachenef4884
@yesewzerachenef4884 3 жыл бұрын
አሜን
@saratube1230
@saratube1230 3 жыл бұрын
እኔ ለምን እደሆን አላቀም እምታገኛው ነው የሚመስለኝ የኔ እናት አላህ ያገናኝሽ😢😢
@addiskifle8986
@addiskifle8986 3 жыл бұрын
እግዝአብሄር ያገናኛችው እህቴ እኔም አጎቶ ጠፍቶ ቀርቷል በዝሁ ባገኘው ምናልባት በህይወት ካለ ስሙ ታፈስ ደስታ ይባላል ምናልባት ይተዋወቁ ይሆናል እመቤቴ ትርዳሽ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
_አላህ ያገናኛቸው ያረብ_
@meselechmelka4135
@meselechmelka4135 3 жыл бұрын
ወገኔ ይሄንን አይተን አንጨካከን የሰላም ዋጋው ተወርቶ አይጨረስም ወገኔ እንተሳሰብ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-jq5tk8xw4g
@user-jq5tk8xw4g 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ብይን ስጋ ያገናኛኝሽ እህት እኮ የናት ምትክ ናት
@ethiopiahagere3312
@ethiopiahagere3312 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ከወንድምሽ ያገናኝሽ
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162 3 жыл бұрын
ኡፍ በጣም አሳዘነችኝ የኔ እናት አላህ ያገናኛችሁ ወድም እደቀላል። ሳስበው የምትገናኙ ይመስለኛል አብሽሪ እናት ውስጤን በላሽው ይሄ ለቅሶ ደስታ ሁኖ ድጋሜ ከወድምሽ ጋ የምናይሽ ያድርገን
@tube4569
@tube4569 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ዕስኪ ሡባዬ ይዘሽ ጠይቂ እግዚአብሔርን በህልምሽ ካየሽው መፍትሄ ታገኛለሽ
@at5670
@at5670 3 жыл бұрын
እባኮትን፡እንዴት፡ነው፡ሱባኤ፡የሚያዘው? ቢያስረዱኝ፡በአክብሮት፡እጠይቆታለው፡የሚመቾት፡ከሆነ። አመሰግናለው፡በጣም። ሰላም፡ዋሉልኝ።
@tube4569
@tube4569 3 жыл бұрын
እሺ የቤት ሱባዬ የአርምሞ ሱባዬ አል እህቴ ይበልጥ መምህር ተስፋዬ ብለሽ ዩቱብ ላይ ጊቢ በሳአቱ ስላልመለሱኩ ይቅርታ
@saratube1230
@saratube1230 3 жыл бұрын
ይገኛል አይዞሽ የኔም አባት ለውትድርና ወጥቶ በልጅነቱ በተለያዩ በሀያሳባት አመታቸው ነው የተገናኝት የአባቴም እናት እና አባቱ ሞተው ነው ያገኛቸው ግን ምን ይዝን እያሉ ነው እንጂ ከቤተሰብ የሚርቁት በጣም ነው የሚዝኑት አባቴ እንደ ሴት ነበር የሚለቅሰው😢😢😢 እኔ ለአባቴ የመጀመሪያ ልጅ ነኝ አሁን ሀያ አራት አመቴ 😍😍 አባቴ ንፍቅ ብለኸኝል😢😢😢
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ፆሎት አድረሰጊ ሱባኤ ገብተሽ አምላክን ጠይቂ ምልስ ይሰጥሻል የድንግል ማርያም ልጅ አይዞሽ በህይወት ኑሮ ለመገናኘት ያብቃችሁ
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 3 жыл бұрын
እጊዚአብሄር በህይወት ከወንድምሽ ጋር ያገናኝሽ የነ እህት
@selamawitmamo5921
@selamawitmamo5921 3 жыл бұрын
አሜን
@thanksgodforeverything3705
@thanksgodforeverything3705 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይረዳሸ በሠላም ያገናኛችሁ
@bezebeze2553
@bezebeze2553 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነው የለም በህይወት ካለ ፈጣሪ ያገናኝሻል እኔም ምኞቴ ነው እንድትገናኆ እግዚአብሔር እባሽን ብያብስልሽ አይዞሽ
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 3 жыл бұрын
ወይ የኔ እህት መለየት ከባድ ነው አደለም የእናት ልጅ የምንወዳቸዉን ጓደኛ ስናጣ የልብ ህመም ነው ፈጣሪ ይርዳሽ ማማዬ የእዉነት አደለም ቤተሰብ በስልክ የምናቃቸዉን ሰወች ስናጣ የልብ ስብራት ፀፀትነው 😭ፍቅር ና መለየት አልቅሳ አስለቀሠችኝ😭😭
@ethioaddis5489
@ethioaddis5489 3 жыл бұрын
እግዚብሔር የሚሳነው የለም ይርዳሽ ያገናኝሽ መልካሙን ያሰማን አሜን
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 3 жыл бұрын
ኪዳነምህረት እናቴ ትርዳሽ አይዞሽ ትገኛላቹ በሰላም
@senaittessema7704
@senaittessema7704 3 жыл бұрын
ወይኔ ምን አይነት ነገር ነው የኔ ታሪክ የቀረበ ነው የመሰለኝ እኔም እንዳአቺ አይነት ታሪክ አለኝ እውነትሽን ነው ካለህ በህይወት እባክህን አለው በልላት አባክህ ያሰብሽውን ነገር እግዚአብሔር ያገናኝሽ
@selamawitmamo5921
@selamawitmamo5921 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selamdebebe8292
@selamdebebe8292 3 жыл бұрын
አሳዛኝ ታሪክ ነው ከኔ አጎት ጋር ይመሳሰላል አጎቴ የናቴ ወንድም ወጣት እያለ እንደወጣ የት እንዳለ አይታወቅም ወደ 30 አመት ገደማ ይሆነዋል እስካሁን ይኑር አይኑር ማንም አያውቅም ስሙ ለማ ገብረክርስቶስ ይባላል ከወንድምሽ ጋር ስላም ያገናኝሽ
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 3 жыл бұрын
እንደዉ እመብርሀን በለተቀንዋ ታገናኛቹ የኔ እናት እንዳፍሽ ያድርግልሽ
@amlakytemesgen4926
@amlakytemesgen4926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ማማየ አይዞሽ አይዞሽ ፈጣሪ ለአይን ያብቃችሁ 🙏🙏🙏 እኔም ለማላቀው አያቴ እንደዚህ አይነት ታሪክ ሳይ አለቅሳለሁ እናቴን በህፃንነት ጥሏት ዎታደር ቤት የገባው 5 እህት4 ወንድሞች አሉት በእድሜ ትልልቅ ሰዎች ቢሆኑም እስከአሁን ከቁጥር የጎደለ የለም ከሱ ውጭ ማለቅሰው የእናቴ ስስቴ አባቷን ፍለጋ የተንከራተቱት አይኖቿና ልቧ ረፍት ስላላገኙልኝ ነው ሱዳን ነው 5 ልጆች ወልዷል 1 እግሩ ሽቫ ሆኗል አይተነዋል ይሏት ነበር ምንም ሆኖ ቢተያዩ ደስታየ ነበር ግን።።።።
@tigistmekonnen4274
@tigistmekonnen4274 3 жыл бұрын
ሰላምዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አንኩዋን ሰላም መጣሽ አግዚአብሄር ይርዳሽ
@F1234
@F1234 3 жыл бұрын
የኔም ወንድም የቤታችን የመጀመሪያ ልጅ በደርግ ጊዜ ታፍሰው ከብዙ ተማሪዎች ጋር ከ ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ውስጥ ወስደዋቸው የዛ ለታ ለናቴ መተው ነገሯት ብዙ ተማሪዎች እንድትወሰድ ከዛ እየተመላለሰች ብትጠይቅ ወደ ጦርሜዳ በግዳጅ እንደተላኩ እና የተላኩትም ተማሪዎች የመጀመሪያ ብርጌድ ላይ እንደሰለፏቸው እና በውጊየው እንደሞቱ ለናቴም ሌሎቹም ወላጆች ተነገራቸው😭😭😭በቃ አስክሬንም የለም በቃ በጣም የሚያሳዝን ግዜ እስከዛሬ ወንድማችን በሂወት ከተረፈ ይመጣል ብለን እንጠብቃለን 🙏🙏🙏🙏እግዚያብሔር በሂወት ያገናኛችሁ እህቴ ፡
@yeshimaru1403
@yeshimaru1403 3 жыл бұрын
ሰላምዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ ታገኝዋለሽ።
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር አምላካችን በሰላም ያገናኛችው ልብ ይነካል ወላዲት አምላክ ትራድሽ 🙏😭❤️
@yoyofeel4012
@yoyofeel4012 3 жыл бұрын
የኛ የኢትዮጵያዊያን እህቶቻችን እኮ ነብስ ናቸው እኮ ከሌላው አገር እህቶች ይለያሉ ብዙዎቹን ስላየው ነው እኛ ልዬ ነን:)
@yosephhabte565
@yosephhabte565 3 жыл бұрын
እውነት ነው ያልከው።
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከወንድምሽ ያገናኝሽ እህቴ የወንድም ነገር የሚያቅ ያቀዋል እንባሽን በደግ ያብስው
@user-tx9lm4el5u
@user-tx9lm4el5u 3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቹህ ደግሞ ታገኝዋለሽ
@haronwcherkos4015
@haronwcherkos4015 3 жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሸ ታገኘዋልሸ በእርግጥኝነት ማርያምን አይዞሸ አብራቹ ትቀርባላችሁ እግዚአብሔር ይርዳሸ
@AliSaleh-kb1hg
@AliSaleh-kb1hg 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ እናት እፍፍፍፍ ያማል በጣም እባሽ ይታበስ 💒💒💒💒
@abdulhamidnuri9556
@abdulhamidnuri9556 3 жыл бұрын
መሲዬ አንቺ ቆንጆ ልጅ ከቆንጆ ድምፅ ጋር የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች በጣም ነው የምወዳቸው እህታችንን ከወንድምሽ ጋር ለመገናኘት ፈጣሪ ይርዳሽ በይልኝ
@serkalemtube9673
@serkalemtube9673 3 жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ልጅ እንባሽን ያብስልሽ ወንደምሽ ጋ በሰላም ያገናኝሽ
@lediy7350
@lediy7350 3 жыл бұрын
በእውነት እንባዬን መቆጣጠር ሁሉ ነው ያቃተኝ መዳንያለም በህይወት አኑሮት ያገናኛቺ ደስታሺን ያሰማኝ
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ያገናኝሽ
@godisgreat3507
@godisgreat3507 3 жыл бұрын
በእውነት ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም፡፡ እግዚአብሔር ያግዝሽና በሰላም ከምትናፍቁት ቤተሰቦቹ ይቀላቅለው፡፡ የራስሽን ድርሻ ለመሞከር ግን ሰዎች ሰምተው እነዲደውሉል ከምትጠብቂው በተጨማሪ የቀድሞው የኢትዮጵያ ሰራዊት አሁን በጥሩ ሁኔታ ላይ ስለሚገኝና ፅ/ቤትም በአዲስ አበባ ውስጥ ስላለው እዛ ሔደሽ ሰዎችን ብታነጋግሪ ነገሮችን ለማፍጠን ይረዳሻል ብዬ አስባለሁ፡፡ እግዚአብሔር ይርዳሽ!!!!!
@selamawitmamo5921
@selamawitmamo5921 3 жыл бұрын
ሄጃለሁኝ እያፈላለጉልኝ ነው አመሰሰግናለሁ።
@meserettesfaye1796
@meserettesfaye1796 3 жыл бұрын
ጌታ ይርዳሽ።
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
እግዚአቢሔር ያገናኛቹህ
@tigistabera5595
@tigistabera5595 3 жыл бұрын
ሰላምዬ መድሀኒአለም ይርዳሽ እኔም እህቴ እና ወንድሜ ከጠፉ 30 አመት ሆናቸው
@hanahana4519
@hanahana4519 3 жыл бұрын
እርርር እሲት እንጠያየቅ እኔም እንደ አንች አንድ ወንድሜ እና እህቴን አጣው እማማ🙌😢👈
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 жыл бұрын
እግዛቤር ከወንድማችሁ ጋር ያገናኞችሁ
@bekelechreta2305
@bekelechreta2305 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር መልካም ነው ወንድሜ ታገኝለሺ አይዞሺ አይዞሺ ቁዱሰ ገብርኤል ቁድሰ ሚካኤል ይርዳሺ
@b.t7056
@b.t7056 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ከወንድምሽ ጋር ለመገናኘት ያብቃችሁ የኔ እህት🙏🙏
@banjibanji425
@banjibanji425 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይርዳሽ እንድታገኙው
@user-cr9nf2ri9k
@user-cr9nf2ri9k 3 жыл бұрын
አላህ ያስገኝልሺ ወንድምሺ
@zellitube
@zellitube 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከወድምሺ በሰላም ያገናኝሺ እሕቴ ለሱ እሚሳነው የለም በቅርብ ታገኛዋለሺ አይዞኝ💚💛❤🙏
@user-yz6yd1hz9c
@user-yz6yd1hz9c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀን አለው እህቴ ከወንድምሽ ጋር እንደምትገናኚ ተስፋ አደርጋለሁ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ !!! መሲዬ ሁሌም አደንቅሻለሁ በርቺ ።
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሸ ።ጎበዝ እንዳትናገሪ የኛ ሕዝብ እንኳን አሜሪካ ነው የምኖረው ብለሽ ኮንዶሚኒዬም ተመዝግጊቤከለሁ ካልሽገንዘብ አላት ብሎ ነው ተንኮል ነው የምናስበው ።
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 3 жыл бұрын
እኔ የማለቅስበት ነገር አላጣም መቼም ኡህህህ 😭😭😭 ለወንድሞቼ ያለኝን ፍቅር ሳስበው ውስጤ ተቃጥሎ ነው ያለቀስኩት ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ያገናኝሽ የኔ ውድ እህት ። ለሦስት ቀንም ብትሆን በእመቤቴ ድንግል ማርያም ፊት ሻማ አብርቼ በጸሎት ምልጃዋን እማጸናለሁ እመቤቴ ድንቅ ተዓምር እንደምታሰማኝ አምናለሁ አንችም ተስፋ እንዳትቆርጭ እግዚአብሔር ከእስትንፋስ ቅርብ ነው እናም ጸልይ አይዞሽ እህቴ
@selamawitmamo5921
@selamawitmamo5921 3 жыл бұрын
አሜን
@etaferahuabebegebru1580
@etaferahuabebegebru1580 3 жыл бұрын
እኔንም በጣም አስለቀሽን እናቴ እግዚአብሔር አምላክ እንባሽን የብስልሽ :: እመቤቴ ማርያም ደስታን ታብስርሽ እግዝአብሄር አምላክ ከወንድምሽ ጋር በስላም ያገናኝሽ ፈጣሪ ድምፁን ያሰማችሁ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል ነገ ስቀሽ እንደማይሽ ተስፋ አለኝ፡፡
@selamawitmamo5921
@selamawitmamo5921 3 жыл бұрын
አሜን የኔ እህት
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@yammikaelzeleke7404
@yammikaelzeleke7404 3 жыл бұрын
አሜን
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 жыл бұрын
ኡህ አሳዘንሽኝ እግዚአብሄር ያገናኝሽ
@leyowesame8040
@leyowesame8040 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ቸር ወሬ ያሰማችሁ በፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
😥😥የኔን ወንድም የናቴን ልጅ የማላውቀውን እንዴት ልፈልገው? አብዶ አካለ ጎዶሎ ሆኖ ራሱ ባገኘው ሁሉ እንዴት ደስ ባለኝ? 😢😢😢😢😢😢 የኔናት ለወንድምሽ ስታለቅሽ እኔም አብሬሽ አለቀስኩ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ በ ህይወት ካለ ታገኝዋለሽ እግዚአብሔር የፈቀደው ይሁን ከባድ ነው
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
ሁሉንም የማይሳነው ፈጣሪ ተሎ ያገናኛችሁ ይርዳችሁ
@selamawitmamo5921
@selamawitmamo5921 3 жыл бұрын
አሜን
@user-do9yx2io1t
@user-do9yx2io1t 3 жыл бұрын
እኔም ወንድሜን ባገኘው ምናልባት ሰሙ ሰጣርጊ አሻግሬ ይባላል በደርግ ጊዜ ነው የወጣው😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@peacelove4778
@peacelove4778 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ ሌላ ምን ይባላል አይዞሽ እህቴ
@user-do9yx2io1t
@user-do9yx2io1t 3 жыл бұрын
@@peacelove4778 አሜን አሜን አሜን😭😭😭🙏🙏🙏🙏አመሰግናለሁ እህት💞💞💞💖💖💖
@selamselam151
@selamselam151 3 жыл бұрын
እግዛአብሔር በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ
@woinshet2595
@woinshet2595 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ የኔ እናት የሚሳነው የለም!!!
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 3 жыл бұрын
እኅታለሜ የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ የነጋዋ እመብርሃን ደስታን ታብስርሽ እፍፍፍፍፍ አንጀቴን ነው ያላወሰችው
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ፈጣሪ ምንም አይሳነውም
@selamademsung5995
@selamademsung5995 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
@meselechmelka4135
@meselechmelka4135 3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ስንት ነገር ተሸክማ ነው የኖረችው እግዚአብሔር ይርዳሽ። ወንድምሽን ያገናኛቹ።
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 3 жыл бұрын
እግዚሀቤርአምላክያገናኝሽበጣምያሳዝናል
@menberelegesse7855
@menberelegesse7855 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር የርዳሽ አንባሽ የታብስ
@Surviver-e2o
@Surviver-e2o 3 жыл бұрын
Ene ye Keren lij negin, my heart aches for you. May this brother suffered POST TRAUMATIC DISORDER. War is distraction of society. I wish you all the best ye enat!
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 3 жыл бұрын
አላህ ደስታችሁን ያሰማን አይዞሽ ኢንሻ አላህ በሰላም ትገናኛላችሁ
@netsolo8225
@netsolo8225 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኝሽ እህቴ እመብርሀን ትሁንልሽ
@geez2115
@geez2115 3 жыл бұрын
እግዝያአብሔር እጅሽን ባፍሽ አስጭኖ ያስገርምሻል ብዙ የመከራ ጊዜ አሳልፈሻል አውን የደስታሽ ያረገው ይሆናል።
@selamawitmamo5921
@selamawitmamo5921 3 жыл бұрын
አሜን
@cintayo9997
@cintayo9997 3 жыл бұрын
መደሐኒ። አለም ከሪሰቶሰ እዳፋሸ። ያርገውና ሰትመለሺ ከወንድምሸጋ ያገናኝሸ አሜን።
@winnemagara3960
@winnemagara3960 3 жыл бұрын
እመብርሃን ትርዳሽ🙏
@user-wn3ch9xi5v
@user-wn3ch9xi5v 3 жыл бұрын
ነብሷን ይማረው እና የዘሙ የኑስ እህት መስለሽኝ በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳሽ ወንድምሽን እድታገኚው እኔም እንዳችው አባቴ ከአምቦ በደርግ ግዜ ከቤት ወጥቶ አልተመለሰም ጠፋ አፈላልገን አጣነው
@yemarwuhashashe2831
@yemarwuhashashe2831 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሸ
@mdfamilys8696
@mdfamilys8696 3 жыл бұрын
ወይ የታሪክ መመሳሰል የእኔም እናት ወንድሟ በደርግ ጦርነት እንደወጣ ቀርቶ እሰከአሁን እናቴ እንባዋ ሳይደርቅ አንድ ልጅ ደሞ የሱማሰታወሻ የነበረው ደሞ በሊቢያ አውሮፓ እገባለሁ ብሎ ወጥቶ ቀረ የእናቴ ነገር በቃ ወይ ሞተዋል ብላ ተሰፋ አልቆረጠች እንዲሁ እንደተብሰለሰለች በር በር እያየች በተሰፋ አይኖቿ በእንባ ተበላሸተው በህክምና ላይ ናት ፈጣሪ ያገናኛችሁ
@user-il8lo3lm5y
@user-il8lo3lm5y 3 жыл бұрын
ለምን በዝህ ሚዲያ አቀርብም ምን አልባትሊኖር ይችላል ልጆችም ሊኖረው ይችላል
@mdfamilys8696
@mdfamilys8696 3 жыл бұрын
እሰቲ የሚያናግረኝ አካል ቢኖር ደሰ ይለኛል
@selamhailu1990
@selamhailu1990 3 жыл бұрын
አምላክ ወደ ቤቱ ይመልስላችሁ ብዙውን ጊዜ ከውትድርና ሲመለሱ በጦርነት ድምፅ የተነሳ አስተሳሰባቸው ሊቀየር ይችላል ቤተስብንም ላለመጠጋት ይፈልጋሉ ብዬ አስባለው እግዜር በስላም በጤና ይመልስላችሁ ከመፈለግ ወደ ሃላ አትበሉ
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 3 жыл бұрын
እንሻ.አላህ.ይገኝል.አታልቅሺ.እህት..
@firdosemelese1179
@firdosemelese1179 3 жыл бұрын
መሲየ የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@abebaaklilu9126
@abebaaklilu9126 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በፀጋው ያገናኛቹህ
@user-qf1qp6ep1t
@user-qf1qp6ep1t 3 жыл бұрын
እመብርሃን ትርዳሽ አይዞሽ እህታችን
@sademas
@sademas 3 жыл бұрын
Meseya you are very professional 👏 I love your intro. You took her shyness by your sweet talk
@dessalegnbelay1818
@dessalegnbelay1818 3 жыл бұрын
እ/ር ይርዳሽ!!! ምታገኝው ይመስለኛል ስታገኝው ደስታሽን በዚሁ ቻናል እንጠብቃለን
@tttube6528
@tttube6528 3 жыл бұрын
እኔም የማላውቀው አጎት አለኝ በደርግ ነው የጣው ሲወራ የማላውቀው አጎቴየ ይናፍቀኛል
@hayathayat8684
@hayathayat8684 3 жыл бұрын
Ene wedime
@tttube6528
@tttube6528 3 жыл бұрын
@@hayathayat8684 ወላሂ በጣም ከባድነው ባውቀውና በሚድያ ብፈልገው ደስይለኝ ነበርግን ምንም መረጃ የለኝም ያባቴ በታችነው እኔግን ሣልወለድነው የወጣም ሲያወሩ ሣላውቀው ይናፍቀኛል
@maranata1484
@maranata1484 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኝሽ
@asmelash4029
@asmelash4029 3 жыл бұрын
አይዞሽ ልትገናኙ ነው እግዚአብሔር ያቃል የድሮ ጦርሰራዊት ወንድሞቻችን ኢትዮጵያዉያን ባለእዳዎች ነን አይዞሽ እመቤታችን ትርዳሽ።
@mdenatshom6352
@mdenatshom6352 3 жыл бұрын
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ
@bestpractic5040
@bestpractic5040 3 жыл бұрын
ልኡል እግዚያብሄር ከመትናፍቂው ወንድምሽ ያገናገኝሽ፡፡
@tilahunbekele3797
@tilahunbekele3797 3 жыл бұрын
እመብርሀን በምልጃዋ ታገናኝሽ ልክ የኔሂወት ነው የሚመስለው እኔም ወንድሜን በንደዚሁ ሁኔታ ወቶ ቀረ መኖሩን 1985 አመተምህር አመተምህረት በጉዋደኛው ደብዳቤ ልኮ ይህንን ሰው ለሀገሩ አብዮት ብሎ መኖሩን አሳውቆን እሱ ጠፋብን ስሙ ሰለሞን በቀለ ሞላ ይባላል እናታችን እኛም እርሙዋን እርማችንን ሳናወጣ እስቲል እስካሁን እናታችን እኛም አለን እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 3 жыл бұрын
ጎበዝ አትስጪ ስሙን የኢትዮጵያ ህዝብ ተበላሽቶአል ወንድምሽ ነኝ ብሎ የሚመጣ ስላለ ተጠንቀቂ ወንድምሽን ታገኝዋለሽ አይዞሽ
@kikahumed2392
@kikahumed2392 3 жыл бұрын
አላህ ያገናኝሽ እህቴ ወንድምሸ ጋር
@user-rr4qs4ly8y
@user-rr4qs4ly8y 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ተመልሰሽ ሳትሃጅ ቸር ወሬ ያሰማን🙏😭
@asmamuhammad1547
@asmamuhammad1547 3 жыл бұрын
የኔ እህት አላህ ይርዳሺ አይዞሽ ኢንሻ አላህ በአላህ ፍቃድ ይገኛሉ
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
@sofiaosman308
@sofiaosman308 3 жыл бұрын
አላህ ያገናኙቹ ያረብ መልካሙን ያሰማሽ እህቴ
@saramamo5332
@saramamo5332 3 жыл бұрын
በሰላም ያገናኛቹ
@genetberhe3018
@genetberhe3018 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኀሽ አለህ ይልሻል !!!
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናችህ
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 3 жыл бұрын
😢😢😢አስለቀስሽኝ! የነገዋ እመብርሀን በምልጃዋ አለሁ ትበላችሁ ታገናኛችሁ 😢😢😢
EMS Special ትግላችን እስከ ቀራኒዮ ነው Tue 23 Jul 2024
8:58
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 3,5 М.
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 73 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 36 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 165 МЛН
የ13አመት ልጄ ማርገዟን ሳናውቅ ወለደች
25:32
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН