Ethiopia - ሚዲያዎች ስለ ፋኖ ዓላማ | በዝርዝር የዘገቡት ጉዳይ!

  Рет қаралды 141,370

Feta Daily

Feta Daily

6 ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 176
@belletdemssie9558
@belletdemssie9558 6 ай бұрын
እውነት ያሽንፋል ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ
@Brhannguse
@Brhannguse 6 ай бұрын
የፋኖ አላማ ይታወቃል ምርጢቱን ኢ/ያ ማምጣት ነው
@AsAs-ny3bq
@AsAs-ny3bq Ай бұрын
ደል ለፋኖ ጀግናው ፋኖ በርታ ድሉ ቅርብ ነው💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ወዮልህ ብልፅግና
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 6 ай бұрын
እኔ እኳንም የፋኖ ዘር ሆኩኝ ❤❤❤❤❤❤
@user-sp8ju1pw6i
@user-sp8ju1pw6i 6 ай бұрын
ድል በድል ይሁን ፋኖ ድል ለፋኖ
@HabtamBelete-yy2if
@HabtamBelete-yy2if 6 ай бұрын
ድል ለፋኖወቻችን ፋኖ ይችላል ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪
@alamal2812
@alamal2812 6 ай бұрын
ድል ለጀግኖቻችን ፋኖ
@sabasolomon4036
@sabasolomon4036 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ ለአማራ ህዝብ ይድረስለት ድል ለፋኖ 💚💛❤️
@bz1225
@bz1225 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሳይሆን የአማራ አምላክ በሉ። የሚፈልጋችሁ የለም። እዛው በክልላችሁ ፅኑ
@hayatteshome573
@hayatteshome573 6 ай бұрын
​@@bz1225እሽ ተወዳጁ ማን ነኝ አልክ
@MusaDander-bc6sb
@MusaDander-bc6sb 6 ай бұрын
ሌለውን የሰውዘር የፈጠረውን ፈጣሪ ብታውጅ
@MusaDander-bc6sb
@MusaDander-bc6sb 6 ай бұрын
የሙት መንፈስ ከህያው መንፈስ ክልል ይመቸዋል
@Zamani1983
@Zamani1983 6 ай бұрын
@@bz1225 ገገማ አማራንማ አንፈልግም ይገንጠሉ የምትሉበት አንደበት የላችሁም በትግራይ ጦርነት ይገንጠሉ ምናምን ሥትሉ ነበር አማራ ክልል ያለውን ማአዲና ማገልገያ ታውቁታላችሁ የአማራ ክልል እራሡን ቢችል ታውቁት ነበር ጉዳቱን ፈለግሽ አልፈለግሽ ማን ለመነሽ😃
@user-cx7ci5qw4h
@user-cx7ci5qw4h 6 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ እውነት ያሸንፋል ድል በገዛ ሀገሩ ለሚገደለው ለሚሳደደው አማራዬ።💚💛❤️🇨🇬✅
@thinkb4speak464
@thinkb4speak464 6 ай бұрын
ፋኖ ይችላል ብራቮ ፋኖ ....ፋኖ ላይመለስ ተነስቷል
@frezerkebe8164
@frezerkebe8164 6 ай бұрын
May the lord bless Fanos! may he give them victory!!! God bless all Ethiopians!!!
@user-ed3mo4nx8f
@user-ed3mo4nx8f 8 сағат бұрын
ድል ለተፋውአማራሕዝብ
@user-li8tu6ii2k
@user-li8tu6ii2k 6 ай бұрын
በርታ ፋኖዬ ሰለእኔ የሚከፈል መሰዋትነት እወዳችዋለሁ
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 6 ай бұрын
ፋኖን ሁሉም ደጋፊዉ ነው አምላኬ ሆይ የፋኖን መጨረሻ አሳየኝ ድል ለፋኖ🥰 ሞት ላራጁ እና ለገዳዩ ለኦሮሙማው
@Zamani1983
@Zamani1983 6 ай бұрын
ህዋሀት አማራን እየጨፈጨፈ ሥለመጣ እንጂ ፋኖ ለአብይ ብሎ አልተዋጋም መሥማት አቁማችሆልደ ?
@user-ky1zc8qw8w
@user-ky1zc8qw8w 6 ай бұрын
ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጀግኖቸ ድል ለመላው ፋኖ ጎጃም ጎደር ሸዋ ወሎ አድ አማራ አድ ኢትዮጵያ ፋኖነት አሸናፊነት💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@user-qj4ve6kv3g
@user-qj4ve6kv3g 12 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@user-mv6ef6fh4k
@user-mv6ef6fh4k 4 күн бұрын
እውነት ያሸንፋል ድል ለአማራ ፋኖኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-tr2tl8ty9x
@user-tr2tl8ty9x 6 ай бұрын
ድል ለፋኖ !!! እሔ አውሬ መግስት መደምሰስ መለቀል አለበት !
@user-zb8kk3hy8v
@user-zb8kk3hy8v 19 күн бұрын
ድል ለተገፋው ወገኔ አማራ ህዝባዊ ሃይል ፋኖ
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 6 ай бұрын
ድል ለፋኖኖኖ ድል ለአማራው ህዝብ
@user-jv9ub1hz4u
@user-jv9ub1hz4u 5 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@user-yj9li6ge4r
@user-yj9li6ge4r 6 ай бұрын
ድሉ ለተበደለው ለተገፋው ህዝብ ይሁን ❤አማራየ መከራህ መቸነው የሚያቆም?😢
@naajanojaa7
@naajanojaa7 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የወንድሞቻችን ከፉ እንዳታሰማን ሁሌ በድል ይወጡልን❤
@user-ov2kz1kn1i
@user-ov2kz1kn1i 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢ድል ለተገፋው ያአማራ ህዝብ ድልለተገፋው ላአማራ ፋኖ
@chilotmesefen2058
@chilotmesefen2058 6 ай бұрын
እደል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤
@emusemer5573
@emusemer5573 6 ай бұрын
ፈታ ግጭት ስትል ነበርኮ ያው ጦርነት ሳይሆን የዘር ጭፍጨፋ ነው😢😢😢
@Zamani1983
@Zamani1983 6 ай бұрын
የመንግሥት ደጋፊ ሆኖ ነው አትፍረዱበት
@abrahamtsega655
@abrahamtsega655 6 ай бұрын
ፕሮፌሽናል ጋዜጠኛ ነው ገለልተኛ ሆኖ መረጃ መስጠት አለበት፡፡
@Zamani1983
@Zamani1983 6 ай бұрын
@@abrahamtsega655 እና ጦርነት አይልም ምዲነው ማለባበስ
@user-le6cl8ij5c
@user-le6cl8ij5c 5 ай бұрын
HH
@abebatefera2334
@abebatefera2334 6 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
@YirgaBezezewe-cs7hi
@YirgaBezezewe-cs7hi 16 күн бұрын
ድል ለአማራዉ ህዝብ ፋኖ ❤ለነፃነት
@user-gv5rl1sl6r
@user-gv5rl1sl6r 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-vu8sv5vi8t
@user-vu8sv5vi8t 19 күн бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
@user-il9ky3qh6n
@user-il9ky3qh6n Ай бұрын
ፋኖነት ❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-yu9vh2rm1z
@user-yu9vh2rm1z 11 күн бұрын
ድልለፋኖ
@haregtegegne-ih8dm
@haregtegegne-ih8dm 6 ай бұрын
FANO is freedom armiy ድል ያለ ድል ለጀግናው ፍኖ የኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያን ትንሳኤ ሊያረጋግጥ ጀግንነቱን በማይደበዝዝ በደማቅ ቀለም ለመፃፍ ለነፃነት የሚታገል ነፃ አውጭ ታጋይ ነው
@Tmesgne
@Tmesgne 6 ай бұрын
ድል ለተገፋው ላአማራ ህዝብ💚💛❤️
@samuelmekonen9148
@samuelmekonen9148 17 күн бұрын
ጀግናዉ ግፈ
@masetewal6914
@masetewal6914 6 ай бұрын
አማራዬ እውነት ያሸንፋል ድል ለፋኖ ❤️
@birhanjommy
@birhanjommy 6 ай бұрын
ማስተዋያህን ከቶውን ማን ወሰደብህ? ግትር ብሎ በድሮው ታክቲክ አይሰራም። ዘዴና ብልሃት ብቻ! ቀሪው የኢትዮጵያ ሕዝብ በፋኖ አካሂድ እየተገረመ ነው። ፋኖ አሸነፈ ቢባል እንኳ አገር ማፈራረስ ብቻ ነው የሚከተለው።
@masetewal6914
@masetewal6914 6 ай бұрын
@@birhanjommy እንደአንተ አይነቱ ዘገምተኛ ሞቱን ቁጭ ብሎ ሚጠብቅ ወይም የሰው ስጋ ለመንብላት ሚያታልል ብቻ ነው እንደዛ ሚያስብ እንጂ መሬት ላይ ያለውን እውነት እንደሰው ሚያስብ ብቻ ነው ሚያውቀው ድል ለፋኖ 🥰🥰🥰ታርዶ መበላት ሰልችቶናል
@birhanjommy
@birhanjommy 6 ай бұрын
@@masetewal6914 የዘር መርዝ የተረጨ ግዜ እኛ ዘሪዎቹ ወያኔና መለስን ስንዋጋ የት ነበራችሁ የእኛ ብልሆች? ያን ግዜ አማራ ከያለበት እንዲታደን እና እንዲገደል፣ እንዲሰደድ መርዛቸውን ሲረጩ የትነበራችሁ እናንተ ንቁዎቹ? ኢትዮጵያዊነት እንዲከስም እና ታላቋ ትግራይና ኦሮሚያ የሚሉትን ገንጥለው ለመመሥረት ሲያሴሩ እናንተ ብልጦቹ የት ተኝታችሁ ነበር?። ዛሬ አክራሪውና ጭራቁ የኦነግ ሸኔ ብልጥ ሆኖ አማራ እራሱ ኢትዮጵያን እንዲያፈርሳትና የእነሱን ፍላጎት አማራው ራሱ እንዲፈፅምለት አማሮች በሚገኙበት ቦታ ሁሉ እንዲገደሉና እንዲሰደዱ የሚያደርጉት አማራው በመንግሥት ላይ እንዲነሳ ነው። እነሱ ሲያሞኙን ወጥመድ የምትወድቁ ጅላንፎዎችን አንፈልግም። የአማሮች መሰደድና መገደል የሚያበሳጨው ሁሉ ጠላቱን መለየት፣ በጥበብና በዘዴ አድኖ መምታት ሳይሆን አማራን ማስገደልና የገዛ አገሩን ማፈራረስ ውስጥ ያለው በቂሎች ምክንያት ነው። ወጥመዱን ያልተረዱ ከረፈፎች ኢትዮጵያን ማዳከሙንና ማፈራረሱን፣ ጠላት በሌለበት ቦታ ጦርነቱን አማራ ክልል አድርገው አማራን ማስጨረሱን ይዘውታል። ጠላትን በቀጥታ መርጦ በጥበብና በዘዴ ማጥፋትን መማር የማይችሉ ደናቁርትን ይዘን ዓይናችን እያየ ጆሮአችን እየሰማ ወደ ገደል ጎትተው እየጨመሩን ነው።
@balewnigussie3973
@balewnigussie3973 6 ай бұрын
ባለ ግዜ እየመረረህ ከምትዘግብ ቢቀርብህስ?
@user-il9ky3qh6n
@user-il9ky3qh6n Ай бұрын
ፋ❤ኖ❤🎉🎉🎉🎉
@user-ml1yk5le4u
@user-ml1yk5le4u 22 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ 💪💪💪
@selamselamawit1275
@selamselamawit1275 22 күн бұрын
❤del lfano❤❤❤❤❤
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 13 күн бұрын
Vecory for. Fano Amhara for sure weather no one at all❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FentahunMemhr-vh3ss
@FentahunMemhr-vh3ss 6 ай бұрын
አይዞህ የሀገሬ ጀግና።እግዚአብሔር ስለእናንተ ይዋጋልና ዝም በሉ እንዳለ መጰሀፍ። ዛሬም እግዚአብሔር ከእናንተጋር ስለሆነ አይዞአችሁ። በርቱልንና ከሀገር ኸጥተን ያለንም ወደቀያችን እንመለሥ።
@YorduKirubel
@YorduKirubel Күн бұрын
Deli Le fano 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-bo3yj2ub3u
@user-bo3yj2ub3u 5 ай бұрын
ዲል ለአማራ ፋኖ
@HenokfasikaHenokfasika
@HenokfasikaHenokfasika 6 ай бұрын
በርታ
@CeramicTiles2
@CeramicTiles2 6 ай бұрын
መላሰ አለሸ እኮ 🤨👌
@user-ry2bb9rs4s
@user-ry2bb9rs4s 5 ай бұрын
@user-qo8ce6pd2l
@user-qo8ce6pd2l 18 күн бұрын
ድድድልልል ለአማራ ህዝብ ❤❤ቀቀወወ
@gesithayle
@gesithayle 14 күн бұрын
እድር ባይ ይህ ሚዲያ መርዝ ያለበትና ለአማራ ሥልታዊ ጥላቻውን የሚገልጽ ነው
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 15 күн бұрын
አንድነት አንድነት አንድነት በሐሰት የውንጀላ የታሪክ ትርክት ሐውልት አሰርቶ ከሚያስጨፈጭፈን ከሚያሳድደን ለመዳን አንድነት አንድነት
@Getachewsolomon
@Getachewsolomon 12 күн бұрын
የመንግስት ጥበብ የጎደለው አካሄድ በኢኮኖሚው ላይ ትልቅ ጠባሳ ጥሎ ከማለፉም ባሻገር በሰብአዊ መብት ጥሰት ተደርጓል።ፈጣሪ ኢትዮጵያን እርስ በርስ ከመጠፋፋት ይታደጋት በቃሽ ይበላት!!
@YitbarekBelayl
@YitbarekBelayl Ай бұрын
Fano is king
@mulugetamindaye8391
@mulugetamindaye8391 5 ай бұрын
ፋኖ ትግላችን እስከ መንግሥት ለውጥ ድረስ ነው ማለት በአንድነት እምነት ያለው ክልል ሁሉ ተባብሮ ለውጥ ለማምጣት እንጂ እንደወያኔና እንደ በጎሳ ቅዠት ተወጥረ የጎሳ መንግሥት አቋቁመው ሕዝብንና ኢትዮጵያን ማሰቃየት ሳይሆን ከጎሳ የቅዠት ፌደራሊዝም እንላቀቅ ነው። ኢትዮጵያ ከመላው ክልል ሕዝቦቿ ጋር ለዘላለም ትኑር።
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 6 ай бұрын
እረ ሰላም ናፈቀን ማንኛቸውም ቢሆኑ ወደ ድርድር ይምጡና ሰላም ያድርጉልን ሀገራችንን እኔ ሀገር መግባት ሳስብ እረ እሄው ይሻለኛል መች ሰላም አላት ሀገሬ ነው የምለው ።ጓደኞቼንም ሀገር አትገቡም እንግባ ስላቸው እረ ስደቴ ምን አለኝ ይሉኛል ግን ሁላችንም ሀገራችን ገብተን ማረፍ እንፈልጋለን ።እንደት እንግባ?
@hielaagama
@hielaagama 6 ай бұрын
እውነት ነው ኢህአዴግን የጣለው ቄሮ ሳይሆን ፍኖ ነው ቄሮ ተባባሪ ነው ለምን የኦሮሞ ደም ደሜ ነው ያለው የአማራ ወጣት ነው
@fgty4821
@fgty4821 6 ай бұрын
ኢሃድግን የጣለዉ የሙስሊሞች ንቅናቄ ድምፃችን ይሰማ ነዉ አብዘሃኛዉ ኦሮሞ ደግሞ ኦሮሞና ስልጤ ነዉ
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 13 күн бұрын
Fano is like Tewedrs Kassa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vh2hp3ds2g
@user-vh2hp3ds2g 4 күн бұрын
Del li fano Amhara togethers well come to Ades Ababa 4 kilo now 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤️
@user-ui4mu7uz3j
@user-ui4mu7uz3j 6 ай бұрын
Delelelfanoooooooo
@halimayoutube284
@halimayoutube284 6 ай бұрын
Wishetaam
@Yosefmulugeta-dm1eu
@Yosefmulugeta-dm1eu 6 ай бұрын
Deli lafano wodefte❤❤❤❤❤❤❤❤
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 6 ай бұрын
ፋኖ ይችላል ወዳጀ
@user-vh2hp3ds2g
@user-vh2hp3ds2g 23 күн бұрын
Del li tegefaew fano Amhara togethers 💪💪💪💪💪 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛❤️
@user-le6cl8ij5c
@user-le6cl8ij5c 5 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ
@speak_the_Truth24
@speak_the_Truth24 6 ай бұрын
ፋኖ የነፃነት ሠራዊት ነው! ፋኖ ማለት ጀግና! ፋኖ ማለት ፍቅር! ፋኖ ማለት እውነት! ፋኖ ማለት እሳት! ፋኖ ማለት አለት! እኛ የቆምንበት! እኛ የምንቆምበት! ፋኖ የሰው ተስፋ!!!
@tenaderjew2599
@tenaderjew2599 6 ай бұрын
💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@zulfaabcho1991
@zulfaabcho1991 6 ай бұрын
Deli la fano❤❤❤❤
@user-dl5ev8xb3g
@user-dl5ev8xb3g 6 ай бұрын
የዉጭ ሚዲያም ሆነ መንግሥታት ምን አጋባቻዉ?እና ቢቢሲ ግጭት ጠማቂዎች።
@beki620
@beki620 6 ай бұрын
BBC 👏👏👏👏👏👏👏👏
@GebermikalAyalw
@GebermikalAyalw 12 күн бұрын
ንጵሀን እያለቀ መንግሥትአለ ይባላልሀድያ ምንምሆነምንም መዳኛችንምሆነመሞቻችን ፍኖነው ፍኖማለትየህዝብ ተቆርቋሪማለትነው ለኢትዮጵያውያንበሙሉ
@MaseyAsefew
@MaseyAsefew 6 күн бұрын
Dil lfano
@speak_the_Truth24
@speak_the_Truth24 6 ай бұрын
አማራ ያሸንፋል!
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 6 ай бұрын
የአማራ ህዝብ ጥያቄ ነው ወይስ የፋኖ ጥያቄ መከላከያን በመውጋት ነው አማራን ከህወሓት የሚከላከለው
@abisinya117
@abisinya117 13 күн бұрын
ድል ለ 🅐🅜🅗🅐🅡🅐 🄵🄰🄽🄾 ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@YibeltalAdeme-vo1bk
@YibeltalAdeme-vo1bk 25 күн бұрын
Dil lefanoooo
@Alehegn-jf8hm
@Alehegn-jf8hm 12 күн бұрын
ሴክስ 2:17
@speak_the_Truth24
@speak_the_Truth24 6 ай бұрын
ፋኖ በነብሱም በስጋውም የለመለመ የፍትሕ ሠራዊት ነው!
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 6 ай бұрын
የአማራ ህዝብ ከህወሓትም ይሁን ከሼኔ የተደረገው አሁንም ከኦሮሞማው አገዛዝ ጋር የሚደረገው እጅግ አስፈላጊና ፍትሃዊም ነው፤ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን ፋኖኖኖኖኖኖኖ!!!!!!!!!💪💪💪💪💪💪💪💪
@be-liever
@be-liever 6 ай бұрын
ገጣባ አህያ የአህያ ዘር ። ማናፋት ከዘራቹ ነው ከአህያነታቹ ። ኦሮሞን ለማጥፋት ብለህ እነዳትጠፋ ። ጉርጦች ዝንብላቹ ኦሮሞ ኦሮሞ ብላቹ አትጩሁ።
@AregaAbebe-zk1zi
@AregaAbebe-zk1zi 20 күн бұрын
@frd11123
@frd11123 13 күн бұрын
የፋኖ ትግል ግልፅና ግልፅ ነው አትግደሉኝ ልኑርበት እያለ የአማራ ህዝብ ሢለምን የሣቁበትን የተሣለቁበትን ወገኑን ለማዳን ነው ለሌላ አይደለም
@jemaladinew3144
@jemaladinew3144 6 ай бұрын
መጣ መጣ
@MusaDander-bc6sb
@MusaDander-bc6sb 6 ай бұрын
የአይጥ ምስክር ዲንቢጥ
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t 6 ай бұрын
ፋኖ ሙሉ ትጥቅነውያለው ቦለቲካምአለ አብይ እደሚቦጫረቀውአደለም አብይን ሁሉምነውየጠላው እስሳውም አፍ አተውነው
@user-vh2hp3ds2g
@user-vh2hp3ds2g 7 күн бұрын
Del li tegefaew fano Amhara togethers well come to Ades Ababa 4 kilo now 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛❤️
@user-xo7is6fm7e
@user-xo7is6fm7e 6 ай бұрын
❤❤❤ድልለፍኖ
@chilotmesefen2058
@chilotmesefen2058 6 ай бұрын
‏🍏🍋🍎💪
@americaneaglegtllc2211
@americaneaglegtllc2211 6 ай бұрын
Fano ye hitsan teyake newu jil
@EteneshAmera
@EteneshAmera 17 күн бұрын
ድልድልድልአማሪፍኖፍኖይሸንፊል💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-tu5xz8qe2s
@user-tu5xz8qe2s 2 күн бұрын
ሰ ለመ
@user-fh2er8cj8w
@user-fh2er8cj8w 20 күн бұрын
ማንችሎት እሱበለው አቶ አደለም አስተካክል ለማሰነስ ነው?
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 12 сағат бұрын
በሕወሐት ሥርና በተገንጣዮች የተከለሉ የኢትዮጵያውያን መሬቶች የሑሉ ዜጎቻችን ዕንጂ የተወሠኑ የጦር አበጋዞች ንብረት ሖኖ አይቀጥልም፤ ዕሥከ መቃብርም ድረሥ ዕየተከታተልን አፈር ዕናለብሣቸዋለን። ኢትዮጵያ ማለት መላ አፍሪካና አንድ የጥቁር ሕዝብ ማለት ነው። ለመገነጣጠል ከሚባዝኑና የጥቁርን ሕዝብ ሕብረት የመግባቢያ መሣሪያዎቻችንን ከሚያጠፉ ከሚከፋፍሉን ጋር ድርድር አይደረግም። የሕወሐት ቡችሎች ተሞክረዋል ተፈትሸው ያገኘነው ቢኖር መላ የጥቁርን ሕዝብ አደጋ ላይ ለመጣል በመሖኑ ይሔንን ለማሥቆም ዕሥከሚጠፉበት ሠአት ድረሥ ዕንፋለማቸዋለን።
@RahmaRose-ii3te
@RahmaRose-ii3te 6 ай бұрын
Balow, ba drone arachowun masbalat naw inazih awrewochi! Jawisan matfat naw!
@user-qg7on9hz1z
@user-qg7on9hz1z 6 ай бұрын
Enantem BBC Nachu malet new
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 6 ай бұрын
ድል ለፍኖዎች እናት የሀገር መከታ ምሰሶ. አጥር ያለእነተ ሀገርመናናት ድል ለፍኖ
@fgty4821
@fgty4821 6 ай бұрын
ፋኖ ለወገኑ መታገሉ አሪፍ ሆኖ ሳለ አላማዉና ፍላጎቱ ግን የአፄዎችን አገዛዝ መመለስ ነዉ መሆኑ ያስጠላኛል ምክኒያቱም አንድ ሀገር አን ሀይማኖት የሚሉት ነገር አለ
@user-tt7vn1re7l
@user-tt7vn1re7l 5 ай бұрын
ሚማ
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 6 ай бұрын
ከሚገርመኝ ነገር ከሽፍቶች ጋ እንደራደር ማለቱ ከኦነግ ሸኔ ሊደራደር በጣም አሳፋሪ ኖው ሕዝብ ሰብስቦ የሚጨፈጭፍ ነጻ አውጪ ባይ ለኦሮምያ ከምንድኖው ነጻ የሚያወጣቾው ሠራዊቱን ዝምብሎ እየመገባቾው
@zelalemtadesse5520
@zelalemtadesse5520 6 ай бұрын
2007 የሚለው የስያሜና ግነቱ መነሻ ማጣቀሻ የቢቢሲ የታሪክ ማዛቢያ ማስታወሻ ነው። ቢያንስ የአደዋውንና የ ፩፱፸ዎቹን ዝማሬዎች መጥቀሱ በቂ ነው። " ፋኖ ተሰማራ ……እንደሆችሚኒ እንደ ቼ ጉቬራ" የተባለው መቼ ነው? ቀሪውን ብራና አገላብጧ!! ፈረንጁን እርሳው!!
@ewnetualemineh1700
@ewnetualemineh1700 5 ай бұрын
😅😢😂
@user-fn5cp4dz3h
@user-fn5cp4dz3h 6 ай бұрын
Kkkkkk😂😂😂😂 BBC እማረኛ DW አማረኛ ውስጥ የሚሰሩ ፋኖዎች ትልቁ ጃዉሳ ወይንም ፋኖዎች ናቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-om5hj8kp9y
@user-om5hj8kp9y 6 ай бұрын
ምን ይጠበስ
WHY THROW CHIPS IN THE TRASH?🤪
00:18
JULI_PROETO
Рет қаралды 9 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 33 МЛН
Cute Barbie Gadget 🥰 #gadgets
01:00
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 46 МЛН
🛑ራሳችሁን አታጥፉ | የሚቃጠል መሥዋዕት | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket #viral
1:25:54