#ethiopia

  Рет қаралды 50,324

GEBEYANU

GEBEYANU

2 жыл бұрын

#ethiopian #ወደ አዲስ አበባ አታልፉም @GEBEYANU
#abiyahmedali #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #gurage #ethiopian #parliament #አብይ #አህመድ #አሊ #president #sahleworkzewdie #getachewreda #redwan #sergegnawegoch #solomon #shumiye #china #taiwan #debretsion #adanech #abebe #addisababa #addisababaethiopia #athletics #athletes #oregon #worldathletics #worldathleticschampionships #shay #buna #shorts #addisababa #fano #ola #shene #eritrea #teddyafro #ukraine #War #russia #invasion #ofc #nama #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #ethereum #endf #raya #danielkibret #alshabaab #somalia #kenya #eritirea
Thanks for subscribing / @gebeyanu
ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡
ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!
/ @gebeyanu
#ethiopia #አገሩ #ይፈርሳል/አይፈርስም?
#ethiopian #ክልል እና #ክልከላ
#Abiy Ahmed Ali #ethiopian #parliament #EthiopianNationalDialogue #EthiopiaPrevails #Sergegna #Wegoch #seifuonebs #eregnaye
#GEBEYANU #Debretsion #Gebremichael #OlusegunObasanjo #JoeBiden #UAE #USAID #Eskinder #Nega #EthiopianPolitics #EthiopianDailyNews #TigrayWar #National #Dialogue #Commission #EthiopiansInSaudi #ኢትዮጵያውያን #በሳውዲ #GERD #አባይ #ግድብ #Abay #Dam #AmharaSpecialForce #TDF #WhiteHouse #SomaliFamine #Fano #ENDF #Afar #Somali #Eritirea #Wolwega #Talk Show #Ethiopian Muslims #Ethiopian #Orthodox #Isaias #Afewerki #shay #​Buna #Ethiopian Politics #enat​ party #prosperity​ party #freedom​ and equality party #ethiopian​ citizens for social justice #ethiopian​ #SolomonShumiye #ZehabeshaOfficial #TMH #ETV #FanaTV #ArtsTV World #zehabeshaofficial #ebc #getachewreda #ola #abelbirhanu #seifuonebs #hermelaaregawi #balderas #nebe #ethiopia #Adanech #Abebe #Abuna #Mathias #EOTC #mayorofaddis #fetadaily

Пікірлер: 205
@GEBEYANU
@GEBEYANU 2 жыл бұрын
ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር! Join
@teshomeakalu7614
@teshomeakalu7614 2 жыл бұрын
Great discussion keep it up ! Sol
@thereality657
@thereality657 2 жыл бұрын
The wrong from this tube is the only speaker is solomon, the rest are observers . Why?
@shegersheger8045
@shegersheger8045 2 жыл бұрын
ወንድሜ ሁልግዜ እንትን ስሰማ ቤተስቦቹ ብሩህ ምስጉን ይሆኑ እላለሁ ሰሌ ።ሀገራችን ያንተ አይነት አንድ አስር ቢኖራት ታድላ ነበር ።እኔም አንድ ቀን ለውጥ እደሚመጣ ተስፋ አለኝ ፣💚💛❤️
@user-hk3sv5oe7c
@user-hk3sv5oe7c 2 жыл бұрын
በጣም ታሳዝናለህ እንዴት የአንድ ሀገር ዋና ከተማን አዲስ አበባን እንዴት ከጉራጌ ጀአስተዳደር ጥያቄ ጋ ታነፃፅረዋለህ ?ሄደህ አይተሀል ? ጉራጌ ባህሌን ላሳድግ ቋንቋዬን ከመጥፋት ልታደግ ማለቱ አንድ ነገር ለማቋቋም መንገላታቴ ይቅር ማለት ለአንተ ፋክክር ነው ? እና መንግስት ትልቅነትህን አሳይ ጉራጌን ግደል እያልከው ነው ?ለጉራጌ ጊዜ ነው መንግስትን እምታበረታታው ? ግዴታ አንተ እንድትቆረቆር የአንተ ብሄር መነካት የለበትም ።ለካ ሌላ ግዜ ብሄርህ ስለተነካ ነበር እምትንዘፈዘፈው ። የቱ ሀገር ነው የጉራጌ ሁሉም ብሄርኮ ክልሉ ነው ሀገሩ አሁን ባለንበት ሁኔታ ።እና አንተ ደስ እንዲልህ ጉራጌ መጥፋት አለበት ? የዛሬ ንግግርህ ለጉራጌ ያለህን ንቀት ነው ያሳየው !ቃላቶችህ በፍፁም ለጉራጌ አይመጥንም ! ብቻ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አንተ ምንም ብትናገር ለእኛ ምንም ነህ
@Samsung-ns3tj
@Samsung-ns3tj 2 жыл бұрын
Sole ቁጥርህን ላክልኝ
@liyumaid4768
@liyumaid4768 2 жыл бұрын
ሶል የማከብር የምወድህ ሰው: ሀሳብህን በጣም ነው የማደንቀው። ለምሳሌ እኔ የከምባታ ዞን ተወላጅ ነኝ። በተመሳሳይ እንደ ጉራጌ ሁሉ ከጉራጌም ቀደም ብለን በምክር ቤት ደረጃ አስወስነን ለክልልና ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ልከን ነበር። የከምባታ ዋናው በክልል ለመደራጀት ምክኒያት በክልሉ መንግሥት አምባገነን ባለሥልጣናት አማካኝነት 1. ከፍትሃዊ የሥልጣን ክፍፍል 2. ከፍትሃዊ የሀብት ክፍፍልና ፍትሃዊ ተጠቃሚነት በመገለላችን ነው። ለምሳሌ :- በዞናችን አንድም የክልልና የፌዴራል ፕሮጀክት ተሰርቶ አያውቅም። ሌላው ክልሉ 1000 ፕሮጀክት ለተለያዩ ዞኖች ሲያሰራጭ ለኛ 1 እንኳ የተነፈግን ነን??? በቅርቡ የተበጀተልንን ስታይ በጣም ያሳፍራል። ብቻ ብዙ መጥቀስ ይቻላል።
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
ግንለማን ሀሳብህ ጥሩነው ሚበረታታነው እንዲሳካ እመኛለው።
@dailyshow9389
@dailyshow9389 2 жыл бұрын
ሰለሞን ሹምዬ ለጉራጌ ህዝብ ድምፅ በመሆንህ እናመሰግናለን!
@mesfinbogale4678
@mesfinbogale4678 2 жыл бұрын
Wonderful Man Solomon.Be Strong
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 2 жыл бұрын
እኔም ሰሌ ኢትዮጵያዊ አስተሳሰብ ነዉ ያለኘ💚💛❤️
@saruyoha2590
@saruyoha2590 2 жыл бұрын
Welcome Solomon Shumye, nice to see you my dear.
@addistedla
@addistedla 2 жыл бұрын
Solomon Shumye welcome welcome we missed you brother we were just talking about you last night! We are so delighted to see you! God bless
@woynishetjuhar8825
@woynishetjuhar8825 2 жыл бұрын
ህገመንግስት ይቀየር አይቀየረም እና እኛ እደፈለግን ብቻ ብሎ መጨፍለቅ አይገባም ጉሪጌም መብቱን ነው የጠየቀው ፍትህ ፍትህ
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 жыл бұрын
ገበያኑ እናመሰግናለን በርቱ።
@merirobi527
@merirobi527 2 жыл бұрын
ጉራጌ ዞን በአስቸካይ ክልል ይሁን አበቃ።
@ejtube100
@ejtube100 2 жыл бұрын
የሲዳማ ክልል መሆን የዲሞክራሲያችን መገለጫ ነዉ ያለ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሌሎች ሲጠይቁ ሰራዊት የሚልከዉ በጤናዉ ነዉ?
@solomonsibhatu9720
@solomonsibhatu9720 2 жыл бұрын
እኔንም:ግራ:የሚያጋባኝ:እሱ:ነው።
@alembekele3253
@alembekele3253 2 жыл бұрын
ቆየ እኮ ( ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ) ለ እነሱ ክልል እስከተመቸ ድረስ they don’t care ስለሌላው . ለማንኛውም ለህዝቡ ያላቸውን ንቀት ያሳያል
@geresugezahegn8390
@geresugezahegn8390 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በሰማሁ ቁጥር ይናፍቀኛል .አመሰግናለሁ
@saessefa
@saessefa 2 жыл бұрын
በጣም ጅግና የግብያኑ ጋዜጠኛ በሙሉ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 жыл бұрын
ወንድሜ ዕድሜ እና ጤና ይስጥክ እግዚአብሔር እንኳን ፆመ ለማርያም ፍልሰታ አደረሰን 🤲🤲🤲
@DrMATIAS-ly4ch
@DrMATIAS-ly4ch 2 жыл бұрын
ገብያኑ እንግዳ እየጋበዛቹህ ብትወያዬ ጥሩ ይመስለኝል ሰለሞን ሀሳብህን እይታህን በጣም አደንቃለሁ
@azeb7204
@azeb7204 2 жыл бұрын
ጥሩ ውይይት ነበር፡፡ እናመሰግናለን! አስተያየት ለመስጠት ግን የውይይቱን ቃና የመጋጨት/confrontational ከሚሆን የተረጋጋና ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ቢሆን መልካም ነው፡፡
@kasimhuss8058
@kasimhuss8058 2 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ትክክለኛ ሚዛናዊ ሀሳብ
@ashemanall
@ashemanall 2 жыл бұрын
Very interesting fact based analysis.
@mikrecheru2743
@mikrecheru2743 2 жыл бұрын
God bless U
@fasilketema2661
@fasilketema2661 2 жыл бұрын
thank you very much.
@generobele3747
@generobele3747 2 жыл бұрын
God bless you 🙏 ❤️ and respect you all ways balanced and fairly
@AndellaNuru-lj9qg
@AndellaNuru-lj9qg Жыл бұрын
ጥሩ ነው
@Crossyrfinger
@Crossyrfinger 2 жыл бұрын
Endet nacheu Gebeyanu?Enga dehena nene! Solomon Shemyae, Arefe nehe ebakehene, Alawekeme nebere! Great discussion! COOL!👍✌✌✌✌👍👍👍
@nuredinreshid4514
@nuredinreshid4514 2 жыл бұрын
አንደበተ ርዕቱነትልን እያደነኩ በጉጉት እስከ ፍጻሜው ነው ምስማህ!!
@mesganawkifelewwoldie8733
@mesganawkifelewwoldie8733 2 жыл бұрын
Absolutely right
@dahlakknife9609
@dahlakknife9609 2 жыл бұрын
Egezabeher yebarkehu tnx
@hayuseid7571
@hayuseid7571 2 жыл бұрын
በርቱ
@AndellaNuru-lj9qg
@AndellaNuru-lj9qg Жыл бұрын
ጥሩ
@winnerschapel8796
@winnerschapel8796 2 жыл бұрын
This is Daniel በየወቅቱ ስለሚያጋጥሙ ነገሮች መወያየት መልካም ነው። ወንድም ሶል እኔ የሚያሳስበኝ ነገር ቢኖር በአጠቃላይ ሁኔታዎች ላይ ስለምንድን ነው እንደ ህዝብ በግልፅ ያለፍርሃት ለመፍትሄ መወያየት ያቃተን?
@estifanoskassahun6362
@estifanoskassahun6362 2 жыл бұрын
Big respect....u are best thinker
@FBelay
@FBelay 2 жыл бұрын
I joined your team
@echowhiskyethioaviation2671
@echowhiskyethioaviation2671 2 жыл бұрын
በርቱልን
@Z-theotokos
@Z-theotokos 2 жыл бұрын
Sole I am really grateful to have you. We need such kind of personalities who opine rationally as human being. God bless you. The so called constitution should either be respected or discarded.
@dk2403
@dk2403 2 жыл бұрын
I don't support the constitution but if this was in place where equality is implemented fully it will work. But in Ethiopia there is a sense of inferiority and superiority between different ethnic groups. Falsely claiming as we are the savior of Ethiopia is taking the country to ditch. I fully respect his opinion.
@goitommekonnen1509
@goitommekonnen1509 2 жыл бұрын
Nice explanation!bro.
@addisababalij
@addisababalij 2 жыл бұрын
Tebarek
@adisumelaku7700
@adisumelaku7700 2 жыл бұрын
I accept your idea 100%
@shimelesl7854
@shimelesl7854 2 жыл бұрын
ስላም
@mahirmahir9751
@mahirmahir9751 2 жыл бұрын
ከሚታወቁ ፖለቲካዊ ሀሳቦች ሁሉ በጣም የሚደነቅ ጅማሮ ነው ሚዛናዊና ሁሉንም እኩል የሚያይ ለማንም የማይል ነው
@gamochogamango9585
@gamochogamango9585 2 жыл бұрын
በህግ የሚመራ መንግስት ቢኖር ነበር ይህ ቢሆን ይሻላል የሚባለው ለዚህ መፍትሔው ተደራጅቶ ተዋግቶ መብትን ማስከበር ነው አማራ አትገባም ብቻ ሳይሆን በየቀኑ የሚገደለው ትግስት ስላበዛ ነው ትግስቱ አልቆ ከተነሳ እንኳን ወያኔና ሸኔ ሌላም ቢጨመር የሚያቆመው እነደለለ የታወቀ ነው ያም ጊዜ እየደረሰ ነው ዘረኞች ቢያርፋ ይሻላቸዋል ይህ ሴራ አያዋጣም ።
@wagayeredahegn5510
@wagayeredahegn5510 2 жыл бұрын
ጅግና 👍👍👍👍
@negusesime6896
@negusesime6896 Жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልህ:: አንተን ስሰማ በኢትዮጵያዊነት ተስፋ አልቆርጥም::
@asss239
@asss239 2 жыл бұрын
እትዮጵያዊ መንነት ግዜ የለፈበት ጉዳይ ነው ዱሮ ዱሮ በተርክ ውስጥ ነበረን እሱም ሁሉንም እትዮጵያን እኩል ምልከታ የሌለው።
@degfewoldesenbet4502
@degfewoldesenbet4502 2 жыл бұрын
#Sol my wonderful
@aidahailu2419
@aidahailu2419 2 жыл бұрын
You make sense mr Solomon!
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 2 жыл бұрын
I LIKE you work for Ethiopia government with Dr Abyi together I can tell you have a good education 👍 so Ethiopia needs like you person 😁 God bless Ethiopia !!
@mekonnendamtetemesgen6267
@mekonnendamtetemesgen6267 2 жыл бұрын
እኔ የምመሰክረዉ ከዉያኔ እስከ ብልጽግና መሪዎች ሕገመንግሥቱን የሚተረጉሙት በእነሱ ሰጪነትና ነሺነት ነዉ ለእነሱ ካልጠቀመ በስብሰባ ሳይቀር ሕገመንሥቱን ቀደህ ብላዉ ሲሉ ሰምቻለሁ በዉያኔ ዘመን ሲዳማ ክልል በመጠየቁ በአዋሣ ከተማ በጠራራ በርካታ ሰዎች ተረሽነዋል ብልጽግናም ወላይታን ረሽኗል ወዘተ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 2 жыл бұрын
ሰሌ ጀግናዬ አይዞህ
@tiyaamee3632
@tiyaamee3632 2 жыл бұрын
Guraga society is asking for absolutely fare and valid question! This government is totally double standard and its illegal!
@wasihunmuluken4232
@wasihunmuluken4232 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራው ሸፍጥ በጅጉ ዋጋ ያስከፍላል ለምሳሌ ከውሎ አካባቢ የሚመጡ ሰዎች ሲከለከሉ ለምን ከኬሜሴ እና ከኦሮሚያ ልዩ ዝዎኖች አይከለከሉም ሁሉም በህዋት ቁጥጥር ስር የነበረ ነው እንደነሱ ምክንያት የሆነ ከኋላው ድብቅ ሸፍጥ እንዳለ በቂ ነው የበአዴን ሆዳም መረዳት አቃተው እንጅ ከባድ መዘዝ አለው እንደነሱ አባባል ሰነዶቹ ተሰረቁ ካሉ ሎጎ መቀየር ነው ኳንሰር የሆነው ህገመንግስት እስካልተቀየረ ድረስ ገና ይቀጥላል
@behailuo.5382
@behailuo.5382 2 жыл бұрын
Great በርቱ ። የቀበሮ ክልሎች ለኢትዮጵያ አደጋ ናቸው ።
@zebib9761
@zebib9761 2 жыл бұрын
Kkkkk dedeb
@Addistoday
@Addistoday Жыл бұрын
🏆🏆🏆🏆🏆🏆
@henokmehari7488
@henokmehari7488 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ሰሎሞን ሹምዬ እናመሰግናለን።
@droneber2024
@droneber2024 2 жыл бұрын
የሀገሪቱ ነገር "ራስ ሳይጠና ጉተና" ነገር ነው።በዓለም ውስጥ ሀገሮች ተባብረውም እንኳን በቅጡ መኖር አቅቷቸው የኛ ነገር በሕግ የጸደቀ የልጆች "እቃዪን እቃዬን ጨዋታ" ይመስላል
@kibretkebede5733
@kibretkebede5733 2 жыл бұрын
God bless sol
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 жыл бұрын
ህግ አራዊቱ ህገ መንግስትን መመርያ ተደርጎ ግፍ ሰቆቃ መጨፍጨፍ መታረድ መሳደድ ወዘተረፈ ይቆማል ማለት የዋህነትና አላዋቂነት ነዉ::
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 2 жыл бұрын
Mr/Solomon we tegaru Ethiopia mehon anefelegem hegemengestu november alnorem hagere tigray yeged new 4.neteb
@annemariedavidson4381
@annemariedavidson4381 2 жыл бұрын
TIGRAY TSEARRR 👉just sit & watch!!!
@annemariedavidson4381
@annemariedavidson4381 2 жыл бұрын
@Zenawit Aleneh SHUT UP SICK FANOOO!!!!
@nuredinnegash5603
@nuredinnegash5603 2 жыл бұрын
መደራጀቱ የራስን በራስ ማስተዳደር ችግር የለውም ጥፋቱ ከልማት ውጪ ከሆነ ዘረኝነት የሌለበትን መሀበረሰብ ገፋፍቶ መክተት የፅንፈኞች መንገድ ሊፈጥር ይችላል ሃያሰባት ዓመት ወራኔ ሲገፋው የነበረ ህዝብ ነው ለምሳሌ ነጋዴዎችን ከመርካቶ ከማፈናቀል አንስቶ የህዝብ ቁጥር እራሱ የአማራና የጉራጌ የህዝብ ቆጠራ የዘጠና ሰባት ምርጫ ጋር የተያያዘ ነው በብሄር አስተሳሰብ ከሆነ ሀገር ወደማጥ ውስጥ መክተት ነው እስካሁን ኢትዮጵያን የመሰለ አደረጃጀት የተላበሰ ነበር ነገር ግን ለማደግ የህዝብ አገልግሎት በቅርብ ለማድረግ ከሆነ ግን ከህዝብ ጉን የመቆም ግዴታ ይሆናል ዘረኝነት ግን ጥንብ ናት እራቁት ተብለናል ኖ የማለትም ልምድ ሊኖረን ይገባል
@tesbalcha5565
@tesbalcha5565 2 жыл бұрын
Thanks Sole for what you’re doing but pls tell your interviewer guy to change his having style too annoying hope you’ll do it bro.
@tameremenzew7578
@tameremenzew7578 2 жыл бұрын
Thank you Sir But the State is already failed.
@winnerschapel8796
@winnerschapel8796 2 жыл бұрын
But with respect to the current issue, I believe diversity is strength if unity is at hand. America has been great because they choose to unit embracing diversity.
@aidahailu2419
@aidahailu2419 2 жыл бұрын
For your information America is not divided by ethnicity except location. I can live in Tennessee today and tomorrow I can go to Georgia get an id and a job without an issue. This logic does not apply to Ethiopia. The people who tries to compare US with Ethiopia please don’t. You don’t know what you are talking about.
@winnerschapel8796
@winnerschapel8796 2 жыл бұрын
@@aidahailu2419 Sir, I am not talking or promoting about ethnicity or division rather the beauty of unity in diversity. Thank you!
@frehiwotm8827
@frehiwotm8827 2 жыл бұрын
betam new yemadnkhe
@omardahirhosh6048
@omardahirhosh6048 2 жыл бұрын
Defenately
@edenkaletsidlk2510
@edenkaletsidlk2510 2 жыл бұрын
ፍትሕ ለምስራቅ አማራ ህዝብ ወገን በኦሮሞ ልዩ ሃይል ገንዘብ እየተዘረፉእየተደበደቡነው
@yonasabebe
@yonasabebe 2 жыл бұрын
ሰለሞን ሸምዬ አተያይህ ይመቸኛል::
@derejeyonas4523
@derejeyonas4523 2 жыл бұрын
ሶል የደቡብ ክልል ብሔረሰቦች ክልል እንሁን ጥያቄ ማን ከማን ያንሳል ከምል የመነጨ አይደለም፡፡
@ashenafidemug4109
@ashenafidemug4109 2 жыл бұрын
Sole!!!
@jamestimbers5724
@jamestimbers5724 2 жыл бұрын
As bad as the prohibition of entries in to Addis is bad, it would have been a dream for the people of Tigray. The Tigray people would have imagined that the PP party would come to its senses in a day. At least there won’t be any of those atrocities we saw. But, two-years?
@mekonnendamtetemesgen6267
@mekonnendamtetemesgen6267 2 жыл бұрын
ወላይታ አልተስማማም ተረሽኖና ታስሮ ነዉ ዝም ያለዉ
@girmaytewelde7931
@girmaytewelde7931 2 жыл бұрын
ሀገር ማለት :- 1.ልአላዊ መሬት 2.ልአላዊ ህዝብ 3.ህገመንግስታዊ የፖለቲካ ስርአት ያሟላ ነው ታዲያ የትኛው ነው ያልፈረሰው?
@ashenafitesfaya3455
@ashenafitesfaya3455 Жыл бұрын
Ayn yaweta labnet beza.
@abaymulusew1853
@abaymulusew1853 2 жыл бұрын
ሀሳብ ያለን በናንተ ሚድያ ሀሳባችንን እንድንገልፅ ብታመቻቹልን። ኘሮግራም ማዘጋጀት እንፈልጋለን
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 жыл бұрын
እመኑኝ አአ አትገባም የተባለው አማራ በግድ ይገባል,በግድ ሲገባ ግን የከለከለውን ክፍል ኦሮመ‍ኡማኽን እንዳይመለስ ደመስሶት ነው, ማለቴም በግድ ሲገባ ማረፊያው አራት ኪሎ ነው ለማለት ነው።
@dadydady3547
@dadydady3547 2 жыл бұрын
ባዶ ቀረርቶ!
@kemileye5864
@kemileye5864 2 жыл бұрын
አገሪቱ ሰላም ያሳጣት ህ/መቱ ሳይሆን የደርግ ርዝራዦች,የደርግ ልጆች,ልሙጥ ሐሳብ አራማጆች, የአንድ ሀይማኖት:አንድ ቋንቋ አቀንቃኝ,.....ራዕይ አልባው የአሳማ ስብስብ የአማራ ኤሊት ነው።
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 жыл бұрын
@@kemileye5864 ግራም ነፈሰ ቀኝ መንግስቱም ኦሮሞ, መለስ ትግሬ, አብይ ኦሮሞ...መንግስቱ አጋንቱ በአልቦ ጭንቅላቱ መምራት አልቻለ ኤርትግሬን አስበላ, መለስ ቆሪጥ በተነኮል ጭንቅላቱ አሰብን ሸጠ በዘር ከፋፍሎ, ለአብይ ግራኝ አቀበለው አብይ በእስስት ጭንቅላቱ ገዳኢሬቻ (ግደል ጠንቁል) የ16ኛ ክ/ዘ ስርዓት ብዘረጋ ስጋቴ አማራ ነው ብሎ ተነሳ ግ አልቻለም ፈሳ, እናም kemi leye ሆይ መንደርተኛነትህና ዘረኛ ዘመዶችህ "ጎበዝ ትአወት ተጋዳላይ ትግራይ..አርኪብካ በሎ ነኧዚ አሻ አምሓራይም ሆነ...አማራ ቦፍቲ ዳ ነፍጠኛ፣ ከናጄሱ ቡቲቺ ፊጡ ዳ,..ከእንግዲህ አም-ሓራአማራ ላይ አይዘፈንም, ይልቅ አዕምሮህን ታጠብ ፅዳ አትግማ አትሽተት አትጠንባ...ብዬ በነብዩ መሀመድ ቅዱስ ቁራናዊ አባባል ላሰናብትህ "ዘረኝነት ጥንብ ናት ተዋት" እናም ተዋት አንተም።
@annemariedavidson4381
@annemariedavidson4381 2 жыл бұрын
VIVA T.D.F. to 👉AXUMITE ADULISSSS and ADULISSSS or ADULISSSS!!! 👉The nowwwww!!!
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 2 жыл бұрын
Ashebariw abey ena mengaw yewedemu
@mekonnendamtetemesgen6267
@mekonnendamtetemesgen6267 2 жыл бұрын
የጠየቀ ሁሉ ይሰጠዉ አይ ከተባለ ሕገመንግሥቱ ይሰተካከል የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ይከበር
@penafrica4321
@penafrica4321 2 жыл бұрын
ሐረር ከተማን ለሐራሬ ህዝብ ክልል ያደረገ ህገመንግስት እንዴት ለሎችን ክልል መሆን አትችሉም ማለት ይቻላል? ይህ አደረጃጀት ለህዝብ ይጠቅማል ማለት አይደለም። የችግሩ ሁሉ ምንጭ ህገመንግስቱ ነው። የመንግስት ትኩረት በሙሉ መሆን ያለበት ህገመንግስቱ ላይ አስቸኳይ ውይይት እንዲደረግ ማድረጉ ይጠቅማል።
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 жыл бұрын
ጉራጌ ወደፊት በኦሮሞ ሊዋጥ,በገዳ ዓይን ታይቷልና ክልል አይፈቀድለትም።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት የምንል ሰዋች ማወቅ ያለብን በክፋት አብይ የፈራረሰች አገር እጃችን ላይ እንደምትወድቅ ነዉ ::
@AbeKostre
@AbeKostre 2 жыл бұрын
ወንድሜ የሃሳብህ ተካፋይ ነኝ * አነ መድኃኒቱን ሠር ቼዋለሁ " በቅርቡ በወጣና ገበያ ላይ በዋለው መጽ ሐደ ላይ ታላቅ ሥራ ተዘግቧል " አነዚህ እየቀጠሉ የመጡት የውክልና ዲክታተራት መንግሥት ነገ ባዮች በዚህ ድረጊታቸው የግድ የርስ በርሰ ጦርነት ሊያካ ሂዱ መፈለጋቸው ፈጽሞ የአፓርታይድ ሥርዓት ሰለ ሰለሆነ " መጸሐፉን ለማግኘት ሞከሩ **
@AbeKostre
@AbeKostre 2 жыл бұрын
በኔ ሊነክ " kesemonu eyita " ውስጥ ገበተህ ብዙ መልካም ሃሳቦችን መቃኘት ይቻላል !!!******$
@alelignbekele231
@alelignbekele231 2 жыл бұрын
bezu kelel mehonu eko le federalu mengest lemstdader kelele yeleletal
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 2 жыл бұрын
Hegere tigray yeged new.
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 2 жыл бұрын
ena ejhen man yazeh? yerdata sinde eyelmnu hager? kezih behuwala kilel atehonum
@annemariedavidson4381
@annemariedavidson4381 2 жыл бұрын
@@LA-lx2pf Just for record SUDAN ba 👉GONDAR 100km yezoooo yet ale 👉RAPIST FANOOO eyaluuu naw!!! 👉any clue ???👉TIGRAY TSEARRR!!! 👉just sit & watch!!!
@mkk1171
@mkk1171 2 жыл бұрын
Ye setta haylochu mengist ayazachewm ende?
@teddy7551
@teddy7551 2 жыл бұрын
tribe s based on tradition ,culture ,language ,where as race based on DNA ,please people wake up
@user-co4qv6nj7l
@user-co4qv6nj7l 2 жыл бұрын
ከትግራይና ወደ ትግራይ የሚወስደው መንገድ ከዘጉ እነሱ ቢዘጋባቸው ምን ይደንቃል?
@Habeshwit
@Habeshwit 2 жыл бұрын
Junta enga endanche anasebem denkoro man new bekobo bekeul ahun ahunbzeh satytegerayn wendemna ehet enat abat tekebelo yalewn ymakafelew????? Negewn a enate ye Melado degafiy atewashew mert lay yalew enate ena ene mlaso endemtezewrewt politica aydelm beka hwzebewn tewt tewn atnnkun durom ahunenm tekekelga meriy yelim yemewshenje liza hizebewn atanekakewt ye Tigiyeee hizebew degmo bdem beatenetm ytesasere hizeb new enate erse bersew aychekakenm tewt hizebewn beka tewtttttttttt tewwttttttt.
@berrez4985
@berrez4985 2 жыл бұрын
Ato Solomon Shumeye the Amehara people not allowed to enter Addis are restricted by Oromia force but what legitimate have Oromia forces to control the issue concerning the city of Addis Abeba. The Ameharas destination is Addis Abeba not any place in Oromia region. Which way the mother land is moving? ALAS. Let God save the country.
@admassuhailu7180
@admassuhailu7180 2 жыл бұрын
I have been and still admirer of yours. But on few occasions I am taken back by the way you handle your interviewer and different opinion. Tolerance and understanding starts from here. Our biggest problem is not respecting or tolerating other people’s opinion. This is the harbinger of dictatorship.
@yitbarekkenaby2674
@yitbarekkenaby2674 2 жыл бұрын
እጅጉ ከብቃት ጋር ነው ትንታኔህ እንኳን በዚህ ቻናል መምጣትክ በቀላሉ ተደራሽነህ ይኖርካል
@solomonkinfu7691
@solomonkinfu7691 2 жыл бұрын
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ ተማሪዎች 980 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
@teddy7551
@teddy7551 2 жыл бұрын
where was Gala/Oromo😀/ before the 16th century?
@annemariedavidson4381
@annemariedavidson4381 2 жыл бұрын
VIVA O.L.A. to 👉FENFENEEEE & FENFENEEEE Or FENFENEEEE!!!👉 The nowwwww!!!
@tesfahuntamirat9559
@tesfahuntamirat9559 2 жыл бұрын
Telyalkii
@AbeKostre
@AbeKostre 2 жыл бұрын
ወንደሜ ሰሎሞነ በኔ መጸሐፍ ወሰጥ ኢትዮጵያ ምነ መሆን አንዳለባት በግልጽ ቀረቧል ** የመጸሐፉ ስም " ጠላታችን ማነው ? የሚል ነው ******
@AbeKostre
@AbeKostre 2 жыл бұрын
በግልጽ ቀርበል ተበሎ ይነበብ ***
@AbeKostre
@AbeKostre 2 жыл бұрын
@AbeKostre
@AbeKostre 2 жыл бұрын
ቀርቧል ተብሎ ይነበብ !!!
@samsonaddis229
@samsonaddis229 2 жыл бұрын
💚💛❤🙏🏾Hakeja ethiopiawi neh wendeme.... kelel yemebal neger kalkere ethiopia west selam ayenorm. Ye wayane zereja hege mengest lemanem ayetekemem . Seleze Dr. Abei betolo Yeh ahun yalew ye ethiopia hege mengest mekeyer alebet . 💚💛❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 2 жыл бұрын
Unfamiliar police, never done way of leading and administration confused the honest and were free people are confused and have little knowledge to cooperate with the government. It is sad to hear. People get no help and are pushed here and there plus with their burden. I wish the government look the other world how people get support.
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 2 жыл бұрын
🙏 I/we wish to get and see improvement. Thank you!!!
@tewodrosalemu7467
@tewodrosalemu7467 2 жыл бұрын
በአንድነት በፍቅር በሰላም መኖር አቅቶት ክልል ክልል ይላል ምን ያስቸኩለዋል ለክልል ነገ ሲሞት እያንዳንዳችን ማንም የማይቀማን ክልል ይኖረዋል
@bekelegebremedihn5910
@bekelegebremedihn5910 2 жыл бұрын
ታድያ ለምን ህገመንግስቱን አታስቀይርልንም? ወይም ተምታቶብሀል
@gebrelibanoskaleau4172
@gebrelibanoskaleau4172 2 жыл бұрын
ሰሎሙን ፣ገለፃው ትክክል አይደሉም ፣ ክልልን ይሆናል ሲባል ህግን ደንብም አለው ፣ ችግሩን የብቁ አመራርን አለመኖሩን ነው እንጂ አንድ ቤተሰብ በአንድ አጭቆ አይኖሩም የራሱን ያሳድጋሉ ግን ቤተሰብ ናቸዉ ።
@user-vu7sw6lz8g
@user-vu7sw6lz8g 2 жыл бұрын
ምን እያልክ ነዉ ለረስህ ገብቶሃል ግን የፃፍከዉ
@techtube1983
@techtube1983 2 жыл бұрын
ethiopiawinet biher adelem zeginet (nationality) new. ande sew libal yemichilew zeginet Ethiopiawi, biher degmo....kebizuwochu andu new ...like oromo, amhara, somali,.....etc. Neger gin Zeginet bicha beqi new biye asibalehu.
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 2 жыл бұрын
Ethiopia yemetebsl ye arawit hezboch mesebesebiya tewedem
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 жыл бұрын
የተረኞቹ እናዉቅልሀለሁ ስርአት ከማፍያዉ አማራና ኢትዮጵያ ጠል ትህነግ ስርአት ክፋቱ ቢበልጥ እንጂ አያንስም::
@ethiopialove3806
@ethiopialove3806 2 жыл бұрын
🚦 🏁🚙🚗🚚🚗🚕🚓
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 35 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 10 МЛН
#ethiopia #ምን ለውጥ ያመጣል? #ethiopiannews
1:35:31
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН