#Ethiopia

  Рет қаралды 36,277

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

5 жыл бұрын

“እንደ ወንድ ቆሜ ከሸናሁ 4 አመት ሆነኝ” እያለቀሰ የኢትዮጵያን ህዝብ የተማፀነው አርቲስት ደረጄ ወዳጆ!! Artist Dereje Wedajo
ይሄን ቪዲዮ ሼር በማድረጋችን ሊረዳው የሚችል ስው ልናገናኘው ስለምንችል ሼር ሳያደርጉ አይለፉ!!
አርቲስት ደረጄ ወዳጆን መርዳት ለምትፈልጉ ስ.ቁ 09-10 -97-81-97 እና አቶ ወርቅነህ(አስታማሚ)09-11-34-87-63
የንግድ ባንክ አካውንት 1000236700438
ለተጨማሪ መረጃ በየኛ ቲዩብ ለማግኘት 09-20-01-96-34 ይደውሉ
#Ethiopia #Yegna_Tube
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

Пікірлер: 235
@user-yq5hh8dm1l
@user-yq5hh8dm1l 5 жыл бұрын
ወንድሜ ንስሐ ግባና በጸበል ትፈወሳለክ በእውነት #ድንግል እማማዬ ትማርህ 😢😢😢
@kasukkasu85
@kasukkasu85 5 жыл бұрын
Kalebe nesa geba kaza tsabale tatameki wokeshete tsakani jeru Aresema hede
@mulunehayele434
@mulunehayele434 5 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ።ችግሩ ሲኖዶስ የለንም ያሳዝናል አዝማሪነት አጥያት መሆኑን ማስተማርና ከሲኖዶሱ የሚሰጥ ጥብቅ በጥናት ላይ የተመሰረተ መግላጫ መሰጠጥ ያለበት ጊዜ አሁን አልነበረም መሆን የነበረበት ።ታዳጊ ሕጻናት ሰለባ ሆነዋል ።
@nrvana1623
@nrvana1623 5 жыл бұрын
ይህ ሰው አሁን የሚያስፈልገው እንደተጠቀሰው እውጭ ሃገር ሄዶ የሚታከምበት ገንዘብ እንጅ የናንተን ምርቃት አይመስለኝም ባጭሩ የምትችሉትን ያህል በገንዘብ መርዳት እንጅ ባዶ ከንፈር መጠጣ አይረዳውም አንዳንዶቻችሁም የምታሾፉ ትመስላላችሁ የትኛው ፀበል ያድናል ብሎ ምክር አልጠየቃችሁም ከቻላችሁ መርዳት እንጅ ሌላ ግሣ ግሥ አያስፈልግም የፕሮግራሙ አዘጋጆችም ስልክ ወይም የባንክ ሂሳብ አላኖራችሁም አንዴት ነው መርዳት የሚቻለው? ከአክብሮት ጋር
@classicphone3417
@classicphone3417 5 жыл бұрын
Ameen ameen
@classicphone3417
@classicphone3417 5 жыл бұрын
Ferar yemariki wendem 😰😰🙏🙏
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን ዘፈኑን ትተህ ንስሐ ግባ ጸበል ተጠመቅ ወላዲተ አምላአክ ትዳብስህ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
አቶ ወርቅነህ ደግ ሰው ኖት እግዚአብሔር ይጠብቅ ደሬ አይዞህ ትድናለህ እግዚአብሔር የሚወደውን ሰው እንዲህ የሚፈትናው አይዞህ የኔ ወንድም
@niguseymedia2396
@niguseymedia2396 5 жыл бұрын
ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው፡ እናም የቻልነውን ሁሉ እንርዳው። ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ ወንድሜ።
@agegnehugeto4418
@agegnehugeto4418 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይማርህ ወንድሜ ግንኮ ጸበል ያለ እምነት አያድንም እምነት ሊኖርህ ይገባል አንተ እኮ እንዳማራጭ ነው የምትጠመቀው ለሰው ልመና ከምታለቅስ ለፈጣሪህ አልቅስ እሱ ምላሽ አለው
@saamlakdemla5750
@saamlakdemla5750 5 жыл бұрын
Agegnehu Geto ይህየእጋንንትበሽታ.ስለሆነ.አምነህ.ንስሀገብተህ.ወደእግዝያብሔር.ተማፅነህ።ወደፅበል.ቦታግባ.እግዝያብሔር.ታላቅነው።አሁንትድናለህ.።እግዝያብሔር.የወድቁትን.ያነሳል.የትጨነቁትን.ያረጋጋል።.እመብርሀን.ትጎበኝህ.በፅበል.እደምትፈወስ.ርግጠኛ.ነኝ።
@salamyusuf5088
@salamyusuf5088 5 жыл бұрын
Allah will help u and read the comments
@user-fr6nt3hs9q
@user-fr6nt3hs9q 5 жыл бұрын
ጆሲየ መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር ይስጠው ታምራትንም ነብስክን በገነት ያኑረው የረዳችሁት በሙሉ ተባረኩ አቶ ወርቅነህ እስከ ቤተሰቦችህ ተባረኩ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@argaasefa1146
@argaasefa1146 3 ай бұрын
ገንዘቡ ለደረጄ የሚደርሰው አይመስለኝም ዛሬም እየራበው ነው
@user-eh5jj5ll6v
@user-eh5jj5ll6v 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም አይዞህ ተስፋ ሳትቆርጥ ጸበልህን የሙጥኝ ብለህ ያዝ እግዚአብሄር ይማርህ
@selamdimetros1479
@selamdimetros1479 5 жыл бұрын
I see a big change in you my brother. God bless you.
@user-io6yw2vc8v
@user-io6yw2vc8v 5 жыл бұрын
ከመምህር ግርማ ህድ ፀበልም ተጠመቅ ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም ወድም
@rakebbahiran9598
@rakebbahiran9598 5 жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ልጅ ምህረቱን ይላክልህ ወንድሜ አይዞህ።
@halaweh123tdarachihuyeteba8
@halaweh123tdarachihuyeteba8 5 жыл бұрын
ድንግልትማርህ ወንድሜ
@fadilafadila9029
@fadilafadila9029 5 жыл бұрын
አሜንን
@Bella-oi4hu
@Bella-oi4hu 5 жыл бұрын
እግዚአብሄርይማርይክ
@yorda3616
@yorda3616 5 жыл бұрын
እ/ር ይምርሃል ፀበሉን በርታ
@user-po4rg5ej6t
@user-po4rg5ej6t 5 жыл бұрын
እፍ ህይወትፈተናነች የኔወዲም በጣምአልቅሸነበር ጆሲላይአይቸው አለህ ጤናህንይስጥክ
@aishaalshamsi5122
@aishaalshamsi5122 5 жыл бұрын
እመብርሀን ትዳብስህ 😥ሲሪንቃ አርሴማ ፀበል ግባ
@zharaahmedin5173
@zharaahmedin5173 5 жыл бұрын
ውይ ይሄ ልጅ ሁሌ አስበው ነበር ጆሲ ላይ ካየሁት በኃላ ፈጣሪ ይድረስልክ ባለ ሀብቶች እባቹ አሳኩሙት
@abushabush3931
@abushabush3931 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይታደግህ ወንድሜ ሁሉም እንዳለህ ጸበል ህድበት ታአምር ይደረግልሀል እመን እንጂ አትፍራ ይላል እግዚአብሔር
@itabezahuyetewahidolij3056
@itabezahuyetewahidolij3056 5 жыл бұрын
የምህረት አምላክ በምህረት እጆቹ ይዳብስህ አይዞህ ወንድሜ
@hulumbegizew3069
@hulumbegizew3069 5 жыл бұрын
ወንድሜ ወደ ፀበል መሄድ አለብህ ባህርዳር ወንቅሸት ገብርኤል ሂድ የበረሃው መናኝ አባ ዮሐነስ ተስፋ ማርአም የሚባሉ አሉ መሄድ አለብህ ትድናልህ በጣም ብዙ ሰው እየተፈወሰ ነዉ እና ወንድሜ ግድ የለህም ዝም ብለህ ወክሸት ገብርኤል ሂድ
@merydemeqe5465
@merydemeqe5465 5 жыл бұрын
እፍፍፍ ወንድሜ እግዚያብሄር ምረቱን ይላክልህ አታልቅስ
@fatumadubai9579
@fatumadubai9579 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ የኔ ወንድም
@user-lz4bl3nm8n
@user-lz4bl3nm8n 5 жыл бұрын
አሏህ ይዲረሥልክ ወዲሜ አሏህ አፊያህን ይመልሥልህ
@addisabeba100
@addisabeba100 5 жыл бұрын
ቸር አምላክ እግዚአብሔር በፈውሱ ይጎብኝህ ! እመ እምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትታደግህ !
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ባለፈው ጆሲ ላይ ስትናገር አስለቅሰህኛል
@kelet1727
@kelet1727 5 жыл бұрын
ወንድሜ እግዛብሄር በፍጥነት ምህረቱን ይላክልህ ምን ይባላል .
@HanaHana-wl5yx
@HanaHana-wl5yx 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ
@user-fr6nt3hs9q
@user-fr6nt3hs9q 5 жыл бұрын
የኔ አባት ሲያሳዝን ፈጣሪ ይማርክ እግዚአብሔር ይማርክ 😭😭😭😭😭😭😭😭 አንጀቴን በላኝ
@banjaminseid569
@banjaminseid569 5 жыл бұрын
Allah yimarek wendm
@masreshategene1790
@masreshategene1790 5 жыл бұрын
ፈጣሪ፣ምህረቱን ሰቶህ፣ደሞ፣በእግዛአቤሄር እርዳታ፣በድጋሚ፣ሰለደንነተህ፣ስትገልፅ፣በሚዲያ ለመገናኘት፣ያብቃን።
@adissabeba8658
@adissabeba8658 5 жыл бұрын
Eigzeyabiher yimarik my bro...
@user-bs4sr3lf6m
@user-bs4sr3lf6m 5 жыл бұрын
የእኔ ወንድም እግዛብሔር ይማርህ ምስኪን ሲያሳዝን አይዞህ እግዛብሔር የሚወደዉን ነዉ የሚፈትነዉ ጥንካሬዉ ይስጥክ ከባድ ነዉ
@alo2428
@alo2428 5 жыл бұрын
ውይይይይይ የኔ ግታ አስለቀስከኝ እፎፎፎ ....እግዛብሄር ይማርህ ወዲሜ እኔ ልገርህ መምህር ግርማጋ ሂዲ ትዲናለህ አይዞህ .
@hewanshiferaw6510
@hewanshiferaw6510 5 жыл бұрын
Stay strong God has All the power to heal you keep praying he will heal you I'll pray for you to and We will help you Stay strong The Almighty God Will Always answer Our prayer Trust in God with all your ❤ 🙏🙏
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
አላህ አፊያህን ይመልስልህ
@ruhamaasky1568
@ruhamaasky1568 5 жыл бұрын
የምህረት አምላክ እግዚያብሔር በምህረቱ ይጎብኝህ አይዞ ቸሩ እግዚያብሔር ይምርሀል!!!!
@abaybahrain8757
@abaybahrain8757 5 жыл бұрын
እኔን ሲሳዝን እግዚ አብሄር ይማርህ
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
መምህር ግርማን ሁሌም በሳምንት የረር ስላሴ ቅዳሜ ያጠምቃሉ በእምነት ወደ እግዚአብሔር ቅርብ ትድናለህ ይህ መልክትህ ለህዝብ የምደርሰው አሁን ላለብህ ለገንዘብ ችግር እንጂ ህይወትን አይዘራም በእምነት መምህር ግርማ ጋር የምወስድህ ሰው ብታገኝ እና ወቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ባህርዳር መስመር እዛ ብትሄድ በእውነት ብትጠመቅ ትድናለህ ይህ ህመም የአጋንት ስራ ነው ትፈወሳለህ በእምነት ቅረብ
@aliaazzam30
@aliaazzam30 5 жыл бұрын
አይ ሰው ልጅ ፈተና እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ከልብህ አምነህ ንስሐ ገብተህ ፀበል ተጠመቅ ትድናለህ
@magartuualemu5408
@magartuualemu5408 5 жыл бұрын
Yenee geata si azazin. Ayzoo. Faxari yii marik.
@mimia6063
@mimia6063 5 жыл бұрын
Very so sad may God be with you
@tigestbelay9809
@tigestbelay9809 5 жыл бұрын
ይሄ እርኩ መንፈስ ነው ፡ሐኪም አያድነውም መምህር ግርማን አግኛቸው የኔ ጌታ የድግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርሰቶስ ይርዳህ
@user-kb4dn8zd7i
@user-kb4dn8zd7i 5 жыл бұрын
አይ የሰዉ ልጅ ከንቱ መንፈስ ነዉ እድሜዉ ይጠር ፀበል ተጠመቅ እግዚአብሔር ይማርህ
@iamalwaysinthelineofethiop2770
@iamalwaysinthelineofethiop2770 5 жыл бұрын
እመብርሃን ከልጇ ከወዳጇ ታማልድህ የኔ ምስኪን እንባህን ታብስልህ እመዓምላክ አይዞህ
@alemerdaw4867
@alemerdaw4867 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ይምርህ
@user-et3by3uy8i
@user-et3by3uy8i 5 жыл бұрын
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ በጣም ያሳዝናል ወንድ ልጅ ሲአለቅስ በጣም ያማል አንጀቴን በላከው 😢
@jimmitti8013
@jimmitti8013 5 жыл бұрын
አላህ ጤንነትህን ይመልስልህ አይዞህ ትድናለህ በአላህ ፍቃድ
@dawitgirma700
@dawitgirma700 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ምህረቱን ይሥጥህ..
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር መህረቱን ይላክልህ ወንድሜ በጣም ያሳዝናል
@hdhd9405
@hdhd9405 5 жыл бұрын
እረበስንቱ ላልቅስ ወንድሜ አላህ ያድንህ እኔንእኔን ታሜም ነብሱን ይማረው አስለቀስከኝ አይዞህ ብሄር ብሄር የምንለው ለመሬቱነው ሲከፋንስንታመም 111111111ነን አብሽር
@tadessetegegne6429
@tadessetegegne6429 5 жыл бұрын
ምረቱን ይስጥህ እግዚአብሔር
@user-iq2nk6zs8r
@user-iq2nk6zs8r 5 жыл бұрын
የኔ ወድም እመንና ፀበል ግባ ትድናለክ እግዝያብር ይማርክ አዞክ እኔን
@user-td6em1dd2c
@user-td6em1dd2c 5 жыл бұрын
ውይይይ ምስኪን እግዚያብሄር ይድረስልህ ጆሲ እደረዳው አይቼ ነበር
@seblet638
@seblet638 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማማሪ
@mduddin5893
@mduddin5893 5 жыл бұрын
egziabher ymark
@EthpioladyFhggh
@EthpioladyFhggh 5 жыл бұрын
ወላድት አምላክ ትፈዉስህ እግዝአብሔር ይማርህ ፀበል ህድ
@bontuuwalagaauserbontustar6369
@bontuuwalagaauserbontustar6369 5 жыл бұрын
😢😢😢😢Yama egziabher yidirasilik
@mamelove4410
@mamelove4410 5 жыл бұрын
አላህ ያሽርህ የአላህ በጣም ነው የሚሳዝነው አላህ ይድረስልህ ያረብ
@weyniaweke6637
@weyniaweke6637 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ደማርህ ወንድሜ
@bethebethe5562
@bethebethe5562 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህርቱን ይላክልህ በጣም ያሳዝናል
@user-tt4ht9dm3f
@user-tt4ht9dm3f 5 жыл бұрын
Egziabhir yemarek
@sanlove7894
@sanlove7894 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስህ
@aloonaloon6758
@aloonaloon6758 5 жыл бұрын
አላህይድረሥልህ
@user-ko5nr9xg6b
@user-ko5nr9xg6b 5 жыл бұрын
አንድ ጊዜ በጆሲ ቀርቦ ነበር እና ከዛን ቀን ጀምሮ ከአህምሮዬ አልጠፋም አይዞህ የኔ ወንድሜ እመምላክ ትፈውስህ አሁን ደሞ እግዚሃብሄር ይመስጋን አባ መምህር ግርማ ወንድሙ የፈውስ ስራቸውን ጀምሯን ለምን እዛቸው ጋ አትሄድም እስቲ እዛ ሞክር ህክምና ምንም አልተሻለህም
@user-ll3tn5st1v
@user-ll3tn5st1v 5 жыл бұрын
ንሰሐ ግባ ለእግዚአብሔር እሚሳነው ነገር የለም ዘፈንህ ተወው ቅዱስ ዮሐንኝ አንገት ያስቆረጠች ዘፍኝ ናትና
@alikamama4212
@alikamama4212 5 жыл бұрын
በየሱስምጌታምህረትያድርግልአባቴአሜን
@emuyekindie1761
@emuyekindie1761 5 жыл бұрын
Egzibher yemark yena geta sasazen
@haymanotmuiuken1791
@haymanotmuiuken1791 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ አይዞህ አባት ፀበል ነው እሚያድንህ ንስሀ ግባና ፀበል መጠመቅ ጀመረ
@wuhashwerktufa485
@wuhashwerktufa485 5 жыл бұрын
memher grma gar hid egziabher yimar.
@user-wh6gp9gw2v
@user-wh6gp9gw2v 5 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሆይ መድሀኔአለም ትምህርትን ያድርግልህ እመ አምላክ ትዳብስህ እኔ ግን እንደሚመስለኝ ወንድም ንሰሃ ብትገባና ፀበሉን አፅንተህ ብትቆይበት መልካም ነው ምክንያቱም እኒህን ሁሉ ይዞሃል ይሄ ደግሞ የክፊው የዲያብሎስ ስራ ነው ስለዚህ ወንድሜ ሆይ ንቃበት ንሰሃህን ተቀበልና በእምነትህ ብቻ ስንት ብለክ ተጠመቅ እርግጠኛ ነኝ ነገ ታሪክህ ይቀየራል
@user-xu6bb7wv2x
@user-xu6bb7wv2x 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ አይዞህ
@burteyemaryamljiiburteyema3093
@burteyemaryamljiiburteyema3093 5 жыл бұрын
መቸም ጠላት ከሩቅ አይመጣም ከጎንህ ያሉት ራስ ወዳዶች ናቸው እንዲህ ያረጉህ ብቻ ፀበል ተጠመቅ ወንድሜ አሁን ደሞ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን መምህር ግርማ ስራ ጀምረዋል ቀጥ ብለህ እሳቸው ጋር ሂድ ያንተ መድሃኒት ፀበል ብቻ ነው እና ጊዜ ሳታባክን ሂድ ወንድሜ በአሁን ሰአት ቅዳሜና እሁድ ገርጂ የረር ስላሴ ሁሌም በየሳምንቱ ታገኛኘዋለህ ከልብህ እመን የባለፈው ቪድዮህንም አይቻለው ሸንኮራ ዮሐንስ እየተጠመክ ነበር እስክትፈወስ መውጣትም አልነበረብህም እና እግዚአብሔር ይማርህ ቸርነቱ የማያልቅበት ጌታ በምህረት አይኖቹ ይጎብኝህ አዛኝቷ ማርያም ትርዳህ ወንድሜ
@kidistchala3228
@kidistchala3228 5 жыл бұрын
እግዛብሄር ይማርህ ወንድሜ
@saradav2853
@saradav2853 5 жыл бұрын
እግዛብሄር ይማርህ ወዳጄ
@user-zs4yr3mj2j
@user-zs4yr3mj2j 5 жыл бұрын
ውድሜ እግዚአብሔር ይማርህ ከአሁን በሆላ ለፈጣሪህ ቃል ግባና እሱን ብቻ እድምታገለግለው መምህር ግርማ ጋር ሄድ ይእነት ፈጣሪ አያልቅበትም ትድናለህ! እሩሩሗ እናቴ ድግል ማርያም ታግዝህ አሜን
@meme-ly9ni
@meme-ly9ni 5 жыл бұрын
Egzeabher Yemareh Wandema
@solf2000
@solf2000 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያስብህ።
@ggsgsgbbsgsg1687
@ggsgsgbbsgsg1687 5 жыл бұрын
አላህ ያሽርህ
@AsdAsd-mm9ee
@AsdAsd-mm9ee 5 жыл бұрын
እህዛብሄር ይማርህ
@mohammedalshamsi9349
@mohammedalshamsi9349 5 жыл бұрын
Adis Abeba Gerji yerer selase betkrstiyan new yemiyagelglut iza hed wendeme ayzohe memher Germa yalubet bota new ishi
@maryamkadeeja5429
@maryamkadeeja5429 5 жыл бұрын
Amlak yirdah fetari tenahin yimelisilih😭😭
@belayneshmesafint345
@belayneshmesafint345 5 жыл бұрын
Egzabehire yemarehi weindima
@kidesteshetu3968
@kidesteshetu3968 5 жыл бұрын
መምህር ግርማ ብታገኛቸው ጥሩነው አፈላልጋቸው
@user-fl5uw5uk7u
@user-fl5uw5uk7u 5 жыл бұрын
አወ
@user-ko5nr9xg6b
@user-ko5nr9xg6b 5 жыл бұрын
እኮ የኔም ምክር ነው
@user-ko5nr9xg6b
@user-ko5nr9xg6b 5 жыл бұрын
አረ ስራ ጀምሯልኮ
@birtukankidane5454
@birtukankidane5454 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርህ ወንድሜ
@tegesettshome2496
@tegesettshome2496 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርክ ወንዴሜ እመቤቴ ማርያም ትዳብስክ አይዞክ ትዶናለክ ፅበሉን በትግ ስት ተጠመቅ እግዚአብሔር ይጏብኝካል
@hawihawi8698
@hawihawi8698 5 жыл бұрын
Ayzok wandime eyasus yadenal tedinalk amen
@tiringoworkneh3556
@tiringoworkneh3556 5 жыл бұрын
እግዛብሄር ምህረት ይላክልህ ወንድሜ አባ ግርማ ስራ ጀምረዋል ከእሳቸዉ ጋ ሂድ ትፈዎሳለህ
@alexfikerimessi969
@alexfikerimessi969 5 жыл бұрын
Ayizoki wedime e/r mehare new yifewisikali
@serajmohammedumer6449
@serajmohammedumer6449 5 жыл бұрын
አላህ አፊያ ያርግህ
@yoseffunny3151
@yoseffunny3151 5 жыл бұрын
ቆይ ምን ያህል ብር ነው የሚያስፈልገው ?
@mohammedalshamsi9349
@mohammedalshamsi9349 5 жыл бұрын
memher Germa gar hide wendemachin Egziyabher yimarhe
@sanfekede9040
@sanfekede9040 5 жыл бұрын
ወድሜ ለምን ጸበል አትጸበልም ፈጣሪ ይፈውሥክ ንሠሀ ግባ አይዞክ 😢😢😢
@hayatali3064
@hayatali3064 5 жыл бұрын
ፀበሉን ተው ብር ለግሳችሁት ውጭ ሂዶ ይታከም
@nouromar5034
@nouromar5034 5 жыл бұрын
መምህር ግርማጋሂድ አድስ አበባነዉ የሚያገለግሉት የጋንንት መንፈስ ነዉእንደዚ የሚጫወትብክ
@eimantemam9965
@eimantemam9965 5 жыл бұрын
Huffffffffffff yena abat yenan enab yafeses Allah afyahn yamlaslk😭😭😭😭
@vasileiosdelaportas2142
@vasileiosdelaportas2142 5 жыл бұрын
My brother try to find memhir Girma Wondimu.
@asterbruse215
@asterbruse215 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርክ ወነድሜ
@zeenatzenaaa4758
@zeenatzenaaa4758 5 жыл бұрын
ወንድሜ ምህረት ያለውበልኡል እግዚያብሄር እጅ ብቻ ነው ነብይ ኤርምያስጋርሂድ፣ ትድናለህ
@selamsemawe7819
@selamsemawe7819 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይማርህ
@kiyakiya5004
@kiyakiya5004 5 жыл бұрын
Be ewunet emen inji tedinale abbatachin memihirachin memihir girma ga hid be ewunet tedinalen tedinale demo abatachin hagar bet nachew tayayikina hed kidus yewanis lene tarik yesera lantem yidresilik ayzok
@user-ko7lb2fu8i
@user-ko7lb2fu8i 5 жыл бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ
@abebetesema6760
@abebetesema6760 5 жыл бұрын
አዞህ ወንድሜ አለም ብዙ ነገር ነው የምታረገው እግዛብሄር ይማርህ
@konjokonjom8371
@konjokonjom8371 5 жыл бұрын
Egezabeher yemarehe ayezohe
@mmk2938
@mmk2938 5 жыл бұрын
እግዚአብሄርይማርህ
@bethebethe5562
@bethebethe5562 5 жыл бұрын
አይዛን ይሻልሀል ተስፋ እዳቆርጥ እመብርሀን ትዳብስህ ሀብታሞቹም እጃችሁን ዘርጉው እባካችሁ
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ የኔ አባት
Ethiopian artist derge degefawe gets his son after 21 years later on seyfu fantahun
36:33
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 52 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 116 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 62 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Девушка великан ходит по городу #фильм #кино
0:48
Главное вовремя передумать🤣
0:22
Garri_Vanui
Рет қаралды 4,9 МЛН