Ethiopia 🔴 ንስሃ ዝማሬ- እግዚአብሔር ሆይ እወድሃለሁ | ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ | like mezemran Yilma hailu nesha mezmur

  Рет қаралды 142,939

Yilma Hailu

Yilma Hailu

4 ай бұрын

የተዋህዶ_መዝሙራትን_በብዛት_ለማግኘ_ቻናሉን_ሰብስክራይብ_ያድርጉ

Пікірлер: 52
@user-gu6wh6zo7j
@user-gu6wh6zo7j 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እወድሀለሁ ይህንን መዝሙር በእባ ነው ሁሌ የምዘምረው 😢 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መዝሙሮችህ ሁሌ በልባችን እንዲቀሩ ነው የዘመርከው 🙏🙏
@AhaduWerkneh-xh5iz
@AhaduWerkneh-xh5iz 2 күн бұрын
Q q deW exam
@serkmedia1052
@serkmedia1052 4 ай бұрын
የ ሰማይ እና ምድር ንጉስ ዝማሬህን ዝማሬ መላእክት አድርጎ ይቀበልልህ
@user-xn9cm1ez3y
@user-xn9cm1ez3y 4 ай бұрын
"እግዚአብሔር ሆይ ትወደኛለህ እወድሃለሁ" ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 4 ай бұрын
✝️ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን
@MastewalYami
@MastewalYami 4 ай бұрын
"አንተ ከእኔ አልተለየህም እግዚአብሔር ሆይ ወደር የለህም" ለወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 4 ай бұрын
ለአባታችን እጅግ ለምንወድህ ለሊቀመዘመራን ይልማ ቃለ ህይወት ያሰማልን ስታገለግለው ያኑሪህ
@user-mj4ig4gv7n
@user-mj4ig4gv7n 4 ай бұрын
የምን ጊዜም ምርጥ!!!! ዝማሬ
@IgjevjgsuIgdhibduh
@IgjevjgsuIgdhibduh 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BoMarN-wt9wb
@BoMarN-wt9wb 4 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤❤❤
@gizeworkaniley3234
@gizeworkaniley3234 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@segni212
@segni212 3 ай бұрын
❤❤❤
@user-kz3pw7to1c
@user-kz3pw7to1c 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@haben5084
@haben5084 Ай бұрын
አንደ እግዚአብሔር ከየትየገኛል
@user-hc3ig6be6u
@user-hc3ig6be6u 3 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤❤
@medaniteshetu2608
@medaniteshetu2608 4 ай бұрын
Amen kale hiwot yasemaln awo egziabher kene hatiyate ewedhalehu
@zufaneyasu9776
@zufaneyasu9776 4 ай бұрын
😢😢😢
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 4 ай бұрын
🙏🏽
@EthioAddis82
@EthioAddis82 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@fikiryabiza8373
@fikiryabiza8373 4 ай бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር ቃለ ሒወት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያት ያውርሥልን ❤❤❤
@mesifaris8245
@mesifaris8245 4 ай бұрын
Zemare melahekit yasemalin
@dejenwelday9788
@dejenwelday9788 4 ай бұрын
Qal hiwet yasemaln
@tewodros4795
@tewodros4795 2 ай бұрын
4:16 ላየ ታማኝ ወዳጅ እርሱ ነውና ሰላም.... የሚለው ድምፁና የተፃፈው ትክክል አይደለም 🤔 ሰላም..??? ለእርሱ ተውና ነው የሚለው : ከሰላም ቀጥሎ ምንድነው የሚለው 🤔
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@MartaBiru
@MartaBiru 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
@mb74091
@mb74091 4 ай бұрын
ዝማረ መላአክት ያሰማልን ❤ እሜን😊
@user-xv3zl6mh7w
@user-xv3zl6mh7w 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ጸጋውን ያብዛልህ።
@user-gf3ds5bf3s
@user-gf3ds5bf3s 4 ай бұрын
Amen kalehiwot yasemalen.
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 4 ай бұрын
አሜን እንዳንተ ያለ ከየት ይገኛል
@girmarahel8003
@girmarahel8003 3 ай бұрын
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን❤❤❤
@antensaylakew970
@antensaylakew970 2 ай бұрын
❤🙏አምላኬ ሆይ እወድሀለሁ
@AdonayMulugeta-vu2yd
@AdonayMulugeta-vu2yd 4 ай бұрын
Zmarie melaekt yasemaln❤❤❤
@kokebabebe-jm7ox
@kokebabebe-jm7ox 3 ай бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@aradatube8469
@aradatube8469 4 ай бұрын
ZIMARE MELHAKT YASEMALEN YE AGELGLOT ZEMENHEN YIBARKLN
@addisalemayele7976
@addisalemayele7976 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 4 ай бұрын
💚💛❤️
@user-kw8tr8ew3n
@user-kw8tr8ew3n 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እወድሀለሁ😢😢❤❤❤❤
@michotmandefro7442
@michotmandefro7442 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mulle2130
@mulle2130 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! አባታችን አዲሱን ዝማሬዎን (ድሃ ራሱን ላንተ ይሰጣል) ኢትዮጵያ ላለን የምናገኝበት መንገድ የለም?
@user-mj4ig4gv7n
@user-mj4ig4gv7n 4 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@mulumekonnen9089
@mulumekonnen9089 4 ай бұрын
🙏🙏🙏💚💛❤
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እወድሃለሁ
@SW33T3ST3
@SW33T3ST3 4 ай бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@TigistDegu-yl6ym
@TigistDegu-yl6ym 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fikaduteferi3406
@fikaduteferi3406 4 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@avamomy2349
@avamomy2349 4 ай бұрын
😊
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤
@SolomonVA
@SolomonVA 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡ ወንድማችን ሊቀ መዘመራን ይልማ ኃይሉ፡ ላንተ ትንሽ ማሳሰቢያ አለኝ፡ የቀደሙት በካሴት ጊዜ የተቀረፁትን መዝሙሮችህን እና ካሴት ችላ ከተባለች በኋላ ያወጣሀቸውን መዝሙሮች በሙሉ በካሴት ብታስቀምጣቸው ጥሩ ነው፡ ምክንያቱም እነዚያ የተተውትና የተናቁት Tape እና cassette ወደፊት ተፈላጊነታቸው ሊጨምር ይችላል። ቀድመህ ይህን እንዳደረክ እገምታለሁ። ይህን ማድረግ ባይቻልና መዝሙሮቹ ቢጠፉ አንተ ስላለህ ልትዘምራቸው ትችላለህ፡ ግን ብዙ ከመሆናቸው አንፃር ድካም ለመቀነስ ማስቀመጡ ይመልካም ነው። ሰላም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
@Bereket-24
@Bereket-24 4 ай бұрын
❤❤❤
@heremelawesene
@heremelawesene 3 ай бұрын
አሜን (፫)ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤😢😢😢🙏🙏🙏
@MeseretTegegne-df7uo
@MeseretTegegne-df7uo 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 3,1 МЛН
ዓርብ የሚነበብ የሚጸለይ ሰይፈ ሥላሴ
15:33
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 386 М.
ድንቅ አድርጎልኛልዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ
20:06
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 144 М.
🔴 የሰው ተከታይ አትሁኑ || አንደበቱ ተከፈተ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Grma New
1:04:54
ከሐጢያተኛዉ ድንኳን (Live)
6:41
Amen Zema - Topic
Рет қаралды 16 М.
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 336 М.
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 911 М.
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 8 МЛН
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 21 МЛН