"እግዚአብሔርን አየሁ"| "Egziabheren Ayehu" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኅይሉ Like Mezemeran Yilma Hailu

  Рет қаралды 2,491,871

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

5 жыл бұрын

Ethiopian Orthodox Song By Like Mezemeran Yilma Hailu "Egziabheren Ayehu"
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Like Mezemeran Yilma Hailu

Пікірлер: 381
@wintahope9012
@wintahope9012 5 жыл бұрын
በእውነት መምህራን ከቶ ከየት ይገኝ ይሆን እንዲህ ውስጥን የሚሰረስር ዝማሬን የሚያቀርብ ሁሉም ዝሜሬዎች ከመጽሐፍ ቅዱስ ናቸው አንዳችም ጭማሬም ቃል የለም ሁሉም ከመዝሙረ ዳዊት እንዲሁም የአሁኑ ደግሞ ይባስ ወንጌሉን በዝማሬ ማቅረብ ትንቢተ ኢሳያስን ቃል አጣሁን በምን አይነት ምስጋና እንደማወድስ እልፍ የሆነውን የሚጣፍጠውን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን እድሜን ጸጋውን ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን ሊቁ ሊቀ ሊቃውንት መምህራችን ለሰንበት ተማሪዎች ዘማሪ ይልማ ኅይሉ ዛሬም ሁሌም ከፍ ኻለው ጸጋ ያኑርልን በእውነት ቃል አጣሁኝ ኑርልን
@eden14markon53
@eden14markon53 4 жыл бұрын
Amen amen
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት⛪⛪⛪
@berhansmart5377
@berhansmart5377 4 жыл бұрын
እውነት ነው አሜን፫
@meklitdesta1923
@meklitdesta1923 4 жыл бұрын
Amen
@arsemaberhanu9242
@arsemaberhanu9242 4 жыл бұрын
ጅህህኡኡኡኡ
@asterDessie
@asterDessie 22 сағат бұрын
እግዚያብሔር እኛ ኃጥኣንን ይቅር ይበለን😔😔😔😔😔😔😔አሜን
@workyene8908
@workyene8908 10 ай бұрын
ዘማሪ ይልማ በእውነት የአንተን መዝሙር ሳዳምጥ አጥንትን ያለመልመዋል!!! ዝማመላዕክት ያሰማልን አባቴ እድሜ ጤና ያድልልን!!!
@haregka7430
@haregka7430 2 жыл бұрын
ከልጅነት እስከ እውቀት ስላደመጥኩት ግሩም ዝማሬህ እጅግ አመሰግንሃለሁ:: ፈጣሪ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማህ:: 🙏🏽ነፍስን የሚያለመልም መንፈስን የሚያረጋጋ ጥዑም ዝማሬ🙏🏽
@user-ty2qr9lz1t
@user-ty2qr9lz1t 28 күн бұрын
አባታችን ይልማዬ የአንተን መዝሙር ስሰማ ሐጢያቴን አስታውሼ ማልቀስ እጀምራለሁ 😢 አጥንትን ሰርስሮ የሚገባ ዝማሬ ❤እመ አምላክ ትጠብቅልን❤❤
@mercy0415
@mercy0415 3 жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ሰላም ጤና ፍቅር ይስጣቹ
@muluabrha8601
@muluabrha8601 5 жыл бұрын
ዘማሪ ይልማ የአገልግሎት ዕድሜን ያርዝምልን
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 4 жыл бұрын
Amenamenamen
@bethelhemassefa6655
@bethelhemassefa6655 3 жыл бұрын
@@ttigistttigist2200 uuuuuuuuuuuuuuuuu
@fraoltamrat7458
@fraoltamrat7458 3 жыл бұрын
@@ttigistttigist2200 h
@dreamlove1091
@dreamlove1091 2 жыл бұрын
@@ttigistttigist2200 ⁹⁷ 2p
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen egezabeher yemesgen amen amen amen zimare melakt yasemalen amen egezabeher yemesgen amen amen amen
@sosina8042
@sosina8042 Жыл бұрын
ይልማን ስሰማ መጀመሪያ በ ህሊናየ ምትመጣው እናቴ ናት በልጅነቴ ከ እሶ ጋር ነበር ማደምጠው ..የሚገርም የ እግዚአብሔር ፀጋ የለበሰ ዘማሪችን ነው!
@user-dd8eq4kl4d
@user-dd8eq4kl4d 6 ай бұрын
awune semselye ente yelche aydel ayzo egzaber tezazen lemtbkue wendeme eteme enate abate nache blwel ayzo getache eysus krstos allele eshe wendem sosina ayzo berta ene endate mather father yeluyeme be madgo nwe yemnore seme eliyas ebalalwe betrfe egzaber kulachen gar yun yen write end metemlselye amnalwe chawe .
@helenwassie5904
@helenwassie5904 5 жыл бұрын
ምን እንደምልህ አላውቅም ቃላት የለኝም በምድር የሰራሀቸው መልካም ነገሮች ሁሉ በሰማይ ገንዘብ ይሁኑልህ እመቤቴ ትጠብቅህ
@galbreiki2562
@galbreiki2562 3 жыл бұрын
Amen
@user-ek7jv2hx2dseni
@user-ek7jv2hx2dseni 3 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤
@user-up5yk1pt2z
@user-up5yk1pt2z 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ሠላም ለኢትዮጵያ ፍቅር ለህዝባችን እግዚአብሔር ያድርግልን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
@masrtymrym6480
@masrtymrym6480 5 жыл бұрын
Amen
@alganeshtekie2859
@alganeshtekie2859 5 жыл бұрын
Zmare Melaect yasemalen
@fentawabegaz687
@fentawabegaz687 3 жыл бұрын
@@masrtymrym6480 àaaaaa
@alexisalaric6941
@alexisalaric6941 2 жыл бұрын
i guess im asking randomly but does any of you know a method to get back into an Instagram account?? I was dumb forgot the account password. I would appreciate any tricks you can give me
@user-ro7ij1fu4u
@user-ro7ij1fu4u 5 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም እንደማር የሚጣፍጥ ዝማሬነው እንዴት መታደልነው እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@franceparis9568
@franceparis9568 4 жыл бұрын
Aman
@user-vg8uk7dt4r
@user-vg8uk7dt4r 5 жыл бұрын
እግዚአብሔርን አየሁ ወዮልኝ ፈራሁ ወዮልኝ ፈራሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክብር ና ምሥጋና ይሁን ላባቶቻችን ለቅድሣን አምላክ አሜን።
@bekurelesanat
@bekurelesanat 2 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን ። ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 🥰🥰🥰
@user-lo7vl6lz2r
@user-lo7vl6lz2r 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ የምታገለግልበትን እረጅም ዕድሜ ከጤና ያድልልን 🙏🙏🙏
@Meysaw12
@Meysaw12 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር: ይመሥገን!!! ኦርቶዶክስ: ተዋህዶ:አማኝ:ነኝ:ክብር:ላምላኬ:ክርስቶስ ፣ለጌታዬ:እናት:እመቤታችን: ቅድስት: ድንግል: ማርያም ፣ለመላእክት ፣ለፃድቃን:ስሠመአታት:አሜን:ወአሜን!!!!!!!
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
ኡፍፍ መዝሞሮቹህ ልብ ይገባሉ አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን እልል
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የ#ተዋህዶ እንቁ ፈርጥ🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@hailealemayehu4527
@hailealemayehu4527 4 жыл бұрын
መምህራኖቻችን በዕውነት ዕንቁዎቻችን ናቸው ድንግል ትጠብቅልን አሜን
@yaredfikadu5492
@yaredfikadu5492 3 жыл бұрын
ዘማሪ ይልማ ከልቡ ዘማሪ ነው በጉብዝናችን ወራት ፈጣሪን እንድናስብ ይርዳን የድንግል ልጅ
@kalkidantaye6174
@kalkidantaye6174 Жыл бұрын
አሜን
@malemale8487
@malemale8487 Жыл бұрын
አሜን
@addisuReda
@addisuReda 3 ай бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiahagere7879
@ethiopiahagere7879 4 жыл бұрын
ዝማሬህ በሙሉ ልብን የሚያንጽ ጥልቅ ሚስጢራት ያሉት ሲሆን ሁሌም እፅናናበታለሁ ዘማሪ ይልማ ቃለ ሕይወት ያሰማህ
@taptal1022
@taptal1022 2 жыл бұрын
እግዝሐብሔር ሰላማችንን ያብዛልን ቅዱስ ጳውሎስ እንዳስተማረን
@SaraSara-nm9ks
@SaraSara-nm9ks 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማርኝ ይቅርበለኝ ማሰተዋልና ጥበብን ስጠኝ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አባታችን
@user-fp2op8ep1n
@user-fp2op8ep1n 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ የተዋህዶእቁ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ
@alemtsehayayele5069
@alemtsehayayele5069 2 жыл бұрын
Lllll
@alemtsehayayele5069
@alemtsehayayele5069 2 жыл бұрын
LPLlj
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንወት ይባረክ መዝሙርወት ሁሉ የነፍስ ምግብ ናቸው
@user-db2sp7cs2u
@user-db2sp7cs2u 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልን እውነተኛ ዝማሬ ይልማ ሀይሉ 😭
@simonassaf2855
@simonassaf2855 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@hanafkr3940
@hanafkr3940 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏
@bayushimelese1444
@bayushimelese1444 2 жыл бұрын
አሜን ኣሜን አሜን ዝማሬ መላይክ ያሰማልን
@asratasrat4891
@asratasrat4891 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን⛪🙏
@welansaali674
@welansaali674 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ዝማሪመለአክትያሰማልን በእድሜናጤናየቆይልን🙏🙏🙏💒⛪🏰💚💛❤
@user-xm3ty4xv5l
@user-xm3ty4xv5l 5 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
@Yosef_Tube0921
@Yosef_Tube0921 3 жыл бұрын
Zemare mela'ikt yasemalin❤ Faaruu ergamoota samii isin haa dhageesisu! Bertulin ignanim abertun❤ Jabaadha Nus jabeessaa❤
@fassilteffera2173
@fassilteffera2173 2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።እጅግ የሚጥም አንጀት የሚያረሰርስ መዝሙር ነው
@hanogg8115
@hanogg8115 4 жыл бұрын
Amennnn🙏 enante yetebarekache agelegayochachen bewenet zemare meleaketen yasemalen 🙏 yehe lenfese megeb yemihon sebeketem nwena kale hiwetenem yasemalen 🙏 edemena tena yesetachehu🙏 zerachehu yebarek 🙏 enante yemetakeberute Amelakachen, Getachen Medehanitachen EYESUS Keresetos yeagelegelot zemenachehuen yebarekwe🙏 enante ye TWAHDO ENKUWOCHE ❤️❤️❤️
@saraarayi4542
@saraarayi4542 5 жыл бұрын
ዝማሪ: መላኢት: ያስማልን: አብዝቶ: አብዝቶ: እድሜናጤና: ጸጋውን: ያብዛልን
@haile952
@haile952 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን
@yemisrachdangne1498
@yemisrachdangne1498 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፈጣሪ
@LemlemHabtemariam-sf1zw
@LemlemHabtemariam-sf1zw 13 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@fantaneshbaye7524
@fantaneshbaye7524 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አምላኬ ሆይ ለንስሃ ሞት ያብቃን
@ageriefenta4263
@ageriefenta4263 20 күн бұрын
ዝማሬ መላይክትን ያስማልን
@dagimdamite9706
@dagimdamite9706 3 жыл бұрын
Betam des yemele mezmur nw yilma ye agelegelote yemenoten yebarekelen
@user-ls4sz6qf3d
@user-ls4sz6qf3d 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን አየሁ💚💛❤✝️
@samrayimre7879
@samrayimre7879 4 жыл бұрын
አጥነትን የሚያለማልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ።
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን!!! ቤተሠብህን በሙሉ ይባርክልህ!!!
@makida9908
@makida9908 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤️
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን አሜን ፫😢😢😢😢😢
@EthioAradatube
@EthioAradatube 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አየሁ ወየዉልኝ ፈራሁ ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@user-zd4kv9qg9i
@user-zd4kv9qg9i 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንወትን ይባርክልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን ይጠብቅልን አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን
@yirgayilma3509
@yirgayilma3509 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልጉለት ዘመንህን ይባረክ፡፡
@user-tg1hi4bn2g
@user-tg1hi4bn2g 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አየሁ ከሰማያት ሆኖ 🙏🙏🙏
@user-us2yh8nt9h
@user-us2yh8nt9h 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን
@user-pr7pu5qd6m
@user-pr7pu5qd6m 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣሜን
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምወድህ ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ ጸጋውን ያብዛሎት በእውነት አጥንት ያለመልማል ዝማሬዎት በሙሉ
@frehaymanot2324
@frehaymanot2324 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን አሜን ፫👏👏👏⛪⛪⛪
@brutkan5129
@brutkan5129 3 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሠማልን💚💛💕✟✟
@s.gs.g3920
@s.gs.g3920 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏⛪💚💛❤
@mengeshamoges4793
@mengeshamoges4793 3 ай бұрын
zemare melakete yamsemalene mengeste semayate yawerselene be kegu yaqumelene edeme yarazemlene🥰🥰🥰🥰
@brhanuabadi7342
@brhanuabadi7342 4 жыл бұрын
ቃላት የለኚም መምህራችን
@haytalk3bi333
@haytalk3bi333 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@chawitchawit3468
@chawitchawit3468 4 жыл бұрын
ዝማሬ ምልአክት ያሰማልን
@ethia8446
@ethia8446 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክት ያሠማልን
@woyenishetwondimu4487
@woyenishetwondimu4487 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@mahaletassefa8002
@mahaletassefa8002 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀመዘምራን ይልማ ሀይሉ ❤
@sisayyekoye107
@sisayyekoye107 Жыл бұрын
ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን እንዲህ ከነ ይዘቱ እና ለዛውን የጠበቀ መዝሙር እንድንሰንሰማ እግዚአብሔር ያድለን
@fikramsaluamharic85
@fikramsaluamharic85 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቃል በላይ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@abaynishabaynish9087
@abaynishabaynish9087 3 жыл бұрын
Amen amen amen zemary melketn ysemaln
@meklitalemayehu4653
@meklitalemayehu4653 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ፀጋ ይሰጥልን ።
@alemayehuyirgu5660
@alemayehuyirgu5660 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን በእውነት አጥንትን ያለመልማል . . .
@habtamweletmariam1510
@habtamweletmariam1510 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@YirgaBezezewe-cs7hi
@YirgaBezezewe-cs7hi 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሊቀ ዘማራን ይልማ ሀይሉ ዘመንህን ይባርክልን❤ዘማሬ መላዕክት ያሰማልን
@limenihmuluneh5662
@limenihmuluneh5662 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ሠላም ለኢትዮጵያ
@meskeremgetu6205
@meskeremgetu6205 4 жыл бұрын
ጠጋኝ መዝሙር ዝማሬ መላክት ያሰማልን አይጠገብም በእውነት
@nahman2246
@nahman2246 Жыл бұрын
ስለእውነት የእግዚአብሔር ክብር አስፈሪ ነው። ዮሐንስ በመጽሐፉ ጳውሎስ በክብሩ የታወረው ከዛም ከማሳደድ ወደ ከበረው አገልግሎት የቀየረው አምላክ አስፈሪ ነውና እንመለስ ወደ መንገድ ።
@whatsupworld9864
@whatsupworld9864 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@Rosemary-dt9vg
@Rosemary-dt9vg 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን በእውነት ድንቅ ዝማሬ ነው እድሜና ጤናውን ይስጥልን
@AmanSole
@AmanSole Ай бұрын
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 2 жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ይብዛልሁ
@jerryjerry5136
@jerryjerry5136 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሠማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመን ይባረክ
@taptal1022
@taptal1022 2 жыл бұрын
እንዳንደክም ትረዳናለህ ወንድማችን እግዝሐብሔር ያበርታልን
@belayag4722
@belayag4722 4 жыл бұрын
ወዮልኝ ወዮልኝ የሠራዋት ሃጢያት ብዛቱ😭😭😭
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 4 жыл бұрын
Sga ena demu tekebel tdnaleh
@salamndnsn1723
@salamndnsn1723 4 жыл бұрын
ዝምሪ መላይክትን ያሳምልን ያገልግሎት ዘመነክን ያብዛልን
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@hiwotmelaku5579
@hiwotmelaku5579 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@demekechager4300
@demekechager4300 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@AberehamIseral-xp8qv
@AberehamIseral-xp8qv 4 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መላዐክት ያሰማልን
@-mahtot
@-mahtot 4 ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 5 ай бұрын
ግሩምና ድንቅ ግርማው የሚያስፈራው በፍቅር ስለ ፍቅር የሞተው አምላካችን በልልና ከፍ ከፍ ያለሁ ስለ ካሃኒነቱ ስሰ አባትነቱ ስሙ ወዘተ…የተመሰገነ ይሁን አሜን
@user-vt5id8bd7g
@user-vt5id8bd7g 2 ай бұрын
እውነት አባታችን እኔ ላንተ ቃልየለኝም እዴትነብስን ሚያድስ ዝማሬነው በቃ ቃልየለኝም ዝማሬመላዕክት ያሰማልን እረጅም ጤናና እድሜ ይስጥልን አባታችን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን አሜን ፫
@saronmikael1034
@saronmikael1034 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 Zmare mlakten yasmalen
@heranimichael4595
@heranimichael4595 4 жыл бұрын
Amen 🙏 Egziabeher yebarkeh
@abebatessema6686
@abebatessema6686 4 жыл бұрын
Grum dnk mezmur zmare MELAEKT Yasemaln be edme be tsega yitebkln le memhrachn like mezemran yilma hailu. Enamesegnalen🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌺
@bayesisay1468
@bayesisay1468 3 жыл бұрын
ያገልግሎት ዘመንዎን ርዝምልን
@trhasasefa8601
@trhasasefa8601 4 жыл бұрын
Zemare melaekt yasemaln leke mezameran wendimachen besemayawi zefanu yasebeh ydingela lji kirstos
@markosali4656
@markosali4656 2 ай бұрын
እደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም
@yemaryamlij9628
@yemaryamlij9628 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን 💒🙏🙏
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 4 жыл бұрын
Lisanot yibarek kal hiwet yamtalin mengset semayat yawarsilin!medhanialem le nisha hiwet yabkan
@user-uf1bq7gf9d
@user-uf1bq7gf9d 3 ай бұрын
Zmarie melaekt yasemaln ❤❤❤❤❤
@dawitayanaw8311
@dawitayanaw8311 3 жыл бұрын
ante betam tleyaleh like mezemran
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
Хотите поиграть в такую?😄
00:16
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,6 МЛН
"በብርሃን ፀዳል" | "Be Berhan Tsedal" | ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
4:31
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 7 МЛН
ቴዎድሮስ  ዮሴፍ #ኦርቶዶክስ መዝሙር  full album
1:02:51
ፀሐይ D TUB
Рет қаралды 1,6 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
"በርተሚዮስ ነኝ " ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ @-mahtot
4:39
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 9 МЛН
Dej Tenahu Koyiche Kidane Mihiretini
6:49
MEZMUR50
Рет қаралды 15 МЛН
"አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና"|  ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
7:33
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 874 М.
"በኤፍራታ ምድር" | ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
8:03
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 1,5 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН