No video

Ethiopia: Qin Leboch (ቅን ልቦች) | እመቤት በኩሪፍቱ ሪዞርት እየተዋበች ነው።

  Рет қаралды 684,854

Qin Liboch

Qin Liboch

Күн бұрын

This is yet again a very funny conversation between Fitsum Asfaw's wife Tsega Fikiru and the funny country girl Emebet Kassa, at Kuriftu Resort and Spa.
Qin Leboch (ቅን ልቦች) is reality tv show, created by the renown Film writer & director and creator of Yemaleda kokeboch acting competition TV show Fitsum Asfaw, and executively produced by Tsega Fikru. This Program or Video is Only Published on this KZfaq Channel twice a week (Monday and Thursday) at 9:00 PM.
========FOLLOW US=======
Social Media ለበጎ ነገር እንጠቀም
Telegram:- t.me/joinchat/...
KZfaq :- / @qinliboch
Facebook :- / qinlebochtvandradio
Website : www.bogastube.net/
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Qin Leboch

Пікірлер: 3 100
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
"እኔ እግሬን ዘርግቼ በሰው ታጥቤ አላውቅም እኔ የትልልቅ ሰዎችን እግር አጥቤ እመረቃለሁ እንጂ" እመቤት በቃ ንፁህ ኢትዮጵያዊት ነሽ💚💛❤️🇪🇹
@user-st2ks3zq3d
@user-st2ks3zq3d 5 жыл бұрын
Betam swedat eko
@user-iq5bi7vl6x
@user-iq5bi7vl6x 5 жыл бұрын
Betame egezabehar yebarekeshe
@user-nr8ld3jh5m
@user-nr8ld3jh5m 5 жыл бұрын
True
@loveumam7816
@loveumam7816 5 жыл бұрын
😭የኔ ንጹህ
@sinamilashu2630
@sinamilashu2630 5 жыл бұрын
በትክክል!
@user-pj1tl4st9t
@user-pj1tl4st9t 5 жыл бұрын
እመቤትን እዴኔ የምትወዱ የእመቤት ደስታ ደስታችን ነው የምትሉ like like
@tesfaneshsallam5209
@tesfaneshsallam5209 5 жыл бұрын
የነጭዋ እመቤት አየሽ የታገሠ ሠው ታሪክ ይቀየራል የድግል ማሪያም ልጅ ክብር ምሥጋና ይድረሠው ፍፁም ከመልካም ሜሥትህ ጋር ፀጋውን ያብዛለችሁ ትልቅ ሁኑ ዘላለም
@emandaalready3099
@emandaalready3099 5 жыл бұрын
እመቤት እየ ውይ ስወድሺ እውነትም ቅን ልብ እውነት ቅን እኮነሺ ፈጣሪ ይባርክሺ ፍፁምየ ፍጣሪ ይባርክህ ስላምና ፍቅር ይብዛልህ ውይ ምሺትክ እራሱ ፀባየ ስናይ
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 5 жыл бұрын
አትጫወቱባት
@user-pj1tl4st9t
@user-pj1tl4st9t 5 жыл бұрын
@@user-ik4gw1dh1i ምኒቷን ክክክ
@user-ws3vt9mu1z
@user-ws3vt9mu1z 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 5 жыл бұрын
እመቤት ማለትኮ እደወረደች ምርጥ ሃበሻ ናት ፍፄ እግዚአብሔር ይባርክህ 😍😍😍😍
@fifififi6026
@fifififi6026 5 жыл бұрын
የፍፄ ባለቤት ስነምግባርሽ በጣም ነው የወደድኩት ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ አቦ!!
@jerryethiopiangirl1919
@jerryethiopiangirl1919 2 жыл бұрын
ኧረ ሚስቱ አይደለችም
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
እመቤትን የምትወዷት የትናችሁ አለን በሉኝ 👍👍👍
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 жыл бұрын
አለንንንንን
@tinateshome8643
@tinateshome8643 5 жыл бұрын
Ezzeh
@barreduoromootube9105
@barreduoromootube9105 5 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gs6Ge9Zh0q7boGQ.html
@user-cj9vd9nx5z
@user-cj9vd9nx5z 5 жыл бұрын
😍😍
@kinleboch9807
@kinleboch9807 5 жыл бұрын
Ken sent new zare ethiopia
@user-bh1ko5fh5o
@user-bh1ko5fh5o 5 жыл бұрын
የእውነት. በጣም አዝነነቹኝ የመዳም. ጭቅጭቅ እራሴን አሞኝ ነበር እንደኔ የተመቻቹ ላክ ግጩቸው !!!
@ahmed-lb4cl
@ahmed-lb4cl 5 жыл бұрын
Seix ondia
@ahmed-lb4cl
@ahmed-lb4cl 5 жыл бұрын
Seix i ndia
@hadiahksa2208
@hadiahksa2208 5 жыл бұрын
የኔ እመቤት የኔ የዋህ እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ ደስታሽ ደስታየ ነው ከልቤ እወድሻለሁ ፍቃደኛ ከሆንሽ አችጋ ካድቤት መኖር እፈልጋለሁ አችኮ ነጭ ወረቀት ነሽ አችጋ መኖር እፈልጋለሁ ጥሩ ጋደኛሞት እንሁን አገር ለመምጣት አስቤለሁ ምን ላምጣልሽ እምትፈልጊው ነገር ካለ በጣ እወድሻለሁ
@user-vg3pu8pi9w
@user-vg3pu8pi9w 5 жыл бұрын
ውይይይይ እውነትሽን ነው እኔም መዳም ጭንቅላቴን ልታፈርጠው ነበር እናንተን አገኝሁና ትንሽ ዘና አሁሀ
@user-vg3pu8pi9w
@user-vg3pu8pi9w 5 жыл бұрын
@fikirtedachew5224
@fikirtedachew5224 5 жыл бұрын
እመቤት ዬ የኔ ምርጤ ወይ ፍፄ ና ሚስቱ በጣም እናመሰግናለን ትድራቻሁ ይባረክ
@user-sz1bx1ni8v
@user-sz1bx1ni8v 5 жыл бұрын
ፍፁሜ ሰውን መርዳት ምን ያህል የህሊና እረፍት እንደሚያስገኝ ማንንም ያውቀዋል እና አንተ ደግሞ ለ እመቤት ያደረክላት ነገር እኔ እንጃ ብቻ ደስተኛ ሆና ሳያት ምን ያህል ደስ እንደሚለኝ መናገር አልችልም እና ዛሬ እኔ አንተን ልመርቅህ ልጅህ የአብ ፀጋን ድንግል ማርያም ታሳድግልህ ቤትህ ይባረክ ምቀኛውን ያርቅልህ አቦ ፍፁሜ በጣም ነው የማደንቅህ እግዚያብሔር ሰላምህን ያብዛልህ ጤና እድሜ ይስጥህ እስከ ቤተሰብህ
@kiyawed4225
@kiyawed4225 5 жыл бұрын
የፈፂን ሚሰት እንደኔ የሚውዳት 👍👍👍 እመቤት ውሰጤ ናት ፊፂ መልካም ሰው ይመችህ
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 5 жыл бұрын
Hulachihum selmachihu yabza
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍ተገጨሽ ነጻ የለም ሰብስክራይብ ግጪኝ
@makastzra9778
@makastzra9778 5 жыл бұрын
@@gavahahagwabahwgahahahgava4646 fesa Malkame sew
@kiyawed4225
@kiyawed4225 5 жыл бұрын
@@JoytubeWBS ገጨውሸማ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 жыл бұрын
ካሁን ብኋላ ምንም አይከፋሽም እመቤት ምክንያቱም ፍፄ የመስለ ወንዲም አግኝተሻል ሚስቱም ደስ ስትል🙏🙏🙏😇😇😍😍
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
ስላም ለእናት ሀገሬ ኢትዩጵያየ ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ የአራዳ ልጅ ባለሽበት ድልት ይበልሽ ቤተሠብ👍
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 жыл бұрын
@@user-zi1pu4wg7i መርሀባ አደርጋለሁ ምን ችግር አለው የሀገሬ ልጂ🇪🇹🙏
@essentiallessentialll1836
@essentiallessentialll1836 5 жыл бұрын
እግዛብሄር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ሁሌም ደስ ይበልሽ ከነልጅሽ
@lov3888
@lov3888 5 жыл бұрын
ውይ የኔ ምስኪን ቅን ልብ ደስ ስትል ልብዋ ነጭ ነው ኡፍ ፈጣሪ ልብሽን ይጠብቅልሽ 😍🙏
@haymanotabebe36
@haymanotabebe36 5 жыл бұрын
እመቤት ምሪጥ ያልተበረዘች ኢትዮጵያዊ ደስ ስትል በጌታ ንፁ ልብ ነው ያላት
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
እሙዬ የኔ ማር ደሰታሸ ደሰታዬ ነው ሁለም ደሰ ይበልሽ #ፊፄ እድሜ ና ጤና ይሰጥህ ሌላ ምን እላለሁ
@ranarana625
@ranarana625 5 жыл бұрын
በትክክል የኔ ማር
@asisalemu1415
@asisalemu1415 5 жыл бұрын
ውዴ ስላም ነው እኔ ኮመንት መፃው ግን ኮመንት ማንበብ ውስጤ ነው ውዴ አንቺንም ብዙዎቹ አላማዊ ፔጆች ላይ አይሻለው ውሌም ግን መንፈሳዊ ላይም በርቺ እሺ ውዴ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
@@asisalemu1415 እሺ የኔ አከበረ ሰላምሸ ይብዛ ኑሩልኝ 😍😍😍
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
@@ranarana625 😍
@birkeshewareged3499
@birkeshewareged3499 5 жыл бұрын
አሜን ወንድማችን እድሜህ ይርዘም
@medina9740
@medina9740 5 жыл бұрын
አይ እሙ የዋህ እኮ ነሽ የፍፄ ባለቤት ደስ ትያለሽ እንዳንዶቹ ሴቶች ኩራተኛ አይደለችም
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 3 жыл бұрын
የፍፄ ባለቤት ስነ ምግባርሽ በጣም ብቅ የወደድኩት ባለሽበት ስላምሽ ይብዛ እናትየ መላካም ሰራ ለራስህ ነው አቦ!!
@bantamlakawoke8549
@bantamlakawoke8549 3 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ የፍጴ ባለቤት እድሜና ጤና ይስጥሽ እምቤት ያገሪ ልጄ አምላክ ይረዳሽ ስወደሽ
@user-fc8kl3pk9y
@user-fc8kl3pk9y 5 жыл бұрын
ውይ እግዚአብሔር አንተ ምን ይሳንሃል የዝች ልጅ እንባም ታበሰ ተመስገን ።ፍፄ እድሜና ጤናን ከነ ቤተሰብህ እመኝልሃለሁ ።
@teztawortawu681
@teztawortawu681 5 жыл бұрын
የፍፅየ ባለቤት እደባሏ ቅን ነች የኔ ቆንጆ ታስታዉቃለች😍😘soእመቤትዬ ፍፄን ያገናኘሽን ፈጣሪ ሁሌም አመስግኝ ማር 🙏💝
@zuzuzuzu5039
@zuzuzuzu5039 5 жыл бұрын
kkkkkkk Wyyyyyy እረ ማን ያሳስቀኝ ዛሬ በሬው ጋር አርሻለሁ ወላሂ ምርጥ ልጅ ነሽ አላህ ጤናሽን ይስጥሽ ሁሌ ዴስተኛ ሁኒ
@user-lr2re7vr4f
@user-lr2re7vr4f 2 жыл бұрын
እሙየ በእውነት ይሄንን ጨዋነትሽን እንዳትረሽው በእውነት ትክክለኛ የኢትዮጵያ ባህል አስተወሽኝ ጨዋነት የኢትዮጵያ መገለጫ ነበር
@user-ey6sx7cw8x
@user-ey6sx7cw8x 5 жыл бұрын
እዬ ከተማ ተብየወቹ እኛ የገጠር ልጆች ባለንም በለለንም ደስተኞች ነን ለዝህ ምስክር እመቤት ናች ዋሸሁደ
@user-cy3ip1fk9c
@user-cy3ip1fk9c 5 жыл бұрын
በትክክል
@user-pq1jy4tt1h
@user-pq1jy4tt1h 5 жыл бұрын
አልዋሸሽም እኔም የጎጃም ልጆች ጓደኞች አሉኝ የዋሆች ደጎች በቃ ምችት የሚሉ በጣም ነው የገጠር ልጅ የምወደው ።
@user-bn7vj9pu7u
@user-bn7vj9pu7u 5 жыл бұрын
እውነት ነው ማር ከተዋበው ከተሞናሞናው ትውልዴ ገጠሬ ነው የገጠር ሰው እኮ የዋህ ነው
@werdagetahun809
@werdagetahun809 5 жыл бұрын
Tekekele
@hayatsultan9671
@hayatsultan9671 5 жыл бұрын
አልዋሸሽም 😀😀😘😘😘
@user-mb2ur9on6l
@user-mb2ur9on6l 5 жыл бұрын
ወላሂ ደስ ያስባለችኝ የፍፁም ሚስት ነች ልክ እንደ እመቤት የዋህ ሳትሆን አትቀርም
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 жыл бұрын
አረጋ ያለች ናት ደስ ትላለች በጣም ሰብስክራይብ ግጪኝ ሆዴ
@bhvvhhcgg8630
@bhvvhhcgg8630 5 жыл бұрын
Yenye yewah egzabhar kenslehoneshe
@zumraaba3914
@zumraaba3914 5 жыл бұрын
ሀዎ ታሥታውቃለች
@bhvvhhcgg8630
@bhvvhhcgg8630 5 жыл бұрын
Meradel newu yemadamneka atbyesmeta emwuywgar kurftyi engenagn
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
አዎ ታስታውቃለች
@selamhailu1990
@selamhailu1990 5 жыл бұрын
በጣም የዋህና ደስስስስ የምትል ልጅ ነች በጣም ነው ያሳቀችኝ😂
@user-hh7uu6wg7e
@user-hh7uu6wg7e 5 жыл бұрын
ፍፄ ለመርቅህ ነበር ኮሜንት ሳይ ብዙ ምርቃት አለህ አቦ ሰላምህ ከነ ቤተሰቦችህ ብዝት ብሎ ኳትርሊዮን በላይ ይሁን ። ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አሙም የቅን ልቦች ውበት ሆነች ደስ ሲል።
@samarsamar7494
@samarsamar7494 5 жыл бұрын
ፍፄ በህይወትክ ጌታ ደስታን ቤትክን በፍቅር በደስታ የረገጥከው የተናገርከው ለምለም ይሁን ልጅህን ያሳድክልክ
@lawganedrashyoutb6169
@lawganedrashyoutb6169 5 жыл бұрын
Amen
@user-hr9cu3bi9b
@user-hr9cu3bi9b 5 жыл бұрын
አሜን
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 5 жыл бұрын
Emuye dedta yamitalish. Asdesetidjigen
@astertesfy8997
@astertesfy8997 5 жыл бұрын
Amen
@aragawemwed4298
@aragawemwed4298 5 жыл бұрын
amen
@getalembelete4578
@getalembelete4578 5 жыл бұрын
አቤት ስታምሩ ፍፁሜ እግዝያብሄር ይባርክህ ከነመላው ቤተሰብህ
@amtachewberihun9153
@amtachewberihun9153 5 жыл бұрын
Teru sew nhktlbet
@ethiopiasol5836
@ethiopiasol5836 5 жыл бұрын
እመቤት ደስስ ሲላት ሳይ በጣም ደስታ ከእንባ ጭምር ይሰማኛል ለምን እንደሆነ ባላውቅም ኔን ብቻ ነው እንዲህ የሚሰማኝ?
@user-px8qu3hx6l
@user-px8qu3hx6l 5 жыл бұрын
ከሚገባው በላይ ነው የምወድሽ የኔ ሳቂታ አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ፍፄ ታላቅ ሰው በክብር በሞገስ አምላክ ይጠብቅህ ሚስትህ ፀጋ የኔ ውብ ክብር ያለች ሴት ውይ ቃል የለኝም ትልቅ ደረጃ ደርሳ ማየት ነው የምንፈልገው
@user-ju7tl3sc6x
@user-ju7tl3sc6x 5 жыл бұрын
እመቤት ካሳ በሳቅ ገደልሽኝ እንኳንም ተደሰትሽ ያስደሰቱሽንም አሏህ ያስደስታቸው
@user-bq7xt8xe1d
@user-bq7xt8xe1d 5 жыл бұрын
እናቴ እኔን ለማየት ቀን ሙሉ ሻይ ቤት ቁጭ ብላ ዋለች ስትል እባዬን ነው መቆጣጠር ያቃተኝ ውይ እናት እኮ😢😢😢
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
Enem 😢😢😢
@zeynabbintseidtube5074
@zeynabbintseidtube5074 5 жыл бұрын
😢😢ene erasu
@asugalltigray5130
@asugalltigray5130 5 жыл бұрын
Enyem empaye meketater alchalkum enat eko efff emaye mot kufu nefsishn begenet yanrew
@yeshalomenat3916
@yeshalomenat3916 5 жыл бұрын
Ewnat new Enat eko Nat emeya
@user-hv5nj9ti8x
@user-hv5nj9ti8x 5 жыл бұрын
አው ማን እንደናት እናት ቃላት ያንሣታልመተከያዬሌላት
@bayeshsalloukh1443
@bayeshsalloukh1443 5 жыл бұрын
እመቤት መድሀኒያለም አሁንም ደስታሽን ብዝት ትርፍ ፍጼ አንተም ከነባለቤትህ ሰላምህን ያብዛልህ
@haymantylstaljj1397
@haymantylstaljj1397 5 жыл бұрын
የፍፄ ባለቤት ልክ እደሱ ፀባይኛ ነች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እመቤት የዋህ ንፁህ ልብ አለሽ
@user-tq8pr6yy7u
@user-tq8pr6yy7u 5 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ፍፆ ከባለቤትህ እና ከልጅህ ጋር እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤ 💖💖💖💖ፀባየ ሰናይ ነሽ ፀጋየ💖💖💖💖💖
@habtamsamsung5124
@habtamsamsung5124 5 жыл бұрын
ይው ንት. አመልክ. ይብርክ. ክንም ለው. ቤት. ስብ እ
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 5 жыл бұрын
እመቤት በጣም ታስቃለች!! የኔ ሚስኪን! ደሞ ደስ ስትል ውብ ሳቋ ራሱ ያዝናናል!! ፀጋም ውብ ልጅ ናት አወራሯ በቂ ነው ለዛ ያለው! አዝናኝ ነው 🍀🌻🌺
@mahletfiker5653
@mahletfiker5653 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ
@hasetigonderewa1374
@hasetigonderewa1374 5 жыл бұрын
እመቤት ደስ ትያለሽ ደሞም ደስተኛ ነሽ ከልብሽ ስወድሽ
@kiyayetube4267
@kiyayetube4267 5 жыл бұрын
ፍፅየ የድሀ አባት አንተንም ባለቤትህንም እረጅም እድሜ ባለፀጋ ያድርጋችሁ ልጃችሁም በደስታ በጤና በፍቅር ይደግላችሁ ልጅን ደስ ሲለው በጤና ሲያድግ ደስ ይላልናጉንፋንኳን አይንካባችሁ ፍፅየ ሚስትህም እርግት ያለች ናት የልቧን የንያዋን የቀልቧን ያድርስላት አሰበችበት ደረጃ ያለምንም መሰናክል ትድረስ ምን እደምል አላውቅም ማጣት እዳይነካህ የኔ አንበሳ ያንተና የጆሲ ለየት ያለ ነው በኔ በኩል ከኔ እድሜን ጨምሮ ይስጣችሁ ፈጣሪ። አብረውህ ስለዚህ ቅንነት የሚሰሩ ባልደረቦችህም ይለምልሙ ፍቅራችሁን ያብዛው ❤ እኔንም ከስደት መልሶ ባለኝ ነገር ለሰወች ለተቸገሩ የምረዳ መልካም ሰው ያድርገኝ መልካምነት የፈጣሪ ስጦታ ነውና እወዳችኋለሁ ውድ ያገሬ ልጆች በስደትም ያለን አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 💙💙💙
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 5 жыл бұрын
እናትዬ እመቤት እንደው ምን ላድርግሽ የኔ የዋህ እምባና ሳቅ ለቀቅሽብኝ እንዳትቀየሪ እመቤቴ ትጠብቅሽ ☝☝☝🙏🙏🙏 ፍፄና ባለቤቱ ዘመናችሁ ይባረክ☝🙏🙇
@Ageri2
@Ageri2 5 жыл бұрын
እር በስላሴ በእመቤት ስም ይዣችሗለው like አምሮኛል Like me ስወዳችሁ
@tegbeilew3023
@tegbeilew3023 5 жыл бұрын
1000 Ieike ❤❤❤
@helinaa.yilmaagazehag7824
@helinaa.yilmaagazehag7824 5 жыл бұрын
Lik
@mariyadagnew9761
@mariyadagnew9761 5 жыл бұрын
Fetarye hoy tegetun setegn
@afafala9495
@afafala9495 5 жыл бұрын
ቀበጥ
@thmediway8429
@thmediway8429 5 жыл бұрын
Ebakachu bamyrbaw bmerabaw nager yselaselsan ymabatachin sem aytaram chawatachenin ezwe li endergaw. Ebacachew.
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
ባልና ሚስት ካንድ ወንዝ ይቀዳል ይባል ነበር የናንተ ደግሞ ከአንድ ምንጭ ነው የተቀዳችሁት ፍፄና ሚስቱ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ አቦ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ እመቤትዬ የኔ ፈንዲሻ ሳቅሽ ሳቄ ነው ሁሌም ሁሌም ሳቂ ልጅሽም አድጎ ነገ ላይ እናቱንና ሀገሩን ጠቃሚ ያድርገው ልዑል እግዚአብሔር ፍፄን ፀጋን እመቤትን የምትወዱ የት ናችሁ
@emuser8917
@emuser8917 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችው
@godisgreat1630
@godisgreat1630 5 жыл бұрын
ይህ ጠፍር ቀለሙ ሚካቡ ቢቀር አሪፍ ነበር ምክንያቱም እግዚአብሔር ውብ አርጎ ፈጥሩናልና በተረፈ በጣም ታምራላችሁ ፀጋዬ እመቤትዬ
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
Misr beza Tessema ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰላምሽ ይብዛ ይትረፍረፍ
@user-fm3fx4rr3z
@user-fm3fx4rr3z 5 жыл бұрын
ወይኔ እኔ ዛሬ እንዴት እንደሳኩኝ የምር እሷን ስሰማ ቤተሰብ ጋር መስሎኝ ያለሁት ሲያልቅ ነው የባነንኩት ፍጼ እስከቤተሰቦችህ እና የስራ ጓደኞችህ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር በህይወታችሁ የተመኛችሁትን እና የሚጠቅማችሁን ይስጣችሁ ስራችሁን ይባርክላችሁ ቃላት ያጥረኛል ለእናንተ የምለው ❤❤❤❤❤❤❤❤ መልካምነታችሁ ብዙ ነው እስኪ ከተቻለ በተን በተን አድርጉት ወደሌላዉም😉 ሁሌም እንወዳችኋለን 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤
@Tube-tb5zy
@Tube-tb5zy 5 жыл бұрын
ባልና ሚስት ካንድ ወንዝ ይቀዳል ይባል ነበር የናተ ደግሞ ከአንድ ምንጭ ነው የተቀዳችሁት ፍፄና ሚስቱ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ አቦ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ
@cheltoasefa9701
@cheltoasefa9701 5 жыл бұрын
Egzaber tena ena edime yestishi yene konjo betam new yemi wedish
@Tube-tb5zy
@Tube-tb5zy 5 жыл бұрын
@@cheltoasefa9701 አሚንንንማማዬ እኔም ውድድ
@askala4594
@askala4594 5 жыл бұрын
Befiqirua labdi nw
@bertukandawud6099
@bertukandawud6099 5 жыл бұрын
ባል እና ሚስት ከአንድ ባልዲ ይቀዳል ያለው ሚዲያ ስሙ ምን ነበር ?
@lolwaalkhalaf4840
@lolwaalkhalaf4840 5 жыл бұрын
@@bertukandawud6099 ማር እኮነሽ
@skabkabi
@skabkabi 5 жыл бұрын
እዉነት አደብ ያለዉ ሴት ደስስስስስ ይላል የፍፄ ሚስት ከነሞላዉ ቤተሠቦችሽ ሰላም ሁኚ እህት
@salemethiopiasalemetho8998
@salemethiopiasalemetho8998 5 жыл бұрын
Wow wow dess yilaal
@tgkifle5309
@tgkifle5309 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ማርያምን እሙ በሳቅ ነው የገደልሽኝ እስከመጨረሻው እንደዚ እንደሳቅሽ ኑሪ የእውነት ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው ሲቀጥል ፍፄ ፍፃሜህ ይመር ይሄ ሁሉ ባንተ ላይ አድሮ ነው እግዚአብሔር ስራውን የሰራው። ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር እኛ ላይ ሲሰራ ።እኔም በሂወቴ ሳለው ቢያንስ 1ሰው እንኳን እንደዚ አስደስቼ ባለፈች ይቺ ሂወት.....
@user-lu4cp5zs7l
@user-lu4cp5zs7l 5 жыл бұрын
እስኪያልፍ ያለፍል እሙየኔ የዋ እስቲ በማንነታቹማታፍሩ like. Argu
@helenaddis4024
@helenaddis4024 5 жыл бұрын
ፍፄ ከነ ባለቤትህ ሰላምህ ብዝት ብዝዝዝዝት ይበልላችሁ እመቤትም ከነልጅሽ ሰላምሽ ይብዛ
@user-rp7vt6xk3u
@user-rp7vt6xk3u 5 жыл бұрын
አደኛ ነኝ የእመቤት አድናቂወች like me
@bhvvhhcgg8630
@bhvvhhcgg8630 5 жыл бұрын
Twgaye swodeshe yenyekongo
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 5 жыл бұрын
ግልፅነትሽ ደስ ሲል እባሽን በደስታ የቀየረው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኛ መልካሙም በደስ እንደምንቀበል ሁሉ መጥፎውንም አሜን ብለን የምንቀበልበት አቅም ቢኖረን ኖሮ እግዚአብሔር አምላክ ያለ ምክንያት እኛ ላይ ምንም መጥፎ ነገር አያመጣብንም ፍፁም የደስታዋን ምክንያት በመሆንህ ታድለካል
@changeisgonnacome9326
@changeisgonnacome9326 5 жыл бұрын
She is honest with pure heart 100% I wish you all the best for the future love from Eritrea
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 5 жыл бұрын
የፍፄ ሚስት አከብርሻለሁ ደግሞ ስታምሪ
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ግጪኝ ሆዴ
@user-sf4mw7cn5v
@user-sf4mw7cn5v 5 жыл бұрын
በጣም
@Mohammed-ot9ks
@Mohammed-ot9ks 5 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@meazejackie9579
@meazejackie9579 5 жыл бұрын
ፍፁም አንተ እግዚአብሔር ደሰታ በደስታ ላይ ይጨምርልህ
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 5 жыл бұрын
ወይ እመቤት የዋህ የሆነች ናት በዚ ዘመን እንደዚ አይነት ሰው ማግኘት ይከብዳል የጌታ ስጦታ ነው በርቺ ጸጋ ደግሞ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ የተረጋጋሽ እንደ ስምሽ ጸጋ ነው የሆንሽለት ለፍጼ
@engidawork6167
@engidawork6167 5 жыл бұрын
ፍቅር ሠላም አረ ሞልቶ እስኪ ነገ ተነስተህ(ሽ) እመቤት የተወለደችበት አገር ሂድ(ጅ) እፍኝ ሙሉ ይገኛል
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 5 жыл бұрын
@@engidawork6167 ኦኬ ያው አሁን እሷ የከተማውን ውሀ ቀምሣ አልተለወጠችም ለዛ ነው
@ayniyeasnake8183
@ayniyeasnake8183 2 жыл бұрын
የፍፄ ሚስት መልካምነትሽ በጣም ነው ይሚስቅናኝ እግዚአብሔር ጭምሮ ይባረክሽ❤❤❤❤🥰🥰
@user-if1km4fo3r
@user-if1km4fo3r 5 жыл бұрын
ፍፄ ተባረክ እመቤት እንኳን ደስ አለሽ ደስታሽ ደስታችን ነው ልጅሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@fathafatha4030
@fathafatha4030 5 жыл бұрын
ፍቅር ❤
@soytanhiegezehbarcemeroyes5007
@soytanhiegezehbarcemeroyes5007 5 жыл бұрын
እውነት የመቤት ደስታ ለሁሉም ነውና ፍእፁሜ እግእዚሀቤር ይልብህን ይሙላው
@user-ri3ql1mi7e
@user-ri3ql1mi7e 5 жыл бұрын
ስቀሽ አሳቅሽኝ እሙ ለካ የሰው ደስታ ያስደስታ የኔ ማር እፍፍፍ ደስ ብሎኛል ደስ ስላለሽ ፍፄ ቃል የለኝም ብቻ ፈጣሪ ሁሌም ካንተ ጋ ይሁን
@qwerqeer3823
@qwerqeer3823 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ደሥ ሥትሉ በየላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
@mesafint44
@mesafint44 5 жыл бұрын
ለመልካም ስራችሁ ቃላት አጣሁላችሁ የጎጃሙ ሳዱላ ድንቅ ባህል።
@meyou-fp7ol
@meyou-fp7ol 5 жыл бұрын
ውይ እስቲ ኮሜንቲ ይቀየኝ ዛሬ ዝም ብየ ያሳቅ ፍፄ ኩፉ አይንካብህ ያንተ ሰላም ያብዛው የምትመሽ ምስት አለችህ አቦ ተባረኩ ውለዱ የሰው ሰላም የንትመኙ ሁሉ እግዝአብሔር ተዝቆ የማያልቅ ፍቅር ይስጣችሁ
@user-vn8jj7ww5t
@user-vn8jj7ww5t 5 жыл бұрын
ስላማችሁ ይብዛ ፍፄ አምላክ ደስታህን ያብዛው እመቤት የኔ የዋህ ዘምንሽን ሁሉ ደስተኛ ሁኝ
@user-mt3fu6se9l
@user-mt3fu6se9l 5 жыл бұрын
ፍፁሜ አላህ ተዳርህን ይባርከው ልጅህንም ያለሳአል ያለጉፋን መለል አድርጎ ያሳድግልህ በሄድክበት ሁሉ ሰው ይውደድህ የዚችን የሚስኪን እንባ እንደጠረክ ፈጣሪ ሀፂያትህን ይጥረግልህ
@ramicell2883
@ramicell2883 5 жыл бұрын
ፍፄ እግዚአብሔር ይባርክክ ደስ ትላላቹ ሰላማቹ ይብዛ ከባለቤትክ ጋር
@sosinagirma5383
@sosinagirma5383 3 жыл бұрын
ወይ እመቤት ስቃ እምታሥቅ ልጅ ናት ፍጼ እግዚአብሔር ከነሙሉ ቤተሰብህ ይባርክህ ።
@yorditube9891
@yorditube9891 5 жыл бұрын
እመቤቴን እንዳኔ የምቶዳውት እስቲ like አደርጉኝ ❤እሙዬ የኔ ቆንጆ ሰላምሺ ይብዛ ፍፄ ከና ቤተሰቦች ሰላማችሁ እንዳ ምድር አሸዋ ይብዛ 😘😘😘የኔ ቅኖች ❤❤❤
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 жыл бұрын
👍👍👍👍ገጨውሽ ሰብስክራይብ ግጪኝ ጠቃሚ ነገር አለ
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 5 жыл бұрын
ፍፄ እንጀራ ይውጣልህ በልጅህ አግኘው ቤተሰብህ ይባረግ ዘር ይውጣልህ የዘራህው ይብቀል እንቅፋት አይንካህ
@unsucessfulman3340
@unsucessfulman3340 4 жыл бұрын
waw mreka
@user-wb4qr9qf8g
@user-wb4qr9qf8g 3 жыл бұрын
አሜን
@user-ri8ej6vp4h
@user-ri8ej6vp4h 5 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ እሙዬ እንዴት ደስ እደምትይ ሀሌም በደታ በፍቅር ኑሪልኝ የኔ ውብ ፍጼ ከነ ባለቤትህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ እዳተ አይነት ቅን ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን ሁላችሁንም ውድድድድድድድድድ😘😘😘😘
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 5 жыл бұрын
ምን እንደምል አላቅም የዋህ ምስኪን በዚህ አጋጣሚ ፈፀም በጣም እግዚአብሄር ይባረክህ እስከቤተሠብህ መልካም ሰው ደስ ስትሉ አንተም ሚስትህም የፌት ገፀታችሁ ለሠው ያላችሁ ቀና ነገረ ዋው ፈጣሬ ይጨምረላችሁ
@user-hx6ve2nn8d
@user-hx6ve2nn8d 5 жыл бұрын
እሙን ፍፄን ከነባለቤቱ አነልጆ ሠላማችሁ ይብዛ ይከን ቤተሰብ አድናቂወች👍👍👍👍👍👍
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍ለማኝ ለለማኝ ነው መቼም ሰብስክራይብ አርጊ በይ ተገጭተሻል
@user-hv5nj9ti8x
@user-hv5nj9ti8x 5 жыл бұрын
ወየው በሣቅ አይ እመቤት ንፁህ ሠው ሰው ብሎ ዝም ፈጣሪ ሠላምሽ ያብዛልን ፍፄ እናመሠግናለን እድሜና ጤና ይስጥክ ከቤተሠቦችክ
@user-mo3fr5vu8x
@user-mo3fr5vu8x 5 жыл бұрын
በጣም
@user-jm3sy7rv1y
@user-jm3sy7rv1y 5 жыл бұрын
ወይኔ እመቤት ሳንኖር ሞተናል አለች አይዞሽ አልሞትሽም ምድራዊ ቀሪ ነው ሰማያዉን ያብጅልን ልጅሽን ይባርክልሽ
@eyarustube9545
@eyarustube9545 4 жыл бұрын
ፍፅየ እግዚአብሔር ይባርክህ የእውነት ልጅ ይውጣልህ እግዚአብሔር እረ ዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አንድ ሰው አስደሰትክ እግዚአብሔር ይርዳህ ይርዳህ አብዝቶ ባለቤትክንም ይባርካት መልካም ሰው ነች
@addi3531
@addi3531 5 жыл бұрын
ፍፄ እመቤትን አስተዋወቂ አርጋት በጣም ነው የምታዝናናው
@samsonhunegnew9053
@samsonhunegnew9053 5 жыл бұрын
yes that,s true
@alemasfawkassaye9006
@alemasfawkassaye9006 5 жыл бұрын
Yes
@user-kw4yo9td4t
@user-kw4yo9td4t 5 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ጦሽሽሽ ፍፄ ሚስትህንና ልጅህን ይዘህ ጎጃም ሄደህ የመቤትን እናት አይተህ ተመለስ ደስ ይላቸዋል ላንተም በዛዉም ሃኒሙንህን ታሳልፋለህ
@user-cu1dx8tx6m
@user-cu1dx8tx6m 5 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው ፍፁም ደሞያርገዋል ሚስቱም ጥሩስውነች
@yewoyenharegshita7481
@yewoyenharegshita7481 5 жыл бұрын
ፍፁሜ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ዘርህ ይባረክ ትዳርህ ይባረክ! ለዚህች ምስኪንና የዋህ ልጅ ያደረከው ነገር በቃላት አይገለፅምና ፈጣሪ ይባርክህ!
@haregmulat1092
@haregmulat1092 2 жыл бұрын
በእውነት ደስ ይላል የእውነት ማንነታችን ማወቅ
@saragirma2590
@saragirma2590 5 жыл бұрын
ፍጽዬ የማያልቀውን የማይሳሳውን የማዬላላውን ላንተ ብቻ ሳዬይሆን በዙሪያክ ላለው ሁሉ ሰላሙን ያብዛልክ ፍጽዬ ተባረክ
@adanechmihrtkonjowowww7946
@adanechmihrtkonjowowww7946 5 жыл бұрын
የት ነው ቦታዉ ባቃችህ ለኔም ሹክ ብሉኝ ወገቤ ምጣሽት አሉ ፍልጋለሁህ
@user-rf6ht3gj8b
@user-rf6ht3gj8b 5 жыл бұрын
የኔ ውብ ሰላማችሁን ያብዛው ፈጣሪ እኔ ኢትዮጵያ ናፍቃኛለች ካየሁት 8 አመት ሆነኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ ከወራቶች በሁላ እሄዳለሁ እግዚአብሔር ያሳካልሽ በሉኝ
@jdhdhhdjdh4001
@jdhdhhdjdh4001 5 жыл бұрын
አላህ በሰላም።ለሀገርሽ ያብቃሽ እህ እኔም 7 አመት ሆነኝ እናቴ በጣም ናፍቃኛለች ግን በቃ አይሞላልኝ አለ
@user-rf6ht3gj8b
@user-rf6ht3gj8b 5 жыл бұрын
@@jdhdhhdjdh4001 አይ ዞን ፈጣሪ ያሳካልሽና ለሀገርሽ ያብቃሽ ያብቃን የኔ እናት
@user-tp1zo6gf2k
@user-tp1zo6gf2k 5 жыл бұрын
እመቤትዬ የኔ የዋህ ሁሌ ሳቂ የኔ ቆንጆ ። ፍፁሜ ከነቤተሰብክ አላህ ሁሌም ደስተኛ ያድርግህ። እድሜ ፣ጤና፣ ሰላም ፍቅር ደስታን አላህ ይስጣችሁ ።
@sultanalain7706
@sultanalain7706 5 жыл бұрын
ፊፂ ላተና ለሚስትህ ሰርተኛ ብሆን ይሻላል ቅን ናችሁ ያርብ ሰራተኛ ከመሆን
@user-gz9wi2kz7v
@user-gz9wi2kz7v 5 жыл бұрын
ውይ እሙቱዬ ደግ ደጎቹን ሁሌም ከልቤ የምናፍቃቸውና የምወዳቸውን የሀገሬን መልካም ሰዎች አየሁበት ይሄ ነው ሰው ማክበር ማለት የዋህነት እንዴት ደስ ይላል በማርያም ማክበር ደስ ይላል ክበሪልኝ ውድድድድ እሰከ ጥግ የዋሁ የሀገሬ ሰው
@FasiNico
@FasiNico 5 жыл бұрын
የዋህነቷ ከፊቷ ያስታውቃል ደሞ ሳቋ ደስ ሲል 💝
@emumar4335
@emumar4335 5 жыл бұрын
ጌታን ማራሏን ወደድኩት ሴቶች ተማሩ እኔንም ጨምሮ አለማወቅ ሀፅያት አይደለም 😁😀😘😘🙆😘🙆🙌🙌💖💗💓
@21tube20
@21tube20 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አይቀይርሽ የፍፄ በለቤት ደስ ስትይ የሴት 1ኛ ብየሻለሁ በቃ ምርጥ ልጅ ነሽ ለሰው ያለሽ ክብር
@user-si5oi6cx4j
@user-si5oi6cx4j 5 жыл бұрын
እኔስ ቀናው በማን አትሉኝም በፍፄ ሚስት ፍፄ ምርጥ ሰው እግዚአህቤር ይጠብቅህ
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው:: ፍፄና ባለቤቱ እንዲሁም የኩሪፍቱ ሰራተኞችና ባለቤት ሁላችሁም እግዚአብሔር ያክብራችሁ🙏🏾
@user-ce6gy1lv3f
@user-ce6gy1lv3f 5 жыл бұрын
አቦ ደስ አለኝ አሁንስ የኔ የዋህ እመቤትዬ ጨዋታ አዋቂ ሳቂታ ነሽ አላህ እስከ ጥግ ያስደስትሽ አቦ ፍፁምዬም የኔ መልካም ምን እንደምልክ አላውቅም ተባረክ ከነ ቤተሰብህ መልካም ነህና ፈጣሪ በመልካም ነገር ያስብህ አቦ
@user-ns8bg6el4c
@user-ns8bg6el4c 5 жыл бұрын
የምወድሽ አላህ ይጠብቅሽ ምንም ባታረግ የፀኢም ቆንጆ ነሽ እሜቤት
@teddyabebewelde9787
@teddyabebewelde9787 5 жыл бұрын
የፍጼ ባለቤት የምትመች ልጅ ነች አቦ ሰላምሽን ብዝት ይበል ፍጼም ይመቻል አንቺም ትመቺያለሽ አቦ ሰላማቹ ብዝት ይበል
@user-tq5mg9kn5n
@user-tq5mg9kn5n 5 жыл бұрын
እመቤትየ የሆድሽን አይቶ አላህ ከፍ ካለ ደረጃ ያድርስሽ ማር እኮነሽ ሁሌ ቃቂልኝ
@fikriaimran9305
@fikriaimran9305 5 жыл бұрын
Emebet.egzeabeher.telkdergayadersehe.legeshen.yadadeglshe.hulemsake.kutershen.lakelg.pelse
@user-bc5ob9jn3x
@user-bc5ob9jn3x 5 жыл бұрын
ወይኔ እሙየ ደስ ስትሉ እውነት የፍፄ ባለቤት ፀጋ በጣም ጥሩ ሰው ነሺ እግዚአብሔር አይቀይረው ፀባይሺን እሙየን እንደ እህትሺ አድርገሺ ህያት እሙየ ፀጋ ወዳቺኋለሁ ሺ አመት ኑሩልኝ አይክፋቺሁ ደስታቺሁን አይቀንስባቺሁ ፍፄ ተናፍቀሀል እሙየ የኔ የዋህ ደስ ስትይ አፍሺ ማር ነው ጨምሮ የሰውን ወውደድ የመወደዱን ግርማ ያልብስሺ❤💝💞💝💝💝💝💞
@kimaskimas5067
@kimaskimas5067 5 жыл бұрын
ፍፄ ፀጋ የቅን ልቦች ክሩ አጠቃላይ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ በጣም ደስ የምትሉ ሰዎች ናቹ እሙዬ እናቴ ገበያ ሄዳ ቀኑን ሙሉ እኔን ስትጠብቅ ውላ አታኝ ወደ ቤቷ ተመለሰች ስትዪ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አይዞሽ የኔ ናት አንድ ቀን ሁሉም ነገር ይስተካከላል
@omichaelbelay5158
@omichaelbelay5158 5 жыл бұрын
እኛ እኮ ሳንኖር ሞቶናል hhhhhhhhhhhhhhhhh እመቤት የ 2019 ምርጥ ተዋናይት ንሩልኝ የኔ ግልጽ ሰላማቹ ይብዛ ከኤርትራ ወንድማቹ
@user-nj1dz9bf9o
@user-nj1dz9bf9o 5 жыл бұрын
እስኪ ለዚች የዋህ ከበሬ ጋር እኩል 3ትልም መሬት እምታርስ ጀግና የልብሽን ይስጥሽ በሏት
@birtukantesfaye4194
@birtukantesfaye4194 5 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እንኳን ቀንበር ተሸክሜ ይቅርና ለራሳችን ትንሽዬ መሬት ሲሰጠን እራሱ አልቆፍርም ሆ
@lidulove5182
@lidulove5182 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 5 жыл бұрын
አሜን ይስጣት
@user-nm5ce9zd4v
@user-nm5ce9zd4v 5 жыл бұрын
ፍፄ ባለቤት ፀጋን ዉድድድ አድርጌልካለዉ ስርአት ያላት ምርጥ እና ሰዉ አክባሪ ናትኝ እሙዬን እንደ እህታ ነበር አቀራረባ በጣም ወድጄልካለዉ ፈጣሪ የልብክን ቅንነት አይቶ ቅን ሚስት ሰቶካል ፈጣሪ በደስታ ያኑራቹ
@zewdmakonen3017
@zewdmakonen3017 5 жыл бұрын
እመቤትበጣም ነው ደስ የምትይው በማነትሽ ኮርተሽ የምታኮሬ ነሽ በዜሁ ቀጥይ ልጅሽን ጌታ አምላክ በፅጋው ያሳድግልሽ ፍፁም እና ፅጋ እናንተንም ከነ ቤተስባችሁ ታ ይባርካችሁ እናንተ የእውነት ቅን ልቦች ናችሁ
@AGESarsema
@AGESarsema 5 жыл бұрын
ዘውዳችን ሰብስክራይብ አድርጉን
@user-nq7wt4xt8v
@user-nq7wt4xt8v 5 жыл бұрын
ጭንቅ ብሎኛል በላይክ አፅናኑኝ ሳስቸግራችሁ መጀመሪያ ነው
@faizajemal1328
@faizajemal1328 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ አትጨነቂ
@maneranor9348
@maneranor9348 5 жыл бұрын
አይዘሺ ፈጣሪ ካንቺ ይሁን
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k 5 жыл бұрын
እመቤቴ ከጭንቅሽ ትገላግልሽ
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 жыл бұрын
አይዞሽ አረ ፈታ በይ የምን ጭንቀት ነው ሰብስክራይብ አርጊኝና ነይ ከኔጋ ፈታ ትያለሽ
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍ተገጭተሻል
@tube-ud6xz
@tube-ud6xz 5 жыл бұрын
ፍፂ እና በሪች ፍቅረችሁን የዘለላም የሪግለችሁ ሲወደችሁ የምትወደዱ ምሪጥ ነችሁ ልጀችሁንም አላህ የሰድግለችሁ
@user-zk6zm5lb4g
@user-zk6zm5lb4g 5 жыл бұрын
እመቤት የኔ ጣፋጭ በስላሴ አለች እኔ ልታጠብ …… የኔ ፍልቆ ደስታሽ ደስታዬ ነዉ የኔ 😍😍
@nuramohammed246
@nuramohammed246 5 жыл бұрын
የፍፁም ሐሰት ቆንጆ ድምፅሸም ሰነሰረአትሸ በጣም ደሰ የምትይ ፍፄ አፈሰክ ይችን ዠመሠለች ቆንጆ እድለኛለህ
@-marti7668
@-marti7668 5 жыл бұрын
የኔ ማር ስታምሩ ፍፄ ባለቤትክም እዳንተ ቅን ነች ሰላማቹን ያብዛላቹ
@adelsaker2482
@adelsaker2482 5 жыл бұрын
yene mari enikani lezih abekash.
@adelsaker2482
@adelsaker2482 5 жыл бұрын
m sidetegnawa
@Fretube
@Fretube 5 жыл бұрын
በጣም በቅርቡ ነው ይህንን ፕሮግራም መከታተል የጀመርኩት። በጣም ደስ ትላላችሁ። እመቤት ሁሌም እንደዚህ ስትስቂ ኑሪ ሁሌም ደስ ይበልሽ የኔ እናት
@yodiemeru203
@yodiemeru203 2 жыл бұрын
እመቤትዬ ሁሉም ነገረ ከእናታችን ሆድ ውስጥ አልተማርንም በርች
@fromtgray6076
@fromtgray6076 3 жыл бұрын
ወይኔ ስወዳቹ ፊፄ ከነ ባለቤትህ እሙየም ግልፅ ኢ, ያዊ ሰላማቹ ብዝት ይበል l.love you
@hjvsvns2431
@hjvsvns2431 5 жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ደስ አለኝ ደስ ብሎሽ ስላየሁሽ የፍፄ ሚስት ምርጥ ሰው አቦ ይመችሽ
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 162 МЛН
እመቤት  በሳቅ ፈረሰች  /ፍልፍሉ /
15:07
Emebet Kassa
Рет қаралды 261 М.