Ethiopia - ሰበር መከላከያ ወደ ትግራይ… | በሶስት ግንባር የተደረገው ሙከራ ከሸፈ | ኢሳያስ ከባድ ዘመቻ ጀመሩ | ሩሲያ ኤለን መስክን...እና ሌሎችም

  Рет қаралды 131,451

Feta Daily News

Feta Daily News

2 жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 287
@saniahmed8162
@saniahmed8162 2 жыл бұрын
ሁልግዜ በዚህ ድምፅ ቢቀርብልን ድል ለኢትዮጵያ አላህ ፈረጃውን ያቅርብልን ያረብ የአላህ
@hdwaserecord4157
@hdwaserecord4157 2 жыл бұрын
ድል ለአማራ ፋኖኖኖ ሚኒሻ ልዩሀይል 💪💪💪
@user-hl6cj9ry2b
@user-hl6cj9ry2b 2 жыл бұрын
አላህየ እድል ለአማራ
@user-on2xv6sn2p
@user-on2xv6sn2p 2 жыл бұрын
አሚን ልዮችን
@saniahmed8162
@saniahmed8162 2 жыл бұрын
መግሥት ችግር አለበት ፍኖን ደግፎ መሣሪያ ቢያቀርብለት ምንም አያቆየው ጁንታ የሚፈራው ፍኖን እጂ መከላከያን አደለም ፍኖ ለዘላለም ይኑር ድል ለፍኖ
@amanuelbirhanu2096
@amanuelbirhanu2096 2 жыл бұрын
ሀገር በናንተ እጅ ያለች አታስመስል
@saniahmed8162
@saniahmed8162 2 жыл бұрын
ሥለምታቅ ነው ፍኖን እባክህ
@minasegirma6848
@minasegirma6848 2 жыл бұрын
ሁሉም ነገር እንደአፍ ቀላል አይደለም ፋኖ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው ዝም ብሎ እንደነሱ ሄዶ ማለቅ የለበትም ሁሉም እቅድ እና እውቀት ያስፈልገዋል
@nebimike9380
@nebimike9380 2 жыл бұрын
አቤት አቤት!!! ወናፍ ነህ፡፡ ፋኖ ፅንፈኛና የአንድ ብሔር ስብስብ ስለሆነ የኢትዮጵያን ሕዝብ አይወክልም፡፡ እንዲህ አይነቱን አደረጃጀት እንደ ሸኔ ወይም እንደ ጁንታ ማስወገድ ያስፈልጋል፡፡
@user-on2xv6sn2p
@user-on2xv6sn2p 2 жыл бұрын
በትክክል
@awoketsegaye4240
@awoketsegaye4240 2 жыл бұрын
የተባበሩት ምንግስት የሚበለው የአሜሪካያን እና የምራባዊያን ስብስብ ነው ሀይላችን እግዚያብሔር እና በራሳችን ሀይል መተማመን ነው አበቃ
@habtambelete6633
@habtambelete6633 2 жыл бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ልዩ ሀይል
@user-ly7nj4xm7u
@user-ly7nj4xm7u 2 жыл бұрын
የአላህ ኸይር ሰማኝ ድል አገሬ ኢትዮጵያ ድል ለአማራ ፋኖኖኖ ሚኒሻ ልዩሀይል 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰😢😢😢😢😢😢
@user-fm1dc3xg8w
@user-fm1dc3xg8w 2 жыл бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ልዩ ሀይል ድል ለአማራ በሙሉ እናሸንፍለን
@user-oh7ug7kk5i
@user-oh7ug7kk5i 2 жыл бұрын
አላህ ሀይል ካንተ ነው ፍትህ ለተበዳይና እና አልቻልም ያሉቱን አንተ አመድ አድርግልን ያረብ ።።
@user-gl3gr4gk3l
@user-gl3gr4gk3l 2 жыл бұрын
እና አሁን መከላከያ ትግራይ ሊገባነው ተብሎ ይወራል ለጥላት መጣን አይባልም አላህ ለየዋሁ ህዝብ አንተ ዲረስለት ያረብ
@brehanemeskelifa366
@brehanemeskelifa366 2 жыл бұрын
ውሸት ። ይሄ የዐብይ አህመድ ሌላኛው ቀልድ ነው።
@user-gk4fi1pp8s
@user-gk4fi1pp8s 2 жыл бұрын
@@brehanemeskelifa366 ትክክል ማማዬ
@user-mn2dl1hv2w
@user-mn2dl1hv2w 2 жыл бұрын
ድልለፋኖ ድል🇪🇹ያረብ
@kemekem1366
@kemekem1366 2 жыл бұрын
መከላከያ ሠራዊት ትግራይ መግባት ይችላል ምንም አይገርምም ነገር ግን ለዛ ከሃዳ ባንዳህዝብ ተብሎ የሂወት ዋጋ መክፈል አያስፈልግም።
@ghwsjet5100
@ghwsjet5100 2 жыл бұрын
Kkkk, esky mejemery, Alamata Raya netsa awta . Fesam. Ke sudan netsa awta mejemerya . Ethiopia ye fesam ager.
@ghwsjet5100
@ghwsjet5100 2 жыл бұрын
Mdre fesam. Drone engy Mn akm alachhu. 2 amet yhew taleksalachhu,
@kemekem1366
@kemekem1366 2 жыл бұрын
@@ghwsjet5100 አላማጣ ኮረም መሆኒ ጨርጨር መላው የራያ ምድር ሰሜን ወሎ ነው የኛ ነው። የትግራይ ነው አላልኩም ከማይ ጨው ወደዛ ነው ትግራይ ይሄንን ሓቅ አምናችሁ ተቀበሉ አናምንም ካላችሁ ስትገረፉ ታምናላችሁ።
@ghwsjet5100
@ghwsjet5100 2 жыл бұрын
@@kemekem1366 Wedeza , werga, fesam. Akm yelacchum . Tigraway jegna new. Kererto
@ghwsjet5100
@ghwsjet5100 2 жыл бұрын
@@kemekem1366 5 ager teselfachhu yalchalachut Tigraway. Manm ayanberekkewm. Ethiopia yaltedeferechhw Be Tigraway new. Ahun sudan yedeferechat ager nat. Mdre fesam. Yale Tigraway ethiopia waga yelatm.
@ethiopia6230
@ethiopia6230 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ውድቅ ለትግራይ
@gt9746
@gt9746 2 жыл бұрын
ከእንግዲህ ወዲያ ልምምጥ ይብቃ ። ትዕግስት ይብቃ ይህን ነቀዝ ከስሩ መንጥሮ ማጥፋት ጊዜው ነው። 🇪🇹🙏👍
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ መጀመሪያ አማራ ክልል ያሉትን ይጨርስና ከዛ ወደትግሬ ፋኖም አይቀር መቀሌማ ይሄዳን ወሎን እዳወራረዱብን እነሱንም እናወራርዳለን ብሏል ፋኖ እናም ድል ለኛ
@nadiapandanadiapanda5321
@nadiapandanadiapanda5321 2 жыл бұрын
አላሕ ፈርጃውን ያቅርብልን የሐገሬጉዳይ ስላምሺንመስሚየ ስአትናፈቀኝ
@jangolula4078
@jangolula4078 2 жыл бұрын
የመከላከያ፡የጦርነትና፡ጦር፡መረጃ፡ማውጣት፡ለወገን፡አደጋ፡አለው፡የጦር፡መሣሪያም፡ዝርዝር፡መናገር፡ጠላት፡የበላይነት፡እንዲያገኝ፡መርዳት፡ነው፡እባካችሁ።
@fatmamahamad527
@fatmamahamad527 2 жыл бұрын
ድል ለእምየ ኢትዩጵያ ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ልዩ ሀይል ድል አፋሮች ድል ለአማራየ
@micketecle5269
@micketecle5269 2 жыл бұрын
ምን ቢሆን ምን የኤርትራ ተቋዋሚዎች ለኢሰያስ ብምንም ተኣምር ኣያስቸግሩም።ሡዳንም ብትሆን በኢሰያስ ቁጥጥር ስር ነው።
@aidahailemariam6788
@aidahailemariam6788 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ መንግሥት አሁኑኑ ለተባበሩት መንግሠት ሕውሐት የሚሰራውን ባስቸኳይ ማሳወቅ አለበት to be on the record እንደሚባለው ።
@tewodrosalbechaw9971
@tewodrosalbechaw9971 2 жыл бұрын
ፍትህ የጠፋባት አገር አንድ እውነት ልንገርህ ወያኔ ሴራ ከአምሳ አመት ጀምሮ በገንዘብ ተገዢዎች
@user-mn2dl1hv2w
@user-mn2dl1hv2w 2 жыл бұрын
ሰላምፍቅርለሀገራችን🇪🇹🤲
@zx9713
@zx9713 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ድምፅህ ናፍቆኝ ነበር
@rahma2236
@rahma2236 2 жыл бұрын
ያርብ ኽይር አሰማን
@dhdh6227
@dhdh6227 2 жыл бұрын
ህወሀቲ መጥፋቲ ኣስፈላግ ነው::❤❤❤
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 19 күн бұрын
No more for TPLF for sure according to the true Word of God❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vh1ud9bn1w
@user-vh1ud9bn1w 2 жыл бұрын
ያረቢ ኸይር እምጣልን
@user-mj8xu5bn3w
@user-mj8xu5bn3w 2 жыл бұрын
ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ የአማራ አይን ለሆነው ለጎበዜ ሲሳይ😭😥😥😥
@birukebiruke8717
@birukebiruke8717 2 жыл бұрын
Good morning Ethiopia 💓🙏
@kelelewgetahun7768
@kelelewgetahun7768 2 жыл бұрын
ይግባ!!!❤❤❤
@yohanesdemese4143
@yohanesdemese4143 2 жыл бұрын
ፍትህ ለጋዜጠኛ ጉበዜ ፍቱት።
@gocowboys4281
@gocowboys4281 2 жыл бұрын
በወያኔ ዘመን ጮክ ብሎ ከጎረቤቱ ጋር እንኳን ማውራት አሚፈራ ቅዘናም ሁላ አሁን መንገድ ተከፈተልኝ ብሎ ህዝብ ከህዝብጋ ሲያጋጭማ መቀጣት አለበት::
@tesfamaryam9766
@tesfamaryam9766 2 жыл бұрын
የኤርትራ ማውራት ብቀርብህ ይሻላል የሌለ ታወራለህ ይቀርብህ
@user-wx1mr1dh6d
@user-wx1mr1dh6d 3 ай бұрын
ሁሌ ም, ኤ ርትራ, ትኑርልን, ለአማራ,, እ ናሸንፋለን
@habtamuadane4352
@habtamuadane4352 2 жыл бұрын
ድል ለጀግናዉ መከላከያ ላማራ ልዩ ሀይል ለፋኖ ፈታየ እንወድህአለን አተ ሁሌም አቅርብልን እዲገባን
@modernpatriotism93
@modernpatriotism93 2 жыл бұрын
Your presentation attracts everybody's attention together with your beautiful vocal color.
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 2 жыл бұрын
ከነጋም የተጠጋ ቁልቁዋል ዘላለም አለሙን ሲያለቅስ ይኖራል አለ ጅንኑ አማራ ወይ አጋሙን መንቀል ነው ወይ ለቁልቁዋሉ ከለላ ዬደረግለት ፍትኸ ለጀግናው ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ 🙌❤👈
@user-zj8oq6sc2h
@user-zj8oq6sc2h 2 жыл бұрын
እነዚህ ጁታወች መቸነዉ የሚያልቁት
@user-ux7ot6jh2u
@user-ux7ot6jh2u 2 жыл бұрын
ወገኞቼ ዱአ አረጉ ትንሽ ሥሠሙ ብዙ አትደሠቱ የተወራ ሁሉ እውነት በሆነ እስከዛሬም ጦረነቱ አይቆይምነበረ ፖለቲካ ዛሬ ሌላ ነገ ሌላ ሥለምሰማ ወደፈጣሪ ዱአ ፀሎት አረጉ ተሥፈችን ፈጣሪ ብቻነው ለወያኔም ሆነ ለኦሮሞ እዳውም ለሌላውብሄር እዳማራ አዛኝና የዋህ ህዝብ አያገኙምነበረ ግን የዋህነታችንን ተጠቅመው ጥላት አረጉን ሀቅ ይፈረዳል ኢሻአላህ
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 19 күн бұрын
Selam❤❤❤❤❤❤❤❤
@modernpatriotism93
@modernpatriotism93 2 жыл бұрын
Multi-information in a short time. Clear and Brief ! Thank you !!
@sumaytube7446
@sumaytube7446 2 жыл бұрын
ማነዉእንዴኔተስፋየጨለመበት በሀገራችንጉዳይአይአሁንስእራሴዞረእረያረብበቃበለኝ
@leteyletey3923
@leteyletey3923 2 жыл бұрын
ወደፊት🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪
@FatimaFatima-vj2rs
@FatimaFatima-vj2rs 2 жыл бұрын
ለምታቀርብልን ሁሉ መረጃ እጅግ በጣም እናመሠግናለን ሁሌየም የአንተን መረጃ ብቻነው የምሰማው ሁሌየም በዚህ ድምፅ ይቅረብልን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
@sarabelet1665
@sarabelet1665 2 жыл бұрын
ሁለታቸውም ያቅርቡ እኛ ከመረጃው እውነታ እጂ ከድምፃቸው ምን አለን ሁለቱም ይቺላሉ
@user-pn7nj8vm7b
@user-pn7nj8vm7b 2 жыл бұрын
ዋውው ገባበለው ጀግናው መከላከያችን
@maezatadesse3372
@maezatadesse3372 2 жыл бұрын
ድል ለምዬ ኢትዩጵያ ለሀገር ወደድ ለአማራ ፍኖ
@user-jt9lk9zy1k
@user-jt9lk9zy1k 2 жыл бұрын
ሰላም እደናችሁ ሠላም ላገራችን ፈቅር ለህዝባችን አላሆይ አገራችን ሠላሞን መልሥልን
@senaitbekele8315
@senaitbekele8315 2 жыл бұрын
hule geza bezhe voice bekerbelen dess Yelale selam le Ethiopia
@seyfudada9641
@seyfudada9641 2 жыл бұрын
ህወሀት ሙሉ በሙሉ ሳይደመሰስ ኢትዮጵያ ሰላም ታገኛለች ብሎ ማለም ጅልነት ነው!!
@user-jq3cr1jz5g
@user-jq3cr1jz5g 2 жыл бұрын
እስከመቸ መታገስ💪💪💪💪
@user-jt9lk9zy1k
@user-jt9lk9zy1k 2 жыл бұрын
ያረብ በቃበለን
@Selame280
@Selame280 2 жыл бұрын
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ውድቀት ለጥላታችን💚💛❤👏👏
@user-ed1xu1fb9e
@user-ed1xu1fb9e 2 жыл бұрын
በር ላይ ሁኘ ነበር ሥጠብቅ ነበር
@ziyadziyad5524
@ziyadziyad5524 2 жыл бұрын
አገራችን ሰላም ያድርግልን
@user-jq3cr1jz5g
@user-jq3cr1jz5g 2 жыл бұрын
ወደፊት 💪💪💪💪💪💪💪
@woyay2095
@woyay2095 2 жыл бұрын
ክርስቲያን ታደለና ጌታቸዉ ሽፈራዉ ስርአት ሊኖራቸዉ ይገባል ከልክ በላይ መፈንጨት የትም አያደርስም
@sebebabebawe7769
@sebebabebawe7769 2 жыл бұрын
ያረቢ በቃ በለን
@toybhmohmmed2132
@toybhmohmmed2132 2 жыл бұрын
ሰባሀንኸይርፈታየድልለፋኖድልልዮሀይል
@timatim1607
@timatim1607 2 жыл бұрын
ያረቢ እውነት ሆኖ የሚጠፉበት ጊዜ መቸ ይሆን ኢላሂ አመፀኞችን አተው አጥፋልን
@shushuali9828
@shushuali9828 2 жыл бұрын
ሰላም ላገራችን ይሁን
@mayssounebouziani5083
@mayssounebouziani5083 2 жыл бұрын
ፍትህለጎበዜ😭😭
@selamasefa6049
@selamasefa6049 2 жыл бұрын
ሠላም ለለገራችን ይሁንልን
@freiweinihagos561
@freiweinihagos561 2 жыл бұрын
President Issas is dearly love by the Eritrean people abroad and in side Eritrean, when the war broke in1998 with Wayne young Eritreans went to defend their home land from all over the world mainly Europe, Sudan and of course from within Eritrean, Sudan is like a second home for Eritreans.🕊
@addisrichcom3477
@addisrichcom3477 2 жыл бұрын
ጠፍተካል በሰላም ነው
@user-ed1xu1fb9e
@user-ed1xu1fb9e 2 жыл бұрын
አንደኛ
@lumumbadelone198
@lumumbadelone198 2 жыл бұрын
እኔ ፋኖ ሰው አይመስለኘም። የእግዚአብሄር መንፈስና አዳኝ ነው
@user-gb3ou8oj2s
@user-gb3ou8oj2s 2 жыл бұрын
ያአላህ ወንድሜን ጠብቅልኝ በሰው ሀገር ሁኘ ክፉ አታሰማኝ እህ ዛሬስ ምነው በታረቅን 😭😭😭😭
@MmMm-wh7zg
@MmMm-wh7zg 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እደሚወራዉ አይደለም ከጦር ግባር
@user-gb3ou8oj2s
@user-gb3ou8oj2s 2 жыл бұрын
እሺ አላህ ሰላሙን ያምጣልን ስንት ዘመዶቸን አጥቻለሁ እረ ዛሬስ በቃ ይበለን ጉዳቱን የሞተበት ያቀዋል😭😭😭
@millionabera2506
@millionabera2506 2 жыл бұрын
የሚገባው እርዳታ ቢቆም ይህ ሁሉ ነገር አይመጣም ነበር
@ahmedabufaris100
@ahmedabufaris100 2 жыл бұрын
ፈታየ ሌላ ዜና አንባቢ አታቅርብብን አንተን ነው መስማት የምንፈልገው ከይቅርታ ጋር
@mahamedahmed8493
@mahamedahmed8493 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀህ ሰላምሁን
@ahmedjemal5336
@ahmedjemal5336 2 жыл бұрын
መከላከያ መቀሌ ገብቶ አሸባሪውን ማጥራት አለበት ሰላምውይ የትግርይ ኗሬወች እየተበሳቆሉነው
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Selamawi allende ?
@sosnatisasu2206
@sosnatisasu2206 2 жыл бұрын
Good update
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ሰብስክራይብ ያድርጉ 🌿🌿🌿🌿🌿
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም ለህዝባችን ውድ የፈታ ቤተሰቦች ዱአ አድርጉልኝ እናቴን አሞብኛል😭😭😭😭😭🙏
@fatimateubs8991
@fatimateubs8991 2 жыл бұрын
አላህ ያሽርልሽ እህት የእናት ህመም ከባድነው
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 жыл бұрын
አላህአፊያ ያርግልሽ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ በጣም አሳብ ላይ ነኝ ስልካቸውም አልሰራልኝ 😭😭
@user-ss2dg6gb1e
@user-ss2dg6gb1e 2 жыл бұрын
አላህያድሺረልሺ እህት,😭😭
@user-ss2dg6gb1e
@user-ss2dg6gb1e 2 жыл бұрын
@@user-vt4jz5pp9e ሥልክያልሠራልሺ,የትአከባቢሆነሺነዉ
@aminatendris9127
@aminatendris9127 2 жыл бұрын
ሰላም ለምየ ሀገሬ ጠላትሽ ይውደም
@semiccell6821
@semiccell6821 2 жыл бұрын
ሠላም ፈታ
@azebabebe3702
@azebabebe3702 2 жыл бұрын
አይሀገሬ ምንካሺ
@danheldesta7768
@danheldesta7768 2 жыл бұрын
ቀጥልበት አርፍ ነው
@Fikru1948
@Fikru1948 2 жыл бұрын
THE BEST ETHIOPIAN 👌 NEWS MEDIA 👍
@hhpp1525
@hhpp1525 2 жыл бұрын
💪💪💪👍👍👍🌹🌹
@user-mi3eh5rj7u
@user-mi3eh5rj7u 2 жыл бұрын
ሰላም ለናተይሁን ፈታወች ጠፋህብን እየጠበቅንህ ስላሳ ቀዳዳ አስጨንቀው ገደሉን ገና አልጨረስኩትም ሰምቸ እኮምታለሁ
@user-qq6vu9zo9j
@user-qq6vu9zo9j 2 жыл бұрын
አንዳድ ግዜ የምትገርም በህልምህ ያየኽውን የተሳሳተ ዜና የምትዘግብ ሰው ነህ ። ስለ ኤርትራ የዘገብከው አብዛኛው የተሳሳተ ነው በፍጹም ለእርስ በርስ ለመገዳደል መሳርያ የሚያነሳ ኤርትራዊ የለም ።
@ekg2186
@ekg2186 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@yeshiadmasu2563
@yeshiadmasu2563 2 жыл бұрын
Don't lay reports like before.Abbey Ahemed prepared to give away to WEYANE and He is trying to remove fano from Welkaite.But fanno doesn't move back any more.
@tomasgiorgio5653
@tomasgiorgio5653 2 жыл бұрын
ቅድስትልደትየሆይ ሰላሙንአሰሚኝ
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 2 жыл бұрын
ሰላም ፈታዴል እዴትአደራቹ ትላት ስጠብቃቹ የትጠፋቹ
@mustetorshin8771
@mustetorshin8771 2 жыл бұрын
ለምን አይገባም።
@itsmydam7046
@itsmydam7046 2 жыл бұрын
😂"አረ ፈታየ ተዉ ብዙጊዜ ተሥፋ አድርገን ነበር
@user-ij8ns7os4y
@user-ij8ns7os4y 2 жыл бұрын
አደኛ
@tigistabebe2032
@tigistabebe2032 2 жыл бұрын
ምርጥ ፈታ
@user-lr6mu2cb8d
@user-lr6mu2cb8d 2 жыл бұрын
የሰው ዜና ስታቀርቡ ያለምንም እፍረት ነው የዘጋቢውን ስም መጥቀስ ምን ነውር አለው
@mehretnaizghi7002
@mehretnaizghi7002 2 жыл бұрын
እኛ ኤርትራውያኖች ለፐረሲደንታችን ኢሳያስ አፈወርቅ በጣም ነው የምንወደው አንደዛ የምሉት ወያነ ናቸው ከፐረሲደናችን ኢሳያስ አፈወርቅ ጠብቀን እንዛለን አገራችን።
@hawolathaolat1540
@hawolathaolat1540 2 жыл бұрын
በደንብ ያዙ ጠንካራ መሪ አላችሁ ተጋሩን ቀጥቅጡልን ፊታቸውን ወደእናተ መመለስ አሽቷቸዋል
@alexabraham6669
@alexabraham6669 2 жыл бұрын
well come wonideme basalame now miti tafahu
@ephremasebe7686
@ephremasebe7686 2 жыл бұрын
What is your source? It seems questionable?
@itsmydam7046
@itsmydam7046 2 жыл бұрын
ሕዉሐትን በፍጹም ማጥፋት አይፈልግም ብልጽግና
@mohammedawal5913
@mohammedawal5913 2 жыл бұрын
Feta ok new
@dagnachewworkalemahu7010
@dagnachewworkalemahu7010 2 жыл бұрын
ህወሃትን እሹሩሩ ማለት አያስፈልግም! ድራሹን ከምድረ ገጽ ማጥፋት ነው ህወሃትን! የወያኔን ሴራ ገና ሳይጀመር የታወቀ ነው! HR 6600 የቴድሮስ ውጤት ነው!
@gojotube8925
@gojotube8925 2 жыл бұрын
አቅም ማወቅ ጥሩ ነዉ ትግራይ ይናፍቅሃል... ሞክር እናሳይሃለን
@yonasbitew1642
@yonasbitew1642 2 жыл бұрын
የአማራ ልዩ ሀይል እና ፋኖ ከወልቃይት ይውጣ እሚባለው መረጃስ
@user-vo9it3bx2j
@user-vo9it3bx2j 2 жыл бұрын
ሰላም ፈታየ
@usmiusmi5197
@usmiusmi5197 2 жыл бұрын
ባቲ በየት በኩል ?ኧረ ምንም ያየር ድብደባ የሚባል ነገር የለም ባቲ ነን እኮ እኛ ፈታ መረጃህ የተሳሳተ ሳይሆን አይቀርም
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 62 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 32 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
ዮኒ ማኛ እና ሞጣ
Ethio hulu media ኢትዮ ሁሉ ሚዲያ
Рет қаралды 56
Bibi talk: a speech light on detail
23:46
The Economist
Рет қаралды 7 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН