Ethiopia ሰበር መረጃ - ህዝቡ አደባባይ ወጣ |ሱዳን አስገራሚ ማሳሰቢያ ተሰጣት |የኤርትራ ወታደሮች ጉዳይ |ፕሬዘዳንቷ መልካም ዜና| Abel Birhanu

  Рет қаралды 137,679

Abel Birhanu

Abel Birhanu

3 жыл бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
kzfaq.info/love/3bE...
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 331
@zainabmohammed1449
@zainabmohammed1449 3 жыл бұрын
ሱዳን ግብፅን አምና የማትወጣው ጣጣውስ ገብታላች እኛ ዱአ ማርግ አለብን እኛን የሚስርሳ የስጣት
@Iqramedia14151
@Iqramedia14151 3 жыл бұрын
zenuye subscribe argegn pleaseee 😘
@gdhhd1684
@gdhhd1684 3 жыл бұрын
ልክ ብለሻል እህቴ ሙስሊም ክርስትያኑ በየሀይማኖቱ ይፀልይ
@fmemy7076
@fmemy7076 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@habtamuoumer4462
@habtamuoumer4462 3 жыл бұрын
Really......
@fafis9259
@fafis9259 3 жыл бұрын
የትግራይ ግፍ ነው አላህ በሱዳን እየመለሰልን ያለው ኢ/ያ ሙሉ በትግራይ እየተፈፀመ ያለው ግፍ እና የሴቶች መደፈር እና በኑፁሃን መንገዶኞች መተኮስ ምንም ሳይመስላቹ ክዳቹን ስትቀሩ እማይክድ አላህ አለን እንሻአላህ የኢ/ያ ህዝብ ከዚ የባሰ የጁን እንዳገኝ
@user-gr9hu4lv7f
@user-gr9hu4lv7f 3 жыл бұрын
አላህ ሆይ የኢትዮን ጥላቶች ከምድር ገጽ አጥፋልን ኑ አሚን በሉ👍
@Iqramedia14151
@Iqramedia14151 3 жыл бұрын
emoniye subscribe argegn pleaseee 😘
@user-jv9ex1cw6d
@user-jv9ex1cw6d 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@coop9078
@coop9078 3 жыл бұрын
@@user-jv9ex1cw6d አሜን
@coop9078
@coop9078 3 жыл бұрын
አሜን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
እንደምን አደራሽ እማማ ኢትዮጵያዬ ሰላምሸ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
ይችን ፁሑፉ የምታነቡ በሙሉ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ክፉ አይካብን
@tube-fr4sh
@tube-fr4sh 3 жыл бұрын
አሚንን እህት እስኪ ደምሪኝ
@kidistmehari5673
@kidistmehari5673 3 жыл бұрын
Amen
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ወታደር የጌቶች ጌታ ነው ሱዳን ልብ አላለችም የኢትዮጵያ አምላክ እማይተኛ እማያቀላፋ ነው
@bt8133
@bt8133 3 жыл бұрын
Ye eritrean erdata kaleteleyew nw gen !!!
@tesfaye6881
@tesfaye6881 3 жыл бұрын
የጌቶች ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው!!
@ethio4421
@ethio4421 3 жыл бұрын
@@bt8133 Selu semtehal, Banda ! Ye Ethiopian Military yetaweke new bealem 66th new from Africa 4th line lay nat ante Banda kalgebah
@tgsis979
@tgsis979 3 жыл бұрын
Menew geta ye Eritrea wetader gebto yahulu gef sifetsem zem emil ymsleshal ethiopia bcha nat geta yalat emimslachu beka Egziabhar amlak ye ewnet amlak new be Egziabhar sem atnegdu
@mimim836
@mimim836 3 жыл бұрын
የጌቶች ጌታ እግዚአብሔር ብቻ ነው ይቅር በለ አምላኬ ሆይ!!!!!
@saratasahi590
@saratasahi590 3 жыл бұрын
እናቴ አገሪ ዞሮ መጊቢያዬ ሰላምሽ ይብዛ ጠላትሽ ልክ አደ ጠዋት ጤዛ ይርገፍ አሜን አሜን ☝🙏
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 3 жыл бұрын
ሱዳን እጅሽን አሽ ከኢቶጵያለይ ይህን ስል እያለቀስኩነው የምናገረው ተውን ሀገራችን በሠላም ትኑርበት እንኑረበት 😭😭😭
@Iqramedia14151
@Iqramedia14151 3 жыл бұрын
wude subscribe argegn pleaseee 😘
@zebenaymokuryi8586
@zebenaymokuryi8586 3 жыл бұрын
I
@tube-fr4sh
@tube-fr4sh 3 жыл бұрын
የጇን ታገኛለች ብቻ ፀልዩ ዳዋ አድርጉ ። እስኪ ደምሩኝ
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ክብር ላተ ይሆን እምዬን ኢትዮጵያን ስለምጠብቃት
@user-yz6yd1hz9c
@user-yz6yd1hz9c 3 жыл бұрын
ሰላም ለእማማዬ ኢትዮጵያዬ ጠላቶችሽ እንደቅጠል ይረግፋሉ ትንሳኤሽ ቅርብ ነው ሁላችንም ሰላም ሲኖር ነው የምንኖረውና በየ እምነታችሁ ፀልዩ ዱዓ አርጉ ጠላት ይረግፋል ከሀገራችን ግብፅ እና ሱዳን የማይወጡት ጣጣ ውስጥ ገብተዋል የኢትዮጵያ ጠባቂ ዘወትር አይተኛም አያንቀላፋም ጠላት ሆይ
@naniy9579
@naniy9579 3 жыл бұрын
መልካም ማክሰኞ እናመሰግናለን ሰለመረጄው ።🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@user-jf2in4fh6o
@user-jf2in4fh6o 3 жыл бұрын
አቤቱ ማራን ይቅር ባልና ሠላም ሰጠን አምላክ ሆይ ኢትዮጵያ🇪🇹💔 አሰባት😭😭😭
@user-bx9tz4ey6r
@user-bx9tz4ey6r 3 жыл бұрын
እምየ ኢትዮጵያ ክፍሽን አልስማ እምየ እናታለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲
@annahmariotimonieri1686
@annahmariotimonieri1686 3 жыл бұрын
Salami abelu Amilake ethiopiane tabicete hagerace ba manima tedafira atakime👍💪👌🇪🇹
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 3 жыл бұрын
ኢትዮጲያ በሰው ሀይል ሳይሆን በእግዚአብሔር ሀይል ነው ጠላቶቿን ምታስወግድ የማይተኛው የማያቀላፋው እግዚአብሔር ክብር ይገባዋል 🙏🙏🙏
@user-qk6rh2kw3c
@user-qk6rh2kw3c 3 жыл бұрын
እውነት ነው ኢትዮጲያ እማማን እሚጠብቃት እግዚአብሄር ነው
@user-mj7nk4bo8z
@user-mj7nk4bo8z 3 жыл бұрын
እግዛቤሔርአገራችንይጠብቅልን
@user-jv9ex1cw6d
@user-jv9ex1cw6d 3 жыл бұрын
አላህ አገረችን ሰላም ያርግልን
@meyimunahassen6600
@meyimunahassen6600 3 жыл бұрын
አላህ ሆይ እናት ሀገሬን እየምዬ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ጠብቅልኝ።
@titimesfen472
@titimesfen472 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ኢትዮጵያ ጠላትሽ አግዚአብሔር ይጠራርግልን 💚💛❤️
@user-hq8vh7ku9b
@user-hq8vh7ku9b 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ጠብቅልን 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️
@shumetniguse9771
@shumetniguse9771 3 жыл бұрын
ይመች
@user-iv4no3sx1b
@user-iv4no3sx1b 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አለምን ሰላም አርግ አገሬ ትበረክ ሰላም ትሁን
@ashumoha3276
@ashumoha3276 3 жыл бұрын
እንደምን አደርሽ እምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ሰላም ያሰማልን የሃገር ልጆች እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ❤🇪🇹
@sarayoutube5363
@sarayoutube5363 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለ ኢትዮጵያ በአርቺ በርቺ ብአሉኝይ አስኪ 🙏🙏🙏
@mhmethio7546
@mhmethio7546 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውድ ፕሬዝዳንታችን ይቀጥላሉ ብዬም ተስፋ አደርጋለሁ ።All African ድህረ ገጽ የወቅቱን ተጨባጭ ሁኔታ ያገናዘበ ትክክለኛ አስተያየት ዘገባ በማቅረባችሁ እናመሰግናለን ።
@annahmariotimonieri1686
@annahmariotimonieri1686 3 жыл бұрын
Ahe alsemani gaba belew gebsa woyane yemiyawatati mesaluwatale ☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-qy6tj1uw6n
@user-qy6tj1uw6n 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤል 💚💚💛💛❤❤
@fafi9441
@fafi9441 3 жыл бұрын
ያ አላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@fafi9441
@fafi9441 3 жыл бұрын
@UCsV45oxMCIH7juvTVrbsLBg አሚን
@wazircell4191
@wazircell4191 3 жыл бұрын
ሠላምለአገራችን
@alemalem7864
@alemalem7864 3 жыл бұрын
እሰይ ሱዳን ሆይ እርመጡን በደንብ የአብዛልሸ በደንብ ሙቄው 🙏🙏🙏
@yeshitube1589
@yeshitube1589 3 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 3 жыл бұрын
ሀይ ሱዳንዬ ሲሲ አትስሚ ጥቅሙ ወደ ጎን ትተሽ ለሀገርሽ እና ለህዝቦችንን አስቢ ኢትዮጵያዬ መቼም አትደክም ስንት ጀግኞች ልጆች እንዳላት ታቅለሽ 💪💪💪
@Iqramedia14151
@Iqramedia14151 3 жыл бұрын
hirute subscribe argegn pleaseee 😘
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️
@eyueyu6789
@eyueyu6789 3 жыл бұрын
መቼ ነው የኢትዮጵያ ጠላቶች የሚጠፉት
@Iqramedia14151
@Iqramedia14151 3 жыл бұрын
wude subscribe argegn pleaseee 😘
@dawittekeste6798
@dawittekeste6798 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ በ ኣንድነት ሲቆም
@Iqramedia14151
@Iqramedia14151 3 жыл бұрын
@@dawittekeste6798 dawitiye subscribe argegn pleaseee 😘
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 жыл бұрын
አቤሎ
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 3 жыл бұрын
ሱዳን ልክሕሽን ታገኛለሽ ኢትዮጵያ ሀግሬ ለመናም አትም በርከክም እናቴ ሀግሬ የደፍሽ ይወደም እማዬ ኢትዮጵያዊ ሁሉም በክብር ትኑራለሽ እማዬ 💚💛❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@eshutushikur6865
@eshutushikur6865 3 жыл бұрын
thank you all African news tel them
@kidistbayu2135
@kidistbayu2135 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሰላም ናፈቀኝ እግዚአብሔር ምህረትን ያውርድልን አሜን
@saifkatri5838
@saifkatri5838 3 жыл бұрын
ጌታየሆይ አገራችንን ሰላሟንያብዛልን ያረብ እኛን እሚያስረሳ ይስጣት
@user-ij2qy9zx2q
@user-ij2qy9zx2q 3 жыл бұрын
ተይ ሱዳን አርፈሽ ተቀመጭ
@girmaradit6272
@girmaradit6272 3 жыл бұрын
አቤልየ አደት አደልክ እናመሰግናለን መረጃዉ ደርሶናል መልካም ቀን
@hayatahmed8708
@hayatahmed8708 3 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዬጵ ያረብ የአላህ እምየ ኢትዬጵያን ሰላም አርግልን ድል በእማማ ሀገሬ ኢትዬጵያ
@AzizaAziza-ky8lr
@AzizaAziza-ky8lr 3 жыл бұрын
አላህ አገራችንን ሰላም አድርግልን ጠላቶቻችንን አጥፋልን
@werkuamulugeta8088
@werkuamulugeta8088 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ሆይ የኢትዮዽያን ጠላቶች እርስበእርሳች አያይዝልን
@user-uu2te9ge5c
@user-uu2te9ge5c 3 жыл бұрын
ኑርልን አቤሎ
@yeshitube1589
@yeshitube1589 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ
@tuludinagde8010
@tuludinagde8010 3 жыл бұрын
Thanks Glory God bless Ethiopia 🇪🇹🙏❤
@romanabebe9148
@romanabebe9148 3 жыл бұрын
Selamh Ybza Tebarek Abelye 🙏🏿 ❤️
@degefefeleke9183
@degefefeleke9183 3 жыл бұрын
Respect Ethiopia
@Iqramedia14151
@Iqramedia14151 3 жыл бұрын
degeye subscribe argegn pleaseee 😘
@mareabditube3811
@mareabditube3811 3 жыл бұрын
ሀገሬ አላህ ይጠብቅሽ
@user-iw9te7rs3r
@user-iw9te7rs3r 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ ይፈርዳል
@Iqramedia14151
@Iqramedia14151 3 жыл бұрын
negaye subscribe argegn pleaseee 😘
@saramoner6989
@saramoner6989 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ሳህለወርቅ ዘውዴ
@yedipro1145
@yedipro1145 3 жыл бұрын
ሱዳን የሀገሬ አምላክ እሳት ያውርድብሽ ከሃጂ🙏🙏🙏🙏
@ritafisum430
@ritafisum430 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያን ነክቶ ሰላም ያገኘ የለም
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 3 жыл бұрын
Ethiopia 👍🙏🇪🇹🇪🇹👍💪
@jawwaljw5720
@jawwaljw5720 3 жыл бұрын
አምላኬሆይ አገሬን አደራ አንተው ጠብቃት
@helentube325
@helentube325 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሰላም ያርገልን አሜንንን በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ጋይስ
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 жыл бұрын
Neyi beteseb enihun video bemayet
@mekidesmekides1720
@mekidesmekides1720 3 жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሺይብዛልን ኢትዮጵያ
@Iqramedia14151
@Iqramedia14151 3 жыл бұрын
mekdiye subscribe argegn pleaseee 😘
@user-ee5sl1em9n
@user-ee5sl1em9n 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ፈራሀ እግዚአብሔር ነች ሱዳን አርፋ ብትቀመጥ ይሻላታል ሰላም ለሀገራችን
@Zagoy7952
@Zagoy7952 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ስላም አድርግልን ጥላቶቻችንን ከእግር በታች ጣልልን አሜን፫
@abebetesema446
@abebetesema446 3 жыл бұрын
እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም ደግሞም አያንቀላፋምደ
@MohammedMohammed-wl3ev
@MohammedMohammed-wl3ev 3 жыл бұрын
💓💓💞❣️
@AaBb-yu9cb
@AaBb-yu9cb 3 жыл бұрын
ማነው ስለሀገራችን ኢትዮጵያ ክፉ ሲሰማ ሚጨንቀው ኢትዮጵያ ሀገራችንን አላህ ሰላሟን የብዘልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤
@Iqramedia14151
@Iqramedia14151 3 жыл бұрын
wude subscribe argegn pleaseee 😘
@alemtueromo5607
@alemtueromo5607 3 жыл бұрын
💚💛💜🙏🙏
@bruktyrose5900
@bruktyrose5900 3 жыл бұрын
Selam Aderachu Wed Waganoche Andenga Neng Melkamun Yaseman
@Iqramedia14151
@Iqramedia14151 3 жыл бұрын
bruktye subscribe argegn pleaseee 😘
@bruktyrose5900
@bruktyrose5900 3 жыл бұрын
@@Iqramedia14151 Ate Demo Like Geceng
@Iqramedia14151
@Iqramedia14151 3 жыл бұрын
@@bruktyrose5900 👍 gecewush
@yerbrebbelete8534
@yerbrebbelete8534 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ላክ ኩመንት ግጩኝ ስላም ለሀገራችን
@Iqramedia14151
@Iqramedia14151 3 жыл бұрын
wude subscribe argegn pleaseee 😘
@Iqramedia14151
@Iqramedia14151 3 жыл бұрын
👍gecewush subscribe gecegn
@yerbrebbelete8534
@yerbrebbelete8534 3 жыл бұрын
እሽ አደርኩህ
@Iqramedia14151
@Iqramedia14151 3 жыл бұрын
@@yerbrebbelete8534 🙏😘
@yerbrebbelete8534
@yerbrebbelete8534 3 жыл бұрын
ስልክ ቁጥርህን ላክም የ ዋት አብ
@islamismylife5437
@islamismylife5437 3 жыл бұрын
ግን ለምንድነው ሁሉም ሀገሮች ኢትዮጵያ ላይ የሚንሱት አላህ ሆይ ሀገሬን እና ህዝቦቹን ጠብቁ ልናድግ ስንል መቀኛችን ብዛቱ
@ennanakassa6438
@ennanakassa6438 3 жыл бұрын
አሜን 🙏
@user-qq8en3ru6u
@user-qq8en3ru6u 3 жыл бұрын
ወው እዚፔጅ ገና ዛሬ አደኛ ሆንኩ በስደት ሁኘ ናቴን ጠው ስቲ ነብስ ይማር በሉልኝ
@Iqramedia14151
@Iqramedia14151 3 жыл бұрын
wude subscribe argegn pleaseee 😘
@deresearedo1483
@deresearedo1483 3 жыл бұрын
RIP your lost be strong
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ነብሣቸዉን በአጸ ገነት ያኑርልን
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 3 жыл бұрын
@@Iqramedia14151 የምትገርም ነህ እናቴን አጣሁ ብላ ዉድ እናቷንነብሥ ይማር የሚልላት ሥትፈልግ የአንተ መልሥ ሠብሥክራይብ አርጊኝ ብለህ መጠየቅ አቤቱ እ/ር ሆይ ከብር የሠዉ ልጅ እንደሚበልጥ አሣዉቀን ኡፍፍፍፍ
@Iqramedia14151
@Iqramedia14151 3 жыл бұрын
@@user-kz1xh6ny2w yemr textun alanebebkum sorry betam 🙏 ke libe nw❤
@user-rj6be2ec4n
@user-rj6be2ec4n 3 жыл бұрын
ኢትዮጲያን የነካ መጨረሻው አያምርም ሱዳን ተይ እጅሽን አንጂ ዋ‼
@kijaneyafalylij2261
@kijaneyafalylij2261 3 жыл бұрын
Thank you able
@konjookoko3141
@konjookoko3141 3 жыл бұрын
ሱዳን ሆይ ኢትዮጵያን አትንኪ አለበለዛ መጥፊያሺ ተቃርቧል
@user-ys8ld3qh3d
@user-ys8ld3qh3d 3 жыл бұрын
የስራየል አምላክ አተኛም አያቀላፈም ፀሎት አርጉ እባካችሁ ጦርነት ለማነም አጠቅመመም
@meyimunahassen6600
@meyimunahassen6600 3 жыл бұрын
ሡዳን ግን በጣም ተፍጨረጨረች ለሠላም ያድርግላት
@NguyenTam-ee4pc
@NguyenTam-ee4pc 3 жыл бұрын
Tôi yêu cac bạn
@werqiihawii3184
@werqiihawii3184 3 жыл бұрын
Ethiopia selanesh yebza kefushn ayesman🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹
@hilentadesse9252
@hilentadesse9252 3 жыл бұрын
Well come Abelo
@mamilas7011
@mamilas7011 3 жыл бұрын
አንድ በአጭሩ ስለ photo editing ሚያስረዳ channal ይዤ መጥቻለሁ በቀንነት ጎራ በሉ ደሞ subscribe በማድረግ ቤተሰብ መሆን እንዳይረሱ ለ ቅንነታችሁ አመሰግናለሁ
@Iqramedia14151
@Iqramedia14151 3 жыл бұрын
hileniye subscribe argegn pleaseee 😘
@aaaBbb-ri4zw
@aaaBbb-ri4zw 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያን የነካ ሰላም አያገኝም
@rosesandoval8301
@rosesandoval8301 3 жыл бұрын
እኔምለው ግን ? ስለ ክትባቱ ለምድነው መልካም መልካሙን ብቻ ለኢትዮጵያውያን የሚነገረው ከተከተቡ በኃላ የሞቱስ ለምን አይነገርም ጉዳትም እንዳለው መነገር አለበት ከዛ የሚፈልገው እብረተሰብ ይከተብ የማይፈልገው ደሞ ይተው
@nejatnurhussein2999
@nejatnurhussein2999 3 жыл бұрын
Rosa Sandoval በቅርብ ክትባቱ ወደ ኢትዮጵያ የሚገባ አይመስለኝም የኮቪድ ክትባት ቀዝቃዛ ቦታ ማስቀመጥ ይፈልጋል ኢትዮጵያ ውስጥ ደግሞ መብራት በየግዜው ይጠፋል
@muler1485
@muler1485 3 жыл бұрын
Aye masaseb masaseb men yaregal eremeja kalalew.........Lemanegawm Enam Asasebalew mefeteha edewsed
@pipopipo2552
@pipopipo2552 3 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ
@ddfffmmm2208
@ddfffmmm2208 3 жыл бұрын
አንደኛ
@Iqramedia14151
@Iqramedia14151 3 жыл бұрын
wude subscribe argegn pleaseee 😘
@kidiyoga
@kidiyoga 3 жыл бұрын
Tnxs tanzania 🙏
@ayok4563
@ayok4563 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የጀግና ሀገር ነት 💚💛❤️😍😍
@najatnajat4551
@najatnajat4551 3 жыл бұрын
etyopiya selamshe yebza texlye begziyabhre gada
@etabezetabez6921
@etabezetabez6921 3 жыл бұрын
Selam
@ahlammohammed4902
@ahlammohammed4902 3 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ
@Iqramedia14151
@Iqramedia14151 3 жыл бұрын
ahlam wude subscribe argegn pleaseee 😘
@user-eo7jo9zp9u
@user-eo7jo9zp9u 3 жыл бұрын
አብ እረ ብቅ በል
@ethio777tube9
@ethio777tube9 3 жыл бұрын
ግብፅ በህዋት በኩል ኢትዮጵያን ስትገዛ ነበር ለዛ ነው ወረራ ያለተደረገብን በደርግ ሶማሊያ በዶ/ር በአቢይ ደግሞ ሱዳን
@sahleatsbha4344
@sahleatsbha4344 3 жыл бұрын
አቤሎ ጠፋሃብን
@Iqramedia14151
@Iqramedia14151 3 жыл бұрын
wude subscribe argegn pleaseee 😘
@user-tv2ew6fc9e
@user-tv2ew6fc9e 3 жыл бұрын
አቤል ትለኛለህ አገር ወዳድ ነህ እኮ አተ
@dakusami1593
@dakusami1593 3 жыл бұрын
Well come
@Iqramedia14151
@Iqramedia14151 3 жыл бұрын
wude subscribe argegn pleaseee 😘
@sapiyasapiya9434
@sapiyasapiya9434 3 жыл бұрын
😭😭😭🙏🙏🙏
@alemayehulemessa3952
@alemayehulemessa3952 3 жыл бұрын
ሳይቃጠል በቅጠል ነውና የሀሰት ማስረጃ የለቀቀዉን ለህግ ማቅረብ አለበት የመንግስት ቸልተኝነትና የመግለጫ ጋጋታ ዋጋ እንዳያስከፍለን!!!
@mohammedyimamtube7982
@mohammedyimamtube7982 3 жыл бұрын
Mame
@sbeamd8352
@sbeamd8352 3 жыл бұрын
Ere abey zem ale masasebiya men yeseral behuala yetenake yaseregezal emdayehon
@mertabdemeke1192
@mertabdemeke1192 3 жыл бұрын
wawe
@habtamyejimalij8957
@habtamyejimalij8957 3 жыл бұрын
እዴት አደርሽ አገሬ እትዮጲያኤ
@mamilas7011
@mamilas7011 3 жыл бұрын
አንድ በአጭሩ ስለ photo editing ሚያስረዳ channal ይዤ መጥቻለሁ በቀንነት ጎራ በሉ ደሞ subscribe በማድረግ ቤተሰብ መሆን እንዳይረሱ ለ ቅንነታችሁ አመሰግናለሁ
@Iqramedia14151
@Iqramedia14151 3 жыл бұрын
romiye subscribe argegn pleaseee 😘
@darartwtammane7340
@darartwtammane7340 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🙏
@redseakings3344
@redseakings3344 3 жыл бұрын
የ ኤርትራ ሰራዊት ባልገባ ኑሮ ማ ኣሁን ኢትዮጵያ ብለህ ምታወራላት ሃገር ኣትኖርም ነበር . የ ኤርትራ ወታደር ለ ኢትዮጵያ ታላቅ መስዋእት ከፍለዋል .
@fantuhailu3641
@fantuhailu3641 3 жыл бұрын
ዝፍጥ
@erieri5794
@erieri5794 3 жыл бұрын
እሰኪ ንገሪልኝ
@hayatahhi190
@hayatahhi190 3 жыл бұрын
ክክክአልቀረብሽም
@zenagech447
@zenagech447 3 жыл бұрын
ክክክክቅ አትኦጵያ ለራሷ አታንሰም ጀል
@hiwetasgedom7598
@hiwetasgedom7598 3 жыл бұрын
hagereye Eirtra .are bakeshe eiwneteshen new gurega
@fanateckle1371
@fanateckle1371 3 жыл бұрын
On Fri Feb
@uyyeyyhdudu9027
@uyyeyyhdudu9027 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያግዜኮሜት መግቢያሕንአጠርብታረግጥሩነው ማለትም ቶሎወደያዝከውብትገባ
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 27 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 76 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 4,5 МЛН
🔴ሰበር ዜና ዛሬ ምን አለ በወይዘሮ ሀብሽና በባልደረቦቹ
UMU YEHIYA ኡሙ የህያ ወሎ🇪🇹
Рет қаралды 164
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 4,1 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 4,1 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор#cat  #топ
0:24
Лайки Like
Рет қаралды 1,5 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 14 МЛН
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 13 МЛН