Ethiopia - ሰበር ሰበር ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ቀጭን ትዕዛዝ ሰጡ | ኢትዮጲያውያንን ያስቆጣው የተመድ ውሳኔ | እነ ጌታቸው ምን እያሉ ነው እና ሌሎችም

  Рет қаралды 322,153

Feta Daily News

Feta Daily News

2 жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 772
@fetadailynews1
@fetadailynews1 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤርትራ 🙏🙏🙏 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@sofiya5108
@sofiya5108 2 жыл бұрын
ምሥጋናችን ከልብ ነው ሀቂቃ ወዳጅ ማለት በችግር ጊዜ ከጎናችን የቆመ ነው አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቸው ዲል ለምየ ሀገሬ ኢትዮ
@medinaahmed3134
@medinaahmed3134 2 жыл бұрын
@@user-bm9iq8do2h ማለት ?
@christiantsegaytewelde450
@christiantsegaytewelde450 2 жыл бұрын
@@amanielabraha9224 kkkkkkkkkkkkkk
@user-gb1qe2nm6n
@user-gb1qe2nm6n 2 жыл бұрын
@@user-bm9iq8do2h ምን ለማለት ነውውውውው???
@itsmydam7046
@itsmydam7046 2 жыл бұрын
@@user-bm9iq8do2h ለምይ
@abudaoud7392
@abudaoud7392 2 жыл бұрын
ኢርተራ ወድ ድ ድ እናደርግሻለን ወንድም እህቶቻችን ኑሩልንንን
@sabitaali5470
@sabitaali5470 2 жыл бұрын
ክብር ለኤርትራ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@sammyabraham6645
@sammyabraham6645 2 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🙏🙏
@derejeworku5614
@derejeworku5614 2 жыл бұрын
ክብር ለጀግኖቻችን ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-qy4sr9ny8v
@user-qy4sr9ny8v 2 жыл бұрын
ኤርትራዬ ሽኩረን አላህ ያኽፍዚክ🇪🇷🇪🇹
@selfreliance8999
@selfreliance8999 2 жыл бұрын
ጁንታው አለቀለት ጀግናው የኤርትራ ሰራዊት ትግራይ ከገባ 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹
@user-zs5cb6mg4p
@user-zs5cb6mg4p 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤርትራ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👌 ክብር ለሀገራችው ሲሉ የሚሰውት ፉኖወች መከላከያ ሚንሻ አፉሮች 💪💪💪💪🐅🐅 ድል ለእማማ አገራችን ኢትዮጽያዬ መምጫሽ እየደረሰ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅🐅
@sammyabraham6645
@sammyabraham6645 2 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fedishatube1250
@fedishatube1250 2 жыл бұрын
ኢሱ አላህ ይጠብቅህ ባባየ የቁርጥ ቀን ደራሻችን🇪🇹🇹🇷🇪🇷🇹🇷🇪🇹🇪🇷🇹🇷👈🇪🇷
@sammyabraham6645
@sammyabraham6645 2 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-hd5gr5zy2l
@user-hd5gr5zy2l 2 жыл бұрын
እናሸንፋለን ጥርጥር የለኝም ብዙ ጀግኖች አሉን ዋናው በየሀይማኖታችን ዱአ እናርግ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷☝️🙏✅✅✅
@HAN33211
@HAN33211 2 жыл бұрын
ለጋራ ዋስትናችን ስለሆነ ግድ ይላል 🇪🇷❤🇪🇹❤🇪🇹🇪🇷💪❤🇪🇹
@sammyabraham6645
@sammyabraham6645 2 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 2 жыл бұрын
💚💛❤️💚💛❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-ew4eq5ml7m
@user-ew4eq5ml7m 2 жыл бұрын
🇪🇷❤🇪🇹እናሸንፋለን
@aamm8248
@aamm8248 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እና ኤረትራ በክብረ በሞገሥ ለዘላም ይኑረ አላህ ወይ ያገረን ሠላም አውረድ ያረብ☝️☝️☝️☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏
@sammyabraham6645
@sammyabraham6645 2 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sammyabraham6645
@sammyabraham6645 2 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢሱ ጭሱ ለኤርትራ ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካም ኩራት የሆነ አበሻዊ ጀግና ነው ረጅም እድሜ ለወዲ አፎም ለኤርትራ ህዝብና ለኤርትራ መከላከያ ሰራዊት 🙏💪🏽
@danetsehaye5516
@danetsehaye5516 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ኤረትራዊያን ለዘላለም ይኑሩ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪👌👌👌👌
@sammyabraham6645
@sammyabraham6645 2 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 2 жыл бұрын
💚💛❤️💚💛❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@kiyarina
@kiyarina 2 жыл бұрын
And they will.
@kiyarina
@kiyarina 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷
@user-he7rv6dj7r
@user-he7rv6dj7r 2 жыл бұрын
ኤረትራዊያን ወገኖቻችን በዚህ ጊዜ ከኢትዮጵያ ጎን ስለቆማችሁ እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹
@user-ue5ng6eg4g
@user-ue5ng6eg4g 2 жыл бұрын
ምንም ችግር አይደለም ጅንታውን አብረን እናጠፋቸዋለን ግን ቆይታችሁ ኤርትራን እንዳትከድዋት ግዚዊ ጥቅም ብቻ እንዳይሆን።
@user-gb1qe2nm6n
@user-gb1qe2nm6n 2 жыл бұрын
@@user-ue5ng6eg4g ኢትዮጵያ ክህደት አታውቅም
@itsmydam7046
@itsmydam7046 2 жыл бұрын
@@user-ue5ng6eg4g መግስታቶችጂ ሕዝቦች አይዴሉም ሕዉሐትን ካጠፋን ማንም አይለየንም💪እንወዳችሗለን
@user-sm6hi6pn6v
@user-sm6hi6pn6v 2 жыл бұрын
ባክስ የግል ችግር ስላለባቸው ነው አብረው የተቀላቀሉን
@samerahabitt6556
@samerahabitt6556 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@medinaahmed3134
@medinaahmed3134 2 жыл бұрын
thank you so much eritra 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💞💞💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤟🙏🙏🙏🙏🙏
@sameeramaconnan6055
@sameeramaconnan6055 2 жыл бұрын
በዚህ ቀን ከጎናችን ሰላሆናችሁ እናመሰግናለን ኤርትራውያን ዲል ለገራችን
@user-bl9cw7bm8o
@user-bl9cw7bm8o 2 жыл бұрын
3ተኛ ኮማች ነኝ ደስ ብሎኛ መርሳ ነፃ ስለወጣች እልልልልልልልል ሁሉም ሀገር ነፃ ይውጣ❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍
@user-hj7ti8mv5f
@user-hj7ti8mv5f 2 жыл бұрын
እንኳን ደስአለሺ ሰሙ መብሩክ
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 2 жыл бұрын
ሰሙቲ እንኳን ደስ አለሽ አልሀምዱሊላህ
@abebechakalu6421
@abebechakalu6421 2 жыл бұрын
ፋኖ ፋኖ ፋኖ ምርጥ የአማራ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@user-zg9ce8jz8q
@user-zg9ce8jz8q 2 жыл бұрын
ክብረ ለፋኖ ደሞቸ
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 2 жыл бұрын
ክብርለፋኖ
@addisgeze59
@addisgeze59 2 жыл бұрын
ክብር እና ኩራት ለመላው ኢትዮጵያውያን፡ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ኢትዮጵያን ወዳጆች በሙሉ እግዚአብሔር ያክብርልን።
@user-tf7gz7fr1k
@user-tf7gz7fr1k 2 жыл бұрын
Temesgen ክብር ለጀግኖቻችን ድል ለኢትዮጲያ
@nejatliben6293
@nejatliben6293 2 жыл бұрын
ኢሱ ወዲ አፎም ጀግና 💪💪💪
@user-dd6bc7oj4q
@user-dd6bc7oj4q 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊና ኤርቲራዊ ቱርክ ጨምሮ ሠላማችሁ ይብዛ ለዘላለም ይኑሩ 🤲🤲👍🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🤲👍 🇱🇷🇱🇷🇱🇷🤫🤫🤫👎🤞🇸🇩🇸🇩🇸🇩🤞🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬👎🤫🤫🤫🤫
@encsport3337
@encsport3337 2 жыл бұрын
ሰበርዜና የመቀሌ ምሽግ ተደረመሰ አጃኢብ የሆነው ጠቅል ብርጌድ ጉድ እየሰራ ነው አዳዲስ መረጃዎች ወተዋል kzfaq.info/get/bejne/e9B0gtdzurimiYE.html
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍💪💪💪💪💪💪💪
@hyab13
@hyab13 2 жыл бұрын
Ayyyý ye Ethiopia jegnoch(yeduro abatoch) biyayu min yilu neber yihon? 🇪🇹 + 🇪🇷 + 🇹🇷 +....... = 1ye Ethiopia kilil Called TIGRAY. Edme le Abiy ena teketayochu tiliquan Ethiopia bealem fit Awaredwat. So 😔. Yerasin hizb kelela Ager gar hono mechefchuf. Ajaeb new. Egziabiher ketegodaw gar yihun. Selamun yamtalin Fetari.
@user-vk2tw1kl3b
@user-vk2tw1kl3b 2 жыл бұрын
ተመድ አላህ ያድርጋችሁ አመድ አላህ ሆይ ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን አንተ ጠብቅልን. ጥላቶቿን አንተ አንሳላት ከእምዬ ሀገሬላይ 🌹🇪🇹💪❤
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 2 жыл бұрын
አሚንንንንያረብ
@dreeemdubqi7016
@dreeemdubqi7016 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በልጆቾ ታፍራና ተከብሬ ትኖራለች ከፈጣሪ በታች አይዞን ወገን 🇪🇹🇪🇷💚💛♥️👈💪💪💪💪❤️❤️🤘
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮ ኤርትራ 🙏🏿💪🏿💪🏿 ድል ልሃበሾቹ 💪🏿 ድል ለእምዬ ሚኒሊክ ልጆች 💪🏿💪🏿 ፍትህ ለሳውዲ አራቢያ እስረኞች 😢🙏🏿
@leule9684
@leule9684 2 жыл бұрын
11111
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ከጎናችን በመቆምው 🇪🇷💞🇪🇹 ድል ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን
@sammyabraham6645
@sammyabraham6645 2 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ , ለወንድሞቻችን ኤርትራዬን ህዝብ
@rukiyadawood6999
@rukiyadawood6999 2 жыл бұрын
ፋኖ ብዙ መስዋዕት እየከፈልልን ከማንም በላይ ህይወቱን እየስዋ ያለ ፋኖ ሁሉም ሊያውቅ ይገባዋል💪💪
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 2 жыл бұрын
ትክክክል
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
ትክክል ወላሂአላህ ይጠብቃቸው ለሀገር ለወገን እየተዋደቁልን ላሉት ጀግኖቻችንን☝️🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹
@berhanrayatube416
@berhanrayatube416 2 жыл бұрын
ሀገራችን ሰላም አድርግልን ኧረ በቃ በለን 🇪🇹🇪🇹❤️🇪🇷🇪🇷❤️🇹🇷🇹🇷🙏🙏
@user-fo2bf3tf5c
@user-fo2bf3tf5c 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ሰላም ለወገኔ ድል ለኢትዮጵያ ሰራውት በርታ ወገኔ
@hayatabdeulah6978
@hayatabdeulah6978 2 жыл бұрын
በዚህን ግዜ ትልቁና ዋናው አብይ ከሰራልን መልካም ስራ ኤርትራዊያን ጋር እንድንታረቀ ማድረጉ ነው
@user-zn6de8ku4v
@user-zn6de8ku4v 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚስቃዩ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ደል ለኢትዮጵያ
@user-nv6id5rt6w
@user-nv6id5rt6w 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳዉዲ ትያለሽ ቀዳዳ አገር ትቀድማለች አገር እየፈረሰ ፍትህ ትያለሽ
@munaalemayhu
@munaalemayhu 2 жыл бұрын
@@user-nv6id5rt6w ምን አለበት ፍትህ ብትጠይቅ አገር ያለ ህዝብ ህዝብ ያለ አገር ሊሆን ስለማይችል ለሁለቱም ዱአ ማድረግ ማነው አይችልም ያለው
@addisalem5455
@addisalem5455 2 жыл бұрын
እዚህ በቅርብ ያሉትስ ?
@girmagetachew9757
@girmagetachew9757 2 жыл бұрын
ክብር ለኤሪትራያዋን ደማችን ደማቹ ስላረጋቹ እግዚአብሔር ህዝቦቻችንን ይባርክልን
@m.ethio2575
@m.ethio2575 2 жыл бұрын
ሠላም ፍቅር ለኢትዮፂያ ለአፋር እና አማራ ኑ ኑ ኢትዮን ያላችሁ ከቤታችን ግቡ ፈታ ደስ የሚለኝ የዜና አቅራቢ
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
አይዞሽ ሀገሬ ይህ ሁሉ በእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ድል ያልፋል ኢትዮጵያችን ይቅናሽ ሀገሬ 💚💛❤️🙏🙏🙏
@kedirryoutube5919
@kedirryoutube5919 2 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ጎን ሁነው ለተባበሩን ሀገራት የአላህ ምስጋና አይለያቸው
@user-jq4zm8cc3s
@user-jq4zm8cc3s 2 жыл бұрын
ፈታ ዴል ትችላለህ የአመቱ ምርጥ ተሸላሚ ጋዜጠኛ መሆን አለብህ 👍👍👍👍
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 жыл бұрын
የቁርጥ ቀን ወዳጆቻችን ከልብ እናመሰግናለን 🙏🇪🇷 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ኢትዮጵያ አሸንፋለች 💪💚💛❤
@sammyabraham6645
@sammyabraham6645 2 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ethiozena3826
@ethiozena3826 2 жыл бұрын
ቲሽ አታሽቃብጪ
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 2 жыл бұрын
አገራችን ኢትዮጵያ ሁል ጊዜ አሸናፊ ትሁን ዘላለማዊ ድል ለኢትዮጵያ ይሁን
@hayatedemsie3671
@hayatedemsie3671 2 жыл бұрын
ማነዉግንእደኔ ይህንድምፅእሚናፍቅ፣ እማማሀገሬ ሰላምሺይመለስ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-im1sq4qm6y
@user-im1sq4qm6y 2 жыл бұрын
😄😃🤣😂😘😘🥰🥰
@wineye742
@wineye742 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያዬ🇪🇹 ክብር ለሰራዊቶቿ💚💛❤አምላኬሆይ ሀገራችን ሰላም አርድርግልን ላንተ ምንም የሚሳንህ ፈጣሪየ ሆይ🕯😭😭😭
@user-xb1gu4yh5o
@user-xb1gu4yh5o 2 жыл бұрын
አሏህ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን የኢትዮጵያ ጥላት አሏህ በቅርቡ ያጥፋልን
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 2 жыл бұрын
ከዶክተር አብይ አመራር ጋር ወድፊት 👊👊👊🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️💯👍‼️‼️‼️
@user-rh4es6gu2v
@user-rh4es6gu2v 2 жыл бұрын
አልሀምዱ ሊላህ መርሳወችና ጊራናወች እንኩዋን ደስ አለን። ከ 6ወር ቡሀላ መፍትሄውን ላቀረበልን አላህ ምስጋናና ጥራት ይገባው አልሀምዱ ሊላህ። ግን ስልክ ሲሠራ ለምንሠማው ሁሉ አደራ በትእግስት እንቀበል አላህ ባቅማችን ነውና የሚፈትነን
@marmym1344
@marmym1344 2 жыл бұрын
አብሽሪ ማሬዋ አይዞሽ
@ssaa6844
@ssaa6844 2 жыл бұрын
እኮንም አብሩ ደስ አለን እልልልልል መረሳዎች የት ያረብ ደሞ ቤተሰቦቻችንንም ደህና ይሁኑልን
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 2 жыл бұрын
ስልክ ወደ 6ሰአት በእግር ተጉዘው በህብረት ነበር ዘመዴ ከዚህ በፊት ድምፁዋን ያሰማችን ለዛውም ጁንታውን አስፈቅደው ስለዚህ ኔቶርክ ለማግኘት
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
እንኮን ደሰ አላችሁ ወገኖች አላህ ቤተሰብ ሰላም ያድርግላችሁ እማ
@user-sg1tq4dd5n
@user-sg1tq4dd5n 2 жыл бұрын
ክብር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለእምየ ኢትዮጲያ ትብብር ለሚያደርጉልን በሙሉ ክብር ለሀገር ለወገን ብለው ለሚዋደቁ ጀግናወቻችን ሐገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ታሸንፋለች አይዞን ወገኔ ብርሀን ይመጣል!!!!!!!
@rumanapedersen4549
@rumanapedersen4549 2 жыл бұрын
ወሺንበር ዌሬ አትስሙ FANO 🇪🇹❤️💪💪 ፋኖ FANO ጀግና ነዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️💪
@fatumayousif9309
@fatumayousif9309 2 жыл бұрын
ኤርትራዊያን ጀግኖች እናመሰግናለን የክፉቀናችን
@user-zq3mw9cx4e
@user-zq3mw9cx4e 2 жыл бұрын
ኢቶቢያ ኤርትራ አፋር ለዘላለም ይኑሩ
@aeishaseidaeishaseid3181
@aeishaseidaeishaseid3181 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አላህ ጠላቶችሽን ከእግርሽ ስር ያውላቸው
@konjokonjokonjo4455
@konjokonjokonjo4455 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጲያ ኤርትራዎች እናመሰግናለን
@ekramtube3331
@ekramtube3331 2 жыл бұрын
ድል ለሁሉም ህዝባዊ ሀይል ፍኖ ሚዲያ ባይኖረውም ይሄ ሚዲያ ግን እያንዳንዱን የፍኖን እርምጃ እየተከተለ ስለሚያደርሰን በጣም እናመሰግናለን🙏🙏ድል ለጭቁኑ አማራ ህዝብ ድል ለኢትዮጵያ💚💛❤
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 2 жыл бұрын
ትክክክክል
@user-zr3dh7sr3d
@user-zr3dh7sr3d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀይ ሀገራችንን አንተ ጠብቃት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-po8wv7us1w
@user-po8wv7us1w 2 жыл бұрын
ኤርትሬዎች እናመሰግናለን🇪🇷
@user-nf6rs5gm9b
@user-nf6rs5gm9b 2 жыл бұрын
ድል ለአማራ የቤተሰም ድምፀ ያሰማን
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
*ፍትህ ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢ክብር ለጀግኖቻችን ድል ለኢትዮጲያ💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷*
@betiethiopia4786
@betiethiopia4786 2 жыл бұрын
ድሉ የምየነው💚💛❤💪💪💪💪
@mekidesebabu2051
@mekidesebabu2051 2 жыл бұрын
እረጅም እድም ጤና ይሥጥልን ለውድ ኤርትራውያን ሠራዊት 💪💪💪❤❤
@haleemaadem4153
@haleemaadem4153 2 жыл бұрын
ፈታየ ውድኢትዮጵያውይ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርታልን ድል ይገባህ 🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
@sarkkalaalam511
@sarkkalaalam511 2 жыл бұрын
አይመለስ ሰንቱን በደለን እውነት ኢትዮጵያ አሸንፋለች 💚💛❤
@tateksamuel6137
@tateksamuel6137 2 жыл бұрын
የመረጃ ጥሜን ምቆርጥበት ነው። ፈታ ዴይሊ❤
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
✅✅✅
@user-nq5nw4zo4j
@user-nq5nw4zo4j 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡዲ እሰር ቤት ለሚሠቂዩ ወገኖቻችን😭💔👈
@talitali3761
@talitali3761 2 жыл бұрын
ኤርትራ ዊያን ከልብ እናመሰግናለን እውነትወንድም እህቶቻችንናቸው ክፋቀንወዳጅ ጠላት መለያ ነው 27 ዓመት ተውጦ የቆየው እህትና ወንድምነታችን አሁን አድስ እንደምትወጣ ☀️ፀሐይ ፈነጠቀ የነህውሀት እብደትም ይኸ የመስለኛል አንድም እውነት መቼም አትቀበርም ጊዜዋን ጠብቃ ተወጣለች እንጅ ሰው በላው ህውሃት ይቀበራል ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!!!
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 2 жыл бұрын
💚💛❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
ውድ ኤክትራውያን እህት ወድሞቻችን ዘላለም እኖዳችሆለን የክፎ ቀኖቻችን በጤና በደስታ ኑሩልን🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷☝️🙏🙏
@jemillatube2160
@jemillatube2160 2 жыл бұрын
ኢትዩጲያና ኤርትራ ለዘላለም ይኑሩ
@qwer5235
@qwer5235 2 жыл бұрын
የኛ መከቶች አላህ ያግዛችሁ እናመሰግና ኤርትራየ ለዘላለም ኑሩልን
@user-fo2bf3tf5c
@user-fo2bf3tf5c 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ እትዮጵያን ጠብቃት
@mekiatube759
@mekiatube759 2 жыл бұрын
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🥰👌 ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ኧረ የሠሚ ያለህ😭😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺🥺💔💔💔💔
@encsport3337
@encsport3337 2 жыл бұрын
ሰበርዜና የመቀሌ ምሽግ ተደረመሰ አጃኢብ የሆነው ጠቅል ብርጌድ ጉድ እየሰራ ነው አዳዲስ መረጃዎች ወተዋል kzfaq.info/get/bejne/e9B0gtdzurimiYE.html
@kasu1008
@kasu1008 2 жыл бұрын
I love you Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fafimedia1
@fafimedia1 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ከፍ ትበል ኢትዮጵያ ትቅደም ሀገሬን ከነህዝቦቿ አላህ ሰላም ያድርግልን
@encsport3337
@encsport3337 2 жыл бұрын
ሰበርዜና የመቀሌ ምሽግ ተደረመሰ አጃኢብ የሆነው ጠቅል ብርጌድ ጉድ እየሰራ ነው አዳዲስ መረጃዎች ወተዋል kzfaq.info/get/bejne/e9B0gtdzurimiYE.html
@michaelaleme3518
@michaelaleme3518 2 жыл бұрын
Always, Thank you Eritrean for your endless support.
@zzeeyib3009
@zzeeyib3009 2 жыл бұрын
Ur welcome what's friend for what's a neighbor for actually Eritrea is the only country to count on Eritreans we are loyal keep our words that's why these tplf are doing to Ethiopia 🇪🇹and 🇪🇷. We both countries are winners. God bless 🇪🇹and 🇪🇷.
@sammyabraham6645
@sammyabraham6645 2 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@michaelaleme3518
@michaelaleme3518 2 жыл бұрын
@@zzeeyib3009 you are right haway. TPLF are enemy for both Eritrea and Ethiopia, they should eliminated as soon as possible. For sure, we will prevail soon. Cheers.
@michaelaleme3518
@michaelaleme3518 2 жыл бұрын
@@sammyabraham6645 long live Eritrean and it is people. Cheers bro.
@hussenhussen4422
@hussenhussen4422 2 жыл бұрын
ፋኖ ደም መላሺ ለሀገሩ ሟች ጀግኖቻችን ኑሩልን 💪💪💪💪💪💪
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
በጣም ልቤየ ኮራ የኛ ጀግኖቻችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏☝️
@endmankiya3819
@endmankiya3819 2 жыл бұрын
መርሳየ ሀገሬ
@kaledahmed2580
@kaledahmed2580 2 жыл бұрын
በዚህ ግዜ የኤርትራ እገዛ በጣም ያስፈልጋል ።ህዉሃትን ለማጥፋት የኤርትራ እገዛ መኖር አለበት በቅርብ ቀን ህውሃት ከምድር ገፅ መጥፋት አለበት ግዜ የሚባል የለም ።
@sammyabraham6645
@sammyabraham6645 2 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zd4416
@zd4416 2 жыл бұрын
የኢትዮጲያ ጀግናወች አላህ ከናተጋ ይሁን ዲሉ የኛ ነዉ ኢንሻአላህ 💚💛❤💚💛❤💪💪💪
@biniamnewut3514
@biniamnewut3514 2 жыл бұрын
ቀጥልበት በጣም ደስ ብሎኝ የማዳምጠው ነው እውነተኛ
@haleemaadem4153
@haleemaadem4153 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ኤርተራዊ 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍ድል ለኢትዮጵያ ና አማራ 🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 жыл бұрын
ፈጣሪ በቃ ይበለን ድል ለኢትዮጰያ
@seadabiniyamtube2078
@seadabiniyamtube2078 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ያረብ መርሳየ እልልልል ደስ ብሎኛል
@negaseidmuhammed5676
@negaseidmuhammed5676 2 жыл бұрын
ፍኖ በልልኝ
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 2 жыл бұрын
ኢላሂ የሀገራችንን ሰላም አንተዉ አምጣልን ያርብ
@awelendris7113
@awelendris7113 2 жыл бұрын
ይመችሽ አርትራ
@natopiaentertainment
@natopiaentertainment 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አፍሪካን ይዛ የጥንት ታላቅነቷን በድጋሚ ታረጋግጣለች 100% እርግጠኛ ነኝ!! እግዚአብሔር ይርዳን አሜን🙏💚💛❤💪
@encsport3337
@encsport3337 2 жыл бұрын
ሰበርዜና የመቀሌ ምሽግ ተደረመሰ አጃኢብ የሆነው ጠቅል ብርጌድ ጉድ እየሰራ ነው አዳዲስ መረጃዎች ወተዋል kzfaq.info/get/bejne/e9B0gtdzurimiYE.html
@mmdhhdhduhd6577
@mmdhhdhduhd6577 2 жыл бұрын
ማነው እደኔ ፋታን ብቻ የሚጠብቅ ድል ለኢቶዮጲያ
@hhhuu5109
@hhhuu5109 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፈታ ድል
@ETEntertainment____29.
@ETEntertainment____29. 2 жыл бұрын
📢 ሃገራችንን 🇪🇹 ሰላሟን ይመለስለን ፍቅር አንድነትን ይሰጠን!! 👋😊''ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ''🤣👍
@user-hr7dc6zh3h
@user-hr7dc6zh3h 2 жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሺ ይብዛ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪
@user-qy4od9fs4u
@user-qy4od9fs4u 2 жыл бұрын
ኣይዛቹ ኢትዮጵያውያን ዉድ ጎረቤትየ ለዘልኣለም በፍቅር ኣብረን አንሰራለን ድል ለ ኤርትራ ኢትዮጵያ
@user-pn5oc5sm3j
@user-pn5oc5sm3j 2 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ ተሳየሽን ያቅርብልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እባካችሁ ድምፅ ሁኖቸው በሳአዱ በእስር ቤት ለሚሰቃዩት😭😭😭😭
@HayatHayat-xq9mp
@HayatHayat-xq9mp 2 жыл бұрын
አይዞሸ ሀገሬ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️✌️👍👍👍👍
@feviethiopia9223
@feviethiopia9223 2 жыл бұрын
Ethiopia Prevails 💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾
@user-jn5fd2bk7t
@user-jn5fd2bk7t 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሳውድ እስርኞች ፍትህ ለሳውድ እስርኞች ፍትህ ለሳውድ እስርኞች ፍትህ ለሳውድ እስርኞች
@user-gj2qb3fe3n
@user-gj2qb3fe3n 2 жыл бұрын
ፈታ ይሄው በሃገሬ ጉዳይ ቤተኛ ሆኜ ቀረው 💚💛❤
@user-tf7pi6pn5t
@user-tf7pi6pn5t 2 жыл бұрын
እነመሰግነለን ቸር ያሰማህ ወድሜ
@betimelku9202
@betimelku9202 2 жыл бұрын
ፈታየ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛልልል መርሳየ ወልደያ
@MdRashid-by7kt
@MdRashid-by7kt 2 жыл бұрын
ሰለም ጋይስ ፈተ ደይሌ ስለመረጀዉ እነመሰግነለን ዲል ለእትዮጲየ ይሁን
@user-ng7lf4tn5k
@user-ng7lf4tn5k 2 жыл бұрын
ዲል ለኢትዩጵያ 💚💛❤
@user-ij8qr8sf8z
@user-ij8qr8sf8z 2 жыл бұрын
ማነው ይሄንን መረጃ በጉጉት የሚጠብቅ
@hawatube1185
@hawatube1185 2 жыл бұрын
ፈታዎች በርቱ ጥሩ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪ኢትዮጵያን ወደፊት
@belayzeleke2834
@belayzeleke2834 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን, It may result good.
@seadiyoutube812
@seadiyoutube812 2 жыл бұрын
አቀራረብህ ምቾ ነዉ!❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 5 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 39 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 15 МЛН
♦️ከሰኔ ጀምሮ ሁሉም ያብዳል‼️👉የብጹዕ አቡነ ማርቆስ ንግግር
56:38
Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
Рет қаралды 142 М.