Ethiopia | ሰበር ቪዲዮ ይሄን ቪዲዮ ዓለም እንዲያየው እናርግ ወገን እነ ጋዜጠኛ አረዓያ በዕንባ በቀጥታ ስርጭት ጉድ የሚያስብል ነገር ለህዝቡ አወጡ

  Рет қаралды 109,792

Habesha Time Official

Habesha Time Official

2 жыл бұрын

🔴The program name is Interview It is a program that is presented to the public in an educational and entertaining manner by inviting people from different fields of work
in This video - ሰበር ቪዲዮ ይሄን ቪዲዮ ዓለም እንዲያየው እናርግ ወገን እነ ጋዜጠኛ አረዓያ በዕንባ በቀጥታ ስርጭት ጉድ የሚያስብል ነገር ለህዝቡ አወጡ
Welcome to HABESHA TIME OFFICIAL
HABESHA TIME OFFICIAL is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on a channel where never before seen entertaining and educational videos are presented by visiting and inviting community groups in different areas.
If you are new to Habesha Time Official, subscribe and become a family!
Check out our work and like it if you like it! If you have an idea or comment, please leave a comment
ሐበሻ ታይም በተለያየ አካባቢ ያሉ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት እና በመጋበዝ ያልታዩ ያልተሰሙ አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ቻናል ሲሆን ለዚ ቻናል አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
KZfaq -www.youtube.com/@HabeshaTime2...
****************************************************************************************
Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © HABESHA TIME OFFICIAL

Пікірлер: 182
@nebiyatmehdi1671
@nebiyatmehdi1671 2 жыл бұрын
ለምታደርጉት ኢትዮጲያዊነት እና ለምትናገሩት እውነታ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ረጅም እድሜም ይስጣችሁ ታሪክና እውነትን ደግሞ ምስጥም አይበላውም ስለዚህ ቀጥሉበት በርቱ ነው የምለው !!!
@tsionmerein3398
@tsionmerein3398 2 жыл бұрын
የትግራይ ህዝብ በአማራ ጥላቻ አብደዋል ያእብደታቸው ነው ዛሬ ልጆቻቸውን እንደቅጠል እንዲረግፉ ያደረጉት አማራ ፍቅር ነው አማራ ሰርቶ አደር ነው ።
@user-dc1us5ct5s
@user-dc1us5ct5s 2 жыл бұрын
The not too late as alicia mcinnes
@user-dc1us5ct5s
@user-dc1us5ct5s 2 жыл бұрын
ጪርቡሉአላዝንዐህያእያሁዐዕሚሮየትአላቸዉባዶናቸዉየሠዉዐጣርየለላቸዉበአማራህዜብጤላቻታዉረዉለአድዲርጂትተብሎይህንያህልጥጋብእየመጣየዐማራክልልዉሥጥ አፋርክልልዉሥጥይቀበራልየአሞራቀለብይሆናልነቀርሳትግሬአድደህናየላቸዉሸጧንናቸዉ❤💛❌ትዉደምሢፈልጉገደልይግቡወላሂ
@abnetlegesse800
@abnetlegesse800 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም:: እንደዚህ አይነት ስራ ሁልጊዜ ቢሰራ ክፉ ሰዎች ከክፉ መንገዳቸው ይመለሳሉ እውነት ወደአደባባይ ትወጣለች ብዬ አስባለሁ:: በርቱ !
@ZeWord293
@ZeWord293 2 жыл бұрын
You guys are among few hopes that Tigray has today. May God protect you. Please keep up your hard and difficult work no matter what.
@abebeche722negash
@abebeche722negash 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ በቃችሁ በለን 🙏😭😭😭😭
@Hana-3838
@Hana-3838 2 жыл бұрын
💚💛❤አይ ወንድሞቼ ገና ፍዳችን አላለቀም ወይኔ 💚💛❤
@gfe3146
@gfe3146 2 жыл бұрын
በጣም የምታኮሩ ኢትዮጵያዊ ናችው በርቱ
@emebetworku7294
@emebetworku7294 2 жыл бұрын
የትግራይ ወጣት እባክህ ይብቃችሁ በሏቸው የትግራይ እናቶቻችን አባቶቻችን ካለጠዋሪ አትቅሩ የነደብረ ፂሆን የነጌታቸው ባሪያ አትሁኑ ፈጣሪ ለሁላችነም ልቦና ይስጠን
@mg-kb9cr
@mg-kb9cr 2 жыл бұрын
ቻቻቻቻቻቻቻቻቻ አህዮች
@astersamuel6513
@astersamuel6513 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይፍረድ እነኝህ የአጋንንት ፈረሶች የትግራይን የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላቶች
@mogestigneh5844
@mogestigneh5844 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን ደግሞ የትግራይ እናቶች ካለፈው ተምረው ወያኔን በቃህ ማለት ሲገባቸው አሁንም ልጆቻቸውን እየሰጡ ነው አንዳንዶቹም መርቀው ወደሞት እየሸኙ ነው የወያኔ ባህሪ ሳይገባቸው ቀርቶ ነው ወይስ ከልጆቻቸው ደም የሚጠብቁት ትርፍ አለ ?
@lubabaomar6752
@lubabaomar6752 2 жыл бұрын
Tekekele byegethewe yemetardwes Amhara menewe ayawrame
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Ayadris bel
@wgfethiopia395
@wgfethiopia395 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇷🇪🇹 I am glad you are doing this program because it will help to see things clear for the people who don't know much about Tigray issues and the people if Tigray
@user-ff3xu4hq8z
@user-ff3xu4hq8z 2 жыл бұрын
እኔ ይቅርታ አርጉልኝና አድና አድ እዉነታ አለ ትግራይ ዉሥጥ አማራ ጠል እነት አለባቸዉ ምንም የዉሥጥ ጠልነት የለለባቸዉ ከሆነ ያለፍላጎታቸዉ ከሆነ የመጡት እሺ ማን አሥገድዶቸዉ ነዉ እናቶቺን የሚ ደፍሩት የሚያ ሠቃዩት ኧረ አረመኔ ናቸዉ የምር ምንም አያሣዝኑም እነሡም ምርጥ ሌቦቺ እና ዘራፊ አገራጥፊ ፍጡር ናቸዉ ኮሜቶቺ ቆም ብላቺሁ አሥቡ የምር እኔ ከተማረኩት ዉሥጥ አድ ኢትዮቢያ ምርጥ ሠዉ አይቻለሁ እሡም ተገድጀ ገባሁ አለ ከዛም ምንም ጥፋት ካላጠፋ ምንም አልተዋጋሁ ልክ መከላከያን ሣገኝ እጅ ሠጠሁ አለ ይሄ ይመሥላል ለሀገሩም አሣቢ ሠዉ ነዉ እናም እኔ ንፁሀንንም እያረዱ የሀይማኖት ተቆም እያወደሙ ያሣዝናሉ ማለት በጭራሺ አይዋጠኝም ብቻ ያሣዝናል ሁሉም ነገር
@makw5069
@makw5069 2 жыл бұрын
You are right, ( Zeyneb), ye azo enba new. They are crying for tegray mothers, they killed Army by position. They are crying because they are not rich like Addis Ababa tegray zerafy ladies. Are amara, oromo , Afar , Welayta... which one is rich? At least in Mekelai 28 years were peace not other regions. Oromo mothers, Amara mothers, and others lost their children in these 28 years until this time. These reporters tried to cheat us. Enai yemelew tekotebu ke weshet. Otherwise, God will punish you. God wants us to be honest. Yeteseraw gefe yamal.
@user-wx9ui6dm1w
@user-wx9ui6dm1w 2 жыл бұрын
ሳህተገደውተመጡማንአስገድዶቸውነውየሚደፍሩትሰይጣንናቸውየትግራይእናቶችአያሳዠንምልጆቻችንታልበቁእኛእንዘምታለንነውእሚሉት
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 2 жыл бұрын
I’m really sorry, I can’t stop crying! Wow God bless you guys and God bless Ethiopian!!!
@hirutendale4736
@hirutendale4736 2 жыл бұрын
አሜን አዎ በቃ ይበለን:
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 2 жыл бұрын
አበበችና አረአያ ለናንተ በጣም ክብር አለኝ የትግራይ እናት ግን ማንም አያስገድዳት ልጅዋን ስትልክ ለጦርነት ፈቅዳና መርቃ ነው የምትልከው ልጆቻችን አይሄዱም እኛ እንሂድ ብትገሉንም እኛን ግደሉ ብለው ይሉ ነበር አፋቸውን ዘግተው ኢትዩጵያን እያስወጉ እየወጉ ነው የትግራይ እናት መርዝ የምታበላ መከላከያው አይን ውስጥ በርበሬ እየበተነች የምታስገድል የምትገድል ነች ስለዚህ የትግራይ እናት ልጅዋን የምትልከው ወዳና ፈቅዳ ነው አለቀ ማንም ለስዋ የሚያዝን የለም የኢትዩጵያ መከላከያ በተኛበት ታርዶአል ያ የታረደው እናት አለው የሱ እናት ታስዝነኛለች ከትግሬ እናት
@fathimam4212
@fathimam4212 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በማንነታቸው ለታሰሩ ለአዲሳበባ ልጆች ፍትህ ፍትህ ማንም እየተነሳ በቂም በቀል እየጠቆመ በግፍ እየተያዙ ላሉ ለአዲሳበባ ተወላጆች ከዚህም በላይ ታስረውም መጠየቅ አይቻልም ለምድነው ንፁሀኑ እየተጣራ የማይለቀቁት ፍትህ ፍትህ
@wudielemeneh9800
@wudielemeneh9800 2 жыл бұрын
የትግራይ ህዝብና ህወሃት አንድ ናቸው በእናንተ አመለካከት አንድ አይደሉም ቢባል እንኳ ምነው እናንተ ማየት ስለማትፈልጉ ነው እንጂ ሄዱ ተብለው ተገደው ከመጡ ለምን ሰው ያርዳሉ(ይገላሉ) ሰው ከበላ ከጠጣ በኃላ አምላኩን ያመሰግናል እንጅ ከበላበት ሞሰብ ላይ የሚፀዳዳ ህብረተሰብ ጨካኝ ሰይጣን የሆነ የትግራይ ህዝብ ነው ምነው የትግራይ እናት እኮ ሄድና አማራን ግደል ብላ ግንባሩን ስማ ነው እኮ የምትልከው እናቱ የላከችውን ነው የፈፀመ !!! መቼም ትግሬ ከሰይጣን ያነሰ እንጅ የሰው ባህሬ የላችሁም እንባችሁ የአዞ እንባ ነው ህህህህህህህህ በቃ
@rahilbelete6940
@rahilbelete6940 Жыл бұрын
ፍዳችን መከራችን አላልቅ አለ የአብይ የስልጣን ዘመን እንደ ክፉ ድመት አባላን አምላክ ሆይ ከወዴት አለህ 😢😢😢😢
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 2 жыл бұрын
የትግሬ ተወላጆች ለራሳቸው የማይሆን ዲርጂትን ደግፈው አፋቸውን ሲከፍቱ አያፍሩም እኮ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@wedigula2944
@wedigula2944 2 жыл бұрын
ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ብፍላይ ኣራኣያ ትገብሮ ጻዕሪ ክዕወት ኢዩ ከም ዘለኻዮ ጥራሕ ቀጽሎ ህዝብኹም ኣንቅሑ መንእሰያት ዓድኹም ብፈቐድኡ ይረህፉ ኣለው ንስለ ደብሬጽዮንን ንጋይታቾው ኣንድን ክብሉ ኣብ ትርጉም ዘይብሉ ፖለቲካ ይጠፍኡ ኣለው እሙ ብዝከኣለካ ጽዓር ኣሳልጦ ይሃብካ
@abrehetteklemariaym4738
@abrehetteklemariaym4738 2 жыл бұрын
የፈለገ ይሁን እነዚሕም እራሳቸው አስመሳዬች ናቸው የነዚህዘር እስከወድያኛው አናምንም ወያሎች።።።ደ
@genetberhe8035
@genetberhe8035 2 жыл бұрын
አርኣያ የኔ አያት ሽረ እንዳስላሰ ውስጥ 4 ልጆቿን ለህወሃት ገብራ በስተእርጅና እሚጦራት አጥታ ብቻዋን አርጅታ ሞታ በስንት ቀኗ ነው የተገኘች! ይሄ ሃቅ ነው!
@woudenshmekonnen6966
@woudenshmekonnen6966 2 жыл бұрын
ምነው ትግራይብቻ ነው የተጏዳ ጉደኞችናችሁ አማራክልል ወለጋ ቤኒሻንጉል ወሎ ብዙሀገር በስቃይላይ ናቸው ምነው ለሚታረዱት አማራስድምፅ አትሆኑም ? ልቦና ይስጣችህ
@hamudseid4461
@hamudseid4461 2 жыл бұрын
አድ፣ጥያቄ አለኝ እናተን ለምን አማራ ክልል መተዉ ፣ያረጉትን አትናገሩም ለምን በነሱ ትዛዝ አይደል የገደሉን እህቶቻችንን የደፈሩት አርአያ ተቆጥቸብሀለሁ፣አድኛችሁም አትናገሩም ለምን
@user-fp9kw3vc9n
@user-fp9kw3vc9n 2 жыл бұрын
በትክክል እነርሱ አማራን ግደሉ ብለው መርቀው ነው የሸኙት
@KS-fo1gy
@KS-fo1gy 2 жыл бұрын
በትክክል
@brookeb9199
@brookeb9199 2 жыл бұрын
ትክክል👏🏽👏🏽👏🏽 አማራና አፋር ሲታረድ ምነዉ አንዳች ነገር አላሉም!!!!!
@elsag2834
@elsag2834 2 жыл бұрын
በእውነት ምን እንደምል ጠፋኝ ሁሉንም ለእግዚአብሔር ሰጥቸዋለሁ::
@tekele_t5607
@tekele_t5607 2 жыл бұрын
ያሳዝናል በጣም እግዚአብሔር እነዚህን እና ዛሬም የሚያለቅሱ እናቶችን ልቅሶ በቃ ይበለን
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 2 жыл бұрын
ለምን በትግርኛ ለእነሱ አትነግሩዋቸውም። እኔ በበኩሌ ወያኔ ሁሉ ለሀገራችን መበተን እና መቆረስ እንዲሁም ለግለሰቦች ምቾት የሞቱ እንጅ ማንንም ነፃ ለማውጣት የተሰው ታጋዮች አይደሉም። እናቶቻቸውን እንኳ ነፃ አላወጡም።
@almazworetaw3176
@almazworetaw3176 2 жыл бұрын
ለነዚ ምስኪን ህፃናቶች ድምፅ ስለምትሆኑ ክብርይገባችኃል
@helensam976
@helensam976 2 жыл бұрын
God bless you brothers and sister 🌿💕🌿💕🌿💕🌿
@yigzawmihretie8787
@yigzawmihretie8787 2 жыл бұрын
ለምንድነው ታዲያ ይህንን ጨካኝ ቡድን በመደገፍ ሃያ አመት ሙሉ ሲጠብቃቸው ሲሞትላቸው ሲንከባከባቸው የኖረውን መከላከያ ሰራዊት በመርዝ የተለወሰ ምግብ የጋበዙት? መልሱልኝ
@brookeb9199
@brookeb9199 2 жыл бұрын
ትክክል👏🏽👏🏽👏🏽
@user-wx9ui6dm1w
@user-wx9ui6dm1w 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l 2 жыл бұрын
የእውነት አስለቀሳችሁኝ በትግራይ ላሉ ለተጎዱወገኖች ድምፅ መሆናችሁ ደስ ብሎኛል አቤ የእዉነትእወድሻለሁ አንደጋዜጠኛ ሳትሆኚ እንደተጎዳች እናት ሆነሽ ነው የሚሰማኝሁላችሁም በርቱ እኔትግራዋይ አይደለሁም ውስጤ በጣምስለሚያዝን ነው ባልበሉት ብዙዎች ዋጋእየከፈሉ ስላሉ ነው አርአያአድናቂህ ነኝ ፈጣሪይርዳችሁ ሚስኪን ለሆኑወገኖች ድረሱላቸውታሪክ አይረሳችሁም
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 2 жыл бұрын
የትግራይ እናት አባት ልጆች እውነት የአገራችሁና የልጆቻችሁ ነገር ከገደዳችሁ ግደሉእ እንጂ ልጆቼን አልሰቸም ልጆችም እንቢ አንዘምትም ብላችሁ አምፁ ሰላማዎ ሰልፍ ውጡ እስከመቼ ለወሮበላ ጫካ (ዋሻ)ትሆናላችሁ ምን አረጉላችሁ ንፁህ ውሀ እንደሰው ጠጥታችሁ ታቃላችሁ እነሱ ውስኪ ሲራጡ በናት ሞት እናተ እንቢ ለማለት የማንን ጕፈሬ እያበጠራችሁ ነው ?የትግራይ ህዝብ ይህን ወሮበላ ካላጋፈጥክና ለመንግስት አሳልፈህ ካልሰጠህ አገርህ አመድ መሆንዋን አትጠራጠር።
@asas-oo7sp
@asas-oo7sp 2 жыл бұрын
ትክክል
@makbura4771
@makbura4771 2 жыл бұрын
ኧረ ፈጣሪ ከእነዚህ ሆዳም ባለሥልጣናት ሕዝባችንን ጠብቅልን ለእነርሱም ፍረድባቸው ነፍሰ በላ ዐቢይን ይገልብጠው የንፁሐንን ደም ይበቀልልን።
@meazatefara3289
@meazatefara3289 2 жыл бұрын
ትክክል ህኋትና ንፁህ ተግራዎይ ለኔ አንድ አደሉም አሁን ታዲያ ባለሀብቶቹ ስኳር በሽተኛ ናችው አይታሰሩም ይላል በምን ሂሳብ እንዲሀይነት አዜኔታ አይታሰሩም የሚለው አጴዎቹ አዛውንት ለምን ተረሸኑ ለምን ታሰሩ ለምን መሬት ተወረሰ አድሎ በህግ አይሰራም ዶክተር አብይ
@user-hx4zg3wn1c
@user-hx4zg3wn1c 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናን😭😭😭💔
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 2 жыл бұрын
ለናተ ቃላት አጠረኝ
@vipx5902
@vipx5902 2 жыл бұрын
እናንተ።ምርጥ።ጋዜጠኞች።ሁሉ።እንደናንተ።በሆነ።የኛ።ልበ።እሩህሩህ።በጣም።የተወደዳችሁ።የወለዳችሁ።ጀነት።ይግባ።።😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@hawahawa2375
@hawahawa2375 2 жыл бұрын
አላህ ነጃ ይበላቸው እጅ ከገቡበት መከራ ሡበሀን አላህ ምን አይነት ተኮል ነው ታዳ እነዝህ ለራሣቸው ዜጋ ያልሆኑ ለአማራ እደትሥ ያዝኑ አሉ
@hanaregasakekeba9498
@hanaregasakekeba9498 2 жыл бұрын
ውይ እናንተስ ከእነሱ ተፈጥራችሁ ተሰቃያችሁ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር እነሱስ ላይ ይፍረድ
@woine123
@woine123 2 жыл бұрын
ውሸታቸውን ነው :: ፕሮፓጋንዳ እየሰሩ "ወደው አይደለም" እያሉ መሸፈናቸው ነው: ይቺም ሌላዋ የህውሃት ስትራቴጅክ ናት::
@user-fp9kw3vc9n
@user-fp9kw3vc9n 2 жыл бұрын
ንፁህ የትግሬ የደሀው የገበሬው ልጆች ተገደው የመጡ ያሳዝናሉ ነገር ግን አማራ ን ግደሉ ብለው መርቀው የላኩት እናቶች ለነሱ ትምህርት ይሁናቸው የሚያሳዝነው የአማራ እናቶች ህፃናት መደፈር የወጣቶች መሞት የአፋር ቤተ እምነቶች መቃጠል ቅዱስ ቁረአን መቀደድ ትምህርት ቤቶች አና ጣቢያወች ንብረት በአጠቃላይ መሰረቁ አማራ ና አፋር ክልል መውደሙ ነው የሚያሳዝነው መጥተው መውረራቸው የኛን ዘግቡ እነርሱ ከተቸገሩ ጁንታን አሳልፈው ለህግ ይስጡ ካልሰጡ የራሳቸው ጉዳይ እኛ መጡብንጅ አልሄድንባቸውም ይልቅ የጁንታውን ሰይጣንነት ዘግቡ ቢገባቸው
@marietedla9997
@marietedla9997 2 жыл бұрын
Those mums who’s children passed away fighting against their own country doesn’t deserve any rewards. They ware renegades. Maybe, it is a Devine intervention, they will never be satisfied in life.
@almazgebrehiwot1444
@almazgebrehiwot1444 2 жыл бұрын
ኣጆኩም እዚ ውን ክሓልፍ እዩ
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x 2 жыл бұрын
መርቀው እየሰጡ ነው ድሮስ ትግሬ ጨካኝ ነው በላይ ነሽ እድሜ ይሰጣት በአገር የመጣ ምንም ማድረግ አይቻልም
@queenmama9137
@queenmama9137 2 жыл бұрын
የሚገርመው የትግራይ እናቶች ይህ ሁሉ እንግልት ደርሶባቸው ህውሀትን መዋጋት ስኖርባቸው ተገልብጠው መጥተው ኢትዮጵያን ትፍረስ የኢትዮጵያን ፈርጥ ልጆቿን መከላከያ ሲያርዱ እያዩ ልጆቻቸውን ለግድያ ያሰማሩ ህውሀት ሲወጋቸው ህውሀትን ትተው የኢትዮጵያ መንግስትን የሚወጉ አእምሮ ያለው የበደለውን እንጂ ያዘነለትን አያርድም ቆም ብላችሁ አስቡት የበደላቸውህውሀት እንጂ የኢትዮጵያህዝብ አይደለም ይህንም መልእክት አስተላልፋልን ጠላታቸው ህውሀት እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ አይደለም
@edengebremikhael5500
@edengebremikhael5500 2 жыл бұрын
Happy new year all my best Abebch abrow adga I admire you
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 2 жыл бұрын
እስከመቼ ነዉ ንፅሀን የሚሞተዉ ???😢😢😢😢😢😢😢
@user-zd5ky2fc2k
@user-zd5ky2fc2k 2 жыл бұрын
ወይ ወንድሞቼ አረ እስቲ እርማችንን እናውጣ አእወውየ
@ruthnegassa8291
@ruthnegassa8291 2 жыл бұрын
Egzabher yebarekhe 🥰🙏🥰
@tensayebecker8290
@tensayebecker8290 2 жыл бұрын
ይሕንን አሳዛኝ ምሰልና ቪዲዬ ለጁንታ ደጋፊ ዲያስፖራዎች ይላክላቸው ምናልባት ቢማሩ የአማራዋስ መነኩሴ ማን ይጠይቃት ብቻለ ለነዛም ለነዚሕም ጌታ ይድረስላቸው አርአያ እና አበበች አከብራችዃለሁ ከይቅርታጋር።
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
እንዴት ያሳዝናል.. እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ😭 ፍዳቸውን አዩ፣ የትግራይ እናቶች ሽቁጥቁጦች ናቸው፣ እባካችሁ ያሉበትን ሰቆቃ እንወቅላቸው በጭፍን አንፍረድ ።
@ibrahimoumer7665
@ibrahimoumer7665 2 жыл бұрын
ይህን ምሰል ሳይ አውሪ ሰወች ይች መሪት ይዛታኖራው አለች ነገ ፈጣሪ ፊት ሲቀብ ምአነት ፍጡር ናቸው ብሎ የያቸዋን
@marietedla9997
@marietedla9997 2 жыл бұрын
በተለይ ደግሞ ትክክለኛ መስዋዕት የከፈሉት ? ምን ማለት ነው ? ለወያኔ ምንም ግዜ ይሁን ምንም ግዜ መስዋዕትነትን የከፈለ ተብሎ ሊጠራ አይችልም:: በውንብድና ነው ሞተ:: ሲሞትም ሲኖርም በውንብድና ህግ ሊኖር መርጦ ስለሆነ አልገባኝም? አንዳንድ መልካም ( ጥሩ) ኢትዮጵያውያን ከትግራይም ይበቅላሉ : አዎ እውነት ነው : ሊኖሩ ይችላሉ:: ሀቀኛ ሁን ምንም እስካሁን በተመለከትነው መረጃ አብዚኛውን የትግራይ ህዝብና የትግራይ ህዝብ በውጭም በውስጥም ያለው አይለያይም :: አንተም ይህን ሀቅ ብታጣምመው ዋሽቶ ማስታረቅ እንኳን ቢሆን አላማው: ዐይናችሁ ያዙ ላሞኛችሁ ስለሚሆን ያበሳጫል::
@enatalme9259
@enatalme9259 2 жыл бұрын
Hi all of you don't worry God is so grate averting be fine don't cray be strong our tigra people God help more more thank you
@seffefeayecheh7124
@seffefeayecheh7124 2 жыл бұрын
ውድ ጋዜጠኞች የቁርጥ ቀን ልጆች! እንንተስ ይህን ያሰማችሁንን ጉድ በማውጣታችሁ ከጽኑው ሕመማችሁ ተፈወሳችሁ:: እኛስ ሰሚዎች ምን ይበጀን? ለሁሉም ነገር ኢትዮጵያ ትመርቃችሁና አለች:: ይህን መከረኛው የትግራይ ሕዝብ ቢሰማ የነዚህ የጉደኞች ዕጣ ፈንታ ያበቃ ነበር ቢባል ይቻላል: ፈጣሪ ከአረመኔዎች ሴራ ይጠብቃችሁ:: እናከብራችኈለን::
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 2 жыл бұрын
እኔ እንደሚመስለኝ, ከኢትዮጵያዊነት መዉጣት የሚፈልጉትን ከፈለጉ ሌላ ሐገር ይመስርቱ ከፈለጉ ማለት ነዉ። ስንት ሰዉ አለ እንደናንተ እህቶቼ ወንድሞቼ በኢትዮጵያዊለት እማይደራደሩ።
@elisaworku6637
@elisaworku6637 2 жыл бұрын
በጣም አባባላቸው ዉይ ሲያዛዝኑ
@efrataefrata5353
@efrataefrata5353 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አዉይይይይይ ወገነይ
@solomonbogale2836
@solomonbogale2836 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክ እውነት አይሞትም
@teddyabrah4608
@teddyabrah4608 2 жыл бұрын
Tigray scholars please safe innocent Tigray children 🙏 and mothers. Look the difference between those leaders children and heroes family
@yefekersew24
@yefekersew24 2 жыл бұрын
This video must have to be translate in English and spread it to the world 🌎!!!
@abduahmed4331
@abduahmed4331 2 жыл бұрын
በጣምያሳዝናል።ወላሂ።😢😢😢😢
@nebyatnetsrab423
@nebyatnetsrab423 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@berhanugabera5632
@berhanugabera5632 2 жыл бұрын
አርአያ እኔ የሚገርመኝ አሁንም ያንታሪክ መድገም ነው የሚፈልጉት አይማሩም
@frezerabdela6346
@frezerabdela6346 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እንዴት ያንገበግባል ግን በአላህ እኔማ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 2 жыл бұрын
ኡኡፍፍፍ😭😭😭
@TAMRATHURUMA
@TAMRATHURUMA 2 жыл бұрын
ስለ ሀገር በጣም ከልቤ ከመቀመጫዬ ብድግ ብዬ አመስግኛለው ኢትዮጺያ ትቀጥላለች በተወሰኑ ቀጣፊ ጆታ አትፈርስም
@samabey789
@samabey789 2 жыл бұрын
💚💛❤Ayezochu weendem ehetoche yehe geze yalfal ye tigrai hezben hone le amhara afar hezb eleket teteyakew tplf new . Betam leb yenekal meche new ye tigrai hezb le tplf enbe belo ke wendem Ethiopia hezb gar beselam yemenorew. Torenet lemanem ayebegem. Ye tplf tenkolen endenanete ewenetawen beaweku teru neber . Selam be Ethiopia yehonelen . Gegena gazetejoch enwedachuhalen 💚💛❤🙏🏾
@meseretyilmadagn7662
@meseretyilmadagn7662 2 жыл бұрын
😭🙏🙏💕 WEDOCHE BERTU FETARIACHIN KENATE GAR NEW NACHEW:: BRAVI FETARIACHIN KENE BETESEBACHEW YITEBK YITEBKU 🙏💚💛❤🙏💕
@mobilmobil4608
@mobilmobil4608 2 жыл бұрын
Ye Tigray enatoch Ethiopian endiyafersu lejochachewen merqew yelkalu newer new menem betngrachew aysemuehm. Eknyatu. Zeregoch nachew::
@forkudebaba5639
@forkudebaba5639 2 жыл бұрын
Very nice to hear the sad life of tiffany people
@ayansaberisa5826
@ayansaberisa5826 2 жыл бұрын
Ebakeh egzabehar yebeka belene
@marrygemesekel8104
@marrygemesekel8104 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳውዲ እስር ቤት ልጆቿን ትታ እየሞቱ ላሉ እናቶችና ካለ ምንም ነገር በጥላቻ ተጠቁመው በየሰፈሩ ለታሰር ላሉ ህዝቦች
@astersamuel6513
@astersamuel6513 2 жыл бұрын
በፍፁም የትግራይ እናቶችና ህዋህት በፍፁም
@meazatefara3289
@meazatefara3289 2 жыл бұрын
እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም
@aidahassen4090
@aidahassen4090 2 жыл бұрын
Betam lebe yemeneka tarek new😣😣😣😣
@mimiayele3992
@mimiayele3992 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በእውነት በተለይ የትግራይ እናቶች
@kerenboys1224
@kerenboys1224 2 жыл бұрын
ይህ ርካሽ የሆነ ውሽት ነው ዩ ኢትዮኝያ ምርኮኛ ያየስ ምን ይበል በግድ የተወሰዱ አይደለም እያለቀሱ ሙዋሽት
@sadahsadah9364
@sadahsadah9364 2 жыл бұрын
ጋዜጣኝ አሪያ ምን ትሰማህ ክቱ ሰባአት ነገ ሲልቅቅ ሰልእዉነት ሰልቆማችሁ እናመሰግናልን
@afeworkbiniyame8845
@afeworkbiniyame8845 2 жыл бұрын
Please try to write the article in a cool manner. thanks 👍
@embetnegussie409
@embetnegussie409 2 жыл бұрын
Bewnet Enate tasazenalachugh. Le netsughane hizbe Egzabher yidrese
@ethiohagere6671
@ethiohagere6671 2 жыл бұрын
አውቃለሁ ምን ያህል እንደሚያቃጥላችሁ እጋራችኃለሁ ከዚያም ከዚህም የንጹሀን ደም በከንቱ ይፈሳል ለጥቂት ሰዎች ተብሎ ይህ ሰቆቃ እስከመቼ ያማል እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን
@hadyaahmed2482
@hadyaahmed2482 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለማፍረስ መቶ የሞተውን ተሰዋ ማለት በምንኛነው እንኮን አምስት አስር ልጂ ቢሞቱባቸው ለትግራይ ባለስልጣ ውንበር ማደላደያ ነው ያሰገደሉት ምነው እናንተ ያማራን ህዝብ ያለስራዋ የተደፈረችውን እናት ህፃን ያን ሁሉ ግፍና መከራ ለም አታውሮም የትግራይ እናት ያማራ ጥራቻ ባይኖራት ልጆቾን በጥላቻ ባታሳድጋቸው ይሁሉ ባልመጣ ነበር።
@danielanbissa1509
@danielanbissa1509 2 жыл бұрын
የሚያሳዝኑት የበላይነትን እንዲያመጡላቸው ልጆቻቸውን ወደ ጦርነት የላኩት የትግራይ እናቶች ሳይሆኑ በነዚህ ናዚዎች የተጠቁት የአማራና የአፋር እናቶች ናቸው ምድረ እስስት ሁላ
@germanodiwg1278
@germanodiwg1278 2 жыл бұрын
ምን ማለትህ ነው ወንድሜ። አብይ ወታደር አነሰኝ ብሎ ሲለምን ማንም የገባ የለም። ሆኖም ህወሓት አማራ ክልል ገብቶ ሲገድል አማራ ብቻ ሳይሆን ከኦሮሚያ ስፍር ቁጥር የሌለው ወጣት እንደውም አራት መንትዎችና ሁለት መንታዎች ባጠቃላይ በመቶ ሺ የሚቆጠር ወጣት ከኦሮሚያ፣ በመቶሺ የሚቅ
@brookeb9199
@brookeb9199 2 жыл бұрын
ትክክል👏🏽👏🏽👏🏽Tigray = Banda
@user-gv8ps8oq1j
@user-gv8ps8oq1j 2 жыл бұрын
አይዞን
@abebaadane767
@abebaadane767 2 жыл бұрын
ልሳናችሁ ይዘጋ
@senaitwaktola6359
@senaitwaktola6359 2 жыл бұрын
ትግሬ እና ወያኔ አንድ ነው መከላከያን በቡና መርዝ ያበሉ ገበሬ መስለው መከላከያውን የወጉ ትግራይ ሕዝብ አይደምን ለማነው ያለቀሳችሁት እፍረት ይኑራችሁ
@merikonjo798
@merikonjo798 2 жыл бұрын
አራያጀግና
@wondimuheme477
@wondimuheme477 2 жыл бұрын
Bergit woyanena ye tigray hizb 1 aydelum lemalet yemikebden lelelaw ethiopiawi ehe hulu ye tigray woxat Ethiopian anberkiken wnashenifalen bilo mesariya ansito siwaga ,mels enaxalen benegerachin lay enezhi yersbers torinet lay jegna libalu aychilum mikniyatum be 17 amet torinetim hone ahun yemigedluachew lenezhi zeregnoch le Ethiopia yetekefelew waga jegnochu le ethiopiawinet letewadekut new arat nexib
@ribkahaile7864
@ribkahaile7864 2 жыл бұрын
መጨረሻወ ምን ድነዎ
@bwale1620
@bwale1620 2 жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይባርክሺሺ አልሚ ይህን ውነት ስላወቅን !!
@shemeleshalegereal4209
@shemeleshalegereal4209 2 жыл бұрын
ምነው የትግራይ እናቶችን ስቃይ ከሌላው አማራና አፋር እናቶች ህፃናቶች አዛውንቶች እንዲሁም እፅዋትና እንሰሳት ጋር አወዳድራችሁ ይቀልጡኑ በሚያስለቅሰው ላይ የድራማ እምባ አታነቡም። ለማንኛውም "አርአያ " ላንተ ያለኝን ክብር አታውርደወ አታዋርደው ። አንድ ከትግራይ ተወላጅ የሆነ እናት/አባት በአማራና አፋር ህዝብ ላይ የተፈፀመውን እጅግ ነውረኛ ነገር የሚኮንን ሰው ከተገኘ ይወህ ቅረብ አለዚያ ስለትግራይ እናቶችም ሆነ ፍጡራን በደል የምነሰማበትም ሆነ የምናለቅስበት ላይ አይደለንም ። ደሞ አለም ይስማው ። መሰማት ያልጀመረው የትግራይ ወራሪ ግፍ እንዳይሰማ የምታደርጉት ጥረት መሆኑን ያልተረዳን እንዳይመስላችሁ
@mimiayele3992
@mimiayele3992 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጣችው 3ታችውም
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 2 жыл бұрын
አርያና አበበች እውቀትና ሙያ ፈትኖአችህዋል::በርቱ :::አበበች ትግራይ ውስጥ አድጋ ድንገት የተገኘች ፈርጥ::በርቺ ያንቺ ልፋትና ውጣ ውረድ ትግራውያን ጥንት ከመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ጋር የሚኖሩትን ኑሮ እንደገና እንዲደግሙት ታደርጊያለሽ:;
@zewidukereta8145
@zewidukereta8145 2 жыл бұрын
የእናንተ ዝግጅት የድህነቱ መስሪያ ቤት መመልከት አይፈልግም ምንድነው ነገሩ የኢትዬጽያ መንግስት በምህረት የተጠመደነው ለምን?
@natb.n.g121
@natb.n.g121 2 жыл бұрын
enzeh nachew enaten yedefrat ehten ydefrat
@chistinatekle6738
@chistinatekle6738 2 жыл бұрын
Programachu yewente das yelegale endez ayenet fatew ewnet nwe uelgeza yemetakrebut atselchuem
@ruthnegassa8291
@ruthnegassa8291 2 жыл бұрын
😭😭😭
@mememalase9018
@mememalase9018 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🏻
@hailuberhe8139
@hailuberhe8139 2 жыл бұрын
You guys crazy shem on you
@netsaneteshetu8637
@netsaneteshetu8637 2 жыл бұрын
Demet menkusa Amelwan Atresa Alu ...Amara tel Adergew Aydel yasadegwachew Min yehermal? What makes you cry? Yenesu Tos new hageritun eyabala yalew.
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 2 жыл бұрын
ኧረ ያማል እኔም በጣም ነው ያስለቀሰኝ ። ወያኔ የተባለ ወንበዴ ኢትዮጵያን በ4ቱም አቅጣጫ ማስለቀሡን መቸ ነው የሚያቆሙት ? ሦስታችሁንም በጣም አመሠግናለሁ ወያኔ የትግራይ ህዝብ ከሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ለመነጠል የሚያደርገውን ሩጫ እርቃኑን እያስቀራችሁት ነው። l appreciate to stand up for reality .
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 34 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН