እነ ደብረፂዮን ድንግል ሴት የሚገብሩበት ድብቁ አምልኮ | ሚስጥሩ ወጣ | Haleta tv | Ethiopia

  Рет қаралды 45,571

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

2 жыл бұрын

#ethiopia #haletatv

Пікірлер: 173
@sofiaali5950
@sofiaali5950 2 жыл бұрын
እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ለየትኛው እድሜ ነው መሸፋፈን ተባረክ አቦ ጌታ ይባርክህ።
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 2 жыл бұрын
ትክክል የጉዲፈቻ እና የሞጋሳ ልጆች ናቸው ሚኒሊክን የሚጠሉት በተረፈ ኢትዮጵያዊ ሚኒሊክን አይጠላም
@shabelekiberet6041
@shabelekiberet6041 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜወትን ያርዝመው አወ። በግራኝመሐመድ ጊዜነው
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 2 жыл бұрын
በትክክል
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 жыл бұрын
አፄ ሚኒልክ ኢትዮጵያ ባለውለታ ናቸው እሳቸ የጠላ የገዛ ወላጅ አባት መጥላት ማለት ነው( በወያኔ ትውልድ አባቱን ቤተ አባት እንዲጠላ ትክክል እንዲጠላ ክልልልናእንዲያስብ የተደረ ያደ ትውልድ ምኑ ?? ቀና ያሆናል እግዚአብሔር ማስተዋል ያስጥ ማስተዋ ሲወስድ የስው እንሳት ያነስ አስተሳ ሚኖረው ( የሳጥናኤ ጎል ኢትዮጵያ መፅሃብ ብታነብ የወያኔ?? ብልጥ ማንነት?? ችግኝ ሚስጥሩ ሲስሙ ጉድ ያላሉ ያንብብ ያንቁቁ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 жыл бұрын
ጉዲፈቻ ከጥንቆላጋ የተያያዘ ነእ ንቁ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 жыл бұрын
ሙገዛ/ ጉዲፈቻ የሚስጡ ልጆች ባብዛ ብና ተፈልቶ ስም የሚወጣላቸው ከቃልቻ የዛር የተወለድ ጆ የስያጣ መንፈስ ከልጅነት ስፍሮባቸው ነጮ 666 እነሱ እየወስድ በምቾት አድገው ለአገርም የማያመቹ ሃገር ጠል ትውልድ እየሆ ስንቱ ተስደደ ስንቱ ከንቱ እንደቀልድ ሞተ
@shewamediaservice
@shewamediaservice 2 жыл бұрын
እየመረራችሁም ቢሆን ዋጡት፤ እውነታውን ❗❗❗💚💛❤️💪💯
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 жыл бұрын
ሀሌታ እናመሰግናለን በርቱ።
@user-ls6qp1se5k
@user-ls6qp1se5k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የኔ አባት እውነት እንድህ ያሉ አባቶች ቢኖሯት ኢትዮጵያ የት በደረሰን ነበር
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 2 жыл бұрын
Lieba nw iko ?
@lillykeith9571
@lillykeith9571 2 жыл бұрын
ብአዲን ባለስልጣናት እንዳትርከፈከፉ ስርአት ብትይዙ ጥሩ ነው። ካለፈው ተማሩ ህዝብ ይሻላችኃል ዘለዓለም ሆዳሞች አትሁኑ። ፋኖ ቀጥ አድርጎ ኢትዮጵያን እየጠበቃት እንዳለ መንግስት ህወሃትን ጨምሮ የመሰከሩለት የማይካድ ነው። ይልቁን የሚያስፈልጋቸውን ትጥቅና ስንቅ ብታሟሉ ጥሩ ነው ያለዚያ መተላለቅ ይመጣል።
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 жыл бұрын
ያህ የሚለውየማታምኑ ( የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፅሃፍ ያኔ ሚስጥሩ ታገኝታላችሁ ዘረኝነት ፓለቲካ ድብቅ ሚስጥ ያረዳሉ
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 2 жыл бұрын
እውነተኛ ሰው ናቸው በቅርብ የማቃቸው የቃለህይወት አገልጋይ የሲዳማ ተወላጅ ይሄን ታሪክ ትልቅ ሰው አያሳጣን እውነት ተደብቅ አይቀርም
@heavenfantaw1447
@heavenfantaw1447 2 жыл бұрын
ትልቅእና እዉነተኛ አባት እድሜና ጤናይስጥልን
@seyoumnaramo8026
@seyoumnaramo8026 2 жыл бұрын
እውነቱን ስላወጡ ጌታ ይባርኮት።
@biniyamgetu257
@biniyamgetu257 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@tshayeashagrea2691
@tshayeashagrea2691 2 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ እውነትም የእግዚአብሔር አገር ከእነዚህ አጋንቶች ተጠብቀሽ ነው እስከ አሁን ያለሽው
@andayaman4097
@andayaman4097 2 жыл бұрын
እንኳን በሂወት ቆየህልን ተባረክ የታሪክ ሊቅ።
@yaredhalche
@yaredhalche 2 жыл бұрын
@yaredhalche
@yaredhalche 2 жыл бұрын
ቂሏ
@yaredhalche
@yaredhalche 2 жыл бұрын
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 2 жыл бұрын
ሲዳሞ ተኮል አያቅም በእርቅ ያምናል ለሰው ያዝናል አደለም ለሰው ለከብት ያለው ፍቅር እኛ ተወልደን ስናድግ ዘራችን ምንእንኳን እደሆነ አናቅም
@muluambaw2391
@muluambaw2391 2 жыл бұрын
ትልቅ፡አባት፡አምላክ፡ይጠብቀውት፡አባቴ፡፡
@meleseanamo4952
@meleseanamo4952 2 жыл бұрын
እንዲህ ነው ታሪክን ማስተካከል!
@feqerselam2998
@feqerselam2998 2 жыл бұрын
That’s right Betam thank you abate
@tesfaneshwoldeleul646
@tesfaneshwoldeleul646 2 жыл бұрын
ሲዳማ ማለት ሕዝቡም አፈሩም የዋህ ነው :: በጣም ነው ምወዳቸው ♥️💜💜💜💜 :: ሲዳማ ማለት በመሃላችዉ ብዙ አይነት የዘር ጎሳ ያላችዉ ሲሆኑ ባጠቃላይ ባህላቸዉ ሁሉ ከነ አለባበሳቸዉ , ደስ የሚሉ ናቸዉ :: እምዬ ሲዳማ ዳኤ ቡሹ አኔኪራ . ክፉ አይንካት , ሰይጣን አይያት ምስኪኗን ሲዳማ , 💜💜:: ከአዲስ ወደ ሲዳማ ስሄድ ልክ ጥቁር ዉሃ ስደርስ ቤቴ የገባሁ ይምስለኛል ዉስጤ ከጭንቀት ይወጣል 🌹🌹
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 жыл бұрын
ሃሌታ ጋዜ ሆይ ያህ ስውሚለውባብዛ ትክክክል ነው ጋዜጠኛ እውነታው ለማወቅ ( የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፅሃፍ ስታ ነብ ወያኔ ማንነቱን??ብልጥግና ማንተት ድብቅ ሚስጥሩ ከመፅሃፍታገኝታላችሁ
@tarequatake1776
@tarequatake1776 2 жыл бұрын
እውነት ነው አጎቴ ነው ኤልያስ እግዚሀብሔር ሬጂም እድሜና ጠና ይስጥህ እነ ታርኳ ነኝ በአሁኑ ሳአት አረብ አገር ነው ያለሁት
@user-wc8zr3hb8d
@user-wc8zr3hb8d 2 жыл бұрын
ትልቅ አባት እውነቱን እየመረራቹም ቢሆን ስሙት እነቶኔ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 жыл бұрын
የተማረ ያግደለን ስንል ያህው ሞትን!!! የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ አንብብ ያኔ ኢትዮጵያ ህዝብ በሃያማኖት መለያ በጎሳና/ በክልል ድብቅ ሚስጥሩ ፓለቲካ ኢትዮጵያ አንድነት ለማጥፋት ነው አባቶ አንድ መሆን!! ለማጥፋትና ቀኝ አለመገዛታ ኢትዮጵያ ጠላቶች ያመጡብን እነማን እንደሆኑ ለለማወቅ የሳጥ ናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፅሃ ያንብብ
@beersheba4316
@beersheba4316 2 жыл бұрын
ወድ ኢትዮጵያዊያን ሰለሀገሬ ያገባኛል እምትል ሁላ እኝህን አባት እንርዳ እና መፀሀፈቸው ታትሞ ለትውልድ ይድረስ ሀገራችንን ለመጪው ትውልድ ከቤሄርተኝነት የፀዳ ሀገር እናስረክብ ይህ ሀሳብ እምትደግፉ እስክሪኑላይ ባለው የባንክ አካውንት የቻላቹትን በመለገስ ከአባታችን ጎን እንቁም እባካቹን NB- አስቴር በዳኔ እኝህን አባት አግኝተሽ አናግሪያቸው እሚገርም እምቅ ታሪክ አላቸአ ለትውልዱ በፊልምም በመፀሀፍም ለማድረስ ከጎናቸው ቁሚ እባክሽን
@yeshiworkalemu7932
@yeshiworkalemu7932 2 жыл бұрын
ባትነግሩንም እናውቃለን ፍርዱን ከእግዚአብሔር ብለን እንጅ ህውሀትም ሇነ ኦህዴድ ብልፅግና የሉሲፈር ተላላኪዎች መሆናቸውን
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 жыл бұрын
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፅሃፍ አንብብ ( አ.አበባ የምትኖሩ ጃፋር መፅሃፍ መደብር ያገኝታል
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 жыл бұрын
ትክክል ትልልልልፍርድ እግዚአብሔር ዘንድ ብቻ እኛ በተቻለ መጠን እምነት ከምግባር ልናረግ ግድ ያለናል
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 жыл бұрын
ብታውቁ ህዝብ ወደ እግዚአብሔር መንገድ እንዲቀርብና ከአጋንት እስራት መች ተላቀቀቀ ና የቤተ ዛር መንፈ እራሱ ቤተሰብ ለቤትስብ ያበጣብጥ የለም እንዴ ገጠመኝ 145 ( መምህር ተፋኤ አበራ ብትስሙ ባል ሚስት እንዴት ሊጋደሉ እንዳረስቸ እግዚአብሔር ድንቅ ምህረት ቅድስና ቦታ ሲደርሱ እንዴት ቤታቸ በረከ እንደሞላ ብታውቁ ኖሮ 2 ፓሊቲካ ቆሻሻ አትስሙም
@lionone5089
@lionone5089 2 жыл бұрын
ብዙ ዕዉቀት ያለው ሰው ንግግር አይችልም እንደዚህ አይነት ሰው በፅሁፍ ነው ሀሳቡን መግለፅ የሚችለው እንዲፅፉ መርዳት እና ማበራታታት ነው ሚያስፈልጋቸው ።
@MulunaLewi
@MulunaLewi 2 жыл бұрын
IM WITH YOU!!!!
@matub4261
@matub4261 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሰላም ያውርድልን
@tseganeshyeferu9852
@tseganeshyeferu9852 2 жыл бұрын
ተባሩኩ
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 2 жыл бұрын
what a smart person.
@Hanan-bc5sm
@Hanan-bc5sm 11 ай бұрын
Wow True words
@alemneshmengesha5864
@alemneshmengesha5864 2 жыл бұрын
ንገሩልን ለነዚህ ደንቆሮዎች
@hanhn7623
@hanhn7623 2 жыл бұрын
ጥሩ.አባት.ኖት
@floridaefrim3558
@floridaefrim3558 2 жыл бұрын
😱😱😱🙏🙏🙏
@Zemen271
@Zemen271 2 жыл бұрын
እኔ የትግራይ ተወላጅ ነኝ ህወሓቶች ኮሚኒስቶች ስለሆኑ በእግዚኣብሄር ህልውና የማያምኑ መሆኑን ኣውቃለሁ ። በዚች ብዙ ቅዱሳን በነበሩባት ቅድስት ምድር ተፈጥረው በእግዚኣብሄር ህልውና ባለማመናቸው እፀየፋቸዋለሁ ለዚህ ሁሉ መከራ የዳረገንም የእግዚኣብሄር ህግ ባለመጠበቃችን ነው ብየ ኣምናለሁ ።ከዛ ኣልፎ ድንግል ሴት ያርዳሉ ፣ ህፃናት ያርዳሉ ቅብርጥሴ ምንጥሴ እያላቹ የመሃል ኣገር ሰዎች የምትቀባጥሩት ነገር ኣልቀበለውም። መዘባረቅ በዝቷል ኣንዱ ከገዳም ተልኬ ነው ይላል ፣ ኣንዱ ነቢይ ነኝ ይላል ፣ ኣንዱ ንጉስ ነኝ ይላል ፣ ኣንዷ ንግስት ነኝ ትላለች ፣ ሌላኛው ቴድሮስ ነኝ ይላል ፣ ሌላኛው ኣለም ትጠፋለች ይላል ማንን እንመን? የሚገርመው ደሞ እነዚህ ሁላቸውም እርስ በርሳቸው እገሌ ውሽታም ነው ኣትመኑት እያሉ ይወነጃጀላሉ
@smd7650
@smd7650 2 жыл бұрын
Ewnetegna ameleko yalew ezache beruk Hager tigray endehon asayachun egzeabher yemesgen enantema ye aganent mechawecha nachu regumoch ☝️☝️☝️
@adeytube6750
@adeytube6750 2 жыл бұрын
Ibakih haleta ababa anget lay yalew Ye Ethiopia karta indiyastekaklu nigerachew .demo muhur negn yilalu!!!!🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷is independent ‼️
@abedi76
@abedi76 2 жыл бұрын
ጉድ ነው
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 2 жыл бұрын
አጼ ሚኒክ ጥቁርን ቅና እንዲል ታሪክ ስለ ሰሩ ነጭ ስላዋርድ ያታሪክ እንዳይወጣ ስለፈለጉ ገንዘብ የተከፈላቸው ባዳዌች ናቸው እንጂ ወንጀል ያልሰራ ባለስልጣን የለም ከምንግስቱ በላይ ወንጀል ሰሩ እንዴ ???
@floridaefrim3558
@floridaefrim3558 2 жыл бұрын
🥺🥺🥺
@emebetmengesha398
@emebetmengesha398 2 жыл бұрын
Abathanei Tabarklane
@simenehbekele
@simenehbekele 2 жыл бұрын
Chenge or bellechi??
@mebrakrostom6315
@mebrakrostom6315 2 жыл бұрын
✝️✝️✝️🙏🏻
@selamawitboka574
@selamawitboka574 2 жыл бұрын
Ewinet miyawera ayitifa
@meronalex4486
@meronalex4486 2 жыл бұрын
Wawwww teleke abate enede eresewo ayinetune yabezalen
@danieldani8907
@danieldani8907 2 жыл бұрын
ውይ ውይ ውይ
@oromiainfo1
@oromiainfo1 2 жыл бұрын
ጣላ ጠጥታው ኢየመጡ ይዛበሪቃሉ
@tseganeshyeferu9852
@tseganeshyeferu9852 2 жыл бұрын
ንገሩልን
@tamaretmo1398
@tamaretmo1398 2 жыл бұрын
ሀሌታ ከልብ እናመስግናለን
@tamaretmo1398
@tamaretmo1398 2 жыл бұрын
እኝህ አባት ሁሉም ቦታ ሄደው ወጣቱን በደንብ ቢያስተምሩ ጥሩ ብዬ አስባለሁ እደውም በኦሮም ቋንቋ ቢችሉ በደንብ ወጣቱን ቢያስተምሩ ጥሩ ነበር
@tamaretmo1398
@tamaretmo1398 2 жыл бұрын
አባታችን ታሪክን ስለአሳወቁን ከልብ እናመሰግናለን ቢችሉ ሁሉም ቦታ ሄደው ቢያስተምሩልን ለወጣቱ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ ወጣቱ ዝንብሎ ነው የሚዘለው ታሪክን ሳያቅ
@danieldani8907
@danieldani8907 2 жыл бұрын
አቤት ጉድ ጉድ ስሙ
@mobileyouumobileyouu363
@mobileyouumobileyouu363 2 жыл бұрын
የገባችሁ አለ ይሄ ንግግር ??ምንም አልገባኘም ጎበዝ አስረዱኝ
@nebyatgebretiensae9421
@nebyatgebretiensae9421 2 жыл бұрын
እዴት ይገባሃል ስትደርስበት ይገባሃል
@makdabekele8833
@makdabekele8833 2 жыл бұрын
አይ የሚጠየቁት ሌላ መልሱ ሌላ አባትዬ ደስ ያላቸውን የሚያውቁትን ታሪክ ነው የሚያወሩት ስለ ጥያቄው ግድ የላቸውም::
@haqitisier8947
@haqitisier8947 2 жыл бұрын
ሰውየው እብድ ነው ወይ ?? የት ኣለም የሚኖር ነው ?? ግራይ መሀመድ እያለ ይጥፋ በሎው
@aschalewbekele4962
@aschalewbekele4962 Жыл бұрын
መልዕክቱን ለማስተላለፍ ከፈልጉ መፅሓፍ ማሳትውም አያስፈልግም በቴሌግራም ማዳረስ ይቻላል።
@yosefgebregorgis6203
@yosefgebregorgis6203 2 жыл бұрын
Tenkaye tertachu tetyku jemer!
@andayaman4097
@andayaman4097 2 жыл бұрын
ላጼ ምኒሊክ ነጻ ልታወጣ በዚ የተሸወደ ትውልድ መጣህልን። ይህ ከላይ ነው፡ ኣንተደሞ ኑጹህ ነህ።
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 жыл бұрын
አባቱ እንዳመስግን?? ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እንዳንስማ የሚደ ሚስጥእንዲገባችሁ ( የሳጥናኤ ጎል መፅሃፍ ያንብብ
@embetnegussie409
@embetnegussie409 2 жыл бұрын
Avery gets hoye Maren Maren….
@GebrekidanTeklemichael-kb5cg
@GebrekidanTeklemichael-kb5cg Ай бұрын
These people are not human being, but they talk like human being. Why don't makeuse of your minds for the betterment of people.
@kokot760
@kokot760 2 жыл бұрын
በ ለ ው!!! ኢሊምናቶች ተንጫጩ!!! እግዚአብሔር ይባርክዎት!!!
@selamawitboka574
@selamawitboka574 2 жыл бұрын
BENATACHU INA LASATIMILET CONTAKTI ARIGUGNE.
@haletatv
@haletatv 2 жыл бұрын
Selkachew videow lay ale...
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
Endw yalw gebitosh NW?
@selamawitboka574
@selamawitboka574 2 жыл бұрын
@@werqzeleke2815 Bemigeba gebitognal.
@Tekle-hz8oh
@Tekle-hz8oh 27 күн бұрын
መድህን ገብረስላሴ ስምዒ : መርገም ደኣ እንተሃልዩናምበር ዝበለኪ ኣብ ቃለ መሕትትኪ ምስክርነት / ደብረዝኦን ጓኣል ኣንስተይቲ ብህወታ ንሰይጣን ዝህብዋ መንገዲ ( በዓል መለስ ) እግዚኣብሄር የለን ኢሎም ዝመሓልዎ መርገም እዚ እዩ :: ንስሐ እቶዉ ትግራይ ዓዲ ሃይማኖት እያ ኢለ ጽሕፈልኪ መድህን :: ኢሰያስ ግን ኤርትራ ዓዲ ሃይማኖት ምኹኣና ( GOOD SPIRIT ) ጽቡቕ መንፈስ ዞሎዎ ምኹኣኑ ተመሪቑ :: ደብረዝኦን ግን ጓሉ ዶ ኣወፍዩ? ምስክነይቲ ሓንቲ ጓል ድኻ ትኸዉን :: በሊ ረኣይ :: መምርሒ ናይ ብልገይት : ጆርጅ ሶረስ ኣባላት ቁጽሪ 666 እዮም :: ኣጀንዳ ምዕራባውያን እዩ :: ትግራይ ኣበይ ኣላ??? 70 ታት ገነት ነይራ :: ጴንቴ 666 እዮም : ቶንቆልቲ ክጠፍኡ ኣሎዎም :: ኣሜን :: ተዋህዶ ተኣምብብ :: ሓድሽ ጳጳስ አትዮጵያ ክምረጽ አሎዎ :: ዓብይ ኣሕመድ ( CIA) N ቁጽሪ 666 እዩ :: ክኢለ ይግባእ : HE IS AN AGENT. BLOOD BIBER. REMOVE HIM.
@benkifle8812
@benkifle8812 2 жыл бұрын
Bad colt this are evil Tplf mafia groups are responsible for this kind of annoying colts.
@abebalema4080
@abebalema4080 2 жыл бұрын
ufff yene abat geta rejem edme yistot end erso yaluten melkam sewoch yabzalen
@samri3692
@samri3692 2 жыл бұрын
ምን ሊጨምር ዉሸታም ሽማግሌ ይደፋው
@abebalema4080
@abebalema4080 2 жыл бұрын
@@samri3692 balege
@ashemanall
@ashemanall 2 жыл бұрын
@@samri3692ከ ባለጌ ስድብ እንጂ ሌላ ምን ይጠበቃል
@GebrekidanTeklemichael-kb5cg
@GebrekidanTeklemichael-kb5cg Ай бұрын
That will be the worst waste of time if one reads any of your writings.
@danieldani8907
@danieldani8907 2 жыл бұрын
እሄ ነው ጊድ እያንዳንድሽ ምትጎርሪ በሰይጣ መንፈስ ተይዘሽ ነው
@targettube4968
@targettube4968 2 жыл бұрын
በሞገሳ እና በጉዲፈቻ ኦሮሞ ነኝ የሚለው ነው የሚበጠብጠው።
@Tewahedo16
@Tewahedo16 2 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃ ይሄን እውነት ነው ብሎ የሚሰማ አይጠፋም እኮ ሃሃሃሃ ኋላቀር ሕዝብ።
@iamchristian5735
@iamchristian5735 2 жыл бұрын
ወያኔ 666 ሴይጣን ኣምላኪ መሆናቸው ማ ግልፅ ንው
@user-bb2ec2us7h
@user-bb2ec2us7h 2 жыл бұрын
የልጆች ክፍለጊዜ ነው እንዴ ለልጆች ተረት ሚናገር እኮ ነው ሚመስለው ወይ ፈጣሪ ሆይ አረ ቶሎና
@fanayeagebreyesus342
@fanayeagebreyesus342 2 жыл бұрын
ምንም አልገባኝም
@peaceloveunity3079
@peaceloveunity3079 2 жыл бұрын
ሃለው ለው
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 2 жыл бұрын
TIGREWOCH " GANIEN .
@Melina-nd9ji
@Melina-nd9ji 2 жыл бұрын
አማራዎች =ስጋ በሎች
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 2 жыл бұрын
@@Melina-nd9ji Tigre IBAB Yibelal.
@Melina-nd9ji
@Melina-nd9ji 2 жыл бұрын
@@NatalBruck1948 አማራ=እሬሳ ጎታች
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 2 жыл бұрын
@@Melina-nd9ji Tigre IRKUSAN 🤬
@Melina-nd9ji
@Melina-nd9ji 2 жыл бұрын
@@NatalBruck1948 አማራ ጡት ቆራጭ
@user-uh2tt6up2h
@user-uh2tt6up2h 2 жыл бұрын
መግለጫው ጥሩ ሆኖ ሳለ ደመና በእውቀት የተገኘ በተለይም ለአረቡ አለም ሳይንሲስቶች የፈለሰፉት ነው። ታዲያ ወደ ሀገራችን ቢመጣ ምን ችግር አለው? ወነጀልስ ወይም ከሰይጣን ጋር ምን ያገናኘዋል?
@tigistmelakehiwot163
@tigistmelakehiwot163 Ай бұрын
ችግር አለው ከእግዚአብሄር ፈቃድ ውጭ ነው አሁን ዱባይን በማየታችሁ የተረዳችሁ ይመስላል
@biniyamgetu257
@biniyamgetu257 2 жыл бұрын
ሀሌታዎች ብትችሉ ከአብይ ይልማ ጋር አገናኛው !
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 2 жыл бұрын
ምንም የገባኝ ነገር የለም። ቁምነገሩንና ኣስፈላጊውን ኮር እላስጨበጣችሁንም ! ሃሳባቸውን ለመግለጽ ኣቅምና ተሰጥዌ የላቸውም። እናንተ ረቂቁን ኣንብቡትና ኣቅርብሉን። ቁም ነገራኛና መንፈሳዊ ይመስላሉ። ከእግዚኣብሄር በራእይና በህልም የሚታያቸው ይመስላሉ። መጽሓፋቸውን በቋንቋ ኣዋቂ ተብራርቶ ቢጻፍ ጥሩ ይመስለኛል።
@sarajemalosman9301
@sarajemalosman9301 2 жыл бұрын
Anekera da a bushu
@MersieLakew-bj4vt
@MersieLakew-bj4vt Ай бұрын
Tirgum be Sileshi
@user-oc2wp2jb7z
@user-oc2wp2jb7z 2 жыл бұрын
ዳዬ በቡሹ አኔኪራ ።አኒ ሲዳማ ኢለሜ ካናዳቴ ኖሞ።ሀላሌ ይቶ ሉቦያ መገኑ ማስሮዬ።
@haqitisier8947
@haqitisier8947 2 жыл бұрын
የጠንቋይ ልጅ ጠንቋይ ነው ። ወደያ በሎው ።
@goodnews2392
@goodnews2392 2 жыл бұрын
ትግራይ ውስጥ ድንጋይ እንጂ ድንግል አለ?
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 жыл бұрын
ትግራያ ህዝብ እንዲ መከራ የምታየው ልጆ ለጦርነት ደማቸው እየገበሩ ያሉት?? ፂሆ ማርያም ትግራ ሳትገበፊት 50/60 በፊት ለስያጣ ያገበር ነበር ፂሆን ማርያም ከተስራችና አፄሚኒልክ ታቦታ ካስገብ በሃላ ስው ወደ ክርስት እየተማረ ለስያጣ መገበር ሲቀር አሁን ወያኔ በትከሻ የተሽከመው ስያጣ ትግራ ስም ያዞ ነፃ አውጪ በሚል ስም አታለው ድሮ ስያጣ የቀረበት ግብር ስውልጅ ትግራ እናት ልጅ እንትገብር አደረጉ ፓለቲካ ተንኮል( ያባስብሎ ብልጥ ዘመን ወያኔ ማጥ ስበብ ( ኢትዮጵያ ከትግራያ ማጥፋት የተያዘ ሚስጥ ያግባችሁ( የሳጥናኤል ጎል መፅሃ ያንብብ ያንቁቁ
@abebawmariamtaye5666
@abebawmariamtaye5666 2 жыл бұрын
Ayebalem endih eyalen bandebetachen eyakoselen new merarawoch eyaderegenachew yalenew leselam belen melekam enenager hiwotna mot bemelas eje nachew yelal ye Egeziabeher kal selezih lagerachen selam senel eseti zem enebel meheretun yaweredelen
@fdtgdf840
@fdtgdf840 2 жыл бұрын
አነባብሮ ዳቦ አለ።
@TheGirlGroup
@TheGirlGroup 2 жыл бұрын
Wereghna balege
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 2 жыл бұрын
Min gud nw yemisemaw Yet neberu egnih abat. .yihen hulu tarik yizew. .. Yegeremegn TDF....TPLF gud nw Himrayitoch yetebalew ye giragn ahmed sewoch nachew yetebalew
@amareyohannes3730
@amareyohannes3730 2 жыл бұрын
ብዙ ቀዉሰ አለ ለካ
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu 2 жыл бұрын
ወይ ትግሬ
@alemseife2197
@alemseife2197 2 жыл бұрын
የአማራ ደም ፈሶ አዪቀርም ኦነዚ ጠቆዪ የአማራ ህዝብ በድግል ነዉ የማሞን
@terhasberhane1504
@terhasberhane1504 2 жыл бұрын
What the.. demo the comment section ybsal ሰዉ በቃ ለየለት? 😅
@kuraodanabe6970
@kuraodanabe6970 2 жыл бұрын
መሠረቱ የማይጨበጥ አራምባና ቆቦ የሆነ ወሬ ነው
@munamuna2128
@munamuna2128 2 жыл бұрын
Menew ker Aleh esachew Eko yalut😉.ye Gudifecha Ena ye Mogassa lejoch new yalut🤔🤔😳. Egzabehir Agerachen selam yadergelen 🙏 🙏🙏
@user-eo9jm4uz3o
@user-eo9jm4uz3o 2 жыл бұрын
ድብቅ ከሆነ አንተ እንዴት አዬክ?🤣😂🤣
@user-qj7go3ps6q
@user-qj7go3ps6q 2 жыл бұрын
አይ እናተ ተማርን የምትሉ ማባላትብቻነው ስራቹ ያላየህውን ለምንታወራለህ ጡት ሲቆርጡ አየህወይ እረ ተዉ ጥሩነገር አስተምሩን ምድነውፈላስፋ አትሁኑብን ውይሰለቸንአሁንስ ማንምቢመጣ ለድሀ ጠቅናቹ ድመት አርባም ታለበስያው ገሌነውአለች ሆሆሆሆ
@user-rd9so8kt5u
@user-rd9so8kt5u 2 жыл бұрын
በቃ አበዳቹህ 😂😂😂 በቃ ለየላቹህ 😂😂😂 ኸረ ትንሽ አዝናናችሁኝ 😂😂😂😂
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 жыл бұрын
የሳጥናኤል ግል ኢትዮጵያ መፅሃፍ አንብብ( ያህ መፅሃፍ የጥንቆላ አያደለም ስውስያጣ ኢትዮጵያ ህዝብ ና ኢትዮጵያ ለማጥፋት የሚደረግ ሚስጥ ያወቁ ያንብብ
@barcoteabenet1511
@barcoteabenet1511 2 жыл бұрын
ምንድነው የሚለው የማነው ገመድ አፍ እፍ ምድረ ሰገጤ መልኩን እየቀየረ አጥወለወለን ተናግረህ ሞተሀል ፋኖ ፊት ጥፋ ፋራ ቤተክርስቲያን በመቁረቢያህ ሰአት ፓለቲካ ትዘባርቃለህ ።
@rumenege6356
@rumenege6356 2 жыл бұрын
ምነው ውሸት ልማድ?
@semerehagos7278
@semerehagos7278 2 жыл бұрын
Jill note
@selteneberakie4689
@selteneberakie4689 2 жыл бұрын
አንተ ውሻ ነህ እንዳንተ ያሉ ሰዎች እስካሉ በኢትዮጵያ መሻሻል የሚባል የለም በአንገትህ ያለ ካርታ ከየት ኣባትህ አመጣሃው ለባ
@maryambeka3385
@maryambeka3385 2 жыл бұрын
Yelwminat abaloch mnew zeraf albachu ??
@nardostesema3628
@nardostesema3628 2 жыл бұрын
oromo yihen memar alebet
@smd7650
@smd7650 2 жыл бұрын
Enanet tenkuwaywoch koshashoch tigray lefetariwa new yemetgezaw keletam shemagele endezi endetawera yastemareh ye tigray tegel new borko 👎👎👎🤮
@selamyihun8102
@selamyihun8102 2 жыл бұрын
It is irresponsible to present such a crazy person in your show.Ethiopia is indeed full of crazy people.
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
Ayee etiopia Sint denqoro yizalech, shekim bicha
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 2 жыл бұрын
that is why TPLF represented Devil .
@nazerthmicheal1567
@nazerthmicheal1567 2 жыл бұрын
Abet wesht 😄😄😄😄😄😄 demo keyt amtacut yeh sekarame
@Maayyaa
@Maayyaa 2 жыл бұрын
አይ ጭንቅላት አይ ጭንቅላት አይ ጭንቅላት ክልል ሲሰጥክ እንዲ ካወራክ ብትገነጠሉ ፈጣሪ ሲዳሞ ነው ትላለክ
@lionofyuda
@lionofyuda 2 жыл бұрын
ምንድነው ቋንቋህ አይገባም? ድጋፍ ነው ተቃውሞ
@dawitghebreyesus288
@dawitghebreyesus288 2 жыл бұрын
@@lionofyuda በሲዳሞ ይሁንልህ
@Maayyaa
@Maayyaa 2 жыл бұрын
ድምፀ ታእቅቦ
@tesgeb2525
@tesgeb2525 2 жыл бұрын
ቆሀይን ኤርትራ ነዉ
@flexpro9799
@flexpro9799 2 жыл бұрын
Ye weshet media tilacha bicha yemtiterk ante rasih tenquay neh
@yonasasmelash5394
@yonasasmelash5394 2 жыл бұрын
This people are mad crazy yewshet tarek yeweshet wera yabedachu hezboch nachu
@targettube4968
@targettube4968 2 жыл бұрын
አደዋ ውስጥ እነስብሀት ነጋ ዘንዶ ያመልካሉ።
@abduls8233
@abduls8233 2 жыл бұрын
መጥፎ አበጠበጭ ነህ ።የተረገምክ!!!
@edenlastname835
@edenlastname835 2 жыл бұрын
አንተ ቆማጣ ለማኝ የትግራይ ህዝብ ጥንቆላ አያውቁም included Tplf ጥንቆላ የናተ ስሪ ነው ሌባ የአብይ ተላላኪ Short Memory የኢትዮጵያንህዝብ አታሉ መጥፊያቹ ድርሷል:: ፎጣ ለባሽ እና የደቡብ ከብት;;
@maryambeka3385
@maryambeka3385 2 жыл бұрын
Yetgray hezb atbel denkoro hezbw mn yawkall erasshen teyek !!
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 88 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 20 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 88 МЛН