No video

Ethiopia ሰበር ዜና - የሚሳኤል እና የአየር ድብደባ ተፈፀመ | ብልፅግና በዶ/ር አብይ ጤንነት ጉዳይ መግለጫ አወጣ | Abel Birhanu

  Рет қаралды 395,433

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 541
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
ችር ወሪ አሰማን ዞሮ መገባየ እናት ሀገሪ ሰላምሽን የሰላም አምላክ ሰላምሽን የሰጥሽ🤲🤲🤲😭😭😭😭
@tiruassefa5619
@tiruassefa5619 3 жыл бұрын
I Have &?
@user-yr6nw5ny8g
@user-yr6nw5ny8g 3 жыл бұрын
አሜን
@yournan6086
@yournan6086 3 жыл бұрын
Amennnnnn
@banaynii5195
@banaynii5195 3 жыл бұрын
ፈጣሪ አገሮች ሰላም ያድረገልን
@rukiyaomer8798
@rukiyaomer8798 3 жыл бұрын
አሚን😭
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ሰላምሸ ይብዛ ጠላትሸ ይውደም
@jamilah2908
@jamilah2908 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይጥፋ
@selamselamawit8343
@selamselamawit8343 3 жыл бұрын
Aaaaammmeeeeennnnn aaaaammmeeeeennnnn aaaaammmeeeeennnnn
@selamselamawit8343
@selamselamawit8343 3 жыл бұрын
Aaaaammmeeeeennnnn aaaaammmeeeeennnnn aaaaammmeeeeennnnn
@user-ye3qx9yi4m
@user-ye3qx9yi4m 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ሰልፉ ያአንታ ነዉ እግዚአብሔር ታወግ ነዉ ስሙም እግዝአብሔር ነዉ ታብሎ ታፅፎሃልነ ስለእኛ አንቴ ታወገ
@naniy9579
@naniy9579 3 жыл бұрын
Amen eyesuse geta nwe🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@beletechkebeda2581
@beletechkebeda2581 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@kalebbiniyam782
@kalebbiniyam782 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@zertehunm..9772
@zertehunm..9772 3 жыл бұрын
አሜን
@loveyoumam7300
@loveyoumam7300 3 жыл бұрын
አሜን
@user-wc6hs8rz3e
@user-wc6hs8rz3e 3 жыл бұрын
ሰላም ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ድል ለኛ
@hanagemeda8020
@hanagemeda8020 3 жыл бұрын
Egzeabeher kegna gar newu
@naniy9579
@naniy9579 3 жыл бұрын
ልሁል አምላካችን የማንም ደም አይፍሰሰ አንተ ጣልቃ ግባ ሰለፍጥረትህ ሰትል እናመሰግናለን እንፀልይ እንፀልይ ።🙏🙏🇪🇹🇪🇹😭😭
@badriahhracim4481
@badriahhracim4481 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ
@kemilasehansehan2659
@kemilasehansehan2659 3 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ አልህምዱልላህ ለኢላሀ ኢለላ አላሁ አክብር አላህ ሆይ ሀግራችንን ሰላም አድርግልን 😭አቤሎ በርታ 🌹
@bezawitgirma465
@bezawitgirma465 3 жыл бұрын
ማነዉ እንዴኔ የሀገሩ ሰላም መስማት የናፈቀዉ ቸሩ መዳኒያለም እባክህ ላገሬ ሰላም አዉርድላት
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Amen
@WubalemMulugeta-fy8oy
@WubalemMulugeta-fy8oy 2 ай бұрын
አሜን የኔ ዉድ ሁላችንም ተጨንቀናል
@sorry7866
@sorry7866 3 жыл бұрын
ሰላም ለሀገሬ 👍
@aberamitorewordoflifejesus467
@aberamitorewordoflifejesus467 3 жыл бұрын
Thank you about abiye peace I happy now
@sissylove4170
@sissylove4170 3 жыл бұрын
የአገሬ ሣላም ናፈቀኝ የኢትዮጵያ አምላክ ህዝቦች አንተ ይጠብቅልን 🤲🙇‍♀️🙏
@user-pg6kc1bd2k
@user-pg6kc1bd2k 3 жыл бұрын
ያአላህ ኢትዮጵያ ያንተ እገዛ አይለያት
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
አሚን
@ppyy3350
@ppyy3350 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እናት ሀገራችንን በምህረትህ አስባት
@selamselamawit8343
@selamselamawit8343 3 жыл бұрын
Aaaaammmeeeeennnnn aaaaammmeeeeennnnn aaaaammmeeeeennnnn
@emebetalemayehu7371
@emebetalemayehu7371 3 жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሺ ብዝት ይበልልኝ
@user-nw5jt6rc6e
@user-nw5jt6rc6e 3 жыл бұрын
ሁሉም ነገር ተስፍ አስቆርጦኝ በሀገሬ ብቻ ታሳስበኛለች😢😢😢😢😢
@user-rm3py6vg5s
@user-rm3py6vg5s 3 жыл бұрын
Tesefa atekureche hulume negere kebade behune fatare ale🙏
@shw7342
@shw7342 3 жыл бұрын
ያማልልልል😭😭😭😢😢
@melesemelkamu2490
@melesemelkamu2490 3 жыл бұрын
Peace of Ethiopia
@user-uu2te9ge5c
@user-uu2te9ge5c 3 жыл бұрын
ኑርልን አቤሎ
@RozannaHabesha
@RozannaHabesha 3 жыл бұрын
May God as usual be with Ethiopia 🇪🇹 🙏 God bless everyone 🙏
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
እባካችሁ የሀገሬ ህዝቦች ልባችንን አንድ እናድርግ ለጠላት ምቹ ሁኔታ አናመቻችለት
@Hiber1985
@Hiber1985 3 жыл бұрын
በትክክል እህቴ:: ለደህንነት እና ለጠረላት አመቺ የሆኑ ዘገባወች ባይሰሩ መልካም ነው::
@redo6724
@redo6724 3 жыл бұрын
ወይኔ ሀገሬ ስቃይሽ በዛ😭😭😭😭
@shunumii7214
@shunumii7214 3 жыл бұрын
ምን ስቃይ ኣይተሽ። ገና የባሰ ስቃይ ይመጣል። የጋላ ኣስተሳሰብና ኣካሄድ ኣልገባችሁም። ትግራይና ኣማራ ኣጣልቶ እንደፈለገ የመሬት ወረራ በማድረግ ታላቅዋ ኦሮምያ ለመመስረት እየተሰራ ነው። ትግራይና ኣማራ ኣንድ ካልሆኑ ለዛላለም በስቃይ ትኖራላችሁ።
@zainabmohammed1449
@zainabmohammed1449 3 жыл бұрын
ሱዳን የስራሽን ይስጥሽ ሳንፍልግ ጦርነት ውስጥ አስገባሽን
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
ሱዳንውሹታሞችናቸውሱዳንለድንበርሳይሆንየግብጽንአጃንዳለማስፈጸምነውየአባይንግድእንዳንገድብለማስተጎጎልነው
@zainabmohammed1449
@zainabmohammed1449 3 жыл бұрын
@@cvf5013 አወ እኔማ አጀቴን አቅጠሉኝ
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
@@zainabmohammed1449 አላህይገዘንእህትዱአእናድርግበስደትበሀሳብበቤተሰብናፍቆትበሀገራችንሳላምስንቱንአላህከሁሉምነጃይበለን
@gofreeordie6887
@gofreeordie6887 3 жыл бұрын
በጊዜ ይልፈታኧዉ ችግር ጊዜ ሲወስድ እንዲ ነዉ,ካለፉት መንግስታት ተምሮ የመሬት ጥይቄን መፉታት ከገሠረቤት ሀገር ጋር
@marfiyasolmon6158
@marfiyasolmon6158 3 жыл бұрын
ፈጣሪ አምላኬ ኢትዮን ከክፉ ፈታና ጠብቅልን
@kijaneyafalylij2261
@kijaneyafalylij2261 3 жыл бұрын
ዘንድሮ ፋተናዉ በዘብሺ አይዴል ሀገር 🇪🇹 አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yonasyonas1521
@yonasyonas1521 3 жыл бұрын
ellllllllil kkkkkkkkk
@user-si5uc5tg5k
@user-si5uc5tg5k 3 жыл бұрын
ربي إحفظ لي بلادي وأهلها الإثيوبية ♥️♥️🇪🇹♥️🇪🇹🇪🇹♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hananmulu8491
@hananmulu8491 3 жыл бұрын
امين يا رب
@etifwondu1482
@etifwondu1482 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤሎ!!!
@freealemayehu9425
@freealemayehu9425 3 жыл бұрын
መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንሰሀ ግቡ በሚሆነዉ ሁሉ አትረበሹ ፀልዪጌታ እየሱስ ሊመጣነዉ።
@mahalettasew4364
@mahalettasew4364 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣክ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@wfight2155
@wfight2155 3 жыл бұрын
ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ 🇪🇹
@user-vv2bx2ct7v
@user-vv2bx2ct7v 3 жыл бұрын
ዘራፍ አይጧ ገባች በደጃፍ ኪኪኪኪኪ
@wfight2155
@wfight2155 3 жыл бұрын
@@user-vv2bx2ct7v አላወቀችም እስክትነደፍ መስሏት ነበረ የፈሪዎች አፍ 🇪🇹
@eftumohammad4926
@eftumohammad4926 3 жыл бұрын
አቤልዬ እንኩዋን ደና መጣክ ሱዳን ክብር ከተጠላባት ትደብደባ
@user-md2jo9kc2d
@user-md2jo9kc2d 3 жыл бұрын
ጭራሽ ጦርነት በዚህ ሰአት አቤት ሀገሬ ፅናቱን ይስጥሽ
@hanagemeda8020
@hanagemeda8020 3 жыл бұрын
Dero Abiy besudan asdeferen u u uahun demo bezeh geze xorenet yeh mela newu wedet wedet xega Abiy bemexfo geze xorenet gemere n sem maxfat xemecha?yehen hulu zede endew sewu mexmed yesemay amlak yayal yitazebenal lemelegnana sheregna hulu endeyeserawu ye ewunet dagna yezewu libena kulalitin yemimeremer amlak bestedqu yeferdal
@lulalula7120
@lulalula7120 3 жыл бұрын
@@hanagemeda8020 ወረኛ አብይ አብይ እያላችሁ አለቃችሁ እሱ ምን ያርጋችሁ
@ahlammohammed4902
@ahlammohammed4902 3 жыл бұрын
አብቾ ሰላምህ ይብዛ
@tadelechberhanu3955
@tadelechberhanu3955 3 жыл бұрын
Ameen
@tegabwelda1617
@tegabwelda1617 3 жыл бұрын
Aman abicoyyyy love
@ahlammohammed4902
@ahlammohammed4902 3 жыл бұрын
@@genet77 ?
@foziahmed9736
@foziahmed9736 3 жыл бұрын
ድል ላገራችን ለኢትዮ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪ሱዳን አርፍሽ ተቀምጭ 🤑🤑🤑
@babubb3739
@babubb3739 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው ደስ ያለኚ አላርፍ ብላለቺ ሱዳን
@mktechnologies3079
@mktechnologies3079 3 жыл бұрын
Mom 💚💛🧡 Ethiopia May God Bless You!!!!!!!!
@abuseid7859
@abuseid7859 3 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጲያ 💪💪💪
@yoniteshome1870
@yoniteshome1870 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምንም አይሁን መሪያችን!
@danimerga1842
@danimerga1842 3 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ የምትሉ ላይከ 💚
@alberbaysari881
@alberbaysari881 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ጠብቅልን
@hirutgodana9479
@hirutgodana9479 2 жыл бұрын
ዶክተር አብይ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቆት እሰይ ፈጣሪ ተመሰገን የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለያቸው አቤል እናመሰግናለን ቸር ያሰማህ እግዚአብሔር ያክብርልን መልካም ምሸት
@tigisttegegn6914
@tigisttegegn6914 3 жыл бұрын
D/r Abiyin yemit wodut bicha like
@efebiru1401
@efebiru1401 3 жыл бұрын
lib balu gudayiw abiyin magidal becha say hon selatan mayaz sela haketachew etiopian lmarebash new egnan lmebatbat new egnam kabiy goni makom alebn
@tigisttegegn6914
@tigisttegegn6914 3 жыл бұрын
@@efebiru1401 ewent new fetari selamachon yebizaa 🤲🙏🏻🙏🏻❤👈
@SaraSara-uz1bn
@SaraSara-uz1bn 3 жыл бұрын
Kalalw ewdawlalw hiwote nw mesataw ❤❤❤❤
@user-bg4db8cs7x
@user-bg4db8cs7x 3 жыл бұрын
ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋ ጥርነት ፈለገች እናት ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏😭😭
@user-ew2vt2wc8i
@user-ew2vt2wc8i 3 жыл бұрын
እስኪ ሁለችንም ለሀገረችን በህይመኖተችን ሙስሊሙ በዱዋ ክርስትየኑ በፀሎት እንበርታ አላህ ሀገረችንን ሰለም የድርግልን
@dagijimma240
@dagijimma240 3 жыл бұрын
ፈጣሪ የሐገራችንን እና መሪያችንን ክፉ አያሰማን
@user-vr3ub5pz9e
@user-vr3ub5pz9e 3 жыл бұрын
ሱዳን ካላረፈች ይበሏት
@yonasyonas1521
@yonasyonas1521 3 жыл бұрын
Kkkkkkkk new FesM
@abebechwakweya9858
@abebechwakweya9858 3 жыл бұрын
አቤት ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በልን የመጣብንን መከራ ሁሉ መልስልን ስለ ልጅህ እየሱስ ስትል ማረን በደላችንን አትቁጠር🙏🙏🙏
@abeldemile4390
@abeldemile4390 3 жыл бұрын
የሰባዊ መብት ተብየው በራሱ መጣራት አለበት ያንድ ግሩብ ደጋፊ በሚመስል መልኩ ነዉ እያወጣ ያለው
@shadowgamer-mh4qz
@shadowgamer-mh4qz 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አገራችንን ሰላም አርግልን አንተ ጠብቀን።
@sarasarina4496
@sarasarina4496 2 жыл бұрын
ተባረክልን
@Titay2348
@Titay2348 3 жыл бұрын
የሀገሬ ሠላም ናፈቀኝ ማሪያምን ኢትዮጰያን የነካ ሠላም የለውም ኢትዮጰያያ እስከነችግሮችሽ ዛሬም ነገም ለዘላለም እወድሻለው ኢትዮጰያዊ ሆኜ መፈጠሬ እድለኛ ነኝ ሱዳን ይበልሽ ገና ኢትዮጰያን የነካ ይቃጠላል
@kalethiopia2550
@kalethiopia2550 3 жыл бұрын
አቡቹ ክፉን ያርቅልክ እድሜክ ይረዝማል ክፉ ሲመኙልክ
@shouqahmad843
@shouqahmad843 3 жыл бұрын
የአብይ ካልሲ አጣቢነሽ
@hayathahat5187
@hayathahat5187 3 жыл бұрын
@@shouqahmad843 አፈር ብላ
@kalethiopia2550
@kalethiopia2550 3 жыл бұрын
@@shouqahmad843 መታደል ነበር ቻንሱን ባገኝ
@aweysewmehone6133
@aweysewmehone6133 3 жыл бұрын
@@shouqahmad843 ትቀልዳለህ እንዴ ግጥም አርገን ነዋ ምናጥበው እንግዲህ ምን ትሆን
@shouqahmad843
@shouqahmad843 3 жыл бұрын
@@hayathahat5187 አንተአፈርብላ ጅንታ ፈሳም
@legessewoldebeyene2854
@legessewoldebeyene2854 2 жыл бұрын
May GOD bless our country, peace and fraternity to all Ethiopian s.
@helenbaletcha92
@helenbaletcha92 3 жыл бұрын
ሱዳን ግን ምነው ወደላይ ሽናች እቺ የጂንታ ገረድ አገሬ የእግዚአብሄር ቃል አላት
@mulugetaaychewtube7640
@mulugetaaychewtube7640 3 жыл бұрын
እናታለም ኢትዮጵያየ ክፉሽን አያሰማን ሰላምሽ ይብዛልን
@girmaytekilay3175
@girmaytekilay3175 3 жыл бұрын
ብልጽግና ፓርቲ ከሚናገር ለምን አብይ አንዴ ብቅ አይልም እግዚአብሔር ከሱጋር ይሁን።
@mahalettasew4364
@mahalettasew4364 3 жыл бұрын
ዶክተር አብይ በደንነቱ ሰለማ እንደሆነ መግለጫ ብሰጠን ልባችን ያርፋል
@elenifeyisa2696
@elenifeyisa2696 3 жыл бұрын
I wish that guy removed
@hanagemeda8020
@hanagemeda8020 3 жыл бұрын
Lerasesh endayhon lesrwu setemegni
@elenifeyisa2696
@elenifeyisa2696 3 жыл бұрын
@@hanagemeda8020 I am saying from his power ,I don't have power
@user-ly5fb8ej1n
@user-ly5fb8ej1n 3 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ እሱዳንሀይሎችጋር አበጣወች አሉበት እነሱ ናቸው የሚገፍፉት
@user-zv1oj5gp6x
@user-zv1oj5gp6x 3 жыл бұрын
ያረብ ያረሕማን ኢቶጲያን ጠብቃት ያረሕማን 🤲🤲🤲🤲
@user-hh7wu7zd6o
@user-hh7wu7zd6o 3 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ይሁን ሽንፍት ለውያኔ ይሁን የኢትዮጵያ ጥላቶች እግርሽ ላይ ይጣለልሽ እመየ ኢትዮጵያ
@samiosman4215
@samiosman4215 3 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ
@feviethiopia9223
@feviethiopia9223 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ህዝብ ሠላም ወዳድ ነው፣ ነገር ግን በሀገሩ ድርድር አያቅም። እምቢ ብሎ የመጣን ጠላት ማሸነፍ ከጥንት አያቶቹ የወረሰው ነው።
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያችን አላህ ይጠብቅልን
@abunuratube1905
@abunuratube1905 3 жыл бұрын
ሠላምና መረጋጋት ለኢትዮ ምድርና ህዝቦቿ ሃገሩን የሚወድ ሁሉ አይቶ ላይክ ሳያደርግ እንዳያልፍ ዳወን ዳዎን ሡዳን ከኢትዮ ውጭልን።•√
@AaBb-xt2op
@AaBb-xt2op 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅሀገራችን
@genatgenat1148
@genatgenat1148 3 жыл бұрын
አሁንስ የኢትዮጵያን ሰላም ምሰማበት ቀን ናፈቀኝ ሰማአቱ ቅዱስ እጊወርጊስ ሆይ አንተ ፈጥኖ ደራሹ አገራችን ሰላም አጣለች ፈጥነህ ድረስላት 😭😭😭
@mihretmeba5907
@mihretmeba5907 2 жыл бұрын
It
@belayeneshzerfou9956
@belayeneshzerfou9956 2 жыл бұрын
@@mihretmeba5907 jjjjjddddddddddddddd
@user-mx7ye9yf1t
@user-mx7ye9yf1t 3 жыл бұрын
ሃጋሬ ለዛለላም ትኑር👍
@youtube2385
@youtube2385 3 жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሽን ያብዛልን ጌታ ሆይ ምህረቱን ላክልን ኢትዮጵያን በምህረትህ ጎብኛት
@zemenengamedia9472
@zemenengamedia9472 3 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ እንግዲ ሱሪን ማጥበቅ ነዉ!ድል ለሃገራችን ይሁን!
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 3 жыл бұрын
ፍቅር ከሁሉም በላይ ነው መልካም ቀን ለሰው ሁሉ በያለንበት
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
ወይኔ ፈጣሪዬ የፈራሁት ተጀመረ ጦርነቱ አቤቱ ፈጣሪዬ አስበን አሁንስ መከራችን በዛ ያለብን ችግር መች አነሰን ሱዳን ፈጣሪ ይይልሽ በእውነት
@tigigetu3792
@tigigetu3792 3 жыл бұрын
ፈጣሪያችን አትግደል ይላል በሀገራችን እና በሀይማኖት የሚመጣውን ግን ችግር የለውም
@salmonwilson1085
@salmonwilson1085 3 жыл бұрын
Restoring the glory of ancient Ethiopians
@sehenna1
@sehenna1 3 жыл бұрын
ሕዝቅኤል 30 6-14 እናንብብ እግዚአብሄር እንዲህ ይላል ግብፅን,.,!
@tig5299
@tig5299 3 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያውያን
@alewialewya4629
@alewialewya4629 3 жыл бұрын
ወይኔ ተሳቀን ሞትን አቤል
@rehimaahmed
@rehimaahmed 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አገራችን ሰላምሽ ይብዛ ጥላቶችሽ ይጥፉ
@hilinaashenafi8423
@hilinaashenafi8423 3 жыл бұрын
Selam lehagerachin🇪🇹💪
@raheltamegan9062
@raheltamegan9062 3 жыл бұрын
ኢትዮጰያ ሰላም ይብዛ ጠላቶችሽ የውደሙ
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ሰላም ያሰማልን😭😍🙏🇪🇹
@yonasyonas1521
@yonasyonas1521 3 жыл бұрын
🐎🐎🐎🐎🐎🐎🐎🐎🐎🐎🐎 Amenn
@shw7342
@shw7342 3 жыл бұрын
አምላኪሆይ ሀገራችን ጠብቅልን 🙏😭😭
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
@woinshetyemaryamligwoinshe6818 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ቸሩን አስማን
@user-vf4jg6yg3f
@user-vf4jg6yg3f 3 жыл бұрын
ጌታሆይ ሰላምን ለሐገሬ አዉርድ 😭🤔
@senaietayele7647
@senaietayele7647 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ! ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ!
@zainab1254
@zainab1254 3 жыл бұрын
Ethiopia agere fatari yitabikish 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
@seidaedm4625
@seidaedm4625 3 жыл бұрын
እሰይ ድል ለሀገሬየ
@tig5299
@tig5299 3 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን
@hanahaile596
@hanahaile596 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ አገራችንን ጠብቅልን ተጨንቀን ሞትን እኮ 😡😡😡😡
@machosenet4292
@machosenet4292 3 жыл бұрын
ሰላም ለሀገሬ
@hgttgyyyghh4139
@hgttgyyyghh4139 2 жыл бұрын
ሱዳን መአጎንተል ጀመረች አኛ ሀአዘናችንን በአቅጡ አለጨረሰንም ለማንኛዉም አርፈሸ ተአቀመጪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘።
@user-zz4zr4tc1k
@user-zz4zr4tc1k 3 жыл бұрын
አቤሎ ጋዜጠኛ ብሎ ዝም ነህ ትመቸኛለህ ይመችህ በርታ ድል ለኢትዮጵያ ሞት ለጠላቶቿ የደፈረሰዉ ዴፍርሶ ኢትዮጵያ እንዴ ኢትዮጵያዊነቷ ትቀጥላለች 💪💪💪
@ayshaalshamsi3283
@ayshaalshamsi3283 3 жыл бұрын
አምላኪ እረ አገራችን ጠብቅልን
@Hiber1985
@Hiber1985 3 жыл бұрын
ብዙ ተከታይ ያለህ እና ታማኝ ጋዜጠኛ በመሆንህ ስለምትዘግባቸው ዘገባዎች እርግጠኛ መሆን አለብህ:: ብዙ ዩ ቲዩበሮች የተዛባ መረጃ በማውጣት ማህበረሰቡን እያወዛገቡ ነው:: ሰለሆነም በሃላፊነት መረጃ አድርሱን:: በተረፈ የሱዳን ግዜ ጠብቆ ጦርነት መክፈቷ እጅግ ያበሳጫል:: ዳሩ ግን የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ለሱዳን : ለፈረንጅም አልተንበረከክምም: : በሱዳን ላይ በቅርቡ ድል እንደምንቀዳጅ እርግጠኛ ነኝ:: ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ !!!
@barackhaile4
@barackhaile4 3 жыл бұрын
እስከ እሁድ ቀን ዶክተር አብይ በሚዲያ ቀጥታ ወጥቶ የአድናቂዎችንና የአፍቃሪዎችን ልብ እንዲያረጋጋ እያሳሰብን ይህ ካልሆና ግን በምቀጥለው ሳምንት ጠቅላይችንን እንፈልጋለን ሠላማዊ ሠልፍ እንጠራለን ማንንም አናምንም ጠቅላያችን ናፍቆናል ማየት እንፈልጋለን
@hanagemeda8020
@hanagemeda8020 3 жыл бұрын
Yemerihn weu yelebeca?Geta lebenena kulaliten yemeremeral
@user-db7zn2bf2k
@user-db7zn2bf2k 3 жыл бұрын
እባክህ አምላኬ ሀገራችንንና መላው ህዥባችንን ሰላሙን መልስለት ሀራገሬ እምየ♥
@user-si2mk4di2h
@user-si2mk4di2h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቾን ጠብቅልን 🙏🙏🙏
@habtugebreyesus6024
@habtugebreyesus6024 2 жыл бұрын
4
@emebettube4963
@emebettube4963 3 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን ይሁን
@saraethiopia2130
@saraethiopia2130 3 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ
@user-wy8kb7st6r
@user-wy8kb7st6r 2 ай бұрын
❤❤❤
@user-dw5lw9ww5w
@user-dw5lw9ww5w 3 жыл бұрын
ጥሩ ነህ
@sarapaprou2437
@sarapaprou2437 3 жыл бұрын
እመቤቴማርያም ያሥራት ሀገርሽን ልጅ ሽ በገባልሽ ቃል ኪዳን ኢትዮጲያን ኸወራሪ ጠላት ታደጊያት
@TUBE-xz9ti
@TUBE-xz9ti 3 жыл бұрын
ያሰላም
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 47 МЛН
SPONGEBOB POWER-UPS IN BRAWL STARS!!!
08:35
Brawl Stars
Рет қаралды 20 МЛН
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 26 МЛН
እለተ ሮብ የጥፋት አዲስ መረጃ
Nuhamen12 ኑሃሚን
Рет қаралды 51
Live: Protest in Chicago by Pro-Palestine groups outside DNC call for Gaza ceasefire
3:43:26
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 47 МЛН